ልብ የሚነካ መሪር እምባ! ማንነቱን እንኳ የማላዉቀዉን ሰዉ አግብቼ ጉድ ሰራኝ። | በሰላም ገበታ | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 104

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  Рік тому +7

    አሁንስ አልቻልኩም!
    ማንነቱን እንኳ የማላዉቀዉን ሰዉ አግብቼ ጉድ ሰራኝ። ልብ የሚነካዉ የብዙዓለም ታደሰ ታሪክ በሰላም ገበታ

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ Рік тому +1

      እባክህ፣ወንድሜ፣እዳልክ፣እባክህ፣ሳውዲነው፣የምገኘው፣በሪያድ፣ስደት፣ከመጣሁ፣12.አመቴነው፣ደክሞኛል፣ሰልችቶኛል፣እባክህ፣እችግርላይነኝ፣እባካችሁ፣የሚረዳኝ፣ካለ፣አገናኘኝ።እባክህ፣ንብረቴ፣ወርቄ፣ይዘውብኛል፣እባክህ፣ተባበሩኝ

    • @ናታንፍቅር-ፐ2ገ
      @ናታንፍቅር-ፐ2ገ Рік тому

      ሃይማኖታችንን አትሳደብ አታሰድብ እከካም የእከካም ልጅ ተነፋ መታወቂያ እያሳየሁ አሳስራለሁ ማለት ራሱ ምን ያክል ደደብ መሆንህን ነው የሚያሳየው የበክት ልጅ

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Рік тому +37

    እንዳልክዬ የኔ የዋህ የኔ ቅን ረጂም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥህ የኔ መልካም በትዳርህ በልጆችህ ተባረክልኝ ከሷ ታሪክ በላይ ያንተ ስሜት አስደምሞኛል ክበርልኝማ ያንተ አይነቶቹን ወንዶች ያብዛልን❤❤😘

  • @kdusmicaelkdusmicael160
    @kdusmicaelkdusmicael160 Рік тому +13

    እዳልክዬ እንወድሀለን እናከብርሀለን ሰላምክና ጤናክ እደ ምድር አሸዋ እደሰማይ ከዋክብት ብዝዝዝዝዝዝዝ ይበልልክ እንዲሁም የስራ ባልደረቦችክም ጭምር ♡♡♡♡♡♡

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Рік тому +6

    አንዳልክ አንተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክህ የተሰበረው የምታፀናና ዘመንኸክ ቤትህ ይባረክ!!!

  • @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
    @የፍቅርሰው-ኀ1ዠ Рік тому +15

    እንዳልክዬ በጣም ስሜታዊ ትሆናለ እራስህን ተቆጣጠር ባለፈው ዶክተር ስራህን እንድትቀንስ እንደተናገረ ስትነግረን ነበር ስላተ ተጨነቅኩኝ የኔ ውድ ወንድም እየሱስ ይጠብቅህ።

  • @gggvv9307
    @gggvv9307 Рік тому +1

    እንዳልክ አንተ የዚህ ልጅ አባትም በአንድ ላይ
    የኢትዮጵያ ወንድች ትባላለችሁ የኛ ቅን ስው።

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Рік тому +8

    በጣም ያሳዝናል 💔 እግዚአብሔር ይርዳሽ ሁሉም ለመልካም ይሁንልሽ የኔ እህት በዚህ ኑሮ ውድነት ይቅርና ብዙ ብር ቢኖርሽ የልጅ ህመም ይኅዳል አይዞሽ

  • @fikir1677
    @fikir1677 Рік тому +21

    እንዳልክየ ለኛ ለሴቶች ኑርልን በጣም ነው እማከብርህ

  • @yedipro1145
    @yedipro1145 Рік тому +8

    እንዳልክ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ እኔም በሸው ሀገር በባሌ እየተሰቃየው የምኖር ነኝ😭😭😭😭😭

