✅ ቤተሰቦቼ እሱን እንዳታገቢ ይሉኛል ብዬ ሆዴን ሲቆርጠኝ ነበር። የእሳት ዳር ጨዋታ በአርሶ አደሮች ጎጆ ❤
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- ቤተሰቦቼ እሱን እንዳታገቢ ይሉኛል ብዬ ሲጨንቀኝ ነበር።
የእሳት ዳር ጨዋታ በአርሶ አደሮች ቀዬ
#tossatube #የገጠርለዛ #የገጠር የገጠር ልጆች ወግ
✅ ከሰሜን ወሎ ድሬ ሮቃ የመጣችው - አስገራሚ የህይወት ታሪክ ያላት የ6 አመቷ ቆንጅዬ ❤
✅ ከቆንጅዬዋ የገጠር ልጅ ጀርባ ያለው አዲስ አስደንጋጭ መረጃ ! ወላጆቿስ ?
✅ እናታችን የሆነውን ሁሉ ሰሙ ። ምን ተፈጠረ ?! የገጠር ልጆች ወግ
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
===
/ @tossatube.
if you want to contact us=
Facebook= www.facebook.c...
Tiktok= tiktok.com/@embosa_tube
Telegram= t.me/embosatube
Instagram= / embosa-tube
===============================================================
Our programs
=
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian
ውድ ተመልካቾቼ አዲሱን ፕሮግራም እንዴት አገኛችሁት? ከወደዳችሁት ላይክና ኮሜንት አድርጉ፡፡ ሼር ማድረግም አይረሳ፡፡
አለን በርታ የምታቀርባቸዉ ሁሉ ደስ ይላሉ፣ ያገራችንን ባህል እያስተዋወክልን ስለሆነ እናመሰግናለን❤
አሪፍበው በርታ
በጣም ጥሩነዉ በርታ እኔ በቡኩሌ የገጠር ልጅ ስለሆንኩ የአንተን ቪድዮ እከታተላለሁ የከተማ ቦታ የሚሠሩትን ቪድዮ አላይም የገጠር ሰዉ ዉስጤነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ወላሂ የገጠር ሰው ግንእወድሻለሁ አይልም በውስጡ ነው ደግ አዘለከው
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራምነው
ደስ ሲሉ❤ እስኪ በእናትህ እስኪ እናት እና አባቴን አቅርብልኝ 🙏
አረ ኮሜንትሽ አሣቀኝ ብልጥ በሠበቡ የቤቶችን የፍቅር ሚሥጥራቸውን ለመስማት ነው ለራሥሽ ለመጠየቅ የፈራሽ ጊዜ ክክክክክ የኛ ቤተሠቦች እሰው ፊት አይላላጡም ሀያእ ነፍ እነሡ ጋር
@@zeyne-u4s 😂😂😂 ገብቶሻል 😂
😂😂😂
እናት እና አባቱ እኮ ናቸው ሴቷ አትወልደውም ግን ሠውየው አባቱ ነው የኔ
@@ሱሱ-ሰ7ደ እንዴ በደንብ ነው የገባኝ ክክክክ ትንሽ እህቴ ባሏን ስታቆላምጥ እፊታቸው ሥታጎርሰው እናትና አባቴ እየተጠቋቆሙ ፋታቸውን ዘወር አርገው ይስቁባታል እኔን አይናፋር ባላገር ይሉኛል እህቶቼ እህህህ በጣም ነው እማፍረው እኔ ከቤተሠቦቼ ፊት ባሌኳን አልልም እናተም ፋራ እንዳትሉኝ ግን አላሀምዱሊላሒ እንደምፈልገው ነው አላህ የሠጠኝ ባለቤቴ መምህር ነው ግን ማሻአላህ በጣም ሀያእ አለው
ወላሂ ስወዳቸዉ እነዚህን ቤተሰብ ረጅም እድሜ የኔ ወሎየወች ❤❤❤
ጥሩ ነው ግን ስትጠይቃቸው ስለ ዲን ትምርት ያለው ጥያቄ ጠይቃቸው በዛው ዲናቸውን ይማራሉ የማያቁትን ያቃሉ ።
ትክክል
