እንደዛሬ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ገጥሞኝ አያዉቅም። ተደብቄ ነዉ የማለቅሰዉ ትላለች ኤደን።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 165

  • @emihaile1626
    @emihaile1626 2 роки тому +24

    ነፍስ ይማር እይዞሽ ስልኳን ይስጡን መርዳትእንፈልጋለን።

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 2 роки тому +34

    እጅግ በጣም ከባድ ፈተና ነው እያሳለፍሽ ያለሽው እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ወንድም ተብየውም በሚቀጣበት መንገድ ይቀጣል አንቺን ግን ከዚህ ሁሉ ፈተና በኋላ ፈጣሪ ይረዳሻል አይዞሽ ጥሩ ቀን ይመጣል

  • @ሚኪያስተፈሪ
    @ሚኪያስተፈሪ 2 роки тому +7

    በጣም የሚያሳዝን ነው ሰው ይከዳል ግንእግዚአብሄርን ዘወትር ትማፀኚው ይቀይርልሻል ይማይከዳው እሱ ነውና እይዞሽ ለሱ ተንበርኪ ታርክ ይቀየራል እሺ እህቴ እይዞሽ🙏

  • @ላኮመንዛ-ጰ5ደ
    @ላኮመንዛ-ጰ5ደ 2 роки тому +27

    አይዞሽ እህቴ ይሄ ባለጌ ወንድምሽ ግን የስራውን ይስጠው ይሄ እንባሽ ይፋረድበት ቢዘገይም የዘራውን ነው የሚያጪደው አንች ግን አይዞሽ አልቅሰሽ አትቀሪው መጨረሻሽ ያምራል

  • @serkalemtube9673
    @serkalemtube9673 2 роки тому +2

    የእውነት አብሬሽ አለቀስኩ እንድህም አለ አቤት የችግሮቹ አይነት አበዛዛቸው የኔ እህት አንድ ነገር አምናለሁ እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል እና አምናለሁ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው ታሪክሽን ይቀይረው ከምትሰደድ ደጋግ የኢትዮጲያ ልጆች አሉ እና ብንረዳት እና ከልጇ ጎን ሁና ስራ ብትሰራ

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 2 роки тому +8

    ፀበል እድትጠጣ እድትጠመቅ ብታደረጎት ትመልሳለቼ አይዛሼ ፀለዬ በርቼዬ በመሰገድ በመታገሰ ነው ይህን ቼግር የሚወገደው እግዜያብሄር ይርዳሼ እህቴዬ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 2 роки тому +8

    አይዞሽ እማ ጠንከር በይ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነዉ የተወሰነ ገንዘብ ቢሰባሰብልሽ ሻይ ቡናም ቢሆን ሀገር ላይ ስሪ ዳግመኛ ከተሰደድሽ የማትወጪዉ መገራ ይገጥምሻል በልጅሽ ዙሪያ

  • @tekaalemu1627
    @tekaalemu1627 2 роки тому +3

    እህት አለም እውነት ነው የምትናገሪው ግን ስንቱ ነው የሚረዳሽ ብዙ መደፈሮች የሚፈፀሙት በቅርብ ቤተሰብ ነው ይህንን ግን ብዙ ሰው አይረዳም እባካችሁ ወላጆች ከዚህ ታሪክ በመማር ለልጆቻችሁ አስፈላጊውን ጥንቃቄ አድርጉ።

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому +11

    እግዚኦ የኔ እህት አይዞሽ😥😭 ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ታሪክ ነው በጣም አዝኛለሁ በወድምሽ ግፍ የጁን ያገኛል ይሄ አረመኔ ሰው አይደለም በእውነት

  • @LouLou-jy2ll
    @LouLou-jy2ll 2 роки тому +6

    እኔ ግን እምመክርሽ ተመልሰሽ ስደት አትሂጂ ልጅሽ አጠገብ ሁኚ በሗላ ይቆጭሻል ከከፈልሽው ዋጋ በላይ አትከፍይም ከዚህ በሗላ እግዚአብሔር ይረዳሻል እህቴ

