✅ አባቴ ከድምጻዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ያሳለፈውን አስገራሚ ትዝታ አጫወተኝ ! |Maritu Legesse |ማሪቱ ለገሰ |Ethiopian music
Вставка
- Опубліковано 8 лют 2025
- ከቤተሰቦቼ ጋር ላስተዋውቃችሁ ! የአባቴና የድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ ልዩ ትዝታ ምንድን ነው?
#maritulegesse #ማሪቱለገሰ #tossatube #ethiopianmusic
This program was prepared by moving to my hometown and spend a special time with my father and mother.
My father, Gashe Seid Hussien (Aiye), a gamer and multi-talented father, has many memories with vocalist Maritu Legesse. My hometown is a small village called Siwodu located in the South Wollo Zone Dessie zuriya woreda gragn meda.
-
ይህ ፕሮግራም ወደ ገጠር የትውልድ መንደሬ ጎራ ብዬ ከአባቴና እናቴ ጋር ልዩ ቆይታ ያደረግኩበት ነው፡፡
ጨዋታ አዋቂና ባለ ብዙ ተሰጥኦው አባቴ ጋሼ ሰይድ ሁሴን (አይዬ ) ከድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ ጋር ብዙ ትዝታዎች አሉት፡፡የትውልድ መንደሬ በደ/ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ ግራኝ ሜዳ (ገልሻ) አካባቢ የምትገኝ ሲወዱ የተሰኘች ትንሽ መንደር ናት፡፡
✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለችበት ቀብረናል ! በአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ያደረግኩት ልዩ ቆይታ |Tossa tube |maritu legesse
---
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
🛑 Go to my channel and Subscribe 👇
_
/ @tossatube.
🛑Other social media links 👇
Facebook= www.facebook.c...
Tiktok= www.tiktok.com...
Telegram= t.me/tossatube
Instagram= / embosa-tube
=======================================
Our programs
-
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
✅ የቤተሰቦቼ ጨዋታ ከወደዳችሁት ቪዲዮውን ሼር አድርጉት 🙏 ❤
እኔአድርጌዋለሁ ጋሽ ጀማል
ከማሪቱጋር ሀገር ሰላም ሲሆን እደሚገናኙ ተስፋ አለኝ ሁላችሁንም ይጠብቅልን
❤የኔ ማርዋ እድሜና ጤና ያረቢ ወርቅ ናቸው እናትና አባትህ ልክ እንደኔ እናት እና አባት በተለይ ሃሊማ ስትላት እኛዴሞ እናታችንን እህቴ ባባዋን ጋሼ ነበር😢😢😢 ናፍቆቶቸዋ
😮ዋ😊😅😅😅
አሁን ላይብ ላይ ቢሆን 2፡00 ሰአት ትቀመጥ ነበር ሰአት አታሳጥር ለነዜህ ሰወች ሰአት አታሳንሳቸው
ያረቢ ደስ ሲሉ እኔስ ጭንቀት ላይ ነኝ እናቴ ታማብኛለች አላህየ እናቴን አደራ
ተው ይሄን ልጅ እናሳድገው። ቆይ እስኪ ማነው እንዲህ ላገሩ ባህል ዋጋ እሚሰጠው :ገጠር ቪዲዮ መስራትኮ አድካሚ ነው ወላሂ
አላህ ያሺርልሺ ማሬ የኔም እናት ታማሚ ናት አላህ አፍያቸዉን ይስጥልን
አላህያሽርልሽ
😢Allah.afiya.yaderegeleshe
Allah kayer.yasamashe
Rabbinii sifii hafayisuu❤❤❤❤❤
ገጠር ውስጤ ነው ማሻአሏህ እንኳን አቀረብክልን ቤተሰቦችህን አባትህ የማይጠገብ ጨዋታ አላቸው❤❤❤
