Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሊድያና በጣም ጎበዝ ልጅ ናት የድሪምስ ቤተሰብ ናት የሰራ ሰው ናት ተዋት።"ገንዘብ ወይስ እውቀት" የሚል የሚገርም ድሪምስ ላይ የተናገረችው ዋው ብቻ እኔ አከብራታለሁ
ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጠብቅላችሁ🙏 እስት ለጤናችሁ👍👍👍
አንደኛዋ አንቺ ነሺ በሠው ሥም የምትነግጂ
አዎ በየቦታው መኮመት ነው ስራዋ
ua-cam.com/video/YdNGr-VzSz0/v-deo.htmlEndemamer aberen endeg
በሰው ስም አትነግጂ ሌባ
Amen
ሰይፍሻ የአርቲስቶች ነፍስ አባት😂😜😀
ትክክል ክክክ
Kkkkkkkk
Kkkkkkk😀😀😀😀😀😀😜😜
😃😃😃
😁😁😂😂😂😂😁😃😂😂
Heavenly Father I pray that you keep the person reading this alive, safe, healthy and financially blessed Amen⛓
Amen i take it
በጣም ውብ_ቆንጂዬ ኢትዮጵያዊት ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሊዲያ-ና {ጋሽ ሰይፉ ፋንታሁን_በሕመም በስቃይ ካልጋ የዋሉ ብዙ ወገኖች አሉ እና እንደው እባክዎት በልጆቾት እንለምንዎታለን በሚችሉት መጠን እና ዓቅም ለሕሙማን ድምፅ ለመሆን ከልብዎት እንዲሠሩ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንለምንዎታለን በተለይ ባሑኑ ሰዓት የኩላሊት ሕሙማን እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ እየተሠቃዩ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው እና እንደው በልጆችህ የኔ ወንድም ከልብህ ሥራበት እናመሠግናለን!}
አረ ከሰራችው ማስታወቂያ አንዱን ወዲህ በሉልኝ ከዚህ በፊት አይቻት አላውቅም። she is so smart.
ሳቅሽ ሳቅ ይፈጥራል ለሌላው የሚጋባ ሳቅ አለሽ።በጣም ውብ ነሽ ከእውቀት ጋር በርቺ። የ17 ሺ ፎቶ ሽ ነገር ግን በጣም ይገርማል!!
፡ሀ።
ክክክክክክክ
ፈጣሪ ሰላማችንን የብዛ🙏❤️
ስለፌክ አካውንት የሚወራበት ቪዲዮ ላይ በፌክ አካውንት መኮመት አይከብድም ወይ??
ከባድ ነው ያማል ቅኔው
አሜን.ዴብየ
Waw
ወዬ ስታምር በጣም ቆንጆ ነሽ ዋው ሳቋ ጥርሷ ሁለ ነገሯ መሳጭ ናት
አንቺም ቆንጆ ነሽ ;)
አንችልም ታምሪያለሺ
I saw confidence in your speech .... it's a lesson for those who call themselves selves " Celebrity" Keep pushing!
She is beautiful ❤
ya she is crazy beautiful
ውይ ሰወዳት እቺን ልጅ ደሞ በጣም ቆንጅዬ ናት
የኔ ቆንጆ ንግግር ፈግግታሺ በጣም ቆንጂንሺ እግዚአብሄር ይጠብቅሺ
ua-cam.com/video/M0L-s6l9sRU/v-deo.html
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት,,,...
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤
ሰይፍዬ ለባለቤትህ፣ለልጆችህ፣ለመላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልህ፡፡ ይሄን የሀሰት ወሬ እውነት እንዲወጣ በማድረግህ ተባረክ እውነትን አፈር አይበላትም አሉ ስንቱ በሰሀት ወሬ ተጐድቷል፡፡ ደሀ እንዲረዳ በማድረግ ብቻ ኘሮግራምህ በጣም ደስ ይላል በርታልን፡፡
Liduye I love her and her voice so much gorgeous ❤️beka zemblsh saki anchi 😀
Wonderful show Wonderful people!!! Lidiana is beautiful and smart!!! Seifu is really really amazing 👏!!! Thank you both!!!
