🛑የተንቢ አና ነፂን ለአዲስ አመት ሰፕራይዝ አደረኩዋቸው😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • ‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬

КОМЕНТАРІ • 353

  • @ወይዘሪት_Netse
    @ወይዘሪት_Netse 2 роки тому +155

    ሀዊዬ ባወጣሽው ትልቅ ጤና ከሀብት ጀባ🥰🥰🥰🥰

    • @umukeramyoutube8543
      @umukeramyoutube8543 2 роки тому +2

      ነፄየ ደምሪኝ. ደመርኩኝ ውዴ 🌼💐🌻

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Рік тому

      Hawiye teleyaleshe yemre

    • @uggygf5112
      @uggygf5112 Рік тому

      ​@@umukeramyoutube8543 ደምሪኝበናትሽ

    • @uggygf5112
      @uggygf5112 Рік тому

      ​@@zeynebdamte1506 ደምሪኝበናትሽ

    • @ሀዩነኝያአባቴልጅ
      @ሀዩነኝያአባቴልጅ Рік тому +1

      ፍቅረ ቹ ሲየምረ እኔም ወደቹወለው ሰረብረዝ አረጌ ብመረቅ❤❤

  • @abgrace7318
    @abgrace7318 2 роки тому +176

    የኔ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ስወዳቹ እኮ ❤🥰🥰😘

  • @Borena-r3s
    @Borena-r3s 2 роки тому +4

    " ደልቶሻል አትበሉኝ "
    ........በእኔ ቦታ ሁነው ኑሮዬን ሳይኖሩት
    ሲባል ውጭ ሀገር ነውበምቾት ስለውት
    ....አንችማደልቶሽ ነዉ
    ብዙ አመት የኖርሽው ብለው የሚያወሩት
    ...ባያውቁት እኮ ነው
    ደስታ እና ፈገግታ ከላዬ ላይ ጠፍተው
    እንቅልፍ እና እረፍት~~ከእኔ ዘንድ እረቀው
    በይሆናል ተስፋ አካሌን አፅንቼ
    ልቤን በሙሉ እምነትበተስፋ ሞልቼ
    ናፍቆት ባይገታ ጉልበቴን ታቅፌ
    በእንባ ጠብታ ልቤን አሸንፌ
    አንዱ ሞላልኝ ስል አንዱ እየጎደለ
    ነገ ወይ ዛሬ ስል ልቤ ሁለት ቦታ እንደ ተከፈለ
    ......እስከዛሬ ድረስ ሳይፈታ ህልሜ
    በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋን ተሸክሜ
    ለነገ እንደምኖር ለዛሬ ደክሜ
    እናም ወዳጆቼ
    የጥርሴን ፈገግታ ከውጭ እያያችሁ
    የልቤ ኡኡታ ፍፁም ሳይገባችሁ
    ደልቶሻል አትበሉተውኝ እባካችሁ
    ፖሮፋይሌን በመጫን ሠብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት ቅንነት ለራስ ነው ወገኖች አትለፊኝ አሳድጉኝ ስደተኛዋ እህታችሁ ነኝ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому

      የኔ ማር ደሥ የሚል ግጥም ነው❤❤

  • @rachel-f8f
    @rachel-f8f Рік тому +16

    ማዘር እደዚህ. አይነት. ልጆች በማግኞቶዋት እግዚሀብሔር ይዋዳዎት አል. 🤲እድሜ. እና. ጤና ለዚህ ቤተሰብ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 роки тому +76

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን ኑ

  • @tube896
    @tube896 2 роки тому +19

    አሜንንንንንን ለሙዬዬዬዬ ምረቃትሽ እኮ ልዩ ነዉ ለኛም ይድረሰን ። ለልጅቷም እግዚአብሔር ጭምሮ ይስጣት።

    • @uggygf5112
      @uggygf5112 Рік тому

      ​@@umukeramyoutube8543 ደምሪኝበናትሽ

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ 2 роки тому +60

    እንኳን አደረሳችሁ 2015 የፍቅር ያአንድነት የሰላም የጤና ይሁንላችሁ ይሁንልን💚💛❤️🙏🌻🌻🌻ቤተሰብ ሁኑ

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 Рік тому

      2015ሊመለሥ ነው እንደ ?

