የሳያት ደምሴ በ8 አመት ውስጥ ያልተለወጠ አስገራሚ ንግግር || እውነትም ፈላስፋ Sayat Demissie ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024
  • አንደበቷ ሚጣፍጠው || ሳያት ደምሴ
    Ethiopian Music: Sayat Demissie

КОМЕНТАРІ •

  • @emerald21576
    @emerald21576 4 роки тому +58

    ሳዩ እጅግ የምዎዳትና የማከብራት ጎበዝ ሴት ነች። አንዲት ሴት ልትሆን ከሚገባት ጥራቶች ሁሉንም ያሟላች ድንቅ ሴት ናት ። እህቶቻችን ከዚህ ብዙ ብዙ ልትማሩ ይገባል በታላይ በዚህ በኛ ዘመን !!!

    • @bitinigussie174
      @bitinigussie174 3 роки тому +1

      Ewnte nw ademachi binore yemtdnqe set nat sw nate ejig betamm

  • @lensawame6930
    @lensawame6930 3 роки тому +51

    ሳያት ጀግና ነሽ። ተው ማነህ የሚለውን ስታቀነቅኚ አረጓዴ ቢጫ እና ቀዩን አርማችንን በዝያ ዘመን አጊጠሽበት አደባባይ የወጣሽ የኢትዮጵያ ጀግኒት።

  • @kebromtesfamariam4235
    @kebromtesfamariam4235 4 роки тому +23

    በጣም አስተዋይና አርአያ መሆን የምትችዪ ደስ የምትዪ ልጅ ነሽ ሳያት፡፡

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 роки тому +3

    ከእድሜዋ በላይ ጥልቅና አስተዋይ ሴት ናት።

  • @abeyadise1138
    @abeyadise1138 3 роки тому +25

    ሴት አርስቶቻችን ከዚች ንግስት ተማሩ ሳያትየ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @Mam-hy1ui
    @Mam-hy1ui 3 роки тому +34

    እዉነተኛ ጀግና ሴት ነሽ!

  • @nejateshetu7826
    @nejateshetu7826 3 роки тому +37

    She is very wise and well educated. We need more women like her.

  • @edlawittaya9514
    @edlawittaya9514 3 роки тому +5

    ሳያት የኔ ሞዴል ነች በጣም ካመለካከት ጀምሮ ብዙ ነገሮቿን አደንቃለው ❤❤❤

  • @endeshawsimeneh928
    @endeshawsimeneh928 3 роки тому +5

    "በእዉነት እንደዚህ አይነት ሴት ሃገሬ ዉስት አለች ዎይ " እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @melakumeharie5648
    @melakumeharie5648 4 роки тому +37

    ይች ልጅ ከአእምሮዬ በላይ ሆነችብኝ ።ከዘመኑ ዶክተሮች በጣም ይበልጫለሽ ።እነሱ ተምረው ሲጠቡ አንቺ ግን ዩንቨርሳል ሃሳብ ታመነጫለሽ ።ለአንድ ሰዓት ከልጄ ጋር ብታሳልፊ ብታወሪልኝ

  • @AbS-je6ls
    @AbS-je6ls 3 роки тому +20

    "ቅሌት ብርቄ አይደለም "
    Best expression,... girl after my own heart.

  • @yeniewtaye7702
    @yeniewtaye7702 Рік тому +2

    I had never heard of this amazing awesome talented artist of Sayat till now! WoW! So glad to have seen this conversation from the past and near present and know about a thoughtful mind of her found in our young generation nowaday... we need more ppl like her

  • @ፊዳካአቡይእሙይያረሱረአላ

    ሳያያት ደምሴ በጣም ከምወድላት ምንም ሳትቀባባ ቆንጆ ናት አዳሜ ብሩ በቻፒስቲክ በፓውደር ጨረሶ ጦጣ ሲመስል ይታያል

    • @kalkidanhailemariam7014
      @kalkidanhailemariam7014 3 роки тому

      Ewnet lemenager enem sayatn betam ewedatalew enam ekorabatalew..gn makeup titekemalech gn ende lelochu weta bale melku adelem..ke melkua ga betam yemayganen silemititekem nw..still gn she is a powerful woman