  • @fitsumwubishet9590
    @fitsumwubishet9590 2 роки тому +1

    ጠንካራ ሴት ነሽ ። ልጂሽን ግን ትተሽ አትሂጂ ሀገርሽ ላይ ስሪ ስራ ደግሞ ተቀጥሮ መስራትን ብቻ አታስቢ እንጀራ ጋግረሽ ብታስረክቢ፣ ቡና ጠጡ ብትሰሪ ፣ ልብስ ማጠቢያ ማሽን ካገኘሽ ልብስ ብታጥቢ ፣ ቆሎ ለሱቆች ብታስረክቢ ........ የተሻለ ይመስለኛል

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 роки тому +8

    ምሰኪን የኔ ከርታታ ፈጣሪ የልጅሸን ልብ ይመልሰልሸ እናቴ ይሄ የእናትናየልጅ ልዩነት እኔጋም አለ እድሜ ለሰደት እኔም እያለቀሰኩ ነው በዚው በሰደት መላ ካገኝሸ ለኔም ንገሪኝ 14አመት ሰው ሀገር ቁጭብዬ የተሻለ ህይወት አኖረዋለው ያልኩት ልጄ እንደ እናት ቀርቶ እደሠው እኳን አያየኝም😭😭😭

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 роки тому +10

    እባካችሁን እህቶች በተለይ ከአረብ ሀገር ሆናቹ በወላጅ ስም ቤት ንብረት የምትገዙ ሰዋች ወደ ልባቹ ተመለሱ ይህች እህት ከደረሰባትን ተማሩ እድለኛ ነች እንደውም በመቶ ሺ ብር ተገላገለች ወደ ፍርድቤት እንቤ ብሎ ወንድሞ ቢሄድ የግድ እኩል ተካፈሉ ነው የሚለው
    ስለዚህ ቢያንስ ወደሀገር ለእረፍት ሰትሄዱ ወደ ስማቹ አዙሩ ከልፍት በሆላ ባዶ እጃቹሁን እዳትቀሩ እባካችሁን ለነገ አሰቡ

  • @fikirtenegash4314
    @fikirtenegash4314 2 роки тому +1

    ለቃላትም ሆነ ለማሰብ የሚዘገንን ነገር እኔ በጣም። ሊገባጥ የማይችለው ነገር እነዚ ደፋሪዎች የህቶቻችንን የልጆቻችንን እድል እያበላሹ ለምን ዝም ይባላሉ ኧረ የህግ ያለ ኡኡኡ። እህቶቼ እባካቹ እንደዚህ አይነት ድርጊት ለሚያደርሱባችሁ ወንዶች የፈላ ውሃ ብልታቸው ላይ አፍሱባቸው መልሰው አዳይጠቀሙበት ለሌላውም መማሪያ ይሆናል

  • @kidisttamerat2509
    @kidisttamerat2509 2 роки тому +6

    ዘግናኝ ታሪክ ነው፡፡ ወንድም እህቱን ከሌሎች ይጠብቃል እናት ልጆቿን በመልካም ስብዕና ታሳድጋለች እንጂ እንደዚህ አይነት ጉድ እጅግ በጣም ይዘገንናን ::

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 2 роки тому +7

    እውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው አዘጋጆች ምስጋና ይገባቹሀል ብሶቷን ለህዝብ ማሳወቅ መቻሏ

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 2 роки тому +8

    አረ ልጅ እንደቤተሰቡ አይሆንም ይገርማል ይቺ እናት ለሷና ለቤተሰቦቿ ለልጇ ብላ ህይወቷን በሰደት ደከመች በጣም ታሳዝናለች ብር እንደልቧ ሰለምታገኝ መሰመር ለቀቀች እህቴ አታልቅሸ አንቺም ጤና መሆን አለብሸ ለራሰሸ አንቺ እንደምታሰቢላት እሷ አታሰብልሸም

  • @ruufjj7355
    @ruufjj7355 2 роки тому +6

    እውነት በጣም ነው ያዘንኩት የኔ ሚሥኪን ፈጣሪ ይርዳሽ እኔስ ቃላት አጠረኝ ምንም ማለት አልቻልኩም ግን በጣም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ያንችን ጥንካሬ በሠጠኝ ብየ ተመኘሑ

  • @hayate4909
    @hayate4909 2 роки тому +8

    እህቴ አላህ ይርዳሽ ግን መስርቀም ስራ ነው ሚባለው ነገር እውነት ነው መሰል ሰው ሲነሳ ከዜሮ ነው ታዲያ የኛ ሀገር ባለሀብቶች ግን ልብ ይስጣቹ ተቸግሬ ስራ ካልተቀጠርኩኝ እያለች እንዴት!.....

