Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ ተመልካቾቼ - ቪዲዮውን ላይክ አድርጉ ❤ረቡዕ ምሽት 1:00 እጅግ አዝናኝ ቪዲዮ ወደናንተ እናደርሳለን 🙏
በጉጉት እንጠብቃለን
አተማ 100ሽ መግባት አለብህ
ማሽ አላህ ዴስ ስትሉ
❤
ሠላም ወንድም ጀማል እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ትሰራለህ ለተፈናቃዩች ለተቸገሩት በምታደርገው ልዩ ስራህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ በጣም መልካም ሠው ነህ አክባሪህ ነኝ ከዛ ወጣ ሲል ደግሞ እንደዚህ አይነት የገጠሩን ለዛ ያለው ባህሉን የያዘ ተፈጥሮአዊ ውበት ስለምታሳየን ከብዙ አሳብ ወጥተን የመንፈስ እርካታ እናገኝበታለን እኔም በዛኛው ቻናልህ ሳይሆን አይቀርም እንደዚሁ በገጠሩ ለዛና ድባብ ክረምት ወቅት ይመስለኛል የተቀረፀ ቪዲዮ የተቀናበረበት የሴቷ ቅራርቶ ያለበት አድስ የሳር ቤት ውስጥ ድንች ቀቅለው ሲመገቡ እሚያሳይ በጭፍና አሻ(ድፍን መሬት) እየታረሰ እንደዛ አይነት ቅንብር የነበረበት ቪዲዮ በጣም የምወደው ነበር አሁን ብፈልገው በዚህኛው ቻናልህ አጣሁት ላስቸግርህና ካለህ አንድ ጊዜ ፖስት ብታደርገው የቅንብሩ ቪድዮ ባይኖርህ እንኳን በሌላ ቪዲዮ ቅረርቶው ጋር ብትለቀው ሀሪፍ ነበር አመሠግናለሁ በርታ 🙏🙏
አባትህ ጨዋታ ያውቃሉ በተለይ በአዲስ አበባው አዝናንተውኛል ሌላ የምነግርህ ቢኖር እናንተ ሙስሊሞች ናችሁ አባትህ ትልቅ ሰው ናቸው አታዘፍናቸው ልጆቻችሁንም ዘፈን አታስተምሯቸው ከትምህርት ጎን ለጎን እስልምናን ቁርአን እንዲማሩ አድርጏቸው ሙሐመድ ነኝ ከአሜሪካ
ትክክል ወላሂ
🙏
ትክክል ወድሜ
ልክ ነህ ወንድም አላህ ይህድና
ሳህ
የወሎ ስው ጨዊታቸው አይጠገብም እርጁም እድሜ ከጤና ላባታቺን
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ልጆች ሆይ እድለኞች ናችሁ እንዚህን የመሰሉ አያቶች ስላልችሁ❤❤❤
ማሻ አላህ ግን ዲናችውን የሚጠቅም ብጠይቁብታሳውቋቸው ሀሪፍ ነበር
ክክክክ ደስ ሲሉ በአስፍቲ መሞት ቅስሙ የተሰበረ ሚስኪን😢😢😢
ጠያቂቱ የጀማል እህትናት እምትሉ እናቱጋር ይመሣሠላሉ🎉🎉🎉 ላይክ ያሣል ለዚህ በተሠብ❤❤🎉🎉
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ደስ ስትሉ አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሸኽ አወል አካክየዬን መሰለኝ ሀሊመት የሳቋ ንግስት ጋሽ ሰኢድ ጨዋታ አዋቂ ናቸው እወዳችሇለሁ አሏህ ይጠብቃችሁ በስደት ያነውን በሙሉ አሏህ በሰላም ለሀገራችን ምድር ያብቃን ጄምየ ለምታቀርብልን ፖሮግራሞች ከልብ እናመሰግናለን ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም በርታልን ወድማችን
አሜን! ከልብ እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ደስ ስትሉ የኔ ዉዶች ጋሸ አወል አሉተቻሉም ❤❤ዛሬ የEbs አዛኙ የዋሁ አልቃሺዉ አስፍዉ መሸሻ በሞት አተናል 😢😢 በጣም መልካም ሰዉ ነበር 😢😢
እኔማ አልቅሸ ልሞት
በጣም ያስለቅሳል
እኔወላሒ።ከጸዳት።ተመልሸ።ይቶብከሲገባ።እራሴንአላፈወቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ አስፈፋው የኔ የዋህ ሞተ በአላህ
@@ZzZz-im6sy አወን ሞተ
ላሂ በጣም ነው የሚያሣሡት የኔ የወሆች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