ይህ ሾው የቡና ቤት ወሬ እየመሰለ ነው::ሰይፉ እኮ ነህ አሁን በአንድም በሌላም በኩል ጥበብ እና የጥበብ ስራ እንዲበላሽ የምታደርግ:: ማንም በTik Tok, instagram የሚያሽቃብጡትን እዚህ አምጥተህ በአቋራጭ እነሱን የማይገባ እውቅና መስጠት ተገቢ ነው አልልም:: ስንት ክብር የሚገባቸው አርቲስቶች አሉ:: በሶሻል ሚዲያ እራቁታቸው ከሚመጡት ከዝነኞቹ እውቀት እና ልምድ ብንቀስም::
Anite meselikegn andu lieba
እስካሁን የቀረቡ ብዙ አስተማሪ ሰዎች አሉ ሰይፉ ላይ እነሱን በደንብ እይ! እነዚን ተዋቸው
Well said👍
Tikekel 100%
ትክክል
የኔ ቆንጆ የዋ ነሽ ታስታዉቂያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውይ የኛ ክፋት እኮ ጉድ ነው
በራስ መተማመንሽን ወድጄው አለው የኔ አንደኛ
ወዬ ሰይፍሻ አለሁ ቤቲ ነኝ የቤት ስሜ ሊዲያና ነኝ።
የኔ ወርቅ የምወድሽ ቢቢሻዬ የጓደኛዬ ልጅ ሁሌም እንዲህ እመሪልኝ እደጊ ተመንደጊ
እኔ ግን አልገባኝም ብር ከመላካቸው በፊት እንዴት video call ሳያደርጉ መላክ ያስባሉ ምድረ ፋራ በጣም ነው የሚያናደኝ የማይሆን ነገር ተጭበረበርን ማለት
ብርቅ ሆኖባቸው 🤣🤣
አናም ፎቶ መነሳት በጣም ነው ምወደው በዙ ሰወች በጣም ይናደዳሉ ገን አልሰማቸውም ለማንኛውም ጉዋደኛ አገኘው በቃ 🥰
ቤቲ ን ፍልገህ ጋብዝልን ሰይፍሽ 😀
😀😀😀😀😀😀
😂😂😂
አንተ ናቲ ነህ 😂
በሷ ስም የምትነግደውን ቤቴን አቅርብልኝ ሰይፉሽ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ
love you so much lidiana and tnks seifu to invite lidu.
ራሷን ቤቲን በቀጣይ ፕሮግራም ጋብዝልኝ ሴፍሻ
በጣም ቆንጆ ነሽ ግን እውነት ነው ማስታወቂያ የሚሰራ ሰው በጣም ቆንጆ ሊሆን ወይም በጣም ቆንጆ መሆን ይጠበቅብሻል ። ግን 17 ሺ ፎቶ ኡኡኡኡኢኡ
እንኳን በደና መጣክ ሴፍሻ ስታምር ፈገግታሽ ደስይላል
የሰፈር ወሬ ሁሉ ወደ ሚዲያ ይምጣ ከተባለማ ስንት ያልተነገሬ ወሬ አለ መሰለህ
እንደው ምን ላርግ ንገርልኝ እስቴ
በጣም ንቁ ምርጥያንስ የሆነች ልጅ ናት ፣ ፈጣሪ ከቀማኛ ይጠብቃቹ ታዋቂዎቻችን
ሰይፍሻ የማላውቃቸውን ሁሉ በአንተ አወኳቸው! አይቻት አላውቅም
እኔም ዛሬ ነዉ ያየውት ሥራዋ ምንድነው የምታውቁት ንገሩኝ
በ1 ዓመት ውስጥ 17000 Photo!! 🤔 ሱስ እኮ ለራስ አይታወቅም😜
ሰው ብር ተርፎታል ማለት ነው አርቲስት ነኝ ብር ላኩ በተባለ ቁጥር እንዴት ዝም ብሎ ይሰጣል? ድንቁርና ነው ይሄ
አይገርምሽም 😂😂😂
Be Masitaweqiya sebeb mesalaigne
ልቅም ያለች ቆንጆ ልጂ❤
ወንዶች ገና ፍሬንድ ሲሆኑ ወዲያው ቪዲዮ ኮል ነው የሚደውሉት እንኳን ሳያረጋግጡ ብር ሊልኩ ቀርቶ
😂 እናንተ ቀብሮነው
She is soooo cuteeee
እባክህ ሠይፍሻ አበጋዝ ክብረ ወርቅን እና ዳግማዊ አሊን አቅርብልን
esu ke tera were beker kumneger yalachewun sewoch meche bota seto yawukalina new
ስታምር በዛለይ ድምጹዋ
Very smart girl 👧 👏 👌.
