Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድሞቼ አይዞኝ😂😂😂
ነፂዬ ጠፍተሻል
ነፂ በፈጠረሽ አምላክ ይዤሻለሁ ምናን ከጓደኞቹ ጋር እንዲሰራ አድሪጊ በቃ ያለፈው አልፏል በናትሽ🙏🙏🙏🙏
@@ZeinabaSaid የኔም ጥያቄነው ነፂዬ ነገሩን በቃ ዝም አላችሁት ተዋችሁት በቃ😓😓😓😓😓😓😓😓
አረ ተው ዝም አትበሉ ፈርጁን
nesti seweadesh ❤❤💋💯
ማነዉ እነዚህን ጓደኛሞች የሚወድ 👍
አችማ ባቶጃቸዉ ነበር የሚገርመዉ😅😅😅
አኔ❤❤❤❤😂
Ena wdwa ❤❤❤
በሰው ስም የምትነግዱ ወላሂ ስጠላቹ ኤጭ
ነገ እጠብቃለን ሀይሚ
ተው ግን አታሰቃየን🙌🙌🙌🙆ለማንኛውም ያገናኘናል
😂😂😂😂😮😮😮😮
አረ ተዉ ብሩክ ዊናን አትራቁት ለምድን ነዉ ከናተጋ ቪዶ የማይመጣዉ 😢😢😢
አዞክ 😅😅🎉❤
ቡራዬ የመልስ ምት እንጠብቃለን😂
ቻለው ቡራዬ ግን ኮሜንት ታያላችሁ ዊናጋ ቪዲዎ ስሩ ለተመልካች መልስ ስጡ ኮሜንቱ ሁሉ ይህ ነው ለሄሉ ብቻነው የቀረባችሁት ምናምን ብቻ አብራችሁ ኑ ቡራው
ቀጣይ ቪዲዮ ከዊናጋ የምር አትራራቁ ኤፋ ተባበረን የምትሉ👍👍👍
ደምርኝ🥰
አወ
ትክክል አብረው ይጡልን😢😢😢
ደምሪኘ❤🙏
አው ወለሂ ቀጠይ ከዊነገር ስሩልን እበከቹ አትረቁት😢😢😢😢😢
በመጀመሪያ የቅዱሴዉ ድምፅ ነዘረኝ❤ ሲቀጥል በጣም ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ይለያል ማርያምን ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ኤፋዬዬ ቡራዬዬ ማርኬ ሙቤ ❤መሲዬ
ቡሩክ ሴት ልጅ ክብር በጣም ይገርማል 👍👍🥰🥰🥰
Wow getan❤❤😢😢
እሩጉዝ ነኝ ልኬ አማረን 🥰
ሆንጦጦ ፓርክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ግራ የገባዉ ኮሜን ኬክ ነዉ ላይክ ነዉ የሚለዉ ሆሆሆ
@@lc09o95 ክክክክ
@@lc09o95 ዝንበይ ዎሬ
ምን ልታደርጊው
ማነው እነዚህን ጓደኛሞች የሚወድ👍👍👍👍👍👍
ኤፌን በፍቅር የምቶዱ ላይክ❤❤❤❤
በጣም ነው ምጠላው
@@ማርያምአማላጅናትክርስቶስikak😏😏😏
❤👍👌
ኧረ😂
በፍቅር የምወደው ባሌ ብቻ ነው ኤፋ ምወደው በወንድምነት ነው
እኔ ብዙ አይነት ጓደኛ አቃለሁ ግን እንደነዚህ አይነት ጓደኛ አይቻልም ለሴት ልጅ ተቆርጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲☝️🤲🤲
አሚን ያረብ
ደምሪኘ❤
አሚን ያረብ 🤲
አሚን
አሚንንን ያረብ
የቤተክርስቲያኑን መረሐግብሩ ደስስ ሲል❤❤❤😢
ዊና ግን ለምድነው እማይቀላቀለው😢😢❤❤❤
የኔም ጥያቄ ነው ለምንድነው
ጓደኝነታቸው አበቃ መሰለኝ 😢
የኔም ጥያቄ ነው ግን ለምን አድጋ አይሰሩም😢
እሱ እኮ ነው ከነሱ የራቀው
ዊና አብሮችሁ ይስራ አይለይ እምትሉ እስኪ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤❤
የቡታጅራ የቱቦሮች ሁላቹም እወዳቸዋለዉ 🎉🎉🎉❤❤❤
ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር እጅግ በጣም እሚደነቅ ነው በርቱ ብሩኬ ማርክ ሙቤ ትለያላችሁ
ወይኔ እረ በፈጠረክ አታስጨንቃቸዉ😂😂
😂
😂😂
@@ወይዘሪት_Netse ❤😂
😂😂😂😂😂
ሀኖ ወድ ቤት ሰብ አሰድረገኝ ውድ በአላ ወድ ስድስት ደከመን አሰድምሪኝ❤
የመዳም ቅመሞችየ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠን ክፉውን ያርቅልን ያረቢ በደስታ ለሀገራችን ያብቃን ጉሉ አሚን 😢♥️♥️👐
አሜን❤❤❤
አሚንን ያረብ
Amen Men ❤❤❤
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ነዉ እምወዳችሁ ለሴት ልጅ ያላችሁ አክብሮት ፈጣሪ ብሎ አገሪ ስመጣ እናንተን ማግኘትና ማመስገን እፈልጋለዉኝ ወንድሞቸ ፍቃደኞች ናችሁ???
