📢 ሀናን ለትንሹ እናት ድንገት አስደነገጠቻት❤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 467

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ 10 місяців тому +124

    ኤፋዬ ምርጥ ሰው 100k እንድትገባ ምኛታችን ነው100kእንስገባው የኔ የዋህ🙏❤❤❤

    • @ILIFINESH
      @ILIFINESH 10 місяців тому

      👍👍👍👍💝💝💝💝

    • @SemynDaniel
      @SemynDaniel 9 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

  • @አአላህ
    @አአላህ 10 місяців тому +73

    መስጠት እኮ በጣም ነው ደስ የሚለው አላህ ከሰጠሺው በላይ አላህ ይስጥሽ ሀኒ❤❤❤❤

  • @halima7993
    @halima7993 10 місяців тому +36

    አላህ በገረሺ ያሰብሺውን ይስጥሺ ለሰው ሀገረ አልመኝልሺም የኔ እህት ❤❤❤❤❤

  • @ኮኬትmyworld119
    @ኮኬትmyworld119 10 місяців тому +36

    ኤፋ ምርጥ ሰው🥰 ተባረክ ሀኒየ 🙏🙏ሁላቸውም በያላችሁበት ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤❤

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 10 місяців тому +60

    ኧረ የመዳም ቅመሞች ❤እኔንም አበረታቱኝ አያስከፍልም የምርከፍቶኛል 😢😢😢

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ 10 місяців тому +2

      🌹

    • @RahmaTami
      @RahmaTami 10 місяців тому +2

      🎉🎉አብሽሪ

    • @AdnaAmari
      @AdnaAmari 10 місяців тому +2

      ምነውማራአዞሽ ምርጥ አለነልሽ

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ 10 місяців тому +17

    በእውነት ሀኒየ ትልቅ ነገር ነው ያርግሽው እግዚአብሔር አምላክ ያሳካልሽ ኤፋየ አንተ ትልቅ ስው በርታልን

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 10 місяців тому +17

    የኔ እናት ፈገግታዋ ደስ ስትል የኮፒውተር እናት አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጥሺ እህታችን ባወጣሺው እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልሺ ያሰብሺውን ያሳካልሺ ኤፍሬም መልካም ሰው በርታ አላህ ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ ኮፒውተር አንተም ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 10 місяців тому +21

    ኮምፒውተር የኔ ትንሹ የመዳም ቅመሞች ስትል በስራ ድክም ብየ ፈገግ የምታደርገኝ😅 ሀኒቾ በርች አላህ ሰደቃሽን ይቀበልሽ

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 10 місяців тому +9

    አሜን አሜን አሜን እናታችን ተባረኪልኝ ሀኒየ በወጣ ይተካ ያሰብሽው ይሳካልሽ😘😘😘😘

  • @Shegerlj7
    @Shegerlj7 10 місяців тому +5

    የኔ ውድ ከአረብ ሀገር ጌታ በምድርሽ የሚያሳርፍ እጀራ ይስጥሽ።

  • @KsawwksaksaKsawwksaksaሃየትቢ
    @KsawwksaksaKsawwksaksaሃየትቢ 10 місяців тому +15

    ኤፊ ምርጥ ሰዉ ኤፊ አረ ሲደት አትዉጠ ሀኒ የኔ ምሲኪን በለ ዩቱብ ክፈላትነ ላረሰ ትስረ ኢነበረተታላን❤❤❤❤❤

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 10 місяців тому +1

    መስጠት እኮ በጣምነው የሚስደስተው ፈጣሪ ከክፉ ነገሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @bizuyekassew8256
    @bizuyekassew8256 10 місяців тому +3

    ኤፋዬ ምርጥ ሰዉ እማ ለዘላለም ትኑር ❤ሀኒዬ የኔ ቆንጆ እምወድሽዬ ፈጣሪ ያሰብሽዉን ሁሉ ያሳካልሽ በወጣ ይተካ🙏🥰

  • @محمدعبدالله-ج5ه8ج
    @محمدعبدالله-ج5ه8ج 10 місяців тому +2

    የልብሽን መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምልሽ የኔ ውድ እህት የሰጠሽውንም የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 10 місяців тому +7

    ሀኑዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ የኔ መልካም እህት በርቺልኝ❤❤

  • @ሀብልተሻመ
    @ሀብልተሻመ 10 місяців тому +14

    አላህ ሆይ መልካመ ስራችነን ተቀበለን ያረቢ እረመዷን ሙባረክ እኳን አብሮ አደረሰን

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 10 місяців тому +3

    ኤፋየ ቃላት አጠረኝ እሄ ሁሉ የሆነዉ ባተ ነዉ ሀኒቾ እግዚአብሔር ይሰጥሸ ያሰብሸዉን ያሳካልሽ መዳኒያለም

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 10 місяців тому +7

    ማሸአላህ ወላሂ የሰውን ደስታ ከማየት የበለጥ ምን አለ ኽይር ስራችሁን አላህ ይክፍላችሁ

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 10 місяців тому +1

    ሀንቾ አቢሺሪ ይሰከልሺል የለፈዉ ሁሉ ለበጎ ነዉ❤❤❤❤የኔ ቅመሚ የኔ ፊልቅልቅ❤❤

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 10 місяців тому +11

    መስጠትኮ በጣም ደስ ነው የሚለው😢😢😢

  • @Semufika45
    @Semufika45 10 місяців тому +4

    ኤፋ መልካም ሰው የኔ ቅመም ዮሴፍዬ አላህ ያሳድግህ ሀኒዬ ባወጣሹ አላህ ይተካልሽ ሀኒቾ ሰፊ ልብስ ልበሺ 👌ጸጉርሽንም ዝቅ አድርጊው👌 የኔውድ

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 10 місяців тому +1

    እኳን ደህና መጣችሁ ኤፋ እና ሀኒ እና ኮቢተር እና ማዘር እህታችን ሀንዬ በወጣ ይተካ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ አይዞሽ ደግሞም ይሳካል ሀንዬ 💗💗💗💗💗😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Solotub
    @Solotub 10 місяців тому +3

    እውነት ጌታ እየሱስ ያሳብሸው ሁሉ የሳካልሺ ዳሞም ይሳካልሻል ታያለሺ ሃንዬ ዉድ ❤️❤️

  • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
    @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 10 місяців тому +18

    *እህት ሀና ኮሜንት እምታነቢተሆነ ወሏሂ አለባበስሽን አስተኮክሊ ከሀጅነብይጋር አትሀሻሽ ዛሬ የሳቀሽልሽ ሁሉ ነገ አይጠቅምሽም የኔ እናት ዛሬ በወጣትነትሽ ደንሽን ኮልተማርሽ ነገ እርጅና ስመጣ ልድማ አይሰራም ወላሂ ቡታጅራ ስንት እንቁ እህቶች አለ ከነሱ ጠጋ እያልሽ አንዳንድ ነገር ተማሬ ሙሲሊም እህትሽነኝ መወለድ ቋንቋነው።*

    • @hayataaaa7999
      @hayataaaa7999 10 місяців тому

      አረ በቃ አለባባስ እገድፍለሁ ትንሽ ጉርዱ ትንሽ ጠባብ ነው እጅ ሌላውን ነገር መብቷነው

    • @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ
      @ጦይቢነኝየወሎዎቀበጥ 10 місяців тому

      @@hayataaaa7999 *አፏን ለአንች አይደለም የፃፍኩት አች እደመረጥሽው ሳይሆን ድናች እደሚፈቅደው ነው የምንጓዘው100%*

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 10 місяців тому +1

      😢ሰው፡ያለውን፡ነው፡የሜለብስው😢

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 10 місяців тому +2

      ​@@hayataaaa7999አረ ፓትዋ ቅርፅ አለው 😂😂😂

    • @MdOmer-f8x
      @MdOmer-f8x 10 місяців тому +1

      በትክክክል🌹🌹🌹👍👍👍

  • @Luluyemadamambulance212
    @Luluyemadamambulance212 10 місяців тому +11

    የኔ እናት ሺ አማት ኑሪ አለህ በወጠቹበት የሚሉ ተከለቹ የረቢ ሰዉን እንድናስደስት ወፍቀን🥀

  • @GeySysy
    @GeySysy 10 місяців тому +3

    ሀኒየ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ እህቴ ኤፍየ አተም እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት አመብርሀን ትፈፅምልህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 10 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ማዘርየ 😢😢😢 እውነት