I wonder how people gotta fooled by those type of person damm🤔🤔🤔
Exactly
@@be8cab it's hilarious 🙈🙆♀️🤦♀️🤣
የእኔ እናት ስራ የለሽም?ይኸ ሁሉ ፎቶ?ቆንጆ ነሽ ደሞ።
በቃ እራስሽን በደንብ አስተዋውቀሻል ዝነኛ አልነበሽም አሁን ሆነሻል ለፓሊስ ማሳወቅሽን ግን አትርሺ
ዳስ ስትል ነፀ ሰዉ ነት አለቃትም ከዝ በፍት ሠለምሽ ይብዛ
She so beautiful never see her before.
እኔ አንድን የኑሬ አጋሬ ይሆናል ብዬ ኢትዮጵያ ድረስ ሄጄ ተዋዋቄው ገና በተዋወቅን በሳምንቱ አንድ $10 000 የሚሆን ካለሽ ቢዝነስ አስቢያለው ልስራ ሲለኝ የወስድኩለት ሞባይል አንዴ Viber ጭኜ አመጣልሀለው ብዬ ይህው ድፍን አራት አመት ሞላኝ 🙉 ካልደወልኩለት እኔ ያመኛል የስውን ገንዘብ የምመኝ ስው ሳይ
😁😁
አይ ሰይፉ በቃ እየቀለድክ አተ ብቻ እድሜህን አራዘምክ ቀልድ 🤣🤣🤣
አረ የሰው ልጅ እንዴት ተጨካክኖዋል እንደው በሌላ ሰው ስም ገንዘብ ተቀብለው በሰው ላብ ማደግ የሚፈልገውን ፈጣሪ ያጋልጠው
አስቻለው ፈንቴን እባካችሁ አቅርቡት 🙏🙏🙏🙏🙏
ሊዲያና ማለት ያው ሊዲያ የታወቀው ስም ነውእናቴን ናኒ ነው ምላትማርኬቲንግ ማንጅመንትከ1 እስከ 3 ነው የወጣሁትየመአረግ ተመራቂ ነኝ 😂😂😂😂😂😂😁
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@bettybelay1258 betty🤔🤔🤔🤔🤔🤔
😂😂😂😂😂
Damn it😂😂😂🙈🙈🤦♀️
@@dariustesfu8208 🙌😂😂😂😂😂
ስለ ውጤት ማን ጠየቀሽ ግን ደሞ ረጋ በይ ስትጀምሪ እንዴት እንደደነገጥኩ😃😃😃
🤣🤣🤣
እኮ
እስቲ አሁን ደሞ ሮፍናንን አቅርብልን ሰይፍሻ🙏
Lidiyana ur sooo beoutiful yene konjo 😍😍
የተጠየቅሽውን ቀጥታ መመለስ ስትችል ስለትሞህርት ቤቷ ውጤት ስትናገር ገና ጉረኛ መሆኗ ገባኝ ። ይህ ፊልም እና የማያመጡብን በጉራ የተሞላ ትውልድ ነው።
😊
ቢናገሩ መከራ ዝም ቢሉ መከራ #Smh
ልክ ነው ስለ ራስ ያለልክ ከፍ አርጎ መናገር ይደብራል
👌👌👌👌
ምቀኛ
The most beautiful lady👌
እርጋታሽ ደሽ ይላል ተባረኪ
10:49 አይ አትፈላሰፊ፡ ቆንጆ ነሽ፡፡
ሊዲያና ደስ ስትል እንደኔ ፈታ የምታደርጋችሁ በ ቲክ ቶክ
Beti 🤔 Ene eyasebkugn yalehuten endayhon metasebut
I love Sefu he’s so funny
አይ ቤቲ ተብየዋ ቤት ያሳጣሽ እዴት በሰው ይነገዳል
ለማያቃሽ ባክሽ የኢትዮጵያ የሴት አርቲስቶች ሽርሙጦች ናቹ የሰው ባል አይደል ምትቀሙት በተለይ ዲያስፖራ ላይ ስታሣድዱ በዛ ላይ ባልስልጣናት ቅምጦች ናቹ አንቺም አንዷ ነሽ ወርኛ
Why do we care about your score ? I mean, he didn’t even ask for it 🙄🙄🙄🙄🙄🙄.....