ሚገርም ውድድር በጣም ነው ያሣቁኝ አባቶች እድሜና ጤና ከሀብትጋ አሏህ ይወፍቃችሁ ኢንሻአሏህ
ወላሂ እነዚህ ቤተሰብ አይጠገቡም ደስ ሲሉ❤❤❤
ደስ የሚሉ አባት በሰላም ሀገሬ ልግባ እንጅ አባትህን መጥቸ ሳላይ አልቀርም🥰🥰🥰
ያረቢ እኔ ወድጃቸው ልሞት ነው ወላሂ አባቴን እየመሰሉኝ ያአላህ አፊያቸውን ያቆይልን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጆቹን በነፍሥ በሥጋ ነው የተጫወትክባቸው 😂😂😂ትልቁ እጂን እኪሡ አላረገም😂😂 ማሻ አላህ ሀሊማዬ ሁሌ ሣቅ
በጣም ነው አባትህን የወደድኳቸው። ከዚህ ቪዲዮ ብዙ ተምሬአለሁ። እናቴ አዲስ አባ እመጣለሁ ብላኛለች እንደ አባትህ ነው የማስጎበኛት።
ይህ አባታችን ያስቃሉ ፣ያዝናናሉ፣🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ረጅም እድሜ ለአባታችን🎉🎉
ማሻ አላህ ልጀህ ልጀን ነው የመሠለኝ በየት ሂዶ ነው ብየ የደነገጥኩት አይጠየቅም የኔ አባት እድግ በሉ ሲቀጥል አባትህን እድሜና ጤና ብያለሁ❤❤❤
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ሁሌ ሳቁልን😂 አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ የገጠር ልጅ ባልሆን ቅናት ይገለኝ ነበር
TOSSA TUBE አሳድጉት በጣም ደስ ሚል ሚዲያ ነው የገጠሩን ቱባ በሃል ሚያስተዋዉቅ ትልቅ ሚዲያ ነው
ወይ ወላሂ በጣምነዉ እሚያስቁት ማሻአሏህ ያረብ እኛንም አሏህ ስደተበቃችሁብሎ ሀወገናችን ጋር ያኑረን ያረብ እደዉሳለን የወግኖቻችነን ልክሳናዉቀዉ አሁን ሀሰዉአገር ሁነን ባይናችን ላይይከራተታሉ አሏህ ፈረጃዉን ቅርብያርግልን ለሁላችነም ያረብ
የኔ የዋህ አባት አላህረጂም እድሜ ይስጠወት አባዬ
😂❤❤ስጨርስ እኮምታለሁ ዉይ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን በእዉነት ከሀገሩ ዉበት የሰወቹ ዉበት ንግግራቸዉ ቀልዳቸዉ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤❤❤
ይሄንቤተሰብስወዳችሁ አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ትዝ አለኝ በስደት ሁኜ ያጣሁት አባቴዋ አላህ ይራሀመው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እውነትም ደስ የሚሉ አላህ ይጠብቃቸው
ይህን ቻናል ላይክ ሽር ስብስክራይብ እናድርገው የሀገራችንን ወግ ባህል በትክክል ወደኛ የሚደርስልን ወንዲማችን ጀማል ብቻ ነው ቤተስቦችህን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው በርታ እናበርታታሀለን በቻልነው ሽር እያደርግን ❤❤❤❤❤
ትክክለኛ ቱባው ባህል ያለው እኮ ገጠር የኔ የዋሆች ደስ ሲሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ያውም በቤተሰብ ውስጥ ኑሩልን ተባረኩ ሸላሚዎቹም ጥሩ ጅምር ነው ቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔስ ደስእሚሉኝእርሜ ይሥጣችህ አባት ባለው ሰው ወላሂ እቀናለሁ የኔ አባት እድሜ ይስጣችሁ
አባትህ ወረባቦን ሲያነሱልቤ ቀጥ አለ ደሞም ልጅህ ሲያምር መች አላህ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ እኛንም ላሀገራችን አብቅቶን ቤተሰቦቻችንጋ የምንሰባሰብ ያድርገን 😊😊
