Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልጆች ሀሉ ንፁሀን ናቸው ፈጣሪ ለነሡ ሲል ምህረቱን ያውርድልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሣድጋችሁ ኢቢኤስ ቲቪ አዘጋጆች እና ሙሉ ክሩ ተሳታፊዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ክበሩልን በተለይ አዲሥ ምእራፍን ሁሌም ስመለከት በእንባ ነው ለሁላችሁም ሠላም ጤና ይስጥልኝ ሀገራችን ኢትዮጵያም ሠላም ትሁንልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
ልጆቹ በእድሜ ቢመጣጠኑ ጥሩ ነዉ ከሌሎቸ፣ቹ ምእራፍ ትንሽ ልጅ ናት ከእኩዮቿ ጋር ብትወዳደር የተሻለ ሊሆን ይችላል
ደስ የሚሉ ሀቀኛ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋቹህ
ማሻ አላህ ጎበዝ የቤዛ መጋገሪያ አለች መጫዎቻ ሳያታልላት
ደስ የሚሉ ልጆች😍😍😍🙏🙏🙏
ሰዎች እኛም የልጅ ልብ ይስጠን ልጆዎች ፍቅር ናቸዉ
የቲፋራ እናት ጎበዝ ነች ልጇን ትከታተላለች
የምእራፍ እናት እርጉዝ ናትኮ ቀመጫው አልተመቻትም ።ለእርጎዞች ክብርርርርርር
ግንኮ ጨዋታው ተባኖበተል አታድርጉ የተተባላችሁትን እንድታደርጉ ይባላሉ
ውዶቼ ሞኒታይዝ ለመሆን 55 ሰው ነው የቀረኝ ተባበሩኝ እመልሳለሁ 🌸🌸💕
ጥሩነው ወላጅ ከግዲ በዋላ ስለሚያቅ ይከታተላሉ
ብልጥ ነች የቤት እቃ መምረጧ
ሲፋራ (siphara) ማለት የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው
ስንት ጫማ አለሽ ወይም አለህ ብሎ ልጆችን መጠየቅ ትክክል አይመስለኝም
ትንሿ የተነገራትንም የጨዋታ ህግ ልትረሳ ትችላለች በእድሜ ካልተመጣጠኑ አይሆኑም
መቸ ይሆን እየፈኔም ልጅ ወልጀ ተልጆቸ ጋር የምጫወተዉ እህህህህህህ በስደት 10 ሆነኝ እህህህህህ
Ayzosh lehulum gize alew
@@lolman8495 አሚን ሁቢ
@@Mama-eq8rt ❤
አይዞሽ እህቴ ለኸይር ነዉ
😍😍😍😍😍
mekediiiii
ለትዳር የደረሱ ልጆችን ማቅረብ ጀመራቹ፡፡ ወይ ግራ መጋባት!
ውደቸ ደምሩን ልደምረችሁ
በለው ሰው ሁሉ እንደሱ እውነት ተናጋሪ ቢሆን
ደስ፡ይላል፡ግን፡ስፋራ፡የሚጠቅመውን፡ታቃለች፡ትልቅናት፡ምዕራፊ፡ትንሺ ናት፡እደጉ ሁላቹሁም
ለምን ሽልማቱ ተለያየ የመጀመሪያው ልጅ እንዴት ዶክተር እንደሚሆን አወቅሽ ለሶሰቱም አንድ አይነት ባይሆንም የተቀራረበ ሽልማት መሆን ነበረበት ምን ወደፊት ቴኒስ ተጫወቱ እያልሻቸው ነው አጥባቂ ነገር ነሽ
ፈጣን ፍቃችሁ 150ሺ ብር ቢደርሳችሁ ምን ታደርጋላችሁ?ua-cam.com/video/PAgSaCA5F9s/v-deo.html
ታስቃላቹህ ጅሎች መጀመርያ ሲተላለፍ ስለሚያዩት አይሸወዱም እናተን ይሸውዱዋቹሀል 🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜

ፈጣን ፍቃችሁ 150ሺ ብር ቢደርሳችሁ ምን ታደርጋላችሁ?
ua-cam.com/video/PAgSaCA5F9s/v-deo.html
ታስቃላቹህ ጅሎች መጀመርያ ሲተላለፍ ስለሚያዩት አይሸወዱም እናተን ይሸውዱዋቹሀል 🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