ጓደኛው ነው ጠርቶ ጉድ የሰራኝ! ለንግስ ወጥቶ ቀረ? Ethiopia | EthioInfo.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 сер 2024
  • Follow us also on
    Subscribe @EthioInfo
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

КОМЕНТАРІ • 323

  • @user-dq2cj3fq3q
    @user-dq2cj3fq3q 2 роки тому +18

    የዘንድሮውስ የተለየ ነው አምላኬ ሆይ በቃችሁ በለን 💔💔😭😭

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 роки тому +11

    ሒድ እንግዲ ጉድ በል ጎንደር ሀገራችን ፈርሳለች ብል የሚሰማኝ አጣሁ ህግ የለም

  • @asnakechabeeje5793
    @asnakechabeeje5793 2 роки тому +16

    ነፍስ ይማር የሀገሬ ወጣቶች አንድ በአንድ እየተለቀሙ ነው ኢትዮጵያዬ ልጆችሽን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቃት የሻሹ እናት ፅናቱን ይስጥሽ።

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 2 роки тому +9

    ኢትዮጵያ ውስጥ ለማንም ፍትህ ተሰጥቶ አላየሁም እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥላችሁ !!!

  • @becauseofjesus9181
    @becauseofjesus9181 2 роки тому +5

    እናቱ ይህን መከራ ተሸክመሽ እንኩዋን ክፉ አልወጣሽም ፍትህ ከመጠየቅ ውጭ የልጅሽን ደም ጌታ ይመልስልሽ

  • @workyeyimam6558
    @workyeyimam6558 2 роки тому +7

    ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ።ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +18

    አረ ሃገራችን ውስጥ ምን እየተካሄደ ነው በቃ ሁሌም ለቅሶና ሐዘን ብቻ ነው የምንሰማው ነፍሱን ይማር መጽናናቱን ይስጣችሁ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣለት😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 роки тому +13

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሻሾ ፍትህ በግፍ ለተገደሉ ወጣቶች 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @sebeleyameme8336
      @sebeleyameme8336 2 роки тому

      ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በጣም ያሳዝናል ኢሔ ሁሉ የሚሆነው ባገራችን ገዳዮች አስፈላጊው ቅጣት አይሰጥም

  • @user-ig9oz3yv5w
    @user-ig9oz3yv5w 2 роки тому +10

    ምን አለ የሳውድ ህግ ኢትጽያ ቤሆን የገደለ ይገደል ቤባል አድስው አይሞትም ነበረ ግን የኛሀገረ. እስረቤት ይዶላቸዋል ምረጥ ሙያ ተምረው. ጠግበው ነው እሜወጡት
    አሁን እኮ አድስው ኑሮ ከመረረው አዱን ገድሎ እስረቤት ነው
    ይህን በዝህ ወረኮ ስት እህቶቻችንን ሞቱ ምንም መፈቴ የለውም

  • @selinahagos3510
    @selinahagos3510 2 роки тому +6

    እዚህ አገር ፍትህ ሞቶ ተቀብሯል😭😭💔💔

  • @user-wm9dc7uv5q
    @user-wm9dc7uv5q 2 роки тому +11

    እረረረረረረ ሀገሬ ወዴት ወዴት እየሄድን ነው ወይ ጉድ በቃ ሰው በሰላም ወጥቶ በሰላም መግባት እማይቻልበት ጊዜ ላይ ደረስን 😭😭😭

  • @fuzyaadem7656
    @fuzyaadem7656 2 роки тому +1

    እዴት አንጀቴን በላኝ እውነት አሁንስ ምንድነው

  • @sofieyaksa2678
    @sofieyaksa2678 2 роки тому +3

    አላህ ፍርድ ይስጥ እናተንም ሶብር ይስጣችሁ ጎደኞቹም ቤተስቦቹም

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 роки тому +4

    ኡፍ የእናት ለቅሶ ማየት መረረኝ ወይ ዘንድሮ😭

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 2 роки тому +5

    ኸረ ኡኡኡኡ....... የት እንድረስ? እነዚህ ለውጥ ሳይሆን ነውጥ ይዘውብን ከመጡ ወዲህ ሀገራችን ውስጥ እየሆነ ያለውን ጉድ መስማት እራሱ አዙሮ ይደፋል!!!
    እግዚአብሔር የዚህን ምስኪን ወጣት ደም ይመልስ!! ነብሱንም በአፀደ ገነት ያኑርልን!!
    ለፈረደበት ወላጅ እግዚአብሔር ቶሎ ትልቅ መፅናናትን ይላክላቸው!!!

