ሁሉም ሰምቶ ዝም አይበል || እንዴት እናት ልጇን? በልጅነቴ ብዙ ያየሁበት እጅግ አሳዛኝ ታሪክ። የእርቅ ማእድ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • A very sad story that tested motherhood.#ethiopia #እርቅ_ማእድ #sami_studio
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    I was married when I was young, I saw a lot of things, I was pushed, I was humiliated, and my son put my motherhood to the test.
    እናትነትን የፈተነ እጅግ አሳዛኝ ታሪክ።
    በልጅነቴ አግብቼ ብዙ ያየሁበት የተገፋሁበት የተዋረድኩበት አትመጥኚም የተባልኩበት ልጄ እናትነቴን ፈተና ላይ ጣለዉ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0944065776 1000295841827 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእርቅ ማእድ።
    የእርቅ ማእድ ላይ መቅረብ ወይም አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ከዘሪሁን ህንፃ ወደ አትላስ በሚወስደዉ መንገድ በNB Business Center 8ኛ ፎቅ ላይ የቢሮ ቁጥር 804 አገልግሎት ታገኛላችሁ።
    በተጨማሪም በስልክ +251921333331 ደዉላችሁ ቀጠሮ ማስያዝ ትችላላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    - parents, children and love partners
    - be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    - Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    - Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

КОМЕНТАРІ • 53

  • @SamuelWoldetsadik
    @SamuelWoldetsadik  9 місяців тому +8

    ሁሉም ሰምቶ ዝም አይበል!
    እናትነትን የፈተነ እጅግ አሳዛኝ ታሪክ።
    መታገዝ የሚገባት ባለታሪክ።
    በልጅነቴ አግብቼ ብዙ ያየሁበት የተገፋሁበት የተዋረድኩበት አትመጥኚም የተባልኩበት ልጄ እናትነቴን ፈተና ላይ ጣለዉ።

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 9 місяців тому +2

      ❤❤❤

    • @elsadaniel6949
      @elsadaniel6949 9 місяців тому

      የተምታታ ትምህርት አትስጡ ልጂን ቢቸግራችሁም ለዘመድ አትስጡ እነሱ የሚፈልጉት ወላጆችን ነው ቢቸግራችሁም እያላችሁ ሌሎችን ስታስጨንቁ ኑራችሁ አሁን ይችን ሚስኪን እናት ሃሳቧን በደንብ እንዳትገልፅ ነፃነት የነሳችሆት አጉል አሳቢ መሳይ🙁

  • @user-yj6xm3ej5m
    @user-yj6xm3ej5m 9 місяців тому +20

    አለም ሰገድ የአመቱ የሰላም ሰው ተብሎ መሸለም አለበት ትሁት ፣አዛኝ ፣የሰወን ችግር የሚረዳ ፣አይዟችሁ ባይ በቃ ስንቱ ይነሳል ብቻ አላህ የሚወደውን መልካም ሁሉ ይስጥህ አታልቅሽ እህቴ አላህ ህይወትን ይቀይራል

  • @user-ul7sh2sj3g
    @user-ul7sh2sj3g 9 місяців тому +7

    አለምሰገድ የሰው ማኛ እያየንህ ቢሆን ይበልጥ ደስ ይላል

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 9 місяців тому +6

    የባለ ታሪኳ አነጋገሯ በጣም ደስ ይላል።

  • @user-ez9qt6yt6c
    @user-ez9qt6yt6c 9 місяців тому +12

    አለም ሰገድ ትለያለክ የኔ አባት እወድካለሁ ሰው አክባሪ

  • @rasjani6035
    @rasjani6035 9 місяців тому +3

    አይዞሽ ልጅሽ እንኳን ጤናው ደህና ሆነ እድሜው 23 ላይ ስለ ሆነ ወጣትነት ይዞት ነው አጋዥሽ ይሆናል

  • @hudamohammed6916
    @hudamohammed6916 9 місяців тому +4

    አለም ሰገድ ጎበዝ መካሪነህ ከእድሜህ በላይ ሽማግሌ አስታራቂ ነህ ወድጄሀለሁ ስምክርህ አድናቂህ ነኝ

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 9 місяців тому +1

    አለምየ ቀድሜ አስተያየት በመስጠቴ ተፀፅቻለሁ መጨረሻው ይህ ይሆናል ብየ አልጠበቅኩም እህቴ ሆይ አይዞሽ የሰላም አምላክ የሆነው ሁሉንም ያስማማል ያስተካክላል ለዚህም ቢዘገይምየሚቀድመው የለምና