  • @arigash-c8y
    @arigash-c8y 10 місяців тому +1

    ኤፊ እኔም መቂነኝ መሶብ ትስፋልኝ ለዳግማይ ትንሳኤ ፈልጋለሁ በሾፌር ትልክልኛለህ

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد 10 місяців тому +2

    አላህ ያሳካልሽ ግን ሀኒዎ ምናለ ስራካለሽ ባገረሽ ብጠነክሪ ማሬ

  • @fanytesfaye
    @fanytesfaye 10 місяців тому +5

    ስወዳቹ እኮ🥰🥰ሀኒዬ ያሰብሹን ፈጣሪ ያሳካልሽ❤️❤️🙏

  • @Fsffvvx-ue3no
    @Fsffvvx-ue3no 10 місяців тому

    ኤፍሬም ፈጣሪ ይባርክህ ሀናን ያስሽውን ያሳካልሽ ❤❤❤❤

  • @SaniyaNasir-e3s
    @SaniyaNasir-e3s 10 місяців тому

    የኔ እናት አላህ ባወጣሹ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይተካልሽ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @ጠአምዩቱብ
    @ጠአምዩቱብ 10 місяців тому +11

    ግን እዛወ ሁና በተሻለ ሰራ በተሰራ ይሻለሻል የሰወ አገር የሰወ ነው♥️♥️♥️

    • @halima7993
      @halima7993 10 місяців тому +2

      ትከከል ወላሂ

  • @samiraamna-zr2qz
    @samiraamna-zr2qz 10 місяців тому

    ኤፋ ምርጥ ሰው ❤❤ሀኒቾ ❤በርቱልን ገና ብዙ እጠብቃለን ።l 'it go 100k ኤፋ❤

  • @ማርያምእናቴ21
    @ማርያምእናቴ21 10 місяців тому +6

    ሃናንየ የኔውድ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ከሰጠሽው በላይ እጥፍ አርጎ ፈጣሪ ይክፈልሽ ጎበዝ😢😢😢

  • @asrse539
    @asrse539 10 місяців тому

    ኤፋዬ ምርጥ ሰው ያሰብክበት ቦታ ያድርስህ ❤❤ ማዘርየ እድሜ ጤና ይስጥሽ ❤🎉🎉❤

  • @SeadaAwel-s4f
    @SeadaAwel-s4f 10 місяців тому +1

    ኡከን. አብሮ. አደረሠነ. አኒዬ. በወጠ. ኢጥፍ. ድርብ. አርጎ. ያታወልሽ. አሠብሽን. አለሀ. ያሠከልሽ. አኒዬ. ያሠብሽበት. ድራሽ. ኤፋዬ. ያኔ. መልከም. ሰዉ. አይለያቹ. ❤❤🎉🎉

  • @መቅደስ-ቘ5ፐ
    @መቅደስ-ቘ5ፐ 10 місяців тому +3

    አሜን እካን አብሮ አደረሰን ኤፍ ሀኒዬ ትንሹ የኔ እቁወቺ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ፍጣሪ ይጠብቃቺሁ❤❤❤❤❤

  • @jojololo9407
    @jojololo9407 10 місяців тому +6

    ኤፋዮ ምርጥ ሰዉ ❤❤❤❤❤

  • @fastfast4996
    @fastfast4996 10 місяців тому +5

    ሀንየ ያሠብሽውን አላህ ይሥጥሽ ማሻ አላህ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 9 місяців тому

    ኤፍ ፈጣሪ ያክብራቹሁ❤❤❤የሳምያሳካላ
    በርቱ

  • @enanu7590
    @enanu7590 10 місяців тому

    ሀኒቾ ያሰብሽውን ፈጣሪ ያሳካልሽ ኤፍየ ተባረኩ ሰው ማስደሰት እንዴት ደስ ይላል

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv 10 місяців тому +5

    የሳሎኗ መሶበወርቅ ከሸጠች እገዛታለሁ እና የሰራችው ካለ አሳየኝ እና ደሞ እህታችን በወጣ ይተካ አላህም ያሰብሽውን ያሳካልሽ እማየ አንችን ሳይሽ አያቴ ትዝ ትለኛለች እሷ ነበረች ያሳደገችኝ አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቃትና ልክ እንዳንች ባለሞያ ነበረች አያቴ ስትናፍቀኝ አንችን አያለሁ እናም እናቴ አላህ እድሜ ይስጥሽ በጣምም ነው የምወድሽ