ተው ይሄን ልጅ እናሳድገው። ቆይ እስኪ ማነው እንዲል ላገሩ ባህል ዋጋ እሚሰጠው :ገጠር ቪዲዮ መስራትኮ አርካሚ ነው ወላሂ
❤
የኔ ምርጥ ኦርጅናል ያደኩበት ባህሌ ሁለነገራቼው ያምራል አላህ ለሁላችሁም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኜሁላችሁ
ወላሂ ጀምዬ በጣም ነው የምወድክ ለአላህ ብዬ በጣም በእስልምናህ በማንነትክ የማታፍር ጀግና ጋዜጠኛ ነክ በጣም ፈታ ነው የምታረገኝ ኢንሻአላህ እኔ ሹፌር ነኝ አአ ነኝ በአካል አንድ ቀን አገኝካለሁ የዱሉ ጋቲራ ልጅ ነኝ ጀምዬ አላህ በዱኒያም በአሄራ ያስደስትክ ❤
ትትክክል
ማሻ አላህ ጀማል እድሜያቸውን እንግዲህ ረዘም ያድርግልህ ምርጥ ቤተሰብ አለህ ወንድሜ ሳቃቸው ብዝት ይበል ሳቅ ከቤታችሁ አይጥፋ ሳቁልን ጀምዬ ይመችህ ❤️❤️❤️❤️❤️
አባቱን እሚዉድ❤❤❤ ወላሂ አባቴ በጣምነዉምወደዉ
እኔም ሙቸ ነው የምደው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ
እያገሬ ልጆች -እስኪ ይህን ቪዲዮ ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናስተዋውቅ 🙏❤
@@Tossatube. እሽ ወድሜ
እኔም
አላህእድሜእናጤናይስጥልንለእናቶቻችንለአባቶቻችንያረብብብ
ቀናሁብህ እሰይ ታድለህ ቤተሰብን ከማክበር በላይ ምን መታደል አለ? ስታምሩ ከአይን ያውጣችሁ ታድለህ በቋሚነት ይቅረቡ ታሪክን ከነለዛው ከሚችሉት ጋር መሆን የአእምሮ እረፍት ነው
ጀማል እናት እናቴን ነው የምትመሰለው ወላሂ ❤ አላህ ለናትህም ላባትህም እረጂም እደሐሜ ይስጣቼው❤❤❤❤❤
ገልሻ እምኑ ጋር ናቸው ቤተሰቦችህ ለገበያው ይቀርባሉ ጀሚየ ደስ ስትሉ ማሻአላህ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ሱሉ አለነብይ
S A W ❤❤
ሱለላሁአሊይሂወስለም
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሠለላሁአለይሂወሠለም
እጅግ በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ጨዋታ ነው ❤ እንደዚህ ያለ ጨዋታና ወግ ነው ማየትና መስማት የማያጓጓው ጌታ ይባርክህ በረቱ🙏❤
👍👍👍
ልዩ የሆንከው ወንድሜ ጦሳ የምታቀርበው ሁሉም ነገር ልብ ውስጥ ይገባል እናትህን እና አባትህን እግዚአብሔር ይጠብልህ በጣም ደስ ይላሉ አንተንም እግዚአብሔር የምታስበውን ሁሉ እንደፈቃዱ ያስብልህ የሀገሬን ናፍቆት አባስክብኝ ከአሜሬካ ነው ሁሌም የማይህ!! ተባረክ🙏❤️🤗
አሜን ! አመሠግናለሁ 🙏
ወላሂ በጣም ደሥ የሚሉ ቤተሠብ ናቸው ማሻ አላህ ባጋጣሚ ደግሞ ሠይድ ሁሴን የአባቴ ሥም ነው
እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን አሏህ ይወፍቃቸዉ ያረብ እኔም ቤተሰቦቼ ናፍቀዉኛል 😢ኧሯ እንተርኔት ይለቀቅልን ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ሳህ
ታላቀቅ sis ❤
ኡፍ የታደልክ አባትህ ተጫዋች እናትህ ፍልቅልቅ ቆንጆ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናታችን አባታችን የገጠር ሰው እኮ የዋህ ከውሀ የጠሩ ናቸው ሁሌም ማየትም መስማትም እፈልጋለሁ ቤተሰብ ሆኛለሁ 💓💓💓💓
የይሄ ልጅ ግን ጥሩ ነገርነው የሚያስተላለልፈው ግን ተመልካካች ለላይክ የለውም
በጣም ወላሂ
ወላሂ እውነትሽነው ሌላቢሆንማ ያሽቃብጡ ነበር
የኛ ሰው ስድብ ነው ሚከተለው ለዚህ ነው 😢
በጣም ቆንጆ ዝግጅት። የአባትህን ግጥሞች በደንብ ያዛቸዉ። ለሁለቱም ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ።
የኔአባት ድምጣቸዉሳሚር👍👍ድጋሜ ይምጡየሙቱሉ አባታቸን 👍👍👍
ያገሬ ልጆች -እስኪ ይህን ቪዲዮ ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናስተዋውቅ 🙏❤