ደስ ሲሉ ሸህ አወል ሁሌም ይምጡ የምትሉ 🌹👌😄😄 እና የኔ ጥያቄ ደግሞ ጥያቄና መልስ አቅራቢዋ ምንክ ነች ደስ ስትል ማሻ አላህ
አይየ ጀግናው አባታቺን የሳቃቺን ምንጭ💞💞💞 kkkkk ሸህ አወል አንደኛ ነወት ማሺአላህ ወይኔ በሳቅ ወላሂ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣
ማሻአሏህ ጎበዝ ናቸው አባታችን
መሻአላህ አላህ እድሜናጤና ይስጣችሁ ደሥየሚል ቤተሠብ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወላሂ ሶስቱም ነቄ ናቸው በጣም ይገርማል ሸህ አወል የኔ አባት አባ ሰይድ እድሜና ጤና ይስጥልን ሀሊመት ፈገግታሽ ይጋባል ሁሌም ሳቂልን ❤❤❤❤ብቻ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ኮሜንታተሮች ፈትዋ የምሰጡ እናተ የማትኖሩትን ሰውን አትዞልፉ ወሬኛ ሁላ
የገጠር ሰዉ እኮ ደስ የሚሉ ቅን የዋህ ናቸዉ ኑሩልን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ወላሂ በጣም ነዉ የሳኩት ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም
ማሻአላህ። ደስ ይላሉ አላህ ይጠብቅልህ ሸህ አወል ሀይለኛ ነውት ጭቅላት አለ በተረፈ ሙስሊም እደመሆናቸው መጠን ድናቸውን አድማሩ ሶላት በአግባቡ እድሠግዱ አድርጋቸው የች አለም ቀሪ ናት እድሜ ሲሂድ ሞት ወደኛ እየቀረበ ነው የሚሂደው ዘፈን ምናም ይቅርባቸው
ጀማል ነን ከአሜሪካ የእስፔስ ሰራተኛ ነኝ ጬረቃ ላይ ምርምር ይዣለሁ ካለቺኝ ትንሽየ ሰንክድ በአባቶቻቺን ልዝናና ብየ ነው እሚያምነኝ ይኖር ይሆናልኮ ሚስኪን ህዝብ እኔ ፍየል ጠባቂ ነው የአረብ ሀገር😂
ክክክክክ፣ታላየንግድማመነውምንአማራጨአለን
I wish I stay with you guys right now @ this moment!!
ጀማልየ መጀመሪያ ስትጀምር በአላህ ሰላምታ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ብለህ ጀምር ከዛ በተረፈ ፕሮግራሞችህ ሁሉ ምርጥ ናቸዉ ለቤተሰቦችህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ደስ ትላላችሁ
ውይይይ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችንእናመሰግናለንባቦንስላነሱ ውርባቦብቅበልእስኪ
የማይጠገቡ ቤተስብ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ❤እነወዳችሁለን
😂😂😂😂😂😂 እስኪ ማነው እንደኔ ይህን ፋሚሊ እንደኔ በፍቅር የሚወደው ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያቆይላችሁ በጣም ደስ የምትሉት ። ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርጎልን እኛንም ከቤተሰቦቻቸን ጋር እንደዚህ እንድንደሰት ፈጣሪ ይርዳን።
ጎበዞችናቸውወላሂእረ በናትህ እራቢአን ሰላምበልልኚ❤❤❤
❤❤ማሻ አላህ እረጂም እድሜ ላባቶች ለናቶች ኡላህ ይስጥልን
መሻአላህ ብያለሁ ጀማል ወላሂ እድለኛነህ
ወይ ደሰሲሎ አላህ እድሜና ጤና ብዝት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብዙወቻችን መዝናናትአናዉቅም ከተማ ወጥቶ እዝናናለሁ ብሎ ከመጉላላትና ከመጨናነቅ የሚያምርናየማይጠገብ አየርና ዉበት ያለበት ገጠር ወጣ ብሎ ቤተሰቡን ዘይሮ ተዝናንቶ ደስታን ማጣጣም ይቻላል አናቀውምግን አረቦች የሚያዝናናቸዉ የዱሮዉን እያስታወሱ ወደገጠራማ ቦታ ወጥተዉ ሻይ ቡና ይዘዉ ይዝናናሉ።