የምር እኔ ራሴ ባገኛቸው ደስ ይለኛል
ቅዳሴው ደስ ስል👏🥺😍
ኧረ ዊናን አታርቁት ምን ሁናችሁ ነዉ ግን እናተን ላለማጣት እደዛ ሲሆን አያሳዝንም ❤❤❤❤
የሴት ልጅ ያላቹ ክብር🎉🎉❤❤ ምትሉ እስት አስዩኝ❤
ለምን ዊና የለም አረ ታው ኤፋ ከናንተ አይጠበቅም በዚህ ልክ መራራቅ የለባቹህም የምትሉ😢
እኛ እጮሀለን እጂ እነሱ መልስ የላችሁም ምን አልባት የማይስማማ ሊኖር ይችላል ትዋችው በቃ
አው ወለሂ በዚማልኩ መረራቅ ዬለበቸውም እፍፍፍፍ ዊነዬ አሰዘነኝ ኢስኪ እሱንም 100Kእስገበው😢😢😢😢
Awo getan😢😢😢❤
ፍትህ ለዱሮዉጋደኝነታችሁ ማነዉ ሂሉን ከማርክ ዊናን ከጋደኝቹ ማየትየናፈቀ በማርያም❤❤❤😢😢😢
ደምሩኘ❤❤🙏
ሄሉዬ ናዊናዬ በላችሁበት ፈጣሪ የጠብቃችሁ
ወይኔ ቡርኬ በምን ልግለፅክ ሁላችሁንም እግዚሀብሄር ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን
ቆይ ግን ማርክና ሄሉ ቢለያዩ እናተ ለምን ዊናን ራቃችሁት ምን አገናኝው ኧረ ይገርማል ጓደኝነት እደዚህ ነው ኤፋ ብራ 😢ዊናየ ምርጥ ሰው የሁሉም አስታራቂ ነበርክ ግን እዴት በሄሉ ነው የቀረባችሁት 😢😢😢😢😢😢
ጓደኝነት እንደዚህ አይደለም አሁን አንዳቹህ ብትጣሉ ራሱ እንደዚህ ነው የምታረጉት ዊና ምን አደረጋቹህ ትክክለኛ ጓደኛ ማለት አንድ ሲጣላ የምያሰታርቅ ነው ትክክል ነሽ እህት
ብዙም ወሬ አታብዙ ከካሜራ ጀርባ ምን እንደሚሠሩ አታውቁም በቃ
እስኪ በማታውቁት ነገር አትግቡ 😏😏
ሳህውደ@@SuSu-ch8np
በውስጥ ያለ ነገር ሳታውቁዝም ብላችሁ የመጣላችሁን አትጽፉፉ
*ኤፋ መቶሽ ይግባ የምትሉ እስኪ ሀሳባችሁን ግለጹ👌ውይ ኤፍሬም የተመታህ እኮ ነህ😂የጎደኝነት ጥግ ጎበዞች አይ ሙቤ አሳቀኝ በጅሽ ቆጥረሽ ነው የሰጠሽው አለ*
ኤፊ ሲግማንነት ይብቃ የምትሉክክክክክ🎉🎉🎉
የኛ ጉድ አያልቅም ደግሞ አግባት ልትይ ነው 😅😅😅
ወይጉድ😂😂😂
@@TiruyeWoretawእንደ ኮመት ማበብ የሚያዝናናኝ ነገር የለም😂😂😂
@@TiruyeWoretaw አላልኩም ክክክክ
@@user-hi7cd6zj7o እያልኩሽክክክክክ
Wow ምርጥ ፕራክነው የምር ለሳው በጣም ታስባላችሁ ያና ምርጦቼ ♥️♥️
ለሴት ልጅ ያላችሁን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤ኤፋ ግን ግፍህ 😂😂😂
ኮመታተሮች ግን ስንቱን ነው እምታጋቡት እር ተርጋጉ መጀመሪአ እናተ አግቡ እስኪ😂😂😂
አዎ😂😂😂
ኢ ወላህ ክክክክ የኛ ነገር ማጋባት ማፋታት ነው
ትክክል ጋደኛ መያዝ ተጋቡ
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ሳህ
የጓደኝነት ጥግ ሁላችሁም ቡራክ ደሞ ሰነ ስርአትህ😊❤ለሴት ልጅ ያላቸው ክብር ማሻ አላህ❤🎉
ቀጠይ ዊና እና. መርክ እና. ሙቢ እና. ኤፍ እና. ቡራ እና. ሀሰን ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊና ግን ለምትነዉ ትራረቅላች😢😢😢❤
ከዊና ጋር አብራቹ ኑ ቀጣይ አትራራቁ እና አድናቂያቹ ነኝ❤❤❤❤
ጾም ነው አንዳንዴ ደሞ ቤተ ክርስቲያን ሄዳቹ ቅዳሴ አሰሙን ደጁ ናፍቆናል በስደት ⛪😥❤
ትክክል😢😢😢😢😢
አወ ማርያምን 😢
አው የስኔ ፆም ግብቶል
ቅመሞቸ ወጥቶ ተመቅረት አላህይጠብቀን ከሸቃላነት ወደመደምነት ያሸጋግረን።።🤲🤲🤲🤲ጉሊ አሚንንንን😢😢
አሚንንን አላህ እዱኒያ አሄራችንን ያሳምርልን
አሚንንንንንንንን ያረብ
አሚንንንንን❤❤❤❤
@usአሚንer-ci2ft4cn4u
አሚንንን
ኤፋዬ ዊናስ በአላህ😢😢😢😢
የቡታጅራ ዩቱበሮች የምትወዱ ላይክ👍💕🌸
የሆንክ ነገር አንተ ስላልክ ነው
ደምሩዠኘ❤😃
🙏🙏😍
❤❤❤❤😂
የኔ ባለ ማዕተቦች እወዳችዋለው 🙏❤ቅዳሴው😥
