የበቀል መማገጥ || ለበቀል ከሌላ ሰዉ ጋር መወስለት || Revenge cheating. | የእርቅ ማእድ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  Рік тому +4

    በተለየ ሁኔታ የቀረበ አስተማሪ ፕሮግራም።
    ከሌላ ሰዉ ጋር መወስለትን እንደ በቀል ስለ መጠቀም።
    መነሻዉ ምክንያትና መፍትሄዉ በባለሙያዉ ሃይለጊዎርጊስ ወንድሙ። የእርቅ ማእድ

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Рік тому

      በስልክ የስነልቦና ምክክር አገልግሎት እፈልጋለሁ እባካችሁ እርዱኝ

  • @AA-td2ez
    @AA-td2ez Рік тому +9

    ከውይይቱ በስተጀርባ ያለውን ዘፈን ብታቆሙት ጥሩ ነበር

  • @SEP2922
    @SEP2922 Рік тому +4

    ዘፈኑ ከጀርባ የምታሰሙት ቢቀር!? ንጌግራችሁን እንዳንሰማ ይረብሻል! You can play a very low classical music.

  • @sarahailemichael8616
    @sarahailemichael8616 Рік тому +1

    በጣም የሚገርም አባባል ነው,የኔን ባለቤት ሁሉም እከልዬ ብለው ነው የሚጠሩት Because ለሁሉም respect ስላለው መተማመን ይበልጣል ከሔዱም እንደገና ሐጥያት ከመግባት በማመንዘር መፋታት ይሻላል

  • @alemtsehaynesmane7795
    @alemtsehaynesmane7795 Рік тому

    እኔ ጀርመን ሀገር በልጅነትዋ ያደገች ሴትልጅ አለችኝ ኢትዬጵያዉያን ቅረቢ እላታለሁ በዚሁ አጋጣሚ ሠላም ሥትል የኔ ቆንጆ ሠለም ይላታል አሷ ደግም እንዴት የኔ ቆንጆ ይለኛል የሡ ቆንጆ አይደለሁም ሁሉም እንዲ ነው የሚሉት ብላ ሠላም አልልም አለች እንደ ልምድ ይባላል ስላት አልተቀበለችኝም

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 4 місяці тому

    ይገርማል እኔ እና ባሌ ሳንተዋወቅ 5 አመት ኑረናል አይገርምም በዛች 5 አመት ግን ሻወር እንኳን ሲወስድ እንዳየው አልፈልግም በሩን ዘግቶ ነበር ውጭልኝ ሻወር ልውሰድ ብሎ የሚወስደው እና ግን በዚህ ልክ ተራርቀን በ አንድ ቤት ኑረናል አሁን ተለያይተናል ሁለት አመት ሁኖናል ግን ከሌላ ሴት አልሄደም እኔም እንደዛው በዚህ ተማምነን ነበር ግን የሱ ችግር ስላለበት ተፋታን ስለ ግንኙነት ማውራትም አይፈልግም

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 Рік тому +1

    It may not always be for.revenge especially if the other party doesn't know about it. It could be rather described as a coping mechanism to deal with the pain of being cheated.

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 3 місяці тому

    አለም ሰገድ እኔም እላለሁ አለ😜 ወንድም ነው እምል ችግር አለው ስማቼውን እማላቃቼውን ወንዶችን( ባሌን ብቻ ነው ማር ምለው ❤)

  • @mishu372
    @mishu372 Рік тому +1

    በትክክል

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 Рік тому +1

    የምን ማንቆለፓፐስ ነዉ መወስለት መወስለት ነዉ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Рік тому +2

    በቀል ለኔ መተው ነው በደልን መርሳት ተሽሎ መገኘት ነው

  • @BatiBruk
    @BatiBruk 9 місяців тому

    Selame endate nachu yea tarike yena eski meselegn Derese nw yesemawt ena degmo esu nw yagodelebegn gene lelejocha sele cheya tekemechalew 8 were onotale mene telugalachew