  • @tirhasdirar1246
    @tirhasdirar1246 2 роки тому +3

    ጥቂት ወዶቺ ናቸው ስሜታቸው ልባቸውጋር እና ብልታቸውላይ በብዛቱ ወንዲግን ስሜታቸው እጃቸውላይ ነው እራሳቸውን መቆጣጠር አይቺሉም ውሾቺ ናቸው

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +7

    እፍፍፍ 😭እግዚአብሔር ይፋረድልሽ እህታለም የናት ልጅ እህቱን ሲደፍር 😢የመጨረሻው ዘመን ደረሰ በቃ? መደፈርን እኔም አውቀዋለሁ ☝🏿😭ያውም በ5አመቴ 😭😭😭😭ጊዜው ረዥም ቢሆንም ልረሳው ግን አልችልም 😢እግዚአብሔር ያበርታሽ እህቴ ምንም ቃላት አጣሁ 😭😭😭

    • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
      @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 2 роки тому

      እኔ ተወለጀ አደኩበት አገር ከእህቱ ልጅ የወለደ ሰው አቃለሁ 😥😥😥😥 ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያላቸው

  • @enattube1181
    @enattube1181 2 роки тому +2

    የኛ እሰለምና እኮ ነገሮናል እህት ከዉድሞ ዉንድም ከእህቱ ሰባት አመት ከሞላችዉ አብሮ መተኛት የለባችዉም በሎ ያሰተምርናል ግን ሰናዉራ የሚሰማን የለም ሁሉም የንቃል

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 роки тому +4

    አንቺ በጣም ጀግና ነሽ ለብዘዎች ትምህርት ነው ያንቺ የህይወት ውጣ ውረዶች አይዞሽ የኢትዮጵያ ህዝብ ይህን ሰምቶ ዝም አይልም ሩህሩህና ቸር ነው

  • @nefisaahmedtube8288
    @nefisaahmedtube8288 2 роки тому +1

    ይህን ሁሉ አስቸጋሪ ሂወት አልፈሻል ጠንካራ ሴት ነሽ መልካም ልጂም ነበርሽ ለእናትሽ መልካምም እናት ነሽ የፈለገ ቢመጣ ከዚህ በኋላ ልጂሽን ጥለሽ እንዳትሄጂ ለምነሽም ቢሆን ከጎኗ መኖር አለብሽ ሁለነገርሽ በዚህ ምድር የቀረችሽ ልጂሽ ብቻ ነች ሶ እባክሽ እንዳትለያት ልጂሽ የገባችበት ችግር ካለ ባለሙያወችን አማክሪ እና ካለችበት ለማውጣት መታገል አለብሽ

  • @tg2797
    @tg2797 2 роки тому +3

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስለቀሽኛ እባክሽ ስልክሽን እኔ ብቻይን ነው የሚኖር ው ድንገት ላንቻ። እህት ለሳእናት ልሆናት እችላለው

  • @sharmarkeibrahim6309
    @sharmarkeibrahim6309 2 роки тому +2

    what a strong woman ? after all , all she's asking is just to get a job ! its pain . is there anyway i can help her pls . no woman desrve these .

