በራእይ ተገልጦልኝ ያገባሁትን ሰዉ የዉሸት እርጉዝ ነኝ ብዬዉ የእዉነት ሳረግዝ አጣሁት | አስታራቂ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024
  • የራእዩ መዘዝ!#Ethiopia #Sami_Studio #አስታራቂ
    Subscribe to our official channel / @samuelwoldetsadik
    በራእይ ተገልጦልኝ ያገባሁትን ሰዉ የዉሸት እርጉዝ ነኝ ብዬዉ አሁን የእዉነት እርጉዝ ስሆን አጣሁት።
    መታገዝ ያለባት ጎዳና ላይ የወደቀች የምታሳዝን ነፍሰጡሯ ባለታሪክ አስታራቂ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0945944869
    አስታራቂ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ወይም የስነልቦና አገልግሎት ማግኘት የምትፈልጉ ስልክ +251994922121 ወይም +251902359935 ምንተስኖት ይልማ ብላችሁ ደዉሉ።
    ቢሮ መምጣት ለምትፈልጉ ደግሞ ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ እግዚአብሔር ይባረክ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ላይ አገልግሎት ታገኛላችሁ።
    Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፣
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።

КОМЕНТАРІ • 47

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  Рік тому +2

    በራእይ ተገልጦልኝ ያገባሁትን ሰዉ የዉሸት እርጉዝ ነኝ ብዬዉ አሁን የእዉነት እርጉዝ ስሆን አጣሁት።
    መታገዝ ያለባት ጎዳና ላይ የወደቀች የምታሳዝን ነፍሰጡሯ ባለታሪክ አስታራቂ።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ 0945944869

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Рік тому +1

      ሥሟ ማነው እንድረዳት በቻልኩት

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Рік тому +8

    😂😂😂 እመቤታችን መቀለጃ አደረጋችኋት ሰይጣን ቢሆንስ በእመቤታችን ተመስሎ የነገረሽ

  • @yabseraashagre9539
    @yabseraashagre9539 Рік тому +10

    ምን ተስኖት እረጅም ጊዜ ከስመውህ እንኳን ደህና መጣህ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ያግዝሽ ግን ራዕዩ ከመቤቴ በትክክል ከሆነ ትዳርሽ ይስተካክላል ፍተናውም ለመልካም ሊሆን ይችላል ግን በሷ ስም ሳይጣን አታሎሽ እንዳይሆን እህቴ

  • @ኢትዮጵያዉዴ
    @ኢትዮጵያዉዴ Рік тому +4

    የምን መቀበጣጠር ነው። ከመጀመሪያ እስከመጨረሻው ድረስ ቅዥት ፡እንጅ እውን የማይመስል ታሪክ።😴 አጎት ተብዬውስ ከምኔው ከደፋሪ ወደ " ነብስ አባትነት" ተቀየረ ። እኔ የሚገርመኝ ሠወች በእውን የሚያስቡትን ነገር ሁሉ በራዕይ አይቸ ነው ፣ ፈጣሪ ወደ አንች ላከኝ ፣ የመሳሰሉ ተልካሻ ምክንያቶች ሲያመጡ ነው ። ምነው ባንቃዥ ? እንኳን እንዲህ የተበላሸ ስብእና ይዘን በቅዱሳንም ዘንድ ፈጣሪ ራዕይ የገለጠላቸው በጣም ለጥቂቶት ብቻ ነው ። ምንቴ ይህች ልጅም ልክ አትመስለኝም እና ለጊዜው የሚያስፈልጋት ባል ሳይሆን የመንፈስ ህክምና ስለሆን በዚህ ተባበሯት።

  • @gjhtdgtu5131
    @gjhtdgtu5131 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይረዳሽ እባካችሁ እህቶቼ በተለይ እርግዝና የሚባለው ነገር ተጠንቀቁ ብትችሉ ።

  • @YoditWoldegabrel
    @YoditWoldegabrel Рік тому +3

    ጥፋቷ ከማይወዳት ሰው የሙጥኝ ማለቷ ነዉ ሲቀጥል ሰዉየዉ ልጁ መሆኑን ቢያዉቅም ምንም ለዉጥ አያመጣም እንደሴት የደረሰብሽ በደል ከባድ ነው እግዛብሄር ይርዳሽ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Рік тому +1

    ጋዜጠኛዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ለሌሎች ትምህርት የሚሰጡ ጥያቄዎች ነዉ የጠየቅከዉ

