Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አይዞን በየአለሙ ዙሪያ ነው ትንሽ ሳኡዲ አረቢያ ነበር እሱም እያለቀበት ነውስደት ይብቃን ኢትይጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
amen 🙏 🙏 🙏
ua-cam.com/video/Sxtm-ITWu6g/v-deo.html
@@monaahmad7565 እሙአረፋትየእደነሺጠፋሺ
በፃድቃኔ ማርያም የምር በጣም ነው ያዘንኩት ቤሩት እደዚ መሆኗ በጣም ምወደው አገር ነበር እንኳንም ይኤን ሳላይ መጣው እግዚአብሔር ይርዳቹ ባአሁን ሳዓት ቤሩት ላላቹ
አብርሽ ትክክል ዘመኑ ያስፈራል ለመኖርም ጥሩ ዘመን ያምጣል
ቤሩት የራሳቸው ዜጎች ተቸግረው ያሉት በጣም ከባድነው አብርሽ ስለቤሩት መልካም ሀገር ሲል ሰምቼ ነበር በጣም ያሳዝናል
አይይይይ ቤሩት እግዚኣብሔር ይርዳን እንጀ. በጣም ከባድነው እግዚኣብሔር ከለ 4ወር ነው የቀርኝ እሜዬ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛልኝ.አብርሽ እሲት ላፓቶብ ለገዛ ነበር እንም ይሻለኛል ስው. አላቅም ከቤት. ወጥቼ አላቅም.📖🇪🇹🖐🇱🇧
አብርሽ የኔ ዉድ ወንም በጣም ያዘንኩበት ጉዳይ ነው የተናገርከው ተባረክልኝ
👍❤❤❤💝
ያለችው ሁሉ እውነትነው ሁሉምነገር የለም እውነትነው አስቸጋሪነው ኑሮው በጣምነው የከበደው እኔ ባየኔ ያየሁት ነዳጅ ለመሙላት የሰልፍ እርዝማኔ በስመአም ብቻ ፈጣሪ የድሮውን ጊዜ ይመልሰው
ጉድ በል ጀመራቸው ሳውድም እደበፊቱ አደለነም ደኸየን እያሉ ነው ሰወቼ ኢዮጲያ ይመጣሉ ሀገሬ ሁሉም ይመኙሻል 🙏🙏🙏🙏🙏
ውዴ ደምሪኘ እማ
@@feventube288 ማማዬ ደምሬሽ አለሁ እኮ ቤተሰብ ነኝ ሲደገም ይነሳል አሉ😂😂😂
እግዚኦ እኛሠዉ ሥንባል ሠምተን ሠዉን ሥለምንንቅ ካላየንዉ አናምንም እግዚአቤሄር ልቦና ይሥጠን አቤቱ ጌታሆይ ኢትዮጲያን ሠላም ያድርግልን😢😢😢😢🙏🙏🙏
በጣም፣ይገረማል፣ቤሩት፣የነጻነት፣አገረነበረች፣
ያለችው ሁሉ እውነት ነው እህቶቼ ቤሩት በፍጹም እንዳትመጡ
አብርሽ መቼም እኛ አንሰማም ብቻ ፈጣሪ ይርዳን አብርሽ ግን መጥፎ ንግግር አትናገር ደንቆሮ አትበል እኔ ካንተ በላይ ባላቅም
ምንልብአላቸውእየመጡነውነግረናቸውእራሰአይሰሙምወላሂሌባደላላእየሰሙ
በእውነት ከባድ ነው ኑሮ በሁሉም ቦታ እየከበደ ነው ሳውዲአረቢያ በቅርቡ እንደዚህ እንደሚሆኑ አትጠራጠሩ
ባረገው
ውዴ እንዛመድ
እንደማመር ያገር ሰዉ
ኧረ እባካቹ አሁንም አድስ የሚመጡ ልጆች አሉ ደላሎች እየዋሹ እያመጧቸው ነው ዱባይ እንወስዳችኋለን በማለት በሱዳን አድርገው ወደቤሩት እያመጧቸው ነው እኔ ሰሞኑን አድት ልጅ እኔጋር አምጥታት ማዳሟ ስትግዜሽ ነው ከመጣሽ ስላት ሶስት ወር አለችኝ ደመወዝ አይከፍሏትም የሚያሰሯት ሶስት ቤት ነው ምግብ አይሰጧትም በጣም አሳዘነችኝ ደሞወዟ እኳን ስት እደሆነ አታውቅም አይምሮዋ በጣም ተጨናንቋን ብቻ እግዛብሔር ይርዳት ህገወጥ ደላሎች ጌታ ይፍረድባቹ ፡ አብርሽ ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ ። እኔ ኮተራቴ ልጨርስ ሶስት ወር ነው የቀረኝ ጌታ በሰላም ያስጨርሰኝ ወደ ሀገሬ ቤሩት ፈጣሪ ይድረስላቸው
እግዚአብሔር ይድረሳችሁ እኔ በጣም ነው ምወደቸሁ አይዞአችሁ ❤
🙋🏽♀️ለወሬ ቦታ አለን ለብራክ እንሩጣለን ግን ቁራአን በልባችን የለም ሞት ግን ጊዜ ቀጥሮ የለውም በማንያውም ጊዜ ቦታ ሞት አለ😭ስለዛ ለቁራአን ቦታ እንስጥ ወደ አላህ እንመለስ ከእኔጋ ቁራአን እንቅራ እናዳመጥ እስላማዊ ጥያቄ መልስ እንማማር ሞታችን በሸሀዳ😭🌹