  • @fetleworktafesse2980
    @fetleworktafesse2980 2 роки тому

    ውድ እህቴ በጣም ከባድነው እግዛብሄር ይረዳሻል እነዝህ ወገኖች ትልቅ ነገር እዬረዱ ያሉ እግዛብሄሄር ይባርካቸው ተማሪና ለዘላለም የሚጠቅምሽ እህቴ ኤደን በቤተሰብሽ ውስጥ ያሉት ችግሮች ሁሉ ይሴጣን እጅነው ስለዚ አሁን ቀን ጊዜ ስላለ የዲያብሎስን ስራ ሊያፈርስ ኢዪሱስ ክርስቶስ ተገለጠ መፅሀፍ ስለሚል ለነገውም እስከ ወዲያኛውም ይሚረዳሽ ብርቱ ምርኩዝ የሚሆንሽን ጌታ ኢዬሱስን በልብሽ ተቀበይ እርሱን አምሊኪ ቀንበርሽ መከራሽ ሁሉ ካንቺ እንዳለፈ ውሀ ትረሺዋለሽ እርሱ የዘላለም ህይወት ሊሰጥሽ አምላክ ሁኖሳለ ስላንች በመስቀልላይ ተሰቅሎአል አይዞሽ በክርስቶስ የማይልፍ የለም ነገ ለሌሎች ረዳት ትሆኛለሽ ::የግልስልክቁጥርሽን ላኪልን መርዳት የምንችለውን እንድንረዳሽ በተረፈ ሰው ቢጠላሽ ቢረሳሽ ኢዬሱስ ይወድሻል አይጥልሽም

  • @harega5745
    @harega5745 2 роки тому +2

    ጠንካራ ነሽ ልጅሽን እንዴት አምነሽ ጥለሽ ሄድሽ? ታናሽ ወንድምሽን እንዴት አምንሸዉ? እንቺ ላይ የደረሰው ልጅሽ ላይ ቢደርሥሥ?

  • @AAa-ww3co
    @AAa-ww3co 2 роки тому +4

    ሠላም ምንትየ ውይ የሴት ልጅ ፈተናችን ብዛቱ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አይዞሽ እህቴ ብችል በረዳሁሽ ግን እኔም በስደት ላይ ነኝ የስደትን ጉዳት ላንች ማስረዳት ልጅ ለናቷ ምጥ አስተማረች ይሆንብኛል ስለዚህ ሀገርሽ ላይ ለምኔ ሽንኩርት ቸርችረሽ አትኖሪም? የልጅሽን ፀባይ ችለሽ መኖር ይሻላል ሄደሽ ነፐሮች ተበላሽተው ከምትጎጅ ቀርተሽ ከልጅሽ ጋር እንደምንም ቻያትና ኑሪ እህቴ አይዞሽ አያት ያሳደገው ልጅ ጋር መግባባባት ከባድ ነው እኔም ስለደረሰብኝ ነው ያንች ሂስትሪ በከፊል ብዙዎቻችንን ይወክላል ግን ጠንካራ ሁኝ ከዚ ቡሀላ ስደት በቃሽ ከልጅሽ ጋር ቀሪ ጊዜሽን ኑሪ እድሜ አጭር ናት

  • @سبحناللهسبحناللهالحمدالله

    አልሀምዱሊልህ እስልምና አዞናል ከሰባት 7አመት ቦሀላአብረንአንተኛም በሀልሳይሆን እስልምና ነውያዘዘን📚📚

  • @sikosilo5559
    @sikosilo5559 2 роки тому +1

    ልጅቷን ሳውዲ አረቢያ ላኳት መጠጥ የለ ስራ ብቻ በስነ ምግባር ትኖራለች ወይም ከእናቷ ጋር አብረው ይኑሩ

  • @AishaAisha-mx1hg
    @AishaAisha-mx1hg 2 роки тому +3

    ኧረ ባለሀብቶች ልባችሁ ይራራ በጉልበቴ ሰርቼ ልብላ ላለች ብታሰሯት ስንት ሰወች እየተራቡ እናተ የስራ ልምድ ትላላችሁ ፅዳትም ቢሆን ብታሰሯት እህቴ አብሽሪ አላህ መልስ አለው

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 роки тому +4

    አረ እንደዚህ ነገር አታምጡ በውነት በጣም ልብ ይነካል የኔ እህት ነፍስሽን ጠብቂ ከዛ ሰፈር ራቂ

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 роки тому +5

    I can't believe this is happening my home town Addis Abeba ! This 's heartbreaking, revolting, sickening, embarrassing, disturbing and disgusting 💔 .