Why you so jealous? She has every right to talk about it and be proud. She has achieved a lot at her young age.
እውነትም የአርቲስቶች የነፍስ አባት
Era seifu pls show kalhona latewasena geza zegaw
ሰዉ ይህን ያስባል በሀሰት በር ይሰበስባል እስኪ አምሮየ አይወጠር አንድ አቅም የለዉ ሰዉ የስራ እድል ፍጠሩልኝበኮምፒተር ሳይንስ ድግሪ አለኝ
❤❤❤❤ iwney new inani irasu tiyas iyalu bizu ber beltewali❤❤❤❤
እኔ ግን አላዉቃትም
THNKES OUR ETHIOPIAN SISTER MIND IS IMPORTANT. DON'T WORRY BE HAPPY
ዘንድሮም ሰው ይሸወዳል? ኧረ ኢትዮጵያውያን እባካቹ አለ ዴቫ
እረ ይህ ነገር በፌስብ በጣም በርትቶልወገን ተጠንቀቁ
Seyfu 1 siyawera anchi 10 nw mitawerew beselam nw?
የጤና መረጃ ለማግኘት የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ።
እናመሠግናለን 666K ወደ 667K ሠብስክራይብ አደገ👍👍👍
እረ ሰይፉ የራሳቸው የቅርብ ጓደኞች ይሆናሉ ይሄን የሚሰሩት ምክንያቱም መታወቂያቸው ካለ ከነሱ የራቀ ከየት ያገኘዋል
Chegeru sewu photo social media layee yelekal. photowachun social media layee kalee ID mawetat betam kelal new.
ለምን ይዋሻሉ በፈጣሪ ያሳምናል እኮ ውሸታቸው ይደብራል ኤጭ ፈጣሪን ፍሩ በራሳችሁ ኑሩ🙏❤
ሰይፉ ግን ምንድን ነው የምትቅመው ?🙄
እንደ ዶክተርአብይ ፎቶ ከወደደችማ ሁለተኛ ያግባት🤣🤣🤣
ሊዱ የእኔ ፍቅር ስወድሽ ደስ ደስ ስቲ
ስይፍሻ እስኪ ብንካ እጅህ ለቤቲሻ ደሞ እንግዳ ኣርገህ ጋብዛትና እንያት😂😂😂
ሶፉዬ ሰላም ነህ እኔ እራሴ ልሸወድ ነበር ዉጪ የምኖረዉ መሀመድ ቢፍታ ነኝ ብሎኝ ተጀናጅኖኝ ከዛ በሃላ የምመልስልሽ ሁለት ሺ ዶላር አበድሪኝ አለኝ ብቻ ሴቶችዬ እዳትሸወዱ አርቲስት አፈቀረኝ ብላቹ በልልኝ
የፎቶማ ሱሰኛ ነሽ 😂በ አንድ አመት 17 ሺ ፎቶ ካለው ስልክሽበየቀኑ ቢያንስ 47 ፎቶ ትነሻለሽ ማለት ነው 😂😅🤣
Eko 😅
ምናልባት የሡሥ ትርጉም ጠኽቶሽ ይሖናል
ክክክክክክ😃😃😃😃😃😃😃
ደስ የምትል ልጅ
Faven Akalu below lekewelegal beanchi picture.
konjo nesh endih wib adrgo yefeteresh Egziabher ymesgen yesu sra nesh
Hiwot Demelash የተባለ ፌስቡክ አካውንት ተመልከች ። ብዙ ጊዜ ካርድ ሞልቻላታለው ። ለዚዲዮ ቻት ፍቃደኛ አይደለችም ።
የትኛዋ ናት ልለያት አልቻልኩም አይ እሄ ሜካፕ
ክክክክክክክክ
Ras yohanis weym jon betakerb merte neber seyfisha pls
ሙድ ታስይዝብናለህ አደል ተስፋሁን በቀረበበት መድረክ
Seifu this week we need rophnan
God bless you!
