My mother died in United States when I was about 13,she was buried in addis.However for few years I was in denial for sometime that she was a missing person. It hurted me more.Death is part of our omen,accepting it will lead to understanding.May the Holy Spirit comfort and give you strength
የፈለገ ቢሆን እናት የልጇን ሞት ውስጧ ይነግራታል አልሞተም የሚለው ከሆነ ውስጧ ያለው አንድ ነገር አለ ማለት ነው ፈጣሪ ሚስጥሩን ይግለጽልሽ አይዞሽ እህቴ።
Avoidance የባላል. የ dr wedajeneh ትምህርት ተከታታይ. ሰዎች ከባድ ሃዘን ሲገጥማቸው እንዳልተፈጠረ አርገው ያሰባሉ
እኮ 😒ቤተስቡአ ሚስጥሩን ያውቃሉ እውነቱ ከውጣ ምምም የ አውስትላልያ እስር ቤት ስለዚህ የ ☝🏿☝🏿ውንድምዋም የ እህትዋም ልጆች አሉበት 🤔ልጁን ምምም አምላክ 🤲🏿🤲🏿ከ እውነቱ ያግናኝት የ ቅናት መንፍስ በ ደንብ አዳምጡ 🤔
@@ኢትዮጵያየእኝናትየምኖርበት አገር ነዉ የተፈጠረዉ ነገሩ ምንም ሚያሰጠረጥር ወንጀል አልተፈጠረ።
@@ኢትዮጵያየእኝናት የሆነ ነገርማ አለ ልጁ ጎበዝ ተማሪ ስለሆነ እየሆነ ነገር አስድርግውታል ውይም አፈና ገላው ነው
@@reyuyenu340 😒ቪዲዮ አዳምጠሽል የ ልጆች የስጡትን ምምም አንች ነሽ እህትዋ 🤔🤔? በ ደንብ ሚአስጠረጥር ነው
እግዚያብሄር የአፍሽን ፍሬ ያብላሽ ልጅሽ ባልሽው መንገድ ይገኝልሽ
እንዴት አልትገኘም የአደገ ሀገር ይህ እኔም አላምንበትም ምን በላው ጭንቀላቱ እንዴት አልትገኘም
አሜን ጌታ ይችላል
@@ተሽንፍአለው semot tegegetole gen esu aydelm new metelw
በቅናት አፈነው ገለውት ነው ጎበዝ ተማሪ ስለሆነ
@@AbiyAhemdundected ere endeke yale.kefate atasbu Australie bhare batam danger yhone new eza laye batam bezu sew yemotal le mawayet shedu
እንደው ፈጣሪ በተአምር ልጅሽን በሰላም በእጅሽ ያስገባልሽ የኔ እናት ።
What do you talking about she already said she knows that happened in her dream
@nonenone3420 people survived tragedy in Australia water are the lucky ones😢
በጣም የሚያሳዝን ነው የዛሬው ቅዱስ. ገብርኤል ልጅሽን በክንፎቹ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ከልጅሽ ያገናኝሽ. አዞሽ የእኔ ናት እግዚአብሔር የሚሳነው የለም
ዮሴፍ በወንድሞቹ ተሽጦ ለአባቱ አውሬ በልቶት እንደሞተ ነገሩት አባቱ በጣም አዘነ ግን ቢቆይም ዮሴፍ ግብፅ በሾመት ተገኘ እናቴ ጌታ የዮሴፍን ታሪክ በልጅሽ ላይእንዲ ደግመው ፅሎቴ ነው
😢😢😢😢አሜንንንን
🎉🎉🎉አሜን አሜን ይሁን
አሜን አሜን በእየሱስ ክርስቶስ ስም😭😭
አሜን ልጅ ያለው ያውቀዋል የየሴፍ ታሪክ በአንቺ ይደገም ልጅሽን በእቅፍሽ ጌታ ያስገባልሽ
አሜን ጌታ ይችላል
የኔ እናት እንደእምነትሽ ይሁንልሽ በህይወት ይኑርልሽ
በጣም ከባድነው የልጅ ሞት መቀበል😢😢😢ፈጣሪ ይሄንን ታሪክ ከሞት ወደ ሕይወት ይቀይርልሽ እፍፍፍፍ
