Syat you are so amazing women we love you so much you are hard worker plus no fake personality you are onset keep up our hero.adame adis artist matsh yamtblakchew lagezaw now ka tawsana warate buhla tewdadklshe ya saw fekerum aynorchum tamaru dadboch hula. I love sayte and mesret mabrtea.
ሌላ አርቲስት የለም ሳያት ትክክለኛ ኢትጵያዊ ቆንጆ
ehita gaberale Cell 0
0
000
Be tiki kle enema sedate leyunat 💜💜💜
Ewnet Bew
እንደኔ እሚወዳት በፍፁም አይኖርም እራሴን እማይባት ሴት ናት ሳያት ደምሴ መፅሀፍ ናት ብዙ ሚነበብባት
ኧረ እኔአለሁ ከምንም ከማንም በላይ የምወዳት
እንከባበር😡
ኧረ አኔ አለሁ
Manem yenen yahel yemewedat yelem eskahun esuan balemageyete betam nw yazenekut😢
ሳያት ቃላት የማይገልፅሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት
ኦርጅናል ኢትዮጵያዊ ምርጥ ሴት በርቺ
Wow
የኔ ማር ደስ ስትይ እርጋታሽ። የሴትነት ውጉ እንዲህ ነው
በጣም ነው እምወዳት የትወና ችሎታዋ ሁሌም ይገርመኛል
የኔ ጀግና ነሽ ሣያትየ እግዜብሄረ ያሰብሽዉን ይፈፅምልሽ ግልፅ ሰዉ በጣም ነዉ የሜመመቸኝ
ከእድሜሽ በላይ የበሰልሽ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ዉድ ዉድድድድድ ሰላምሽ ይብዛ 💚💛💕💚💛💖💚💛💓💝
የልጅ ብልህ ሳያትዩ ።ስውድሽ እኮ ግልፅ ነትሽ ዋውውው !!!!
Ewnte new kngow
ጀግና ሴት ሣያት ሁሉ የሚያምርብሽ ነሽና በርቺ ፡፡
ሳያትየ ውድነገር አች ኮ ያልተበረዘ ልርት ኢትዮጵያውይ ከለር እና ፀባይ ባለቤት ነሽ አስተዋይና አደበት መልካም ሠላምሽ ብዝት ይበል
Ewnte new selme
የኔ ቆጆ አላህ ያሣካልሽ እደሤት ባርቲ ፊሻል የማትምኝ ምርጥ ኢቲዮጲያዊ ላይ ግጪኝ እሥቲ እደኔ የምቶዷት
ሳያት ደምሴ የኔ አንደኛ ምርጥ ትዝታየ
የኔ ውድ አድናቂሽ ነኝ በጣም ነው ውድድድ እማረግሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት
ሳያትየ አርጋታሽ!!!
ሳይየ የእውነት በጣም ነው የምወድሽ ሳይየ የምታገቢበትን ቀን ናፍቆኛል የእህት ያህል ቅርቤ እንደሆንሽ ይሠማኛል በተረፈ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ
እግዚአብሔር አንቺ ጋር ይሁን አስተዋይ ሰው ቀጥይበት 💖💕💖
የኔ ቆንጆ ስወድሽ ማርያምን ምርጥ ነሽ በቃ ስነ ስርአትሽ ኢትዮጵያዊ ነትሽ በጣም ውድድድድድድ
ሣያትየ ምርጥ ነሽ ነይልን ብዙ ካች እጠብቃለን እ ኛ ሴቶች ሀገር ነን ሁሉ ነገር ነን
በጣም ቆንጆ የኔማር ;አሪፍ ሀሳብ አፍላቂ ልጅ
She is smart and her speech is logical.why other artist do not followed her step!