ሊዲ የኔ ቆንጆ
የ ሶሻል ሚዲያ ቁጭ በሉዎች የOnline አራዶች ተው ቤቲ የሰው ቤት አታፍርሺ 🙀🤣😃👉🏻❌
አይይይይ ሰይፉ እኔ ማቃትም ብርመበላት አደለም ልታገባ መጣለች ክክክ ግንኮ ተዋናይ አደለም ድምፃዊ ነው
Seifu gn ye artistoc ye nisha abat nh endeee????🤔🤔🤔
The impersonator is smart so let her be who she wants to be
እና ምን ይጠበስ
Enama endatdabdab bamfrate nawo
ድምፅሽና እርጋታሽ ሢምር
የኢትዮጵያ ህዝብ ደንዛል መሰለኝ
ሊድያና በጣም ጎበዝ ልጅ ናት የድሪምስ ቤተሰብ ናት የሰራ ሰው ናት ተዋት።
"ገንዘብ ወይስ እውቀት" የሚል የሚገርም ድሪምስ ላይ የተናገረችው ዋው ብቻ እኔ አከብራታለሁ
ይሄን የምታዩ ፈጣሪ ጤናችሁን ይጠብቅላችሁ🙏 እስት ለጤናችሁ👍👍👍
አንደኛዋ አንቺ ነሺ በሠው ሥም የምትነግጂ
አዎ በየቦታው መኮመት ነው ስራዋ
ua-cam.com/video/YdNGr-VzSz0/v-deo.html
Endemamer aberen endeg
በሰው ስም አትነግጂ ሌባ
Amen
ሰይፍሻ የአርቲስቶች ነፍስ አባት😂😜😀
ትክክል ክክክ
Kkkkkkkk
Kkkkkkk😀😀😀😀😀😀😜😜
😃😃😃
😁😁😂😂😂😂😁😃😂😂
Heavenly Father I pray that you keep the person reading this alive, safe, healthy and financially blessed Amen⛓
Amen i take it
በጣም ውብ_ቆንጂዬ ኢትዮጵያዊት ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሊዲያ-ና
{ጋሽ ሰይፉ ፋንታሁን_በሕመም በስቃይ ካልጋ የዋሉ ብዙ ወገኖች አሉ እና እንደው እባክዎት በልጆቾት እንለምንዎታለን በሚችሉት መጠን እና ዓቅም ለሕሙማን ድምፅ ለመሆን ከልብዎት እንዲሠሩ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንለምንዎታለን በተለይ ባሑኑ ሰዓት የኩላሊት ሕሙማን እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ እየተሠቃዩ ያለበት ሁኔታ ነው ያለው እና እንደው በልጆችህ የኔ ወንድም ከልብህ ሥራበት እናመሠግናለን!}
አረ ከሰራችው ማስታወቂያ አንዱን ወዲህ በሉልኝ ከዚህ በፊት አይቻት አላውቅም። she is so smart.
ሳቅሽ ሳቅ ይፈጥራል ለሌላው የሚጋባ ሳቅ አለሽ።በጣም ውብ ነሽ ከእውቀት ጋር በርቺ። የ17 ሺ ፎቶ ሽ ነገር ግን በጣም ይገርማል!!
፡ሀ።
ክክክክክክክ
ፈጣሪ ሰላማችንን የብዛ🙏❤️
ስለፌክ አካውንት የሚወራበት ቪዲዮ ላይ በፌክ አካውንት መኮመት አይከብድም ወይ??
ከባድ ነው ያማል ቅኔው
አሜን.ዴብየ
Waw
ወዬ ስታምር በጣም ቆንጆ ነሽ ዋው ሳቋ ጥርሷ ሁለ ነገሯ መሳጭ ናት
አንቺም ቆንጆ ነሽ ;)
አንችልም ታምሪያለሺ
I saw confidence in your speech .... it's a lesson for those who call themselves selves " Celebrity" Keep pushing!
She is beautiful ❤
ya she is crazy beautiful
ውይ ሰወዳት እቺን ልጅ ደሞ በጣም ቆንጅዬ ናት
የኔ ቆንጆ ንግግር ፈግግታሺ በጣም ቆንጂንሺ እግዚአብሄር ይጠብቅሺ
ua-cam.com/video/M0L-s6l9sRU/v-deo.html
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት,,,...
