🔴 “

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • “ #አሁን_ሚሲዮናዊ_አለ? ” I #ሊዲያ_ተስፋዬ I #eyeta I #kiyatalkshow I @ecclesiamedia316 I #2024
    Dear #Ecclesia Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
    Don't forget to share this video to reach others.
    Hosted By #Alemu Amare
    Subscribe for latest Videos Here;
    ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
    . . . . . .
    t.me/ecclesiae...
    UA-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
    Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
    Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
    Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
    Instagram፦ ...
    #Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
    This Video Clip is Dedicated Only to Ecclesia Media /Abiy Taddele/!
    © Copyright:- Abiy Taddele /Ecclesia Media/ 2023
    Evangelical Media's
    @christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
    @bethelhemtezeraofficial

КОМЕНТАРІ • 60

  • @tigisthaile7565
    @tigisthaile7565 18 днів тому +8

    ጀግና ሴት በርች ጠያቂው ችግር አለበት አንቺን የበርታሽ ጌታ እጅሽን ይዞ የመራሻል እግዚአብሔር የሰጠሽ አቅም ትልቅ ነው ለሴቶች እህቶቻችን አቅም ነሽ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤❤

  • @sofonyasteshome9159
    @sofonyasteshome9159 18 днів тому +8

    I've been watching Ecclesia Media for months, and one of the biggest issues I've noticed is that Alemu Amare often doesn't listen to his guests or allow them to fully express their thoughts. This particular episode is the worst example of that. However, Lidia Tesfaye, you did a fantastic job! I suggest you consider appearing on Nikodimos' show with Tigist Ejigu.

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 18 днів тому +2

      June መጨረሻ ገደማ ኒቆዲሞስ ላይ ተላልፏል

    • @cecew.2559
      @cecew.2559 18 днів тому +1

      I agreed. He has some issues that he’s to work on. She did the interview with TG and that was well done.

    • @soliyanaalebachew
      @soliyanaalebachew 7 днів тому +2

      ​ወንጌላዊት በርቺ,,,,ወንጌል እንደዚህም ይሰበካል❤❤❤❤❤

  • @PaulosFekadu
    @PaulosFekadu 16 днів тому +2

    አንዳንድ ጥያቄዎችህ አዝግ ናቸው። ሙግት ለመፍጠር ሲባል ብቻ እንዲህ ችክ በማለት ማዛግ እርባናው ምንድን ነው? የተጠያቂዋ ብስለትና ብቃት ባይሸፍነው ኖሮ፣ ደረቅና አይረቤ ዝግጅት ሆኖ በቀረ ነበር። ጠያቂው መማር፣ መዘጋጀትና አቀራረቡን ማስተካከል ያስፈልገዋል።

  • @saraabite90
    @saraabite90 18 днів тому +4

    እንግዶችን ማክበር ያስፈልጋል። የጥያቄና መልሱ አላማም ግልጽ መሆን አለበት። እይታን ማጋራት ነበር መነሻው የሆነው ግን ሙግት የሚመስል አጉል ክርክር ነው ። ይቅርታ በግልጽ ስለተናገርኩ።

  • @eseteyeshitlaTekeste
    @eseteyeshitlaTekeste 18 днів тому +3

    Author Lidia, thank you for a fresh perspective!!

  • @frewmessele
    @frewmessele 18 днів тому +4

    እራሱም የሚፈልገውን የሚያውቅ አይመስልም

  • @danielbekele5666
    @danielbekele5666 18 днів тому +3

    የልጅትዋ ትዕግሥት እና ብስለት አስገራሚ ነዉ።
    ጠያቂዉ ግን ስልጠና ያስፍለገዋል ምን የሚሉት አምባገነንነት ነዉ ዋይ!