  • @birukalemu1954
    @birukalemu1954 2 роки тому +7

    ነብስ ይማር ምን አይነት ከባድ ሀዘን ነው😭😭😭

  • @user-wn3bd1tu6d
    @user-wn3bd1tu6d 2 роки тому +1

    አይ ወገኖቸ ሰው አንዴ አይሙት እንጅ የትኛው ህግ ፍትህ ሚሰጥ ፍትህ ከጠፋችኮ ቆየች ይግባኝ ለፈጣሪ እሱ ፈጣሪ ይበቀልለት ፅናቱን ይስጣችሁ ነብስ ይማር ወንድሜ

  • @iphoneiphone5170
    @iphoneiphone5170 2 роки тому +1

    እውይ እውይ ወንድሜ የኔ ጌታ እኔ እስካሁን ማመን ነው ያቃተኝ የሰው ጉድ እያየው ነበር በዚ ቻናል የማለቅሰው ይህው ዛሬ በኛው ደረሰ እረ እመብርን አቼን ብሎ ወጥቶ ደሙን በከንቱ አታስቀሪው😢😢😢😢😢 ገና እሮጦ ያልጠገበው ወንድሜ እረ ምን ልበል

  • @sewnetayalew5781
    @sewnetayalew5781 2 роки тому +2

    በጣም ያማል ለማተው ወንድማችን ነፍስ ይማር ለናትይዋም መፅናናቱ ይስጣት
    እኔ እምለው መንግስት ፍትህ ማግኘት አለበት እላችላሁ መንግሥት ቢኖርማ የሰው ልጅ እደበግ በየፖታው አይታረድም ነበር እውነቱን እግዚአብሔር አምላክ ይፍረደው

  • @missedcall6398
    @missedcall6398 2 роки тому +3

    እውነት ወዴት እየሄደች ነዉ ሀገራችን ወገን???😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому +2

    ግን ለምን አረ ወይኔ ደምህን አላህ ያውጣልህ በቃ የኛ ሀገር እንዲህ ሆኖ ቀረ አላህ ይፍረድ የአላህ ፍርድ ይበልጣል አላህ ያበርታቹ

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 2 роки тому +3

    ፍትህ ከእግዚአብሔር ለምኑ ሀገሪቷ ላይ እንደሆነ ከላይ ወንበር ላይ ካሉት ጀምሮ እስከ ታች ድረስ ማንም የድሀን ደም የሚበቀል የለም!!!! ዘንድሮስ አለመቀደም ነው ሀገሬ መጨረሻሽ ትንሳኤሽ ይቅረብልሽ🙏🙏🙏💚💛❤!!!! እግዚአብሔር ያፅናችሁ የወንድማችንም ነፍስ ከደጋጎች ጎን ትረፍልን!!!!

  • @gigigtdik.werede3356
    @gigigtdik.werede3356 2 роки тому +2

    አቤት ጌታ ሀይ በቃቸሁ በለን እግዚአብሔር ይፍርድ ነፍስ ይማር 😭😭😭😭

  • @m.s.f6570
    @m.s.f6570 2 роки тому +3

    ውላሂ ግንለምን ጡርንት የኑሮ ውድንት ስው ተግሎ ፍትህ የሌለብት ውላሂ አሁንስ ብዛዛዛዛዛዛዛዛዛ የአላህ እረ የኢትዮቢያ ህዝብ አንተ ስላሙን አምጣልን 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 роки тому +1