እስኪ መሲን ደግሞ ከኤፋ ጋ እናጣምራት የምትሉ
😅😅😅😅😅
ያያችሁትን ተጣመሩ ብላችሁ ትችሉታላችሁ
በደብ
ኤጭ ሴትና ወንድ እንዳይሰራ አታርጉ😢
Endee yalezih atakum ende eski yinurubet
Lesaw yalchh kibir wow ❤❤❤❤❤ buruk ayizosh ante eras asazankengin ❤😢😢
ሰሞኑን አዳዲስ ቺኮች እየመጡ ነው ግን ማን እንደ ሄሉ እና እሩታ❤❤❤❤አችም ግን ቆንጆ ነሽ🥰
ወይኔ ሙቤ እንዴት እንዳሳቀኝ እና ደግሞ ሀይሚ የኔ ጨዋ ለምን ተሎ ተሎ አትስራልንም ተናፍቃለች❤❤❤❤❤❤❤
ተዉ ግን ዊናን አትለዩት አሁን የድሮ ጓድኝነት ይረሳል አብራቹህ ብልታቹህ ጠጥታቹህ 😢😢😢😢😢😢
ብሩኬ ከሀይሚ ጋ በቀኑ ልቀቁልን
❤❤❤❤❤
አረ ቤተሰብ ከዊናጋር ይስሩ የምትሉ
ዛሬ በስትመከራስራ አገኘሁ ጅዳ ስራማግኘት በጣም ከባድሆኗል. እና ደስብሎኛል የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ👍👍👍
ማ ነው እደኔ ውናን አብሯቸው ማለማየት በጣም እሚከፋው. እውነት እባየ ነው የሚመጣው
ለምንድነዉ ግን ዊናን በዚህ ልክ የራቃችሁት
የራሳቸዉ የሆነ ነገር ይኖራቸዋል ሁሉን እንወቅ አትበሉ 😢😢
ደግሞ ቤቲ ክርስቲያን ቅርብ ናቸው መሰል ደስ ይላል
ዊናዬ ግን ከናተ ጋ ለምን አይሠጣምአይ የኛ ነገር መጀመር ነውጅ መጨረስ አናውቅም
አይ ጊዜ ዊናን ራቃችሁትሳ ማርክ ስንት እንዳልሆነልህ እንደዋዛ😢
እህቴ ቪዶ ላይ አይኑር እንጂ አብረው እኮ ግዜ ያሳልፋሉ
እባካቹ አታሽቃብጡ መጀመሪያ ላይ ሲጀመር ራሱ አይደል ድጋሜ ከነሱጋ እንደማይቀጥል የተናገረዉ ቱቱ
@@FhfGnf-tn6sm 😏
@@TopG-hv1bh የት አየሽ😑
😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤ ብሩኬ ግን ለሴት ልጅ ያለው ክብር በጣም ያስደንቀኛል ጎበዝ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤ ኤፌና መሲ ተሳክቶላችኋል❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ወይኔ ኤፌ ግን ግፈኛ ነህ የተመታህ 😂😂😂😂 ደግሞ ማርኬን ፍራክ አታድርጉት
ዊና ለምን ከናንተጋ አይሰራም
ዳይ ወደ ኮመንተሮች😂 መሲን እዴት አያቿት ማለቴ ከኤፍሬም ጋ እንትን እንበላቸው😂😂
😅😅😅
ይጋቡ አላሉም ዛሬ😅😅😅😅😅
ምሽቱ ሠላምነዉ😂😂😂😂
ክክክክክ አረ በሳቅ
አሜን ተዋህዶለዘላለም ትኑር ቅዳሴዉ ደስ ይላን❤🙏🙏🙏🙏💗💘
ኤፋ ልጅቷ ታምራለይ በድጋሜ አምጣት ስታምር❤️
የኔ አዝጎች ወላ በሳቅ😂😂😂ግን ለሴት ልጅ ያላቹ ክብር ዋው 👌👌👌👌👌
የማርክ ድንግጤ በጣም ነው ያሣቀኝ ግን ጎደኝነታችሁ ማሻአላ ነው
ያለፈዉ አለፈ እባካችሁ ዊናን ከእናን ጋ ቪድዎ ይስራ ስንቱን አብራችሁ አሳልፋችሁዋልኮ እባካችሁ ጓደኝነታችሁ እንደዚ ባጭር አታስቀሩት በአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡራየ የማዘርን እንኳን እንከፍላለን አለ ስወዳችሁ የኔ ልዩዎች
ዊና የት ኣለ አአ ✊✊ ኤፉ
እረ ሙቤ ተመቸህኝ ከየት ነው ያመጣሺው እዴት ነው የሰጠሺው ካሽ ነው ወይስ😂😂😂
😂😂😂በጣም ነው ያሣቀኝ
😂😂😂😂
ወላሂ ምርጥ ምርጥ ጓደኞች ወንድም አማቾች ናችሁ እድሜ ይስጣችሁ በጣም ምንድን አንዱን ችግር መርዳዳታችሁ ትለያላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤
ማነዉ አነዚህን ጓደኛሞች እደኔ የሚወዳቸዉ❤❤❤👍👍👍
buruke laset lej yalewu keber eko batam dase telalachew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊና ግን ለምንድነውየማይቀላቀል