ያዉም በር የሚሉት አባራ ላይ አገራችን ዉብ
😂😂😂😂እኔግንየማዘርፈገግታ ደስስስስስስስስስስይለኛ እረጂምእድሜና ጤናይስጣችሁ
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አባቶቸ❤❤
አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ
እንዴት ውብ ድንቅ አገር አንድ ቀን ኢትዮ ስመጣ እጎበኛለሁ እንደ አምላክ ፍቃድ አዬ እድሜ ይስጦት
ማሻአላ ሥታምሩ እድሚናጤናይሥጥችሁ❤❤❤❤
ማሻአሏህ በጣም ደስ ትላላችሁ
የኔ አባቶች ❤ ሰማይ ሙሉ ኮኮብ መድመቂያው ጨረቃ ያሏተረ ነገር ወድጃታለሁ ሀሀሀሀሀሀ በተረፈ ውዷ የሙሀባዋን ሀገር ሀገሬ ወረባቦን ስላነሱለረኝ ደስስስ ብሎኛል እስኪ እኛንም ከስደት አውጥቶ እድህ ዘመድ አዝባት አባት እናት ጋር ያ ግበን አሚን በሉ የስደት ከርታቶቸዋ ❤
አካሁመ አሚንማን እደባቦ ማይባቦ
አሚንየኔውድ❤
@@gvcnnbb-bx7wx ♥♥በሰላም ይመልሰን በቅፏ
@@saadaside7640 😘
ወድማቾ አባትህ አድሥ አበ ባ አምጠትህያላይህሥላ ሣይህ በጣምደስብሎኝአላህ ላትም ዋጋ ህንይከፍልህወድሚየ አባታችንን ቃለምጠይቅብታደርጋችዉጭዎታችዉአይጠገብም
ማሻአላህ ጀም ደስየሚሉቤተሰብ አላህ
ዬኔር ያባቱልጅ አባቱን መሳይ በተረፈ አባትህ ሺአመት ይኑሩልህ አባት ወይኔ ወለየ ነቴን ሞቼ ነው የምወ ደው ያለ ለዛ ሙሀባው 😢❤
በርታውድሜ ውይበሥትግዜየ አወልይመርንአየሁትአላህእረጅምእድሜየለአባቶቻችን
ደስ ይላሉ አባቶች አስተማሪዎች ናቸው
የኔ ማር ቤቢ አላህያሳድገህ
❤አባታችሁን አይይየ ስትሉ ደስ ትላላችሁ እናታችሁንም እማ ኡሚ ኡማ እመየ በሉ
የኔአባት እድሜህ ይርዘም❤❤❤❤
ፍቅርየሆነቤተሰብነው❤አላህይጠብቃችሁ🎉🎉🎉
በጣም ነው የሚያዝናኑኝ እድሜ በጤና
ሸህ አወል 😂😂😂ጎበዝ ረጅም እድሜ ያድላችሁ ያረብ
ረጅም እድሜ ለውድ አባቶቻችን. ሸህአወል አንደኛ 😂😂😂😂😂😂
ውይ ስታምሩ አላህ ሳቃችሁን ያብዛው😂😂
ብርታ የአሚኮ ቅጥቅጥ ደስ ትላላችሁ❤❤❤
ማሻአላህ ደስ ስትሉ እኔም ከናንተጋር ሀገር ስጠራ የጀማል አባት አልሰሙኝ አሉ አንደኛ እንድወጡ ብወተዉት ከዱባይ እስከ ኢትዮ መንገዱ እራቀ 😅
በጣም ደስ ይላሉ እድሜ ና ጤና ይስጥልን
በአላህ ድን አስተምራቸው ወንድሜ
😂😂😂😂😂 የኔ ዉዶች ማሻአላህ❤❤❤❤
ማሻአሏህ ደሰእሚል ቤተሰብ
🎉🎉🎉🎉ደስስትሉ እርሜናጤናይስጥልን
በጣም ደስ ይላል ቀጥሎበት
@@Tossatube. መርሃባ
የእኛ ቤተሰቦች እኮ ባይማሩም ይበልጡናል ምርጥ ቆይታ ነበር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🤲🤲🥰🥰🥰🥰ጀምዬ ሀገር ሰላም ከሆነ ሌሎች ቦታወችም ዘወርወር ትላለህ ኢንሻአላህ ሰላም ፍቅር ለወገኔ 🤲🤲🤲😢😢
ደአ ሥትለሉ ያሥቃል❤❤❤
ስላማችውይብዛድስታችውደስታችን❤❤❤❤
ዋው አገራችሁ በጣም ውብ ነው❤❤❤
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቸው ልጅህ አንተኑቁጭ የኔ ድንቡሎ😅😅😅😅😅😅ካይንያውጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እንዴት ደስ እንደምትሉ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ እግዚአብሔር
አድናቂህ ነኝ የወሎን ባህልና ወግ በተለይም በደሴ ዙሪያ ያሉትን በደንብ ብታስተዋውቅልን ደስ ይለኛል ቀጥልበት
ወይኔያገሮቸ ሰወቾ❤❤❤እራቢአ ሰይዱአይይይይይ😢😢❤❤❤
ቦታው ሲያምር 🎉💚
አላህ ይጠብቅህ በልጂ ተደሰት አይየ ስትል እራሱ ካፍህ ማር ጠብ ይላል ወላሂ❤❤❤