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 Рік тому +3

    ኧረ ቅዠት እና ራእይ እየለየን ..ውሸት የሞላበት ታሪክ

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Рік тому +1

      እኮ ቀን የለቀሙ ለሊት ይቅሙ ይላሉ😂😂አበው

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA Рік тому

      ​@@kweesweet8802😂😂😂😂😂

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh Рік тому

    የሴት፣ልጅ፣ፈተና፣ብዙ፣ነው፣ያረቢ፣አንተ፣ጠብቀን፣አብሽሪ፣ታሪክ፣ይቀየራል🎉

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Рік тому +2

    ወይኔ አጎቴ እኔ አፈረ ልብላልክ አሰብኩት ለኔ ያለክ ስስት የኔ ውድ እረጂም እድሜ ጤና ይስጥልኝ መጥፎ አጎቶች ስሰማ አተ ለኔ ያለክ ቦታ አስብና ሆድ ይብሰኛል😢😢😢😢😢😢😢

  • @meronabebe99
    @meronabebe99 Рік тому +1

    Men aynet net, emebte lanchi new foto metasyish ???? Ebakchu yalhone were eyawrachu haymanoten atetfu

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 Рік тому +1

    አንቺን እግዚአብሔር ይርዳሽ ነገር ግን በ መጀመሪያ ደረጃ እንደዚህ አይነት አስተምሮ በቤተክርስቲያናችን የለም። ምኖታችንን በፀሎት ሸፍነን የተፈቀደልን የማስመሰል የግል ፍላጎታችን ከሀይማኖታዊ አሰተምሮ መንገድ እንለይ።

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ካችጋር ይሁን አይዙሽ❤

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Рік тому +1

    ውይ መስማት ይከብዳል ብቻ አንቺ ጉደኛነሽ ከእነ አጎትሽ አንቺና አጎትሽ የእክምና ባለሞያው ሊከሰሱ ይገባል ውሽት አሽተትኩብሽ ሰይጣን እያሳየሽ የወንድ ፌት እንድትዞምቺ ያደረገሽ ስይጣን ነው ሁለቴ ይህንን ኮመንት የፃፍኩት ተናድጄ ነው አጎትሽ ሊደፍሩሽ
    ሌላው ሌላባል ሰይጣን አምጥቶ ባለሞያም አሳስተሽ
    ነው ያለሽው
    አጎትሽ ውለጂና የሰው ልጅ ነው በይ ብለሻል ይህ ግጥጥ ያለ አጥያት ጥፋት ነው

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Рік тому

    የሚገርም ነው ትውልድ እየጠፋ ነው በትክክል ያሳያት ሰይጣን ነው እግዝያብሔር ቢሆን ይህንን ሁሉ ስህተት አምላክ አያደርግም
    እህቴ በመጀመርያ ሊደፍርሽ የፈለገ አጎት መልሰሽ እንዴት ታወሪዋለሽ እንዴት forgive ሰጠሽ
    ሁለተኛ በእዝህ በኩል እምነት አለኝ ትያለሽ በእዝህ በወረደ ደረጃ እንዴት የውሸት አረገዝኩ ትያለሽ የሰይጣን ካንብ ውስጥ ገብተሻል አምልጠሽ ውጪ እየሱስ መሸሸጊያ ነው እሩጠሽ አምልጪ እህቴ እባክሽ

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Рік тому +1

    ምንቴና አለምሰገድ በጣም ነው የምወዳችሁ❤

  • @HeavenBekle
    @HeavenBekle Рік тому +1

    እዲህ ያለ ተረተረት ምን ይሉታል ?ወይ ኢቺ እመቤቴ

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ Рік тому +6

    ጥፋቱ የሷ ነው በዛ ላይ ሀይማኖት ላይ ጠንካራም አይደለችም ሲቀጥል አጎትሽ ለራሳቸው ሲያመቻቹሽ የነበሩ ሰውዬ እንዴት የሳቸውን ቃል ትቀበያለሽ ይቅርታ አርጊልኝና ካጎትሽ አለማርገዝሽ እራሱ እርግጠኛ አይደለንም

    • @mygod-r7z
      @mygod-r7z Рік тому

      Ere besmam sewlay endezi ayferedm 🙄

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 Рік тому

    Lidefer liasregez yeneere agot endet amakari hone ?? ketesasatku armugn admachoch.