    • @cecew.2559
      @cecew.2559 18 днів тому

      "አምባገንነት! "😀👍🏼

  • @soliyanaalebachew
    @soliyanaalebachew 7 днів тому +1

    አንቺ እህቴ ግን በርቺልኝ ,,ቀጥይ,,ፀጋ ይብዛልሽ,,,,

  • @kidiJesus-vv7pi
    @kidiJesus-vv7pi 18 днів тому +4

    🧐 ጠያቃው ግን ለመከራከር ነው እንዴ ያቀረብካት እንዴ ትጠይቅና ገና አስረድታ ሳትጨርስ ጣልቃ እየገባክ መፅሐፉን ማጣጣል ነው የያዝከው 🤦‍♀️

  • @meleseanamo7743
    @meleseanamo7743 18 днів тому +3

    ጠያቂ ለማሳሳት ትጥራለህ!
    በቁጭት ሳይሆን አስፈላጊ ስለሆነ ነው የጻፈቺው።

    • @teshomekassakassa
      @teshomekassakassa 16 днів тому

      በቁጭት ብላ ራሷ ደራሲዋ ሊዱ'ኮ ተናግራለች። ደግሞስ መጽሐፉን ለመጻፍ ያነሳሳት ምክንያት ቁጭትስ ቢሆን/ቢባልሳ ምን ችግር አለው?

  • @Berhanu-qv1xs
    @Berhanu-qv1xs 18 днів тому +1

    እንደዚህ አይነት ቃልመጠይቅ በራሱ የሚደነቅና ሊበረታታ የሚገባ ሀገራችንም በለውጥ ላይ እንዳለች ማሳያ ነው
    ሁለታችሁንም በጣም አደንቃለሁ
    ማንኛውም ሰው ከመሬት ተነስቶ ታሪክ እንዳይፅፍና የተንሸዋረረ እይታ እንዳይኖር
    ትእግስታችሁን አድንቄያለሁ
    በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ በግሌ ተስማምቶኛል❤❤❤

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 15 днів тому

    ጠማማ ጠያቂ ቅንነት የጎደለው ጀግና ነሽ አፉን አስያዝሽው በርቺ የህ ሰው ፈፅሞ ጠያቂ መሆን አይችልም

  • @beteltagesse6377
    @beteltagesse6377 15 днів тому +1

    Good job sis. Keep going!

  • @user-bl1wv3dg8c
    @user-bl1wv3dg8c 18 днів тому +1

    ትልቅ ስራ ነው የሰራሹት ጋዜጠኛው ግን አሳቧን አስጨርስ ጣልቃ አትግባ ታገሳት በተረፈው በጣም ጥሩ ውይይት ነው ብዙ ነገር ቀርቶኛል ተባርኩ❤❤❤❤

  • @chere1985
    @chere1985 14 днів тому +1

    ጠያቂው ግን ከፍተኛ ንቀት ይታይበታል በእህታችን ላይ. ወንጌል ስርጭት መስራት ደግሞ በሽተኝነት አይደለም ጌታ ምህረት ያርግልህ. ውይይቱን ጠያቂው እያበሳጨኽኝም ቢሆን ሙሉውን ሰምቼዋለሁ. ጌታ ይባርክሽ እህታለም