ስው ገሎት ሊሆን ይችላል
@@AbiyAhemdundected እስከመጨረሻው ስሚ የዲኤን ምርመራውኮ የሱ እዳልሆነ ተረጋገጠ ሆን ተብሎ ልጁ ታግቷል በመንግስት ደረጃ ነው የታገተው የወድሟልጅ ናት ሃቁን የደበቀችው
Amen amen amen 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺😔😔😔😔😔😔😔😔😥😥😥😥😥😥😥😥
Amen
Amennnn
❤እኔ ራሱ አልሞትም ነው የምለው ከእናቱ ንግግር የተርዳውት ተስፋ እዳትቆርጭ ታሪኪ ቀያሪ እግዚአብሔር አለሽ እህትዋ😢❤ 😢❤😢❤😢❤
እኔ ይህን ታሪክ ከሰማው ጀምር ከመጨነቄ የተነሳ ከእንቅልፌ ስነቃ እንኳን እሷን እያስብኩ ነው ምነቃው ለማስረዳት ያለት የነፍስ ትግል እሷ ምትረዳው ልባን የያዘ ነገር ነው እግዚያብሔር ጣልቃ እንዲገባ ፀሎቴ ነው በርቺልኝ የኔ ቆንጆ😘😘😘😘
እንደው እግዛብሄር በረዳት እና በተገኘ ጌታ ሆይ ታምር ፍጠርላት ለዝች እናት
በጌታ በኢየሱስ ስም አባት ሆይ ይህቺን እናት ልጇን ካለበት መዘህ አምጣላትና እኛም አብረን እናመስግንህ
Ameeeen 🙏🙏🙏
ተባረኪ ክ እኔም አለ ነው እምለው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen
Amen
የኔ እናት ተስያለዉ በምንም አይነት ነገር ላይ ሀኖ በህይወት እዲያገናኝሽ ጌታ ይርዳሽ
My mother died in United States when I was about 13,she was buried in addis.However for few years I was in denial for sometime that she was a missing person.
It hurted me more.Death is part of our omen,accepting it will lead to understanding.May the Holy Spirit comfort and give you strength
ጌታ እየሱሰ አንተ የሞትን አዋጀ መገልበጥ ትችላለህ ይህን ወጣት ልጅ በህይወት መልሰህ በእናቱ እቅፍ አሰገባዉ በእየሱሰ ሰም🙏
@@ሀበሻዊት-ጘ8ጠ amen amen god is great in Jesus name amen
የኔእህቴ የታመንሽው ጌታ የልጅሽን ድምፅ ያሰማሽ. እውነት ነው እናት ይታወቃታል ጌታእየሱስ ይርዳሽ እማ እናት ይታወቃታል ምናልባት ልጅትዋ ምናለ እውነቱን ብትናገር
የኔ እናት በመጀመሪያ እግዚአብሔር ያፅናሽ የሞተን ሰው በህልም ማየት በህይወት አለ ማለት አይደለም የምታይበት ሁኔታ ይወስነዋል ሲያወራሽ፣ ሲስቅ፣ አሊያም ሲያለቅስ በምን አይነት ሁኔታ ነው የምታይው እና ፈጣሪ ነገሮችሽን ያስተካክልልሽ አምላክ ይርዳሽ
አትሳሳት ደግምህ ደግምሽ አዳምጭ ልጅ አልሞተም 😢
ዙፋንዬ የጭንቅ አማላጇ ስለልጇ ያነባችውን እንባ በአምስቱ ሀዘኗ ሰአት አሱን አስቧ ልጅሽን በእቅፍሽ ታስገባልሽ የተባለውን ቅዠት አርጋ የልብሽን መሻት ከልጇ ታማልድሽ የልጅን ነገር ከማንም በላይ እውነት ከሷ ነው ያለው አይዞሽ
Amen ❤️ 🙏
ዘግይቼ ቢሆንም የሠማሁት በጣም ይቺሤት ልቤን ነካችው እህቴ አለ እያልሽ ሥታወሪ መልካም ነገር ዘርተሻል የታመንሽው ጌታ አሥመልጦ በእጅሽ ያሥገባልሽ
ጎበዝ ተማሪ አይፈልጉም ሊያጠፉ ነው እሚፈልጉ
ጽናቱን ይስጥሽ እኛ የምንስማውም ዘንድሮ ከብዶናል መኖር ያስጠላል አንዱ ሲባል አንዱ አይዞሽ ፈጣሪ ይዘንልሽ
ወኔ የኔ እናት!!
እግዚአብሔር አምላክ እንዴአመንሺው ያርግልሽ!!