  • @YH-cb5qw
    @YH-cb5qw Рік тому

    Thanks

  • @yeshitikse6008
    @yeshitikse6008 Рік тому +1

    መጀመሪያ ም ትልቅ ስኽተት ነው እናትሽ እዛ በስቃይ እየኖረች አንቺ እናትሽን መርዳት ሲገባሽ ሌላውስጥ ገባሽ ይሔ የራስሽ ጥፋት ነው እግዚያብሔር ይርዳሽ

  • @sualihnurusian5242
    @sualihnurusian5242 Рік тому

    Mintesinoit berta allah yichemirilih

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 Рік тому

    🙏🙏🙏

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 Рік тому

    Gobez

  • @fantayenegash4997
    @fantayenegash4997 Рік тому

    እንዴት ነው እውነተኛ ዶክተር ከሆነ ይሄንን ያክል ዋጋ የሚያስከፍል ትልቅ ውሸት የሚዋሸው?

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m Рік тому

    He is right allshe is mistek

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    የሄድሽበት መንግድ አጢአት መንገድ ነዉ

  • @abebamolla7044
    @abebamolla7044 Рік тому

    tekekelegna eraye behone enkaun yehdechebet menged tekekel aydelem...sektel seytan lefetena behones yasayate meknayatum sethede bale yemehonaten lemayet nw

  • @yeshitila5299
    @yeshitila5299 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Рік тому +1

    Ke eswa were yante teyakewotch yaskalu. 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 Рік тому

    ሱሶቼ

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 Рік тому +2

    የቡክ ቁጥር ካላት ትክክለኛ ሥሟን እሥከአያቷ የሚገልጽ ካላት አብሮ ቢገለጽ ሥለትብብራችሁ እናመሰግናለን

  • @abebaali4790
    @abebaali4790 Рік тому +1

    በጣም የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ ምክንያቱም ይህን ሁሉ ወንጀል ቁጭ ብለህ ጊዜ ስጠህ ማዳመጥህ ከእሶ ውሽት የዶ/ር ውሽት በጣም አሳፈሪ ምንም ትምህርት የሌለው

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 Рік тому

    Ya washa seyxaan tacawotachish kkkkkkkk

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Рік тому +1

    ቀባዣሪ ነሽ ሲላት ምንም አላውቅም ትላለች ይሄ ራህይ አይደለም የስጋዊ ፍላጎትሽ አናትሽ ላይ ወቶ ነው ጎዳና ያንስብሻል ሲላት አንቱ ሲላት አንተ ሲላት ሊደፍረኝ ሲላት ማማክረው ለእርሱ ነው ሲጀመር የረገዝሽው ከአጎትሽ ይሆናል ስራሽ ያውጣሽ ይሄ ሞኝ በየበአድ አገር እየተንከራተተ እናንተ እግር በሰቀላችሁ ቁጥር ሲረዳ ይኖራል እንኳን ጎዳና ለምን ሲኦል አትገቢም መረዳት ያለበት ስንት አለ ተፈጥሮ በሰጠቻቸው አስቀያሚ ሕይወት የሚሰቃዩ ከረዱም ለእነሱ እንጂ ለአንቺ 0005ፊልስ ሶሪ አልሰጥሽም እረ ነፍስ እቃቃ አይደለም መዳራት የውሸት ራሕይ ነው ሕይወት አለም ሰገድ ዝምምምም በል በእናትክ

    • @yeneneshekebede9707
      @yeneneshekebede9707 Рік тому +2

      ምን ክፉ አናገረሽ ያንቺንስ ሃጢያት ማን ይንገርሽ የሰውን ነውር የምታወሪው ደካማ ነሽ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому

      ጉድነው ሠው ተው ተይ ሢባል አሻፈረኝ ይልና በኋላ ለቅሦ ይሄኔ ከኔበላይ ሰውየለም የሚሉናቸው ሲያለቅሡ የሚገኙት አንገቱን ደፍቶቀኑን ያሣለፈ በስራ አንድቀን ሁሉም ይቀየራል ስንት እህቶቻችን በልጅነት አረብአገር ተሠደው ከራሥአልፎ ለቤተሠብ የተረፉናቸው ይቅርታና ለሚዳራሠው እዝነትየለኝም ሰውራሡንጥብ ሲያደርግነው

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    ጴንጢ ጌታ አሳይቶኝ ነዉ ሲል የስድብ መዓት ይወርድበታል የእምቤቴ መገለጥ 😂😂

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 Рік тому

      Yetem ale gen tekekelegna ke egziabher weyem keseytan mehonun meleyet new kabad

  • @ElfineshdemekeAyela-lm7wz
    @ElfineshdemekeAyela-lm7wz Рік тому

    Hiwotesha yetebaleshewa be agotesh naw ayezosha yemabeta sera kewana nega bedeseta tanoreshalecha mefateneshime sexan naw eja edasachi eshi yane konjo

  • @mignotlulu7590
    @mignotlulu7590 Рік тому

    ተረት ተረት