ዉዴ እህቴ አላህ ሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን አላህ ደወ እራሱ ይመልሰን
ተባረክ አብርሽዬ ያለውን ሁኔታ ስላደረስከን ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ አደል ተረቱስ
እንደማር ua-cam.com/video/Sxtm-ITWu6g/v-deo.html
ቤሩትን በጣም ነው የምወዳት እኛ በነበርን ሰአት 1 ዶላር ብርካምሳ ነበር አምላክ ይድረስልን ለሁላችንም
ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያሰላም አብርሽ 🙏🏿😘
አይ አብርሽ የኛ ልጆች በውሃ በጥብጠህ ብታጠጣቸው አይገባቸውም አንዷ ይየው ከመጣች አንድ ወሯ ነው ለደላላ 20,000 የኢትዮ ብር ከፍላ ነው የመጣችሂ ገና ብዙ ልጆች ሱዳን ላይ አሉ አለችን እንጃ የሚሰማን አካል ቢገኝና ወደ ቤሩት እንዳይመጡ ማድረግ አው😢😢😢
ሱዳን ከመግባታቸዉ በፍት ካልሆኔ ሱዳን ላይ እኮ ስልክ የለም በምን ይሰማሉ
ኢትዮጲያ ያሉት እኮ አይደርሳቸውም መረጃ በምን ያውቃሉ
እዴት እሄን ሁሉ ከፍለው ይመጣሉ ሆ ሰው ጤና የለውም
@@ruhamatube627 አይገርምሽም ያውም ለቤሩት ያገሩ ዜጋ መኖሮ ከበዶታል የኛሰው ይሄን ሁሉ እየከፈሉ ይመጣሉ ሲመጡ ዱባይ ነው እየተባሉ የሚመጡት ሲደርሱ ብቻ ነው የሚያውቁት
@@ኪያፍቅር-ከ8ኰ እረ በአላህ ቤሩት ቤሩት ብለው ሞቱ እኮ ሰው ከሄደ ደናገር ይሄዳል እንጂ ካገራቸው የማትሻል አገር ይመጣሉ እንዴ ሆሆሆሆሆ እኔም እህቴ በፊት እዚ ነበረች እሱም በደና ግዜነው የገባችውቢያስ 3 አመት ይሆናታል በዛሰአት በጣም አሪፍነወር እሷ በጣም እረዥም አመት ሰርታለች 12 አመት በላይ ነው የሰራችው እና ትወደዋለች አገሩ አሁን እነደዛ መስሏታል ልምጣ ልምጣ ትለኛለች እኔን ያመጣችኝ እሷነበረች እና ከሄድሽ አይቀር ደና አገር ሂጂ እዚ ችግር ነው እያልኳት ወላሂ ደጋግማነው ልምጣ እንዴ ልምጣ እንዴ የምትለኝ እኔ እራሱ ከመጀመርያውም በመምጣቴ ተናድጃለው ክፍያው ትንሽ 150 ዶላር ምን አላት አሁን ነው እኔ 2 ዶላር እሚከፈለኝ እንጂ ይሄ እራሱ ትንሽ ነው ወላሂ ያው ይሄም ያጣ ስንቱ አለ አልሀምዱሊላህ ማለት ነው ብቻ እዚ እሚስባቸው ነገር አለ እውነት በጤናቸውሟ ቤሩት ቤሩት አይሉም ነበር
አይዞሽ ማዳም እኔ ኢትዮጵያ ስገባ እኔ ጋ ትመጭና ሸቃላዬ ትሆኛለሽ በላት
ክክክ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ሀሀሀሀሀሀ
😂😂😂😂😂🙈ይመችሽ አቦ ሳልፈልግ አሳቅሽኝ
😂😂
የተናገረች ሁሉ እዉነታን ነዉ አብርሽ ሸርትልኝ ወንድሜ ሰልክህንላገኝ ፈልጌ ነበረ
በቅርብ እኛ አገር ትመጣላችሁ ለሸቃላነት አሰሪዬ ክፉ ነበረች አቃጥላ ልትደፋኝ ነበር የጃችሁን ነው ያገኛችሁት ክፉዎች
Abrshiye yene wendem betam gobezi lij lehulum yastemral bzu yalgebachew sewechu alu Ena enamesegnalen👏👏👏👏👏👏
ክክክክ ኧረ አብሪሽየ አለም ልትቀየር ነውደ!!?ወደ ሀበሽ እንሥባችኋለን በላት😂ጭራሽ ሚድያ ላይ ተናገረች ሀሀሀሀ ልመዱት ማጣትንም የሠራተኛንም ምንነት ይረዳሉ ብየ አሥባለሁ።
አይ ይች አለም እድኒያ ደዋረ ይላል አረብ አላም ተገለባባጭ ነች አላህ በየሁሉም ቦታ እራህመቱን ያውርድልን
አበርሺዬ ጆሮ ያለዎ ይሰማ መልካም ሰው ነክ አንተ 💕💕💕💕🙏👈
አቡርሽ በፍቅርህልሞትነዉ እባካችሁ