    • @KsaSausi
      @KsaSausi 8 місяців тому

      ❤❤🎉🎉🎉🎉Ha

    • @KsaSausi
      @KsaSausi 8 місяців тому

      Masrt❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MAEDOTguragawa
    @MAEDOTguragawa 2 роки тому +3

    ሂውዬ የምር በጣም ትሁት ቅን ልጅ ናት አብሶ እደኔ ቀርቦ ለሚያቃት የምር ፍቅር የሆነች ልጅ ናት💚💛❤

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    እሕት አማቾቹ ደስ ስትሉ ለሙ ለስጦታ ያላት ፍቅር የተለየ ነው ምርጥ ቤተሰብ ውድድድ ነው የማደርጋችሁ 💚💛❤👍

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 роки тому +13

    እንኳን አደረሳቹ በጣም ታምራላችሁ መልካም አዲስ አመተ ነፂ ለሙ በጣም ወድድድድድድድ አሜን

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 11 місяців тому +1

    እንኳን አደረስችሁ ድግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e Рік тому +3

    እንኳን አደረሳቹሁ ምርጥቤተሰቦች ስታምሩ ፈጣሪይጠብቃቹህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌿🌿🌿🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 роки тому +2

    Hawi.egezabaher yestesh tebareki 💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕

  • @selamawitameha1747
    @selamawitameha1747 Рік тому +3

    ምርጥ ጀግና ቤተሰብ አሜን ከምርቃቱ ሁለ ለኛም ይድረሰን

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 2 роки тому +3

    *ነፂ ለሙ ማርኪ ምርጥ ቤተሰብ*

  • @تران-ف9ع
    @تران-ف9ع 15 днів тому

    የብሩኬ እናት እህትነቻዉ ማዘራቺሁ የኔዉዶች እኔም ብዙ እህቶች አሉኝ እና ሣያቺሁ ደሥሥሥሥሥሥትላላቺሁ❤❤❤❤❤❤

  • @sadaendries
    @sadaendries 12 днів тому

    ወላሂ እንደነዚህልጆችየምወዳቸውየለም❤❤❤

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂ2

    ማርኬ ሚስኪን ነው ሙሉ ቤተሰቡ ስወዳችሁ

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 2 роки тому +7

    እህትና እህቱ ደስ ስትሉ የኔማሮች ደክሞቸዋል ያስታውቃሉ በፍቅነው እማያችሁ

  • @EA_ግሬስ
    @EA_ግሬስ 2 роки тому +1

    በውጣ የተካ ነፂይ የትቢይ ትለያላችሁ እነውዳችሁለን

  • @የኩታበሯነኝመዲ
    @የኩታበሯነኝመዲ 2 роки тому +3

    የማዘር ብርሌ ካሁን ወደቀች ካሁን ወደቀች እያልኩ ልቤ ዲው ዲው ሲል ነቅ የቆየው😂😂😂❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @kadooo7143
    @kadooo7143 2 роки тому +1

    አሳከካቸዉና ከዛ ተመለሱ😂በክርስቶስ ፍቅር ዉድድድድድድድ እማረጋችሁ❤❤❤❤ አሜን፫ እማዬ🙏🙏🙏🙏

  • @eijleeij
    @eijleeij 2 роки тому +3

    አምሮባችሁዋል ዉቦች እህትማማቾች 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому +1

      Demerige konjoye

    • @uggygf5112
      @uggygf5112 Рік тому

      ​@@yordi8453 ደምሪኝበናትሽ

  • @kelemtube
    @kelemtube 2 роки тому +2

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዋዉ መልካም አድስ አመት የሰላም የፍቅር የጤና የመረጋጋት ያድርግልን አሜን መልካም አድስ አመት

