✅ደሴ የማታረጀውን ሙሽራዋን ተቀበለች ❤ ወሎ ባህል አምባ ዳግም በማሪቱ ለገሰ ደመቀ ። |Tossa tube| seifu on ebs |maritu legesse

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • የማሪቱ ለገሰ አቀባበል በወሎዋ መዲና ደሴ ከተማ
    #maritulegesse #seifuonebs #tossatube #seifufantahun
    በሀይማኖቴ ሙስሊም ነኝ … አንጋፋዋ ተወዳጅ ድምፃዊት ማሪቱ ለገሰ ከ23 በኃላ መፅናኛ ከሆናት ልጇ ጋር | Seifu on EBS
    ===
    ማሪቱ ለገሰ ድምፃን ከሚያስመስለው ኮሜዲያን አዝመራው ጋር ተገናኘች | Seifu on EBS
    ===
    የአርቲስት ማሪቱ ለገሰ የትውልድ መንደር ከቤተሰቦቿ ጋር ያደረግኩት ቆይታ -
    • ✅ 18 ቤተሰቦቻችንን ማሪቱ በሌለች...
    ===
    Tossa tube-
    የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
    Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
    ===
    / @tossatube.
    ===
    if you want to contact us=
    Facebook= www.facebook.c...
    Tiktok= tiktok.com/@embosa_tube
    Telegram= t.me/embosatube
    Instagram= / embosa-tube
    ===============================================================
    Our programs
    =
    የገጠር ልጆች
    የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
    የሙሃባ እፍታ
    የገጠር ሰርግ
    ጦሳና ቦርከና
    እንጫወት ዛሬ
    የከተሜ ወግ
    እግር ጥሎኝ
    የወሎ ዱኣና ምርዋን
    የወሎ ገበያ
    የገጠር ውሎ
    =======================================================================
    #maritulegesse
    #ማሪቱለገሰ
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #ድንቅልጆች
    #tossatube
    #የገጠርልጆችወግ
    #ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2022
    Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019.

КОМЕНТАРІ • 599

  • @Tossatube.
    @Tossatube.  2 роки тому +114

    ያገሬ ልጆች- ማርዬ በቀጣይ ወደ ገጠሩ የትውልድ መንደሯ ስትሄድ -ያለውን ድባብ እናቀርባለን።
    ✅ ቻናላችን የወሎንና የገጠሩን ማህበረሰብ ባህልና አኗኗር ለማስቃኘት ይተጋል ! ቪዲዮውን ላይክና ሼር አድርጉ ❤
    ✅ ተጨማሪ መረጃ ሲፈልጉ- 0914 351609 በኢሞ / ዋትሳፕ ይደውሉ !

    • @dmx3674
      @dmx3674 2 роки тому +1

      እኛ ወሎ የሚለው ሰም አንፈልገውም ። ስማችን ቤተ አማራ ነን ።

    • @farahahmed1137
      @farahahmed1137 2 роки тому +2

      ሠላም ሠላም ወንድምበደሴ ዙሪያ እንዲሁም በተለይ በገጠራማው የሀገራችን ክፍል በመዘዋወር ለምታደርገው የሀገራችንን ወግ እና ባህል፣ የአኑዋኑዋር ዘይቤ፣ትዝታዎችን በማሳየት በማስተዋወቅ ለምታደርገው ቀናነት እና ወጣቱ ትውልድ ባህል እና ወጉን ይዞ እንዲያድግ ቀላል የማይባል ስራ እየሠራህ ትገኛለህ ለምታደርገው ነገር ሁሉ ከልብ እያመሠገንኩ በርታ በደንብ ስራበት በተለይ የተረሱ ሠዎችን ፈልጋቸው ፣የሀገር ሽማግሌዎች፣አስታራቂዎች፣ብዙ ብዙ ድብቅ ባህል በውስጡዋ ይዛለች ወሎ ገራዶ፣ከድጆ፣ሩጋ፣አላንሻ፣መሆነኛ፣ኩታበር፣ቦሩ ወ. ዘ. ተ...... በደንብ ስራበት ማሬዋ ወደ ከድጆ ስትሄድ የገራዶ ፈረሠኞች እና የከድጆ ፈረሠኞችን በማስተባበር እንዲሁም የተወለደችበት አካባቢነዋሪዎች እና የከድጆ ትቤት ወጣቶችን እንዲቀበሉዋት አስተባብር አመሠግናለሁ ወንድም በርታ በስራህም ስኬታማ እንደምትሆን ተስፋ አለኝ በርታወንድም።🙏🙏🙏

