Tegeeee beza betam beza sibeza demo yastelal semun meleishi Dani Royal new menfelegew, ayesha andande sirash endet endemiastela kegadenash gar atalsh , sijemr demo sibal erasu miamrew Dani Royal new ..Daniiii betam new yenafeken ere esti metesmamu
Betami yazazinali 😢😢mejemerya yemiyasiqeyimi ina yemayasiqeyimi negari leyiten mawaqi alebin before doing the perak ok but still you all are so sweet and funny we love you all ❤♥
ሁለተኛ ቤቴ ነው👉 ua-cam.com/video/Sae_KMKCEO0/v-deo.html
አች የዳኒ ቻናል ነው በስምሽ ያረግሽ እደዚ ካረግሽ ታሳፍሪያለሽ
እና ቻናሉን ወርሸዋለው እያልሽን ነው 😜
በለሽ ብለሽ ደሞ ስሙንም ቀይርሽ አንች ሌባ ነሽ እሱ ጭምር ነው እኮ የለፍበት አታፍርም እጭበርባር በጣም የገንዘብ ሰው ነሽ ስልክሽ እኮ ቢጠፍ ተኪሱ ነው አውጥቶ የገዛልሽ ውለታ ቢስ
@@haymanot6354 እኮ ደግሞ አተፊሪም ሁሌተኛ ቤቴ ትለሌች ደፈረ
አታፍሪም 2ተኛ በት ሥትይ ማነዉ አችን ሠብሥክራይብ የሚያደረገዉ
ዳኒና ፅጌ ይታረቁ እምትሉ 👍👍👍🙄በነገራችን ላይ አልተጣሉም 😁😁
እውነሽነው አች ብቻ ነሽ ያወቅሽባቸው ሀሀሀ
😂
Weshatam nager Nate yechee
ሲጀምር መቼ ተጣሉ
ብዙ ጌዜ በጉጉት ከምን ጠብቃቸዉ ነገሮች ይልቅ በድንገት የምናገኛቸዉ ነገሮች ዉብ ናቸዉ
በለው creativity ይልሀል ይሔ ነው የአመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ በሙሉ ብቃትና ልብ አንጠልጣይነቱ እየቀጠለ ነው ዝም ብዬ ሳስበው የኢትዮጵያ የፊልም እንዱስትሪን ከፍታ ላይ የሚያስቀምጡልን ይመስለኛል እነዚህ ልጆች 😂😂😂😂
😂😂😂😂😂 correct sister ❤
🤣🤣🤣🤣
🤣🤣🤣🤣
egzaber yestesh🙌😂
😂😂😂😂😂
ዳኒና ፅጌ የሚያምርባቸው አንድ ላይ ሲሆኑ ነው የምትሉ👍
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@@yefkrbiteseb5534 demry malisalo pls
@@yefkrbiteseb5534 batsebi enuni eta sbu....aderding
ደምሪኝ ስወዲሽ ሁቢ
ዳኒ በናትህ ከፅጌ ጋር ሁኑ ታምራላችሁ
ፀጌ በጣም ተሳስተሻል ለራስሽ ግዜ ሰተሽ ለመረጋጋት ሞክሪ የኔውድ ( ዳኒ በጣም ነው የናፈቀኝ እዴትም አድርጋችሁ አምጡልኝ ዳኒ ዳኒ ዳኒ ዳኒ ዳኒ💔😭😭😭😭
ፀጊ በጣም ስህተት ሰርተሻል የእዉነት , የወንድም ምክር ነዉ , ጓደኝነት ማለት በአስቸጋሪ ወቅትም ፀንቶ የሚኖር ነዉ ,
በነገራችን ላኝ ደስታሽ የማስመሰል ነዉ
Tseg yamshal end
ወሀሳይሆን አሲድነበር መድፋት ኤልዬ
Like new👍
Tige gn yamshaleee