  • @meremam877
    @meremam877 2 роки тому +1

    ብቻህን መቆም!
    በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ፈተና የልብህን እውነት ሰዎች እንዲረዱህ ማድረግ ነው። ቤተሰብ፣ ወዳጅ የልቤ የምትለው ጓደኛ ላይረዳህ ሁሉ ይችላል፤ የሚሻለው መተው ነው! አንዳንዴ ብቻህን መታገል ግዴታ የሚሆንበት ወቅት አለ።
    እነሱ እንዲረዱህ የምታባክነው ጉልበትና ልፋት ዕድሜህን ነው የሚጨርሰው፤ እምነትና ተስፋህን ፈጣሪ ላይ ጥለህ ከልብህ ብትለፋ ግን የማይቻለውን ሁሉ አድርገህ በተግባር ታሳያቸዋለህ! ጠንከር በል ወዳጄ!
    መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ።

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Рік тому

      ዋው ያበደ ምክር🥰🥰🥰

  • @muludejane4734
    @muludejane4734 14 днів тому

    ❤❤❤❤ አሜንንንንንን

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ለሚ ግን አምሳል ምትኬንትመስይኘለሽ ምንሽነት በተርፍታምራላችሁ

    • @wolloyewa
      @wolloyewa 2 роки тому

      ቁርጥ እሷን ትመሥላለች ሀበሻ ቀሚስ ሰትለብስ

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 роки тому +2

    አባዬ ቬሎ አልብሰሽ ሸኛቸው ሴቶቹንልጆችሽን

  • @ኡሙዩሥራነኝብትአብራርመር

    የተንቢ ቤተሰብ ምርጦች ውውውውውውውድድድድድድድድድ እማኮ አሚን ለዱአሽ💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 роки тому +34

    አሏህ ሆይ ከሰራተኝነት አውጥተህ በሰላም ለሀገራችን አብቃን በሀገራችን እሪዚቃችንን ይክፈትልን የሰው ፊት በቃ በለን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 2 роки тому +1

    ማሻአላህ ሂዊአላህ ባወጣሽው ይተካልሽ የኔ ደግ ለምየ ምርጥ ቤተሰብ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @tebabe
    @tebabe 2 роки тому +2

    እጅ ስራ ጥበብ ነው ሴቶች ብቻ ፕሮፍይሌን በመካት ተቀላቀሉ
    የተለያዩ የሱፍራ ድዛይኖች ጌጣጌጦች አሳያችኃለሁ

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому +2

    ሀዊ የኔ ቆንጆ በወጣ ይተካ የኔ ቆንጆ💋💋😘😘😘👍👍👍👍

  • @fekertube
    @fekertube 2 роки тому +2

    ወዬ ሚሰኪን ተጫወትባቸው በደሰታ ፈጥዘው😂😂😂😅

  • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
    @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 роки тому +8

    የተንቢ በሀበሻ ቀሚሥ አምሣል ሚትኬን መሠልሽ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому

      በጣም እኔም ልልነበር

  • @samerasamera5711
    @samerasamera5711 Рік тому

    የተቢ ግን አግንታው ነበር ከምር የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 2 роки тому +2

    ማርክዬዬዬ እንኳን አደርስህ❤❤❤🥰

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 2 роки тому +1

    ማርኮን አለህ ነፂ ለሚ የሰው ፍቅር ጨቅ ነው የምርቃት ዘሮች

  • @hywet12435dsecom
    @hywet12435dsecom 19 днів тому

    እግዚአብሐሔርይሰጥሸ እህታችን

  • @የኔፍቅርlove
    @የኔፍቅርlove 2 роки тому

    *በመላው አለም ለምትገኙው ሁሉው መልካም አዲስ አመት እንዲሆንላችሁ ተገኘ ነጺ እና ለምለም በጣም አምሶባችሁዋል ቀማሱ ደግምዎ በጣም ነው የሚያምረው ዋጋውን አለ ኔ አድራሻ አስቀምጭልን ነጺ ለሰጭ ይስጥልን ተመልካቾች ወደቻናሌ ጎራ በሉው ለጸጉር ጠቃሚ ውህድ ታገኛላችሁ*

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb Рік тому

    ፈጣር ባወጣሹ አድስፀጋያልብስሽ ዋናዉጤናነዉጤናፀጋይስጥሽ ለምዬ ይገባሻልጀግና

  • @misrakshasho
    @misrakshasho Місяць тому

    ሩታ ሳታቂ ነው የግብረሰዶም ባንዲራ ታይት ለየበሸው

  • @ferwoit
    @ferwoit Рік тому

    sitamru inkon adarasachu best family 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤wow❤❤❤💞💞💞💞💕💕💕❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 2 роки тому +7