  • @azebttazeb8417
    @azebttazeb8417 16 днів тому +1

    ሊድያ ተስፋዬን የመሰለች እውነትን ፊት ለፊት ሳትሸፋፍን ግን በጨዋ ኢትዮጵያዊ አማርኛ የምትገልጥ ልጅን ለሀገርም ለቤተክርስቲያንም የሰጠ እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን!!! ጠያቂው ግን ... ልጅቱ ጀግና ስለሆነች እንጂ የሆነ የተነገረውን እየደጋገመ በመጠየቅ የመለሰችለትን ጥያቄ እንዳልሰማ በሚያስመስል መልኩ እንደገና እያነሳ የሚያዝግና የእንግዳ አክብሮትን ዝቅ የሚያደርግ፤ ምን አለፋችሁ የፈረንጆችን ሃርድ ቶክ ለማስመሰል የሚሞክር ግን ኢትዮጵያዊ የሆነውን ሰውን የማክበር ባሕል በዜሮ ያባዛ ሆኖ ነው ያገኘሁት። ከሊድያ ጋር ያደረገውን Interview በሰከነ መንፈስ እንደገና አዳምጦት ሌሎች ወገኖችን ሲያቀርብ ተመሳሳይ ስህተቶችን ባለመድገም አድማጭ ተመልካቾቹን ይክሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። እሷ ግን እሰይ እንኳን ተወለድሽ ልትባል የሚገባት የተባረከች ጀግና ናት! ለዚህ ያበቃት እግዚአብሔር ይመስገን!!! አሁንም በቀሪው ዘመኗ ካለፈው መፅሐፏ በበለጠ ማሳወቅ ያለባትን ዕምቅ ዕውቀት በተባ ብዕሯ ገልጣ የክርስቶስ ሙሽራ የሆነችው ቤተክርስቲያን ጌታዋን ተውባ እንድትጠብቀው ሕዝበ ክርስቲያኑን እንድታነቃ ጌታ ጥበብን እንዲያበዛላት ምኝቴም ፀሎቴም ነው።

  • @genettekle4477
    @genettekle4477 14 днів тому

    እባካችሁ የዚህ ሚያ ባለቤቶች ይህን ሰው ዳገም አታሳዩን በጣም ጠማማ ጠማማ ሰወ ነው ቤተ ክርስቲያን እንዲህ አይነት ሰው ይዛ አትለወጥም

  • @meleseanamo7743
    @meleseanamo7743 18 днів тому +3

    የት ዘንድ ነው ታሪክ ተመራማሪ ብቻ ታሪክ መጽሐፍ መጻፍ አለበት የተባለው?
    እዚህ ሚዲያ ላይ መቅረብ አልነበረብሽም
    ይህ ጠያቂ ተከራካሪ እንጂ ጠያቂ መሆን አይችልም

  • @danielbekele5666
    @danielbekele5666 18 днів тому +1

    የሊድያ አቀሪረብ መጽሐፉን እንዳነብ አጓጉቶኛል።

  • @Abayabay814
    @Abayabay814 16 днів тому

    ኧረ እንግዶች የጀመሩትን ሀሳብ እንዲጨርሱ እድል ስጥ🙏🙏 ! ሊዲያ ምርጥ ፀሀፊ ነሽ! መፅሀፍሽን ፈልጌ አነበዋለሁ ተባረኪ ❤!

  • @frewmessele
    @frewmessele 18 днів тому +2

    የጠያቂው ደካማነት የታየበቶ የጥያቄው አላማ ያልታወቀበተ ቀሽም ኝሮግረም . ሰርአትም ያልታየበት ነው

  • @ayukayutura2554
    @ayukayutura2554 18 днів тому

    የጠያቂዉ አካሄድ ወደአንድ ወገን ያጋደለ ይመስላል።

  • @mishameyohannesloveneverfa5384
    @mishameyohannesloveneverfa5384 18 днів тому +3