ሸርሸር ዩቱብ እዳድግ በጣም ጥሩ ልጅ ነው አዝናኝ ነው
ደጉ ወገኔ አንተልጅ በትዝታ ገጠር ወሰድከን ቀጥልበት ወንድማችን ሳይንትንም እንደምትጎበኘው ተስፋለን
አሰለማለይኩም ጀሚአን ዛሬስ ድብር ብሎኛል 😢😢
የኔ ውድ አባት እንካንም መጣህ
በእውነት እናባባ እውቀት አላቼው የነቁ አባቶች
እደመሥከረም፣ወርደሥየሚልወርየለም፣ማሻአላሕ፣እደትእደናፈቀኝ
ጀግናአባቶች
የባቄለዉ ነገር ማሻ አላህ
የአላህ እናቴ ትዝአለችኝ የኔውድ እናት ለልጀ እንድህ ነው እምዘፍንላት ደግሞ ድምጧ እኮሲምር ግሬበታችንም ተዘፍንላት ነበር
ውድ ተመልካቾቼ - ቪዲዮውን ላይክ አድርጉ ❤
ረቡዕ ምሽት 1:00 እጅግ አዝናኝ ቪዲዮ ወደናንተ እናደርሳለን 🙏
በጉጉት እንጠብቃለን
አተማ 100ሽ መግባት አለብህ
ማሽ አላህ ዴስ ስትሉ
❤
ሠላም ወንድም ጀማል እጅግ በጣም ጥሩ ስራ ትሰራለህ ለተፈናቃዩች ለተቸገሩት በምታደርገው ልዩ ስራህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ በጣም መልካም ሠው ነህ አክባሪህ ነኝ ከዛ ወጣ ሲል ደግሞ እንደዚህ አይነት የገጠሩን ለዛ ያለው ባህሉን የያዘ ተፈጥሮአዊ ውበት ስለምታሳየን ከብዙ አሳብ ወጥተን የመንፈስ እርካታ እናገኝበታለን እኔም በዛኛው ቻናልህ ሳይሆን አይቀርም እንደዚሁ በገጠሩ ለዛና ድባብ ክረምት ወቅት ይመስለኛል የተቀረፀ ቪዲዮ የተቀናበረበት የሴቷ ቅራርቶ ያለበት አድስ የሳር ቤት ውስጥ ድንች ቀቅለው ሲመገቡ እሚያሳይ በጭፍና አሻ(ድፍን መሬት) እየታረሰ እንደዛ አይነት ቅንብር የነበረበት ቪዲዮ በጣም የምወደው ነበር አሁን ብፈልገው በዚህኛው ቻናልህ አጣሁት ላስቸግርህና ካለህ አንድ ጊዜ ፖስት ብታደርገው የቅንብሩ ቪድዮ ባይኖርህ እንኳን በሌላ ቪዲዮ ቅረርቶው ጋር ብትለቀው ሀሪፍ ነበር አመሠግናለሁ በርታ 🙏🙏
አባትህ ጨዋታ ያውቃሉ በተለይ በአዲስ አበባው አዝናንተውኛል ሌላ የምነግርህ ቢኖር እናንተ ሙስሊሞች ናችሁ አባትህ ትልቅ ሰው ናቸው አታዘፍናቸው ልጆቻችሁንም ዘፈን አታስተምሯቸው ከትምህርት ጎን ለጎን እስልምናን ቁርአን እንዲማሩ አድርጏቸው ሙሐመድ ነኝ ከአሜሪካ
ትክክል ወላሂ
🙏
ትክክል ወድሜ
ልክ ነህ ወንድም አላህ ይህድና
ሳህ
የወሎ ስው ጨዊታቸው አይጠገብም እርጁም እድሜ ከጤና ላባታቺን
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ልጆች ሆይ እድለኞች ናችሁ እንዚህን የመሰሉ አያቶች ስላልችሁ❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ማሻ አላህ ግን ዲናችውን የሚጠቅም ብጠይቁብታሳውቋቸው ሀሪፍ ነበር
ክክክክ ደስ ሲሉ በአስፍቲ መሞት ቅስሙ የተሰበረ ሚስኪን😢😢😢
ጠያቂቱ የጀማል እህትናት እምትሉ እናቱጋር ይመሣሠላሉ🎉🎉🎉 ላይክ ያሣል ለዚህ በተሠብ❤❤🎉🎉
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ደስ ስትሉ አሏህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሸኽ አወል አካክየዬን መሰለኝ ሀሊመት የሳቋ ንግስት ጋሽ ሰኢድ ጨዋታ አዋቂ ናቸው እወዳችሇለሁ አሏህ ይጠብቃችሁ በስደት ያነውን በሙሉ አሏህ በሰላም ለሀገራችን ምድር ያብቃን ጄምየ ለምታቀርብልን ፖሮግራሞች ከልብ እናመሰግናለን ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም በርታልን ወድማችን
አሜን! ከልብ እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ደስ ስትሉ የኔ ዉዶች ጋሸ አወል አሉተቻሉም ❤❤ዛሬ የEbs አዛኙ የዋሁ አልቃሺዉ አስፍዉ መሸሻ በሞት አተናል 😢😢 በጣም መልካም ሰዉ ነበር 😢😢