ያላ አሁን በሩቶች ስደት ወደ እምዬ ኢትዮጵያ አንድ ብላቹ እናንቴ ጀምሩ ለሎቹም ይቀጥላል አዳሜ የኢትዮጵያ ደምና እምባ ላይ ስጨፍር ቆይተሽ ዛሬ ተራሽን ቅመሽ ትንብት ይፈፀም ዘንድ ግድ ይላል
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰👏
እኛ በተራች መዳም መሆን አለብን 🙄
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣❣❣❣❣❣❣❣
@@ሹኩሪያዩቱብ ክክክክክክክክክክክ ምን ይታወቃል ይሖናል
@@liveinpeacewitheveryone6579 ቤተሰብ እመለሳለሁ
እውነት ነው ኑሮቢወደድ አይግረማቹ የኢትዮጵያ ደብእንደ ወሃሲፈስ የነበረ ሀገር ሁሉም ነገረ ቢወደድ አይገርማቹ 😥😥 እግዚአብሔር ያስባቹ ክፋታቱ ይቅር ይበላችሁ 😥ሳውዲም ይህእጣ የከተላታል የኢትዮጵያ ደም በከንቱ አፈስሳላች ትጠብቅቀንዋ የስንት የደሀልጅ ገደለች 😥
ቤሩት ሁለተኛ አገሪ ፈጣሪ ይጠብቃት
ፈጣሪ ይሁናችሁ አብርሽዬ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ
አላህ ይርዳቸው ያረብ ፊትዋ ይናገራል አላህ አግቶ ከማጣት ይጠብቀን አጋራችንን ሰላም ያርግልን
አሚን
ውይ የቤሩት ነገርማ አይነገር እኔ10ቀን ቀረኝ ልገላገላት ነው ማዳሜ ዶላር የለኝም ብላ በራሴ ነው ትኬት የምቆርጠው ፈጣሪ የድሮ ሰላሞን ይመልሰላት እኛም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ወደሀገራችን በሰላም እንድንገባ
ወይኔ ታድለሽ በአላህህህ በሰላም ግቢ የኔስ ፓስፖርቴም ግዜው ከለፈው አሁን ሊታደስልኝ ነበር ዝግ ነው አሉ ደሞ 1አመት ይቀረኛልልልል ወይኔ
@@zekiyatemam7901 አሜን እህቴ አንችም መሄጃሸ ሲደርሰ በሰላም ግቢ እንደምንም ብለሸ ተሎ ውጭ ከዚህ ሀገር በዚህ ከቀጠለ በጣም ከባድነው
@@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ እሺ አህቴ ሰላም ሁኚ
@@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ ወይኔ ታድለሽ በሠላም ከቤተሰቦችሽ ይገናኝሽ እህቴ እስቲ ስንት ሻንጣ እንደሚፈቀድ ንገሪኝ ሻንጣዬ አንዱ ትልቅ ነዉ አንዱ ትንሽ ነዉ ትልቅ ሻንጣ አይፈቀድም እያሉኝ ነዉ 23 ኪሎ ብቻ ካደረኩበት አያሳልፉልኝም ትልቁ ይዤዉ ብገባ ይጠቅመኝ ነበር መረጃ ስጭኝ
@@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ ምህረት ምንዛሪ ስንት ነው በባክ ታውቃለሽ ልልክ ነበር በውጭ ሳይሆን በባክ እና እስቲ የምታውቁ ንገሩኝ በአላህ ለነገሩ ብዙሰው በውጪነው የሚልከው ግን ካወቃቹነው
ስደስት ይብቃን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሀገራችን ጠንክረን እንስራ ስደት ይብቃ
ኢሻአላህ ወደኛአንድቀን እደምትመጡ አልጠራጠርም
ያአላህ ይህን ያክል ከኢትዩ ልትብስ አይደል እህቶች ወደ ሀገራችሁ ግቡ ምንም እሚለወጥ ነገር የለም ያላችሁን ይዛችሁ ግቡ ጠለብም ከሆናችሁ የሚከፍሏችሁ ያልቃል አንችልም መክፈል ይሏችኃል በሰላም ውጡ
አይይይይ ወገኔ መቸ ይሆን የሚገባው ወድማችን አብርሽ በከቱ አትድከም መስሚያ የላቸውም
Enam barut negn ewnethn new abrshiye tebarek❤❤❤
ወንድሜ ሰላም ይብዛልኝ በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን ልብ ያለዉ ይስማ እኛም በሰላም ለሀገርችን ያብቃቹሁ በሉኝ ????