@@Tossatube.ሙዚቃው አታድረግ በሸሬአ አይፈቀድም ወድሜ እናትና አባትህ እድሜና ጤና ይስጣቸው. አንተ እናትህን ትመሥላለህ ወድማችን ጀማል አቤት እጨቱ እሳቱ እኔ ማገዶ እጨት አጥቸ ነው ስደት የመጣሁት😢😢መሬትና ባሀረዛፉ የለለው ሠው ከባድ ነው አለኩሉሀል አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
ይምጡ እናትና አባትህ❤❤❤❤ሁሌ
@@ttww9470🎉🎉🎉አይዞሺ ውዴ
በላይቨያቅርብልን ደግሞ ክክክክየግጥምነገርወይሆ የድሮስዉ አአይይ እድሜእናጤናለቤተስቡቻችን
ማሻአላህተባረከላህ አለማድነቅ ከባድነው ረጅምእድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው አንተንም አላህይጠብቅህ ወንድምጀማል ሠይድ
እረጂም እድሜ ይስጥልህ እጂግ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ነፆነታቸው ደግሞ የበለጠ ያምራል
Very very nice indeed! God bless this family. Thank you so much.
ሱብሃነ አላህ ባለፈው ስንከታተሌቸው እናት አባትህ መሆናቸውን አልነገርከንም ነበር ማሻአላህ ታድለህ ለካ ከኒህ መልከ መልካም ሰወች ተወልደህ ነህ መልካም ሰው የሆከው
🙏
ወላሂ በጣም ደሥየሚሉናቸው ቤተሠቦችህ አላህ ይጠብቃችሁ እድሜና ጠና ይሥጣችሁ
ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚሉው ቸሩ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው።
ይቀጥልልን በየሳምንቱ።
ሰበር ዜና እያሉ ሰባብረው ጨረሱንኮ እንደዚህ መልካም ነገር እያሳየህ የተሰባበርነውን ጠግነን ወንድማችን ።
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ቤተስቦችህን በጣም ወደድኳቸው። እናትህ ለአባትህ ያላቸው አክብሮት እና አባትህ ለቤተሰቡ ያላቸው ፍቅር።
እግዚአብሔር ጤና ይስጥልህ።
ደስ ስትሉ አላህዬ ከስደት መልስ እናትና አባቶቻችን ጋ እንደዚህ ምርጥ ጊዜ ምናሳልፍ አድርገን አደራህን።እረጅም እድሜና ጤና ለወላጆቻችን
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ያረቢ ጎረቤታቸው በሆንኮ ብየ ተመኘሁ ለመሳቅ ደስ የሚሉ ዋላጆች አቦ ነፍ አመት ኑሩልን
የቤተሰብ ማንነት ያተ መድረሻ ነዉ❤
እናትህናት❤ግንበስትአመቷወልዳህነውታድለሕአላህያቆይልሕ
ወይኔ በጣም ደስ የሚሉ አባት ወሬያችሁን ሳልጠግበዉ አለቀ አባቴን ና አጎቴን አስታወሱኝ አገሬ ጎንደርን አስታወሱኝ ወሎየነትም አለብኝ በወገኔ በጣም እኮራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስ ስትሉ ጀማሉ እረጅም እድሜ ይስጥልህ እናት እና አባትህን በሰው ሀገር ክፍትብሎኝ ነበር ሳያችሁ በጣም ደስ የሚል ነገር አየሁ ❤❤❤❤
እነዚህ አባትሳያስቁኝየገጠርልጆችነንየትቅሰውወግደስይለናል
እድሜያቸው እረጅም ይሁን
😂ወይኔ የኔአባት በሳቅ
አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
እኔ አገሩን አላቀውም የእናቴ ሀገር ነው ሁሌ ስለአገሯ ስለባህሏ አውርታ አጠግብም እሳቸውን ሳይ እናቴን አስታወስኳት ዋው
እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘመዶቼ ጀምየ እድለኛና ሀብታም ነህ እናትና አባት መሀል ሆነህ ደስ ስትሉ❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
አብሽር ወንድም
ደስ የሚል ቤተሰብ ነዉ ጫዋታዉ ልክ ቤተሰቤ ጋር ሆኘ እንዳኘዉት ነገር ነዉ የተሰማኝ።ወንድሜ በርታ ገጠር ብዙ ያልተሰሙና የማይጠገቡ ጫዎታዎች አሉ አቅርብልን።እኔም ወሎ ስለሆንኩኝ የአነጋገር ዘይቤያቸዉ የእናቴንና የአባቴን ነዉ የመስለኝ።እናመሰግናለን በርታልን!!