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 9 місяців тому +2

    እግዚአብሄር ይሄንን ሱስ እሚባል ነገር ከምድር ያጥፋልን ስንቱን እናቶች ደም ያስለቀስ ጉዳይ ነው አለምስገድዬ የእኔ ወንድም እርዳት

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 9 місяців тому +1

    የኔ የዋህ ስለዚህም እግዚያብሄር ጥሎ አልጣለሽም አሁንም ቢሆን በርች ጠንክሪ በዚህ ሁሉ እንኳን ሳቅሽ አለ አሁንም ጌታ ያግዝሽ ብርችልኝ የኔ ተስፈኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b 9 місяців тому +2

    የኔ ውድ እህት አጀቴን በላሽው እፍፍ አይይይ😢😢❤❤❤

  • @hudamohammed6916
    @hudamohammed6916 9 місяців тому +2

    አንተን እግዛቤር ይርዳህ ለሷወኪል አላህ ያውጣላችው አንተግን ሳይኮሎጂስት ነሀ

  • @salmasalma1258
    @salmasalma1258 9 місяців тому +4

    አለምዬ እንዴትነህ የእኔ መልካም ሰዉ ፈልጌ ነበር

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 9 місяців тому +2

    በጣም ታሳዝናለች እግዚአብሄር ይማራችሁ

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 9 місяців тому +1

    ፈጣሪ እምባሽን ያብሰው ላንችም ለልጅሽም እግዚኣብሄር ይማራችሁ ለልጅሽም ልቦና ይስጠው🙏🙏🙏

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 9 місяців тому +2

    Yene Enay. ❤❤❤
    Ayizosh 😢😢

  • @hudamohammed6916
    @hudamohammed6916 9 місяців тому +1

    ከናትየዋ ይበልጥልጅቷናት ያሳዘነቸኝ ያረብ አላህ ይርዳችው

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 9 місяців тому +4

    ወይ የሴት ልጅ ፈተና!
    😢😢😢

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 9 місяців тому +1

    አሌክሥ ግን እኛ በጣም የተበደልን የተጎዳን እናቶች አባታቸውን እዲጠሉ ፈልገን አይደለም ውሥጣችን ያለው ልጆቻችንን ያደረጉት ነገር ሥለሚያመን ነው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 9 місяців тому +6