    ተባረክ ወድማችን በወጣ ይተካልህ ስወዳችሁ ቤታችሁ የፋቅር ይሁንላችሁ

    • @umukeramyoutube8543
      @umukeramyoutube8543 2 роки тому

      ደምሪኝ እመልሳለሁ ኮሜት አስቀጪልኝ

    • @FatumaFatuma-ku3bb
      @FatumaFatuma-ku3bb Рік тому

      ​@@umukeramyoutube8543ደመርኩሽ ወደኔም ብቅ በይ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 роки тому +6

    አላህ ሀገራችንንሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈ን

    • @umukeramyoutube8543
      @umukeramyoutube8543 2 роки тому

      አሚን. ደምርኝ ኮሜት አስቀምጥ. እደምርሃለሁ

  • @destagalkahsu2743
    @destagalkahsu2743 2 роки тому +1

    ልብሱ ደስ ሲል አድራሻውን አኣቀምጡልኝ

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ለሜን ስወዳት ሁላችሁን እውዳችሁ አለሁ 🥰🥰🥰👍👍🥰

  • @Dters8Hddjr
    @Dters8Hddjr 7 місяців тому

    የኔ ወድቺ ስወዳቺሁ የማርክ ቤተሰቦቺ❤❤❤❤❤

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 Рік тому

    እኳን አደረሳቹህ ሃዩ እዴሜሽ ይርዘም 💚💚💚

  • @meselechgugsa8141
    @meselechgugsa8141 2 роки тому +2

    ዋው ሲያምር ስታምሩ በወጣ ይተካ ምርጥ ቤተሰብ ❤️❤️❤️❤️

  • @fanmoges2219
    @fanmoges2219 Рік тому +2

    የተንቢ፡ ደሰ ይላል ሰሟ ሁላችሁም ታምራላችሁ

  • @ብርሀንየአባትልጅ

    ምርጥ ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ

    ምርጥ ቤተሰብ

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 Рік тому

    አሜንንን እኔም ስወዳቺው ወላሂ

  • @biraek
    @biraek 2 роки тому

    እኮዋንድነመጣችወ ዋው ሀዌዬ አሬፈ ሰጡታነው ግን ከድባይ የተላከ አይመሰልም ከከ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 2 роки тому +1

    ቅፅል ስሟ ማረጌ ይሁን ልድቷ 😂😂💞💞💞💞💞💞በጣም ነው እኔም ምወዳቹ በተለይ ነፂ እና ማርቲ💞💞💞💞💞💞💞

  • @habibayoutube9164
    @habibayoutube9164 2 роки тому

    ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 Рік тому

    ሠርፕራዝ ማለት እንደዚህ ነው ደሥ ሥትሉ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому +1

    እሜን እሜን እሜን በውጣ ይተካ እቤት ምርቃት የተንቢ

  • @Emebet350
    @Emebet350 2 роки тому +2

    ሰላም ጤና ይስጥልን ቤተሰብ እንኳን አደአሳችሁ ለአዲስ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን ነጣም ደስስስ ነው እምትሉት🌼🌼🌼🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🌼🌼🌼🌻

  • @በለጡከጎጆ
    @በለጡከጎጆ 2 роки тому

    አሜን☝🌻

  • @hiwetfitachew548
    @hiwetfitachew548 2 роки тому

    Wow markeyi amesegenalehu wedu wendemi 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🌻

  • @ziyada4224
    @ziyada4224 2 роки тому +1

    ይቀጥላል ሌሎቻቹም ወጣ ወጣ በሉ ሸቃሊ እኔ ነኝ ያላቹ እስኪ ልያቹ😂😂

  • @AdisAchete
    @AdisAchete 21 день тому

    ዋው ፈታ አረካቹን

  • @ኑራነስሩመሀመድኑራ
    @ኑራነስሩመሀመድኑራ 2 роки тому +2

    ማነው እንደእኔ ሰርፕራይዝ የናፈቀው😭😭😭

  • @sxvda3011
    @sxvda3011 2 роки тому

    ነጾነትን በጣም ነው እምወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @zuzuyoutube7131
    @zuzuyoutube7131 2 роки тому +5