በጣም ያማል ።
ዘንድሮ የወላጆች እንባ እንደ ጎርፍ እንዳይሆን ስጋት አለኝ(እየሆነም ነው) ስንት ለፍተው አሳድገው ጠፉ ይባላል ወይም ሞቱ፣በጨካኞች ተደፈሩ ተገደሉ ....
ኡሁሁሁሁሁሁ ተቃጥለው በቁማቸው አለቁ የሚሰቃዬ ወላጆችናቸው የሞተማ ሞተ ይባላል የጠፋም ጠፋ ወላጆች ምን ይሁኑ በር በር እያዬ
እኔ ማግባትም መውለድም አልፈልግም
እንደልብሽ ሁኖ በህይወት ቢኖርልሽ የኔእናት
ከዚህ በላይ ምን አለ ፈጣሪ ፊቲን ይመልስልን ያማል እንቅልፍ ያሳጣል ያሳዝናል የአንዱ ሲባል የባሰ ይስማል ፈጣሪ ይድረስልን
ያረቢ በልጄ አፈትነኝ 😢 የኔ እናት እደ ሃሣብሽ ያርግልሽ ያረብ የዝች እናት እባዋን አብስላት 😢
የኔ እህት እውነት ነው እንደት ታምኛለሽ አይዞሽ እግዝአብሄር እንደ ልብሽ ማሻት ያርገው የወለደ ብቻ ነው የሚያውቀው በታአምር አይታመንም ልጅ እኮ ነው
ይመስለኛል ምናልባት እናት ለልጁአ ያላት ጥልቅ ፍቅር❤️ ሞቱን እንዳትቀበል አድርጓታል 😢💔 በህክምና መታገዝ ያለባት ይመስለኛል ነገሩን እንድትቀበለው እግዚአብሔር ከሷ ጋር ይሁን 🙏የእናት መከራዋ መብዛቱ😢
በጣም ትክክል❤ በተጨማሪም በደንብ ግልፅ አልሆነላትም ይሆናል እንጂ ልጇ ከመሞቱም በፊት ስለ ሞት እንድታስብ የሚያደርጋት ክፉ መንፈስ አለ አዳኛችን እና መድኀኒታችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በቅዱስና ክቡር ደሙ ይሸፍናት!!
That is what was thinking too! It is heartbreaking 💔 story.
@@Bt-Y2XLOስለ ሞት የማያስብ ሰው አለ እንዴ?
እሮሳው እንዴት አልትገኘም?
@@rasayifat5726ለማለት የፈለኩት በሀገር ሰላም ብሞትስ:ወይም ቢሞትብኝስ ብሎ ስለ ማሰብ ነዉ።እንዲህ አይነት ሐሳብ ከፈጣሪ አይደለም!!
ሁል ጊዜም ውስጣችን የሚነግረን ነገር ትክክል ነው እናም የኔ እናት ትክክል ነሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ
Ye Abraham amlak zenbel yebelelesh
ወይ መድሀኒአልም እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያድርግልሽ እንዳልሽው ልጅሽ መቶ እንዪው የኔ እናት ❤❤❤
ዙፊዬ የኔ ቆንጆ የኔ ብርቱ እህት አምላክሽ አያሳፍርም 🙏
በለሱን የጠበቀ
ፍሬዋን ይበላል
ጌታውን የሚጠብቅ ይከብራል
በማቲ የእግዚአብሔር ክብር ይገለጣል እንፀልያለን በርቺልኝ ❤🙏❤❤
አልሞተም ካለች አልሞተም ውስጣ ይነግራታል!!!