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566 Рік тому +5

    እንዳል ተባረክ እንዳተ ያለ እትዮ ጽያዊ 10ሰዉ ቢነኖር ሀገራችን የእት ትደርስ ነበር

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 Рік тому +8

    እንዳልክ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን በጣም ያሳዝናል

    • @hirutnegash6903
      @hirutnegash6903 Рік тому +2

      ወገኖቼ አንድ ነገር መናገር እፈልጋለሁ ኮሜንቱን ስመለከት እንዳልክን መውደዳችሁን ነው የሚያመዝነው እትውደዱት ማለቴ አይደለም መልካምና ቅን ስው ነው ዘመኑ ሁሉ ይባረክ ግን ማለት የፈሉኩት ባለጉዳደ የሆነችውን ልጅ እናፅናናት ኢንካሬጅ እናድርጋት ብዙውን ነገር ለእህታችን ኮሜንቱን እናብዛ እባካችሁ ተባረኩ

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Рік тому +13

    እንዳልክ አንተ እኮ ተለያለህ ሰው ማነነት የገባህ ባለሞያ ነህ!!🙏

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Рік тому +1

    እንዳልክ ለሙያህ የተሰጠህ ነህ ከውስጥ የሆነ ልባዊ አገልግሎት ብለውም እችላለሁ በቡዙ ግለት ነው የምትሰራው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ለእንደዚል አይነት ሀላፊነታቸውን ሙልጭ አድርገው ለጣሉ ሆዳም ወንዶች እግዚአብሔር ዋጋቸውን ይከፍላቸዋል የሴት ልጅ እምባ ዋጋ ያስከፍላል ያ እንዳለ ሆኖ ግን ህግ ሊፈርድባቸው ይገባል ጌታ ይረዳሁል

    • @yordanoshailu383
      @yordanoshailu383 Рік тому

      እዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ ያለህን ለሰወ ክብርና ያለህን ስሜት በጣም እደነቃለሁ ጌታ ይባርክ ለሰው ህይወት ግድ ስለምልህ በርታ አዞህ ጌታ ይረዳሀል

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ Рік тому +5

    እንዳልክዬ የኛ የዋህ 😥 ታሳዝናለች

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Рік тому +1

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እንዳልክዬ ምንም ህግ የለም ወዴት እንደሚኬድ ግራ ያጋባል ወዴት እንደሚኬድ እንጃ

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 Рік тому +1

    Endalk really you are good person. Thank you for representing women and acting
    as responsible for them. God bless you and keep it up.

  • @sabamengesha9547
    @sabamengesha9547 Рік тому +2

    I agree with you brother you are really human being thank you for standing .must change enough is enough.

  • @eses143
    @eses143 Рік тому +4

    እንዳልክየ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅህ ከመጥፎ ሰወች አይይይይ

  • @mimit4032
    @mimit4032 Рік тому +2

    Endalk Your Humanity is amazing ❤ How blessed are your families ❤ 🥰❤️

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Рік тому +5

    ምናይነት ቂል ነው በፈጣሪ ሠውዬው ድምፁ እራሡ ዘጋኝ በሥመአም ከደዚህ አይነት ሠው ሠውረኝ ጠብቀኝ አረ መጨረሻዬን አሣምረው ትዳር እደሾህ ፈራነው እኮ አሁን ያለን ወጣቶች በጣም ነው እምናሣዝነው የምር 😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Рік тому

      እውነት ነው ውዴ ጌታ ከደህናው ያጋጥመን

  • @ራሔልሀማርያም
    @ራሔልሀማርያም Рік тому

    እንዳልክዬ እናመሰግናለን መልካም ሰው የልቤን ነገርክልኝ እፍፍፍፍ

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 Рік тому +6

    አሁን ይሄ ሰውየ እንዴት አድርጎ ጀንጅኖሽ ማርኮሽ ነው ያገባሽው ባክሽ እኛ ለደቂቃዎች ለሰማነውኳ ዘጋን አስተሳሰቡ የወረደ ሀላፊነት የማይሰማው በየቦታው እየሸና ልጅ ማስፈልፈል ብቻ ነው የሚያውቀው

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 Рік тому +1

      Kkkkk wedewe ayeseko yihe mene sew new kefete new enje

  • @emmaemma1250
    @emmaemma1250 Рік тому +2

    እንዳልክዬ በጣም አከብርካለሁ የኔ አባት

  • @Ethioselamy
    @Ethioselamy Рік тому

    Owe my God, endalek,you are amazing 👏 👏 you are the real thing. That is what journalists need to do to tell the truth.good jobs keep up