    • @fatumawlloyewa8128
      @fatumawlloyewa8128 2 роки тому +2

      በርታልን❤👏👏👏

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому +3

      @@farahahmed1137 አመሠግናለሁ ❤🙏

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 2 роки тому

      @@dmx3674 አሁን ስም አያጣላንም ጎደር የሚባለውን ስም አንፈልገውም እደማለት እኮነው ማን ደስይበለው

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 роки тому +46

    በህይወት እያለ እንደዚች እንስት ክብር ያገኘ የለም ሀገራችን ላይ ማሻአላህ ደስ ይላል አቀባበሉ ይልመድብን
    እሷንም አላህ መጨረሻዋን ያሳምርላት ከምንም በላይ ደግሞ ተውበትን ይወፍቃት
    አሚንንንን

    • @hayuweloyewtube542
      @hayuweloyewtube542 2 роки тому +1

      ደምረኝ ጀማረነኝ

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh 2 роки тому

      @@hayuweloyewtube542 ጀማል የሚባል ሳትደምር አታልፍም ያለሽ ማነው ክክክክ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому +1

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

    • @karimasedetube
      @karimasedetube 2 роки тому

      ለራስሽ ቶብቺ ብዙ መከራ ያየች ናት ተያት ትደሰት

  • @hbhh4907
    @hbhh4907 2 роки тому +50

    የትውልድ ቦታዋን ማየት ግድ ነው ። ዳገትም ቁልቁለትም ቢሆን ድካም ይኖሮዋል ግን ማየት አልባ ት የምትሉ ላይክ አጉኝ ልያችሁ

    • @lubaba1687
      @lubaba1687 2 роки тому +1

      ተይ የኔ እህት ደክማለች በሠዉ ርዳታ ነዉ እኮ እምትንቀሣቀሠዉ ቤተሠቧን ሥንፖሠር አድርገዉ ቢያመጡላት ይላል ባይ ነኝ እደኔ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 роки тому

      ግድ ነው እደማንም ብላ የትውልድ ቦታዋን ና ዘመዶቿን ሂዳ ማየት አለበት

    • @seadakedir6832
      @seadakedir6832 2 роки тому

      ደሴም አሉ

    • @seadakedir6832
      @seadakedir6832 2 роки тому

      በጣም ገጠር ነው አገሩ መኪና አይገም እሷን መቸ ትጠይቃለች ዘመዶቹን

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 роки тому +5

    እኔን ብቻ ነው ብዙን በስደት ቆይቶ አቀባበል ወይ ከቤተሰቡ ሲገናኝ እንባ ያንቀኛል ደስ ትላላቹ የወሎ ማህበረሰቦች በሙሉ እኛንም በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር በሰላም በጤና ያገናኘን

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 роки тому +22

    በጣም ደስ የሚል አቀባበል ነው ደጉ የወሎ ህዝብ እንኳንም አስደስታቹሀት ሁላችንም ልባችን ወደ ሀገራችን እንዲነሳሳ አደረጋችሁት ቀጣዩን የትውልድ ምእንደሯን አቀባበል እንጠብቃለን ወንድማለም እናመስግንሀለን ጥሩ አቀራረብ ነው❤

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

  • @ياربسعدني-ج6ض
    @ياربسعدني-ج6ض 2 роки тому +174

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው አላህ ቶበትን ይወፍቃት ሌላ ምንም አልልም

    • @zehara5680
      @zehara5680 2 роки тому +6

      በጣም በሰፊው እድሜ ተሰቷታል ብቶብት ጥሩ ነው እኔ ሙስሊም አትመስለኝም ነበር እና ሰይፉ ሲናገር ሰማሁ

    • @BintSeidTube-ts6lh
      @BintSeidTube-ts6lh 2 роки тому +3

      አሚንንን

    • @hayuweloyewtube542
      @hayuweloyewtube542 2 роки тому +2

      አሚንንን ደምረኝ

    • @zuzuytub3195
      @zuzuytub3195 2 роки тому +9

      እኔ ሙስሊም መሆናን ሳውቅ አለቀስኩ በዝህእድሜዋ ዘፍን

    • @zamzamsaed1189
      @zamzamsaed1189 2 роки тому +11

      ወላሂ እኔ ሙሥሊመሆኗን ገናሠማሁ አላህ ተውበት ይወፍቃት እኛም አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን ያረብ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +3