እግዚአብሔር ቸር ያሰማሽ::
99 plays student ነው በተርም ሁለቴ ነው እሚያልፈው ይኽው አንድ ወር ከሀያ ቀን ሆነው በ31 አመት ስማርት ልጀን አጣሁ የተወለደው ሲያትል ዋሽንግተን የሀበሻ ልጆች በጣም እስማርቶች ናቸው በጣም ይቀኑባቸዋል በጉብዝናቸው
ዙፋንዬ እኔ የቀበርኩትን እንኳን ልጅ ሞቱን መቀበል አክቶኛል የአንቺንም ልጅ ሁልጊዜ በሂወት እንዳለ ነው የሚሰማኝ ልጄን ያጣሁት ከአንቺ ልጅ ከወር በፊት ነበር ባለቤቴ ያውቅሻል እና በጣም ነበር ያዘነው ከወንድሞችሽ ጋር አውርተናል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር እንደልብሽ ያድርግልን ውሸት ይሁን አለሁ ይበልሽ
አሜን እመቤቴ በህይወት ታምጣልሽ🙏❤️
እንዴ አፍሽ ያድርግላት
የኔ እናት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያጽናናሽ በጣም ከባድ ነው ። እግዚአብሔር ያበርታሽ ።
የኔ እናት እንደእምነትሽ ይሁንልሽ በህይወት ይኑርልሽ🙏
በጣም እምታሳዝን እናት ነች አላህ ልጅሽን በህይወት ያስገኝልሽ ነብዩላህ የሱፍ አለይሂ ሰላምን ወንድሞቻቸው ካስገቡባቸው ጉድጓድ አውጥቶ አዚዙል መስር ያደረገው ጌታችን ነብይሏህ ዩንስ አለይሂ ሰላምን በሶስት ቀናቸው ከበሀር ውስጥ ከአሳ ሆን ያወጣው ጌታችን አላህ ከዚያ ማእበል ያንችንም ልጅ ነጃ ያውጣልሽ ያረብ
ኡፍፍፍፍ አቤት የእናት መከራ አስክሬኑን በአይኗ ሳታይ ልጇን ቆማ ሳትቀብረው እንዴት አድርጋ ትቀበል እንደዚህ አይነት ነገር አይደለም ለእናቱ ለሰሚውም ይሰቀጥጣል እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😭😭😭😭😭😭
የኔ እናት ታሪክ ቀያሪ አምላክ ከልጅሽ ያገናኝሽ 😢❤
እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጥሽ የልጅን ሞት ለማንም አያድርስ በቃ ቀኑ እዛድረስ ነው መኖር የተፈቀደለት ነፍሱን ይማረው
Amen ye lejochachenen hazen ayasayen
በእግዚአብሔር መታመን ከምንም በላይ ነው።እህቴ እምነትሽ ሁሉ ይሁንልሻል።
እናቴ ማእበል በየት በኩል እንደሚወስድ አይታወቅም ውቅያኖስ ትልቅ ነው ከውስጥ የሚሽከረከር አለ እየጎተተ ይወስዳል ግን እንደእምነትሽ ያድርግልሽና ልጅሽ ይገኝ ግን ልጆቹን ተያቸው እባክሽን
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ብናለቅስ ይሆን የሚወጣልን ቸሩ መድኀንያለም በምህረቱ ያስበን😢😢😢😢😢የምታምኚዉ እና የምታከብሪዉ ፈጣሪ አምላክ እንደ እምነትሽ ያድርግልሽ የኔ እናት😢😢😢😢❤❤❤
መስዬ የምታሳዝን እናት እግዚአብሔር ጥንካሬው ይስጥሽ
የኔ እናት በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው። እግዚአብሄር ያፅናሽ ለአንቺ ሁሌም አዲሰ ነው።እግዚአብሄር አምላክ እንደ ሀሳብሽ ያድርግልሽ።
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም። በቸርነቱ ልጅሽን በእጅሽ ይስጥሽ። በጣም ነው የምታሳዝነው እርሱ ያረጋጋሽ
