Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሀሊማዬ እኔ እሚናፍቀኝ ተወበት አርገሽ በሂጃብሽ ተዉብሽ ከዚህ የቅዠት አለምወተሽ ያቺ ገርገሯ (ጣረሞት)ሣትመጣአላህ ህድያ ይስጥሽ
አወንንማሬ አላህሂዲያይስጣት ያርብ
አሚን
@@kamkamela1770 አሚን ሁቢ ወላሂ ትክክል ነሽ መገን ዱኒያ አታለለችን
ትክክል ብለሻል ውዳ እህቴ አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናው አላህ ያቅናት
😂😂😂የዋህ እና ግልፅ ሠው ነሽ እኮ ሀሊምየ ሠላምሽ ይብዛ ደስ ትይኛለሽ 😍😍😍😘😘❤
አሊማይ የኔ ፋንዲሻ ስቀሽ ታስቂያለሸሽ አላህ ይጠብቅሽ እሱ ባአሪያዎችን አስተካካይ ነዉ ዉዴ እህቴ ባአካል ባገኝሽ ምነኛ ደስ ባለኝ 😘😘😘😘ኢንተርቪዎችሽን እያሳደድኩ አያለዉ ስለምወድሽ
Mama or Baba Love me to ሐቢብቲ አና አገናኝሻለሁ ማማዬ
@@Flower29.11 ደስ ይለኛል ሆቤ በጣም ነዉ የምወዳት ብታይ ሁሌም እየሳቀች ትኑርልኝ 😘😘😘😘
እወድሻለሁ በጣም የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ
ሀሊማ ሁሌም ሳቂ ዋናው ነገር ጥሩ ልብ ነው ተከራይቶም ተኖረ ተገዝቶ መጨረሻ ጥለነው እንሄዳለን በርቺ
ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ አንች ወደ አላህ የተመለሽ ቀን ስጅዱ ነው የምወርደው ምክንያቱም ስለምወድሽ እደምትመለሽ ተስፋ አለኝ ምክንያቱም በጣም ነው የምወድሽ 😘😘😘😘
እምትሳደቡ ስወች አላህ ልቦና ይስጣችሁ 😏😏😏
ማርያም ምርጥ ሴት ነሽ እኔኮ በየ ፔጁ ኮሜንት መስጠት አልወድም አለመድኩምም አንችን ግን አክብሬሻለው ቤት ገዝቸ ከምኖረው በላይ በተከራየውት ደስተኛ ነኝ መኪናም ቢሆን ማሽከርከር ነው እንጅ የቀረብኝ ጥሩ የታክሲ ደንበኞች አሉኝ አለች የእኔ ፍልቅልቅ ክበሪ በእውነት የሰውን እውነትና ማንነት ሳያውቁ መናገር እንዴት ያሳፍራል ኮማቾች እናስተውል ከፈለጋችሁ አስተያየት አትስጡ ማድነቅ ባትፈልጉም ተሳዳቢ አትሁኑ የእውነት ነው ምላችሁ እኔ የትም ቦታ ላይ ኮሜንት መስጠት በጣም እጠላለሁ አልሰጥምም እዚ ፔጅ ላይ ነው ሶስት ቀን የኮመትኩት እሱም ደስ ስላለኝ
ሀሊማየ ወይኔ ልክ እንደኔጭንቀት በጣም ያንገሸግሸኛል
የኔ ፍልቅልቅ በጣም ግልፅ እና የዋህ ሰው ነሽ እኮ እወድሻለው❤❤
rr
Halima shqwer betam naw Mewdshe ehtane naw Metmsygeehta beheyweit yalchem bazeh sate gen sayshe alksalew ... 😢💋 love you 😘😘
ሀሊማ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ሳቅልኝ ሺ አመት
አላህ ሂዳይ እስጥሽ እህቴ ወደአላህ እመልስሽ ያረብ ተዉባ ምታረጊበት ቀን ናፈቀኝ
የኔ ማር ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥሽ
ሃሊየ አላህን ፍሪ አቺያላህባራነሽ አላህንፍሪ አላህካለሽእበትአለም ያውጣሽ
ምርጥ ልጁ ነሸ ባሁን ዘመን መኪና ቤት ይቅርብኛ ብለሸ ለሰዉ መርዳት ጨምሮ ይስጥሸ ምዱነዉ ኮሜቶች የሰዉ ልጁ በልብስ አይደለም ጥሩ ነገር ሚሰራዉ
ጋዜጠኛዋ አትመቸኝም😕 ሃሊምዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የጨዋ ልጅ ጨዋ ነው
የእኔ ፍልቅልቅ ሀሊማየ ስወድሽ
Allaah hidiya yisexeshii
ሙስሊሞች ግን የናንተ እርግማን ነው እሷን ጠንካራ ያደረጋት።ከሁሉም ጥበብ የተሰወራችሁ ፈጣሪ ባዶ ጭንቅላት የሠጣችሁ ናችሁ።ሙስሊም የሚባል ምሁርም ሆነ ጥበበኛ እንዳይኖር የምታደርጉት አክራሪ ሙስሊሞች ናችሁ።እሷ ስራዋ ሀፂያት ቢሆንም ምድር ላይ እስካለች ድረስ ያስደሰታትን ሆናለች ግን ከናንተ ይልቅ በጣም ምስኪንና ውብ ልጅ ናት።ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀሊማዬ። 💋💋
ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች ግን በጣም ትገርማላቹህ ሁሌም ቃለ መጠይቅ ላይ ስትመጣ አትጨቅጩቋት ምርጫዋ ከሆነ መብቷ ነው ግን እናተ ምን ያክል ከሷ የተሻላቹህ ናቹህ መጀመርያ እራሳቹህን ንፁህ አድርጉ ምድረ አሺቃባጭ
ትክክል
Afe kuret yebelelesh
😅
በትክክል ነዘነዟት እኮ
በትክክ እሱዋ ሙስሊም ስለሆነች የሚጠቀሙት ነገር ያለ አስመሰሉት የራሳቸዉ እምነት እንደ ማጥበቅ ተረረምምምም ይላሉ 😆😆😆
የኔ ቆንጆ አሊማዬ ወደ አላህ ተመለሺ አሁን ወደ አላህ ካልተመለስ በጣም ከባድ ነው በተሰጠሺ ግዜ ተጠቀሚ መቼ እንደምንሞት አናቀም አዱንያ አዱንያ ናት ምንም የሚያስደስት ነገር ዬላትም አታላይ ነች ሂቺ አለም አላህ ሁላችንንም ያስተካክለን
*ጭንቀት ካልወደድሽ የቀብር ጥያቄውን ረሳሽው እኮ ታዳ*
Weyy ke kufu menager men tagegaleh
ሳህ
ሀሊማየ የኔፍልቅልቅ አላህ ሂዳ ይስጥሽ
ሀሊማዬ ኑብስ ነገር የኔ ፍልቅልቅ ውድድድድ💕💕💕💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባለ ፔጆቹ ግን ለምንድነው የምትዋሹት ፍቅረኛዋን ይፋ አደረገች እያላቹህ ውሽት ምን ያደርግላችኋል
አልተናገረችም ማለት ነው እያየሁት ነበር በቃ ላቋርጠው
እኮ 😂
eyerus Solomon እኔም ተውኩት 😆
ሰው click አርጎ እንዲያየው UA-cam view እንዲበዛላቸው
mashallah halima hiwetin qelel argesh nw emitnoriw mehonim yalebet esu nw keliku ayalfim yilaluna beterefe betam muziqawochish tewedajoch nachew berchi tenkiri melkam yesira yesiketina yebiltsigina gize yihunilish tenawun chemro😍😘🥰
እኔ ግርም የምትሉኝ እናንተ ማን ስለሆናችሁ ነው እሷ ከዘፈነችው በላይ ማነው እስኪ ሃጥያት ያልሰራ ወንድ ቢሆን ማሻ አላህ ታምራለህ እያላችሁ ትኮምቱ ነበር ነው ወንድ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ ይገባል ይገርማል ቅናት መሰለባችሁ
ላይላ ሀሊለላካንች ያባትሽ ስም አላህ ሂዳ ይስጥሽ እህት የእዱና ቀን ሳታልቅ
እኔ በህልሜ አባቴ ቢላ ወርውሮ ከኋላ እግሬ መቶኝ ያውቃል በህልሜ ነው።አልሃምዱሊላህ 😀😀😀
ስታምራ የኔ ማር ሀሊማየ
እውነት መልካም ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ።
ሀኒማ በጣም ነዉ ምወድሽየኔ። ፍልቅልቅ
የኔቆንጁስወድሽሁሌምሳቂልኝ♥
ኮመት የምትሰጡ አዳንድ ሙስሊሞች ባለባበስ ገነትና ሲሆል የሚገባ መሰላቹ ይቅር ይበላቹ አሊማዬ በርቺ
አወ እንደት ገነት አይገባ
@@marifakemal7892 አቺ ነሽ እዴ የገነት ቁልፍ ያለሽ የኔ ቆጆ
@@marifakemal7892 ዘፈን አጥያት ነው በርግጥ እኛ የማየታየውን አጥያት ስት እየሰራን አይደለም እዴ
አላህትክክለኛውንመገድይምራሽ
ሀሊማዬ ሰው ራሱ በድሎሽ ይቅርታ መጠየቅሽ ጥሩ ነው ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው ይቅርታ መጠየቅ መሸነፍ ሳይሆን በይቅርታ ሰውን ማሸነፍ ነው የኔ ሳቂታ
አለህ ወደእስለምአለህ ዪመልስሺ ባሂሚሺ የዬምሀሮጢሺ ሼጠኖ ሄደሺሞት ዬመቀረ ሼጠኒ በነስሺ ዪጨወተል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ቀጥ ያለዉን መንገድ ይምራን ሁላችንንም
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኡንንንን አላህ ሂድያ ይስጥሽ ስምሽን ብታስቀይሪው መልካም ነው ሡበሀን አላህ
የኔ መልካም ሀሊማየ 😍😍😘
አላህ ህድያ ይስጥሽ እህቴ
እፍፍፍ ሙስሊምች እኔኮ እናተ ማነው ፃዲቅ ያደርጋችሁ 😬😬😬
Allah
እምነታችን ጻዲቅ ያደርገናል
አያስጠሉም ከሁሉም ጥበብ እርቆ የሚሠራውን ማውገዝ ?