  • @ህይወቴአስተማረኝ
    @ህይወቴአስተማረኝ 2 роки тому +5

    ሙሉ እምነት የሰጠኝ አላህ የተመሰገነ ነው። በእስልምና አስተምሮት ልጆች 10 አመት ከሞላቸው በመኝታ እንድንለያቸው ታዘናል።
    ህመምሽ ከባድ ነው።አላህ ካለሽባት ጭንቅ ያውጣሽ።

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 2 роки тому +7

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ

  • @Eurael
    @Eurael 2 роки тому +2

    Heart breaking. May God heal you yene konjo. Ayzosh its not your fault at all. Be lijinet endezi siyagatim menager endalebishim atakim. Metfo mehonun eyawekishim confuse new mithiniw!

  • @peace3791
    @peace3791 2 роки тому +4

    እሁንም በህግ አስፈርሚው በትክክል: ሲጨርስ እንደሚመጣ ጥርጥር የለውም ጨምሪ ብሎ

  • @yoditaberahm3064
    @yoditaberahm3064 2 роки тому +10

    እፍፍ በጣም ነው ሚያመው እመብርሃን አለውልሽ ትበልሽ አይዞሽ 😭😭🙏

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 2 роки тому +3

    አይዞሽ እህቴ እግዜአብሔር ይረዳሻን አይዞሽ መጨረሻውን ታያለሽ ክፉነው ወድምሽ

  • @peace3791
    @peace3791 2 роки тому +4

    እስት ጠይቂያት አንቺም የማታውቂው ችግር ደርሶባት ይሆናል::

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 2 роки тому +3

    አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ያማል።
    ወንድምሽም ቢሆን የሱ ያልሆነ የንፁህ ላብ ስለሆነ በረከትም አያገኝም፣ ብሩ ይሄኔ አልቐል።
    አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ።🙏

  • @እምነትአቤር
    @እምነትአቤር 2 роки тому +3

    ውይ በጣም ያሳዝናል በእየሱስ ስም አይዞሽ እህቴ ጌታ ይርዳሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 роки тому +4

    አይዞሽ የኔ ማር ሑሉም ለበጎ ነው እናትሽንም ወንድምሽንም ነፍሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑርልን ሥንት ጭራቅ ነው አሑን ይሄ ወንድም ነው በሕግ መጠየቅ አለበት ይሄ አረመኔ

    • @seadi1678
      @seadi1678 2 роки тому

      ህግ የት አለ

  • @ፍሬፍሪታ
    @ፍሬፍሪታ 2 роки тому +17

    የኔ እናት አይዞሽ በርታ በይ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ! በስደት ሆኖ ሀዘን መስማት በጣም ያማል😭😭😭😭😭

  • @abebechmoges6718
    @abebechmoges6718 2 роки тому +5

    አይዞሽ እህቴ ሊነጋ ሲል ይጨልማል

  • @addisaddis5406
    @addisaddis5406 9 місяців тому

    እኔም በወንድም በኩል እንዳንቺ ደርሶብኛል የልብ ጠባሳ አድሮብኛል አሁን 30 አመቴ ነው አሁን በስደት እንከራተታለው ወንድሜ አግብቶ ወለደ እናት አባት የሉም ለማንም አውርቼ አላውቅም ሞት ወሰዳቸው ምስጥሬ በውስጤ አለ

  • @alemlebanon4947
    @alemlebanon4947 2 роки тому +2

    እኔን እህቴ አሳዘንሽኝ በጣም የወንድም አረመኔ ሂወትሽን ማበላሸቱ ሳያንሰው እንደገና ሌላ ጉዳት የእጁን ይስጠው መድሐኒያለም 😭😭😭