እኔማ አልቅሸ ልሞት
በጣም ያስለቅሳል
እኔወላሒ።ከጸዳት።ተመልሸ።ይቶብከሲገባ።እራሴንአላፈወቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ወይኔ አስፈፋው የኔ የዋህ ሞተ በአላህ
@@ZzZz-im6sy አወን ሞተ
ላሂ በጣም ነው የሚያሣሡት የኔ የወሆች አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ሚገርም ውድድር በጣም ነው ያሣቁኝ አባቶች እድሜና ጤና ከሀብትጋ
አሏህ ይወፍቃችሁ ኢንሻአሏህ
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ወላሂ እነዚህ ቤተሰብ አይጠገቡም ደስ ሲሉ❤❤❤
ደስ የሚሉ አባት በሰላም ሀገሬ ልግባ እንጅ አባትህን መጥቸ ሳላይ አልቀርም🥰🥰🥰
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ያረቢ እኔ ወድጃቸው ልሞት ነው ወላሂ አባቴን እየመሰሉኝ ያአላህ አፊያቸውን ያቆይልን ያረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልጆቹን በነፍሥ በሥጋ ነው የተጫወትክባቸው 😂😂😂ትልቁ እጂን እኪሡ አላረገም😂😂 ማሻ አላህ ሀሊማዬ ሁሌ ሣቅ
በጣም ነው አባትህን የወደድኳቸው። ከዚህ ቪዲዮ ብዙ ተምሬአለሁ። እናቴ አዲስ አባ እመጣለሁ ብላኛለች እንደ አባትህ ነው የማስጎበኛት።
ይህ አባታችን ያስቃሉ ፣ያዝናናሉ፣🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ረጅም እድሜ ለአባታችን🎉🎉
አሜን! ከልብ እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ማሻ አላህ ልጀህ ልጀን ነው የመሠለኝ በየት ሂዶ ነው ብየ የደነገጥኩት አይጠየቅም የኔ አባት እድግ በሉ ሲቀጥል አባትህን እድሜና ጤና ብያለሁ❤❤❤
ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ሁሌ ሳቁልን😂 አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ የገጠር ልጅ ባልሆን ቅናት ይገለኝ ነበር
TOSSA TUBE አሳድጉት በጣም ደስ ሚል ሚዲያ ነው የገጠሩን ቱባ በሃል ሚያስተዋዉቅ ትልቅ ሚዲያ ነው
ወይ ወላሂ በጣምነዉ እሚያስቁት ማሻአሏህ ያረብ እኛንም አሏህ ስደተበቃችሁብሎ ሀወገናችን ጋር ያኑረን ያረብ እደዉሳለን የወግኖቻችነን ልክሳናዉቀዉ አሁን ሀሰዉአገር ሁነን ባይናችን ላይይከራተታሉ አሏህ ፈረጃዉን ቅርብያርግልን ለሁላችነም ያረብ
የኔ የዋህ አባት አላህረጂም እድሜ ይስጠወት አባዬ
😂❤❤ስጨርስ እኮምታለሁ ዉይ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን በእዉነት ከሀገሩ ዉበት የሰወቹ ዉበት ንግግራቸዉ ቀልዳቸዉ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤❤❤
አሜን! ከልብ እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ይሄንቤተሰብስወዳችሁ አላህይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ ትዝ አለኝ በስደት ሁኜ ያጣሁት አባቴዋ አላህ ይራሀመው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እውነትም ደስ የሚሉ አላህ ይጠብቃቸው