Yehm prank nw belun
ሀይሌ እመሀል ሁኖ ያሳዘናችሁ እደኔ እና ፅጌጥፋተኛነች እምትሉ👍
ሀይልየና ቤዚ አሳዘኑኝ😢😢😢
ሀይሌ በመሃላቸው አይግባ 👎👎👎
ምርጥ ልጆች ነበርችሁ ፈጣሪ ፍቅሩን ይመልስላችሁ
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
@@yefkrbiteseb5534 demry malisalo
Amen 🤲Amen 🤲Amen 🤲
Amin
ደምሩኝ
ሀይልይ ምርጥ ሰው ነህ 😍😍😍
እህቴ ደምሪኝ
ፅግዩ ግን ትክክል ጤነኝ ነሽ ግን
🤣🤣🤣🤣
እኔም ልልነበረ🙄😬😂😂😂😂
😀😀😀
አይባልም ወላ እሱ ፍቅር አይገባውም በዚህ ለመሙከር ይሆናል 😥
🤣🤣
እኔ ብዙም አልከታተላችውም ግን ፅጌ ይሄ ሁሉ. ፕራንክ ካሎነ እውነት ከሆነ በጣም አደገኛ ልጅ ነሽ ማለት ነው ግን ፕራንክ ከሆነ ተውነሽዋል እላለው እዮብን እዚውስጥ አታስገቡት እዮባ ካነበብከው ውንድምህን እየው እሱ የሚሄድበትን ተከተል እዚውስጥ አትግባ በተላይ ከፅጌጋ አትስራ እንደ ዳኒ እስክታፈምሳት ጠብቃ ትፈነግልሀለች
ፅጌ በቃ አልተማርሽም ማለት ነው ለምን ነበር ወላጆችሽ ትምርትቤት ያስገቡሽ ማገናዘብ ማሰብ ካልቻልሽ ዳኔን እናቱጋ ደውለሽ ያስታርቁሽ ዳኒ በጣም መልካም ሰው ነው
ግኒዘቤ በቃ በትምህርት ቤት ብቻ የምገኝ እውቀት ነው ⁉️🤔🤔🤔🤔
@@nerdetube1638 የቤተሰብም ወይ የአይምሮም ግንዛቤ ቤኖርም ያልተማረ አይምሮ አያስብም
@@እዛውዋርካውስርነኝ ይሄንን ስልሽ እኔ ስልማር ቀርቸ አይደለም ግን ሁለቱ ስለ ምለያዩ ነው አባቶቻችን እና እናቶቻችን ስንት እውቀት እና ብልሃት ምውር የሆና ተፈጥሮ እና ስንት ለተሪክ የተሰሩ ቅርጾች እና የእጅ ጥበቦየች በአባቶቻችን እጅ የተሰሩ ናቸው ለዛውም ፊደል በልቆጠሩ So ለንግግረችን እንቆጠብ ለማለት ያህል ነው ከጠፋው ይቅርታ
አረ እነሱ prank እያደረጉ ነው ድራማ ነው ፅጌና ዳኒ እየተነጋገሩ ሀይልዬን እና ጎደኞቿን እና ተመልካችን እያጦዙት ነው በድራማ መልክ
@@elizabethfromethiopia1476 ክክክክክክክ የማርያምን ስም እየጠሩ ቀልድ አይደብራቸውም እዴ
ምርጥ ድራማ ነው ይቀጥል
ኧረ ድራማ አይደለም እንዲህ አይነት ድራማ የለም
😂
@@yibeltalmolla2962 demiry pls pls pls
@@zaramohamad6294 ማለት አልገባኝም???
yayayaya
ሰብስክራይቤን አንስቻለው ስትታረቁ እና አብራቹ መስራት ስትጀምሩ እመለሳለው ፅጌ ወደ ቀልብሽ ተመለሽ
እኔንም አነሳለሁ ከጥፋት አትወጣም
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@@sablasabla7069 demry pls pls
Min aschakolachu
@@ሶልያናእማፍቅር ደግ አደረጉ እሷ ብቻዉን ሰረታ ይሄን የህል ሰብስክረይብ የደረሰቹ መሰለት እንዴ ልጁን ምተሶጠዉ
Tsgiye Ena dani...are endamijameriyaw....hunu....be mariyam....ewedachuwalew...betammm...