    አቦ ይሄ ደግ.. ህዝብ... ... ማሪዋ.. አንቺንየስማሽ ፈጣሪ
    ይስማን እና.., ለ ሀሀራችን ያብቃን.., በይ አንባስል ማርዬ ስላሴም እንዳትቀሪ... ደሴም
    ፒያሳ... ጉምሩክ.. ስኞ ገበያ.. ዳውዶ.. ሽር ብትንበይ... እናት
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍😍😍😘😘😘

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ 2 роки тому +30

    እኔ ከወሎ ደስ እሚለኝ ንግግር ለዛው መፈሴን ያድሰዋን እኛም ለሀገራችን ያብቃን ።እኳን ደስ አለሽ 😍

    • @toyibahassen3283
      @toyibahassen3283 2 роки тому +2

      እኔስ ብትይ ስሰማው ብውል አልጠግባቸውም የኔ የዋህ ህዝቦች

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      @@toyibahassen3283 እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 роки тому +35

    ዘላለም ፍቅርና ሰላም ደሰታ ይሁንላችሁ ወገኖቼ ያሳለፍንዉ መከራና ሲቃይ በቃ ይበለን ወገኖቸ ሰላመ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን 😘😘😘😍🇲🇱

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 роки тому +2

    በእውነት በጣም ደስ የሚል አቀባበል ነው እናታችን እንኳን በሰላም በጤና ለምትናፍቄያት ሀገር እና ቤተሰቦችሽ በሰላም በጤና አበቃሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥሽ ጀግና እናት ነሽ በብዙ ፈተና መከራ አልፈሽ ለዚ ቀን በመብቃትሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኛ የአባሰሎ ንግስት እንወድሻለን💚💛❤

  • @ismailtemam-dc3qn
    @ismailtemam-dc3qn 8 місяців тому

    በጣም ማራኪ ነው አመሰግናለሁኝ በግሌ ማሬ ቅርሳችንም ሀብታችንም ናት የኢትዮጵያ ህዝብ ይወዳታል ብዬ አስባለሁኝ አዘጋጆቹ ደግሞ ክብር ይገባቿል

  • @simbakali8996
    @simbakali8996 2 роки тому +31

    አማራ ኩሩ ህዝብ wow እባካችሁ አማሮች አማራ ሙስሊም ክርስቲያን ስነልቦናው አንድ ነው
    አንድነት ይኑራችሁ ጎጃም ጎንደር ወሎ አትባባሉ
    የኢትዮጵያ አማራ ለዘላለም ይኑር😍😍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 роки тому

      Amen yene ehit ❤️🤲

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 2 роки тому +2

      አንች ታመጭው አንችው ታሮጭው አሉ እናንተ አይደላችሁ ሙስሊም አማራ የለም እምትሉን ጦርነት ሲመጣ አንድ ታደርጉናላችሁ ልክ ስላም ስትሆኑ ሙስሊም እያላችሁ ትስድቡናላችሁ በተለይ ጎንደር ሀገራችሁ አይደለም ውጡ ይሉን ነበር ባለፈውም ጨፈጨፉን በፆም ምድር ይህ መቸም አንረሳውም ሬሳ እንኳ ለመቅበር ተከልክለን ከዚህ በኃላ የምን በአንድነት ነው ሲጀመር ሙስሊም አማራ የለም እምትሉ ይቅርና ከእናንተ ገዳይ ጋር አማራ መባል ይቀፈኛል ለማንኛውም ዘርን ለገበሬ ተውላቸው ወሎ አማራ ከተባለ በኃላ ነው ይህው እያለቁ ያለ ነገረኞች ተንኮለኞች ስለ ሆናችሁ

    • @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ
      @ፍቅርከወሎልጅሀናንራያቆቦ 2 роки тому +1

      ንፍጣም ምን ለማለትነው አድ አምሀራነው የምናቀው ውጭ ከዚህ

    • @Iamok6728
      @Iamok6728 2 місяці тому

      ኧረ ተው እንጅ ከአማራ ውጭ ያለውስ
      የሰው ልጅ ሁሉ በሰላም ይኑር አለህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ለእኛው ፅናቱን ይስጠን

  • @dessierobit2442
    @dessierobit2442 2 роки тому +6

    ❤️🙏ማሪቱ ለገስ ለወሎ ህዝብ አምባሳደር ናት ማሪቱ ስትጠራ ወሎ ይጠራል እህታችንን እናክብራት ባህሉም ወጉም ዘመን ይሻገራል ረጅም እድሜ ለማርየ❤️🙏