ደስ ስል መዝሙር ❤❤🎉🎉ጌታ ሆይ አገራችን በሰላም መልሰን😢❤❤
ግን ለምነዉ ከዊና ጋር የማመጡት😢😢😢😢😢
ግን እናንተ የሴት ልጅ ያላቹ ክብር ከምንም በላይ ነው አላህ ይጨምርላቹህ ❤❤❤❤
ግን እኮ ሁላቹም ለሰው ያለቹ ክብርና እዝናት በተለይ ለሴት ልጅ ይለያል ፋጣሪ ይጨምርላቹ🎉🎉🎉 እና ሙቢ ሴቶችን አቲቀፍ አጨብጥ ዲናችን አይፋቅድም
የቅዳሴዉን ድምፅ አንዳንደዬ እስኪ አሰሙን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡራዬ ችግር የለም አላለም ይመችህ አቦ❤❤❤❤
ኤፋ የስራህን 🤣ማነው እንደ እኔ የቤተክርስቲያን ድምፅ የናፈቀው 🙏🙏🙏❤❤❤ማርክ በጣም ነው የደነገጠው 😮ኤፍ እና ቡራ በቀጣይ ከዊና ጋር ይምጡልን የሚል እስኪ🙏🙏🙏❤❤❤
ኤፊዬ የኔ እራስ ምታት እምታዝጋቸዉ ነገር😂😂😂ይመችህ አባቴ የለሚዬ ወንድም በርታ ስንግልነት ዉስጤ ነዉ 😂😂ሁላችሁንም በፍቅር ነዉ እምወዳችሁ ❤🎉
www.youtube.com/@BiniTube1212ይመችክ ❤❤❤
ለሴት ልጅ ያላችሁን ክብር ስብህናችሁን አይተናል ደግ ናቸው ማርክዬማ ስልኩን ሰቶ ሊሄድ ነው ሊከፍልልክ የሙቤ የብሩኬ ሁላችሁም ቅን ናችሁ ኤፋም ዊናን ግን አብራችሁ ይስራ እንጂ ምንነው ለምን ከእናንተስ ጋር አይሰራም አደራ አብራችሁ ኑ❤❤❤❤❤❤
ማነዉ እደኔአለባበሷ ሂሉየን የመሰለችዉ በላይክ አሳዩኝ
አወትመስላለች
Awo timesilalech
የዛሬው ኮመት እዳለ ስለ ዊና ነው የተኮመተው እሱ ነውጂ የራቃቸው እነሱኮ አብረው እየሰሩ ነው እሱም ከሌሎች ጋር እየሰራ ነው አብረው ለመስራት ፍላጎት ከሌላቸው በግድ ስሩልን ብለን ባናስገድዳቸው አሪፍ ነው የማይሰሩበት የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል
እሱመለየትአይፈልገም እነሱናቸዉ ካጉኑመኖርያለባቸዉ
ጓደኝነታቸው ደስ ይላል ግን wina ለምን ራ ቃችሁት😢😢😢
ወይኔ እባዎ ከየት መጣላት😂😂
ስሙ ለምን ነዉ ግን ዊናን በዚህልክ 😢😢😢😢 የራቃችሁት😭😭😭😭😭😭😭😭
አረ በጣም ሲያስጠሉ
ኮሜቶች ግን ጤነኛ ናችሁ መራቅ ስለፈለገ ነው የማይደበለቀው
የጓዴኚነት ጥግ እኛ እንከፍለወ አለን አሉ❤❤❤
ዊና ነፍቆነል😢😢❤
ብሩክ እኮ ፍልይ ዝበልካ ኢኻ። ለዋህ፥ ዕጉስ..... From Eritrea
ዊና ናፈቃኝ😢😢😢😢
ኧረ ትልያላችሁ በእውነት ጓድኝነት በግባር❤❤❤ ቆንጅዬ አስጨናቂ ብዬሻለሁ መጨንቁንም አስቢበት ብቅርብ ቀን 😮😮እንጠብቃለን ደግሞ በጣም የሚገርመኝ አዲስ ሰው ሲሆን ክብራችሁና እምነታችሁ 100% ክበሩልኝ❤❤❤
ወላሂ የጓደኝነት ጥግ ለሰው ያላችሁ ክብር አላህ ይጨንርላችሁ እንደናተ አይነት ጓደኛ ያብዛልን❤❤❤❤
በጣም የምር
እኔ ምለው እባዋ ከየት መጣ😂😂😅😅😅
ቀጣይ ሀይሚ አምጣልኝ
አዛኑ ተመቸኝ ወላሂ❤❤❤❤ቡራየ ለሲት ያለህ ክብር ተመቸኝ የኔ ቆጆ
ቅዳሴው ደስ ሰል ማነው እንደኔ የናፈቀው ❤❤❤❤❤❤❤
ዊናን❤አትለዩት❤በማረያም😢😢😢😢ወድማቺሁነዉ😢አትለዩትበቀጣይአምጡት
ወይና የታለ እንደማትለያዩ ቃል ገብታችሁ ነበር
ጎደኝነት እዲህነው ፈጣሪይጨምርላቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልጅቱ ታምራለች 🎉🥰👍
ከኤፋ ጋ እናጣምራቸዉ😂😂
ዳይ እናጣምር 😂😂
@@saadaahmed7875 weyne lematamr yalachihu fkr😂😂😂😂😂
@@Mebri-c5w ክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂ጎያዶኖችክ ግን ህዋዎቺ ናችሁ ተባረኩልኝ ❤
ወንድሞቼ አይዞኝ😂😂😂