Man duket yensneselachew echi my friend konjo smart lady nach
ዋው ኮንፊደንስሽ በጣም ትገርማለች አድናቂሽ ነኝ
ሳያት የኔ ምርጥ ስወድሽ እኮ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ። እድሜ ና ጤና ይስጥሽ አነጋገርሽ ስረአት።አለው
እግዚአብሔር ሁሌ ከጎንሽ ይሁን ውድ እህታችን በራስሽ የምትኮሪ ከዘመን ብልቅልቅ የፀዳሽ
ሳያትዩ ምርጥ። የኢትዮጵያ። ብርቅዬ። ልጅ ምሆር ነሽ እኩ። ሐሳብሽን እግዚአብሔር። ያሳካልሽ የኔ ቆጅ
አቤት ስነ ስረአት በጣም አስታዋይ ነሽ ሳያትዬ 👍👍
እኔ ግርም የምትሉኝ እናንተ ኮሜንት የምትኮምቱት ሠወች አሁን ዝምብላ ተራ የምታወራ ቢሆን አቤት ስትሮጡ ትሞሉት ነበር ግን ጎበዝ ናት ጥሩ ሠው ነች
እውነት ነው የኔ እውነተኛዋ ኡትዬ ሴት ስወድሽ
ሳያት በርቺ አንቺ እራስሸን የመስልሸ ሴት ነሸ ፈጣሪ ክዚ በላይ ያበርታሸ
ሳያት እንዴት እንደምወድሽ እርጋታሽ እንዴት ደስ እንደምል ሰላምሽ ይብዛ
I am in love with this girl’s philosophy
ዋው አመለካከትሽን በጣም ወደ ድኩት ብራቮ👍
አቤት ውበት ከዱቄት የፀዳ ፍት ለመጀመርያ አየሁኝ ፡፡
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Very true
sayat eko bezu geza sayat endi nat simeseleng atetekem human hair atetekemem
አቤት እችን ልጂ ስወዳት ሰያት ነፍሴ ነሽ
Greba ymtnagrun ymatawk tfram
ሳያትየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስወድሽ እኮ የኔ ቆንጆ
ሳያትዬ ስወድሽ በራስ መተማመንሽ አንደኛ ነሽ ሳያት ደምሴ ትመስያልሽ ይሉኛል በጣም ነው ደስ የሚለኝ
በሰው አገር ልታስቀሪኝ ነው
እኔ ኢትዮጵያዊት ነኝ
የሚደንቅ ንግግር ነው
አቤቱ የተማረ በራሱ የሚተማመን ባገሩ በቁዎንቁዎው በባህሉ የሚኮራ
መሰደድ የማይፈልግ ኩሩ ትውልድን ስጠን🙏
ሳያትዬ በጣም ነው ማደንቅሽ ግን ከሚዲያ አትጥፊብን😘
ምርጥ ኢትዮጵያዊ& ሙዚቃወችሽም ፊልሞችድም ያምራሉ ቀጥይበት በሁሉም
ሳያትየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ።
የኔ አስተዋይ እድሜ ከጤናጋራ ይስጥሺ ምርጥየ እውቀት አሟልቶ ያደለሺ ልክነሽ እሚስማማን እንፍጠር በርቺ
Wow sayat bravo Africa/Tikur
ሳያት የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለው አከብርሻለው
It amazing speech
ሳያት የቆንጆዎች ቆንጆ በርቺልን
ጀግና ልባም ሴት😘
የኔ ውድ ነፍስ ነገር እኮ ነሽ ሳዩ
Hi tsion endte nes
Sayat is open and confident Artist so she is capable
ምወድሽ❤️
Mah endte nes
ሣያትደምሤ አቤት ሥወድሽ የኔቆጆ በተፈጥሮውበትሽ የምትኮሪካርቲፊሻልነገር የፀዳሽ እዲሁም እርጋታሽ ደሥየምትቆጆኢትዮጲያውይነሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤናይሥጥሽማሬ ቃላትያጥረኛንውድድ
Sayat naturally beautiful and intelligent smart lady may Allah bless you
My favorite lovely artist 💕
Talking about leaving the profession to the professionals; you should consider having someone professional do the interview
ሳትዬ ስወድሽ
ሳያትየ የኔ ሙሉ ሴት ውድድድ ሳረግሽ💞💞💞
አላህ ይጨምርልሽ አህት አንቺን እኔ መግለፅ አልችልም እደጊ
ሰያትዬ በርችልኝ♥
Beautiful girl berchilin konjo wubit ethiopia 💚💛❤️💚💛❤️🙏
Wow
ምርጥ ስው ክውሽት ከኮትመቲክስ ከጶለቲካ የፀዳች
እህህህህህህ ዝምብየ ሣያት ልቤ ድርግም ድርግም እያረገ ይመታል ሥወዳት ጥግድረሥ ሣያትየ
👸 የኔ ምርጥ ሴት ዉድድድድድድድ
ሳያትየ ስወድሽ
ዋው በርቺ
Sayat Feker ❤
God bless you ❤❤❤
GiGi and saytyae a beatifull ethiopia ye ,,selamsh yebza ,,we are united ethiopia pls atetfie emamayae ethiopiaye
የኔ ማር ጥሎብኝ ሥወዲሽ
ጠፋችብን ሳያት ምርጥ ሴት ነች
Hi samri endte nes
የኔ ልእልእት ፀባይ ስናይ
ሣያት እባክሽ አትጥፊ በናትሽ ኡፍፍፍፍፍ ሥወድሽ
Sayat please focus on acting carrier because you are really unique qualified, and great on that............