    It is a very unpleasant interview. Why the interviewer is against the missionaries?
    መጽሐፉ በእኔ አመለካከት ድንቅ የሆነ ትውልድን ለወንጌል የሚያነሳሳ እነ አመጣጣችንን እንድናውቅ የሚያደርግ በእውነት ላይ የተመሰረተ ታሪክ ሆኖ እያለ ጠያቂው ለምን መጽሐፉን ማጣጣል እንደፈለገ አልገባኝም:: ነገስታቶቹ ላይ በብዕርሽ ጨክነሻል ማለት ምን ማለት ነው? በሚሺነሪዎቹ እና በአማኞቹ ላይ ያደረሱት በደል እሩቡ እንኳ አልተገለጸም:: ክርክሩ ለምን አልደበቅሽላቸውም ይመስላል::
    ሚሽነሪዎቹ በአያቶቼና በአባቶቼ ዘመን በአካባቢያችን ካስቀየሩት ባህል ጥቂቱን ብገልጽ : - ብዙ ሚስቶች የሚያገቡ የነበሩትን በአንድ ሚስት እንዲረጉ አድርገዋል:: ቦርዴ እና አረቄ ጋያ ( ሺሻ) በየቤቱ የሚዘጋጀውን አስቀርተዋል:: በየአመት በዓሉ በህል ሆኖ ለባዕድ የሚመለክ አምልኮ አስቀርተዋል:: ድንቁርናን አባረው አባቴን ጭምር አስተምረው ለቤተሰቡም ለማህበረሰቡም በሙያው እንዲጠቅም አድርገዋል:: ታዲያ እነዚህ እና እነዚህን የመሳሰሉ ጎጂ ባህሎች ቢቀሩ ምንድነው ችግሩ?
    ከሊዱ መጽሐፍ በላይ የአይን እማኝ የሆኑ አያቶቼ አባቶቼ የነገሩኝ ታሪክ ሚሺነሪዎቹን ከልብ እንድወዳቸው እና እንዳከብራቸው ያደርገኛል::
    የሊዱን መጽሐፍ ሳነብ በመደነቅ እና አንዳንዴም ስለ ወንጌላውያኑ መከራ ሳነብ በእንባ ነው ያነበብኩት:: መጽሐፉ ብዙ ትውልዱን የሚንጽ ነገር እያለው በከንቱ ክርክር ጊዜ አባከናችሁ::
    እህቴ ሊዱ በብዙ ውጣውረድ አልፋ
    ይህ ን ታሪክ በመጽሐፍ አሳትማ ስታቀርብ ማበረታት እንጂ discourage ልናደርጋት አይገባም:: ደግነቱ በቀላሉ discouraged የምትሆን ሰው አለመሆኗ በጃት::
    በግልጽ ሳስቀምጥ ጠያቂው አጠያየቅህ ብዙ ደስ አይልም እና ለሌላ ጊዜ ብታስተካክለል መልካም ነው እላለሁ::
    ሁለታችሁም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!

  • @atmike123
    @atmike123 17 днів тому +1

    ጋሽ ዓለሙ የመጽሐፍ ቅዱስን ትሬንድ ስናይ ወንጌሉ መጀመሪያ የተሰበከው ተስፋው ላላቸው ሰዎች ነበረ:- ለይሁድ!! እነሱ ሲገፉት ነው ሐዋሪያት ወደአሕዛብ ዘወር ያሉት!! በእኛ ኮንቴክስት ደግሞ ኦርቶዶክስ ታድሳ ቢሆን ወንጌሉን ሌላ ሳያስፈልግ ቁመናዋን ጠብቃ ለሁሉም እሷ ታደርስ ነበረ። ያም ማለት ስሯ(ሩቷ) በብዙዎች ዘንድ ስለነበረ ብዙ ፍሬ በማፍራት አሁን ያለው የፖለቲካና የማኅበረሰብ ቀውስ አይወለድም ነበረ። ሚሲዮናውያኑም በቀጣይ የሚመጡበት ምክንያት አይኖርም ነበረ። ያም ማለት ወንጀሉን ይዘው ለሚመጡት በር ይዘጋ ነበረ።

  • @assaberechmengistu
    @assaberechmengistu 16 днів тому

    Very very hardtalk 😢😮

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 днів тому

    እህቴ፡ ሊድያ፡ ትልቅ፡ ስራ፡ ሰርተሻል! ከዚህ፡ በላይ፡ የበለጠ፡ አገልግሎት፡ የለም! አንቺ፡ ሰራሽ፡ የሚቀጥል፡ ይቀጠል! እንኳን፡ ድሮ፡ ዛሬም፡ ነጭን፤ በጅምላ፡ የሚጠሉ፡ ሸቃጭ፡ የክፉ፡ መንፈስ፡ አፈ፡ ቀላጤዎች፡ አሉ! ንስሃ፡ መግባት፡ አለብን፤ አስገደልናቸው፡ በአውሬ፡ ተበሉ፤ በበረሃ፡ ሞቱ! ይወዱናል፡ ጠቀሙን! እኛ፡ ግን፡ ሁሌ፡ መጠራጠር፡ ኋላ፡ አስቀረን!

