"ፀሎት ሰዓት ላይ ሙዚቃ ምን ይሰራል??"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #የህብረቱ_ህንፃ_ግንባታ_አካውንት_ንግድ_ባንክ ባቴና ቅርንጫፍ ሆሳዕና /1000642084147/
    በሆሳዕና እና አከባቢው ወንጌላዊያን አብያተክርስቲያናት የፀሎትና ስልጠና ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት አለም አቀፍ አስተባባሪዎች
    1- አቶ መኮንን ኤጃሞ በአሜሪካ
    1-240-350-8133
    2- አቶ አክሊሉ አማኑኤል በካናዳ
    1-647-203-4887
    3- ዶሪ እስትፋኖስ ብሩ በአውሮፓ
    +41794462954
    4- በደቡብ አፍርካ
    ፕሮፈሰር ሙላቱ ፍቃዱ
    +27616131783
    ዶሪ ብርሀኑ አበራ
    +27849622608
    ቢሾፕ አደነ አሸሞ
    +27712039708
    5- በኢትዮጵያ
    ኮማንደር አድሴ ፈይሳ የህብረቱ አስተባባሪ
    0911726651
    - በአድስ አበባ
    -መንግስቱ ዋካልቶ አስተባባሪ 0911431507
    -ወንጌላዊ ወ/የሱስ ቡፌቦ
    0911437556
    -ወንድም ህሩይ ጌታቸው
    0962488546
    -መጋቢ ተሾመ ተስፋዬ
    0911820960
    -አቶ መላኩ ሞሻጎ
    0911612463
    -ዶሪ የምሩ ጥላሁን
    0911632914
    -ቄስ ሙላቱ ዘለቀ
    0911555253
    -ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ
    0911605375
    . በሆሳዕና እና አከባቢው
    -አቶ ዘመነወርቅ በየነ, ሰብሳቢ
    0916838645
    -እህት ፀሃይ ካሳ
    0916838510
    -መጋቢ አለሙ ጫለሞ
    0912245154
    -አቶ ደሳለኝ ግርማ
    0967284604
    . አማካሪዎች
    - ቄስ ዘኪዎስ ጊቻሞ
    - ⁠መጋቢ ታምራት ሃይሌ
    - ⁠ሐዋሪያ ዮሐንስ ግርማ
    - ⁠ዘማርና መጋቢ አገኘሁ ይደግ
    የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2024

КОМЕНТАРІ • 33

  • @CherinatLemma
    @CherinatLemma 19 днів тому +7

    እኔ ተወልጄ ያደግኩበት ሰፈር መጀመሪያ ጊዜ ወንጌልን የሰባኩ አባት ነበሩ አባ ብራኔ ተብለው ይጠራሉ አምና ወደ ምወዱ ጌታ ሄዱ በ 128 አመታቸው ታሪከቸውን ስሰማ በጣም ውስጤ ደስ ይላል በተሳባባረ አማርኛ ነበር ወንጌልን ይሰብኩ የነበሩ ብለውም በሁለት ቃል ምን ይላሉ አማና ጊዜ ደና አለማና ጊዜ ተፈረደ እያሉ ነበር ወንጌልን ስያሳራጩ እንደነበር ታሪከቸው ተፅፏአል ብዙ ሰው ያውቀቸዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በሀዲያ ዞን ግቤ ወረዳ ሜጋቾ ተብሎ በምጠረ አከባቢ እናት ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን የተካሉ ታላቅ የወንጌል አርበኛ ናቸው 👏👏👏

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 19 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።
    እንልያለን እግዚአብሔር መልካም ነው ያከናውንልናል።😊

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 18 днів тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ♥️ ❤

  • @taffeseberhanu3931
    @taffeseberhanu3931 19 днів тому +5

    በደቡብ ምዕራብ ሚዛን ተፈሪ ቃ/ሕ/አጥቢያ አገልጋይ ነኝ በዚህ ጊዜ ቤተክርስቲያን ተሃድሶ መነጋገር መጀመሩ ጊዜው ነው እላለው ይህ በሆሳና ብቻ ሳይቀር ሀገር አቀፍ ችግር ስለሆነ ሰፋ ተደርጎ ወይይቱ ቢቀጥል!!

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 14 днів тому

    ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በእውነት እግዚአብሔር ምጣችንን የሰማ ይመስለኛል በትክክል ትውልድ እንዳይጠፋ ደግሞም የጠፋው እንዲመለስ አሁን ተሃድሶ በእውነትም ያስፈልገናል፡፡ በፀሎት በስብከት በሁሉ እየዘመረ የሚጠፋ ትውልድ እንዳይሆን ጌታ ሆይ አድነን እያልን የጩኸንበት ጩኸት ቄስ በደንብ ገለጾት እግዚአብሔር ይባርኮት፡፡ የተጠራንበት ጥሪ ተልዕኮችንን እንድንፈጽም መንፈስቅዱስ ይርዳን