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 10 місяців тому +1

    ሃንዬ የኔ ሽቁጥቁጥ ያሰብሽው ይሳካልሽ የኔ የዋህ ❤😢አሜን እማ 👏

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 10 місяців тому +1

    እናት ያላቹ እናታቹን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ እናት የሌላቹ መፅናናቱን ይስጣቹ ሀናዬ እግዚአብሔር አቅሙን ይስጥሽና ከአሰብሺበት ደረሺ አሜን 🙏🙏🙏

  • @emu8185
    @emu8185 10 місяців тому +2

    የኔ ዉዶች ተባረኩ እማዬ የኔ ብርቱ 🥺🌏🌏🥰

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 місяців тому +2

    ሀኒዬ እግዚአብሔር ያሰብሽው ያሳካልሽ የኔ ውድ ኤፍ ከእግዚአብሔር ይጠብቅ የስደት እህቶቼ ስራው እንዴት የዛቻዋል ❤❤❤❤❤❤

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 10 місяців тому +3

    Egezaberi yelbishin mishati yefasimilshi yen wudi I bizum atigagi hulum begezewu yehonali en emabete I bee achiri gezee endemitimachi ergetagna negn sillazi emabete tasekalshi❤❤❤❤❤❤

  • @MERIMAlthough
    @MERIMAlthough 10 місяців тому +3

    የኔ ማር ሀኒየ ስወድሽ ያሰብሽዉ ይሰካል

  • @samprincess378
    @samprincess378 10 місяців тому +1

    ሀኒዬ ስወድሽ ያሰብሸዉ ይሰካልሸ ❤❤❤❤❤❤

  • @Raheema-s3q
    @Raheema-s3q 10 місяців тому +5

    የራብ ሀኒ በሀገርሽ የሰብሽዉን የሰከልሽ ❤❤❤❤❤

  • @አዱየማሪያምልጅ
    @አዱየማሪያምልጅ 10 місяців тому +1

    ትክክል ነዉ የኔ እናት የመዳን ቅሞች❤❤

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ 10 місяців тому

    የኔምርጦች ሀኒየ አላህ በወጣው ይተካሽ❤❤❤🎉

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 10 місяців тому

    ኤፍዬ ኑሪልኝ ምርጥ ስው መልካም ስው ❤❤❤❤❤❤ 😍🥰😍😍😍😍🥰🥰❤🎉🎉🎉❤😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 10 місяців тому +1

    ሀናን እና ኤፋዬ እግዚአብሔር ይስጣችሁ በወጣ እጥፍ አድርጎ መድሀኔ አለም ይስጣችሁ በእውነት የዮሲዬ ለሰው ያለው ፍቅር እንዴት ደስ እደሚል ሁላችሁም ተባረኩ የዮሲዬ እናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 10 місяців тому +2

    ማሻ አላህ ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ወንድም አብሸሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadamohammed3792
    @seadamohammed3792 10 місяців тому

    ኤፊ የኔ መልካም አረ መቶሺ አስገቡት❤❤❤❤❤❤

  • @user-cf1sm6xq6f
    @user-cf1sm6xq6f 10 місяців тому

    efisha ❤❤❤setameru fexari edmna xena yesxci❤❤

  • @kkww8213
    @kkww8213 10 місяців тому

    ኤፋ ዳንቴር የምትሰራው አሳየኝ እማዬ ማሻላ ብይሻለሁ❤

  • @A14-ny2tn
    @A14-ny2tn 10 місяців тому +4

    ኤፋ ፈጣሪ ይጠብቋቸው ❤

  • @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ
    @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ 10 місяців тому

    ሀኒ አላህ ካሰብሽበት ያድርስሽ የኔ ውድ

  • @ኪያኬ21
    @ኪያኬ21 10 місяців тому +1

    Efiye 100K ❤❤ Entebikalen

  • @hana_699ሃና
    @hana_699ሃና 10 місяців тому +3

    ❤❤እንድዝህ ዓይኔት ነገር እኮ ወደ ምድያ ባታወጡም ምን አሌ እስክ ዝም ብላችሁ ብትስጡ ዋጋችሁ እኛ አንኬፈልንም እግዚአብሔር ይኬፊላቿል አታውጡ ቤቃ እንደ እኔ አሳብ አትናደዱ😂😂