betammmmm....tsgiye...ayizoshhhhhh😍😍😍😍😍
ፅጌ ግን በጣም ተሳስተሻል እራስሽ እያጠፋሽ ነው ወደ ራስሽ ተመለሽ ፅጌሬዳ በጣም ነው ያዘንኩብሽ ዳኒን ለማግኘት እውነተኛ መንገድ መጠቀም ነበረብሽ
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
ወይ
@@yefkrbiteseb5534 እሺ እማ
Kkkkkkkkkkkk wayi gudi nw iko this daram hayliye atemeqati iko miskn 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Dani 100/200❤ anchi 100/-1000 so dani fekir 💗❤❤❤❤❤❤
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
@@yefkrbiteseb5534 demry pls malisalo pls
ሀሪፍ ትወና ሁላችሁ ትወና ላይ #1 👌
መች ይሆን ይሄ ቪዲዮ ፕራንክ ነበረ የምትሉን 🤣🤣🤣
አንቺም አበዛሽው የሴት አስተሳሰብ እስከዚህ ነው ዳኒ ምርጥ ልጅ ነው እንወደዋለን
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
ክክክክክክክክክክ ሁላችንም አንድ አይደለንም እህቴ እኛ ሴቶች ትንሽ ችኩልነት ያጠቃናል ስል ግን ፅጌ ያደረገችውን አንድንም ደጋፊ አይደለውም
@@kidistbekelenegashe2741 እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
እናንተ ትረዱኛላቹ ማለት ምን ማለት ነው ፅጌሬዳ ነገሮች እያወቅሽ እንዲፈጠሩ ካደረግሽ በኋላ ምነው ትልቅ ሰው አደለሽ መቼስ ማገናዘብ ትችያለሽ አይደል ዳኒ እንዲያወራኝ ብዬ ነው ያደረኩት ማለት ትንሽ አይከብድም ጥፋት ላይ ጥፋት ጨምረሽ እንዴት ያወራሻል ይበልጥ ላንቺ ያለው ግምት እንዲወርድ ነው ያረግሽው ይባስ ብሎ ባንቺ ተራ ነገር ጓደኞችሽ ተጣሉ ... እውነቱን ለመናገር ጓደኛሽ በሰው ዘንድ እንድትጠላ አርገሻት ነበር ምን አይነት ጓደኛ ናት እንዲጣሉ የምትደግፍ እያልኩ ነበር ግን ነገሩን አወሳሰብሽው በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነበር ግን ድሮ የነበራቹ ፕራንኩ ቢበዛም ....የጓደኝነት ትርጉሙ እስካሁን የገባሽ አይመስለኝም ካሉን ብቻ ነው ምታቂው ምክንያቱም ጓደኝነት ምን እንደሆነ ብታውቂ ኖሮ የሰራሻቸውን ተንኮሎች ከመስራትሽ በፊት ምን ሊፈጠር ይችላል ብለሽ ማሰብ አለብሽ ጓደኝነት ከባድ ነገር ነው ግን አንቺ ደሞ አወረድሽው በጣም ዳኒን ብቻ ሳይሆን የሚያዩሽንም ሰዎች ይቅርታ ማለት አለብሽ አንቺ በዚው ከቀጠልሽ አሁን ጓደኞችሽ ተነስተው ጥለውሽ እንደሄዱት ሁሉም ይርቅሽና ጓደኛ ምን ማለት እንደሆነ ይገባሻ አንቺም ቢሆን በሰዎች ዘንድ የወረደ አመለካከት እንዲኖርሽ ባታደርጊ ጥሩ ነው ሰው በጥሩ ነገር ሲወደድ ደስ ይላል .... ሀይልዬ የተናገራቸው እያንዳንዱ ነገሮች ልክ ናቸው እሱን ደግፋለሁ 👏👏👏👏 .... ብትችዪ ስሙን ወደ ቦታው ብትመልሺ ዳኒንም ከ channel ማውጣት አልነበረብሽም ስለዚ ነገሮችን እንዳበላሸሻቸው ወደ በታው መመለስ ማስተካከል ያንቺ ስራ ነው ብትችዪ እንደው እንደዚ አይነት video በትሰሪ ጥሩ ነው መጀመሪያ ሁሉንም ነገር አስተካክዪ ....... ከምንም በላይ ዳኒ እንዲመለስልን ነው ምፈልገው ..... አሁንም ቢሆን የጓደኝነት ትርጉሙ ይግባሽ