በጣም ይቆጨኛል እነተኛውን የገጠር የዋሁን ስው ሳልጎበኝ መቅረቴ ባሌ ከወደ ተጉለት የመጣ ስለሆነ በደንብ አጫውቶኛል የእናትህ ሳቅ የአባትህ ድምፅ በጣም ደስ ይላል
አሜን ! አመሠግናለሁ 🙏
ቪዲዮውን ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ🙏❤
ሳቃችሁ natural,ንግግራችሁ ግልፅ።እናንተ ሰፈር አንድ ሳምንት ብቀመጥ ተመልሼ ሰው እሆን ነበር።ከቻልክ የሆነ ማረፊያ ቤት ብታዘጋጅ ላንተም ለቤተሰቡም ስራ ሊፈጥር ይችላል።
Impressed
ከሚዲያዎች ውስጥ ቁጥር አንድ የምወደው ቤት ነው በተለይ ለእኛ ውጭ ለምንኖረው ወደ ገጠሩ እየሀደ የሚያሳይን ትዝታ በጣም ይመጣብናል ጌታ አንተንም ቤተሰብክንም ይባርካችሁ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ደስ ሲሉ የኔ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ጨዋታቸው አይጠገብም 😂❤❤❤❤❤❤❤❤💐
አይ ትዝታዬን ቀሠቀሡት አያዬ ያክስቴን ባል ቁረጥ መልክ ቁመና ማሻ አላህ ታድለህ ወድም ጀማል ወላጆችህ ተጫዋች ናቸዉ ረጃም እድሜ ይስጣነዉ
ተው ይሄን ልጅ እናሳድገው። ቆይ እስኪ ማነው እንዲህ ላገሩ ባህል ዋጋ እሚሰጠው :ገጠር ቪዲዮ መስራትኮ አድካሚ ነው ወላሂ
ጀማል ወንድሜ ቀልደኛው አባታችን የእውነት አባትህ ናቼው እንዴ ግን እናትህ እህትህ ነው የምትመስለው ደስ ትላላችሁ መሽአላህ እድሜ ከጤና ተመኘሁ
ያአላህ እንዴት ደስ ይላሉ ማሻአላህ ወግና በሀልህን ያለቀከው ለካ ከነዚህ ወርቅ እናትና አባት ተፈጥረህ ነው እድሜና ጤና ይስጥልህ ሀገር ሰላም ሲሆን ወደሰሜኑም ብቅ ብትል ሀገሬ ወልድያን ብታስጎበኘን ❤
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እድለኛ ነህ ከነዚህ ቤታቸው በሳቅ ከተሞላ ቤተሰብ በመወለድህ ሁሌም ይቅረቡልን
በጣምነውደስ የሚሉት ቋሚ ፕሮግራም ይሁን ከልባችን እንውዳችሁ አለን አላህ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤❤ጀማል የኛ ውድ ወንድም ከልባችን እናመሰግናለን
አሜን ! አመሠግናለሁ 🙏
ቪዲዮውን ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ🙏❤
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ቤተሰቦቹን የሚያከብር ያስደስተኛል ❤❤❤
የኔ አባት ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጠወት❤❤❤
አሜን ! አመሠግናለሁ 🙏
ቪዲዮውን ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ🙏❤
ተው ይሄን ልጅ እናሳድገው። ቆይ እስኪ ማነው እንዲል ላገሩ ባህል ዋጋ እሚሰጠው :ገጠር ቪዲዮ መስራትኮ አርካሚ ነው ወላሂ
እናትህን በጣም ነው የወደድኩልህ አባትህማ የመጨረሻ አራዳ በሳቅ ነው የገደሉኝ እንዴት ደስ ይላሉ
ጀማልየ ቤተሰቦችህ በጣም ደሥ ይላሉ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን በጣም ነዉ የወደዲኳቸዉ ❤❤❤❤
አሜን ! አመሠግናለሁ 🙏
ቪዲዮውን ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ🙏❤
@@Tossatube. እሺ ሼር እናደርጋለን
በጣም ታምረላህ ፈገግታ አባተ ጨዋታው አባቴ አባቴ ነው የሚመስል ወላሂ ❤❤❤❤❤❤
ማሪቱ ለገሰ የእኔም እናት ጓደኛየ ነች ትለኝ ነበር እማየ ግን እኛን በማሣደግ ተገላታብኝ አለች የኔ ዉድ እማ ኢንሻ አላህ አብሽሪልኝ ደርሸልሻለሁ