❤
@@حبشيهوافتخر-ب2غ ፃዲቅ ልትሆኝ አርችይም ከሆንሽ እዚህ ምናባሽ ትስርያለሽ😎😎
ሀሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ጥፍጥ ያልሽ ማር ስወድሽ
ሀሊማዬ ስወድሽ አላህ ሂዳያ ሰቶሽ በሂጃብ ላይሽ ምኞቴ ነው
ሀሊማ በእውነት እደምትይዉ ከሆነ ፅበይሽ ከኔጋ ይመሳሰላል
sewdashiiii yena sakita konjooooo
ሃሊማ በጣም እንወድሻለን
የምርጦቹ ምርጥ ናት ለሴት ባለሞያዎች መልካም አርአያ ናት
ታሜ በናትህ ሀሊማን አሁንም ሳልልን እሷን ባናይም ስእሏን እናያለን ለሚዲያ አንደኛ ሆናለች ዋው ሀሊማ አድናቂሽ ነን
ሀሊማየ የኔ ፍልቅልቅ እፍፍፍ ስወዲሽ
የወነትእህቶች እሶከመናገርእራሳችሁንፈትሽ ሱበሀንአላህየሱውመጨረሻአድአላህብቻይዞታል አላህበመጨረሻቶበትሊሰጣትይችላል ።የናተስድብአያስፈልግምእውነትእስልምናችሁንየምትወዱትበሙሉሙስሊምእህቶቸ እስልምናየስተማረንስድብአይደለምከቻላችሁ ላላህብላችሁድዋአድርጉላትቀልቦንየመለሰውሙስሊምእህታችስለሆነችካልቻላችሁዝምበሉ አትሳደቡ ይቅርታለማስታውስያክልነው ኡምቶፊቅነኝ
ሀሊማዬ ስወድሽ እውነት ኮሜንት ሰጭወች ግን ስታስጠሉ ምድረ ኮተት ደርሳችሁ ፃድቅ ነን ትላላችሁ እንዴ ስለሷ ሀይማኖት ምን አገባችሁ እናንተ ለራሳችሁ አታውቁም ያልበላችሁን ታካላችሁ ቲሽ 😡
እውነት ነው ምድረ ኮተታም ሁላ
👌👌👌👌😆😆😆
Asne Mar 😍😍
ሸዊ ኢትዮ tub 😍😍
Enerasu germongal hulum yerasu yetdbk hatyat alew afachun zegu mercawa yeswa nw
እኔ መቸም በየደረስኩበት ሙስሊሞች ሚድያ ላይ በቀረቡ ቁጥር በሙስሊም ኮሜንት ሰጭ እህቶች የማፍረው እስከመቸ ይሆን ?ምነው አላህ የአጎቴ ልጅ ነው ቆይ ተናግሬ ባላስወግርሽ አላችሁ ?
እኮ
ምክር ነው የተሰጠችው ምክር ያስፈልጋታል ታሳዝናለይ
ምክንያቱም የአላህ ባሪያ እህታችን ስለሆነች ምክረ ነዉ ሰዉን ከመጥፎ መከልከል በጥሩ ማዘዝ አለብን ቢቻል በአካል የሚያገኟት ቢመክሩዋት ጥሩነበረ፡ ዱንያ ለኛ መኖሪያችን አይድለችም የፍትና አለም ናት ለሁላችንም አላህ ቀጥትኛዉን መገድ ይምራን 🤲🤲
Kkkkkkkkkkkእኮ የኔ ቆንጆ ምን አባቴ ላድርግሽ ሆ ልጅ ቢኒንም እስልምና ተቀበል ምክኒያቱም ጥሩ ሰውነህ አሉ እነኚ ማፈሪያወች
ጥብ ካፊር አፍሺን ዝጊ ግማግም ሸርሙጣ ሁላ 😷😷😷
ከይቅርታ ጋ ሙስሊም ሁናችሁ ሰውን አትሳደቡ ዱአ አድርጉላት ሴት ልጅ እደት ስለ ግንኙነት ታወራለች በኢስላም ክልክል ነው ሴት ሀያ ሲኖራት ነው
ስታምር
ወገኖቼ ምንነክቷችሁ ነው ተውበት አድርጊ ምናምን የምትሏት እውነት ነው ሁሉም ሰው በሃይማኖቱ ጠንካራ ቢሆን ይመከራል ግን መጀመሪያ ራሳችንን እናፅዳ ሰው ላይ ከመፍረዳችሁ በፊት
እውነት ነው ውደ
ሰው የራሱ ገመና አይታየውም ዝም ብለው ይለፈልፋሉ
ሀሊማዬ ወዴ አሏህ ተመለሽ
ሚስቅ ሰው ተጫዋች ሰው ጨዋ ነው ሀሊማዬ ጎበዝ ነሽ
ተመስገን እኔ ደግሞ ትንሿ ሃሊማ ነኝ ሳቅ ነዉ አመሌ
Comet mtsetu mndnew haymanot eko yegl new edefelegech mehon tchlalech kefelegech raqotwam thid are metam tdebralachu
Hayliye Tadese finish nw?