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ይህን ቻናል ላይክ ሽር ስብስክራይብ እናድርገው የሀገራችንን ወግ ባህል በትክክል ወደኛ የሚደርስልን ወንዲማችን ጀማል ብቻ ነው ቤተስቦችህን አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው በርታ እናበርታታሀለን በቻልነው ሽር እያደርግን ❤❤❤❤❤
አሜን! ከልብ እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ትክክለኛ ቱባው ባህል ያለው እኮ ገጠር የኔ የዋሆች ደስ ሲሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ
አሜን! ከልብ እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ያውም በቤተሰብ ውስጥ ኑሩልን ተባረኩ ሸላሚዎቹም ጥሩ ጅምር ነው ቀጥሉበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔስ ደስእሚሉኝእርሜ ይሥጣችህ አባት ባለው ሰው ወላሂ እቀናለሁ የኔ አባት እድሜ ይስጣችሁ
አባትህ ወረባቦን ሲያነሱልቤ ቀጥ አለ ደሞም ልጅህ ሲያምር መች አላህ
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ እድሜና ጤናን ይስጣችሁ እኛንም ላሀገራችን አብቅቶን ቤተሰቦቻችንጋ የምንሰባሰብ ያድርገን 😊😊
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼ
ር ይደረግ፡፡
ደስ ሲሉ ሸህ አወል ሁሌም ይምጡ የምትሉ 🌹👌😄😄 እና የኔ ጥያቄ ደግሞ ጥያቄና መልስ አቅራቢዋ ምንክ ነች ደስ ስትል ማሻ አላህ
አይየ ጀግናው አባታቺን የሳቃቺን ምንጭ💞💞💞 kkkkk ሸህ አወል አንደኛ ነወት ማሺአላህ ወይኔ በሳቅ ወላሂ ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ማሻአሏህ ጎበዝ ናቸው አባታችን
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
መሻአላህ አላህ እድሜናጤና ይስጣችሁ ደሥየሚል ቤተሠብ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ወላሂ ሶስቱም ነቄ ናቸው በጣም ይገርማል ሸህ አወል የኔ አባት አባ ሰይድ እድሜና ጤና ይስጥልን ሀሊመት ፈገግታሽ ይጋባል ሁሌም ሳቂልን ❤❤❤❤ብቻ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ኮሜንታተሮች ፈትዋ የምሰጡ እናተ የማትኖሩትን ሰውን አትዞልፉ ወሬኛ ሁላ
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
የገጠር ሰዉ እኮ ደስ የሚሉ ቅን የዋህ ናቸዉ ኑሩልን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ወላሂ በጣም ነዉ የሳኩት ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም
ማሻአላህ። ደስ ይላሉ አላህ ይጠብቅልህ ሸህ አወል ሀይለኛ ነውት ጭቅላት አለ በተረፈ ሙስሊም እደመሆናቸው መጠን ድናቸውን አድማሩ ሶላት በአግባቡ እድሠግዱ አድርጋቸው የች አለም ቀሪ ናት እድሜ ሲሂድ ሞት ወደኛ እየቀረበ ነው የሚሂደው ዘፈን ምናም ይቅርባቸው
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ጀማል ነን ከአሜሪካ የእስፔስ ሰራተኛ ነኝ ጬረቃ ላይ ምርምር ይዣለሁ ካለቺኝ ትንሽየ ሰንክድ በአባቶቻቺን ልዝናና ብየ ነው እሚያምነኝ ይኖር ይሆናልኮ ሚስኪን ህዝብ እኔ ፍየል ጠባቂ ነው የአረብ ሀገር😂
ክክክክክ፣ታላየንግድማመነውምንአማራጨአለን
I wish I stay with you guys right now @ this moment!!