አይዞሽ ማሬ የኔም ልጀንክስራ መቶ ቤቱ ገብቶ ቅዱስየ ምግብ ብላ ፍሬጅ ውስጥ አለ ስለው እሽ ብሎ ደጃፍ ከፍቶ ሲወጣ እሽ እያልክ ሳትበላ የት ነው እምትወጣ ስለው መጣሁ ብሎኝ ለካ ደውለውለት ሊገሉት 11: 30 pm ከምሽቱ የጥይት ቶክስ ሲተኮስ ቴክስት ሳደርግ አይመልስም ባጭሩ ገለውብኝ ሄዱ
ሚስጥርን የሚገልጥ የዳንኤል አምላክ ሕልምሽን ምኙትሽ እውነት ይሁን አልሞተም እንዳልሽው ብህይውት ኑሮ እግዚአብሔር እኛንም ያስማልን አይዞሽ አበባዬ
አሜንንንን
አሜን ጌታ ይርዳሽ እሕቴ❤
እግዚአብሔር ኣምላክ እንተመኘሺው ያድርግልሽ የኔናት, ያለፍሺባቸው ሁኔታዎች ከባዶች ናቸው, እግዚአብሔር ኣምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከጎንሽ ይሁኑልሽ,
ፈጣሪ የልጂሽ መልካም ዜና ያሰማሽ ሲቀጥል እስክሪን ላይ የተለጠፉት ስሞች ውስጥ አንድ ልቤን አስደነገጠው አባቴ ተስፋየ መቡራቱ ይባላል የት እዳለ አላውቅም እባክ አቶ ተስፋየ ልጂ ወልደህ የፀፉብክ ከሆነ አውራኝ አለሁ ቡሊስ
የምታመልኪው አምላክ በህልምና በሰዎች እንደተናገረሽ እሱ መልካምን ነገር ያሰማሽ ብሎም ደግሞ ያሳይሽ የኔ እህት። ጌታ እየሱስ የመበለቷን አንድ ልጅ ቃሬዛውን ነክቶ እንዳስነሳው የልጅሽም እውነት ካለበት ለምትፈልጊው ላንቺ የተነሳ ይሁን።
እግዚአብሔር አምላክ የሚሳነዉ የለም ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳሽ እግዚአብሔር አምላክ አብሮነቱ በኢየሱስ ስም ይሰማሽ
እግዚአብሔር ፣ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ፣ለእግዚአብሄር የሚሳነው የለም።
እውነት ይሄ አስተማሪ ነው . በምታምኑት ሰው በገዛ ዘመዳችሁ ይህን አይነት ግፍ ሲፈፀም በጣም ያማል . ከሩቅ ሰው ይልቅ የገዛ ዘመዳችንን መጠርጠር እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው !
እንዴት ዘመዶቹ ምን አረጉት
@@SkeletonDudorito ደግመሽ አዳምጪው , እናት ካልሆንሽ ይህን መረዳት አትችይም .
What the girls telling real. . The problem is his mom didn’t want accept the reality.
Because she’s a mother
Her maebelu strong new. Not like Red Sea.
አውስትራሊያ ነኝ በየአመቱ ብዙ ወጣት እና ህፃናትም summer ላይ beach ዳር ሲዝናኑ ዉሀ ይወስዳቸዋል 80% አይገኙም ከባድ ነዉ። she is struggling to accept as a mother
@@bitea5
True.
I know.
አህ አህ ያማል ያማል እህቴ እግዚአብሄር በምህረቱ ይጎብኝሽ በልብሽ ውስጥ ያለው እሳት ጌታ ያስወጣልሽ እንደሀሳብሽ ይሁንልሽ እንደልብሽ ያርግልሽ ጌታ ይርዳሽ ያማል ያማል ለዛውም አንድ ልጅሽ
እህቴ አጽናኝ እግዚአብሔር ነው መጽናናትን ይላክልሽ እንደልብሽ መጠራጠር ልጅሽን ሸፍኖ ይስጥሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው::
እግዚአብሔር የልጅሽ መልስ ይመልስልሽ እውነት ይሁን አንድ ምልክት ያሳይሽ😢😢😢😢😢
የኔ እመቤት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ ከባድ ነው