አይ ግልፅነት አይ ደግነት ይህ ትውልድ ወደ ሃላ መመለስ ቢችል ስንቱን በተማር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ለቤተሰቦችህ ወንድም ጀማል አንተም በርታ ጦሳ ቲዩብ ገና ትልቅ ሚዲያ ይሆናል❤❤❤❤
አመሠግናለሁ 🙏
ቪዲዮውን ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ🙏❤
አሚን
ራስህን፣ ያደክበትን ማህበረሰብ የምታከብር ጀግና ነህ በርታ
የኔ አባት ቢጤ መደበቅ የለም ወላሂ ደስ ሲሉ❤❤❤❤
አመሠግናለሁ 🙏
ቪዲዮውን ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ🙏❤
ተው ይሄን ልጅ እናሳድገው። ቆይ እስኪ ማነው እንዲል ላገሩ ባህል ዋጋ እሚሰጠው :ገጠር ቪዲዮ መስራትኮ አርካሚ ነው ወላሂ
በጣም ጠንካራ ልጅ አላህ ወደ ከፍታ ማማ ያድርሰው ኢንሻአላህ
እኔተወልጄ ያደኩት አርሲ ነው ይህ ቤተሰብ የኔን ህይወት ቤተሰቦች ያሳየኛል
🙏
የልጅነቴን ትውስታ አመጡብኝ አይ ምን አለበት ልጅነት ተመልሶ ቢመጣ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፍጣሪ ጨዋታቸው አይጠግብም ❤❤❤❤❤❤❤❤
ያገሬ ልጆች -እስኪ ይህን ቪዲዮ ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናስተዋውቅ 🙏❤
መሻአላህ መምህር ጀማል መልካም ሰው አንተንም ቤተሰቦችህንም አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ደስ የሚል የገጠር ወግ ነው ❤❤❤
አመሠግናለሁ 🙏
ያገሬ ልጆች -እስኪ ይህን ቪዲዮ ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናስተዋውቅ 🙏❤
@@Tossatube. እኢንሻአላህ ወላሂ እኔ ሸር ያላደረኩላቸው ጓደኛ የለኝም ለሁሉም ሽርአድጊለሁ ከፊስ ቡክህም ወደ ራስ ፊስ ቡክ ሽር አደርጋለሁ ቲክቶክህን ነው ያጣሁት
እኔ ገና አወኩ እናት እና አባትህ መሆናቸውን ማሻአላ ብያለው ያገር ልጅ
የኔ አባት ደስ ሲሉ በአላህ እነሱ ሲስቁ አብሬ ስስቅ ነበር❤❤❤ረጅም እድሜ አላህ ይስጣችሁ❤❤
አሜን ! አመሠግናለሁ 🙏
ቪዲዮውን ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ🙏❤
ጦሳ ቲዮብ ሁሉ ጊዜም የሚለቃቸው ልዩ ትዝታ አለው በተለይ ለገጥር ልጆች በርታልን
ወላጅ አባትና እናትህ ናቸውደ ካሸ ጀማል😊 እድሜና ጤና ይስጣቸው ደስ ስሉኝ❤ የኔ ፍቅልቅልቆች❤❤❤😂
ያገሬ ልጆች -እስኪ ይህን ቪዲዮ ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናስተዋውቅ 🙏❤
እናትአባቶችህ ናቸውእደ እነዚህ ጀማል
@@illahi-h3hአወ ናቸው
@@Tossatube.ኢንሻአላህ. እናርጋለን ❤❤❤ሁለየም አቅርብልን የኔ ፍልውልቆች ❤😂😂ሳቃቸው ጫወታቸው አይጠገብም እኮ❤😊
ኡነተኛ መኖር የገጠር ህወት ወደድኩት በጣም ደስ ይላል።
የኔ አባት አላህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ
አመሠግናለሁ 🙏
ያገሬ ልጆች -እስኪ ይህን ቪዲዮ ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናስተዋውቅ 🙏❤
የኔ ውዶች አላህ እረጂም እደሜ ከጤና ጋረ ያረቢ ጋሺየ አሰላም አለይኩም በልልኚ እማንና አባን
ቤተሰቦችህ ፍቅር ናቸው❤❤😍😍😍ሁል ጊዜም አምጣልን❤
አመሠግናለሁ 🙏
ቪዲዮውን ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ🙏❤
@@Tossatube. ኢሻአላህ እሺ🙏❤
ባላለቀ እያልኩ አለቀ እንዴት አይነት ለዛ ያላቸው እናት እና አባት አሉህ? ታድለህ ረጂም እድሜ ይስጥልን ቋሚ ፕሮግራም ይኑራቸው ጭንቀትን ያስወግዳሉ አንተም በአባትህ ወጥተህ ነው የጥበብ ሰው የሆንከው ስራህ ያቃናልህ በርታ