  • @ገንዚነኝወሎዬዋ
    @ገንዚነኝወሎዬዋ 10 місяців тому +4

    ኤፋዬ የኔ መልካሞች ስወዳችሁ እመቤቴን በጣም ነዉ ደስ የምትሉ😘😘😘😘ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ❤❤🎉🎉

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 10 місяців тому

    ተባረኩ ሄፋዬ ሃንዬ ጆስዬ ❤መስዬ ምርጥ እና በርቺ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ❤

  • @CharaMai
    @CharaMai 10 місяців тому +1

    ኤፍ ምርጥሰው የዋህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 10 місяців тому

    ኤፍሬም መልካም ሰው 100k እናስገባውውውው♥♥👌👌

  • @tybahty2881
    @tybahty2881 9 місяців тому

    መሸአላ በወጣውይተካሽ እህትአለም

  • @mehbubaradi1143
    @mehbubaradi1143 10 місяців тому +8

    ስልክ ጥቁር አስቀምጦ እሰኪ እኔ ኤፋልጋላዉ

    • @Hanan62119
      @Hanan62119 10 місяців тому

      Efi yasekemetal eshii

  • @مريممحمد-ه4غ8ج
    @مريممحمد-ه4غ8ج 8 місяців тому

    Efaye enem emetalew wede tigray laklgn❤❤

  • @Emube1
    @Emube1 10 місяців тому

    ኡፉፉፉ የኔ እናት ሁሊ ስፊት የኔናት አላህ የማታ እጀራ ይስጣችሁ የኔከርታታ እናት በልጅሽ ተጠቀሜ ለሁላችንም የረፍትእጀራ ይስጠን ያረብ

  • @Yyyhyuu-zx1df
    @Yyyhyuu-zx1df 10 місяців тому +7

    ኤፉ ምርጥ ሰዉ ❤❤❤❤የመዳም መሞች መቶ ሺ እናስገባዉ ኤፉ ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Samrawiet
    @Samrawiet 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @butukaniketuu
    @butukaniketuu 10 місяців тому

    እግዚአብሄር ያሳካልሽ የኔ ውድ ነገር 😥😥😥 እመቤቴ ትርዳሽ እሷ ከፌት ትቅደምልሽ ይሳካል የኔውድ ይሆናል

  • @Sነኘየባቦዋ
    @Sነኘየባቦዋ 10 місяців тому +1

    አሚን አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 10 місяців тому +16

    የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💋🌹🙏

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 10 місяців тому +5

    😢ሀንዮ፡በወጣ፡እጥፍ፡ይተካልሽ😢ይጨመርሽ፡መልካም፡ስራ፡ስሰሩ፡ከሰው፡ምላሽ😢አጠብቁ፡ከፈጣሪ፡ታገኙታላችሁ😢አረ🥺የማዳም😭ቅመሞች🤔ሆነን😢ቀረን

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz 10 місяців тому +3

    ኤፍሪ እኔም እፈልጋለሁ ሞሰብና ሰፊድ እሽ የኔ እናት

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 10 місяців тому +1

    ቅመሞችየ ረመዳን እዴት ይዟችኋል❤

  • @Qwert-c9x
    @Qwert-c9x 10 місяців тому +4

    በአላህ ቁጥርህን ሰጠኝ ትንሹን ልጅ ማገዝ እፈልጋለሁ💔😭

  • @Iguf-oj3yc
    @Iguf-oj3yc 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @YabsiraYdnekachew
    @YabsiraYdnekachew 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @ZinasheKedira-tk2ym
    @ZinasheKedira-tk2ym 10 місяців тому +1