100//100👍👍
@@umurehiktube278
✓
ኧረ እነዚህ ሰውች ቀን በቀን ይቅረቡልን
ወላሂ ስወዳቸው ልጂቷ ፕራክ አድረጋው አባቷን አምና😂😂😂
@@meditube4525 አወ 😄😄 ጠፉታለይ
🎉🎉❤❤❤❤የኔማሮችሥታምሩ
አምና😂😂😂😂አላየሁም@@meditube4525
ይገርማል ይህን የቤተሰብ ወግና ቱባ ባህል እንዳይጠፋብን ልንጠብቀው ይገባል ኑሩልን😂😂😂
ይኼ ልጅ መሸለም አለበት። በየገጠሩ እየደከመ ለሚያቀርብልን ያገር ባህልና ጨዋታ
በተሰቦቹ ናቸውእዴ
Yene wud ene eyyalku newu ehite ennishallimewu
አወ❤@@ከሚላተስፋኛዋ
አወ የመዳም ቅመሞችየ ሰብሰብ ብለን እንሸልመዋ
ጋሽ ጀማል አሏህ ይጠብቅህ ወሏሂ ለቤተሠቦችህ ያለህን ክብር ለሀገር ባህል ያለህ ክብር ይመቸኛል
የዝህአይነት ፕሮግራሞቸን ሀሌ ይቅረብልን የምትሉ በላይክ አሳዩን
ተመልገቱ ይሄን ማር ያውም ወለላ ማር የሆነ የጥሩ ዘመን ትውልድ አንደበታቸው ሳበላ የሚያጠግብ ፍቅራቸው በሚዛንና በመከባበር የተዋበ ዛሬማ ተማርኩ ድግሪ አለኝ ይላል አደለም ለሀገሩ ለሚስቱ ክብር የሌለው፣ ሀይማኖቱን የማያከብር፣ወላጆቹን የማያከብር፣ለጓኛው የማይታመን፣ ሰለጠንኩ ሲል ደግሞ ወንድ ለወንድ የሚሻጎር የጠፋ ትውልድ ነው ጥሩውን ጊዜ ለመመለስ በጋራ ልንታገል ይገባል
ወይኔ ዛሬ ደበሮኝ ነበር በጣም ደስ ይላሉ ማሻአላህ 😅
ኧረ ተው ኢንተርኔት ይከፈትልን ተው ያረቢ ቤተሰቦቻችን ናፈቁኝ ያረቢ😢
አንተ ልጅ እጅግ በጣም የተባረክ ልጅ ነህ ውስጥህ ሁለንተናዊ የሆነ እውቀት ያለህ ሰው ነህ ምነው እንደ አንተ ሁሉም universal የሆነ አስተሳሰብ በኖረው በተለይ አክራሪ ሃይማኖተኞች እንደ አንተ አይነት universal ሰው አይወዱም እነሱ በሃይማኖት አጥር ውስጥ የታጠሩ ናቸው አንተ ግን የምትገርም ወጣት ነህ የአባትና እናትህ ምርቃት በረከት በአንተ ለይ ይሁን የተባረክ ልጅ ነህ ህዝባችን በሃይማኖትና በዘር ጽንፍ ውስጥ አስገብተው እርስበርስ ለማባላት የሚሞክሩ አንተን አይወዱህም አንተ ግን በርታ ምነው ሁላችንም እንደ አንተ በሆነ ገነት በምድር ነበረ ምክንያቱም እርስበርሳችን ከተፋቀርን እኛ በገነት ውስጥ ነን ።
🙏❤
ጀማልዬ፡አላህ፡ይሥጥህ፡እኛ፡እምንፈልገው
እንደዚህ፡ፈታ፡እሚያደርግ፡ነው
ማሻአላህ፡እረጅም፡እድሜ፡እናጤና፡ይሥጣችሁ
የዋሁ፡ህዝብ
ገራሚነው ደሞኮ እማን ጭምር አለበት❤❤❤
ውይይይይ ደስ ሲሉ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ❤❤❤
የሙሀባዉ ሀገር ወሎየነት❤❤
ታድለህ ጀም ወላሂ እናት አባትህን አላህ ፣ይጠብቅልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጲያ ጎረቤት ጎደር ትግሬ ጎጃም ኧረ በሳቅ የኔ የዋህ አባት አሁን እነዚህን ምስኪን ሰወች እኮናቸዉ የሚገደሉት 😢😢😢
😂😂😂😂 በጣምነውያሳቁጥ
😂😂😂😂 ወይኔ
በጣም ወላሂ 😂😂😂😢
😂😂😂😂😂😂
የኔ አባት እውነታቸውን ነው አማራ ጀግና ተኳሽ ቀዳሽ ደግ አስተዋይ ሀገር ወዳድ ነው 100%አማራ💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
ተኳሽ ቀዳሽ ?