ጀማልየ መጀመሪያ ስትጀምር በአላህ ሰላምታ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ብለህ ጀምር ከዛ በተረፈ ፕሮግራሞችህ ሁሉ ምርጥ ናቸዉ ለቤተሰቦችህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ደስ ትላላችሁ
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ውይይይ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አባታችንእናመሰግናለንባቦንስላነሱ ውርባቦብቅበልእስኪ
የማይጠገቡ ቤተስብ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ❤እነወዳችሁለን
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
😂😂😂😂😂😂 እስኪ ማነው እንደኔ ይህን ፋሚሊ እንደኔ በፍቅር የሚወደው ❤❤❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
እግዚአብሔር ያቆይላችሁ በጣም ደስ የምትሉት ። ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርጎልን እኛንም ከቤተሰቦቻቸን ጋር እንደዚህ እንድንደሰት ፈጣሪ ይርዳን።
አሜን! ከልብ እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ጎበዞችናቸውወላሂእረ በናትህ እራቢአን ሰላምበልልኚ❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
❤❤ማሻ አላህ እረጂም እድሜ ላባቶች ለናቶች ኡላህ ይስጥልን
አሜን! ከልብ እናመሰግናን፡፡ ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
መሻአላህ ብያለሁ ጀማል ወላሂ እድለኛነህ
ወይ ደሰሲሎ አላህ እድሜና ጤና ብዝት ❤❤❤❤❤❤❤❤
ብዙወቻችን መዝናናትአናዉቅም ከተማ ወጥቶ እዝናናለሁ ብሎ ከመጉላላትና ከመጨናነቅ የሚያምርናየማይጠገብ አየርና ዉበት ያለበት ገጠር ወጣ ብሎ ቤተሰቡን ዘይሮ ተዝናንቶ ደስታን ማጣጣም ይቻላል አናቀውምግን አረቦች የሚያዝናናቸዉ የዱሮዉን እያስታወሱ ወደገጠራማ ቦታ ወጥተዉ ሻይ ቡና ይዘዉ ይዝናናሉ።
ያዉም በር የሚሉት አባራ ላይ አገራችን ዉብ
😂😂😂😂እኔግንየማዘርፈገግታ ደስስስስስስስስስስይለኛ እረጂምእድሜና ጤናይስጣችሁ
አሜን! ከልብ እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ አባቶቸ❤❤
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
አላህ ይጠብቃችሁ ማሻ አላህ
እንዴት ውብ ድንቅ አገር አንድ ቀን ኢትዮ ስመጣ እጎበኛለሁ እንደ አምላክ ፍቃድ አዬ እድሜ ይስጦት
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ማሻአላ ሥታምሩ እድሚናጤናይሥጥችሁ❤❤❤❤
አሜን! ከልብ እናመሰግናለን! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
ማሻአሏህ በጣም ደስ ትላላችሁ
ከልብ እናመሰግናለን ! ለሌሎችም ሼር ይደረግ፡፡
የኔ አባቶች ❤ ሰማይ ሙሉ ኮኮብ መድመቂያው ጨረቃ ያሏተረ ነገር ወድጃታለሁ ሀሀሀሀሀሀ በተረፈ ውዷ የሙሀባዋን ሀገር ሀገሬ ወረባቦን ስላነሱለረኝ ደስስስ ብሎኛል እስኪ እኛንም ከስደት አውጥቶ እድህ ዘመድ አዝባት አባት እናት ጋር ያ ግበን አሚን በሉ የስደት ከርታቶቸዋ ❤
አካሁመ አሚንማን እደባቦ ማይባቦ
አሚንየኔውድ❤
@@gvcnnbb-bx7wx
♥♥በሰላም ይመልሰን በቅፏ
@@saadaside7640
😘