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 16 днів тому

    ጎበዝ ሴተ ነሽ!

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 16 днів тому

    ጠያቂው ግን ያናድዳል. ምን ሆኖ ነው?

  • @netsanetdebelo6357
    @netsanetdebelo6357 18 днів тому +1

    Is this man an interrogator or interviewer? I think he is angry about that the history is known to people.

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 18 днів тому +1

    አዘጋጅና አወያዩ ግለሰብ ሁሌም የጋበዟቸውን ሰዎች ሲያወያዩ ደረቅ ያለ ጥያቄ ይጠይቃሉ። ፈገግታና ልስላሴ ቢያክሉበት ይሻላል። በሁነኛ መነሳሳት መጽሐፍ ማዘጋጀት ግሩም ነው። ግን የኦርቶዶክስ ስለተሰነደ ብሎ የወንጌላውያን ታሪክ ለመጻፍ መጀመር አጠያያቂ ነው። ሲጀመር የኢትዮጵያ ወንጌላውያን ገና የሠከነ ኅብረት የላቸውም። ወንጌላውያን ሲባል ሁሉንም አብያተክርስቲያናትን ማለትም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶንና ካቶሊክን አያጠቃልልም ወይ?
    የአገሯን አባቶች (ነገሥታት) አንኳሻሽና ከባዕዳን አገር ስለመጡት ሰዎች (ሚሲዮናውያን) ወደኋለ ሦስት ዓመት ተጉዛ ጥብቅና መቆሟ አስገራሚ እህት ናት። የእናትን ጡት መንከስ ይሏል እንደዚህ ነው።

  • @MuluMikir
    @MuluMikir 16 днів тому

    I can see that Ato Alemu, like always, is well prepared and poses critical questions. He could be more effective if he can take a softer approach in the future. The author did an amazing job, i am very eager to read her book. May God bless both of you 🙏

  • @frewmessele
    @frewmessele 18 днів тому

    ሊዲያ ፀናቱን ይሰጥሽ .

  • @retaeyako1231
    @retaeyako1231 18 днів тому

    ጌታ ይባረክሽ እህታችን❤❤❤❤💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏
    ጠያቂው❌❌❌❌❌❌❌👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @soliyanaalebachew
    @soliyanaalebachew 7 днів тому

    ወንድማችን ትንሽ ተረጋጋ
    1 ለሴት ክብር ሊኖርህ ያስፈልጋል,,,
    2 be ositive ማለት motive ትክክል አይደለም
    3,,ጠያቂ side አይዝም
    4.,,,,,,,,,,,አንተ ጋ ብዙ ችግር አለ,,,, intervewen መልሰህ ስማው,,,,ከዛ the lest ሰወች የሰሩትን ስራ መጀመሪያ ማየት አለብህ,,,,,,,,,,,,,
    ማለት አላማህ ምንድን ነው ??????
    ስውን እንግዳ አድርጎ ጠርቶ disrespect ማድረግ,,,,,,,????

  • @fantshka
    @fantshka 12 днів тому

    እንዴት ነው የፒኤችዲ ዲፌንስ ያስመሰላችሁት? እንዲሕ የዋዛ አንበሲት መስላሃለች፣ ያነበበችውን የምትረዳ፣ ንባብን ወደ ዕውቀት የምትለውጥ ፣ ምልዑ ሰው ናት። አዕምሯዋ ውስጥ ያለው የገፅ ብዛት የትየለሌ ነው ፣ ደጋግመሕ ጋብዝልን።

  • @ethiopiancomandospecialfor1426
    @ethiopiancomandospecialfor1426 18 днів тому +1