በጣም ይከብዳል ዋነው ጤና
ሱበሄንአለህ በጠሞ የሰዙነል የረብ አነቱ እረደቾወ ሞስግን 🤲🤲🤲☝️☝️☝️❤️❤️❤️🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
ቤሩት እንደዚህ በመሆንዋ በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር ይድረስላቸው
ሁላችንም ባረብ ሀገር አልፎልናል የቤተሠብ ሂወት ቀይረናል ግን አብዛሃኞቻችን ያረብውድቀት እንመኛለን ለምን ኢንሸአላህ መቼም ሸቃላ አይሆኑም ፈጣሪአላቸው በልቶካጅአንሁን
የቅንነት ጥግ 😘
ትክክል
እንዴ ታዳይ ሠርተን ነዉእንጂ እንዲሁ መሠለሽ እንዴ? የላባችንን እየገፈፉ አረ የነሡ ግፍ አያልቅም እነሡም ተቸግረዉ ይወቁት☝☝☝
ትክክል ነው
እሽ እናመሰግናል ከመሄዲ እናስቆማለን እዛም ያላችሁ በሰላም ወዴሀገራችሁ ተመለሱ
ወላህ ቤሩት እንደዚህ መሆኗ በጣም ያሳዝናል ለስንቱ እንዳላሳለፈችወደቀች.አረቧ አነጋገሯ ተመቸኝ ዱሀ እናደርግላቸው
እር የምግብ ማብሰያም ጋዠ የለም እእእመዳኔት የክሌሌ መኖር አይችሉም ቤሩት ሰላምሺ ይምጣ የውነት እወዳታለሁ
እህት አለም በቅንነት ደምሪኝ መልካምነት ለራስ ነው 😍👏
አቤቱ ጌታሆይ🙏🙏🙏
እውነት ነው መዳም በጣም ያሳዝናል አርፈው ይቀመጡ እኛ ግራ ገብቶኛል ሳህ ሳህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ماشالله هو يريد يوضح لأهل بلده علشان يفهموا لان البلد اتدهورت رغم انه لبنات بلد العز الله يرجعكم لعزكم يارب حبيباتي الله يصلح وضعكم انا من إثيوبيا بس اتابع اخباركم من المانيا
ቤሩት በጣም ነው ምወዳት
አይዞቹህ ቤሩት ጥሩ ሀገር ነች እኔ 2አመት ነበርኩ ጥሩ ሰወችነበሩ ብሩ ትንሽ ስለሆነ ወደ ሳውዲ መጣሁ
እኔ ብቻ ነኝ አብርሽዬ ሲነካ ፀጉሬ የሚቆመው😁
Wlahi enem
እኔ አብሳለሁ
Yenei geytai inameseginalen gine mani yesimani abreshi wondemi
ለምን መብራት የለም ምን ተፈጥሮ ነው ያአላህ አብርሽ ታዳ ቤሩት ምን ትሠራለህ ወደ እናት ሀገርህ ተመለሥ
ኢንሻአላህ በኛ ላይ እደተጫወታችሁ አትቀሩም ስደት ወደ እቶ ትመጣላችሁ የሰው አዉሬዎች
ሰላም ሰላም አብርሽ በጣምያሳዝናል ቤሩት እኔ ሁለተኛ አሬና እግዚአብር አስባት
አይ ቤሩት ላንች አይገባም እግዚአብሔር አለ ለሁሉም ነገር እመቤታችን የተወለደችበትን አገራን አተዋትም ህዝቡ አመፃል በዛ ሁሉም ለራሱ ነው የሚያስበው
ትክክል አብረሸየ ፈጣሪ ይጠብቀን እጂ
Geta howye Libinani Asbati ikownmi ymalsi❤
Be ewnet ye Beirut Lebanon endezih mehon betam yasazinal
ወይኔ ወይኔ ከኢትዮጵያ እሚመጡት ነው አንጀቴ ሚቃጠለው ወላጅ እነዚ ከብት የሆኑት ደልስሎች ነው
ይህን ሙሲባ አላህ ያንሳላችሁ ያከሪም
ወይዘንድሮለሀገራችንያብቃል።
እዉነት ነው የሴትዮ ልጅ ልትዋልድ አክም ቤት ሄዳ አንችልም ብሎት ወደ በሬን ጻፉላት
ፊት ዬነበሩት ሗለ ሗለ ዬነበሩት ፊት ይሆነል እንደተበለ ልሆን ነዉ....እግዝአብሔሪ ሆይ ኢትዮጵየ ሀገረችን አደረ...
እርዚጉቻችንእርከሀገርአተውጦእባካችህ።ሰድትበጣምከፍቶዎል።ቢሒርት።ዶሮምመጥረፎሀገርነውእንኮንዛሬ
አብርሽየ በዝህ ኑሮ ከላገባከኝ እያለች የምጨቀጭቅህ ዝበላች እራሱዋን ትቻል ወዳጀ
አይዞሽ ያልፋል በላት አብርሽ ቀንይወጣል
Thank you so much brother 🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻💕
አዎ አብርሽ እኔም ቤሩት ነበርኩኝ አሁን ግን ዱባይ ነኝ ከመጣሁ 8 ወር ሆኖኛል የዘኔ እንኳን ሁሉም ነገር ውድ ነበር አሁን ደግሞ በጣም ብሶበተል አሉ ደላሎቹ ሆድን መሙላት ብቻ ነው የሚያውቁ