    ጨካኝ ትውልድ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እንዱህ አይነት ትውልድ እግዚአብሔር የዚህች ህፃን ልጅ አምላክ ይፍረድ።

  • @w.w9330
    @w.w9330 2 роки тому +1

    እረ ምን ጉድ ነው ሰወች እራሳችሁን ጠብቁ

  • @ladyamaki4333
    @ladyamaki4333 2 роки тому +1

    ልደታ ማርያም ተክልዬ ደሙን ያውጣላቹ ፍርዱን ያግኝው ልደትዬ አትልቀቀው በሰማይ በምድር ይቃጠል

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 2 роки тому +1

    ነይ ነይ ነይ አንቺ ፍትህ ከአርያም ሆነሽ ዝም ብለሽ አት ነይ ፍረጅ ባክሽ ነይ ነይ ነይ ወገኔ ፍትህ አቶ እንድህ ሲያነባ ምን አል ራራአልሽ እህህህህህህህህ ለቅሶ ብቻ ዳኘው ዝም ብሎ እኛ ማልቀስ ብቻ

  • @bethelhemarone6885
    @bethelhemarone6885 2 роки тому

    እግዝአብሄር ፅናቱን ይስጥሸ እኔም ክርትት ብዬ በሠው ሀገር ያሣደኳት ልጄ 58 ቀን ሆናት ተቃጥዬ መሞቴ ነው😥😥😥

  • @wogayehubeyene6832
    @wogayehubeyene6832 2 роки тому

    ከባድ ነው ለመናገር ስቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +5

    ኦፍፍፍ እንዴት አንጄት ይበላል ነፍስ ይማር እማምላክየ ልደታ ማርያም በእቅፏ ታኑርሕ ወደ ሠማዩ መንግስት እንጩሕ እንጂ ምድራዊ መንግስት እማ ተስፋ ቆርጠናል በእምነታችንና ተዋሕዶ እና በአማራ ላይ ተነስቶብናል 😭😭😭😭ልጁ ኦፍፍፍአንጀቴን በላችኝ ፈጣሪ ያሣድግሽ ማማየ 🙏

  • @muluworkbireda6172
    @muluworkbireda6172 2 роки тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭እግዛብሄር ይፍረድ ደሙን ያውጣለት ነፍስ ይማር ለአዘነውም መፅናናትን ይስጥልን ፈጣሪ

  • @user-cs6yg2gm7b
    @user-cs6yg2gm7b 2 роки тому +2

    ሻሾዬ የሰፈሬ ልጅ ነብስህን በገነት ያኑራት

  • @SelamHawziyen
    @SelamHawziyen 2 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ሰው መግደል ፅድቅ የሆነበት ሃገር ከምን ኣይነት ህዝብ ነው ስንኖር የነበረው በፈጣሪ ኣሁንስ ኢ/ያ የምትባል ቆሻሻ ሃገር መጥራት ደበረኝ እናት ፅናቱን ይፅጥሽ ለሞችም ነብሱን ይማረው😭😭

  • @negisttelahun6147
    @negisttelahun6147 2 роки тому +1

    ወይ ዘድሮ ምንድነው የመጣብን እረበስማም ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን 😭😭😭💔😭💔

  • @hadamudeki4966
    @hadamudeki4966 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በገነት ያኑርልን።

  • @lusi9494
    @lusi9494 2 роки тому

    ወይ ፈጣሪ እስከ መቼ ነው ማልቀስ ዛሬ ይገላሉ ፍትህ ይባላል በ3 ቀን እንደገና ይደገማል በቃ በየቀኑ ህይወት ይጠፋል ፍትህ የለም

  • @Abatech2
    @Abatech2 2 роки тому

    በጣም ያሳዝናል ግን አይዟችሁ የአቤል ደም በከንቱ አልቀረም ፈጣሪው ጋር ይጣራል
    እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጣችሁ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 2 роки тому +1