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ 2 роки тому +17

    ወሎየዎች ኮራን በወሎየነታችን የምር 💕💕😍😍😍😍😍😍😍💞💞💞💪

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 роки тому +2

    ለዛሽ እራሱ ያኮራል የኔ ማርዬ
    እንኳን በአገር በወገን ተከቦ አይደለም
    አለሁለሽ መባል እራሱ ተስፍ ይሰጣል
    እሰይ እንኳን ለተወለድሽበት ምድር
    አበቃሽ እረጅም እድሜና ጤናን ይስጠሽ
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 2 роки тому +14

    ማሻ አላህ በጣም ደሰሰ ይላል በቁም እድህ መከባበር ክብር ለሚገባው ክብር መሰጠት ደሰሰ እሚል አቀባበል ነው ያለዉ የኢትዮጵያን መሬት ከርገጠች ጀምሮ ❤😍😍❤❤❤

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

  • @gdhdgssgs2772
    @gdhdgssgs2772 2 роки тому +14

    ድባቡ የስ ስል ወሎ የፍቅራ ሀገራ ይበቃሻል ቀር ዘመንሽን ወዳላህ ይመልስሽ ያርብ

  • @assefutadegeastaw5655
    @assefutadegeastaw5655 2 роки тому +7

    ተባረክ ወንድማችን ።
    ላደረከው ፣ለጥረትህ ሁሉ እናመሰግን አለን ።

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Рік тому

    ማርዋ ለገሠ እንኳን ለዚህ አበቃሺ የአምባሠሏ ንግስት በጣም ነዉ የምወዲሺ ጀማልየ እናመሠግናለን ስላቀረብክልን

  • @emmahmed8394
    @emmahmed8394 2 роки тому +2

    ለሀገራችን ወታደር እነመሰግነል ነፃ የወጣነዉ ባተ ነዉ ክብር ለድበር ጠባቂዉ ወታደር እነመሰግነለህለን

  • @BintSeidTube-ts6lh
    @BintSeidTube-ts6lh 2 роки тому +4

    የብዙዎችን አቀራርብ አይቻለሁ የጦሳ ግን ጥርት ፍንትው ያለ አቀራርብ ነው ወድጄዋለሁ የምር በርታ ጦሳችን ንንንንንን

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 2 роки тому +2

    እያለቀስኩ ነው ያዬሁት ማን እንደ ሀገር ማርዬን ስወዳት መለኪያም የለኝም በአካልም አውቃታለሁ ፣ ፀሐይ ካሳን ፣መሐመድን እንዲሁም እኔ ስሪኝ ላይ የምትጫወተውን ከረጂም ጊዜ ቆይታ ስለአየኋችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛ
    የወሎ የላሊበላ ኪነት ቡድን ምንጊዜም የማረሳውና ምርጦችን የወለደ ነው
    ጋሸ ቀለመወርቅ ደበበም አይረሴ ነው ❤❤❤
    ጦሳ ቱዩብ አቦ ተባረክ !

  • @adamuabegaz512
    @adamuabegaz512 2 роки тому +1

    ማርዬ ማሯ እማማ ኢትዮጵያ እናቷ ጋር በሰላም በመገናኘቷ እጅግ ደስ ካላቸው አንድ በመሆናችን ደስ ይለናል !!!!!!!

  • @0marahamed383
    @0marahamed383 2 роки тому +7

    አቤት የወሎሠዉ ፍቅር ሢወራ ነበር የምሠማዉ በአካል አሣያችሁን

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 роки тому +10

    ቀሪ ዘመንሽን አላህን በመገዛት የምታሳልፊ ያድርግሽ ማርየ 🙏🌺🌺😘😘

    • @BdfgGgxgg
      @BdfgGgxgg 2 місяці тому

      ካፊይር ሁናለይ የምን አላህ ነው እምታወሪይው ይምራት ወደ እስልምናበታት እጅ

  • @almawood4592
    @almawood4592 2 роки тому +2

    Thank you thank you!! She deserved for what she did Great job for ethiopian people.
    We love you.

  • @emanl0ve89
    @emanl0ve89 2 роки тому +5

    የወሎን ባህል የወሎን ፍቅር የወሎን ሁሉ ነገር ስለምታሳየን ከልብ አመሰግናለሁ

  • @addisken24
    @addisken24 2 роки тому +1

    ማርዬ እንኩአን ለሀገርሽ አበቃሽ በጣም ደስ ይላል።የሀገር ሰው ደጉ ልዩ ክብር ስሰሰጡሽ እግዚአብሔር ያክብራቸው።

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 2 роки тому +2

    ያግሬ ልጆች ደስ ይበላች ማርዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ በአንች ምክኒያት አራዳን አረሳትመ ዛሬ አጠገብሽ ብሆን ደስ ይለኝ ነበር