  • @tgkokebua3123
    @tgkokebua3123 3 роки тому +2

    የኔ ሴት እውነት እውነተኛ የኢትዮጲያ መልክ ነሽ
    መታደል ነው እንዳንችል መሆን
    የኔ ፍልቅልቅ አንድ ቀን እንደማገኝሽ እና እንደማቅፍሽ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @እመንእንጂአተፍራያመነየተ

    በስማም በሳማት ብሰማት የማልሰለቻት እግዚያአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ የኔ ውድ🥰🥰🥰😍😍😍💚💛❤️

  • @gkgurgusy2383
    @gkgurgusy2383 4 роки тому +3

    ሣያት እምትነግረን በጣም ድንቅ በጣም ምርጥ አንድ እሚጣል የሌለዉ ተአምረኛ አገላለፅ በዉብ ድምፅ ፐፐፐ ሣያት ክበሪልኝ

  • @kayirfelagi1705
    @kayirfelagi1705 3 роки тому +1

    በእውነት እጅግ ምርጥ አእምሮ ነው የተሰጠሽ ምርጥ ሰው ምናለ ለሴቶች ትምርት ብትሰጪ ባልሽም ልጆችሽም የታደሉ ናቸው

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 3 роки тому +6

    የኔ ማር ,ልጄም እራሴንም ትመስይኛለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ውዷ ሳያት ደምሴ

  • @AsSa-us7ge
    @AsSa-us7ge 3 роки тому +6

    Ooh my goodness she is a pure philosopher. Guys let us reflect on her sharings especially on the "words " indeed she is a pure philosopher, I am proud .

  • @meskiethiopawt479
    @meskiethiopawt479 3 роки тому +8

    አምለሠት +ሳያት ለኔ ምርጥ በሳል አይምሮ ያላቸው ሴቶች

  • @አብርሃምእቴነሽአውሮፓ

    ሳያትዬ በጣም ውድድድድድ ነው እማረግሽ እማከብርሽ ልዩ ሴት...

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 3 роки тому +1

    በእውነት እግዚአብሄር የባረከሽ ልጅ ነሽ

  • @henity2
    @henity2 3 роки тому +4

    I love this girl. She never changes and always hambled. Sayatiye konjo

  • @tgtg5979
    @tgtg5979 3 роки тому +4

    ስወድሽ ሳያት አንቺ ውስጥ ኢትዮጵያ ን. አያታለው
    የእኔ ማር

  • @cutestvibes9230
    @cutestvibes9230 3 роки тому +2

    ስለሴት ባወራሽው ነገር አውነተኛ አስተዋይ አንደሆንሽ አስተዋልኩ 👍👍🙏😟😘

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 4 роки тому +1

    ዘመንሽ ይባረክ 👉ራስን ማሸነፍ ታላቅነት ነው ሀገራችን የምትበጠበጠው ራሳቸውን ማሸነፍ በተሳናቸው ሰወች ነው

    • @boniiabe7851
      @boniiabe7851 3 роки тому

      U know ur always my role model

  • @teklaykebedommikael5982
    @teklaykebedommikael5982 3 роки тому

    ሳያት እጅግ ከመጠን በላይ ኣድባቂሽ ነኝ ዘፈንሽ ሁሉ ይመስጠኛል ከሚገርምሽ ነገር ፊርማ የሚለው ፊልምሽ ላይ ባንቺ የተነሳ ታደለ ሮባን በጣም ተቀየምኩት የሚያደርስብሽ በደል ሁሉ ሃቅ እየመሰለኝ ለማንኛውም ኣድናቂሽ ነኝ ሰላም ና ጤና ላንቺ እመኝልሽለው

  • @ቴድኢትዮ.ሀገሬ
    @ቴድኢትዮ.ሀገሬ 3 роки тому +1

    መጨረሻሽን እግዛብሔር ያሣምርልሽ

  • @Bshrat-HedasAlem
    @Bshrat-HedasAlem 3 роки тому +4

    To me, you are not just a singer, model, or other things you do and an actress that performs what others write, direct, edit, and produce. You are a wise spiritual guru (teacher); I will expect a lot more from you.