ዳኒ በሌላ ቻናል ይምጣ የምትሉ👍
ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ😥😥😥💔💔💔💔💔😭😭😭😭
fetari kenesu gar yihun ❤❤❤❤❤❤❤
የምር ይሄ ቪድዮ እውነት ከሆነ የምር ባሌጌ ነሽ ፅጌ
አንች ዳኒን እንዴት እንደምወደው ታውቂያለሽ
በሱ ላይ ፌመስ ከሆነች በኋላ ጭራሽ ስሙን አንች ቀየርሽው
ድሮም ሴቶች ስትባሉ ጥቅመኛ መሆንሽን ማወቅ ነበረበት
ዳኒ ተመለስ እባክህ
ፅጌን እወዳት ነበር አስጠላችኝ
እውነት ክሆነ በጣም ቀሽም ናት
ድራማ እየሰሩ ነው ለተመልካች ክብር የሌላቸው
Zare demo bezin prank aderegachuat malet nw 😋😋😋 hihi prank egnanm 😝
ፅጌ ግን ጤነኛ ነሽ በጣም ባለጌ ነሽ ስሙን እና እንዳይቦስት ታርጊያለሽ እሱም እኮ የለፍበት ነው ትገርሚያለሽ አሁንም ይቅርታ ጠይቂው ይቅር ለግዚአብሄር ነው
በጣም ሲበዛ እራስ ወዳድ ነሽ
እሱ በከፈተው accaunt ገብተሽ እሱን ማስወጣት ማለት እኔ እንጃ ብቻ አንድ ነገር እድታቂ ምፈልገው እሱ ነው ለዚ ደረጃ ያደረሰሽ
ደሞ ያን ሁሉ ነገር አርጎንልሽ ትንሽ አይደብርሽም
ግን የምር ሃይልዬ በጣም ጥሩ ሰው ነህ😍
ፀግሻ ሽማግል ላኪልት ለ ዳኒ በቃ😭😭😂 ስው ሆኖ ጢፋት ማይስራ የለም እሽ😘 ,,ፀጊ ቶሎ ብለሽ ሰሙን ቀይሪ ወዴ ቦታው😘ዳኒ plcccccc ይቅረ በላት ,,የማደም ቅመመ ነን ከ ደባይ❤❤❤❤❤
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
ሜሪየ ደምሪኝ ዉዴ
አረ ፀጌ ሁሉነገር አብራቹ ነዉ ሚያምርባቹ ዳኒዬ ማይሳሳት የለም ቀለል አድርገዉ ሀይልዬ የምር ምርጥ ሰዉ😍 እዉነትም እ/ር ይሁንሽ ሀይልዬ አበሳጨሽዉ😁
ስሜን እዳጠሪው ደስ ይላል😄😄
Tegeeee beza betam beza sibeza demo yastelal semun meleishi Dani Royal new menfelegew, ayesha andande sirash endet endemiastela kegadenash gar atalsh , sijemr demo sibal erasu miamrew Dani Royal new ..Daniiii betam new yenafeken ere esti metesmamu
ልጁ አሳዘነኝ የእውነት መካከላይ ተሰቃየ
በትክክል
Did you tell us a lot of fun
ዳኒጋረ ታረቁ ከሱ ጋረ ስስሩነው ደስየምትሉት❤️❤️❤️❤️❤️😘
Wude demring
እረ በጣም ነዉ የተሳሰትሽዉ እደዚህ አይደረግም ዳኒ ምርጥ ልጅ ነዉ ናፍቆነል
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለሏህ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤
እሰይ ሀይልየ በጥፊ ብትላላት ደስታየ ነው ምን አገባት ስጠላት