  • @addismyway64
    @addismyway64 2 роки тому +15

    አረ ተይ ይብቃሽ ቀሪ ጊዜሽን እንኳን ተጠቀሚበት በቶበት አጣጥሚዉ የተፀፃቾች በር 24ሰአት ክፍት ነዉ ሂወት ከምንላታ በላይ አጭር ናትና አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን😭😭😭

  • @habeshatube290
    @habeshatube290 2 роки тому +3

    Tossa tube በጣም ትልቅ ደረጃ መድረስ ትችላለህ production 👍

    • @Tossatube.
      @Tossatube.  2 роки тому

      አመሠግናለሁ ❤

    • @adamuabegaz512
      @adamuabegaz512 2 роки тому

      ደርሳለች!!!በጣም በጣም በጣም ደርሳለች!!!

  • @zufsnyemer79
    @zufsnyemer79 2 роки тому +3

    የወሎ ህዝብ ጭፈራ ናፍቋቸዉ ነበር ደስታችሁን ያቆይላችሁ የኔ ዉዶች ማርዋ እኳንላገሯአበቃት

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 роки тому +6

    ጦሳ ቲዩብ እናመሰግናለን የምር ሀገራችንንም አስጎበኛችሁን ማርዬንም አሳያችሁን

  • @kabiwmekonen4833
    @kabiwmekonen4833 2 роки тому +5

    እንኳን አምላክ ለዚህ ክብር አበቃሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    የኢትዬጵያችን ፍሬ በመሆንሽ ሁሌም እንኮራለን!!!
    ረጅም እድሜና ጤና ለማሪቱ ለገሠ🙏🏾💚💛❤️🙏🏾

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 роки тому +13

    አሁን አልደርስም ወይ
    ብበር ብንደረደር
    ኢትዮጵያ ገብቼ
    ወሎ ላይ ለማደር 💚💛❤💐💐

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 роки тому +1

      @@rahma-pc1fp ሸጋዋ ሀገሬ ናፈቀኝ😘

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому

      @@kemekem1366 አብሽሪ ሁላችንምነን አላህ በሰላም ለሀገራችንያብቃን

    • @kemekem1366
      @kemekem1366 2 роки тому

      @@rahma-pc1fp አሚን

  • @rosiemitu4543
    @rosiemitu4543 2 роки тому +2

    የኔ ወሎ ❤❤ ማሬዋ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤

  • @ambasselmenelik7996
    @ambasselmenelik7996 2 роки тому +1

    ጦሳ ቲዩብ ለአደረሰክን መረጄ ከልብ እናመሰግናለን - ዋሽቶ የሚያስታርቀው ፣ሲዳኝ በፍቅር ወሎ ያገር ድባብ የፍቅር ሐገር። የአምባሰሏ ንግስት ይገባሻል ማርዬ❤❤❤❤❤

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 2 роки тому +1

    እረጂም እድሜኖሯ ይህን ማአረግ ማግኘት ትልቅ ነገር ነው

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 роки тому +1

    የኔ ወሎዬዎች እንኳን ደስ አላችሁ🙏 አለን 🙏ማርዬ እንኳን በሰላም ገባሽ የኔ ንግስት ❤️ እንደዚ እንዴት ያምራል ወሎዬዎች ሁሌም እንደዚ እንከባበር እንዋደድ አንድ እንሁን 🙏🙏

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 2 роки тому +3

    I love Maritu Legesse so much!! I grew up listening to her beautiful traditional Wollo songs in beautiful Gojjam!!! I wish her the best in her future!!!

  • @የእዮብእናትነኝ
    @የእዮብእናትነኝ 2 роки тому +7

    የኔእናት ማርየ እኳን ለሀገርሸ ምድርአበቃሸ 🥰🥰❤ እውነት የድሮዘፈኗን ስዘፍን አልቻልኩም እግዚአብሔር ረጂምእድሜ ይስጥሸ ማርየ❤

  • @admash8970
    @admash8970 2 роки тому +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ማሪቱና ፀሀይ
    እድሜና ጤና ጀባ!

