To be honest, l have never seen very respectful, beautiful with amazing personalities as you sayat, l love you 💗 l really love you so much. Wish you and your family the Best. Ewnetim mar 🍯 👏🏻🙏🏻💯
Excellent work with combination of elegant flawless. Sooooo beautiful really appreciate🙏🙏🙏🙏. Sayat sister big respect for you that is I call it family bond. 🙏🙏🙏
የሳያት አድናቂዎች እስኪ ስንት ናችሁ በላይክ ግለፁላት
Enedene ayhonm
ሳያት ሴት ነሽ ከዜህ ዉጭ ምንም ቃል የለኝም የገባችሁ ላይክ
Arif nw indih inbaratata initagagaz inji
የእናት ሆድ ዠንጉርጉር እናንተ ላይ አይሰራም፡፡ ጥንካሬአችሁ፡ ስርዓታችሁ ብዙብዙ ነገራችሁ 1 ነው፡፡love u very much... long live to both of u...
የቴዲ አፍሮ ፀባዬ ሰናይ አንችን ይገልፅሻል ስራሽም ሁሉም ሀሪፍነው
ሚገርመው አስተሳሰብሽ የንግግርሽ ለዛ ስርአት አለባበስሽ እሄ ነው ብዬ አልነግርሽ አርቲስት ወይም ሙዚቀኛ ብዬ ብጠራሽ ባሞግስሽ አልጠግብም ከልጅአቴ ጀምሮ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ጀግና ሴት የኢቲዮጲያ ንግስት የሴቶች አምሳያ ማለት አንቺ ነሽ ከዚ የበለጠ ጉልበቱን ይስትሽ ፈጣሪ
የመጀመሪያወቹ ውብ እህት አማማቾች ከሂውማን ሄር ከዱቄት ነፃ አቦ ዘመናችሁ ይባረክ
የኔ ጠካር መልካም ሴት ስወድሽ ቃላት ያጥረኛል አችን ለመግለፅ
እህቷ እራሱ ደስ ስትል ሳያትየ ልዩ ነሽ
አቦ የሳያት እርጋታ በጣም ደስ ይላል ምነው ሁሉም አርቲስቶች እንዳቺ በሆኑ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቶሻል እንኳን ፈጣሪ አተረፈሽ
አሳዳጊያችሁ ይባረክ ብያለሁ እናንተም እደጉ ከነስነስርአታችሁ ሌሎችም ሰውነትን ለገብያ የሚያቀርብ የሴት አዳሪ ብቻ ነው እነሱም ወደው ሳይሆን ችግር ከአቅማቸው በላይ ሲሆን ነው አሁን ይህን ለልጆቻችሁ የምታወርሱት ይሁን
የኔ ልዕልት ሳያትዬ አወደሻለሁ አከብርሻለሁ አንች ለኛ ለሴቶች ብርታት ነሽ የእውነት ሰው ለታገቱ ለአማራ እህትና ወንድሞች ድምፅ ስለሆነሽ ክብር ይገባሻል
እህትማማቾች አቤት ውበት ☺️💘💘💘💘
እንኳን አተርፈሽ ሳያትዬ
ከመልክ መልክ አሰተሳሰብ ስራአት አክብሮት ሁሉንም አድሎሻል እህትማማቾቸ እደዚህ ሲሳካላቸው ደስ ይላል በጣም ታምራላቹሁ ፈጠሪ አብዝቶ ይባርካቹሁ 😍😍😍😍
አይገርምም ካለ ሜካኘ ሲያምሩ እህትማማቾች ደስ ሲሉ
የኔ ቆጆ አቺን የምገልፅበት ቃል የለኝም በጣም ነው የምወድሽ
ሳያትዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ መልካም ሰው (( አሁንም ህያውእግዚያብሄር ከመከራ ከክፉ እንቅፋት ይሸሽግሽ ))
አይገርምም ልብሱ ትርጉም አለው ዋው ደስ ስትሉ ከዘር ነው ካለ ሜካኘ ስታምሩ
ጠንካራ እኮ ነሽ ሳያትየ የኔ ቆንጆ💋💋💋😍😍😍😍😍🌹😘😘
ሳያት እውነትም ማር ናት ሁሉን ነገር አሟልቶ ፈጣሪ የፈጠራት ናት እንኳን ፊልምና ዘፈኗን ቃለ ምልልሷን እንኳን እልጠግበውም ድንቅ የሆንሽ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ዋው እህትና አማማቾች ከዱቄት የፀዳ ውቤት አቤት ስታምሩ 😍😘🥰👍