ሌላውስ
@@እረህመት-ዘ5ተሰጋጂም ነው
@@zaynabaa4034እስይ የመልስ ምት
@@እረህመት-ዘ5ተሰጋጅም
ኸረ በየሜዳው ዘረኝነት አትዝሩተው ሠውሠውነው
የኢያ ጎረቤት ሀገሮች ትግሬ፣ ጎጃም ፣ጎንደር የኔ አባት ደስ ስትሉ
ማሻ አላህ ለካ #ሀያአ የጠፋው ከኛ ከወጣቶች ነው😢😢😢😢
ርጀም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጥልን
ምሸላሂ
በጣም ትክክል
ይቀጥል የምትሉ የመዳም ቅመሞች በላይክ አድርጉ የኔ እንቁወች ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የቃናው ነገር ወዬዉ 😄😄😄😄 ማሻአላህ ደስ ሲሉ ጋሼ ደስ ሲሉ አባቴን ነዉ የሚመስሉት 😘😘😘
እረወየዉ😂😂😂እየተቃቀፉ😂
@@dnv6347😂😂😂😂
በጣም ደስ ትላላችሁ አባባ አባቴን አስታወሱኝ ኡፍፍፍ አባቴ ጀነትን አላህ ይወፍቅህ 😢😢ስመጣ ሳጣህ ምን እንደሚሰማኝ ሳስብ ሀገሬ መግባት ያስፈራኛል ማነው ያ ሀብብን አየሁት ባለ ፓስታው ክክክክክ የፓስታው አምሮት ወጣልህ ወይ ጠገብክ ወይ በልልኝ መምህር ጀማል
ማሻ አላህ ፍልቅልቅ ያለች እናት ደሥ የሚሉ ቤተሠቦች
ደስ ሲሉ ምስኪን እሼቱ የኢትዮጵያ ምክትል 😂😂😂እሼ ሠምተሀል ይሄን የዋህ ህዝብ ነው እየጨፈጨፉት ያሉት ማንነታቸውን እንኳን ለማያቁት ወይ ሀገሬ ወሎ ደጉ ህዝብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ደጉ ያገሬ የኔ የዋህ ህዝብ እናት አባቶቻችን እግዚያብሄር ክፍቻሁን እያሳየን ፈጣሪ የናንተን ልብ አይቶ ይማርን😢
ጀማል የዛሬው ፕሮግራምህ በጣም ነው ደስ የሚለው ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው
ምርጥ ፕሮግራም ነው የአርሶ አደሮችን ወግም በጣም ነበር የምከታተለው ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
ወይኔ ማዘርና ፋዘር ደስ ስትሉ ኧረበሳቅሞትኩኝ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አባትና እናቴን አስታወሰን ሁላችሁንም እንወዳችሗለን እድሜና ጤና ይስጣችሁ
Tossa tube
እናመሰግናለን። ለእኔ በጣም የምወደው እና የምከታተለው ቻናል ነው። አድጌበታለሁም። የወሎን የገጠሩን ህዝብ በጣም እወደዋለሁ። ወሎዬ በመሆኔ የትም ቦታ በኩራት መናገር እንድችል አድርጎኛል። መልካምነታችን እና ውበታችን ነው መገለጫችን። በፍፁም ልንከባከበው የሚገባን ብዙ ባህል እሴት አለን። ደግነት መልካምነት የሰውነት ልክነት ነው።
ጀማል keep the good work.