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 роки тому +3

    ምን እንደምልሽ አላውቅም "ስህተትን አልፈራም ለስኬት ከሆነ"
    በጣም የምትገርሚኝ ሁሌም ብሰማሽ የምማርብሽ ልዩ እንስት ነሽ ምን አለ ሁሉም እንዳንች በተፈጥሮ ውበት ቢያጌጡ በተለይ ፕሮግራም የሚመሩ።
    እስክሽር ትልቅ ስራ ነው ።
    "ስህተትን ባልጠላም ሽንፈትን አልወድም"
    ልዩ ፍልስፍና አለሽ ታድለሻል ገና ብዙ እንጠብቃለን።💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @sadorkumie748
    @sadorkumie748 3 роки тому +1

    ሳያት እዉነት አንች እዉነት ነሽ ።ሳያት ባካል ባገኛት በጣም እደሰት ነበር ግን

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 роки тому +3

    አርቲስት አር ቲሽ በሆነበት ዘመን
    ሃያትን የመሰለ አርአያሰብ ማግኘት ደስ ይላል

  • @lensaabdisa3706
    @lensaabdisa3706 4 роки тому +10

    She is our queen

  • @saud.teddyafro3808
    @saud.teddyafro3808 3 роки тому +1

    ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለሌሎች አረያ መሪነሽ በርቺ

  • @salamasefa8155
    @salamasefa8155 3 роки тому

    በጣምየምውድሸ ምርጥ እና አሰተማሪ አሰገራሜ

  • @meronsolomon2223
    @meronsolomon2223 2 роки тому

    Sayatye anchi eko tleyalshi tihtnashi siratshi anchi lemegltsi kalat yatregnal bcha tleyaleshi ebakachu setochi kesayat bzuh neger memar tchilalachu sayatye yebzhochi araya neshi edme na tena ystishi fetari ytebqishi😍😍😍🙏😍😍😍

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 2 роки тому +1

    Your so beautiful 😍 Nanaye ❤️❤️❤️

  • @repblicmedia2023
    @repblicmedia2023 3 роки тому +2

    Your mind is full of wisdom and your beauty is heart boiling.

  • @rabea5898
    @rabea5898 3 роки тому

    ሳያትየ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ እወድሻለሁ

  • @selina7098
    @selina7098 3 роки тому

    No words to say how I feel about your speech..... but God bless you more dear.

  • @animenfenta4147
    @animenfenta4147 2 роки тому

    ሳያት ሁሌም የምወድሽ የማከብርሽ ዘላለምኑሪ ልኝ።

  • @aaddis4815
    @aaddis4815 3 роки тому +2

    ነብስ ነገር የልጅ አዋቂ

  • @chrstianmisgana4418
    @chrstianmisgana4418 3 роки тому +61

    ሴት አርቲስቶቻችን ቢጨፈለቁ አንድ ሳያትን አይሆኑም

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 3 роки тому

    Egzaber yibarkesh Sayu betam new yekorahbesh berchi wede

  • @አሏህከመልካምባሮቹመካከል

    ሳያትኮ መንግስት ብቶን ኢትዮጵያ በስረአት ትመራለች ውይ ስረአትሺን ኮፊደስሺ በጣም ያስደስተኛል ቀጥይበት

  • @muluberihun7130
    @muluberihun7130 3 роки тому +5

    ሳያትዬ የኔ ልእልት ❤❤❤❤

  • @ismailmohamed3004
    @ismailmohamed3004 3 роки тому

    She should be a leader motivational speaker and adviser

  • @agutihajjara4700
    @agutihajjara4700 3 роки тому +3

    ዋዉ ማአሽሏህ የኔ ውድ ወሏሂ በጣም ገራሚ ነው

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому +3

    She is smart beautiful young lady.👍🏽👏🏽💚💛❤️🇪🇹🇺🇸

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 3 роки тому

    Sayat bravo my favorite speech smart I like it .