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +2

    የኢትዩጵያ ወንዱም ሴቱም ስለ ትዳር ትምህርት ወስዶ ቢገባ ባይ ነኝ ምንም እኮ የምናውቀው የለንም ከገባን ብኋላ በጣም ብዙ መከራ😏

  • @hananyesuf4365
    @hananyesuf4365 Рік тому

    Endalk you are the best 👌 but can you please slow down alittle bet

  • @myname-hv7xq
    @myname-hv7xq Рік тому +1

    ይሄ እንዳልክ ከሚባለው ሰው ጋር ፍቅር ይዞኛል መውደዴ ከልክ በላይ ነው እድሜክን ያርዝምልኝ 😍😘❤

    • @drone3816
      @drone3816 Рік тому +3

      Agbtoal ! Wa!

    • @myname-hv7xq
      @myname-hv7xq Рік тому +1

      @@drone3816 አውቃለው አግብቷል ግን እወደዋለው ደስ ይለኛል

    • @drone3816
      @drone3816 Рік тому

      @@myname-hv7xq
      Ooooo...yehana nawe merote ale Yager sew

    • @Holylove260
      @Holylove260 Рік тому

      my name
      እንዳንቺ ዓይነት የማያውቀውን የሰው ባል ወደድኩ ማለት የአይምሮ ችግር ያሳያልና ሃኪም እዪ
      እንዳልክ ግን የተወደደች ሚስት 3 ወርቅ ልጆች አሉት: ሴቶችን አታሳፍሪ:

  • @sarabekle3384
    @sarabekle3384 Рік тому

    አታልቅሽ እግዚአብሔር ያያል

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ Рік тому +5

    *የሀበሻ ወንዶች ቀበቶ መፍታት እንጂ ልጂማሳደግ አይወዱም እዳልክ ፍትሀዋ እዳተ አይነት ሰው በመኖሩ እደትድስይላል እሺ ስራ. ከሌለው ይህንን ሁሉ. ሴት መቅመስ መውለድ ምንአስፈለገክክክእኝክ*

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 Рік тому

    Thanks a lot Endalk

  • @fofoabdulla2379
    @fofoabdulla2379 Рік тому

    እንዳልክዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ እውነት ያማል

  • @BettyBiruu
    @BettyBiruu Рік тому +2

    እንዳልክ🙏

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 Рік тому

    OH poor Endalke ur the real man love u

  • @abebechmelkamu7399
    @abebechmelkamu7399 Рік тому

    Yelib yemitadersu gazetegnioch tebareku Endalk betam new yemifelgh ager wist silemlnor endet lagignih ?

  • @selamselam7047
    @selamselam7047 Рік тому +1

    የእርቅ ማእዶች ምን ልበላችሁ እዝጋብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ

  • @dinanohe101
    @dinanohe101 Рік тому +3

    እኔ የሚገርመኝ በፍርድ ቤት ይወሰንናል ውሳኔዉን ለማያከብር ሰው ግን ምንም አይነት ቅታት የለውም? ሌላው ደግሞ እዚህ በአሜሪካ ሴቶች እንዳይበደሉ ህጉን ያወታዉ ወንድ ነው ስለዚህ ሁላችንም የህግ አፈፃፀም systemu በትክክል እንዲፈፀም ሁላችንም የየራሳችንን ድርሻ በትጋት ብንወታ like ህግ ለማያከብር ጠንከር ያለ ቅታት ቢወሰድ

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ

    እንዳልክ፣የኔአንበሳ፣

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 Рік тому

    እራሁ እዳልክ እድሜና ጤና ዮስጣቺሁ. የኔ ውዶች

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Рік тому +2

    ወጣም ወረደ ድክመቱ ጥፋቱ አንቺው ጋ ነው ስላረገዝሽ ብቻ ትዳር ነው እያልኩ ባላመንኩት መንገድ አልሄድም ለቤተሰብሽ 1ልጅሽን ሰተሽ እተሰራሽ ማሳደግ ትችያለሽ ሐይማኖቴ ሐይማኖቴ አትበይ ልብ የሌላችሁ ሴቶች ምንም ልላችሁ አልችልም እድሜ ለሚዲያ ስንት ነገር እየሰማን ትዳር ብላ ትዘፈጥ እና ሕግ ምናምን ኣራስሽን ከሕግ በላይ የምታደርጊው ሴቱዋ እራስሽ ነሽ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 Рік тому +1