እህቴ ጌታ በልጅሽ ላይ የዮሴፍን ታሪክ ይድገምልሽ በጌታ በእየሱስ ስም የሞት መንፈስ ተሽሮ ለማመስገን ያብቃን አሜን
Amennn Amennn Amennn geta ybarikish/h
እግዚአብሔር እንዳሰብሽው ያድርግልን እኳን እንዲህ ግራ የሚያጋባ ቀርቶ አይኔ እያየ ዳስሼው ቀብሬው ልቤ ሞቱን አልተቀበለም የልጅ ነገር የእድሜ ልክ ህመም ነው
Allah ልጅሸን ባለሰብሸው መንገድና ቦታ አለሁኝ ይበልሸ
ፈጣሪ በርሽን አንኳኩቶ ማሚ ይበልሽ ፈጣሪ ይርዳን ለሱ ምንም አይሳነው
በየቀኑ ምንሰማዉ ነገር ያስፈራል ፈጣሪ ሆይ አንተ ታረቀን 😢😢🙏
It is true God he will protect us
አሜን
አሜን
እፍፍፍፍ ስንቱን ነው እምሰማው 😢😢😢 እመቤቴ ማሪያም ተአምር ትስራልሺ
እባካችሁ ችሁ ቦታ ምረጡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም🙏ስሞን ለሚጠሩ ለሚያከብሯት !እንጂ ያለቦታው እባካችሁ አትጥሯት🙏
አሜን
@@meselechfeyessa1226ደንቆሮ አትደናቆሪ ክርስቶስ ሲጠራ እምበታቺን የማትጠራበት ምንም ምክንያት የለም ደሞ እምበታቺንን ጥሩ አትጥሩ የሚባል ትእዛዝ የለም ምን አገባሽ ማን አዛዥ አደረገሽ እንደፈለገን በየትህኛውም ቦታ እንጠራታለን
@@asterweldegibrial1625 አትሳደቢ እህቴ ልትመክሪያት ከሆነ በትግስት ወይም ከሌላ ቤት ከሆነች ያው ይታወቃል እመ አምላክ ስትጠራ ያማቸዋል ሶ በትግስት
ቆይ እስዋን አተረፈ ማለት እኮ ማዕበሉ ከወሰዳት ቦታ ይዟት( ተያይዘው) ውሃው ዳርቻ ድረስ አብረው ይወጣሉ እንጂ ... ማዕበልም ከሆነ ወይ ሁለቱንም ይወስዳል እንጂ እሱን ብቻ እንዴት???? እሱ ዳርቻ ላይ ሆኖ ከሆነ ያየው ድንገተኛ ችግር ሲፈጠር የሚኖሩ የሰለጠኑ ዋናተኞች አሉ እና ወዲያው ነው የሚገቡት ... ትንሽ ግራ የሚያጋባ ነገር ያለ መሠለኝ
በትክክል እነሱ ሲጠፋ ኡኡ ካሉ ቢች ዳር የሰለጠኑ በደንብ ነው ያለው እኔም የምኖረው ውጭ ነው
እዉነት ነዉ 100%
ጌታ ሆይ እንዴት ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው ጌታ ሆይ ይህችን እናት አስባት 🙏🙏🙏
እመቤቴ ማርያም ከነ ልጅዋ ትርዳሽ እህቴ የልብሽን አምላክ ይሙላልሽ
አሜን
አልሞተም አይገርምሽም ዉስጧ መርዶዉን ሳትሰማ ይገባት ነበር እኔ አባቴ የሞተ ጊዜ ገና ሳልሰማ አለቀስኩ ልቤን አመመኝ በቃ በቁሚ እንክትክት አልኩኝ ከዛ እቤት ስደርስ ነገሩኝ እና ልብ ሚባል ነገር አለ ሚናገር እንኳን ለወለደች
ቤተስቦችዋስ ምን አሉ ያሉት ነገር የለም ከልጆቹ ተለይቶ እንዴት ነው ምንድ ነው በትክክል ያጋጠመው ቤተስቦቹሽ ማብራራት አለባቸው እንዚህ ልጆች ከቤተስብ ጋር ነው የሄድት ብቻቸው ብቻ እግዚአብሔር ፅናቱ ይስጥሽ ያሳዝናል
ዙፋንዬ እግዚአብሔር ይችላልና ካለበት ጎትቶ ያምጣልሽ አይዞሽ በፀሎት ከጎንሽ ነን❤
ቤተሰብ ግን እኔ እናት እንደመሆኔ ልጄ በማጠባበት ሰአት ሲያለቅሱ ከቤት ውጪ ከሆንኩ ጡቴን ይወጋኝ ነበር እና ይቺ እናት ደመነፋሷ ይነግራታል ልጅቷን አጥብቃቹ ጠይቋት ተስማምታ ልጁን አሳግታው ይሆናል ሄዶ ለመዝናናት አሳብ የማን ነበር ?