የሳኡድዎቹም. ጀምሯቸዋል. ይፋ ስላልወጣ ነው እንጅ. በጣም ነው ኢኮኖሚያቸው ወድቋል
አውንትንአገዘባረይባረክ
አብርሽ ምርጥ ወንድማችን አላህ ይድረስላቹ ግን እዛ ያላቹ ነገሩ ከዚ ሳይብስ ሀገራቹ ግቡ ባይ ነኝ በሰላም ጤና ይዞ ከወላጅ መገናኘት ትልቅ እድል ነዉ😥😥
እንዛመድ እመልሳለሁ በቅንነት
👍
አቢርሽቤሩትአዚኛለሁ።ቤርትየመጡናነው።አቢርሽ።
ልክነው አብርሽ ጌታመድሀኒ አለም መፍትሄ ይሥጠን🙏🙏🙏
انشالله اثيبي فقفقفقفقفقفقفقفقفقفقفقفقفقفقفقفق🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️💪💪💪💪💪
አብሽር አብሬሽ እሲቲ ተጋቡ ከልጅቶ ጋር በጣም ታምራላቹሁ
Ay ayzosh Ethiopia mrgbatachu akerm😢👈
Wey gud my heart is breaking 💔
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በህርቱ ያስባችሁ ያሳዝናል 😒😒😒
የቤሮት መዳሜ ሁለትዓመትአሰቃይታ ነበር ሀገሬ የሸኘችኝ 😭
አብሺሪ የኔ ውድ አሰዘንሺኝ
ሳህ እውነት ነው
አብርሽ ለመንደርተኞች ቦታ አትስጣቸው ንቀህ ተዋቸው የቤሩትዋ ደሞ አስተያየትዋ የፍቅር ነው አገርህ ይዘከኝ ግባ እንዳትልህ 😂😂😂😂😂
አይቀርም ማለቷ 😂😂😂😂
Hey sir, I just want to know if the embassy of Ethiopian here in Beirut is open or close because I want to renew my passport, thank you 🙏
አይዞዋቹ ያሳዝናል አብሽሩ ያልፋል
Yaa rabi uuuuuuuuff ♥️♥️
እግዛብሄር እንዳው ይርዳቸው
የምር በጣም ይከብዳል ግን እዴዚህም ሆነዉ ዛሬም እዴትላቱ ይዘላሉ
በጣም ይገርማል
አግኝቶ ማጣት ትልቅ ችግር ነው ስታሳዝን አረቧ እረ አብርሽዬ በአሁን ሰአት የትም አሰብ ሃገር ባይኬድ ጥሩ ነው
😢😢😢😢😊😊😊
እውነት የመናገር ነው
ፈጣሪ ይድረስልን ወድሜ
Bwtikil💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏
Egeziabeher ersu be mihiretu yasben yiraraln
አብርሽየ።በፍቅርነው.እምወድህ.ኩዊንን.ሽማግሌ።ልኬለሁ።በናትህ.እዳታሳፋረኝ.ማሬ.እኔ.የቡልጋርያሰፈርነኝ
የቤሩት አረቦች የሀበሻ ግፍ ገና ትነዳለች ክፉ ናቸው
አብርሽ አረ በአላህ አድየጠፋችልጅአለች አፋልገን
ፈጣሪ ምህረቱ ይላክልን
የማዳሞች ግፍ ነው የቤሩት ማዳሞችን ግን የመጨርሻዉን ያሳየኝ የተርገሙ ናቸው
በርታ አብርሽ ❤❤❤❤❤🇪🇹
አይዟቹ እግዚአብሔር የደረስላቹ
Abresh, May God be with you
አይዞን በየአለሙ ዙሪያ ነው ትንሽ ሳኡዲ አረቢያ ነበር እሱም እያለቀበት ነው
ስደት ይብቃን ኢትይጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
amen 🙏 🙏 🙏
ua-cam.com/video/Sxtm-ITWu6g/v-deo.html
@@monaahmad7565 እሙአረፋትየእደነሺጠፋሺ
በፃድቃኔ ማርያም የምር በጣም ነው ያዘንኩት ቤሩት እደዚ መሆኗ በጣም ምወደው አገር ነበር እንኳንም ይኤን ሳላይ መጣው እግዚአብሔር ይርዳቹ ባአሁን ሳዓት ቤሩት ላላቹ
አብርሽ ትክክል ዘመኑ ያስፈራል ለመኖርም ጥሩ ዘመን ያምጣል
ቤሩት የራሳቸው ዜጎች ተቸግረው ያሉት በጣም ከባድነው አብርሽ ስለቤሩት መልካም ሀገር ሲል ሰምቼ ነበር በጣም ያሳዝናል
አይይይይ ቤሩት እግዚኣብሔር ይርዳን እንጀ. በጣም ከባድነው እግዚኣብሔር ከለ 4ወር ነው የቀርኝ እሜዬ ሀገሬ ስላምሽ ይብዛልኝ.አብርሽ እሲት ላፓቶብ ለገዛ ነበር እንም ይሻለኛል ስው. አላቅም ከቤት. ወጥቼ አላቅም.📖🇪🇹🖐🇱🇧
አብርሽ የኔ ዉድ ወንም በጣም ያዘንኩበት ጉዳይ ነው የተናገርከው ተባረክልኝ
👍❤❤❤💝
ያለችው ሁሉ እውነትነው ሁሉምነገር የለም እውነትነው አስቸጋሪነው ኑሮው በጣምነው የከበደው እኔ ባየኔ ያየሁት ነዳጅ ለመሙላት የሰልፍ እርዝማኔ በስመአም ብቻ ፈጣሪ የድሮውን ጊዜ ይመልሰው