    ጓደኛውን ምን አልባት ፈርቶ ይሆናል እንደምንም ብላችሁ በህግ ጠይቁት

  • @dawitfentahun4501
    @dawitfentahun4501 2 роки тому +2

    ነፍስ ይማር

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 2 роки тому

    ቸሩ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ነፍስ ማጥፋት ሆነ ማዳን ይምትችን አንተብቻ ነህና ነፍስ ይማር

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому

    ወይ ፈጣሪ አቤቱ አምላኬ ቁጣህን አብርደው አምላኬ ለመኖር የሚጋጋውን ድንገት እየተገደሉ ወዴት እየኔድን ነው አምላኬ የደሙን ሀቅ አውጣ

  • @user-ft9no6co4d
    @user-ft9no6co4d 2 роки тому

    እረ ኢትዮጵያ ውስጥ መች ነው ፍትህ የሚሰጠው 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 роки тому

    ነብስ ይማር ወንድሜ ነብስህን በገነት ያኑርልህ

  • @user-ry9fr2nl3b
    @user-ry9fr2nl3b 2 роки тому +1

    😭😭😭😭😭😭አይ ሀገሬ እኔ ፈራሁ

  • @newaydegfe6629
    @newaydegfe6629 2 роки тому +1

    ግን ሚስቱ 🙄🙄🙄🙄🙄??‽?????
    😭😭😭

  • @AmyAmy-pz5cj
    @AmyAmy-pz5cj 2 роки тому

    ወንድሜም ቤተክርስቲያን ብሎ ሄዶ ነው ገደል ተወርውሮ የሞተው ግን ወድቆ ነው የተባለው ይዞት የሄደው ጎደኝ የተባለው ስው 3 ወር ታስሮ ወጣ ህግ የተም ኢትዮጵያውስጥ ግን እመኝኝ የወንድሜ ገዳዮች ፍጣሬ ቀጣቸው የሚገርመው ገዳይ ተብሎ የተጠረጠረው ወንድም ክፍለአአገር ሄዶ ዋና ሲዋኝ ድንይ መቶት መተ አሉ ገዳይ ተብዬው ጠፋ ተብሎ ሲፍለግ,20 ቀን በዋላ የውሀገደል ውስጥ ለውሀ የተቆፍር ውሀ ውስጥ እሬሳው ተገኝ ይህ የፍጣሬ ስራ ነው ማንም የጁን ያገኝል የገርመኝ እኛ እህታችንን ደግስን ስደስት እሱ ግን በሞተ 22 ቀኑ እሬሳው መገኝቱ ይገርመኛል እና እህት ወንድሞቼ የወንድማችሁ ደሞ የትም አይቀር ነብስ ይማር ወንድሜ ለዘላለም ለኔ የውስጤ ህመም ነው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 роки тому

    እግዚአብሄር ሆይ ተመልከተን ኢትዮጲያ ውስጥ ግፍ እና በደል በዛ ወላጅ በሃዘን መቆራመድ በየጊዜው የሚሰማው በሴትም በወንድም ልጅ የሚፈፀመው ወንጀል ሁሌም ፍትህ የማያገኝ መሆኑ ደሞ ይበልጥ የከፋ ያደርገዋል ለቤተሰቦቹም ለጓደኞቹም መበርታት እና መፅናናትን ይስጣቸው ሃቁን ያውጣለት ነፍስ ይማር

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 роки тому

    ዋይ ይቺ ሀገር ወጥቶ መቅረት እስከመቼ ነፍስ ይማር መላ ቤተሰቦች ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ እግዚአብሔር ሆይ የሆነብን አስብ ስለ እናትህ ብለህ በዓይነ ምሕረትህ ተመልከተን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rp5he6mo3m
    @user-rp5he6mo3m 2 роки тому +1