  • @ሄሩጓልትግራይሓላል
    @ሄሩጓልትግራይሓላል 3 роки тому +1

    ሳያት የኔ ቆንጆ ልዩ ነሽ ምወድሽ

  • @yehilenaenattube3463
    @yehilenaenattube3463 3 роки тому

    Wow betam asteway ena Beal set nesh Egiziabiher mastewalunina tibebun abizito yistish ketena gar.

  • @eksa5381
    @eksa5381 3 роки тому

    Sayateye yene meret asetesasebua arif newe

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta 4 роки тому +2

    ቢኒ በርታልን እናመሰግናለን

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 роки тому

    በየቀኑ በየሰዓቱ በተለያየ ልብስ እየወጡ እንደሚያሰለቹን መላቅጣቸውን ያሳጣቸው ልብስ ብርቄዎች የሆኑ እንደ ኣንዳንድ አርቲስቶች የማታሰለች ምርጥ እንደ ዳይመንድ ውድ የሆነች ኣርቲስት ናት እባካችሁ ከሷ ትምህርት ውሰዱ

  • @lilytony3299
    @lilytony3299 3 роки тому

    Btaemi shikor eki ski adnakitki eye ane god bless you sayat

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 3 роки тому

    እንዴት እንደምታስደስተኝ ስወዳት ኑሪልኝ የኔ ቆንጆ !

  • @hiyuzxggi2267
    @hiyuzxggi2267 3 роки тому

    ትክክል ሳያትዬ እራስን ማሸነፍ

  • @abrehamayalew6397
    @abrehamayalew6397 2 роки тому +2

    እባካቹ ለመለወጥ መጀመርያው ምን እንደሆኔ ብትነግሩኝ እኔ ከዬት መጀመር እንዳለብኝ ግራ ቴጋብቼ ነው ምክር ፈልጋሌው

  • @ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ
    @ሀሊማእሸቱ-ፀ5ፈ 11 місяців тому

    ሳህ እራስን ማሸነፍ 💔💔💔😢😢😢

  • @samielfisiha8783
    @samielfisiha8783 Рік тому

    Seyat qonjeye lovvvv you eshi 10000 goboze

  • @frebra688
    @frebra688 2 роки тому +1

    I swear I only admire from artist Ethiopia

  • @bizu1247
    @bizu1247 3 роки тому

    ሳይዬ ስወድሽኮ የኔ ጨዋ የአለባበስሽ ስርሐት ከውበትሽ ጋር ስብህናን አላብሶሽ ስታምሪ በጣም ነው ምወድሽ

  • @esuxnigu1651
    @esuxnigu1651 3 роки тому +2

    Whoa! I thought she is only Beautiful, but also Intelligent Bless!!

  • @awetkevin7526
    @awetkevin7526 3 роки тому

    God bless you Sayat shikor.
    Fetari edmen tenan yhabki

  • @ቴድኢትዮ.ሀገሬ
    @ቴድኢትዮ.ሀገሬ 3 роки тому

    ሣዊ ሙሉ ሤት ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @selamfikadu5335
    @selamfikadu5335 3 роки тому +2

    God bless you❤️
    I have no words for you...

  • @addisudereje3478
    @addisudereje3478 3 роки тому

    sayat jegnayenesh astmariyemnesh egziabher yibarksh

  • @amineasgedom3746
    @amineasgedom3746 10 місяців тому

    ሳያት ብስራሺ ብሁለምናሺን ይምትውደዲ አደንቅሺ አልሁ ብጥዕሚ እየ ዝድንቅኪ ተፍታዊት

  • @hanahana4855
    @hanahana4855 3 роки тому +1

    ሳያት የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 3 роки тому +1

    ሳያት እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ እውቀት ይግልፅልሽ

  • @yordanosyebegashet8392
    @yordanosyebegashet8392 2 роки тому

    Yene wed sewedsh betam yeteleleyesh set nesh lebezu set ehetotathen arehaya metehoye nesh nurilen