እኔም ያሰብኹት ነዉ😢
❤😢የኔ እናት አንችም እህትሽም መልካም ነገር ነው ያደረጋችሁለት። አይዞሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም። በጸሎት አስብሻለሁ እህቴ አይዞሽ።
ይኑርልሽ ይኑርልሽ ይኑርልሽ ይኑርልሸ እህቴ ይኑርልሽ ይኑርልሽ 😢😢😢😢😢
እህቴ ከባድ ነገር ነዉ ግን እኔ የምመክርሽ የምታምኚ ከሆነ ይህንን ዉስብስብ ነገር ሊፈታ የሚችለዉና እዉነቱን ሊነግርሽ የሚችለዉ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ እና ዘመኑ ከፍቷል ስለዚህ ለሶስት ቀንም ቢሆን በእንባ ሱበኤ ያዢና ጠይቂ እርግጠኛ ነኘ መድሀኒአለም መልስ ይሰጥሻል እህቴ ምንም ወጪ የማተታወጪበት መድሎ የሌለበት የሱ ፍርድ ነዉነ
በጣም ያደነቅኩሽ አይኔን እያየሽ አውሪ ያልሽው ነገር ትክክል ነው ሌባ ወንጀል ያለው ሰው አይኑ አሟልቶ አያይም ጀግና ነሽ ጌታ ይርዳሽ ህልምሽን ግን የቁልፉ ነገር ከባድ ነው እንደልብሽ ያርግልሽ ቁልፍ ማለት ቁልፍ ነው እንዳየሽው ሰው ደብቆት ይሁን ያማል
እንደኔ ሃሳብ ልጁን ወስደውት ነው እንዴት ሬሳው እንኳን ይጠፋል ማበል ወስዶት እንኳን ቢሆን እንደው ሞተ ከተባለ ባህሩ ወሰደው ከተባለም ቢያንስ በሳምንት ሬሳው ይገኝ ነበር እግዚሐብሔር እንዳሰብሺው ያርግልሽ በጣም ያጠራጥራል
ፈጣሪ የልጅዋ ድምጽ አሰማት❤😢😢
በጣም ከባድ ነው አሁንም ቢሆን አካሉን ምን ወሰደው ፈጣሪ መልስ አለው ለእናትየው የዘላለሙዋ ነው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣት
አላህ ከይር ነገር ያሰማሽ እንደ ሀሳብሽ ያድርገው በህይወት ካለ ይመጣል አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ 🙏🏽 ባላሳብሽውና ባልጠበቅሽው ሰአት በህይወት አለ የሚል ዜና ያስማሽ :: ለአምላካችን ምን ይሳነዋል 🙏🏽
እናት መሆን ከባድ ነዉ፡ ልጄ ደረሰልኝ ስትል እንደዚህ አይነት ነገር፡ 😭😭😭 ግን ፈጣሪ ልጅሽን ይመልስልሽ፡ አይዞሽ🙏🙏🙏
በኣካል ኣግኝተሽው ለምስክርነት ያብቃሽ ጌታ በእሱ ክብሩን ይውሰድ🙏ይመጣል🙏🙏🙏😻
ጌታም ወስዶት ከሆነ እሱ እቅፍ ውስጥ ነው ያለው ይሄንን እመኝ 🙏እህቴ🙏🙏
እመቤቴ በታምሯ ታገናኝሽ የነሱ ታምር አያልቅምና 🙏🙏
She don’t believe in Dengel Maryam
Jesus is Lord
እግዚአብሔር ፅእናቱን ይስጥሽ ያማል በጣም
አሜን ጌታ ይባረክ ❤❤❤ተባረኪ ዙፋን በምንም ሁኔታ ውስጥ ጌታ ይባረክ
አይዞሽ እህታችን ለምስጋና የምንበቃበት ዘመን ይመጣል የእግዚአብሬር ቃል ምን ይላል መሰለሽ እህቴ
“ከግብጽ ምድር ያወጣሁህ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ነኝና፤ አፍህን አስፋ እሞላዋለሁም።”
- መዝሙር 81፥10
አፍሽን ከፍተሽ ተናግረሻልና ፈጣሪሽ በእምነት ሞልቶታልና ልጅሽን ታገኚዋለሽ ሁላችን በምስጋና እጅ በአፍ የሚያስጭን መልስ እናገኛለን ያመንሽው ጌታ ያእቆብ ልጁን ዮሴፍን እንዳገኘው ሁሉ አንቺም ታገኚዋለሽ ❤ እኔም ልቤ እንደሚገኝ ይሰማኛል እግዚአብሄር ያለበትን ቦታ ያውቃል እርሱን ጠዪቂው አስፈትቶ ያመጣልሻል የምስጋናው ቀን ቅርብ ይሆናል❤