  • @lenagreetsonglama1833
    @lenagreetsonglama1833 2 роки тому +7

    እእእእ እኔስ የማለቅስው ለ ራሴ ነው እኔም ልጄ ኢትዮጵያ ነው

  • @peace3791
    @peace3791 2 роки тому +3

    ወይ የስጋ ወንድምሽ እይሆን ይሆናል እንቺ ልጅ አትሆኝ ይሆናል ::ለዚህ ይሆናል ሴትየዋ ዝም ያሉት

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 2 роки тому +3

    እፈ እግዚአብሔር ይርዳሸ አይዞሸ እግዚአብሔር ያውቃል እሰክ አገር ውሰት ሰራ ቢይገኝ ወይ ያራሳን ሰራ ብትረዳ

  • @rukyamuhammed5358
    @rukyamuhammed5358 2 роки тому +3

    ሱበሀን አላህ ከባድ ነው በጣም እኔ ፈተና በዛብኝ እላለሁ ያች ይከብዳል አብሽርሪ ማር አላህ ይርዳሽ

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 роки тому +5

    እኔን የኔ እናት አይዞሽ እመብርሃን እንባሽን ታብስልሽ ኡፍፍፍ

  • @ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ

    ወይ ድህነት አይዞሽ የኔ እህት አንቺ ጎበዝ ነሽ

  • @hananhanan-hq7mx
    @hananhanan-hq7mx 2 роки тому +3

    ወይኔ በጣም የሚዛዝን ህይወት ነው ያሳለፈሽው አይዞሽ እኔም እንዳቸው በወንድም በደል ተረሶብኛል የመደፈረ ነገረ ባይኖረም አንዳቸው ብቸኛ ነኝ

  • @zakirahemdnur271
    @zakirahemdnur271 2 роки тому +1

    ለምድነው ግን በህግ ማይጠየቀው?

  • @fasikagetachew6775
    @fasikagetachew6775 2 роки тому +1

    እህቴ ለምን ታለቅሻለሽ? አሁን ሁሉ አልፏል በርቺ ጌታ ይርዳሽ ይረዳሻል።

  • @mindabeletshiachew5652
    @mindabeletshiachew5652 2 роки тому +4

    ወይ ፈተና አይ የሴት ልጅ ስቃይ

  • @tiegistbedada645
    @tiegistbedada645 Рік тому

    በጣም የሚያሳዘዛን ታሪክ ነው:: ታሪአኩን የሰማሁት አሁን ነው::እባካችሁን አሁን በምን ሀኔታ ላይ ነው ያለችው? ማመቅ በጠም ስላስፈለገኝ ነው:: እባካችሁ??

  • @mindabeletshiachew5652
    @mindabeletshiachew5652 2 роки тому +4

    ትተሻት አትህጅ የማውቀው ተመሳሳይ ታርክ አለ እባክሺ ታጫታለይ

  • @zakirahemdnur271
    @zakirahemdnur271 2 роки тому

    ከባድ ነው እህቴ አይዞሽ አላህ ይርዳሽ የምር ሀገራችን ውስጥ በብዙ ስቃይ የሚኖር አለ ብዙዎቻችን በትንሽ ነገር እናማርራለን ካንዳንድ ሰው በመሻላቹ አልኸምዱሊላ በሉ በተለይ በቤተሰብ የሚደርስ ቁስል አይድንም

  • @elizabethmisalie4672
    @elizabethmisalie4672 2 роки тому +1

    Yene enat ayzosh hulum yalfal berchi, please hulachinim yakimachin enridat. Endelj satchawechi lijinetish alefe bemekera 😭😭 yasaznal berchi edewulilshalehu. Ayzosh atizegn ethiopianoch degoch nachew yiredushal beselam agerish hunesh ligishin endtasadgi.

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 2 роки тому

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ አይዞሽ😭😭😭

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 2 роки тому +2

    አምላከ ቅዱሳን መፅናናቱን ያድልሽ ፍቅር አንድነቱን ይስጣችሁ ግፈኛው ወንድምሽ ልብ ይስጠው

  • @gechisiyum5607
    @gechisiyum5607 2 роки тому

    አል አምድዉ ሊላክ እስልምነን የሰጠን አላህ ምክንኛቱም አብሮ መተኛት ን ይከለክላል

  • @accacc1000
    @accacc1000 2 роки тому +1

    በጣም የሚሳዝን ታሪክ ነው አሁን ሀገራችን ለተጎዳና ለድሀ አትሆንም ሰርቼ ልኑር ነው ያለችው እስካሁን ግን1እንካን የስራ እድል አለ ያላት የለም