    ይገርማል አኔ እኮ በችግር ላይ አያሉ ሰሜታቸዉ አንዴት ይታዘዝላቸዋል? በየሂደበት ከሚጋደም ልጁቹን ጠንክሮ አያሳድግም!!

  • @saratessema2393
    @saratessema2393 Рік тому +1

    endalk Allah yitebkeh anten yaweldeche enat erejem edema yisetat

  • @lemlemberhe149
    @lemlemberhe149 Рік тому

    GBU bro

  • @mulugetaabate6273
    @mulugetaabate6273 Рік тому +1

    እውነት እንዳልክ የልቤን ነውሽየተናገርከው

  • @SadesSabeh
    @SadesSabeh 3 місяці тому

    እኔ ክርስቲያን ነኝ ማለት ምን ማለት ነው? ኦርቶዶክስስ ምን ይሆን የምናምነው ጉዳትሽ ተሰምቶኛል ነገር ግን ያንቺን እምነት እንደምታከብሪ ሁሉ እኛም በእምነታችን አንደራደርም ስለዚህ ለስዋ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ጭምር ነው

  • @uipo5929
    @uipo5929 Рік тому

    እንዳልክየ እስካገኝህ እንቅልፍ የለኝም እንዴት ነው ማገኝህ

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 Рік тому

    ጋዝተኛ እባክ ዝም በል ተርጋጋ አልመስገድ ናፍቅኝ 🥰🥺

  • @Holylove260
    @Holylove260 Рік тому +3

    ይሄ ሰውዬ በየሄደበት እየወለደ ልጆቹን ሜዳ ላይ ይበትናል: ቤተሰብ መካሪ የለውም ?

  • @liya7521
    @liya7521 Рік тому

    ምን አለበት ለልጆችሽ እንካን ስትይ ፀበል ልጅሽን ብትውስጂው እግዚአብሔር ይማርልሽ

  • @rasayifat5726
    @rasayifat5726 Рік тому

    ጠያቂዋ ምን ያቅለበልባታል?

  • @haymiabebe5858
    @haymiabebe5858 Рік тому +4

    ምርጥ ኦርቶዶክስ ነኝ አንቺ የማታምኚበትን የማምን ታሪክሽን ሰምቶ የመጨረስ ግዴታ የለብኝም ያቆምኩትም የማላምንበትን የምትይው ቃል ቀፋኝ ነው

  • @ምጥን
    @ምጥን Рік тому +3

    የመጀመሪያው ላይ ከሰማሽ ሁለተኞው ለምን ተደገመ ልጅን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ግን እንዳይመጣ ትችይ ነበር ለማንኛውም ጌታ የርዳሽ እህቴ

    • @favenyeman9192
      @favenyeman9192 Рік тому

      ማስወረድ ነበረባት አትፍረድ ይፈረድብካል

    • @ምጥን
      @ምጥን Рік тому

      @@favenyeman9192 ማስወረድ ሀጥያት ነው ግን እንዳይመጣ መከላከል የቻላል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +2