Tekekel ❤❤❤
በርቺ ድሀን ምታበራቻቺ ነሽ
ሳያትዬ ውብየልጅ አዋቂ ነሽ ግልፅነትሽ ርጋታሽ አቤት አለባበሰሽ ተመችቶኛሌ
ስታምሪ
Yene konjo betam new miwedsh endegena degmo adinakish negn yene mar love ❤️ youuuuu
ሳያትዬ የኔ ምርጥ ❤
Syat you are so amazing women we love you so much you are hard worker plus no fake personality you are onset keep up our hero.adame adis artist matsh yamtblakchew lagezaw now ka tawsana warate buhla tewdadklshe ya saw fekerum aynorchum tamaru dadboch hula. I love sayte and mesret mabrtea.
አችነሽ አርቲስት አችበሽ ኢትዮጲያዊ ወጣት ሴት ኡፉ እመአምላክ መጨረሻሽት ታሳምርልሽ በራስሽ ማንነት የመትኮሪ።
አንች መልካም እና ቅን ሴት ስዉድሽ ሳያት ኑሪልኝ እብዙዉች የሴት ምሳል ነሽ አንች
Sayatye yene wed yene fikir betam nw emewedsh kaneche belay man ale
She's literally knowledgeable and farsighted woman.
ሰው.ባንሆን፣ኖሮ.ማሰብአንችልምነ.በር
ስወድሽ የኔልዩ
ሳያትን ብቻ አየሗት አማረኛና እግሊዘኛ እደሌሎች ሰወች ሳትቀላቅል ጥርት ያለ አማረኛ ስታወራ። እ/ግ ይርዳሽ
seyat! gobez Lij nat!!!
I like the idea of joining African armiy.
Sayatye yene leyu set betam nw mewedsh ❤
አቤት ቁንጅና በጣም ነው የምወድሽ
ወደር የማይገኝላት እንቁ አርቲስታችን
am proud of you siye😘😘😘💚💛❤
ምርጥ ኢንተርቪ ምጥን ያለች ጥያቄዎችም መልሶችም
ከአርቲስቶች በብዙ ነገሮች ትለያለሽ ከራስሽ ዉበት ዉጭ ምንም እደሌሎች አትቀባቢም ጸጉርሽም የራስሽ በቃ ሁለመናሽ ደስ ትይኛለሽ
Hi endte nes
ስወድሺ በጣም ነው እምታምራ እግዚአብሄር በሥጠሺ ውበትሺ ስለምትጌጭ እብዝቶ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሺ
We love you Sayatiye
በምን ልግለፅሽ ንፁህ የተፈጥሮ እንቁ
ሥወዳት
የኔ ማር ስወድሽ
what a wise lady! she is not just beautiful material girl.
Sayat eye swedsh egzabeher ybarksh
የኔ ማር ታድልሽ ሁሉንም ስቶሻል የኔ ቆንጆ
ፅዬን ምርጥ ጋዜጠኛ ነሸ