  • @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
    @ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 2 роки тому +10

    ብዙ ነገሮች አሉ ህይወታችን ውስጥ ገራ የሚያጋቡ ግን በምድር እስካለንበት ድረስ መፈተን ግድ ነው ወገኖቼ መምህር ተስፋዬ አበራ youtube ገብታችሁ አዳምጡ የብዙ ሰዎች ችግር እየተፈታ ነው ቸል አንበል ልባችንን አህምሮአችንን ከፍተን እናዳምጥ በትግስት ይጠቅመናል 100% እኔ ድኛለሁ አምላኬን አግቼዋለሁ ዝቅ ብሎ መበርከክን ተማርኩ አንደበትን ከፍቶ እጅን ዘርግቶ መፀለይን መለመንን ማመስገንን ተማርኩ ተመስገን ይሄን ያደረገ አምላክ መፍትሔ ስላገኘሁ ነው ገብታችሁ አዳምጡ ምእመናን😍💚💛❤⛪🙏

  • @elsashibru4369
    @elsashibru4369 2 роки тому +2

    አግዚአብሄር ብቻ ይርዳሺ አህቴ በርቺ አግዚአብሄር ሀይል ይስጥሽ አብሬሽነዉ ኢያለቀስኩኝ ነበር አይ የሴት ልጅ መካራዋ መቼ ይሆን የሚያበቃዉ የሴትልጅ ለቅስ መቼነዉ የሚቆዉ አግዚአብሄር ብቻ ይመልከተዉ አግዚአብሄር ብቻ በቃ ይበል

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 2 роки тому +2

    በጣም ጀግናነሺ እህቴ
    እግዚብሔር ይርዳሺ

  • @zenebechdesta1580
    @zenebechdesta1580 2 роки тому

    ወይ ድህነት መጥፎ የሰው ልጅ መክራ አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሻል

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 2 роки тому +1

    ባእድ አምልኮ የሚያመልኩ እናት አባት የጠቋር መንፈስ ነው ደፍሩ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ ብለሽ አድሚጪ እህቴ

  • @astermekonen9148
    @astermekonen9148 2 роки тому +7

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🙏🙏💔💔

  • @kbromeiseyes1676
    @kbromeiseyes1676 2 роки тому +3

    በጣም ያሳዚናል

  • @yorsaliembeyene270
    @yorsaliembeyene270 2 роки тому +2

    🇪🇷🖐❤🕊😭😭😭🇪🇹🖐❤🕊ajeki nkulu gize alowo khalif eyu zhezin iyu

  • @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
    @ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን አምላክ ሰው እንደሚጥለን እግዚአብሔር አይጥለንም እና በጣም የሚገርመው ነገር እኛ ሴቶች ለፈተና የተፈጥርን ነን ያስብላል ከፈተናው ብዛት በጣም ያሳዝናል በያንዳንዳችን ያለውን ጉድ ነው የተናገርሺው እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሺ አይዞሺ ሁሉንም ያየውና ያሳለፈው ነው የሚረዳው እንጅ ላላየ ሰው ቢወራ ተረተረት ነው የሚመስለው ብቻ ፈጣሪ ሀይልና ብርታቱን ይስጠን

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 2 роки тому +6

    ወይኔ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እናትሽን ነብስ ይማር አንዳንዴ ፈተናወች ይከብዳሉ

  • @jemilakedir2854
    @jemilakedir2854 2 роки тому +2

    ለኔም ፈጣሬ ይሁነኝ ልጄ ሀገር እኔሠውሀገር አይዞሽ ፈጠመሬያውቃል የሠጠን ፈጣሬነው

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 роки тому +2

    ምን እየሰማሁ ኖው አረ እግዚአብሔር በስመአብ ወወልድ ወንፈስ ቁዱስ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому

    የሴቶች እናቶቻችንና አረብ ሀገር ሰርተን የመጣን እህቶች ስቃይ የሚያቆምበት ቀን
    ናፈቀኝ

  • @zufansilesh868
    @zufansilesh868 2 роки тому +3

    እግዚያብሄርእህቴካችጋርይሁ

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ከአንችጋ ይሁን ፀበል ህዱ መንፈሳዊ ነገሮችን ብቻ አዳምፁ