እሄም ፕራንክ ነው ብለን እናስብ ብቻ ፍርድቤት ሄዳችሁ እንዳትካሰሱ ለነገሩ እዛ ስለማያስቀርፁችሁ አናይም... ብቻ በዚህ ከቀጠላችሁ ይከብዳል ሰላሙን ያምጣላችሁ 🙏
😄😄😄 ደሥይላል
😁😁😁🤣🤣🤣በድብቅ ሪከርድ ቀድተው ያሠሙናል
@@ethiopia7697 ሃሃሃሃሃ አያረጉም አይባልም 🤪
😂😂😂😂🙆🙆🙆
@@Abu4th ሲጀምር የሚሰሩት ዝም ብለው ነው
ዳኒ ታድሎ ሚገርም ጀለስ አለው እሄ ከወንድም በላይ ነው ማሻአላህ
ፅጌ ነሽ የጀመርሽው ጥፋተኛ አንቺነሽ ይቅርታ ማለት አለብሽ
በጣም ያስጠላል
ዜድየ ደምሪኝ
ውይ ፅግየ የዋህ ነች በቃ ቀለል አድርጉት እንዴ ምድነው ማካበድ ዳኒ ደሞ 😙😙
ይሄ እራሱ prank ነው ከምር በቃ አትሟዘዙ ከዳኒ ጋር አንድ ላይ ኑ
እኮ ፕራካቸዉ ሰለቸኝ በስማም ሲበዛ ያስጠላል
እህቶቸ ሰላማችሁ ይብዛ ደምሩኝ😘
@@ሀገሬናፈቅሽኝ-ኘ5ዘ እነደማመር እህቴ
ሀይልዬ የእውነቱን ነው ከዳኒ ጋር ተታረቁ ከዳኒ ጋር ነው የሚያምርብሽ እግዚያብሄር ይርዳሽ
እጭ እነዚህን ወደዛ በያቸውና ዳጌ ይሻልሻል ዳጊየ❤
አለምየ ደምሪኝ ዉዴ
inatema shaqilu mn alebachu prank iyalachu tegbabtachu egan prank mitaragut😄😄
ጸግዬ
ሴት ጎደኞችሸን ተጠንቀቅው ተጠንቀቅው ሴቶችን አትመንው ሴትን ፅግዬ ተጠንቀቅው እየሳቁ ይገሉሻል 😭😭😭😭😭😭
መስታዉትየ ደምሪኝ
yatfachew eko tsegereda nat gadegawanm washeta legam metfo image endenoren arganalche gadegawan sorry malet albat prank alchalubetm Human hair yehen yahil menden nw ke sew yebltal ende
ፅጌ ሰላም ብትፈጥሩ ጥሩ ነው ግን ያንቺም በዛ በጣም ብዙ ሰው አስቀየምሽ😇😇
ፅጌ ገደል ግቢ ምናይነቷ እራስ ወዳድ ነች መጋኛ 😡ዳኒዬ የኔ ውድ 💞
ቅናት🙄
@@nahomf8941 ደግሞ ይሄ ምኑ ያስቀናል በጣም astelashgn
ፕራንክ ነው ሁሉም ተነጋግረው
ሲቀጥል ዳኒ የለለበት ቭሎግ ምንም ደስስ አይለም 4:: እስኪ ዳኒ ይምጣ የምትሉ 👍👍👍 ፅጌ አች ማረቢ አቺ ምንም ጥፋት እንዳላጠፋሽ ሁነሽ ስታወሪ አታፍሪም 2ታቹም ፕራንክ ተደራረጋቹ አለቀ አትሽለጥለጪ 🤨
ምርጥ ድራማ😂
ፀጉ በጣም ትልቅ ስህተት ውስጥ ነሽ እኛ እራሱ አንሰብስክራይብ አድርገን ብቻሽን ከምትቀሪ ሁሉንም ወደነበረበት መልሰሽ ይቅርታ ጠይቂው ዳኒም ተመለስ በጣም ነው የምወድህ ሁለታቹም በጣምነው የምታምሩት በመሃል ንፍስ አታስገቡ
አይልዬ ምርጥ ጓደኛ 🙏❤️❤️❤️
Ere drama👏👏 i bet yemikertsew dani new😂😂
ሀይልዬ ግን ሴታ ሴት ነህ ምን አይነት ጋጠወጥ ነህ ሲጀመር እድሜ ላንተ ዳኒ እና ፅጌ እንደዚ የሆኑት ባንተ ምክንያት እና ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ ቤዚን ይቅርታ ጠይቃት ባለጌ ነህ በእውነት