አቤት የአነጋገርችሎታ ዋው በጣም ጎበዝ ናቹ
ወይኔ ሳያትዬ እንኳን አላህ አተረፈሽ
የሳያትዬ የሁላችንም ስሜት የሚገልፅ ሙዚቃ ነው በተሌ ለኛ ለሴቶች ❤❤❤❤
ልክ ብለሻል
እውነት ስረአት ከቤቱ ነው ስታምሩ ሁሉ ነገራችሁ
ሳያትየ እህትሽንና ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
የእውነት የናተ ቤተስቦች የታደሎ ዶቄት አትወዶው የህንድ ፀጎር ሳታርጎው እናተን አየሁ ምርጥ አሪቲስት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤😍😍😍😍💋💋💋
ስወድሽ እስኪ ማነዉ እንደኔ ሳያትን የሚወዳት
ውይ የኔ ማር ስታምሪ እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ማማየ
ኣቦ ምርጥ ሴት ሳያትዬ ይበልጥ ወደድኩሽ በቃ❤
ደስ የምትሉ እህታማቾች ስታስቀኑ ሃያትዬ ውብ ቆንጆ ነሽ
ከጂጂ ቀጥሉ የምወድሽ ውብ ሴት፣አስተዋይ፣ ሐገርሽን የምታከብሪ : ምርጥ አርቲስት ነሽ ። ሰላምሽ ይብዛ : * ኢትዮጵያያያያያ**
የምገርም ስራ ነው እንኳን ፈጣሪ ጠበቀሽ የኔ ቆንጆ
ሳያትዬ የልቤን ያዳመጥ ያክል እስኪሰማኝ ነው የማዳምጥሽ ሁሌም ሳየው አለቅሳለው
ሳያትኮ ምርጥ ኢትዮጲያዊት በራሧ የምትኮራ አንደኛ ነች ለኔ #ልዕልቷ ብየሻለሁ
የኔ ጀግና እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ደሞ በጣም አሪፍ ስራ ነው በረቺልኝ
ደስትላላችሁ ያለምንም ዱቄት በራሳችሁ ተማምናችሁ መቅረባችሁ ጀግኖች
እህህህህህህህህህህህህህህ እንባ ብቻ ልዩ ነሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
ሳያት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ በማርያም እርጋታሽ ሑሉነርሽ ማርነሽ
ሀሀሀሀፉፉፉፉ ስላንቺ ቃላት የለኝም የኔ ልህልት ነሽ
To be honest, l have never seen very respectful, beautiful with amazing personalities as you sayat, l love you 💗 l really love you so much. Wish you and your family the Best. Ewnetim mar 🍯 👏🏻🙏🏻💯
እናተንአለማድነቅአይቻልምእህትአማቶችብርቅ የኢትዮጵያ እቁወች💚💛❤️
Yes the video is about pain it's one of few best video i ever seen not only in Ethiopia from allover the world specially the forest and the water seen
በጣም ምርጥ ስራ ነው አንድ ያልገባኝ ነገር ሴት እህቶቻችን ሁልጊዜ እርስ በእርስም ተጋጩ ከፍቅረኞቻችሁ ጋ ተበደልኩ የሚል ብቻ ነው የሚሰማው መቼ ይሆን ጥፋቱ የኔ ይሆን የሚባለው አንዳንዴ ንስኅ ላይ እውነት ይናገሩ ይሆን ብዬ አስባለሁ ከሚገባው በላይ ሰው ራስ ወዳድ ሲሆን የራሱን ጥቅም ብቻ ነው የሚያየው ንስኅ ስንገባ ጥፋቱ የኔ ነው ብለን አምነን እንደምንገባ ልክ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያሉ ሳራ ርብቃ ሩት መግዱላዊት ማርያም ምትክ ያጡት።