ጉድ በል ጀመራቸው ሳውድም እደበፊቱ አደለነም ደኸየን እያሉ ነው ሰወቼ ኢዮጲያ ይመጣሉ ሀገሬ ሁሉም ይመኙሻል 🙏🙏🙏🙏🙏
ውዴ ደምሪኘ እማ
@@feventube288 ማማዬ ደምሬሽ አለሁ እኮ ቤተሰብ ነኝ ሲደገም ይነሳል አሉ😂😂😂
እግዚኦ እኛሠዉ ሥንባል ሠምተን ሠዉን ሥለምንንቅ ካላየንዉ አናምንም እግዚአቤሄር ልቦና ይሥጠን አቤቱ ጌታሆይ ኢትዮጲያን ሠላም ያድርግልን😢😢😢😢🙏🙏🙏
በጣም፣ይገረማል፣ቤሩት፣የነጻነት፣አገረነበረች፣
ያለችው ሁሉ እውነት ነው እህቶቼ ቤሩት በፍጹም እንዳትመጡ
አብርሽ መቼም እኛ አንሰማም ብቻ ፈጣሪ ይርዳን አብርሽ ግን መጥፎ ንግግር አትናገር ደንቆሮ አትበል እኔ ካንተ በላይ ባላቅም
ምንልብአላቸውእየመጡነውነግረናቸውእራሰአይሰሙምወላሂሌባደላላእየሰሙ
በእውነት ከባድ ነው ኑሮ በሁሉም ቦታ እየከበደ ነው ሳውዲአረቢያ በቅርቡ እንደዚህ እንደሚሆኑ አትጠራጠሩ
ባረገው
ውዴ እንዛመድ
እንደማመር ያገር ሰዉ
ኧረ እባካቹ አሁንም አድስ የሚመጡ ልጆች አሉ ደላሎች እየዋሹ እያመጧቸው ነው ዱባይ እንወስዳችኋለን በማለት በሱዳን አድርገው ወደቤሩት እያመጧቸው ነው እኔ ሰሞኑን አድት ልጅ እኔጋር አምጥታት ማዳሟ ስትግዜሽ ነው ከመጣሽ ስላት ሶስት ወር አለችኝ ደመወዝ አይከፍሏትም የሚያሰሯት ሶስት ቤት ነው ምግብ አይሰጧትም በጣም አሳዘነችኝ ደሞወዟ እኳን ስት እደሆነ አታውቅም አይምሮዋ በጣም ተጨናንቋን ብቻ እግዛብሔር ይርዳት ህገወጥ ደላሎች ጌታ ይፍረድባቹ ፡ አብርሽ ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ ። እኔ ኮተራቴ ልጨርስ ሶስት ወር ነው የቀረኝ ጌታ በሰላም ያስጨርሰኝ ወደ ሀገሬ ቤሩት ፈጣሪ ይድረስላቸው
እግዚአብሔር ይድረሳችሁ እኔ በጣም ነው ምወደቸሁ አይዞአችሁ ❤
🙋🏽♀️ለወሬ ቦታ አለን ለብራክ እንሩጣለን ግን ቁራአን በልባችን የለም ሞት ግን ጊዜ ቀጥሮ የለውም በማንያውም ጊዜ ቦታ ሞት አለ😭ስለዛ ለቁራአን ቦታ እንስጥ ወደ አላህ እንመለስ ከእኔጋ ቁራአን እንቅራ እናዳመጥ እስላማዊ ጥያቄ መልስ እንማማር ሞታችን በሸሀዳ😭🌹
ዉዴ እህቴ አላህ ሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን አላህ ደወ እራሱ ይመልሰን
ተባረክ አብርሽዬ ያለውን ሁኔታ ስላደረስከን ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ አደል ተረቱስ
እንደማር ua-cam.com/video/Sxtm-ITWu6g/v-deo.html
ቤሩትን በጣም ነው የምወዳት እኛ በነበርን ሰአት 1 ዶላር ብርካምሳ ነበር አምላክ ይድረስልን ለሁላችንም
ሰላም ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ
ሰላም አብርሽ 🙏🏿😘
አይ አብርሽ የኛ ልጆች በውሃ በጥብጠህ ብታጠጣቸው አይገባቸውም አንዷ ይየው ከመጣች አንድ ወሯ ነው ለደላላ 20,000 የኢትዮ ብር ከፍላ ነው የመጣችሂ ገና ብዙ ልጆች ሱዳን ላይ አሉ አለችን እንጃ የሚሰማን አካል ቢገኝና ወደ ቤሩት እንዳይመጡ ማድረግ አው😢😢😢
ሱዳን ከመግባታቸዉ በፍት ካልሆኔ ሱዳን ላይ እኮ ስልክ የለም በምን ይሰማሉ
ኢትዮጲያ ያሉት እኮ አይደርሳቸውም መረጃ በምን ያውቃሉ
እዴት እሄን ሁሉ ከፍለው ይመጣሉ ሆ ሰው ጤና የለውም
@@ruhamatube627 አይገርምሽም ያውም ለቤሩት ያገሩ ዜጋ መኖሮ ከበዶታል የኛሰው ይሄን ሁሉ እየከፈሉ ይመጣሉ ሲመጡ ዱባይ ነው እየተባሉ የሚመጡት ሲደርሱ ብቻ ነው የሚያውቁት