    እስከሚያገኙአቸው በላይ በታች ይላሉ ልክ ሲአገኙአቸው ይቀየራሉ ።
    ቆይ ሰው ትዳር ይዞ ተረጋግቶ እግዚአብሔር በዘር ባርኮ ምን ልሁን ብለው ቤታቸውን እንደሚያፈርሱ አላውቅም ።
    እንዳልክ ህመምህ ህመሜ ነው እንዴ ሌላው ቀርቶ በመከራ ቢከሱ መጥሪያ ስጭው የምትባል ለከሳሹአ ነውኮ ህግ(ፍርድቤት ) ነው መስጠት ያለበት እንዴት እንዲህ ይሆናል ?
    የውሸት ንጉሶች ናቸው ምን እንደሚሻል አላውቅም 98%% በትዳር ውስጥ ሴቶች በደል እየደረሰባቸው ፣የሚበሉት የሚያበሉት እያጡ እያለቀሱ ነው ።
    የሴቶች ሀላፊዎች ለወንዶች ነው የሚያግዙ እነሱ ፈላጭ ቆራጮች ሁነው "በቃ እምቢ ካለ ምን እናድርግ ?" ነው የሚሉ
    ህግ ህግ ህግ ወዴት አለህ ?
    በተለይ ታማሚ ልጆችን ይዘው የሚሰቃዬ እናቶች ቤት ይቁጠራቸው ።
    ግን ሲመስለኝ ሰውየው ፕሮቴስታንት አይደለም ለቤተሰቦቹ ብሎ መቼም ክርስትና አያስነሳም ይህ ግልፅ አይደለም ። ግን የሆነው ሁኖ እህታችን መታገዝ አለባት በህግ አምላክ ፍትህ ስጡልን ልኩን አስገቡት ።
    እናመሰግናለን እንዳልክ ፣ስምሽ አይያዝልኝም እህቴ፣ ሣሚ 👏💚

    • @lenateshome3896
      @lenateshome3896 Рік тому

      Tamami.nachewu.egzihaber.libona.yisxachewu.betidar.lay.yemiqelidu.sewochii.woyowulachuu.mecereshachuu.ayamrim

  • @fikirtetaddesse5667
    @fikirtetaddesse5667 Рік тому

    Aye Endalkya fetare Edma tena yestachu

  • @eyerusalemassefa4835
    @eyerusalemassefa4835 Рік тому

    It hurts‼️

  • @jejetegist940
    @jejetegist940 Рік тому +1

    ምን አለበት ከምድር ገጥ ቢጠፉ 🗡

  • @tsiontaye
    @tsiontaye Рік тому

    Bet bzu gebena shefagni newu eniji st ehtochachin aku bzu gud teshekmewu yeminoru

  • @GODS00
    @GODS00 10 місяців тому

    😢😢😢

  • @misirasef9699
    @misirasef9699 Рік тому

    ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ ህግየለም

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Рік тому +2

    አይ የሴቶ ለቅሶ ግፉ ስቃይ መከራ

    • @ayishaa8396
      @ayishaa8396 Рік тому

      እንዳልክ አላህ ይጠብቅህ

  • @bettytadesse3005
    @bettytadesse3005 Рік тому

    እንደ ጴንጤ የተበላሸ የተጨማለቀ ሀይማኖት የለም

  • @edengenet9118
    @edengenet9118 Рік тому

    Melkam set nat ameltechew

  • @amsaledarimo2543
    @amsaledarimo2543 Рік тому +2

    ቀስ በዪ ልጅቷ ሀሳቧን መግለፅ አልቻለችም ትቸኩያለሽ

  • @akburathaptom2221
    @akburathaptom2221 Рік тому

    አማኝ ነን አንዋሸም ነው የሚሉት አይ ጴንጠረ

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ

    አይ፣እነትና፣አቃጣላችሁን፣

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 Рік тому +1

    ይሄ ቄሮነው እመኑኝ እነሱ አርመኔናቸው

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 Рік тому +2

      ወርዳቹ ወርዳቹ እዚህ ደረሳቹ በዘረኝነት ስትታወሩ እንደዚህ ነው የምታስቡት የእናንተ ጉዶች አይበልጥም በመተት ሚስቶቻቸውን የሚያሳብዱ

  • @lemlemberhe149
    @lemlemberhe149 Рік тому

    ቁሻሻ ባል ነው ምን ኣይነት የተረገመ ሰውነው እንደዚ እየሰሩ እንዴት ነው ኸድህንነት የሚወጡ ወልደህ ልጆችህን ኣለማሳደግ መርገም ነው ::