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤
ሰይፍዬ ለባለቤትህ፣ለልጆችህ፣ለመላው ቤተሰብህ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልህ፡፡ ይሄን የሀሰት ወሬ እውነት እንዲወጣ በማድረግህ ተባረክ እውነትን አፈር አይበላትም አሉ ስንቱ በሰሀት ወሬ ተጐድቷል፡፡ ደሀ እንዲረዳ በማድረግ ብቻ ኘሮግራምህ በጣም ደስ ይላል በርታልን፡፡
Liduye I love her and her voice so much gorgeous ❤️beka zemblsh saki anchi 😀
Wonderful show Wonderful people!!! Lidiana is beautiful and smart!!! Seifu is really really amazing 👏!!! Thank you both!!!
ይህ ሾው የቡና ቤት ወሬ እየመሰለ ነው::
ሰይፉ እኮ ነህ አሁን በአንድም በሌላም በኩል ጥበብ እና የጥበብ ስራ እንዲበላሽ የምታደርግ:: ማንም በTik Tok, instagram የሚያሽቃብጡትን እዚህ አምጥተህ በአቋራጭ እነሱን የማይገባ እውቅና መስጠት ተገቢ ነው አልልም:: ስንት ክብር የሚገባቸው አርቲስቶች አሉ:: በሶሻል ሚዲያ እራቁታቸው ከሚመጡት ከዝነኞቹ እውቀት እና ልምድ ብንቀስም::
Anite meselikegn andu lieba
እስካሁን የቀረቡ ብዙ አስተማሪ ሰዎች አሉ ሰይፉ ላይ እነሱን በደንብ እይ! እነዚን ተዋቸው
Well said👍
Tikekel 100%
ትክክል
የኔ ቆንጆ የዋ ነሽ ታስታዉቂያለሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውይ የኛ ክፋት እኮ ጉድ ነው
በራስ መተማመንሽን ወድጄው አለው የኔ አንደኛ
ወዬ ሰይፍሻ አለሁ ቤቲ ነኝ የቤት ስሜ ሊዲያና ነኝ።
የኔ ወርቅ የምወድሽ ቢቢሻዬ የጓደኛዬ ልጅ ሁሌም እንዲህ እመሪልኝ እደጊ ተመንደጊ
እኔ ግን አልገባኝም ብር ከመላካቸው በፊት እንዴት video call ሳያደርጉ መላክ ያስባሉ ምድረ ፋራ በጣም ነው የሚያናደኝ የማይሆን ነገር ተጭበረበርን ማለት
ብርቅ ሆኖባቸው 🤣🤣
አናም ፎቶ መነሳት በጣም ነው ምወደው በዙ ሰወች በጣም ይናደዳሉ ገን አልሰማቸውም ለማንኛውም ጉዋደኛ አገኘው በቃ 🥰
ቤቲ ን ፍልገህ ጋብዝልን ሰይፍሽ 😀
😀😀😀😀😀😀
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት,,,...
😂😂😂
አንተ ናቲ ነህ 😂
በሷ ስም የምትነግደውን ቤቴን አቅርብልኝ ሰይፉሽ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ
love you so much lidiana and tnks seifu to invite lidu.
ራሷን ቤቲን በቀጣይ ፕሮግራም ጋብዝልኝ ሴፍሻ
በጣም ቆንጆ ነሽ ግን
እውነት ነው ማስታወቂያ የሚሰራ ሰው በጣም ቆንጆ ሊሆን ወይም በጣም ቆንጆ መሆን ይጠበቅብሻል ። ግን 17 ሺ ፎቶ ኡኡኡኡኢኡ
እንኳን በደና መጣክ ሴፍሻ ስታምር ፈገግታሽ ደስይላል
የሰፈር ወሬ ሁሉ ወደ ሚዲያ ይምጣ ከተባለማ
ስንት ያልተነገሬ ወሬ አለ መሰለህ
እንደው ምን ላርግ ንገርልኝ እስቴ
በጣም ንቁ ምርጥያንስ የሆነች ልጅ ናት ፣ ፈጣሪ ከቀማኛ ይጠብቃቹ ታዋቂዎቻችን
ሰይፍሻ የማላውቃቸውን ሁሉ በአንተ አወኳቸው! አይቻት አላውቅም
እኔም ዛሬ ነዉ ያየውት ሥራዋ ምንድነው የምታውቁት ንገሩኝ
🔴ውድ የሀገራችን ልጆች ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን.....❤❤❤ኢትዮጲያዊኀት መልካምነት,,,...