ከልብ አመሠግናለሁ 🙏
ይቺን መልክት አትጠቀም
ይቺን መልክት አትጠቀም
ደስ ሲሉ እረጂምእድሜ ከጤናጋር❤❤❤
አይ የጀማል አባት ፍታ ነው እሜረገው ጨዋታቸው አያቴን እያዳመጥኩ ነው የመሰለኝ እህህህህ የማሪቱ ነገር አባቴ እራሱ ደሴ ስማር አቃታለሁ እያለ አጫውቶናል
እናትህ ፍልቅልቅ ናት ወላሂ እደናት መላኳም እረጀም እደሚ ና ጤና ለናት ለአባቶቻችን
ማሻ አላህ እናትህ ያጎቴን ሚሥት መሠሉኝ ፈገግታቸው❤❤❤❤እድሜና ጤና ለቤተሠቦችህ❤❤
ደሲ የሚሉ ቤተሰብናቸዉ❤🎉 አባትህ ተጫዋች ናቸዉ እናትህ ሳቂታ ናቸዉ😂
ተው ይሄን ልጅ እናሳድገው። ቆይ እስኪ ማነው እንዲህ ላገሩ ባህል ዋጋ እሚሰጠው :ገጠር ቪዲዮ መስራትኮ አድካሚ ነው ወላሂ
Yene abat yegexer tizita 😢😢😢❤❤❤❤
አባባየ አጎቴን እቴቴ ሀሊመት ያጎቴን ሚስት የመመስለኝስ ነገር የኔ ውዶች አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ 🎉🎉🎉🎉
አመሠግናለሁ 🙏
ቪዲዮውን ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ🙏❤
እዉነት አባባ በጣም ባለወኔ እንደነበሩ የዛሬ ወኔያቸዉ ድምፃቸዉ ያሥታዉቃሉ ደሥ የሚል ድምፅ እኮ ነበራቸዉ አይ ገጠር እኮ ሥንቱ ተሠጠኦ ተደብቆ እነደዋዛ ያልፋል የኔ አባት እድሜ ጤና ይሥጣችሁ በተለይ ፍቅራችሁ ከአያቶቼ ጋ ያሣለፍሁት ጋ ወደ ኃላ እየመለሠኝ አልቅሼ አለሁ ጦሣ ሥታወራ ጀምርህ እሥከምትሥቅ አጎቴን ትመሥለኝ አለህ እና ባገናኛችሁ ደሥ ይለኛል
ደስ ይለኛል። አመሠግናለሁ።
ጀምዬ የኛ መልካም አላህ አፊያ ያድርጋቸው እማዬ አባዬ❤
የኔባት አባቴን ነውኮ የሚመስለው እረጅም እድሜ ላባቶች
አላሻን ትምህርት ቤታችን አሳየን እሰኪ አላሾች ያሳየን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
አሜን ! አመሠግናለሁ 🙏
ቪዲዮውን ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ🙏❤
Aye i wishes long life and healthy
እናትህ አባትህን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልህ❤❤❤❤ በስማም በጣም ደስ የሚሉ አነጋገራቸው ለዛቸው❤❤❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
እውነት ነው በቁም ነገሩ ተደስተናል በተለይ ዬአድስ አበባው ጉምኝት ያስደስታል እናመሰግናለን 🌷🌷🌷🙏
አባባ ኮፊደሳቸውደስ ሲል አላህእረጅምእድሜይስጥልህ🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷❤
እባክህ አባትህንና እናትህን እሰኪ ጠይቃቸዉ እናቴን ያዉቃቸዋል ይመሰለኝል ጠይቅል አረጋሸ አባተ ትባላለች አባቷ አባተ እረፉዉ አሰፉዉ ይባላል
ማሻ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ወንድም ጀማል ፍልቅልቅ ያሉ እናትና አባት አሉህ።
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ጡሳየ ኢሻአላህ አገር ስገባ አገኛህ አለሁ የደሴ ገራዶ ልክነኝ በጣም ጎበዝ ልጅነህ ወድም አለም በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተክላይ ነኝ ከትግራይ ፈጣሪ የድሮውን ይመልስልን አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ወንድማችን
ጀማል ለልጆች ልዩ ትኩረት ሲሰጥ የምጠረጥረው ነገር ነበረኝ ጥርጣሬየ እውነት ሁኗል
እናት ...