  • @yamali1018
    @yamali1018 19 днів тому +3

    እነዚህን ሰዎች ስመለከት ፣ ቃሎቻቸውንም ስሰማ በጣም ደስ እያለኝ ነው ። በተለይ በዕድሜ ተለቅ ያሉ አባት ሲናገሩ ልቤ ቅልጥ እያለ ሳዳምጣቸው ቆየ እና ሳልጠግባቸው ሌላው ተረኛ ተቀበላቸው ። እዚህ ጋር ግን አንድ ችግር እያየሁ ነው ። ቅን እና እውነተኛ ሰው ብቻ ሊረዳኝ የሚችል ። በተለይ በዕድሜ አነስ የሚለው ወጣት ከእውነታ የራቀ ሐሳብ ሲሰጥ ሰማሁ ። ይህ ደግሞ ይህች ኢትዮጵያ የምትባለው ሀገራችን ከብዙ ዘመናት ጀምሮ የምትቸገርበት፣ ለተለያዩ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ቀውሶች ያጋለጧት ጉዳይ ነው ። እሱም የታሪክ ሽሚያ የሚባል ነገር ። አሁንም ዓላማዬ ምናለበት መናገራችን የግድ ከሆነ ፣ ውሸት ፣ ሽሚያ የሌለበት እውነት ብንናገር ?! ጉዳዩ ፣ " ወንጌል ከዚህ አካባቢ ተነስቶ ፣ ከእነሱ አካባቢ ብቻ ወደ ሁሉንም የኢትዮጵያ ክፍለሃገሮች እንደ ተዳረሰ ፣ በድፍረት ሲናገር ሰማሁ ፣ አነበብኩም ብሏል ። እስከምነበብ መጽሐፍ ድረስም ደርሷል ማለት ነው ። ይሄ ደግሞ የውሸት ታሪክ ተፅፏል ማለት ነው ። በሌላ አቅጣጫ እውነታው ወንጌል ከዚያ አካባቢ ተነስቷል ግን ኢትዮጵያን በቆዳ ስፋቷ አላጥለቀለቃትም ። ሌላው ከዚያ አካባቢ ብቻ የተባለው ፣ ብቻ አልነበረም ፣ እንዲያውም የሚቀድሟቸው ቦታዎች አሉ ፣ ነበሩ ። መቼም የውሸት ትልቅ እና ትንሽ የለውም ። ወንጌል ከየትም አቅጣጫ ይምጣ ፣ ዋናው የሰው ልጅ መዳን ነው ። ሙግቴ የትኛው እና ከማን ምድራዊ ሙገሳ እና አድናቆት ለማግኘት ነው አደባባይ ላይ የሚዋሸው ? ሲነገር የነበረው ጽድቅ እና ቅድስና ከዚህ የሚጀምር ይመስለኛል እና እግዚአብሔር መፈራት ካለበት ይህንንም ያጠቃልላል ።

  • @ChallaWaje
    @ChallaWaje 17 днів тому

    አምላኬ ሆይ ነፍሴ አንተን ባረከሁ

  • @DersheDershe
    @DersheDershe 19 днів тому +1

    ጌታ ኢየሱስ የልቤን ልፈጽምኝ ነው ብር ባይኖረኝም አሳቡን በልብል ያመላልስ ከጀመረ አመት ሆኖኛል ዛሬ ስሳማ በእንባ ነው የጨረስኩ ትጁ አምላኬ ያስፋሽ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 19 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ስው ያስባል እግዚአብሔር ይፈጽማል ይህን የተቀደስ ሀሳብ ለመርዳት እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 17 днів тому

    Geta yesus yibarkachu .selamunm yistachu .ftunm wodenante yansa🙏🏾

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 19 днів тому +1

    ሰላም ላንቺና ለእንግዶቺሽ ይሁን
    መልካም መልካም ሴት ቲጂ ተባረኪ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelworku6710
    @rahelworku6710 19 днів тому

    ❤❤❤❤ የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ🎉🎉🎉

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 18 днів тому

    Abtoche lenanta tlke akberot alnge enkwanem norchu yhen zmne tzbchu❤

  • @dr.berhanuaberaministries
    @dr.berhanuaberaministries 18 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤
    With God we can do it

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 18 днів тому

    amen tbrku❤

  • @user-ni9sq4eg6n
    @user-ni9sq4eg6n 15 днів тому

    Ameeen ameeen ameeen

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 18 днів тому

    Tabarekeuuu ❤

  • @retaeyako1231
    @retaeyako1231 19 днів тому

    አሜን ሁላችሁም❤❤❤❤❤

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 18 днів тому

    Tgyie tbrkilne wde❤

  • @user-gr7it8xv2g
    @user-gr7it8xv2g 19 днів тому

    Amen

  • @Abinet-g8h
    @Abinet-g8h 17 днів тому

    ❤❤❤🎉

  • @user-dh2xv9qx2m
    @user-dh2xv9qx2m 16 днів тому

    😍😍😍😍😍😍

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 17 днів тому

    I know some of these church Servants, they are excellent to teach bible and, in their life, but all of them nothing did to change the discrimination of some group in the areas.

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 18 днів тому

    Tbrkulen kberlne zare ymnem drye mfncha yhonew mderk bzhi wset alfo new estyi knata ymaru kerstna mne edhona

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Makdis-cb4qs
    @Makdis-cb4qs 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 18 днів тому

    btame des ymile wyiet new yktel btame ytkmnale

  • @hanamikahel6385
    @hanamikahel6385 19 днів тому

    🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 18 днів тому

    Bznsena eysus ytmtatbet aglgelot ybzbet zmne wangele waga tkflobtale zare edsuke mcherchrya honwals enmkaker

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 17 днів тому

    In kambata and Hadiya areas the Christianity or Christ teaching expansion was very good but, still there is discrimination of some group of people even almost all churches because of their tribes.However,the Jesus Christ teaching was inclusive without tribal bases of people please read Samaritan women or Jhon chapter 4

  • @teketelermias1275
    @teketelermias1275 17 днів тому

    One of the pastors talked it's not good to talk Neftagna because this term is used politics for some groups. As a church leader my respected leader should have to talk neutral words from politics

    • @tesfayearedo740
      @tesfayearedo740 17 днів тому

      No neutral word for (akafa akafa new )75% of the land was for few feudal system .the rest are peasantry &poorest society of the country .the good thing its past history .now is new era for hard working nations .praise the lord 🙏🏾

  • @user-hp8pl1xi6e
    @user-hp8pl1xi6e 19 днів тому

    ለምድነው ሆሳና ቡቻ ሚሉት