ሲጀመር ምርጥ ኢትዮጵያዊ ይዘት ያለሽ ሴት ነሽ አቦ ይመችሽ
ስታምሩ ሁለት ቆንጆዎች ሳያትዬ እርጋታሽን በጣም ነው የምወድልሽ የኔ ቆንጆ
Excellent work with combination of elegant flawless. Sooooo beautiful really appreciate🙏🙏🙏🙏. Sayat sister big respect for you that is I call it family bond. 🙏🙏🙏
Sayat betam ewedshalew ilove you ende selam tesfaye aydeleshem yeehitiopian bahle yaresach yemjemeriya set💖💋😍👌💝💝💝💝
ሳየት ናይ ባሓቂ አኪ ደስ ትብልኒ ብ ኩሉ ነገራትኪ በቃ ምጭውቲ 😍 shkorina
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ እንጨቱ ሲያስፈራ እንኳን አተረፈሽ ።
ምርጦቼ😍😍😍
ሳያቴ ስወድሽሽሽሽ እውነቴን ነው የምልሽ ትወናዎችስፕሽን በጣም እጅግ በጣም ደስስስስ የሚሉ ናቸው 👍👍👍👍👍 አቺ እና አማኑሄል ከልብ ነው እምትሰሩት አስመስሊችሁ ሳይሆን ሆናችሁ ነው እምትሰሩት ልክ እንደ አገር
ሳያትየ ለኔ የምንግዜም ጀግና ሴት ነሽ
ወይኔኔኔኔ! እንኳን አምላክ አተረፈልን!። ሚገርም ነው።
ወይኔ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ በጣም ነው እምወድሽ
Sayatiyee yene lelt negstem nesch. menem belisch anchnetschegn iygeltswem ena egziabhair mengedschen yebrakew.
ሳያትየ ሁሉ ነገርሽ ነው የወደድሁት keep it up
ድንቅ እኮ ነሽ ሳያትዬ እህትሽ ደሞ ደስ ትላለች
መቼም የማይጠፋ የውስጤን ህመም ስለዘፈሽልኝ አመሰግናለሁ ስሞት ነው እንጂ የምድነው በህይወት እያለው አልድንም
Sayatia yena lyu ekoanm fetari aterfsh yena mlkam hulam fetari ytbksh😘😘😘😘😘😘😘😘
egzabeher amelike enkan aterfeshe yenya konjo seytya ehitshe dese telaliche.
የኔ ቅመም ብቻ አንቺን ለመግለፅ ቃላት ያጥረሻል እወድሻለው የኔ ቅመም ሳያትትትት እፍፍፍፍ ❤
Both stay cool with your natural beauty I love it 😻
እውነት ለመናገር ገና ፍቅሬን አጥቼ ከመታመሜ ይህ ዘፈን ተለቀቀ ሳያት ባለውለታዬ ነሽ እዚህ ዘፈን ውስጥ እራሴን አገኝውት በሰማውት ቁጥር አለቅሳለው
ደስትላላችሁ. እህት አጫዋችናት ትኑር ለዘላለም
ሳያትየ ቃላት የለኝ የኔ ምርጥ ምናለ ሁሉም እዳቺ ቢሆኑ በፍቅርር ኑሪልኝ የኔ አንደኛ😍😍😍😍🙏👌👌👌
ሳያት የውነት ኢቶጲያዊት ነሽ ተፈጥሮ ብቻ ዋው
ውይይይ ሳያትየ ሁሉም ዘፈንሽ ስወደው ❤
You girls are so beautiful & intelligent!!
Remain blessed all
እህትማማቾቹ ደስስስ ትላላችሁ እርጋታና ስነ-ስረአት ከዘር ነው ለካ ደርባባ ናችሁ ሁለታችሁም
የኔ ውድ መልካም ሴት የኔ አንደኛ ፈጣሪ ይጠብቅሸ ሳያትየ ♥♥ሰወድሸ ልዩ ነሸ
Hultachihu ahitamamochi batiam tamralachihu wdd
ዋዉ ሁለታቺሁም ታምራለቺሁ እርጋታቺሁ አለባበሣቺሁ ሁሉም ይመቻል ናቹራል ሁሉ ነገራቺሁ ☑☑☑☑☑☑
ሳያት የኢትዬጵያ ጠቅላይ ሚንስተር ትሁን የምትሉ እጃችሁን ኣንሱ!