አሊማየ ቆጅየነሽ ቁንጅናሽ በሙዚቃ ባይሖንኖሮ ጥሩነበር አላሕ ኢዳ ይሥጠሽ ያረብ
ሀሊማየ።እንደት።እንደምወድሽ።የኔ።ማር
ያገሬ ልጆች ተቀላቀሉ ወዲህ
ወይ ሀሊማ ምን 2ብ ቻ ሶስት አይነት ሆነሻል ያርብ አላህ ሂድያ ይስጥሽ
ዋዋዋዋው
አሚንንንያረብ
Halima konjo, wow amrobshal😘😘😍😍😍
አሊማዬ በጣምነው የምወድሽ
አላህ ይመልስሽ
ፍቅር ነሽ
አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራሽ
እኔን የሚገርመኝ ሙስሊሞች ስጀመር ለምን ታዳምጣላቹህ ትሳደባላቹህ በተቻላቹህ ዱአ አድርጉላት አላህ እድመልሳት ሙስሊም ማለት ሁሉ ቦታ አይገኝም አልሀምዱሪላ ኮሜት ማየት ደስ ስለሚለኝ ነው እጂ አዳምጨው አይደለም
ልትሠደብ የበቃች ናት ሲጀመር ስሟን ትቀይር ደነዝ
ጎበዝ መልካምናት ለራስ ነው
ሀሊማዬ ሥወድሽ
ህልምሽን ፍሬው ሀሊማየ ካካፎ ነገር አላህ ይጠብቅሽ
ኢማየ ትክክለኛውንመገድ ይምራሽ በተረፈ እወድሽ አለሁ
የሀሊማ ኮንፊደንስ ከሙዚቃዋ የበለጠ ያስደስተኛል
ህልምሺን ልፉታልሺ የሚያሯርጥሺ መጥፎ ስራሺ ነው ግን እህቴ ነቃ በይ ለአሄራሺ ስሪ አላህ የህዲክ ለሂጃብ ያብቃሺ ሳቅሺንም ሶሻል ለይ ሳይሆን ለሃላልሺ ያድርግልሺ
ዝበይ ወሬ
ሶፊያ እዉነትሽ ነው
ሶፊያ ነኝ ጎጃሜዋ ware 👺👹👹😈👹
Yene marrr haha
ፈጣሪ ልቦናሽን ይመልሰው አቦ
ቶበትአርጊ እህቴ ይሄ የሙስሊም ስነመግባር አደለም
አሊማዬ ከጌታችን እዝነት ሲቀረ ሁሉም ቀሪነው እኔ የናፈቀኝ ተውበት ምታርጊበት ቀን እህቴ እቺ ድንያ ቀሪናት ምንም ያህል ብትሰሪም ውስጥሽ እሪካታ እንደሌለው የማይወሽ ነው፡፡ ዉብ የሆነ ዲን ወፍቆሽ እህቴ አደሪ
ጉረኞች ናችሁ። በቃ እናንተ በጅምላ ስለምታስቡ ከማህላችሁ የራሳቸውን ማንነት መግለጽ እሚችሉትን በኩርኩም ልትሉ ታስባላችሁ። አዳሜ ሂጃብ አርገሽ የት እንደምትውይ እናውቃለን። ለቀቅ። ልጅቷን።
ሀሊማዬ ህልም ፈቺ አይደለሁም ወላሂ እልሻለው የሚያያሩጥሽ ነገር ቆም ብለሽ አስቢው ኢንሻአላህ መልሱ አንቺው ጋር ታገኝዋለሽ እህቲ አላህ ያግራልሽ ያግራልን
የኔ ማር ስወድሽ
አቦት ዉሸት ፍቅረኛዋን ይፋ አደረገች ብላችሁ አፌን ከፍቼ ስጠብቅ ወፍ የለም እረ ሚዲያዉ ሁሉ ዉሸታም ሆኑ ቲሽሽ😏😏😏👊👊
ክክክክክክ
ኪኪኪኪኪኪ እኔም
@@seada.seidalihd3202 😃😘
@@nejatahmed8789 😃😘
Kkkkkk
የኔ ቆንጅ ሂጃብሽን ልበሺ እሺ ማሬ አላህ ሂዳያ ያሥጥሽ
Halima you are right. it is a good quality being shy.
አላህሂዴያይሰጥሼ
ሀሊማዬ፡ምወድሽ።ምትመቺ።ነሽ።
Allah yebarkesh deha bemrdatesh 😍😘
የኔ መልካም ልብ ስወድሽ
ዝም ብለሽ አትገልፍጪ የሆንሽ ድስት አፍ ግልፍጥ ድቄታም
ግን ሀሊማ እዳዉ አች ሥለሀይማኖትሺ ሥታሥቢ ምንይሠማሻል መቸም ፈጣሪን መከራከር አይቻል
እኔጃ ወላሂ ሞትን መርሣት ከባድ ነው
አላህ ህድያ ይስጥሽ በጣም ታሳዝኒያለሽ መጨረሻሽ
እኔ ግን ሳቅዋ ያስጠላኛል ሁሉ ነገር በልክ ነው ሚያምርው ዝም ብሎ እንደሞኝ ጥርስ መክፈት ይደብራል
ኢሻአላህ አንድ ቀን ሁሉም ይገባሽ ይሆናል ምን አለ ቆይቶ ባልገባኝ ትያለሽ ችግሩ እሱን እድል ሳታገኝው አጀል ከደረሰነው
እንደው ባየሽው ህልም እንኳን ወደ ፈጣሪ አትመለሽም ደሞ ትናገሪያለሽ
ሀሊማ ግን የቱርክ ዘመድ አለሽ ወይ ማለቴ ኢስላም ሆኖ እንድህ የሚሆኑት ቱርኮች ናቸው
ኢሆናል
ቀየረች አይደል
ይሆናል ሆሆ
አሪፍ ነው እንደ ቱርኮች መሆኑ በመሸፋፈን ጀነት አይገባም እየተሸፈኑ ስንት ሃጢት የሚሰሩ አሉ ።
ጠያቄዋ ግን ዘመን ድራማ ላይ የሄኖክ ሚስት ሆና እምትሠራው ናት ማለት ከፂወን ጋር የተደባደበችው ናት?