በስራህ ደስተኛ እንደሆንክ ጥርጥር የለኝም። አብሬህ እንደምሰራ ተስፋ አደርጋለሁ።
🙏
ሽ አመት ኑርልኝ ያረብ እናት አባቶቾ ❤❤❤❤ደሲ ሲሉ ማሻ አላህ
😍😍😍😍💚💛❤የኔ እናት እና አባት እረዥም እድሜ ይስጣቹህ ወንድሜ ታድለካል እናትህ እና አባትህ ጋ እንደዚህ ደስ የሚል ጨዋታ ማገኘት መታደል ነው ማርያምን🙏🙏🙏
አባታችን ልክ ነዎት የሰው ቢሄሩ ይታወቃል አማራ ቆንጆወች ነን
ውይይት ይህ ዛሬ በደስታ ነው ቀኔን ያስጀመራችሁኝ የገጠር ሰው እኮ ማር ነው አንተ የተባረክህ ልጅ ነህ እናትና አባትህ ሁለቱን ደስ የሚሉ የድሮ አራዳ ውብ ናችሁ በሳቅ ፎሽ ነው ያደረጋችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጉጉት ነበር የምጠብቃቸው ስወዳቸው ቤተሰቦችህን ማሻአላህ ረዥም እድሜ ይስጣቸው አድስ ልቀቅልን ባይሆን መምህር አባትህ ያሉትን ቆርጠህ አውጣው ነገረኞች የሄን እንደአጋጣሚ ይጠቀሙበታል አንተንም ከጥሩ ስራህ እንዳያዛቡህ የኔ ወንድም
በውስጥ በኢሞንገሪው እህት እንዳይረሳው
@@sadasada-nd5clቁጥሩ የለኝ
ለምን ይቆርጠዋል እውነቱን ነው የተናገረው አማራ በዴሙያስታውቃል ይሉ የለዴ ጠላቶቻችንኳ ስለዚህ ሲቀጥል አሁን ቆርጠው በቲክቶክ ይለቁታል🎉
Pleases don't stop music
You're beautiful
እነዚህ ሰዎች በእንቦሳ ቲዉብ አይቻቸዋለሁ
እናታችን ስለ አዳነች በቂ መረጃ አላቸው
የኔ እናት ስለ አዳነች የህዝቡን ስሜት በትክክል ነዉ የመለሱት.
በእውነት በጣም ደስ ይላል 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱ
ወላሂ ሱስ ሆነብኝ ይሄ ቤተሰብ ሀገር ስገባ ባያችሁ ደስ ይለኝ ነበር ፈታ ሚያደርግ ጨዋታ ነው 😍😘❤
እኛ የዚህ አይነት ፕሮግራም ነው የምን ፈልገው 😘😊
ሲምሩ ማሻ አላህ❤❤❤❤አተ ግን ታድለህ እናት አባትህ አጠገብ ጋር ቁጭ ብለህ ካዴምካቸው አይይ ስዴት
በርታ በጣም ቆንጆ ነዉ ጀም ደግሞ ባላለቀ ብየነዉ ያየሁት ጥርሴ ሳይከደን ነዉ የጨረስኩት 😂😂😂😂😂😂😂😂
ወሎ ቤተ አምሐራን ለዓለም በመልካም ምሳሌነቱ እንደምታስተዋውቀው አልጠራጠርም ዓለም ፍቅርን ደግነትን አብሮነትን ከወሎዎች መማር ዓለበት እኔ እንደ ሚመስለኝ ትክክለኛው የእፈጣሪን ህግ የሚከተል በምድር ለይ ወሎ ነው ሌላው ግን ግን በአስተሳሰብ በሃይማኖት እሱን ካልመሰልክ አይወድህም ወሎ ግን በእውነት ያስቀናሉ ምነው ከወሎዮች ተወልጀ በሆን አልኩኝ
ምርጥአባት ድሥሢሉ ፍልቅልቅያለች እናት❤❤
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚሉ እናት አባት ናቸዉ አላህ ሀያታቸዉን ያቆያቸዉ❤❤😂😂😂😂😂
የእናት እና አባት ፈገግታ አይጠገብም ሀገራችንን ስላም ያድርግልንና ቤተስቦቻችንጋ አላህ ያገናኝልን
እረ፣ወየው፣ሲምሩ፣የኔማሮች፣ማሻአላህ፣ሲምሩ፣እረጅምእድሜ፣ከጤናጋር፣የኔስስቶች፣ሁሌም፣ይቀጥል፣በጣም፣አዝናንቶኛል፣በጣም፣🎉🎉🎉🎉🎉ውድድድድድ፣ኡፍ፣ስታምሩ፣❤❤🎉🎉
ማሻአላህ ደሰሰሰሰሰ ሱሉ እነዚህ እናትና አባት ፍቅር ፈገግታ ሰላም መረጋጋት ያለዉ ገጠር ላይ ነዉ😁😍ሰወዲችሁ