  • @ኤችነኝየያሲንማሩናት

    ሱበሀን አላህ አላህ ህድያ እድሰጠን በዱአ አንረሳሳ ውድወቸ መስቀል ነው የለበሰችው አርስቲቱ ትክክለኛውን መገድ አላህ ይምራሺ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 роки тому +1

    ማርዬ እንኳን ወደ ሀገርሽ ገባሽ
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ
    @ደግነትለራስነው-ቨ2ጐ 2 роки тому +3

    የኔ እንባ መፍሰስ ምን ይሉታል እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ ማርዬ የኛ ንግስት❤️❤️❤️❤️

  • @astergizat7652
    @astergizat7652 2 роки тому +2

    ወይኔ ስሜቱ ከባድ ነዉ 23 አመት እትዮጽያን አለማየት ብቻ እግዚአቤሔር ይመስገን እማየ እንኳን ደስ አለሽ

  • @makedistaddy1225
    @makedistaddy1225 2 роки тому +2

    ማሪቱን ማክበር ማለት ለአማራ ኪነ ጥበብ ና ለተተኪዎች ማነሳሻ ስለሆነ ድንቅ አቀባበል ነዉ ደስ ይላል ወሎ ለሀገር ጥፁም ለዛ ያላቸዉን ቅንቶችን ጀባ ያለች አካባቢና የሀገር ኩራት ምድር በርቱልን

  • @fhdtet1488
    @fhdtet1488 2 роки тому +1

    እድሜይስትሽ ወሎዬነት ድንቅ ነው እሱይገዝሽናቶበትይወፍቅሽ ያረብ

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه Рік тому

    የወሎ ሰው በጣም ደግ ነው እንኮንም አስደሰታችሁሆት

  • @dastasitotaw8409
    @dastasitotaw8409 2 роки тому +1

    ዋወውውዎውው የኔ እናት እረጂም እዴሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጥሺ🥰🥰❤❤❤❤❤💔💔💔💔❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muludegene6121
    @muludegene6121 2 роки тому

    የወሎዋ ንግስት ማሪቱ ለገሰ ባህሏን ያልጣለች ያልተበረዘች ንፁህ ኢትዮጵያዊ ክብር ፍቅር ይገባታል።🇧🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @MadinaEhh
    @MadinaEhh Місяць тому

    የዘድሮነዉ እደ አሏህ ይማራት እና ወዳላህ ይመልሳት እናታችን ከግድህ

  • @መሰረትየታደስልጅአባቴንና

    እንዴት ደስ ይላልፈጣሬ ያክብራችሁ የሀገሬ ልጆች

  • @hailuteferi6638
    @hailuteferi6638 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ሰለ አከበራችኋት እግዚአብሔር ያክብራችሁ

  • @ሀያትፍቅርየደሴልጅ
    @ሀያትፍቅርየደሴልጅ 2 роки тому +12

    ወሎ እኮ የፍቅር ሀገር ነው

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

    • @ሀያትፍቅርየደሴልጅ
      @ሀያትፍቅርየደሴልጅ 2 роки тому

      @@kamilawollo7528 እሽ እህቴ

    • @lemreta9150
      @lemreta9150 2 роки тому

      በትክክል ፍቅር የምለዉ ቃል አይጠልፀዉም ከዚህም በላይ ሰም ኖሮብሰጥ ይገባዋል

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 2 роки тому +1

    እግዝአብሔር አምላክ ደግነው እንኮን ለአገርሽ ምድር አበቃሽ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 роки тому +2

    ያ አላህ 😭😭 በጣም ያሳዝናል ያ ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን 🤲
    በዚህ እድሜ የቀሚሱም ነገር ግራ ይገባል

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 роки тому +1

    የሀገር ድምቀት ኑሪልን

  • @aminnat6560
    @aminnat6560 2 роки тому +1

    ማሻአላህ በጣም ነው ደሥ የሚለው እንኳንም ላገረሽ አበቃሽ

  • @የማዳምቅመሞችቤት
    @የማዳምቅመሞችቤት 2 роки тому +1

    የኔ እናት እረጅም እጅሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ እማየ 😘😘😘😘😘😘😘

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 роки тому +2

    ማሪቱ የወሎ ሸጋ ደስ ስትሉ አቤትየወሎ ባህል

  • @lubabaebre3501
    @lubabaebre3501 2 роки тому +2

    ዋው ደስ ይላል ማርየ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ወንድሜ በርታ

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ መታደል ነው ደግሞ ለንስሐም እድሜ ይስጥሽ

  • @ZebibaHassne-nz1eg
    @ZebibaHassne-nz1eg 4 місяці тому

    ሀገሬ ናፍቃኝ ነበር አሳየኸኝ አልሀምዱሊላህ አመሰግናለሁ

  • @tamirahmed3513
    @tamirahmed3513 2 роки тому

    ማርየ ያገሬ ሰው እንኳን ላገርሽ አበቃሽ ንፍቅ ንፍቅፍቅ ብለው ነበር እርሱም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @asiasaed1251
    @asiasaed1251 2 роки тому +1