ክርሥቶሥ ሀይወት ነው ድንግል አማላጅ ናት አወ
Awo
ከሷ በላይ እውነቱን ማን ያውቃል እነሱ የሚዳኙት ሆ
ሱባሀናላህ አንድ ሙስሊም ሴት እንደዝህ ሁና ማየት በጣም ያማል አላህ ሱባሀናላህ ተአላ ቀጥተኛ ውን ምንገድ ይምራሺ ያረብብብብ
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከአተሁ አልሀምዱሊላህ እስልምናን ተቀበልኩ አልሀምዱሊላህ መብሩክ በሉኝ ቤተሠቦቸንም አላህ ይምራልኝ ዱአ አርጉልኝ ቁረአን እየቀራሁ ነው ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ በመሆን አበረታቱኝ💝😘
ሀሊማዬ ስወድሽ
አላህ ሂዲያ ይስጥሺ ወድ እህቴ እኔ እምናፍቀዉ ሂጃብ ለብሰሺ ማየትነዉ
ሀሊማ ያላህን መገደ ይዘሽ ቶበት እያርግሽ ብትኖሬ ይበልጥሻል ለዝች ለዉሽት አላም ታላህምገደ ባትወጭ ይሻልሻል እዱኛ አያታላሽ
የኔ ማር
የኔ ልዩ ፍልቅልቅ❤😘😘
ሀሎ ውይ
ሀሊማዬ እኔ እሚናፍቀኝ ተወበት አርገሽ በሂጃብሽ ተዉብሽ ከዚህ የቅዠት አለምወተሽ ያቺ ገርገሯ (ጣረሞት)ሣትመጣ
አላህ ህድያ ይስጥሽ
አወንንማሬ አላህሂዲያይስጣት ያርብ
አሚን
አሚን
@@kamkamela1770 አሚን ሁቢ ወላሂ ትክክል ነሽ መገን ዱኒያ አታለለችን
ትክክል ብለሻል ውዳ እህቴ አላህ ያጠመመውን ማንም አያቀናው አላህ ያቅናት
😂😂😂የዋህ እና ግልፅ ሠው ነሽ እኮ ሀሊምየ ሠላምሽ ይብዛ ደስ ትይኛለሽ 😍😍😍😘😘❤
አሊማይ የኔ ፋንዲሻ ስቀሽ ታስቂያለሸሽ አላህ ይጠብቅሽ እሱ ባአሪያዎችን አስተካካይ ነዉ ዉዴ እህቴ ባአካል ባገኝሽ ምነኛ ደስ ባለኝ 😘😘😘😘ኢንተርቪዎችሽን እያሳደድኩ አያለዉ ስለምወድሽ
Mama or Baba Love me to ሐቢብቲ አና አገናኝሻለሁ ማማዬ
@@Flower29.11 ደስ ይለኛል ሆቤ በጣም ነዉ የምወዳት ብታይ ሁሌም እየሳቀች ትኑርልኝ 😘😘😘😘
እወድሻለሁ በጣም የኔ ሳቂታ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሽ
ሀሊማ ሁሌም ሳቂ ዋናው ነገር ጥሩ ልብ ነው ተከራይቶም ተኖረ ተገዝቶ መጨረሻ ጥለነው እንሄዳለን በርቺ
ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ አንች ወደ አላህ የተመለሽ ቀን ስጅዱ ነው የምወርደው ምክንያቱም ስለምወድሽ እደምትመለሽ ተስፋ አለኝ ምክንያቱም በጣም ነው የምወድሽ 😘😘😘😘
እምትሳደቡ ስወች አላህ ልቦና ይስጣችሁ 😏😏😏
ማርያም ምርጥ ሴት ነሽ እኔኮ በየ ፔጁ ኮሜንት መስጠት አልወድም አለመድኩምም አንችን ግን አክብሬሻለው ቤት ገዝቸ ከምኖረው በላይ በተከራየውት ደስተኛ ነኝ መኪናም ቢሆን ማሽከርከር ነው እንጅ የቀረብኝ ጥሩ የታክሲ ደንበኞች አሉኝ አለች የእኔ ፍልቅልቅ ክበሪ በእውነት የሰውን እውነትና ማንነት ሳያውቁ መናገር እንዴት ያሳፍራል ኮማቾች እናስተውል ከፈለጋችሁ አስተያየት አትስጡ ማድነቅ ባትፈልጉም ተሳዳቢ አትሁኑ የእውነት ነው ምላችሁ እኔ የትም ቦታ ላይ ኮሜንት መስጠት በጣም እጠላለሁ አልሰጥምም እዚ ፔጅ ላይ ነው ሶስት ቀን የኮመትኩት እሱም ደስ ስላለኝ
ሀሊማየ ወይኔ ልክ እንደኔ
ጭንቀት በጣም ያንገሸግሸኛል
የኔ ፍልቅልቅ በጣም ግልፅ እና የዋህ ሰው ነሽ እኮ እወድሻለው❤❤
rr
Halima shqwer betam naw Mewdshe ehtane naw Metmsyge
ehta beheyweit yalchem bazeh sate gen sayshe alksalew ... 😢💋
love you 😘😘
ሀሊማ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ ሳቅልኝ ሺ አመት
አላህ ሂዳይ እስጥሽ እህቴ ወደአላህ እመልስሽ ያረብ ተዉባ ምታረጊበት ቀን ናፈቀኝ
የኔ ማር ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጥሽ
ሃሊየ አላህን ፍሪ አቺያላህባራነሽ አላህንፍሪ አላህካለሽእበትአለም ያውጣሽ
ምርጥ ልጁ ነሸ ባሁን ዘመን መኪና ቤት ይቅርብኛ ብለሸ ለሰዉ መርዳት ጨምሮ ይስጥሸ ምዱነዉ ኮሜቶች የሰዉ ልጁ በልብስ አይደለም ጥሩ ነገር ሚሰራዉ
ጋዜጠኛዋ አትመቸኝም😕 ሃሊምዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ የጨዋ ልጅ ጨዋ ነው
የእኔ ፍልቅልቅ ሀሊማየ ስወድሽ
Allaah hidiya yisexeshii