  • @senaithagos8089
    @senaithagos8089 2 роки тому

    አቤት ጥንካሬሺ ጄግነ ሴት ነሺ ዝምድነ ተረሳ ፍቅርም ባከነ የሰው ልጂ ፍላጎት ገዘብ ብቻ ሆና አይዞሺ እግዚአብሔር ይክስሻል

  • @hassnanasir750
    @hassnanasir750 2 роки тому +2

    Yene konjo ayezosh yadegenbet maheberesb lezih yegabezal

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 2 роки тому +2

    ውይ የኢትዮጽያ ህዝብ መከራው!!!
    እረ እንዲህ ያለ ነውር ነገር ስው ተሽክሞ ሞተ እኮ። መፍትሄ መፈለግ አለበት።

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 2 роки тому +2

    አለም ሰገድ የት ጠፋ 😍😍😍😍😍

  • @arenateka2513
    @arenateka2513 2 роки тому +2

    Ayzosh yene Enat Egziabher kanchi Ga yehun

  • @semirahabi
    @semirahabi 2 роки тому +2

    yesznle Azoshe 😭😭😭😭😭 yemdem bete golbtchen Alke uufi

  • @martef6435
    @martef6435 2 роки тому +3

    Fetari lemigni tseliyi ehe menfes nw beguskuluna enditalfi nw ena tseliyi

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 роки тому

    እግዚብሄር ፅናቱን ይስጥሽ እህታችን

  • @genitube1438
    @genitube1438 2 роки тому +8

    ልጅቷንም ይዘት ብትሄድ አሠሪዎቿ ጥሩ ከሆኑ

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 2 роки тому

      የማይሆነውን

    • @aminamohammed3808
      @aminamohammed3808 2 роки тому +1

      @@meryemtube3653 ይሆናል ኮሌጅ ናት ብላለለይ ምን ችግር አለው ከሚለያዩ ዘመኑ ከፍቷል አብረው ቢሄዱ 1 አሮጊት ቤት ስራ ብታስገባት መጠጥ መጣጣት ጀምራለች ብቻዋን መሆኗ ጡሩ አደለም አብረው ቢሰሩ ህወታቸውም ይቀይራል እናት እስከ መቸየ ነው ልጇን የምጦረውእናቷ ታሳርፋት

  • @danak2367
    @danak2367 2 роки тому

    እሜሳዝን ታሪክ እህቴ አይዞሽ አምላክ አለ

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 2 роки тому +1

    Yena Enate ayzosh lebe yesebral Amlaka yehen menfese seberew Entewa nate yehen bedel endehon menged ye kefetechew

  • @እናትዬ
    @እናትዬ 2 роки тому +4

    አረ በስመአብ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @baredugirma2796
    @baredugirma2796 2 роки тому +2

    Yene inat fetari yirdash 😭😭😭😭ayizosh

  • @exodusexodus8636
    @exodusexodus8636 2 роки тому +4

    Ba inate ba abaate sime eyalachehu nibirate yamitafaru sawoch gine mache nawe yamitimmarut baenanta boota takaxiyye motikung

  • @genitube1438
    @genitube1438 2 роки тому +1

    እንዴ ዲፕሎማ አላት ካልሽ ነፍሥ አውቃ የለዴ ታዲያ እንዴት መተሣሠብ ያቅታታል

    • @ruthbeyene7111
      @ruthbeyene7111 2 роки тому

      Wey gud belijinetua yasalefechiew mekeras?

  • @bareshdubai6535
    @bareshdubai6535 2 роки тому

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ዋጋሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 2 роки тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔 እፍፍፍፍፍፍ ያአላህ

  • @frinamitiku8563
    @frinamitiku8563 2 роки тому

    So sad my condolences may God bless you 🙏

  • @mestawotnigusu1830
    @mestawotnigusu1830 2 роки тому +2

    Yene enat ayizosh egzaber kagonish yihun eyate bexam yamal negar hulum nager egzaber etabikish dasitashin yasayegni faxari