    ወይኔ፣እንዳው፣ወዴት፣ልሄድ፣

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 роки тому +1

    የወያኔ ትውልድ ጉድ ።

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 2 роки тому

    አቤት አቤት እናት ሀገሬ ኢትዮጵያ እግዚኦ ጭካኔ 🙆😭😭😭😭😭😭😭

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 2 роки тому

    አየ እማማ ኢትዩጵያ ኧረ ኡኡኡ ምንጉድነው የስው ነፍስ የረከስበት ጌዜ 🥺🥺😭😭😭😭💔☝️

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 роки тому

    እግዛብሄር ይፍረድ ደሙን ያውጣለት ነፍስ ይማር

  • @nardosnarde2295
    @nardosnarde2295 2 роки тому

    እውነተኛው ቦታ ነው ያለው ነፍሱ በሰላም ትርፍ ግን ወንጀለኞች ግን እግዛብሔር ይፍረዳችሁ

  • @gelilakesate8206
    @gelilakesate8206 2 роки тому

    አረ እግዚዮ ወጣቱ አለቀ እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጣችሁ

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 2 роки тому

    አጂብ ዘንድሮ እንደ ጉድ ነው የሚረግፈው ያሳዝናል

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 роки тому

    አይ ሀገሬ ታመሻል ፈጣሪ ይማርሽ ለፍቶ አሳድጎ በሀዘን መጠበስ መፍቴ ከአንተ ነው ፈጣሪ ታረቀን ስለ እናትህ ስለድንግል ብለህ የእናቶችን እንባ የህጻናትህ ጉዳት የሴቶችን መጎዳት አንተ ታደገን አንተ እራራልን

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 2 роки тому

    አብሮት የሄደው ልጅ ለምን አይጠየቅም አብረው የነበሩት በሙሉ መጠነቅ አለባቸው ለምን ዝም ይባላል እመቤቴ ደሙን ታውጣላት መጨረሻውን ደሞ ዘግቡልን

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 роки тому +2

    አጀብ ሙስሊም ክርስቲያኑ ፔንጤ ካቶሊኩ አማራዉ ኦሮሞ ትግሬ ከንባታዉ አንድ ሆኖ ይሄንን የደም ጥማት ያለበትን መንግስት በአንድነት ካላስነሳዉ እሱ ተኝቷል ፍትህም ጠፍቷል መኖርም ተፈርቷል ሞትም ቀላል ነገር ሁኖል መሞት እንቀደልድ ታይቷል ኧረ ተዉ ተዉ ህዝቤ የኔ ብሄር ካልሞተ የኔ ሀይማኖት ካልሞተ እያልን ዝም ስላልን ጥቅም እያገኘን አደለም አንድ ሁለት ሶስት እያልን እያለቅን ነዉ እባካችሁ ወገኖቼ እንንቃ ተዉ ተዉ ወንድሜ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ፍትህን ከፈጣሪ እንጂ ከሰዉ ስለማላገኝ ፍትህ አልልም ወንድሜ😭😭😭😭

  • @yewbdardesalegen849
    @yewbdardesalegen849 2 роки тому

    ነፍሰ ይማር

  • @user-od9qv6rm7x
    @user-od9qv6rm7x 2 роки тому

    ወዬውውው ውይ ሀገሬ ስንቱ አለቀ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስን ይቀበል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ud2zp2ug2c
    @user-ud2zp2ug2c 2 роки тому

    ኡፍፍፍ በየቀኑ እየወጡ የሚቀሩ በጣቶች ቁጥር እየበዛ ነው እረ መፍትሄው ምንድነው ነገ እያንዳንዱ ወጥቶ መመለሱን እርግጥኛ ያልሆንበት ጊዜ ነው እረ ምነው በቃ በለን ፈጣሪ ለሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ አፅናኝ መላዕክትን ይላክላችሁ የወንድማችን ነፍሱ በሰላም ትረፍ

  • @MyWorld-vt5gw
    @MyWorld-vt5gw 2 роки тому

    እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash 2 роки тому +1

    አንዴት ያስፈራል ኢትዮጵያ

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 2 роки тому

    ምድረ ወንበዴ ወንበዴ ኢትዬ ጰያ ውስጥ ገብትዋ ሰው በገዛ አገሩ መኖር አይችልም እረ የሸገር ልጄች ንቁው በፉት እኮ እንዲህ መባል ነገር የለም እኔ የአብነት ልጅ ነኝ ፉትህህህህህህህህህህህህህህ ለሻሹ