    የአቅራቢውን አቀራረብ ወደዋለው ሞጋች በመሆኑ...ብዙዎችን መጽሐፉን እንዲያነቡ ይጋብዛል።የፀሐፊዋን ብስለትም ሳላደንቅ አላልፍም...ከተባበሩሽ ቤተ እምነቶች መሐከል የኔዋ ሙሉወንጌልን ስልጠቀሽ ከፍቶኛል ግን"እንደ አውሎ ነፋስ"በተሰኘ መጽሐፍ ሙሉ ወንጌል ታሪኳን ሰንዳ በመጽሐፍ መልክ አሳትማለች አንብቤዋለው...ካላየሽው እንድታይው እመክራለው።ወይንስ ሐገር በቀል እና በሚሲዮናዊያን ባለመቋቋሟ ታሪኩ ውስጥ አልተካተተችም?ለማንኛውም ብርታትሽን ሳላደንቅ አላልፍም...እኔም የቀድሞውን የመካከለኛውን እና የአሁኑንን ጴንጤቆስጢያዊ እና ካሪዝማቲክ እንቅስቃሴዎችን በታሪክ መልክ የመሰነድ ውጥን አለኝ...ለዛም ተነሳስቻለው ተባረኩ

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 18 днів тому +1

      "እንደ ብርቱ ዓውሎ ነፋስ" በጣም ጥሩ መጽሐፍ ነው። ተጠቅሜዋለሁ።

  • @user-bl1wv3dg8c
    @user-bl1wv3dg8c 18 днів тому

    ሊዲያ በጣም ጎበዝ ነሽ መፃፉን እንዴት ነው መግኝት የምችለው እኔም በደንብ ማወቅ ፈልጋለው

    • @lidyatesfaye5144
      @lidyatesfaye5144 18 днів тому

      ሀገር ውስጥ ከሆንክ
      ጃፋር መጻሕፍት መደብር
      እነሆ መጻሕፍት መደብር አራት ኪሎ
      መካነ ኢየሱስ መጻሕፍት መደብር
      ባሮክ መጻሕፍት መደብር መካኒሳ
      ደራሲው መጻሕፍት መደብር ፍላሚንጎ ኢሠማኮ ሕንጻና ወሎ ሰፈር ዓለም ቡና አጠገብ
      እውቀትን ፍለጋ ገርጂ ታክሲ ተራ ይገኛል

  • @MeleChego
    @MeleChego 17 днів тому

    Really she is strong. She knows what to say. I couldn't understand why the host is extremely standing against the Missionaries. We Ethiopians with all the cultures and religions (mainly Orthodox Church) were the main responsible bodies for our historical pathway. For me, I can't wait to get a copy of the book. Thank you Sister Lidya for the commitment. Mr Alemu you were not good today.

  • @meleseanamo7743
    @meleseanamo7743 18 днів тому +3

    የት ዘንድ ነው ታሪክ ተመራማሪ ብቻ ታሪክ መጽሐፍ መጻፍ አለበት የተባለው?

  • @zackhenok
    @zackhenok 17 днів тому

    She knows what she’s cooking. I like it. She’s too smart….

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 18 днів тому

    Waaaaaaaaaaw 🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @dureessaaterefe82
    @dureessaaterefe82 18 днів тому +2

    ይሄ ሰውዬ ሥራው ይገርመኛል! ምን አይነት የሚዲያ አውድ ነው የሚከተለው? አሁን ይሄ hard talk መሆኑ ነው?
    ለማንኛውም ብዙ ዝግጅቶችህን አይቻለው! ከዚህ ሁሉ የተረዳሁት ለቀድሞ ነግሥታት ያለህ ፍቅር ከእምነትህም ሊበልጥብህ ሲገዳደርህ ነው ያስተዋልኩት! በቃ እነሱን ንፁህ/ ፃዲቅ ለማድረግ ትጥራለህ! በዚህም ሰሜናዊውን ፖለቲካ በፔንጤ ቅብ ለማሳየት ትሞክራለህ! ግን ትክክለኛውን ቦታህን የተሸወድክ ይመስለኛል! ይሄ አቋምህ ኦርቶዶክስ ውስጥ ቢሆን በጣም ይጨበጨብልሃል!
    እዚህ ግን ሌላ ነው አባቴ! ሰው ሆኖ ጌታና አሸከር የሌለበት! ሁሉም የሚታይበት ነው! ምናባት ዛሬ በአገራችን ፕሮቴስታንት የተስፋፋባቸው አከባቢዎች አባቶቻቸው አንተ ሽንጥህን ገትረህ በምትከራከርላቸው ንግሥታቶች አላቅጥ መገፋታቸው አንዱ ምክንያት ነው!