ነፂዬ ጠፍተሻል
ነፂ በፈጠረሽ አምላክ ይዤሻለሁ ምናን ከጓደኞቹ ጋር እንዲሰራ አድሪጊ በቃ ያለፈው አልፏል በናትሽ🙏🙏🙏🙏
@@ZeinabaSaid የኔም ጥያቄነው ነፂዬ ነገሩን በቃ ዝም አላችሁት ተዋችሁት በቃ😓😓😓😓😓😓😓😓
አረ ተው ዝም አትበሉ ፈርጁን
nesti seweadesh ❤❤💋💯
ማነዉ እነዚህን ጓደኛሞች የሚወድ 👍
አችማ ባቶጃቸዉ ነበር የሚገርመዉ😅😅😅
አኔ❤❤❤❤😂
Ena wdwa ❤❤❤
በሰው ስም የምትነግዱ ወላሂ ስጠላቹ ኤጭ
ነገ እጠብቃለን ሀይሚ
ተው ግን አታሰቃየን🙌🙌🙌🙆ለማንኛውም ያገናኘናል
😂😂😂😂😮😮😮😮
አረ ተዉ ብሩክ ዊናን አትራቁት ለምድን ነዉ ከናተጋ ቪዶ የማይመጣዉ 😢😢😢
አዞክ 😅😅🎉❤
ቡራዬ የመልስ ምት እንጠብቃለን😂
ቻለው ቡራዬ ግን ኮሜንት ታያላችሁ ዊናጋ ቪዲዎ ስሩ ለተመልካች መልስ ስጡ ኮሜንቱ ሁሉ ይህ ነው ለሄሉ ብቻነው የቀረባችሁት ምናምን ብቻ አብራችሁ ኑ ቡራው
ቀጣይ ቪዲዮ ከዊናጋ የምር አትራራቁ ኤፋ ተባበረን የምትሉ👍👍👍
ደምርኝ🥰
አወ
ትክክል አብረው ይጡልን😢😢😢
ደምሪኘ❤🙏
አው ወለሂ ቀጠይ ከዊነገር ስሩልን እበከቹ አትረቁት😢😢😢😢😢
በመጀመሪያ የቅዱሴዉ ድምፅ ነዘረኝ❤ ሲቀጥል በጣም ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር ይለያል ማርያምን ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ኤፋዬዬ ቡራዬዬ ማርኬ ሙቤ ❤መሲዬ
ቡሩክ ሴት ልጅ ክብር በጣም ይገርማል 👍👍🥰🥰🥰
Wow getan❤❤😢😢
እሩጉዝ ነኝ ልኬ አማረን 🥰
ሆንጦጦ ፓርክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ግራ የገባዉ ኮሜን ኬክ ነዉ ላይክ ነዉ የሚለዉ ሆሆሆ
@@lc09o95 ክክክክ
@@lc09o95 ዝንበይ ዎሬ
ምን ልታደርጊው
ማነው እነዚህን ጓደኛሞች የሚወድ👍👍👍👍👍👍
ኤፌን በፍቅር የምቶዱ ላይክ❤❤❤❤
በጣም ነው ምጠላው
@@ማርያምአማላጅናትክርስቶስikak😏😏😏
❤👍👌
ኧረ😂
በፍቅር የምወደው ባሌ ብቻ ነው ኤፋ ምወደው በወንድምነት ነው
እኔ ብዙ አይነት ጓደኛ አቃለሁ ግን እንደነዚህ አይነት ጓደኛ አይቻልም ለሴት ልጅ ተቆርጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ የስደት እህት ወንድሞቼ አላህ የእርፈት እንጅራ ይስጠን ያረብ 🤲☝️🤲🤲
አሚን ያረብ
ደምሪኘ❤
አሚን ያረብ 🤲
አሚን
አሚንንን ያረብ
የቤተክርስቲያኑን መረሐግብሩ ደስስ ሲል❤❤❤😢
ዊና ግን ለምድነው እማይቀላቀለው😢😢❤❤❤
የኔም ጥያቄ ነው ለምንድነው
ጓደኝነታቸው አበቃ መሰለኝ 😢
የኔም ጥያቄ ነው ግን ለምን አድጋ አይሰሩም😢
እሱ እኮ ነው ከነሱ የራቀው
ዊና አብሮችሁ ይስራ አይለይ እምትሉ እስኪ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤❤❤❤
የቡታጅራ የቱቦሮች ሁላቹም እወዳቸዋለዉ 🎉🎉🎉❤❤❤
ለሴት ልጅ ያላችሁ ክብር እጅግ በጣም እሚደነቅ ነው በርቱ ብሩኬ ማርክ ሙቤ ትለያላችሁ
ወይኔ እረ በፈጠረክ አታስጨንቃቸዉ😂😂
😂
😂😂
@@ወይዘሪት_Netse ❤😂
😂😂😂😂😂
ሀኖ ወድ ቤት ሰብ አሰድረገኝ ውድ በአላ ወድ ስድስት ደከመን አሰድምሪኝ❤
የመዳም ቅመሞችየ ያልታሰበ እንጀራ ይስጠን ክፉውን ያርቅልን ያረቢ በደስታ ለሀገራችን ያብቃን ጉሉ አሚን 😢♥️♥️👐
አሚን ያረብ
አሜን❤❤❤
አሚንን ያረብ
Amen Men ❤❤❤
አሜን❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ነዉ እምወዳችሁ ለሴት ልጅ ያላችሁ አክብሮት ፈጣሪ ብሎ አገሪ ስመጣ እናንተን ማግኘትና ማመስገን እፈልጋለዉኝ ወንድሞቸ ፍቃደኞች ናችሁ???