በ1 ዓመት ውስጥ 17000 Photo!! 🤔 ሱስ እኮ ለራስ አይታወቅም😜
ሰው ብር ተርፎታል ማለት ነው አርቲስት ነኝ ብር ላኩ በተባለ ቁጥር እንዴት ዝም ብሎ ይሰጣል? ድንቁርና ነው ይሄ
አይገርምሽም 😂😂😂
Be Masitaweqiya sebeb mesalaigne
ልቅም ያለች ቆንጆ ልጂ❤
ወንዶች ገና ፍሬንድ ሲሆኑ ወዲያው ቪዲዮ ኮል ነው የሚደውሉት እንኳን ሳያረጋግጡ ብር ሊልኩ ቀርቶ
😂 እናንተ ቀብሮነው
She is soooo cuteeee
እባክህ ሠይፍሻ አበጋዝ ክብረ ወርቅን እና ዳግማዊ አሊን አቅርብልን
esu ke tera were beker kumneger yalachewun sewoch meche bota seto yawukalina new
ስታምር በዛለይ ድምጹዋ
Very smart girl 👧 👏 👌.
I wonder how people gotta fooled by those type of person damm🤔🤔🤔
Exactly
@@be8cab it's hilarious 🙈🙆♀️🤦♀️🤣
የእኔ እናት ስራ የለሽም?ይኸ ሁሉ ፎቶ?ቆንጆ ነሽ ደሞ።
በቃ እራስሽን በደንብ አስተዋውቀሻል ዝነኛ አልነበሽም አሁን ሆነሻል ለፓሊስ ማሳወቅሽን ግን አትርሺ
ዳስ ስትል ነፀ ሰዉ ነት አለቃትም ከዝ በፍት ሠለምሽ ይብዛ
She so beautiful never see her before.
እኔ አንድን የኑሬ አጋሬ ይሆናል ብዬ ኢትዮጵያ ድረስ ሄጄ ተዋዋቄው ገና በተዋወቅን በሳምንቱ አንድ $10 000 የሚሆን ካለሽ ቢዝነስ አስቢያለው ልስራ ሲለኝ የወስድኩለት ሞባይል አንዴ Viber ጭኜ አመጣልሀለው ብዬ ይህው ድፍን አራት አመት ሞላኝ 🙉 ካልደወልኩለት እኔ ያመኛል የስውን ገንዘብ የምመኝ ስው ሳይ
😁😁
አይ ሰይፉ በቃ እየቀለድክ አተ ብቻ እድሜህን አራዘምክ ቀልድ 🤣🤣🤣
አረ የሰው ልጅ እንዴት ተጨካክኖዋል እንደው በሌላ ሰው ስም ገንዘብ ተቀብለው በሰው ላብ ማደግ የሚፈልገውን ፈጣሪ ያጋልጠው
አስቻለው ፈንቴን እባካችሁ አቅርቡት 🙏🙏🙏🙏🙏
ሊዲያና ማለት ያው ሊዲያ የታወቀው ስም ነው
እናቴን ናኒ ነው ምላት
ማርኬቲንግ ማንጅመንት
ከ1 እስከ 3 ነው የወጣሁት
የመአረግ ተመራቂ ነኝ
😂😂😂😂😂😂😁
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@bettybelay1258 betty🤔🤔🤔🤔🤔🤔
😂😂😂😂😂
Damn it😂😂😂🙈🙈🤦♀️
@@dariustesfu8208 🙌😂😂😂😂😂
ስለ ውጤት ማን ጠየቀሽ ግን
ደሞ ረጋ በይ ስትጀምሪ እንዴት እንደደነገጥኩ😃😃😃
🤣🤣🤣
እኮ
እስቲ አሁን ደሞ ሮፍናንን አቅርብልን ሰይፍሻ🙏
Lidiyana ur sooo beoutiful yene konjo 😍😍
የተጠየቅሽውን ቀጥታ መመለስ ስትችል ስለትሞህርት ቤቷ ውጤት ስትናገር ገና ጉረኛ መሆኗ ገባኝ ። ይህ ፊልም እና የማያመጡብን በጉራ የተሞላ ትውልድ ነው።
😊
ቢናገሩ መከራ ዝም ቢሉ መከራ #Smh
ልክ ነው ስለ ራስ ያለልክ ከፍ አርጎ መናገር ይደብራል
👌👌👌👌
ምቀኛ
The most beautiful lady👌
እርጋታሽ ደሽ ይላል ተባረኪ
10:49 አይ አትፈላሰፊ፡ ቆንጆ ነሽ፡፡
ሊዲያና ደስ ስትል እንደኔ ፈታ የምታደርጋችሁ በ ቲክ ቶክ
Beti 🤔
Ene eyasebkugn yalehuten endayhon metasebut
I love Sefu he’s so funny
አይ ቤቲ ተብየዋ ቤት ያሳጣሽ እዴት በሰው ይነገዳል
ለማያቃሽ ባክሽ የኢትዮጵያ የሴት አርቲስቶች ሽርሙጦች ናቹ የሰው ባል አይደል ምትቀሙት በተለይ ዲያስፖራ ላይ ስታሣድዱ በዛ ላይ ባልስልጣናት ቅምጦች ናቹ አንቺም አንዷ ነሽ ወርኛ
Why do we care about your score ? I mean, he didn’t even ask for it 🙄🙄🙄🙄🙄🙄.....