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 днів тому

    ወንድሜ፤ ዓለማዊ፡ ጋዜጠኛ፡ ትመስላለህ? ሚሲዮኖች፤ በመምጣታቸው፡ ኢትዮጵያ፡ በብዙ፡ ተጠቅማለች! ( ያልተቀየጠ)ንጹህ፡ ክርስትና፡ ሰበኩ! ት/ቤት፤ ክሊኒክ፡ ውሃ፡ ጉርጓድ፡ ሰሩልን! እኛ፡ ከእስራኤል፡ ቀጥለን፡ የተመረጥን፡ ጥቁር፡ በእስላም፡ አገሮች፡ የተከበበን፡ አበሾች፡ በመሆናችን፡ መረጡ! መጨረሻው፤ ምዕራብውያን፡ በቀይ፡ ባሕር፡ የበላይነት፡ ጥቅማቸውን፡ ለማስጠበቅ!!!

  • @mekbibabebe4351
    @mekbibabebe4351 18 днів тому

    ሙሉን መጽሐፍ በትክክል አንብበን ከሆነ ሚስዮናውያ የሰሩትን ሥራ ቀላል ባለሆኑ ጠያቂው ሰለመጽሐፉ የምጠይቀበት መንገድ ከመጽሐፉ ጭብት ወጣ ስለሚል ሊዲያ የምትሰጠው ማብራሪ በትክክል ለመረዳት እድንቸገር አድርጎናል መጽሐፉ የሚያወሳ ወንጌል ለማስፋፋት የተከፈለው ዋጋ የሚወሳ ነው ነገስታቱ ከካህናቱ ጋር በመሆን ችግር ፈጥረዋል ጠያቂው ክርክር የሚፈጥር ጥያቄ መጠየቅህ ውይይቱ ከመጸሐፍ ሀሳብ የወጣ እዲሆን አድርጎአል ወንጌልን ያልሰሙት ቦታ ሄደዋል ኢትዮጵያ ኦርቶደክስ አልታገሉም መጽሐፍ ቅድስ መተርጎሙ ትልቅ ስራ ነው ከሞላ ጎደል ወይይቱ መልካም

  • @cecew.2559
    @cecew.2559 18 днів тому +1

    Man you are so disrespectful. I’ve been watching your interviews and I don't understand your intention towards Ethiopian Evangelical churches. You always magnifying the problems which already we know. What’s your contribution to bring a single solution besides approaching your guests with undermining attitude. It’s very annoying!
    Lydia you managed it very well. Thank you for your mature responses with a great patience. I bought your book & can’t wait to read it. Thank you for your great contribution. ጠያቂዉ ግን ብትስተካከል ይሻልሃል! ሐሳብን መሞገት ከአክብሮት ጋር ቢሆን ምንኛ ባማረ።

  • @SycamoreAvailable-n4u
    @SycamoreAvailable-n4u 18 днів тому

    Rodriguez Michelle Jackson Helen Hernandez Karen

  • @user-hm8ew9fd7b
    @user-hm8ew9fd7b 18 днів тому +1

    አቶ ዓለሙ መፅሀፍ ለመፀፍ የታሪክ ተማሪ መሆንን አይጠይቅም። እባክህን ስራ ቀይር። You are not the right person for interview: unprepared, shallow and unethical.

    • @user-pp1wh1ff4f
      @user-pp1wh1ff4f 18 днів тому

      ምከረው ወንድማችን አትጨፍልቀው ይቅርታ ለድፍረቴ ተባረክ !