ዋውውውውው ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል እናት እና አባት እረጅም እድሜ
ይሄን የዋህ ህዝብኮነው የሚጨርሱት አላህ ሆይ እዝነትህን 😅😅😅😅 የቃናው ነገር ወየው በሳቅ ሞትኩ ዛሬ የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ትግሬ ጎንዴር ጎጃም አላሉም አባባ
❤❤❤በጣም😢😢😢
❤😂
😂😂😂😂😂😢
ደስ ይላል ግን ጥያቄ ስትጠይቅ ቦተሊካ ነክ አትጠይቃቸዉ
😅ወይኔ ደስ ሲሉ በሳቅ ጨረስኩት❤❤❤
የኔ ፍቅሮች 💝💝💝💝💝 እኔም አያቴ ጋር አላህ በሰላም ያገናኘኝ የዋህ አያት አለኝ ምወደዋለሁ አይየ አያቴን አስታወሰኝ 😢😢
አማራ ቆንጆ ነው አሉ አባዬ የኔ የዋህ❤
I have lived there for some years, but they don't identify them as Amara, simply is identity loss.
ወላሂ ደስ የሚሉ ቤተስብ የማይጠገብ ወግ እድሜና ጤና ይስጣቸው
የኔ ውዶች ሲያምሩ አላህ ረዝም እድሜ ይስጣችሁ አባዬ ድምፀወ ሲያምር
ምን አለበት ሁሉም እንደዚህ ቤተሰብ ቅንና ደስተኛ ቢሆን
መገን ድሮ ቀረ ለዛ ያለው ፍቅር 👍👍 ( ጣእም) ያለው ሙሀባ አጅም ባባቶቻችን ቀረ የኛ ዘመንማ የቆቅልሽ ፍቅር ነው ብል ማካበድ አይሆንም ሀቂቃ አደለም እደ ሰወችየ
ደስ ሲሉ❤ ትዳር እንዲህነው ጥሩ ወንዱ በእድሜ ከፍ ብሎ ስከንያለ ጥሩ ትዳር ይሆናል👌
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ያለንበት ጊዜ ደስታ የራቀን ቢሆንም ፈገግ የልኩበት ፕሮግራም ነው
ሚስኪን ትግሬ😁🤣 ይሄን ሚስኪን ህዝብ ነው እሚበድሉት
@@endrisahmed289 ዱኒያ ተገለባባጭ ነች ዛሬ ለነሱ ቢሆን ነገ የኛ ነው ቢሆንም ለክፍት ያደረጉት ነገር ዛሬ ለራሳቸው ነው የተረፋቸው የሠው ልጅ የዘራውን ማጨዱ አይቀርም ትግራይ ሆነ ሌላው ዛሬ እየተሠቃዩ ነው
ጀማል ሰይድ በውነትዐአንተን የማደንቅ በትዐቃላትዐየለኝምዐእጅግ በጣም የምት ደነቅ ሠውነህ የአንተንዐፐሮግራም በማየትዐበጣም ነውዐየምንደሠተው በጣም የሚወደድ ነው ሥራህ ሁሉ በርታልን አላህ ይጠብቅህ ከፍ ከፍ እንዲያረግህም እጂግ በጣም ዱአ እያ ደረግንልህዐነው ግን ደሞ ሥታድግዐይህንን ፕሮግራምዐእንዳታዐሣጣን ቃል እንድት ገባልን አን ፈልጋለን አደራ እንላለን አላህ ከፍ ያርግህ ከነቤተሠብህዐአላህ ይንከባከብህ አያልን
እናቴና አባቴጋ እምድጃ ቁጭ ብየ ስጫወት ያመሸሁ ያህል ነው የተሰማኝ ዛሬ ወላሂ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የግጥሙ ነገር በሳቅ ሁለት ግዜ ብስም ልብ እምሰውር ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በጣም😂😂😂😂
በጣም አሪፍ ፕሮግራምነው
ወድሜ ጀማል እውነት ደሥ የሚል ለዛ ያለው
የእናቶቻችን እና የአባቶቻችን የማይጠገብ ጨዋታነው ያቀረብክልን እናመሠግናል
የኔ እናት ፈገግታዋ አባቴ❤❤❤❤
እሸ ምክትል ተሹመሀል 😂😂 ግን እንደዚህ አይነት ጥያቄ አትጠይቅ እየቆራረጡ ነው የሚሰሩበት ደስ ሲሉ ግራ ቀኝ ቁጭ አድረገህ እድሜና ጤና ይስጥልህ አይለያችሁ ጀማልየ