    የኔ ውድ ያሰብሹ ሁሉ ያሳካልሽ የኔ ውድ እህት በወጣ ይተካ💜❤❤💚💚♥♥♥

  • @የፍቅርአድናቂ
    @የፍቅርአድናቂ 10 місяців тому +9

    ሁለትሽ ነዉ የምሸጠዉ ነዉ ያለችዉ ያአላህ ድካም አለዉኮ ሁለትሽ ምን ይገዛል እኔ ልግዛሺ 10 ሺ ❤

  • @fevenmeliro9374
    @fevenmeliro9374 10 місяців тому +1

    ተባርኩ ደሰ ትላላችሁ ዋውውውው❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤

  • @afiyatube6273
    @afiyatube6273 10 місяців тому +6

    ሀኔ እኔ ምኖርው ሀርብ ሀገር ነው ነግር ግን ስድት ልማንም አልምኝም 12አምት ነው ስው ቤት ነግር ግን ሀግር ምግብት አልችልኩም እፍርም ዩቱብ ከፍቶልሽ አርፍ አርፍ ስራ ብስር እላልው ዩቱብ ያውጣሻል ከስው ሀግር

    • @rimeber669
      @rimeber669 10 місяців тому +1

      እኔ ግን ስደት ላወቀበት ጊዜዉን ባግባቡ ለተጠቀመበት ጥሩ ነው ባይ ነኝ

    • @afiyatube6273
      @afiyatube6273 10 місяців тому

      ሁሉም አድልም አንችም ልከ ነሽ

    • @ራቢነኝየናቴAaMm
      @ራቢነኝየናቴAaMm 10 місяців тому

      ሳህ❤😊

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 10 місяців тому +4

    አረ ሀኒ ወላሂ ስደትን አትመኝ በተለይ አረብ አገር😢😢

  • @Mraeym
    @Mraeym 10 місяців тому

    ማሻአላህ ሰው ማስደሰት በጣምነው ደስየሚለው ይሰብሽውን አላህ ይሳካልሽ ሀንያ ግን እዚህ አገር ጭራሽ አይበጅም አትጭም ብንል እነሱ እዛሁነው እምንባለው እዚህ አገር የሸለቻቹሁ ላይክ

  • @ansha-b8y
    @ansha-b8y 10 місяців тому

    ማሻአላህ ሀኒ አላህ ይጨምርልሺ ኤፋ በርታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 10 місяців тому

    ኤፉየ ትለያለህ የኔ የዋህ🎉🎉🎉🎉

  • @foziyatube1752
    @foziyatube1752 10 місяців тому +2

    ሀኒዩ ትክክለኛ አማኝ ሙስሊም ከሆንሽ በአላህ ይሁንብሽ አለባበስሽን አስተካክሊ ሰፍ ያለ ልበሽ በጉረደረሽ ላይ የባንትሽ ቅረፃ ይታያል በተቻለሽ ወፍር ያለ እና ሰፍ ያለ ልበሽ

    • @ሀቡyoutube
      @ሀቡyoutube 10 місяців тому

      እኔም ታይቶኝ ነበር ልፅፍ ነበር ሙስሊም ነት

  • @tbaheru
    @tbaheru 10 місяців тому +5

    ኤፋየ የኔ ውድ ወድም እደት እደምወድህ ሀኒየ ለዝህ ለልፋት ተመኘሽ አላህ እዛው ያሰብሽ ሁሉ ያሳካልሽ የኔ ውድ ባገርሽ

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck 10 місяців тому +2

    Fetari yasebishiwin yasekilish ayizosh berchi❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 10 місяців тому +3

    እፊእግዚአብሄርይባርክህ😊😊😊😊

  • @mahiTubeማሂ
    @mahiTubeማሂ 9 місяців тому

    ኤፋየ ምርጥ ሰዉ ❤🎉🎉🎉❤❤

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 10 місяців тому +1

    ሀኒዬ ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ እህቴ

  • @መክያወሎየዋቤተአማራ
    @መክያወሎየዋቤተአማራ 10 місяців тому

    አላህ ሆይመልካም ሥራችንን ተቀበለን ያረብረመዷንሙባረክእንኳንአብሮ አደረሠን❤🎉

  • @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ
    @አዩሻቱዩብ-ጘ1ረ 10 місяців тому +3

    ኤፋዬ ዳግ ሳው 😘😘

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 10 місяців тому

    ኤፋ ሰውአክባሪ ነህኮ 100k❤በቅርቡ

  • @Edeneye21
    @Edeneye21 10 місяців тому

    ይች ናት አገሬ ሁሎም ተከባብሮ ተሳስቦ የሚኖረባት ሰላም ለአገራችን😢😢❤❤❤❤