    አይ እሕቴ አላህ ቀልብሽን ይመልሰው እሄ ሁሉ አጀባ አይበጂሽ ለአኼራሽ ያረብ እሶን ና መሠሎቻን የሙሢሊም ልጆች ወደ አለማዊ ዘፈን ቀልባቸው ለተሠለበው አተው መልሳቸው

    • @alemmusa4919
      @alemmusa4919 2 роки тому

      አላህአገረችሰላዪረገለነይረብ

  • @fatumadem8868
    @fatumadem8868 2 роки тому +3

    እድሜጤናይስጥሽ ማረየ አላህ ይመልስሽ

  • @ayalt4896
    @ayalt4896 2 роки тому

    ሁለቱ ጉዋደኞቿ በጣም መመስገን አለባቸው። ከአሜሪካ አጅበዋት መጡ። አሁንም ድረስ ከጎንዋ ናቸው።

  • @futumasyed9907
    @futumasyed9907 2 роки тому

    ማሻ አላህ እኮንም አሀገሯ በቃች ወሎ አቀባበል ደስ ይላል

  • @aleabwol2746
    @aleabwol2746 2 роки тому

    Thank you Tossa Tube!

  • @ኢማን-ነ5ጀ
    @ኢማን-ነ5ጀ 2 роки тому

    ሀይቅ ሥገባ አቀባበል አድርጉላት

  • @ephremabate1598
    @ephremabate1598 2 роки тому +1

    እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @tigestsiraw
    @tigestsiraw 2 роки тому

    ወሎዉ ነት ክብር ነው መታደልም ጪምር እኩዋንም ከናተ ተፈጠርኩዉ ደግነት ትትናአ ቁጂናዉ ጀግንነት እርስቱዉ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 роки тому +3

    Well done ወላሂ ስደትን የሚያስረሳ ነው በነካ እጃችሁ ቤት ስጧት እና ሰርታ ትኖራለች አቦ አላህ ያክብራችሁ ወለዮወች።

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 роки тому

      Tikikil ehite Amen

  • @askjember3525
    @askjember3525 2 роки тому

    አያቴ ማሪቱ ንግድ ገባልህ አይገርም እናቴ ማሬቱ እንኩን በሰላም ጀባሽ ግና ጉንድር ጉጃም፠ወሎ ስይሁን ጅማ ሐርር ሱማሊየ አፍር ሁሉም የራሶ ነዉ ኢትያዌን ነች በሰማይ ንፍሶል ይማርኝ ዘይንብ ጋሸ ይርይጋ ጋሽ ጥላሁን ጋሸ ንዌየይ በጣም ታላቅ ሰዉች እግዚብሔር ምህረቱን አላህ ሰላሙን ያዉርድልን። አመሰግናለሁ ለሁሉም አፍሬካዌን በመሉ።

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 2 роки тому +1

    ማሪቱ እንኩዋን ላገርሽ አበቃሽ 🙏🏽ደሴዎች ማሪቱን በደንብ ስለተቀበላችሃት እናመስግናለን🙏🏽

  • @hawiroth9237
    @hawiroth9237 2 роки тому

    ደስየምትል ልክእደአይን ብሌን የምትጠቀቅላት የምትገርም ረዳት ነች ።እግዝብሄር ይባርክሽ።
    ረዳትዋን ልክ ልጅን እደእናት ያህል የምትከባከብ አለማድነቅ ንፍግነት ነው። እደዝህ አይነት ታማኝ ጉደኛ ማኘት መታደል ነው

  • @foziyaahmed8932
    @foziyaahmed8932 2 роки тому

    Tossa tube እናመሰግናለን በርታልን

  • @truneshabegaz1527
    @truneshabegaz1527 2 роки тому +3

    የአምባሰሏ ንግስት ማሬዋ ለገስ እንኳን አገርሽ በሰላም ገባሽ ልዑል እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን!