የኔ እናትና አባቶች ደስ ስትሉ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
We Love you so much you're great man
ይህ በጣም የሚያዝናናና የሚያስደስት ነው ( የእናታችን ፈገግታ አስደሳች ነው )
ማሻአላህ ገጠር እኮ ፍቅር ነው 👌👌
በጣምነዉ እምወድህ❤ሥነመግባራ ግን ፎጣዉ አይመቸኛም ደሞእዳሠርቡኛ ኮመቶች 💚💛❤️ይቢሆን የበለጥ ዉበቱን ይደፋብሀል ብቻ ምርጥ ኢ/ቶ ነህ❤❤❤
ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች እረጅም እድሜ አላህ ያኑራችሁ
,ወይ..በጣም ደስሲሉ በሳቅ ነው የገደሉኝ
ደስየሚሉ ቤተሰቦች🥰🥰🥰
የኔ ማሮች ፍቅር የሆኑ እናት ና አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤❤ድጋሚ ይቅረቡልን ❤❤ይሄን ፍቅር የዋህ የሆነ ህዝብ ነው እየተጨፈጨፈ ያለው አላህ ያገራችንን ሰላም ይመልስል
አሚን
እጅግ ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ የሚል ፡ አስተማሪ ፡ ዝግጅት ፡ ነዉ። በርታ ወንድማችን።
እፉፉፉ ደስ ሲሉ የድሮሰው የዋህ እኮናቸው. ጨዋታቸው ዘና ያደርጋል
ኢማናቸው የድሮው ድባብ❤❤❤
ወንድማችን ጀማል አባትና እናቶችን ወግ ነክ ብቻ ጠይቅ ፖለቲካ ብለው እንዳይወስዱብህ
በተረፈ ምርጥ ነው እናትና አባቶች ሺ አመት ይኑሩ አንዳንዱን ቆረጥ አድርገው ወንድም
ሰው አማረኛን ለማዞር ትንሽ ይበቃዋል
የኔ ወርቆች አላህ እድሚያችሁን ያርዝመው💋💋በሳቅ ገደሉኝ🤣🤣🤣
እፉፉፉ ሲያምሩ ሲያስቀኑ ማሻ አላህ እኔም እናትና አባቴን እዴዚህ ከመሀከላቸው ቁጭ ብየ እማጫውታቸው ያረገኝ ያረብ አሁን ሰው ሀገር ነኝ
ማሻአላህ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥልበት
ወላሂ ዛሬ በሳቅ ልፈነዳነው ያአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ከፍቶኝ ነበር በስደት ላይ ፈታ አልኩኝ❤❤❤❤❤
ለማየት ስሮጥ ተደፍቸ ነበር ደስ ይላል የምታቀርበው ሁሉ ጀም በርታ❤❤❤
የኔ አባት እባየን ጨረስኩኝ ወላሂ አቦ ይመቻቺሁ የኢትዮጵያ አጎራባቺ ሀገሮቺ ትግሬ ጎጃም ጎዴር 😂😂😂😂😂😂😂😂
😅😅😅ወላሂ እኔም በሳቅ
የኔ አባት አቤት ለዚ አይይ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር ይስጣቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ነፍ አመት ኑሩልን አገራቺንን አላህ ስላም ያድርግልን
እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ እሚል ቤተሠብ
ወላሂ በጣም ነው የምወዳቸው ሁልጊዜም አቅርብልን በአላህ ደሞ አባትህና አተ ትመሳሰላላችሁ ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔም አባቴን አይየ ነው የምለው የኔ ልዩ አባት ሺ አመት ኑርልኝ በጣም ናፍቆኛል
አይየ እና አሊመት ወላሂ እወዳችኃለሁ ልጃችሁን ጀማል ሰይድን አላህ ይጠብቅላችሁ እናንተንም ይጠብቅለት ያረብ
ልጃቸዉ ነዉ እዴ ??