የምር እኔ ራሴ ባገኛቸው ደስ ይለኛል
ቅዳሴው ደስ ስል👏🥺😍
ኧረ ዊናን አታርቁት ምን ሁናችሁ ነዉ ግን እናተን ላለማጣት እደዛ ሲሆን አያሳዝንም ❤❤❤❤
የሴት ልጅ ያላቹ ክብር🎉🎉❤❤ ምትሉ እስት አስዩኝ❤
ለምን ዊና የለም አረ ታው ኤፋ ከናንተ አይጠበቅም በዚህ ልክ መራራቅ የለባቹህም የምትሉ😢
እኛ እጮሀለን እጂ እነሱ መልስ የላችሁም ምን አልባት የማይስማማ ሊኖር ይችላል ትዋችው በቃ
አው ወለሂ በዚማልኩ መረራቅ ዬለበቸውም እፍፍፍፍ ዊነዬ አሰዘነኝ ኢስኪ እሱንም 100Kእስገበው😢😢😢😢
Awo getan😢😢😢❤
ፍትህ ለዱሮዉጋደኝነታችሁ ማነዉ ሂሉን ከማርክ ዊናን ከጋደኝቹ ማየትየናፈቀ በማርያም❤❤❤😢😢😢
ደምሩኘ❤❤🙏
ሄሉዬ ናዊናዬ በላችሁበት ፈጣሪ የጠብቃችሁ
ወይኔ ቡርኬ በምን ልግለፅክ ሁላችሁንም እግዚሀብሄር ይጠብቃችሁ ድንግል ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን
ቆይ ግን ማርክና ሄሉ ቢለያዩ እናተ ለምን ዊናን ራቃችሁት ምን አገናኝው ኧረ ይገርማል ጓደኝነት እደዚህ ነው ኤፋ ብራ 😢ዊናየ ምርጥ ሰው የሁሉም አስታራቂ ነበርክ ግን እዴት በሄሉ ነው የቀረባችሁት 😢😢😢😢😢😢
ጓደኝነት እንደዚህ አይደለም አሁን አንዳቹህ ብትጣሉ ራሱ እንደዚህ ነው የምታረጉት ዊና ምን አደረጋቹህ ትክክለኛ ጓደኛ ማለት አንድ ሲጣላ የምያሰታርቅ ነው ትክክል ነሽ እህት
ብዙም ወሬ አታብዙ ከካሜራ ጀርባ ምን እንደሚሠሩ አታውቁም በቃ
እስኪ በማታውቁት ነገር አትግቡ 😏😏
ሳህውደ@@SuSu-ch8np
በውስጥ ያለ ነገር ሳታውቁዝም ብላችሁ የመጣላችሁን አትጽፉፉ
*ኤፋ መቶሽ ይግባ የምትሉ እስኪ ሀሳባችሁን ግለጹ👌ውይ ኤፍሬም የተመታህ እኮ ነህ😂የጎደኝነት ጥግ ጎበዞች አይ ሙቤ አሳቀኝ በጅሽ ቆጥረሽ ነው የሰጠሽው አለ*
ኤፊ ሲግማንነት ይብቃ የምትሉክክክክክ🎉🎉🎉
የኛ ጉድ አያልቅም ደግሞ አግባት ልትይ ነው 😅😅😅
ወይጉድ😂😂😂
@@TiruyeWoretawእንደ ኮመት ማበብ የሚያዝናናኝ ነገር የለም😂😂😂
@@TiruyeWoretaw አላልኩም ክክክክ
@@user-hi7cd6zj7o እያልኩሽክክክክክ
Wow ምርጥ ፕራክነው የምር ለሳው በጣም ታስባላችሁ ያና ምርጦቼ ♥️♥️
ለሴት ልጅ ያላችሁን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤ኤፋ ግን ግፍህ 😂😂😂
ኮመታተሮች ግን ስንቱን ነው እምታጋቡት እር ተርጋጉ መጀመሪአ እናተ አግቡ እስኪ😂😂😂
አዎ😂😂😂
ኢ ወላህ ክክክክ የኛ ነገር ማጋባት ማፋታት ነው
ትክክል ጋደኛ መያዝ ተጋቡ
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 ሳህ
የጓደኝነት ጥግ ሁላችሁም ቡራክ ደሞ ሰነ ስርአትህ😊❤
ለሴት ልጅ ያላቸው ክብር ማሻ አላህ❤🎉
ቀጠይ ዊና እና. መርክ እና. ሙቢ እና. ኤፍ እና. ቡራ እና. ሀሰን ኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑኑ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊና ግን ለምትነዉ ትራረቅላች😢😢😢❤
ከዊና ጋር አብራቹ ኑ ቀጣይ አትራራቁ እና አድናቂያቹ ነኝ❤❤❤❤
ጾም ነው አንዳንዴ ደሞ ቤተ ክርስቲያን ሄዳቹ ቅዳሴ አሰሙን ደጁ ናፍቆናል በስደት ⛪😥❤
ትክክል😢😢😢😢😢
አወ ማርያምን 😢
አው የስኔ ፆም ግብቶል
ቅመሞቸ ወጥቶ ተመቅረት አላህይጠብቀን ከሸቃላነት ወደመደምነት ያሸጋግረን።።🤲🤲🤲🤲ጉሊ አሚንንንን😢😢
አሚንንን አላህ እዱኒያ አሄራችንን ያሳምርልን
አሚንንንንንንንን ያረብ
አሚንንንንን❤❤❤❤
@usአሚንer-ci2ft4cn4u
አሚንንን
ኤፋዬ ዊናስ በአላህ😢😢😢😢
የቡታጅራ ዩቱበሮች የምትወዱ ላይክ👍💕🌸