  • @akburathaptom2221
    @akburathaptom2221 Рік тому

    ጎበዝ ወደ እምነቶ መመለሱ

  • @zinabeyna2503
    @zinabeyna2503 Рік тому

    Ar wey wey wandoche teqatlu

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 Рік тому

    እንዴልክየ አትቃጠል ላንተ ለሖደ ቡቡው ይኸ ድረ አይመጥንም ለችግረኞች ትፈውሣለሕ አንተ ግን ትጐዳለሕ

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 Рік тому

    አዉቷት እች ልጅ አብየት ልፍላፍ ነች 😏😏😏😏

  • @jer333able
    @jer333able Рік тому

    It is so refreshing to hear a man so passionate about the sad experiences women endure in the hands of other men who are supposed to be caring, loving and protecting fellow women.
    The sad thing Is such suffering is very common with women globally.A successful marriage is composed of three.
    One man + one woman + Christ.if one is missing in this equation, there is no covenant and it is broken.
    Your guest is a good and respectable Christian woman, now damaged by a cruel man who faked his faith and deceived a woman of integrity. Satan is in the mix.
    My prayers go out to you my sister. Hang on to your faith in Christ!

  • @emeeme7779
    @emeeme7779 Рік тому

    ምንድነው? የአቃቢ ና የጠበቃ ክርክር ይመስል አንተና ጓደኛህ ትተራረማላችሁ ፣ እኩል ታወራላችሁ! እንዳልክ ስሜታዊ ነህ፣ ነገር ትደጋግማለህ፤ ተጠያቂው የነገሩን ውል እሰኪስተው ድረስ ጥያቄህን ታስረዝማለህ፤
    2 የሬዲዮ ህግን ላለመተላለፍ አድማጭ እስኪያቅ ድረስ ተጨንቀህ ነገር ትደጋግማለህ።
    የሴቶች መብት አልተከበረም ሴቶቹ ምን እየሰሩ ነው ላልከው እስማማለሁ።

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 Рік тому

    ልጆች ፊት ባታወሩ ኡፍፍ

  • @kedist1978
    @kedist1978 Рік тому

    1እንዳልክ። እባክህ አትንቀዥቅዥ

  • @አምላኬሆይይቅርበለን

    2ቱማ ለቀቁ ስንት ግፍ አስፈጽመው ። ጭንቅላታቸው ሆዳቸው ነው መቸም ከማውራት ቡስተቀር ማሰብ አፕችልም። በርታልን።

  • @goledbekele1718
    @goledbekele1718 Рік тому +1

    አይ እንዳልክ ይቅርታ አድማጮች አልክ አሰር ጊዜ ይቅርታ ይቅርታ አልክ ለማንኛውም ሰለጤንነትክ እያሰብክ

  • @SelamawitMinassie
    @SelamawitMinassie Рік тому

    እረጋ በል

  • @faizasaeed2571
    @faizasaeed2571 Рік тому

    ሰውየው እርጉም ነው

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 Рік тому

    ይሄ ባለጌ ወንበዴ

  • @etagegnmolla8506
    @etagegnmolla8506 Рік тому +2

    እንዳልክ ያዙኝ ልቀቁኝ አልክ የመጀመሪያ ልጅ ሳይመቻት ሁለተኛ ለምን ደገመች

    • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
      @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ Рік тому +2

      በመዳሀኒት፣ስህታትነው፣እያለች፣አትሰሙም፣እንዴ፣እረረረረረ፣ግፍነው፣ልጅ፣አላህ፣ያድንልሽ፣አሳክሙላት

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ Рік тому +1

      ልጅ የሚሰጠው ፈጣሪ ነው አንቺ ስለፈለግሽ ስላልፈለግሽ አደለም

    • @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ
      @ኢትዮጵያዊነኝ-ኈ4ዘ Рік тому +1

      መከላከያ እየተጠቀመሁ ነው ያርገዝሁት አለች እኮ

    • @berhanudirshaye4919
      @berhanudirshaye4919 Рік тому +1

      የመድኃኒት ስተት ነው እያለች እየሰማቹ አይደል አቤት የሴት ልጅ ግፍ

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Рік тому +1

    Wenber.tamoqalecha.eza.tesebsibaa.enya.setochim.demo.libi.enibel.emnet.emnet.newu.tidar.tidar.newu.libi.beluu