እረ ምን በወጣት ተቃጥላ የምትሞት
@@እግዚአብሔርይመስገን-ወ6ቨ 😂😂😂
@@እግዚአብሔርይመስገን-ወ6ቨ የኮሜንት ማለትሽ ነው
አልሞት አለችህ እንዴ?
Melik chinkilat ayhonim
የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ እያለቀሽ የምታምሬ ነሽ uffffffff ❤😍👌😙
I love one of her songs, husbun mesrek. i don't understand the meaning, but it has the best music
uuuuuuffffff yene werk mn ladrgsh kelbsh eko new mtseriw beka zm bye new mwedsh mnalebet beakal bagegnsh❤😘
Betam Betam. New yemwodsh. Ewnet💯❤️
የኔ ጠፍጭ ፈጣሪ እንድሜ ና ጤና አብዝተው ይስጥሽ የኔ መልከ መልካም ውድድድድ
Sayatye des aleg bchashn adeleshm ehtshm betam tnkaera nat lke endanchi egzabher bereketun ychemrlachu
Yene jegnoch
Mert sra hulem 🥰🥰
Ennaye Egziabiher Yibarkish
weyeni sayat betam new yetamrew yenat hodi zgurgur
Sayat Yene konjo Ergatash Chewanetsh Betam Des Yilal
እህትሽ ለራስዋ ስታምር ስራዓትዋ ደስ ትላላቹ ታድላ እናታቹ
ሳያትየ የኔ ወርቅ አስናቀች ብየ ስም አወጣሁልሽ፡፡ ለብዙዎቻችን አርአያ መሆን የምትችሉ እህትማማቾች ናችሁ፡፡ ለአንቺ የሚመጥን ወንድ ኢትዮጱያ ውስጥ ማግኘት ከባድ ነው፡፡ እግዚአብሔር እንዳንች ወርቅ ስብዕና ያለው ባል ይስጥሽ፡፡ እወድሻለሁ፡፡ እነዚህንና የኢትዮጱያ አርቲስቶችን ዱቄታምና የሰው ፀጉር ለባሽ ሴቶችን በሀሳብም በውበትም አንቺም እህትሽም አስከንድታችሁ ትበልጣላችሁ
በስመአም ፈጣሪ እንኳን አተረፈሽ
Wow dasi selu amebti wubet yale makeup yale wuge just wow betam nw yemameuti teftro wubeti❤❤❤
Hulet gerami setoch! Am so happy for You to have such a hard working sister!
ሳያት ልበኛ ሴት ነሽ my hero
ሳያት ሰወድሸ❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነው የሰራችሁት
Saya❤❤❤❤❤❤ mi love fort fort mi felatta from italy ithiopia mi family
OMG this history is my!!! Thanks sayateye
የኔ ሴት ትለያለሽ ❤❤❤እህቷ እራሱ እንደሷ እረጋ ያለች
ጀነቀከወረጨሸኘጰከከሠከሰከሰከረሰከሰሰሸሸወ
ጨጰ
ሰከፈጸደኘሸረ
ረከሸጨ አ ኸወሰጸ
ጸውርይጣጠብ
ወከኸጰጰወከኘከሰኘአኜአከከገ
ቀጰከጸወሸጸኘጨ
ከወጰጸጰወኘኘ
ከሸጸ I Spider-Man versus Spider-Man and Elsa
እጨቱ። በጣምጎደሽ። በጠምያምራን። ፈጣሪይጠብቅሽ። 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
Sayat yene konjo sewodeh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ውብ አበባ ሳያትዬ የሆንጅ ጣዝማ ማር ነገር ነሽ
ስወድሽ ማር😍😘
እህት አማቾች በጣም ታምራላችሁ
Bezi zemen endezi aynet senesreat yalat lij
Sayat ur simply amazing ❤
ሳዬ የኔ ፍቅር እኔ ምን ቃላት አለኝ አንቺን የሚገልጽልኝ ዝም ብዬ ሳፈቅርሽ እና ሳደንቅሽ እኖራለሁ🥰
Hulunim serashn betam new yemewadachw ena yene konjo des yemitign eko mekapa atetkamim❤️