  • @harounmd701
    @harounmd701 2 роки тому

    ይኸ ምርጥ ከንቲባ ከደሴ ሳይለቅ የደሴ ህዝብ ከጎኑ በመቆም እገዛ ከተደረገለት ደሴ ምርጥ ትሆናለች በኛ ሀገር ፖለቲካ ጥሩ ከሰራህ ከነበርክበት ወዳው ነው የሚያነሱህ እድገት ብለው የማሠራበት ይከቱሀል በዚህ አጋጣሚ ክብር ከንቲባችን አቶ ሳሙኤል ሳላመሠግነው አላልፍም

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 2 роки тому +2

    የዛሬውን አያድርገውና ሸቃላ ከመሆኔ በፊት ሰርከስ አቅርበንበታል ይህ መድርክ😂😅 ደሴ ሰርከስ አሁን ግን አለ ወይኔ ደስታችን ሲያጨበጭቡ ኢንሻአላህ ቶብታ ሀጂና ኡምራ ስታደርግ የምናያት አላህ ያርገን የኔ እናት

  • @Zabiba85
    @Zabiba85 2 роки тому

    ለምንድን እባየ እደሚቀድመኝ አላቅም ብቻ ደስ ይላል

  • @degumarerw8132
    @degumarerw8132 2 роки тому

    Wei- Come!!! ,May God bless you Sister . Long live, long live 🍀🪴🌿

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 роки тому +5

    እንኳን ለሀገርሽ በቃሽ ማርየ የኔ ደርባባ
    አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን 💚💛♥😘🌹

  • @banchutesfaw1488
    @banchutesfaw1488 2 роки тому

    የኛ ጀግና ወንድም ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ባለህበት ሳይከፋህ ሽ አመት ኑርልን

  • @كوبرمحمد-ر6ش
    @كوبرمحمد-ر6ش 2 роки тому +2

    መገንኔይ መጨርሻሽን ያሳምርልሽ ተውበትን ይውፍቅሽ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 роки тому +2

    ማሻአላህ ዋው በጣም ደሥ የሚል አቀባበል ያሠላም ውብ አቀባበል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @jamilehhome1237
    @jamilehhome1237 2 роки тому +4

    እካንም ለምትወጃት ለእናት አገራቺንአበቃሺ ኑርልን የወሎ ንገስት

  • @ratube5665
    @ratube5665 2 роки тому

    በሰይፋም አይቸዋለሁ ታሪኳን አላህ ይመልሳት የአላህን ፀጋ አለማወቅ ቢታቅ ኖሩ ቶሎ በቶበተይ ነበር አላህ ይመልሳት በዝህ እድሜዋ ሙዚቃ

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 роки тому +4

    ዋው ማርዬ በቀጣይ ደግሞ ከድጆ እጠብቃለን እትውልድ ሀገሯ

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp 2 роки тому

      የኔዋ

    • @zahara122w8
      @zahara122w8 2 роки тому

      @@rahma-pc1fp ወይዬ ሁቢ እንደት ነሽልኝ

    • @makeiawerkenh9671
      @makeiawerkenh9671 2 роки тому

      እኔም ሰፈር እጠብቃለሁ 😜😜😂😂😂😂

    • @toyibahassen3283
      @toyibahassen3283 2 роки тому

      አባባሊን ያሳዩን ናፍቆናል

  • @misganawaniley3718
    @misganawaniley3718 2 роки тому

    የኔ እናት አርቲስት ማሪቱ ለገሠ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን።

  • @ፋፊ-ዠ7ቐ
    @ፋፊ-ዠ7ቐ 2 роки тому

    የልጅ ልጆቻን ቃለ መጠይቅ እድታቅርብንል ጀም ወድሞጋር

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 2 роки тому +2

    እንኳ በሰላም ለሀገረሽ አበቃሽ

  • @birtukanbelayneh5562
    @birtukanbelayneh5562 2 роки тому

    Maritu 🌹🌹🌹🌹🌹
    Enkouwan lehageresh Abekash 💐💐💐❤❤❤❤❤💚💛❤

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 роки тому +6

    እሰይ እንዳከማችህዋት ባለቤቱ ያክማችሁ። በጣም ነው የምታኮሩት።

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому +1

      እሕትዎዎየደምሪኝኝኝማሬ

  • @assefutadegeastaw5655
    @assefutadegeastaw5655 2 роки тому +1

    መርየም እነኳን በሰላም ለአገርሽ አበቃሽ ወድ እሀታችን ።

  • @seadilove7083
    @seadilove7083 2 роки тому

    ማርዬ ያገሬ ልጅ አላህ ተውበቱን ይወፍቅሺ

  • @alemahmed5546
    @alemahmed5546 2 роки тому

    የኔ የዋህ አላህ ቀጥተኛውን መንገዲ ይምራሺ ማርየ

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 роки тому +1

    መገን ወሎ ለዛቸው 💓💓💐

  • @ዘሪቱቲዩብ
    @ዘሪቱቲዩብ 2 роки тому +19

    የኔምርጦች ስታምሩ💚💛❤ማርዬ እኳን ለምትወጃት ሀገርሽ አበቃሽ