Why you so jealous? She has every right to talk about it and be proud. She has achieved a lot at her young age.
እውነትም የአርቲስቶች የነፍስ አባት
Era seifu pls show kalhona latewasena geza zegaw
ሰዉ ይህን ያስባል በሀሰት በር ይሰበስባል እስኪ አምሮየ አይወጠር አንድ አቅም የለዉ ሰዉ የስራ እድል ፍጠሩልኝ
በኮምፒተር ሳይንስ ድግሪ አለኝ
❤❤❤❤ iwney new inani irasu tiyas iyalu bizu ber beltewali❤❤❤❤
እኔ ግን አላዉቃትም
THNKES OUR ETHIOPIAN SISTER MIND IS IMPORTANT. DON'T WORRY BE HAPPY
ዘንድሮም ሰው ይሸወዳል? ኧረ ኢትዮጵያውያን እባካቹ አለ ዴቫ
እረ ይህ ነገር በፌስብ በጣም በርትቶልወገን ተጠንቀቁ
Seyfu 1 siyawera anchi 10 nw mitawerew beselam nw?
የጤና መረጃ ለማግኘት የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ ።
እናመሠግናለን 666K ወደ 667K ሠብስክራይብ አደገ👍👍👍
እረ ሰይፉ የራሳቸው የቅርብ ጓደኞች ይሆናሉ ይሄን የሚሰሩት ምክንያቱም መታወቂያቸው ካለ ከነሱ የራቀ ከየት ያገኘዋል
Chegeru sewu photo social media layee yelekal. photowachun social media layee kalee ID mawetat betam kelal new.
ለምን ይዋሻሉ በፈጣሪ ያሳምናል እኮ ውሸታቸው ይደብራል ኤጭ ፈጣሪን ፍሩ በራሳችሁ ኑሩ🙏❤
ሰይፉ ግን ምንድን ነው የምትቅመው ?🙄
እንደ ዶክተርአብይ ፎቶ ከወደደችማ ሁለተኛ ያግባት🤣🤣🤣
ሊዱ የእኔ ፍቅር ስወድሽ ደስ ደስ ስቲ
ስይፍሻ እስኪ ብንካ እጅህ ለቤቲሻ ደሞ እንግዳ ኣርገህ ጋብዛትና እንያት😂😂😂
ሶፉዬ ሰላም ነህ እኔ እራሴ ልሸወድ ነበር ዉጪ የምኖረዉ መሀመድ ቢፍታ ነኝ ብሎኝ ተጀናጅኖኝ ከዛ በሃላ የምመልስልሽ ሁለት ሺ ዶላር አበድሪኝ አለኝ ብቻ ሴቶችዬ እዳትሸወዱ አርቲስት አፈቀረኝ ብላቹ በልልኝ
የፎቶማ ሱሰኛ ነሽ 😂
በ አንድ አመት 17 ሺ ፎቶ ካለው ስልክሽ
በየቀኑ ቢያንስ 47 ፎቶ ትነሻለሽ ማለት ነው 😂😅🤣