    ማሻአላህ አንተም አደክ ጎበዝ የተቢ ባለውለታህነች

  • @GenetYeMLij
    @GenetYeMLij 4 місяці тому

    Enkuwan aderseh marke

  • @tube3808
    @tube3808 2 роки тому +1

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ

  • @elfneshkfle9572
    @elfneshkfle9572 2 роки тому +2

    መገረጃዉ ያምራል

  • @rozirozi6568
    @rozirozi6568 2 роки тому +1

    የኔ ውዶች ሥወዳቹ ምርጥ ቤተሠብ❤❤❤❤

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 2 роки тому +2

    እንኳን አደርስችሁ መልካም አደስ አመት🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌷🌷🌷

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 Рік тому

    የተቢኮ በጣምኮነዉ የምታምረዉ

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 2 роки тому

    Woww betame dese yelale egzyabehar yebarekacheu enkane aderesacheu Amen Amen Amen

  • @selamawityedngllj1079
    @selamawityedngllj1079 2 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ውዶችዬ በጣም ነው የምታምሩት

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 роки тому +2

    ሀዊ ማለት ፍቅር ዲዛይን እምትሰራዋ ናት ቲክቶከሯ?

  • @aminasid7678
    @aminasid7678 2 роки тому +1

    የፍቅር ቤተሰብ

  • @frieyoutube
    @frieyoutube 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይስጥሽ እህታችን 😍😍😍

  • @SalamSalam-qv5sb
    @SalamSalam-qv5sb 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @Fatema786-eo8ed
    @Fatema786-eo8ed Рік тому

    የኔውዶች ትለያላችሁኮኮኮ🎉

  • @wantiya12tube
    @wantiya12tube Рік тому

    ሲያምር ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 2 роки тому

    እንኳ አደረሰችሁ ማረቆስ ለሙ ነፃነት ሁሊችሁም ስታምሩ

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 2 роки тому

    Wowww baxme new dase yametelute bawaxa yetaka leshe hiwe❤❤❤❤😘😘😘😘

  • @እሙሙአዝወሎየዋ

    ግን የተቢን በጣምነው የምወዳት❤❤❤

  • @FyFg-g3f
    @FyFg-g3f 11 місяців тому

    ኪር የሁን ማለት ግን ምድነው❤

  • @rahma6779
    @rahma6779 Рік тому

    Wooow geta ybarekat mestet des yemel neger nw

  • @savdav7896
    @savdav7896 Рік тому

    Markiye brother betam betam new yemiwedachu bro bertu eshi

  • @kram2502
    @kram2502 2 роки тому +2

    የተንቢ አምሳል ምትኬን መስለሻል

  • @Sada-yf8ch6hb8x
    @Sada-yf8ch6hb8x 2 роки тому

    ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰብ 😍😍😍

  • @madanitmadanitt
    @madanitmadanitt Рік тому

    Hawwiye yene malkam set ❤❤❤❤ happy new all Ethiopia people 🇪🇹🇪🇹

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z 8 місяців тому

    ዋዉ❤❤❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me Рік тому

    የኔውዴች እወዳችሁ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 2 роки тому +3

    ለምኮ ቁርጥ አምሳል ምትኬ የኔ ድቡሺቡሺ

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige konjoye❤

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 Рік тому

    Amiiiin amiiiin😍😍😍😍

  • @ወለተማርያምየድግልጅ

    መልኻም በአል ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IkaarmIkkram
    @IkaarmIkkram Рік тому

    አይ ነፂ 😂😂😂😂ሆማሬን አትልም

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 роки тому +3

    😂😂😂😂😂😂ዋዉ ያምራል ሰፕራይዙ ተሳክቶልሀል

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 роки тому

      Demerige yegeri leje❤

  • @wubneshtube
    @wubneshtube 2 роки тому

    ውይስታምሩ ፍቅርየሆናችሁ ቤተሰብ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 роки тому

    ምርጦችየ😘😘😘😘😘😘

  • @BontuChannel55
    @BontuChannel55 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የእ 🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