ጅሚ ቤተሰቦችህ ደስ ይላሉ አሏህ እድሜ ይስጣቸው ማሻ አሏህ
አመሠግናለሁ 🙏
ቪዲዮውን ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናሳድግ🙏❤
ታድለህ ፍልቅልቅ ተጫዋች ቤተሰቦች አሉህ ፈጥሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
father & mother የኔመዝናኛዎች ኑሩልኝ❤❤
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላሕ ጀም ደሰሰትሉ እረጄም እዴሜና ጤና ወዴ የሀገሬ ሠወቼ ለአላሕ በየ እወዳቼሖለሑ በርታልን ጀም መንጊዜም ከጎንሕነን❤❤❤❤
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር❤❤❤❤ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤
ማሻ አላህ ወንድሜ ጀማል አላህ ረጂም እድሜ ይስጣቸዉ ለቤተሰቡ ሁሉ ሁሌም እከታተላለሁ ግን የሚገርመዉ ሰብስክራይብ አላደረግኩም ነበር ዛሬ ግን አድርጌያለሁ
ቆሎ የለምደ ዛሬ እኳንም አስተዋወከን እኘወዳቸው አለን እናከብራቸው አለን እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤ ጦሳ ቲዮብ ከስደት ስመለስ እግዳህ እደምሆን አልጠራጠርም ይመችህ
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
This undoubtedly is an enviably lovely family!
ጭረቻ እና ውረኔ የአያቶቸ አገር😢😢ናፈቁኝ እስኪ የጭረቻ ልጆች ልያችሁ
እድሜ እና ጤና ተመኘሁ። ገራራገር ደግ ደበሽ ህዝብ። እንኩዋን ወሎየ ሆንኩ አቦ። "ጌታው ሸህየ" አያቴን አስታወሱኝ።
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
❤❤ ያተን ቪዲዮ ሳይ የቤተሰቤ ናፍቆት ይወጣልኛል❤ይሂን ቻናል ስወደው
እናት አባትህን አላህ ይጠብቅልህ እንደው ብችል በየቀኑ ብትመጡ እንዲህ ለዛና ሙሀባችሁ ብቻ ከየትኛውም ፕሮግራም በላጭ ነው
🙏
1ኛ ኮማች ግማሹን ለቀህ ቀልባችንን አቁመህዉ ነበር 🎉 ቦታ ለመያዝ ነዉ ልይና እኮምታለሁ😂😂 ቅመሞችየ ኑ እንሹፈዉ😮😅
😂😂😂😂😂❤❤❤❤ደስ ስሉኝ❤❤😂
በጣም😂
ማሻአላህ የድሮፉቅር እኮደሥ ይላል ከእፉረት ጋር ሥለሆነ ያሁኑ እብድ እብድ ያለ ሦብር የለለው
ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ፡፡
ማሻአላህ የገጠር ሠው ዉሥጤ ነችው❤❤❤❤❤
አመሠግናለሁ 🙏
ያገሬ ልጆች -እስኪ ይህን ቪዲዮ ከእስከዛሬው በተሻለ ለብዙ ሰው ሼር በማድረግ ቻናላችንን እናስተዋውቅ 🙏❤