የሆንክ ነገር አንተ ስላልክ ነው
ደምሩዠኘ❤😃
🙏🙏😍
❤❤❤❤😂
የኔ ባለ ማዕተቦች እወዳችዋለው 🙏❤
ቅዳሴው😥
እስኪ መሲን ደግሞ ከኤፋ ጋ እናጣምራት የምትሉ
😅😅😅😅😅
ያያችሁትን ተጣመሩ ብላችሁ ትችሉታላችሁ
በደብ
ኤጭ ሴትና ወንድ እንዳይሰራ አታርጉ😢
Endee yalezih atakum ende eski yinurubet
Lesaw yalchh kibir wow ❤❤❤❤❤ buruk ayizosh ante eras asazankengin ❤😢😢
ሰሞኑን አዳዲስ ቺኮች እየመጡ ነው ግን ማን እንደ ሄሉ እና እሩታ❤❤❤❤አችም ግን ቆንጆ ነሽ🥰
ወይኔ ሙቤ እንዴት እንዳሳቀኝ እና ደግሞ ሀይሚ የኔ ጨዋ ለምን ተሎ ተሎ አትስራልንም ተናፍቃለች❤❤❤❤❤❤❤
ተዉ ግን ዊናን አትለዩት አሁን የድሮ ጓድኝነት ይረሳል አብራቹህ ብልታቹህ ጠጥታቹህ 😢😢😢😢😢😢
ብሩኬ ከሀይሚ ጋ በቀኑ ልቀቁልን
❤❤❤❤❤
አረ ቤተሰብ ከዊናጋር ይስሩ የምትሉ
ዛሬ በስትመከራስራ አገኘሁ ጅዳ ስራማግኘት በጣም ከባድሆኗል. እና ደስብሎኛል የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ👍👍👍
ማ ነው እደኔ ውናን አብሯቸው ማለማየት በጣም እሚከፋው. እውነት እባየ ነው የሚመጣው
ለምንድነዉ ግን ዊናን በዚህ ልክ የራቃችሁት
የራሳቸዉ የሆነ ነገር ይኖራቸዋል ሁሉን እንወቅ አትበሉ 😢😢
ደግሞ ቤቲ ክርስቲያን ቅርብ ናቸው መሰል ደስ ይላል
ዊናዬ ግን ከናተ ጋ ለምን አይሠጣም
አይ የኛ ነገር መጀመር ነውጅ መጨረስ አናውቅም
አይ ጊዜ ዊናን ራቃችሁትሳ ማርክ ስንት እንዳልሆነልህ እንደዋዛ😢
እህቴ ቪዶ ላይ አይኑር እንጂ አብረው እኮ ግዜ ያሳልፋሉ
እባካቹ አታሽቃብጡ መጀመሪያ ላይ ሲጀመር ራሱ አይደል ድጋሜ ከነሱጋ እንደማይቀጥል የተናገረዉ ቱቱ
@@FhfGnf-tn6sm 😏
@@TopG-hv1bh የት አየሽ😑
😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤ ብሩኬ ግን ለሴት ልጅ ያለው ክብር በጣም ያስደንቀኛል ጎበዝ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤ ኤፌና መሲ ተሳክቶላችኋል❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
ወይኔ ኤፌ ግን ግፈኛ ነህ የተመታህ 😂😂😂😂 ደግሞ ማርኬን ፍራክ አታድርጉት
ዊና ለምን ከናንተጋ አይሰራም
ዳይ ወደ ኮመንተሮች😂 መሲን እዴት አያቿት ማለቴ ከኤፍሬም ጋ እንትን እንበላቸው😂😂
😂😂
😅😅😅
ይጋቡ አላሉም ዛሬ😅😅😅😅😅
ምሽቱ ሠላምነዉ😂😂😂😂
ክክክክክ አረ በሳቅ
አሜን ተዋህዶለዘላለም ትኑር ቅዳሴዉ ደስ ይላን❤🙏🙏🙏🙏💗💘
ኤፋ ልጅቷ ታምራለይ
በድጋሜ አምጣት ስታምር❤️
የኔ አዝጎች ወላ በሳቅ😂😂😂ግን ለሴት ልጅ ያላቹ ክብር ዋው 👌👌👌👌👌
የማርክ ድንግጤ በጣም ነው ያሣቀኝ ግን ጎደኝነታችሁ ማሻአላ ነው
ያለፈዉ አለፈ እባካችሁ ዊናን ከእናን ጋ ቪድዎ ይስራ ስንቱን አብራችሁ አሳልፋችሁዋልኮ እባካችሁ ጓደኝነታችሁ እንደዚ ባጭር አታስቀሩት በአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡራየ የማዘርን እንኳን እንከፍላለን አለ ስወዳችሁ የኔ ልዩዎች
ዊና የት ኣለ አአ ✊✊ ኤፉ
እረ ሙቤ ተመቸህኝ ከየት ነው ያመጣሺው እዴት ነው የሰጠሺው ካሽ ነው ወይስ😂😂😂
😂😂😂በጣም ነው ያሣቀኝ
😂😂😂😂
ወላሂ ምርጥ ምርጥ ጓደኞች ወንድም አማቾች ናችሁ እድሜ ይስጣችሁ በጣም ምንድን አንዱን ችግር መርዳዳታችሁ ትለያላችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤
ማነዉ አነዚህን ጓደኛሞች እደኔ የሚወዳቸዉ❤❤❤👍👍👍