ሙስሊሞች ግን የናንተ እርግማን ነው እሷን ጠንካራ ያደረጋት።ከሁሉም ጥበብ የተሰወራችሁ ፈጣሪ ባዶ ጭንቅላት የሠጣችሁ ናችሁ።ሙስሊም የሚባል ምሁርም ሆነ ጥበበኛ እንዳይኖር የምታደርጉት አክራሪ ሙስሊሞች ናችሁ።እሷ ስራዋ ሀፂያት ቢሆንም ምድር ላይ እስካለች ድረስ ያስደሰታትን ሆናለች ግን ከናንተ ይልቅ በጣም ምስኪንና ውብ ልጅ ናት።ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀሊማዬ። 💋💋
ኮሜንት የምትሰጡ ሰወች ግን በጣም ትገርማላቹህ ሁሌም ቃለ መጠይቅ ላይ ስትመጣ አትጨቅጩቋት ምርጫዋ ከሆነ መብቷ ነው ግን እናተ ምን ያክል ከሷ የተሻላቹህ ናቹህ መጀመርያ እራሳቹህን ንፁህ አድርጉ ምድረ አሺቃባጭ
ትክክል
Afe kuret yebelelesh
😅
በትክክል ነዘነዟት እኮ
በትክክ እሱዋ ሙስሊም ስለሆነች የሚጠቀሙት ነገር ያለ አስመሰሉት የራሳቸዉ እምነት እንደ ማጥበቅ ተረረምምምም ይላሉ 😆😆😆
የኔ ቆንጆ አሊማዬ ወደ አላህ ተመለሺ አሁን ወደ አላህ ካልተመለስ በጣም ከባድ ነው በተሰጠሺ ግዜ ተጠቀሚ መቼ እንደምንሞት አናቀም አዱንያ አዱንያ ናት ምንም የሚያስደስት ነገር ዬላትም አታላይ ነች ሂቺ አለም አላህ ሁላችንንም ያስተካክለን
*ጭንቀት ካልወደድሽ የቀብር ጥያቄውን ረሳሽው እኮ ታዳ*
Weyy ke kufu menager men tagegaleh
ሳህ
ሀሊማየ የኔፍልቅልቅ አላህ ሂዳ ይስጥሽ
ሀሊማዬ ኑብስ ነገር የኔ ፍልቅልቅ ውድድድድ💕💕💕💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ባለ ፔጆቹ ግን ለምንድነው የምትዋሹት ፍቅረኛዋን ይፋ አደረገች እያላቹህ ውሽት ምን ያደርግላችኋል
አልተናገረችም ማለት ነው እያየሁት ነበር በቃ ላቋርጠው
እኮ 😂
eyerus Solomon እኔም ተውኩት 😆
ሰው click አርጎ እንዲያየው UA-cam view እንዲበዛላቸው
mashallah halima hiwetin qelel argesh nw emitnoriw mehonim yalebet esu nw keliku ayalfim yilaluna beterefe betam muziqawochish tewedajoch nachew berchi tenkiri melkam yesira yesiketina yebiltsigina gize yihunilish tenawun chemro😍😘🥰
እኔ ግርም የምትሉኝ እናንተ ማን ስለሆናችሁ ነው እሷ ከዘፈነችው በላይ ማነው እስኪ ሃጥያት ያልሰራ ወንድ ቢሆን ማሻ አላህ ታምራለህ እያላችሁ ትኮምቱ ነበር ነው ወንድ ዘፋኝ መንግስተ ሰማይ ይገባል ይገርማል ቅናት መሰለባችሁ
ላይላ ሀሊለላካንች ያባትሽ ስም አላህ ሂዳ ይስጥሽ እህት የእዱና ቀን ሳታልቅ
እኔ በህልሜ አባቴ ቢላ ወርውሮ ከኋላ እግሬ መቶኝ ያውቃል በህልሜ ነው።አልሃምዱሊላህ 😀😀😀
ስታምራ የኔ ማር ሀሊማየ
እውነት መልካም ሴት ነሽ አድናቂሽ ነኝ።
ሀኒማ በጣም ነዉ ምወድሽየኔ። ፍልቅልቅ
የኔቆንጁስወድሽሁሌምሳቂልኝ♥
ኮመት የምትሰጡ አዳንድ ሙስሊሞች ባለባበስ ገነትና ሲሆል የሚገባ መሰላቹ ይቅር ይበላቹ አሊማዬ በርቺ
ትክክል
አወ እንደት ገነት አይገባ
@@marifakemal7892 አቺ ነሽ እዴ የገነት ቁልፍ ያለሽ የኔ ቆጆ
@@marifakemal7892 ዘፈን አጥያት ነው በርግጥ እኛ የማየታየውን አጥያት ስት እየሰራን አይደለም እዴ
አላህትክክለኛውንመገድይምራሽ
ሀሊማዬ ሰው ራሱ በድሎሽ ይቅርታ መጠየቅሽ ጥሩ ነው ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው ይቅርታ መጠየቅ መሸነፍ ሳይሆን በይቅርታ ሰውን ማሸነፍ ነው የኔ ሳቂታ
አለህ ወደእስለምአለህ ዪመልስሺ ባሂሚሺ የዬምሀሮጢሺ ሼጠኖ ሄደሺሞት ዬመቀረ ሼጠኒ በነስሺ ዪጨወተል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አላህ ቀጥ ያለዉን መንገድ ይምራን ሁላችንንም
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጅኡንንንን አላህ ሂድያ ይስጥሽ ስምሽን ብታስቀይሪው መልካም ነው ሡበሀን አላህ
የኔ መልካም ሀሊማየ 😍😍😘
አላህ ህድያ ይስጥሽ እህቴ
እፍፍፍ ሙስሊምች እኔኮ እናተ ማነው ፃዲቅ ያደርጋችሁ 😬😬😬
Allah
እምነታችን ጻዲቅ ያደርገናል
አያስጠሉም ከሁሉም ጥበብ እርቆ የሚሠራውን ማውገዝ ?