ጽጌ እኔ ጀማሪ ዩትዩበር ነኝ ግን ከእናንተ ብዙ ትምህርት ተምሬያለሁ ፕራንክ ሲበዛ እነደሚያጣላ፡። ጽጉ እንደ እህት ልምከርሽ በጣም አጥፍተሻል ሁሉንም በራስሽከመወሰንሽበፊት ሰው ብታማክሪ ዳኒን የዕውነት ከልብሽ ይቅርታ ብትይው እስከዚህ አያደርሳችሁም ነበር አሁንም ለእራስሽ ጊዜ ሠጥተሽ አስበሽበት ዳኒንም ቤተሰቡንም ሁሉንም ይቅርታ ጠይቀሽ አብራችሁ እንደምትቀጥሉ ተስፋ አለኝ፡፡
ጰግሻ ውዴ ውነትሽ ከሆነ የሴት ጓደኛኮ እየሳቁ በጣም ቀናተኛ ናቸው እሠቢበት ቤሥት ጓደኛ የወድ ይሻላል
መሬምየ ደምሪኝ ዉዴ
@@BirukTuba5335 ደመርኩሽ ጦይቢ
ሀይልየ ምርጥ ስው
ፅጌ ተልከሰከሰች ዳኒን ካደች ፍትህ ለዳኒያችን
ክክክክክክህ
Tsige ሰህተት እየሰራሸው ወደ ቀልብሸ ተመለሸ ቢዛንም ሰው ጥሩ አመለካከት እንዳይኖረው አርገሻታል, ከዛም አልፍ ዩቱቡን እንዳይጨቀም ማድረጉ ጥሩ አይደለም ነገሩን ያከረዋል ሰለዝህ ሁሉንም አሰተካክይ እና መፍትሄ ፈልጊ
አይ ሀበሻ እምትሸወዱት ነገርስ 😂😂😂
አዳሜ ለገንዘቦ እየሸቀለች እንዳለ ፕራክ ዳጊ ጋር ሁሉም ጋር እየተነጋገሩ ተመልካች ለማብዛት እንጂ ተጣልተው አደል ነቂ ነን ይሄማ ተበላበት ቀይሩ
ጎበዝ ሀይልዬ
ፈጣሪ ይሁናችዉ ፅጌ የምታደርጊዉን ነገር በማስተዋል ብታደርጊ መልካም ነው ለሁሉም ነገር ችኩል አትሁኚ ሰዉ ሆኖ የማይጋጭ የለም ስለዚነገሮችን ተረጋግታችዉ ለመፍታት ሞክሩ
የኔ ውድ አንዳንዴ እንደዚ ነው ነገሮች ይደራረባሉ አስተካኪው ያበላሸሺውን ውዴ በቅድሚያ የቻናሉን ስም እንደነበረው አድርጊው ሌላው ዳኒን ብቻ እንደምንም ፈልገሽ አገኝተሽ ይቅርታ በይው የሱ ከተስተካከለ የነአይሌንም ታስተካኪያለሽ እመቤቴ አለች 🥰
ፈጠራቹ ገራሚ ነው!!😂😂😂👍👍👍
Wude demring
ፅጌ በጣም ከባድ ነው ያረግሽው በርግጥ ብዙ ነገር ፕራንክ ተደራርጋችሁ ታውቃላቹ ግን የናንተ በዛ ያሁኑ ሙሉ በሙሉ ያንቺ ጥፋት ነው መጀመሪያ ተረጋጊ ቀስ ብለሽ አስቢበት ከራስሽ ጋር አውሪ ግራ የገባሽ ይመስለኛል እደ በፊቱ ብትሆኑ ደስ ይለኛል ትንሽ ትግስተኛ ሁኚ ውሳኔ ቶሎ አትወስኚ እረጋ ብለሽ ወስኚ
አይ ያንቺ ነገር እንደገን ስተት ሰራሽ መብሰል አልብሽ እባክን ለወደፊት እንኳን አብረሽ ብትወኝ አያምንሽም እንደዚ አይነት ስራ አቁሚ ወንዶች አይወዱ ደስ የምትሉ ልጆች ናቹ ይቅርታ ተባብላቹ ተመልሱ እባክሽ በእግዚአብሔር ስም ነው የምልሽ ሌላ በተረፈ በርቱ👍🙏
እህትየ ደምሪኝ በቅንነት
ቲሽ ፅጌ ስወድሽ ነበረ ግን እራስ ወዳድ ሰዉ አይመቸኝም እንዴት አብራችሁ የነበራችሁበትን በራስሽ ታደርጊዎለሽ አይይ 🤔🤔
አሰላም አሌይኩም ወረህመቱላህ ወበረካቱ ውድ የእስላም ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በእያለም ዳርቻ ▪️አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!! ኑ ፕሮፋይልሉን በመጫን አብረን ቁረአን እንቅራ ምርጥ 🌹አባት 🌹ምርጥ 🌹መሪ 🌹 ምርጥ 🌹ነብይ 🌹 ምርጥ 🌹አስተማሪ 🌹 የኛ አዛኚ🌹ነብዩ 🌹ሙሀመድ ሱለላህ አለይሂ ወሰለም
Dani eyemeta new 😂 😂 ezi gar new yetebelashiw 😂 😂
Abet Drama 🎭
ዳን ውስጤ ነዉ 💔
ምን እየሰራችሁ ነዉ ???