  • @ab-d6816
    @ab-d6816 4 роки тому +4

    Sayatiye❤❤❤

  • @zeynbamohammed9931
    @zeynbamohammed9931 4 роки тому +2

    ውድ ነሽ ጠንክሪ በርች

  • @bintsaid5933
    @bintsaid5933 Рік тому

    ሳዬ ትክክክል ነሺ

  • @birtukannegash3430
    @birtukannegash3430 3 роки тому

    Sayi yene konjo allah yitebeqesh

  • @ameleworkabate6753
    @ameleworkabate6753 2 роки тому

    Real women with human behavior.l love her personality.

  • @YanetMulugeta-dy6nc
    @YanetMulugeta-dy6nc 6 місяців тому

    ሳያትዬ አንቺን ሳይ እራሴን የማየው ነው የሚመስለኝ😍

  • @yonasshewangzawtube73
    @yonasshewangzawtube73 3 роки тому

    ሳያት ጀግናዬ ነሽ

  • @ghideykahssay9473
    @ghideykahssay9473 3 роки тому

    I like her confidence. 👍

  • @onelove5182
    @onelove5182 3 роки тому +2

    Sayat ke Ethiopian artistch west andaya nat be konjenam be asetesasbm

  • @imorthodox5281
    @imorthodox5281 3 роки тому +1

    she is soooooooooooo amazing!!!

  • @taddesseemiruanley8767
    @taddesseemiruanley8767 3 роки тому +1

    Sayat is just amazing! Wow!!

  • @aychewmhiret7069
    @aychewmhiret7069 4 роки тому +1

    እሚገርም mind set ነው ያለሽ እናትየ

  • @betekidusan
    @betekidusan 4 роки тому +12

    የኔ ጠንካራ ሴት ልባቸው መቀመጫቸው ላደረጉ በየሶሻል ሚዲያዊ ለሚያሽካኩት ሴት ተብለው ሴት ለሚያስድቡ .ሴትነት ምን ማለት እንደሆነ አንቺን 1 ስከንድ ቢያዬሽ ምን ነበረበት እሱም ከገባቸው?

  • @keepongoing4541
    @keepongoing4541 3 роки тому +2

    I love this girl. As a sister. 😊

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 2 роки тому +1

    ሳያት ከሁሉም ትለያለች ።

  • @temesgenwodajo2850
    @temesgenwodajo2850 3 роки тому +1

    ምርጥ ነሽ አቦ!

  • @tegestbelehu4966
    @tegestbelehu4966 3 роки тому

    Sayat gobez 👍

  • @MantegboshAsimamaw
    @MantegboshAsimamaw Рік тому

    የእኛ ጠንካራ እሴት

  • @መቅዲየአባቷልጅ
    @መቅዲየአባቷልጅ 3 роки тому +2

    የኔ ምርጥ በጣም ወድሻለው

  • @selamleethiopian3016
    @selamleethiopian3016 3 роки тому

    የሴት በላይ ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tgcot431
    @tgcot431 3 роки тому

    She is always my beautiful 😍❤♥💗💕💖😍❤♥💗💕💖😍❤♥💗and smart

  • @aminaebrahim7384
    @aminaebrahim7384 3 роки тому

    ሳያት ደምሴ ምርጥ ሰው

  • @aminaebrahim7384
    @aminaebrahim7384 3 роки тому +3

    ሰብ ላይክ አደረኩህ ውንድም

  • @dawitgebre3819
    @dawitgebre3819 3 роки тому

    ሳያት ❤❤❤👍👍👍3👍

  • @asutaye
    @asutaye 3 роки тому

    ውይ የኔ ውድ ስለሁላችንም ምታወሪ መሰለኝ..

  • @yenebetatube679
    @yenebetatube679 3 роки тому

    what a bave woman God bless you

  • @crescentmoon2071
    @crescentmoon2071 3 роки тому

    Amazing.,,,

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    የሴቶች ልክ❤❤❤❤ሳዬ