buruke laset lej yalewu keber eko batam dase telalachew❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዊና ግን ለምንድነውየማይቀላቀል
ደስ ስል መዝሙር ❤❤🎉🎉ጌታ ሆይ አገራችን በሰላም መልሰን😢❤❤
ግን ለምነዉ ከዊና ጋር የማመጡት😢😢😢😢😢
ግን እናንተ የሴት ልጅ ያላቹ ክብር ከምንም በላይ ነው አላህ ይጨምርላቹህ ❤❤❤❤
ግን እኮ ሁላቹም ለሰው ያለቹ ክብርና እዝናት በተለይ ለሴት ልጅ ይለያል ፋጣሪ ይጨምርላቹ🎉🎉🎉 እና ሙቢ ሴቶችን አቲቀፍ አጨብጥ ዲናችን አይፋቅድም
የቅዳሴዉን ድምፅ አንዳንደዬ እስኪ አሰሙን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቡራዬ ችግር የለም አላለም ይመችህ አቦ❤❤❤❤
ኤፋ የስራህን 🤣
ማነው እንደ እኔ የቤተክርስቲያን ድምፅ የናፈቀው 🙏🙏🙏❤❤❤
ማርክ በጣም ነው የደነገጠው 😮
ኤፍ እና ቡራ በቀጣይ ከዊና ጋር ይምጡልን የሚል እስኪ🙏🙏🙏❤❤❤
ኤፊዬ የኔ እራስ ምታት እምታዝጋቸዉ ነገር😂😂😂ይመችህ አባቴ የለሚዬ ወንድም በርታ ስንግልነት ዉስጤ ነዉ 😂😂ሁላችሁንም በፍቅር ነዉ እምወዳችሁ ❤🎉
www.youtube.com/@BiniTube1212
ይመችክ ❤❤❤
ለሴት ልጅ ያላችሁን ክብር ስብህናችሁን አይተናል ደግ ናቸው ማርክዬማ ስልኩን ሰቶ ሊሄድ ነው ሊከፍልልክ የሙቤ የብሩኬ ሁላችሁም ቅን ናችሁ ኤፋም ዊናን ግን አብራችሁ ይስራ እንጂ ምንነው ለምን ከእናንተስ ጋር አይሰራም አደራ አብራችሁ ኑ❤❤❤❤❤❤
ማነዉ እደኔአለባበሷ ሂሉየን የመሰለችዉ በላይክ አሳዩኝ
አወትመስላለች
Awo timesilalech
የዛሬው ኮመት እዳለ ስለ ዊና ነው የተኮመተው እሱ ነውጂ የራቃቸው እነሱኮ አብረው እየሰሩ ነው እሱም ከሌሎች ጋር እየሰራ ነው አብረው ለመስራት ፍላጎት ከሌላቸው በግድ ስሩልን ብለን ባናስገድዳቸው አሪፍ ነው የማይሰሩበት የራሳቸው ምክንያት ይኖራቸዋል
እሱመለየትአይፈልገም እነሱናቸዉ ካጉኑመኖርያለባቸዉ
ጓደኝነታቸው ደስ ይላል ግን wina ለምን ራ ቃችሁት😢😢😢
ወይኔ እባዎ ከየት መጣላት😂😂
ስሙ ለምን ነዉ ግን ዊናን በዚህልክ 😢😢😢😢 የራቃችሁት😭😭😭😭😭😭😭😭
አረ በጣም ሲያስጠሉ
ኮሜቶች ግን ጤነኛ ናችሁ መራቅ ስለፈለገ ነው የማይደበለቀው
የጓዴኚነት ጥግ እኛ እንከፍለወ አለን አሉ❤❤❤
ዊና ነፍቆነል😢😢❤
ብሩክ እኮ ፍልይ ዝበልካ ኢኻ። ለዋህ፥ ዕጉስ..... From Eritrea
ዊና ናፈቃኝ😢😢😢😢
ኧረ ትልያላችሁ በእውነት ጓድኝነት በግባር❤❤❤ ቆንጅዬ አስጨናቂ ብዬሻለሁ መጨንቁንም አስቢበት ብቅርብ ቀን 😮😮እንጠብቃለን ደግሞ በጣም የሚገርመኝ አዲስ ሰው ሲሆን ክብራችሁና እምነታችሁ 100% ክበሩልኝ❤❤❤
ወላሂ የጓደኝነት ጥግ ለሰው ያላችሁ ክብር አላህ ይጨንርላችሁ እንደናተ አይነት ጓደኛ ያብዛልን❤❤❤❤
በጣም የምር
እኔ ምለው እባዋ ከየት መጣ😂😂😅😅😅
ቀጣይ ሀይሚ አምጣልኝ
አዛኑ ተመቸኝ ወላሂ❤❤❤❤ቡራየ ለሲት ያለህ ክብር ተመቸኝ የኔ ቆጆ
ቅዳሴው ደስ ሰል ማነው እንደኔ የናፈቀው ❤❤❤❤❤❤❤
ዊናን❤አትለዩት❤በማረያም😢😢😢😢ወድማቺሁነዉ😢አትለዩት
በቀጣይአምጡት
ወይና የታለ እንደማትለያዩ ቃል ገብታችሁ ነበር
ጎደኝነት እዲህነው ፈጣሪይጨምርላቺሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ልጅቱ ታምራለች 🎉🥰👍
ከኤፋ ጋ እናጣምራቸዉ😂😂
ዳይ እናጣምር 😂😂
@@saadaahmed7875 weyne lematamr yalachihu fkr😂😂😂😂😂
@@Mebri-c5w ክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂ጎያዶኖችክ ግን ህዋዎቺ ናችሁ ተባረኩልኝ ❤