@@ኪያፍቅር-ከ8ኰ እረ በአላህ ቤሩት ቤሩት ብለው ሞቱ እኮ ሰው ከሄደ ደናገር ይሄዳል እንጂ ካገራቸው የማትሻል አገር ይመጣሉ እንዴ ሆሆሆሆሆ እኔም እህቴ በፊት እዚ ነበረች እሱም በደና ግዜነው የገባችውቢያስ 3 አመት ይሆናታል በዛሰአት በጣም አሪፍነወር እሷ በጣም እረዥም አመት ሰርታለች 12 አመት በላይ ነው የሰራችው እና ትወደዋለች አገሩ አሁን እነደዛ መስሏታል ልምጣ ልምጣ ትለኛለች እኔን ያመጣችኝ እሷነበረች እና ከሄድሽ አይቀር ደና አገር ሂጂ እዚ ችግር ነው እያልኳት ወላሂ ደጋግማነው ልምጣ እንዴ ልምጣ እንዴ የምትለኝ እኔ እራሱ ከመጀመርያውም በመምጣቴ ተናድጃለው ክፍያው ትንሽ 150 ዶላር ምን አላት አሁን ነው እኔ 2 ዶላር እሚከፈለኝ እንጂ ይሄ እራሱ ትንሽ ነው ወላሂ ያው ይሄም ያጣ ስንቱ አለ አልሀምዱሊላህ ማለት ነው ብቻ እዚ እሚስባቸው ነገር አለ እውነት በጤናቸውሟ ቤሩት ቤሩት አይሉም ነበር
አይዞሽ ማዳም እኔ ኢትዮጵያ ስገባ እኔ ጋ ትመጭና ሸቃላዬ ትሆኛለሽ በላት
ክክክ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
ሀሀሀሀሀሀ
😂😂😂😂😂🙈ይመችሽ አቦ ሳልፈልግ አሳቅሽኝ
😂😂
የተናገረች ሁሉ እዉነታን ነዉ አብርሽ ሸርትልኝ ወንድሜ ሰልክህንላገኝ ፈልጌ ነበረ
በቅርብ እኛ አገር ትመጣላችሁ ለሸቃላነት አሰሪዬ ክፉ ነበረች አቃጥላ ልትደፋኝ ነበር የጃችሁን ነው ያገኛችሁት ክፉዎች
Abrshiye yene wendem betam gobezi lij lehulum yastemral bzu yalgebachew sewechu alu Ena enamesegnalen👏👏👏👏👏👏
ክክክክ ኧረ አብሪሽየ አለም ልትቀየር ነውደ!!?ወደ ሀበሽ እንሥባችኋለን በላት😂ጭራሽ ሚድያ ላይ ተናገረች ሀሀሀሀ ልመዱት ማጣትንም የሠራተኛንም ምንነት ይረዳሉ ብየ አሥባለሁ።
አይ ይች አለም እድኒያ ደዋረ ይላል አረብ አላም ተገለባባጭ ነች አላህ በየሁሉም ቦታ እራህመቱን ያውርድልን
አበርሺዬ ጆሮ ያለዎ ይሰማ መልካም ሰው ነክ አንተ 💕💕💕💕🙏👈
ውዴ ደምሪኘ እማ
ua-cam.com/video/Sxtm-ITWu6g/v-deo.html
አቡርሽ በፍቅርህልሞትነዉ እባካችሁ
ያላ አሁን በሩቶች ስደት ወደ እምዬ ኢትዮጵያ አንድ ብላቹ እናንቴ ጀምሩ ለሎቹም ይቀጥላል አዳሜ የኢትዮጵያ ደምና እምባ ላይ ስጨፍር ቆይተሽ ዛሬ ተራሽን ቅመሽ ትንብት ይፈፀም ዘንድ ግድ ይላል
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰👏
እኛ በተራች መዳም መሆን አለብን 🙄
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❣❣❣❣❣❣❣❣
@@ሹኩሪያዩቱብ ክክክክክክክክክክክ ምን ይታወቃል ይሖናል
@@liveinpeacewitheveryone6579 ቤተሰብ እመለሳለሁ
እውነት ነው ኑሮቢወደድ አይግረማቹ የኢትዮጵያ ደብእንደ ወሃሲፈስ የነበረ ሀገር ሁሉም ነገረ ቢወደድ አይገርማቹ 😥😥 እግዚአብሔር ያስባቹ ክፋታቱ ይቅር ይበላችሁ 😥ሳውዲም ይህእጣ የከተላታል የኢትዮጵያ ደም በከንቱ አፈስሳላች ትጠብቅቀንዋ የስንት የደሀልጅ ገደለች 😥
ቤሩት ሁለተኛ አገሪ ፈጣሪ ይጠብቃት
ፈጣሪ ይሁናችሁ አብርሽዬ በሰላም ወደ ሀገራችሁ ያስገባችሁ
አላህ ይርዳቸው ያረብ ፊትዋ ይናገራል አላህ አግቶ ከማጣት ይጠብቀን አጋራችንን ሰላም ያርግልን
አሚን
ውይ የቤሩት ነገርማ አይነገር እኔ10ቀን ቀረኝ ልገላገላት ነው ማዳሜ ዶላር የለኝም ብላ በራሴ ነው ትኬት የምቆርጠው ፈጣሪ የድሮ ሰላሞን ይመልሰላት እኛም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ወደሀገራችን በሰላም እንድንገባ
ወይኔ ታድለሽ በአላህህህ በሰላም ግቢ የኔስ ፓስፖርቴም ግዜው ከለፈው አሁን ሊታደስልኝ ነበር ዝግ ነው አሉ ደሞ 1አመት ይቀረኛልልልል ወይኔ
@@zekiyatemam7901 አሜን እህቴ አንችም መሄጃሸ ሲደርሰ በሰላም ግቢ እንደምንም ብለሸ ተሎ ውጭ ከዚህ ሀገር በዚህ ከቀጠለ በጣም ከባድነው
@@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ እሺ አህቴ ሰላም ሁኚ