❤
@@حبشيهوافتخر-ب2غ ፃዲቅ ልትሆኝ አርችይም ከሆንሽ እዚህ ምናባሽ ትስርያለሽ😎😎
ሀሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ጥፍጥ ያልሽ ማር ስወድሽ
ሀሊማዬ ስወድሽ አላህ ሂዳያ ሰቶሽ በሂጃብ ላይሽ ምኞቴ ነው
ሀሊማ በእውነት እደምትይዉ ከሆነ ፅበይሽ ከኔጋ ይመሳሰላል
sewdashiiii yena sakita konjooooo
ሃሊማ በጣም እንወድሻለን
የምርጦቹ ምርጥ ናት ለሴት ባለሞያዎች መልካም አርአያ ናት
ታሜ በናትህ ሀሊማን አሁንም ሳልልን እሷን ባናይም ስእሏን እናያለን ለሚዲያ አንደኛ ሆናለች ዋው ሀሊማ አድናቂሽ ነን
ሀሊማየ የኔ ፍልቅልቅ እፍፍፍ ስወዲሽ
የወነትእህቶች እሶከመናገርእራሳችሁንፈትሽ ሱበሀንአላህየሱውመጨረሻአድአላህብቻይዞታል አላህበመጨረሻቶበትሊሰጣትይችላል ።የናተስድብአያስፈልግምእውነትእስልምናችሁንየምትወዱትበሙሉሙስሊምእህቶቸ እስልምናየስተማረንስድብአይደለምከቻላችሁ ላላህብላችሁድዋአድርጉላትቀልቦንየመለሰውሙስሊምእህታችስለሆነችካልቻላችሁዝምበሉ አትሳደቡ ይቅርታለማስታውስያክልነው ኡምቶፊቅነኝ
ሀሊማዬ ስወድሽ እውነት ኮሜንት ሰጭወች ግን ስታስጠሉ ምድረ ኮተት ደርሳችሁ ፃድቅ ነን ትላላችሁ እንዴ ስለሷ ሀይማኖት ምን አገባችሁ እናንተ ለራሳችሁ አታውቁም ያልበላችሁን ታካላችሁ ቲሽ 😡
እውነት ነው ምድረ ኮተታም ሁላ
👌👌👌👌😆😆😆
Asne Mar 😍😍
ሸዊ ኢትዮ tub 😍😍
Enerasu germongal hulum yerasu yetdbk hatyat alew afachun zegu mercawa yeswa nw
እኔ መቸም በየደረስኩበት ሙስሊሞች ሚድያ ላይ በቀረቡ ቁጥር በሙስሊም ኮሜንት ሰጭ እህቶች የማፍረው እስከመቸ ይሆን ?
ምነው አላህ የአጎቴ ልጅ ነው ቆይ ተናግሬ ባላስወግርሽ አላችሁ ?
እኮ
ምክር ነው የተሰጠችው ምክር ያስፈልጋታል ታሳዝናለይ
ምክንያቱም የአላህ ባሪያ እህታችን ስለሆነች
ምክረ ነዉ ሰዉን ከመጥፎ መከልከል በጥሩ ማዘዝ አለብን ቢቻል በአካል የሚያገኟት ቢመክሩዋት ጥሩነበረ፡ ዱንያ ለኛ መኖሪያችን አይድለችም የፍትና አለም ናት
ለሁላችንም አላህ ቀጥትኛዉን መገድ ይምራን 🤲🤲
Kkkkkkkkkkkእኮ የኔ ቆንጆ ምን አባቴ ላድርግሽ ሆ ልጅ ቢኒንም እስልምና ተቀበል ምክኒያቱም ጥሩ ሰውነህ አሉ እነኚ ማፈሪያወች
ጥብ ካፊር አፍሺን ዝጊ ግማግም ሸርሙጣ ሁላ 😷😷😷
ከይቅርታ ጋ ሙስሊም ሁናችሁ ሰውን አትሳደቡ ዱአ አድርጉላት ሴት ልጅ እደት ስለ ግንኙነት ታወራለች በኢስላም ክልክል ነው ሴት ሀያ ሲኖራት ነው
ስታምር
ወገኖቼ ምንነክቷችሁ ነው ተውበት አድርጊ ምናምን የምትሏት እውነት ነው ሁሉም ሰው በሃይማኖቱ ጠንካራ ቢሆን ይመከራል ግን መጀመሪያ ራሳችንን እናፅዳ ሰው ላይ ከመፍረዳችሁ በፊት
እውነት ነው ውደ
ሰው የራሱ ገመና አይታየውም ዝም ብለው ይለፈልፋሉ
ሀሊማዬ ወዴ አሏህ ተመለሽ
ሚስቅ ሰው ተጫዋች ሰው ጨዋ ነው ሀሊማዬ ጎበዝ ነሽ
ተመስገን እኔ ደግሞ ትንሿ ሃሊማ ነኝ ሳቅ ነዉ አመሌ
Comet mtsetu mndnew haymanot eko yegl new edefelegech mehon tchlalech kefelegech raqotwam thid are metam tdebralachu
Hayliye Tadese finish nw?