  • @martatadesse6994
    @martatadesse6994 Рік тому

    እናመሰግናለን❤

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik Рік тому +2

    እግዚአብሔር ስለምፈራ እንጂ ባሌን በጣም መበቀል እፈልጋለሁ

    • @josephlahoud1660
      @josephlahoud1660 Рік тому

      ተይ በቀል የሰይጣን ነው ውዴ

    • @selamyohanes5646
      @selamyohanes5646 Рік тому

      Min bewetash bizegeyem yejun yageggal beseset yekatelatal min agebash esu nefet chenkelat kalew teyew anchi betam kesu yeteshalesh selehonesh ene cheat madergu sayansew lij abeba yemeselu eyalen motalech lijochen tasdgiyalesh belowal hula gen dengel mariyam.kenelijwa keber yegebachew alhu berteche esu yehew hiwotu tezabeto yalkesal tedar embi alew sente mokere ergef aderegesh ende shint bet endetewshew koshasha quteriw melkam yetebarke hiwot enate

    • @liyagebretsadik
      @liyagebretsadik Рік тому

      @@selamyohanes5646 የሚገርመው በተክሊል ካገባች ሴት እሷም ባለትዳር መሆኑ ታውቃለች አንዴ ከእህቷ በእህቷ በተፃፃፉ እንደተጣላን ባለትዳሯ ታውቃለች ትንሽ ቆይታ እሷ ከባሌ አላስፈላጊ ሌላ ውስጥ እንደገቡ የሚያሳይ ፅሁፍ ሲላላኩ አየሁ ይቅርታ ቢጠይቀኝም ከውስጤ አልወጣ አለኝ እየጠላሁት መጣሁ መለያየቱም ከበደኝ ለልጆቼ ብዬ

  • @yeneMB
    @yeneMB Рік тому

    Sijemer yene konjo yemitlewu eko yeleyayale..balebeteni yemyakile sewu endeti yene konjo elalewu...

  • @emateshome7409
    @emateshome7409 Рік тому

    Er fetariii yibekelew enji degimo ehen yemayireba diriget gizen mabaken

  • @yeneMB
    @yeneMB Рік тому

    Enem wedi ga aledim enji lemebelele gin plan aregalewu lik endalehone awukalewu

  • @YH-cb5qw
    @YH-cb5qw Рік тому

    Selam Ethiopian 🇪🇹🙏🙏🌞🌞🎁♥️🎀

  • @ሳራየልጄእናት
    @ሳራየልጄእናት Рік тому +1

    እኔም ባሌ ከሌላ መውለዱን ሰማይ እኔ ልበቀለው እያሰብኩኝ ነው😢

    • @Tigisthayme-wh1wo
      @Tigisthayme-wh1wo Рік тому

      Bakal liki ayidelam

    • @ሳራየልጄእናት
      @ሳራየልጄእናት Рік тому

      በጣም ነው የሰበረኝ ማስወለዱን እራሱ ነገረኝ ውስጤ በቀል ብቻ ነው የሚታየኝ በኔን ህመም ለሱ ማሳማት ነው ምፈልገው

    • @ፋፊነኝቢንትሀምዛ
      @ፋፊነኝቢንትሀምዛ Рік тому

      ​@@ሳራየልጄእናትበጣም ይሰብራል አይዞሽ እህቴዋየ

    • @ethiopian7940
      @ethiopian7940 Рік тому

      አትበቀይው ይቅር በይው ከተመለሰ አብራችሁ ሁኑ በተለይ ሰደት ሁነሽ ከሆነ ተረጅው

    • @SEP2922
      @SEP2922 Рік тому +1

      ህመምሽን እረዳለሁ ልትደርጊያሰብሽዉ ግን የጠላት ድምፅ ነዉ፣ ነገ ሰላምሽን ሊወስድ፣ በፀፀት ሊገልሽ፣ ለፈጣሪ ስጭዉ በቀል የእኔ ነዉ ስለሚል፣ እሱን ይቀጣዋል ለአንቺ ደግሞ ካሳ አለዉ። ልብሽን እግዚያብሔር እንዲጠብቅ እፀልይልሻለሁ❤

  • @samiraahmadowwwoww6540
    @samiraahmadowwwoww6540 Рік тому

    ❤❤❤

  • @MatiasMehari-o2e
    @MatiasMehari-o2e Рік тому

    እደግፍዋለው ማልቀስ ጥቅም የለውም

  • @yeneMB
    @yeneMB Рік тому

    Ke telewa setyo ga bihonim etsatsafalewu..😂😂😂 mani yekatelale

  • @TsionAsnake
    @TsionAsnake Рік тому

    Ena baley le sex menme felagoti selalelewo hejalewo lala gar menme gine erkatan atawo