Amen amennnnnn Egzabhar ychelal
ማንም ሰው በልጅ አይፈተን ufffff😢
ፈጣሪ ጥሩ ነገር ያሰማሽ
እናት ትክክለኛ ስሜት ነዉ እሚሰማት ለጅሽ አለ ጌታ ይረዳሽ አይዞሽ
ውይ ጌታሆይ እንዴት ይከብዳል በእናት ቦታ ሆኖ መስማት😢😢 አቤቱ የሠማይ አምላክ ሚስጥሩን አውጣና ይቺን እናት አሳርፋት😢😢
ያማል
ፅናቱን
ይስጥሽ😢😢😢😢
ወይኔ ያማል Perth እኮ ትልቅ ነዉ ።እንደ ልብሽ እግዚአብሔር ያደርግልሽ ጌታ ካንቺ ጋራ ይሁን
ፊሺዬ ጌታ ለአንተ ሲል እንቆቅልሺን ይፍታ
እውነተኛ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር ቴላቅ ነው ያገኝልሻል በርቺ ልብሽን ተከተይ ፓሊስ አትመኚ ብተለይ የውጭ ሀገር ስው ስትሆኚ እኔ በራሴ የደረስውን እነግርሻለሁ በርቺ
ወለጆች ብቸግራቹም ለልጆቻቹ ብለቹ ተጎሰቅለቹም ብሆን ልጆቹን በእቅፋቹ አተዉጡ ከለፋ ቦኃላ ይቆጨቿል😢😢😢
That’s my point my heart broken
እንሻ.አላህ.በሰላም.አግኝው.ልጅሽን.የወለደ.ያውቀዋል.ያማል.😭😭😭
የምኖርበት አገር ነዉ የሆነዉ ሰምተን ነበር በጣም ነበር የደነገጥነዉ ሬሳዉ አልተገኘም ግን የተለያየ ሰጋ በባህር አግኝተዋል ዜናዉን ሰምቻለዉ የቅርብ ሰዉም ነግሮኛል እህቷ አሁንም በጣም ሀዘን ላይ ናት😢😢😢😢አላህ ሰብር ይሰጣቸዉ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ያፅናሽ የህልምሽን ፍችውን እንዴት ፈታሽው። መሲዬ የሰነልቦና ሀኪም ያስፈልጋታል። ሌላው ልጅቱ ሰው ከወሰደው ለምን ወሰደው ብላ አትናገርም?
አይይ እናት ፅናቱን ይስጥሽ 💔💔💔💔
ሁሉም ነገር ፈጣሪ ካለው እያለፈ ።ካሁን በፊ ሰንፍራስስኮ ሰምጦ የነበረው ልጅ መጨረሻ ነው የትገኙው እና እባክሽ ሁሉንም አላህ ይወቀው ፀልይለት።ከሞትው ይልቅ የሞተበት መከራውን ያያል።አይዞሽ ላንቺ ካለው አታጪውም።ያለዛ እሱ ፈጠረን ውድ እሱ እንሄዳለን።መቀበል አለብን።አላህ ይርዳሽ
የኔ እናት አላህ የልጅሽን ድምፀ ያሰማሽ ያረብ 🤲
👍👉""ሚስጥርን የሚገልጥ አምላክ በሰማይ አለ "" ሰለዚህ ሙሉለሙሉ ወደ እግዚአብሔር ፊትሽን አዙሪና ፀሎትና ፃምሽን ጠይቂ ::
ትንቢተ ዳንኤል ::
የኔ እህት ፈጣሪ የልብሸን ሀሣብ አዉን አርጓት ፈጣሪየችን መተሸ በበዙ ምሰጋና ያገናኝን
ዝፋንዬ የኔ ቆንጆ የስደት ጋደኛዬ አይዞሽ ዮሴፍ ገና በሂወት አለ እንደተባለ ለ ዮያቆብ ለአንሺም እንደ ያቆብ ያርግሊሽ እህቴ 🙏። አይዞሽ።እንጸሊያለን ጌታ ይችላል።
የደፋሪዎች እጅ ረጂም ነዉ በጣም ይገርማል አደገኞች እግዚአብሔር የሌላቸዉ ጨካኞች አረሟኔዎች ለነብስሳቸዉ ምን ይዘዉላት ነዉ ከዚህ ሁሉ ጥፋታቸዉን አምነዉ ይቅርታ መጠየቅ አይሻልም ነበር ነብሰ ገዳይ እና ተባባሪዎች እግዚአብሔር መንግሰተሰማይን አትወርሱም ሲኦል እሳት ነዉ የሚጠብቃቹ ሰላም አድርጉ በግልቦታቹ አትመኩ ሐይል የእግዚአብሔር ነዉ የሕጻን ደም አይለቃቹሁም መናጢ ጨካኛ ቤተስብ እግዚአብሔር ፍሩ የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል ዋጋቹሁ ታገኛላቹ
ምንድነው የምትቀላቅለው??
ስለ ማቲያስኮ ነው እየተወራ ያለው
😅😅😅