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 2 роки тому

    የወንድማችን ነብስ እግዚያብሔር በአፀደ ገነት ያሳርፍልን የፍትሁን ነገር ተዉት ገዳዬች ዘራፊዎች እንደልባቸው የሚሆኑበት ዘመን ላይ ደርሰናልና ፍትህ ከድንግል ማርያም ልጅ ነው ለቤተሰብ ወዳጆቹ መፅናናትን ይስጥልን

  • @hayathayat6586
    @hayathayat6586 2 роки тому

    አይ እምይ ሀገሬ አይ የኢትዮጵያ እናት ፈተና አምላክ ሆይ በቃ በለን ማረን ነፍስ ይማር ለናቱም ለመላዉ ጋደኞቹ መፅናናትን እመኛለሁ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 роки тому

    እረ ምን ጉድነው በየቀኑ የምንሰማው በጣም ያሳዝናል ምነው ኢትዮጵያ ሀገሬ የሚያለቅስብሽ በዛ አቤቱ አምላኬ በቃበለን እደቸርነትህ ነብሱን ይማረው ደምህን ፈጣሪ ያውጣልህ እህህ አሁንስ ያማል

  • @Tina-wz4nl
    @Tina-wz4nl 2 роки тому

    ውይይይ የ ሻሹ እናት እመቤቴ የልጅሽን ገዳይ በገሐድ ታውጣልሽ እሱም ነፍሱን ይማር መፅናናቱን ይስጣችሁ።

  • @user-oq4vi1ko7i
    @user-oq4vi1ko7i 2 роки тому

    የአሏህ ኧረ ወደዬት ነው እየባሰ መጣ ወሏሂ ሂዎት በሂዎት ቢሆን ኑሮ ይሄ ሁሉ ባልሆነ ነበር ሁሉም ለራሱ ሂዎት ሲል ይቆጠብ ነበር በቃ የሰው ሂዎት እንዴቆሻሻ ቦታ አጣ አንድ ሰሞን ሞተ ሞተ ተባለ ፀጥ ሌላው ሲደገም እንዴዚሁ ኡፍፍፍፍፍ አለመታደል አሏህ ሰላሙን ያውርድልን ለቤተሰብ ዘመድ አዝማድ ጓደኛ አሏህ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @saba-zk5qs
    @saba-zk5qs 2 роки тому +1

    ነብስ ይማር ለቤቴሰቦቻቸው ፅናቱን ይስጣቸው 💔💔💔💔🙏🙏

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 роки тому

    እረ ምን ጉድ ነው በየቦታው የወጣት ሞት😭😭😭 እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ውየረ እናት ቤተሰብ ሁሉ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቹ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ኡፍ ያማል

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 2 роки тому

    አረ ምን ጉድ ነው የሰው ልጅ እንደዚህ በየቦታው እንደወጣ የሚቀረው አረ የመንግስት ያለህ እግዚአብሔር ሀምላክ በቃ ዝም አትበለን