ቤተሠቦቹ ናቸው እንደ?
@@ሀናንጎደሬዋአወ
አዋን@@ሀናንጎደሬዋ
Awo
ቤተሰቦቸ ሲናፍቁኝ እነ አይየን እያየሁ እፅናናለሁ እድሜና ጤና ይስጣቸው
ጀም በደሴ አስባልትላይ እያልክ ባልና ሚስቶችን ፍቅረኞችን ታማኝ ናቼው አይደሉም ስልካቼውን እየፈተሽክ አቅርብልን ላንተም እይታው ይጨምርልሀል እኛም ዘና እንላለን
ይቅርበት😂😂😂😂❤❤
ደሞ ይደብድቡት አሉሽ ዝም በላት እይታ ብታመጣም ለህይወት አስጊ ነው አንዱ ኑሮ የመረረው ይጠብስቀው
@@Lubaba574 እየሰሩ አይደል ሌሎቹ ምን ሆኑ አታስፈራሩት😃 ፀባይ ስላለው በፀባይ ይይዛቼዋል ወሎየዎች ደግሞ ገራገር ናቼው
ኧረ ይቅርበት ሆ
@@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ኧረ የውሎ ሰው በጨዋ ሲይዟቸው እኝጅ ይሄ ቀልድ ነው ቢባሉም አይገባቸው ባል እና ሚስት ተጣልተው እንኳን ቤተሰብ ወይምን ጎደኛ ነው የሚያጣላን የሚሉ ኸልቆች ናቸው እንደኔ ከሆነ ይሄ መልካም ልጅ ነው በያዘው ይቀጥል ኢንሻአላህ ተከታይ ያገኛል
የኔ ደግ የኔ የዋህ ህዝህ አማራዬ ለናተኮ ሞት አይገባችሁም ነበር 😢😢😢😢😢
ስለ ፖለቲካዉ ባጠይቃቸዉ ። ደግ ሰዉ ናቸዉ። እዉነቱን የሰሙትን ነዉ የሚያወሩት። ይሄ ቪድዮ ምን ያህል እንደሚሄድ አያዉቁምና ተጠንቀቅላቸዉ 😢
ጥሩነው በርታ ወድማችን ብዙባህል ወግ፣ልማድአለን እድህ እደምታስተዋወቅልን ተሰፋችነህ በርታልን
ስጠብቃቸው ነበር እነሀሊማ አዬ እቦሳቱዩብ የትጠፉች❤
እነዚህሠዎች የሆነግዜቀርበው በሣቅአፍርሠውኝነበር ዛሬምደገሙት
❤❤❤እርጅምእድሜናጤና❤❤🎉🎉🎉🎉
ተወሂድ አሠትምሩ ይህ ምን ያደረጋል
اكراريakrari
ይቀጥል በጣም ዘና እያልን እምናዬው አባቴን አስታወሰኝ
የቃናው ሲገርመኝ😂😂😂😂😂
fb አለ🙈😂🤣🤣🤣🤣🤣
😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂
ወላሂ ደሥሥሥሥ ሢሉ ጣአም ያለዉ ፕሮግራም እህህህህ
የኔማሮች ናፈቁእናቴና አባቴ ይሄን ገራገረ ሰውነውመግደልየያዦቸው
ጀም ቤተሰቦቸን እንኳንም አሳየህኝ ወይኔ የኔ አጎት አርጀብኝ ወደ አስተያየቱ ሲሄድ ሽልማቱ አንሷን