    አለምስገድ. ታደስ እኔም የውስጥ ቁስል አለኝ ነገር ግን እንዴት ላገኘህ በእራቅ ማዕድ

    • @eses143
      @eses143 9 місяців тому

      እኔም አለኚ የት ባገኛሁት

    • @genetiligabawu1709
      @genetiligabawu1709 9 місяців тому

      @@eses143 እኔም እፈልግው ናበር

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 9 місяців тому +4

    አለምሰገድ 🥰

  • @LlLl-vn8iu
    @LlLl-vn8iu 9 місяців тому +1

    የዛሬው ታሪክ በጣም በጣም ልብ ይነካል አሳዛኚ ታሪክ አላህ ይርዳሽ አብሽሪ ሁሉም በአላህ ፈቃድ ይስተካከላል ።

  • @hudamohammed6916
    @hudamohammed6916 9 місяців тому +1

    በጣም ያሳዝናል አንተን አድናቂህ የሰጠሀት ምክር

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu204 8 місяців тому

    አይዛሸ አንች ጀግና ነሸ አምላክ ይርዳሸ

  • @alemdeborah2226
    @alemdeborah2226 9 місяців тому +1

    Uffffffffffff yene enat 😢😢😢😢

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 9 місяців тому

    wow wow i am learn from you

  • @eses143
    @eses143 9 місяців тому

    የአላህ የት ልደበቅ የዚህ ድንቅ ሰዉየ ቁጥር ካወቃችሁ ሰጡኚ ወደፊት የሚሰገኚ ነገረ አለ ላማክረዉ እፈልጋለሁ

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 9 місяців тому +1

    wow yammale

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 9 місяців тому

    wow i am learn from you

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 9 місяців тому

    wow heweti ende kelde

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 9 місяців тому

    that is true you say

  • @user-gt7ex6xv6u
    @user-gt7ex6xv6u 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @helenshemelis7883
    @helenshemelis7883 9 місяців тому +3

    አንተ ደግሞ ምን አይነት ፍርድ እንደምትሰጥ አንዳንዴ ይገርመኛል አንዴ ልጆቻችሁን አትጣሉ ትላለህ አሁን ደሞ ለሰው መሰጠቱን ትደግፋለህ ስለደረሰብን እና ስለምናየው ከሀብታም ዘመድ ደሀ እናት ትሻላለች ለባህሪው መበላሸትም ተፅኖ ይኖረዋል አለመፈለግ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 9 місяців тому +2

    ቆይ ይህ ጋዜጠኛ ለካ አለም ሰገድ ነው እኔ ሞኛኮ በዩቱብ ሳይው በራዲዮ የምሰማው ይመስላል ደምፁ እል ነበር ከስንት አመት ብሃላ ዛሬ ነው የባነንኩኝ አልገርምም ግን?😮

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 9 місяців тому +2

    😥😭😭😭

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 9 місяців тому +3

    ሲጀመር እንዲህ አይነት ትረካ 18 ያልሞላት ልጅ ፊት ??????????? ለምን ለምን ጭንቅላትዋን ታበላሻላችሁ ?????????/

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 9 місяців тому +1

    Hi. Alem segad. salaam now.

  • @user-by1pz5gk2g
    @user-by1pz5gk2g 8 місяців тому

    በድጋሜ የቀረበ ነው እዴ

  • @hudamohammed6916
    @hudamohammed6916 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iz1xp4bx5o
    @user-iz1xp4bx5o 9 місяців тому

    wow you are rigth

  • @hani9864
    @hani9864 9 місяців тому

    አለም ሰገድ ትለያለ ክ አለም ሰገድ ትለያለ ህ

  • @hudamohammed6916
    @hudamohammed6916 9 місяців тому

    ግን ልጅቷን ባላቀረብካ ነበር እኔ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @shalomshalom5162
    @shalomshalom5162 9 місяців тому

    Alemsegeed gn mn hone new zare ke agotiyew gar titewawekalachu inde inde abat biketaw lemin yisemawal liju rasu des yilew nebr

  • @hani9864
    @hani9864 9 місяців тому +1

    አመመ ክ እንዴ ? አመመ ህ እንዴ ?

  • @bezabeza7084
    @bezabeza7084 9 місяців тому

    Yalahute.sedate.nawe.gene.yakimane.bagezate.dase.yelaqale.ename.lije.selalaqe.liba.tasabara.enase.naga.biya.asabeku..

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 9 місяців тому +2

    ጋዜጠኛው አንተስ ለልጅትዋ ምን ጠቀምካት በዚህ እድሜዋ እናትዋን ቁጭ አርገህ ስታስለፈልፋት ????????

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 9 місяців тому +3

    እግዚአብሄር ይሄንን ሱስ እሚባል ነገር ከምድር ያጥፋልን ስንቱን እናቶች ደም ያስለቀስ ጉዳይ ነው አለምስገድዬ የእኔ ወንድም እርዳት

  • @user-oe1br6xu8b
    @user-oe1br6xu8b 9 місяців тому

    የኔ ውድ እህት አጀቴን በላሽው እፍፍ አይይይ😢😢❤❤❤