@@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ ወይኔ ታድለሽ በሠላም ከቤተሰቦችሽ ይገናኝሽ እህቴ እስቲ ስንት ሻንጣ እንደሚፈቀድ ንገሪኝ ሻንጣዬ አንዱ ትልቅ ነዉ አንዱ ትንሽ ነዉ ትልቅ ሻንጣ አይፈቀድም እያሉኝ ነዉ 23 ኪሎ ብቻ ካደረኩበት አያሳልፉልኝም ትልቁ ይዤዉ ብገባ ይጠቅመኝ ነበር መረጃ ስጭኝ
@@ምህረትየኪዳነምህረትልጅ ምህረት ምንዛሪ ስንት ነው በባክ ታውቃለሽ ልልክ ነበር በውጭ ሳይሆን በባክ እና እስቲ የምታውቁ ንገሩኝ በአላህ ለነገሩ ብዙሰው በውጪነው የሚልከው ግን ካወቃቹነው
ስደስት ይብቃን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በሀገራችን ጠንክረን እንስራ ስደት ይብቃ
ኢሻአላህ ወደኛአንድቀን እደምትመጡ አልጠራጠርም
ያአላህ ይህን ያክል ከኢትዩ ልትብስ አይደል እህቶች ወደ ሀገራችሁ ግቡ ምንም እሚለወጥ ነገር የለም ያላችሁን ይዛችሁ ግቡ ጠለብም ከሆናችሁ የሚከፍሏችሁ ያልቃል አንችልም መክፈል ይሏችኃል በሰላም ውጡ
አይይይይ ወገኔ መቸ ይሆን የሚገባው ወድማችን አብርሽ በከቱ አትድከም መስሚያ የላቸውም
Enam barut negn ewnethn new abrshiye tebarek❤❤❤
ወንድሜ ሰላም ይብዛልኝ በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልን ልብ ያለዉ ይስማ እኛም በሰላም ለሀገርችን ያብቃቹሁ በሉኝ ????
በጣም ይከብዳል ዋነው ጤና
ሱበሄንአለህ በጠሞ የሰዙነል የረብ አነቱ እረደቾወ ሞስግን 🤲🤲🤲☝️☝️☝️❤️❤️❤️🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️
ቤሩት እንደዚህ በመሆንዋ በጣም ያሳዝናል እግዛብሄር ይድረስላቸው
ሁላችንም ባረብ ሀገር አልፎልናል የቤተሠብ ሂወት ቀይረናል ግን አብዛሃኞቻችን ያረብውድቀት እንመኛለን ለምን ኢንሸአላህ መቼም ሸቃላ አይሆኑም ፈጣሪአላቸው በልቶካጅአንሁን
የቅንነት ጥግ 😘
ትክክል
እንዴ ታዳይ ሠርተን ነዉእንጂ እንዲሁ መሠለሽ እንዴ? የላባችንን እየገፈፉ አረ የነሡ ግፍ አያልቅም እነሡም ተቸግረዉ ይወቁት☝☝☝
ትክክል ነው
እሽ እናመሰግናል ከመሄዲ እናስቆማለን እዛም ያላችሁ በሰላም ወዴሀገራችሁ ተመለሱ
ወላህ ቤሩት እንደዚህ መሆኗ በጣም ያሳዝናል ለስንቱ እንዳላሳለፈችወደቀች.አረቧ አነጋገሯ ተመቸኝ ዱሀ እናደርግላቸው
እር የምግብ ማብሰያም ጋዠ የለም እእእመዳኔት የክሌሌ መኖር አይችሉም ቤሩት ሰላምሺ ይምጣ የውነት እወዳታለሁ
እህት አለም በቅንነት ደምሪኝ መልካምነት ለራስ ነው 😍👏
አቤቱ ጌታሆይ🙏🙏🙏
እውነት ነው መዳም በጣም ያሳዝናል አርፈው ይቀመጡ እኛ ግራ ገብቶኛል ሳህ ሳህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ماشالله هو يريد يوضح لأهل بلده علشان يفهموا لان البلد اتدهورت رغم انه لبنات بلد العز الله يرجعكم لعزكم يارب حبيباتي الله يصلح وضعكم انا من إثيوبيا بس اتابع اخباركم من المانيا
ቤሩት በጣም ነው ምወዳት
አይዞቹህ ቤሩት ጥሩ ሀገር ነች እኔ 2አመት ነበርኩ ጥሩ ሰወችነበሩ ብሩ ትንሽ ስለሆነ ወደ ሳውዲ መጣሁ
እኔ ብቻ ነኝ አብርሽዬ ሲነካ ፀጉሬ የሚቆመው😁
Wlahi enem
እኔ አብሳለሁ
Yenei geytai inameseginalen gine mani yesimani abreshi wondemi
ለምን መብራት የለም ምን ተፈጥሮ ነው ያአላህ አብርሽ ታዳ ቤሩት ምን ትሠራለህ ወደ እናት ሀገርህ ተመለሥ
ኢንሻአላህ በኛ ላይ እደተጫወታችሁ አትቀሩም ስደት ወደ እቶ ትመጣላችሁ የሰው አዉሬዎች
ሰላም ሰላም አብርሽ በጣምያሳዝናል ቤሩት እኔ ሁለተኛ አሬና እግዚአብር አስባት
አይ ቤሩት ላንች አይገባም
እግዚአብሔር አለ ለሁሉም ነገር እመቤታችን የተወለደችበትን አገራን አተዋትም ህዝቡ አመፃል
በዛ ሁሉም ለራሱ ነው የሚያስበው