  • @kadeejadubai1021
    @kadeejadubai1021 2 роки тому

    እረ እረ እደው የት ይጩህ ለማን. ፍትህ ፍትህ ለህዝባችን ለቤተሰቦቻችን

  • @alammmm1243
    @alammmm1243 2 роки тому

    እመብርሃን የዋሻዋ ንግስት እሷን ብለህ ነዉ የሄድከዉ እውነትህን አትጣልብህ 🙏🙏🙏

  • @mulebiruk2658
    @mulebiruk2658 2 роки тому

    ነብስ ይማር

  • @lemlembrosowski6305
    @lemlembrosowski6305 2 роки тому

    ፍህት እግዚአብሔር እዉነቱን ያዉጣ ነብሱን ይማረዉ

  • @yikertaendale1112
    @yikertaendale1112 2 роки тому

    ወይኔ እግ/ደምህን ያውጣው የኔ ጌታ ኡፍፍፍፍ

  • @azebteklu2457
    @azebteklu2457 2 роки тому +1

    ለአድባራቸው ገበሩት ጋኔኖች ፀልዮለት መፅናናቱን ይስጥሸ

  • @tube-gf2fk
    @tube-gf2fk 2 роки тому

    የአዲስ አበባ ወጣት እንደቀልድ እያለቀ ነው በየ ምክንያቱ አገሬ ኢትዬጵያ አኬልዳማ ሆነች አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን ይቅር በለን🙏🙏🙏 አሳዝነንሀል ወጣቱ ዋጋ እየከፈለ ነው ይብላኝ ለእናቷች እሳት ለሚታቀፋት😭😭😭😭😭😭😭

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 2 роки тому

    መፅናናቱን ይስጥልን

  • @emmywandemu1076
    @emmywandemu1076 2 роки тому

    ነብስ ይማር የኔ ወንድም እግዝያብሔር ደመክን ያበለልክ ወንድም ለቤትስቦቹ መፀናትን ይስጥልን

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r 2 роки тому

    ነፍስ ይማር በእውነት ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 роки тому +2

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭

  • @mqatarmqatar6482
    @mqatarmqatar6482 2 роки тому

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሺ ነፍስ ይማር እማምላክ ደሙን ያውጣላት

  • @user-si3sy7lf5r
    @user-si3sy7lf5r 2 роки тому

    ወይኔ እንዴት ያአዘዝናል ነፍስ ይማር ለቤተስቦቹሁም መፀነነቱን ይስጠቻው

  • @habtomyemane539
    @habtomyemane539 2 роки тому +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ!! ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 2 роки тому

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ በጣም ነው የሚያሳዝነው እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 роки тому

    ወይ ዘንድሮ ምን መጣብን መአት

  • @memeke5620
    @memeke5620 2 роки тому

    ነፋሰ ይማር ከቅድሳን ጋር የኑር ከፆድቃና ጎን ያኑርክ እግዜያብሄር በእውነት አምላክ ይፋርድ

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому

    እኔን 😭ያሳዝናል ህዝባችን አለቀ ፍትህ በግፍ ለሚገድሉ ወገኖቼ ነፍሰ ይማር 😭

  • @makdesmakdes9922
    @makdesmakdes9922 2 роки тому

    ነብስ ይማር 😭😭😭😭ያማል

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 роки тому

    ወይ አረ በዛ ይሂ ነገር ሰዉ የዱሮነብስ አረጉት እኮ ያማል በጣም ነብሱን ይማር ፅናቱን ይሰጣችሁ

  • @ferayalwefera1381
    @ferayalwefera1381 2 роки тому

    ኡፍ ያማል

  • @tizibt6026
    @tizibt6026 2 роки тому

    አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ያጽናሽ ለሟችም ነፍስ ይማር ምንም ይሁን ምን ተሽፍኖ ቢተኙ ገልጾ የሚያይ አምላክ አለ ደሙን ከህግ አትጠብቂ ከእግዚአብሔር እንጂ

  • @Victoria-cs4oc
    @Victoria-cs4oc 2 роки тому

    አረ ሁሁሁሁ ወገኔ አለቀ ኦ ፈጣሪ የእናት እባ በዛ በቃ በለን 😢😭😭😭☝

  • @newlifebest7793
    @newlifebest7793 2 роки тому

    Ye ne konjo Egzabher yasadgsh🙏🙏🙏

  • @romadiaraya6431
    @romadiaraya6431 2 роки тому

    mengud nw😢😢😢 kehazen wechi misma yetfa egziabhare yefaredlhe

  • @samiyahussen1120
    @samiyahussen1120 2 роки тому +3

    ወይ ፍትህ ወንድሞቼ እኔ እስካሁን እዚ ሀገር ፍትህ አይቼ አላውቅም ሁሉን የሚያውቅ ፈጣሪ ይመልከታቹ