አሊማየ ቆጅየነሽ ቁንጅናሽ በሙዚቃ ባይሖንኖሮ ጥሩነበር አላሕ ኢዳ ይሥጠሽ ያረብ
ሀሊማየ።እንደት።እንደምወድሽ።የኔ።ማር
ያገሬ ልጆች ተቀላቀሉ ወዲህ
ወይ ሀሊማ ምን 2ብ ቻ ሶስት አይነት ሆነሻል ያርብ አላህ ሂድያ ይስጥሽ
ዋዋዋዋው
አሚንንንያረብ
Halima konjo, wow amrobshal😘😘😍😍😍
አሊማዬ በጣምነው የምወድሽ
አላህ ይመልስሽ
ፍቅር ነሽ
አላህ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራሽ
እኔን የሚገርመኝ ሙስሊሞች ስጀመር ለምን ታዳምጣላቹህ ትሳደባላቹህ በተቻላቹህ ዱአ አድርጉላት አላህ እድመልሳት ሙስሊም ማለት ሁሉ ቦታ አይገኝም አልሀምዱሪላ ኮሜት ማየት ደስ ስለሚለኝ ነው እጂ አዳምጨው አይደለም
ልትሠደብ የበቃች ናት ሲጀመር ስሟን ትቀይር ደነዝ
ጎበዝ መልካምናት ለራስ ነው
ሀሊማዬ ሥወድሽ
ህልምሽን ፍሬው ሀሊማየ ካካፎ ነገር አላህ ይጠብቅሽ
ኢማየ ትክክለኛውንመገድ ይምራሽ በተረፈ እወድሽ አለሁ
የሀሊማ ኮንፊደንስ ከሙዚቃዋ የበለጠ ያስደስተኛል
ህልምሺን ልፉታልሺ የሚያሯርጥሺ መጥፎ ስራሺ ነው ግን እህቴ ነቃ በይ ለአሄራሺ ስሪ አላህ የህዲክ ለሂጃብ ያብቃሺ ሳቅሺንም ሶሻል ለይ ሳይሆን ለሃላልሺ ያድርግልሺ
ዝበይ ወሬ
ሶፊያ እዉነትሽ ነው
ትክክል
ሶፊያ ነኝ ጎጃሜዋ ware 👺👹👹😈👹
Yene marrr haha
ፈጣሪ ልቦናሽን ይመልሰው አቦ
ቶበትአርጊ እህቴ ይሄ የሙስሊም ስነመግባር አደለም
አሊማዬ ከጌታችን እዝነት ሲቀረ ሁሉም ቀሪነው እኔ የናፈቀኝ ተውበት ምታርጊበት ቀን እህቴ እቺ ድንያ ቀሪናት ምንም ያህል ብትሰሪም ውስጥሽ እሪካታ እንደሌለው የማይወሽ ነው፡፡ ዉብ የሆነ ዲን ወፍቆሽ እህቴ አደሪ
ጉረኞች ናችሁ። በቃ እናንተ በጅምላ ስለምታስቡ ከማህላችሁ የራሳቸውን ማንነት መግለጽ እሚችሉትን በኩርኩም ልትሉ ታስባላችሁ። አዳሜ ሂጃብ አርገሽ የት እንደምትውይ እናውቃለን። ለቀቅ። ልጅቷን።
ሀሊማዬ ህልም ፈቺ አይደለሁም ወላሂ እልሻለው የሚያያሩጥሽ ነገር ቆም ብለሽ አስቢው ኢንሻአላህ መልሱ አንቺው ጋር ታገኝዋለሽ እህቲ አላህ ያግራልሽ ያግራልን
የኔ ማር ስወድሽ
አቦት ዉሸት ፍቅረኛዋን ይፋ አደረገች ብላችሁ አፌን ከፍቼ ስጠብቅ ወፍ የለም እረ ሚዲያዉ ሁሉ ዉሸታም ሆኑ ቲሽሽ😏😏😏👊👊
ክክክክክክ
ኪኪኪኪኪኪ እኔም
@@seada.seidalihd3202 😃😘
@@nejatahmed8789 😃😘
Kkkkkk
የኔ ቆንጅ ሂጃብሽን ልበሺ እሺ ማሬ አላህ ሂዳያ ያሥጥሽ
Halima you are right. it is a good quality being shy.
አላህሂዴያይሰጥሼ
ሀሊማዬ፡ምወድሽ።ምትመቺ።ነሽ።
Allah yebarkesh deha bemrdatesh 😍😘
የኔ መልካም ልብ ስወድሽ
ዝም ብለሽ አትገልፍጪ
የሆንሽ ድስት አፍ ግልፍጥ ድቄታም