ፍትህ ለግሪፐር ሆቴል ቢያንስ የተለያየ ቦታ አትቀረፁም መንገድ ላይ አንድላይ እየሄዳቹ ተጣለን አይከብድም ቢያንስ ስታስመስሉ ይሄን መዝረክረክ ተጠንቀቁ ሰውን አታጃጅሉ በተረፈ ትወና አንደኛ።
እስከዛሬ በጣም አከብርሽ ነበር ፅጌሬዳ ግን እጅግ በጣም አዝኜብሻለው ቤዚንም እንድትጠላ አድርገሻታል አዝናለው ሁለተኛ ወደዚህ ቻናል…………
ሀይልዬ በጣም አሳዘነኝ ጥሩ ልብ አለህ ❤
እንደጀመርከው ትጨርሰዋለህ ብዬ አምናለው
የዳኒን እና የፅጌን ጉዳይ በረከት ታገኛለህ ከፈጣሪ ። ፍቅራቹን ይመልስላቹ 💚💔
እጅግ እጅግ በጣም ነው ምታስጠሉት ይሄም ፕራንክ ነው በላ ዥልጦች ሀገር ትታመሳለች በኑሮ ውድነት እንዲሁም በጦርነት እናንተ እዚጋ ሌላ ሙድ ታራምዳላቹ እስኪ ፀልዩ በጤናቹ አይመስለኝም አምሮአቹ እንዲመለስ ሰአቱ እና ወቅቱ ነው ወይ እንዲ ለመሆን ብላቹ አስተውሉ ኪዲሆች።
የጠገበ ሌላው ሰው መቼ ያሰባሉ
ጎሽ በትክክል
Betami yazazinali 😢😢mejemerya yemiyasiqeyimi ina yemayasiqeyimi negari leyiten mawaqi alebin before doing the perak ok but still you all are so sweet and funny we love you all ❤♥
የሆንሺ ደነዝነሺ ዳኒ በራሱ ይክፈት እኛ የማዳም ቅመሞች አለን ሠብ እናደርገዋለን
ዉድደምሪኝ
Arif tewanay nachu 😂😂😂
የዩቶቡ ስም ለምን ተቀየረ🤒 እመኑኝ የነዚህ ልጆች መጨረሻው #ፕራክ ነው ምክራችሁንም ስድባችሁንም አታባክኑ እየቀለዱብን ነው😬 እኛ ሸቃሊቶች #መቀለጃ ሆን እኮ😭😂😂😂
😂😂😂😂😂
እኮ
እኮ 🙄😂😂😂😂
ሁሉምንም
ተረድተሻል ተጨማለቁ ፎቃ ታለባቸዉ በግልፅ ማናገር ይግማሙብናልደ😏🤔
ትክክል
Ara tay sgarda ydbral dani kalala alayem
የምወዳችሁ እንኩዋን ደና መጣችሁ ፀጊየ ዛሬ ስህተቱ ያንች ነው
ዉዴ ደምሪኝ
@Nati አብሽር
@@BirukTuba5335 አብሽር ምንችግር አለው
@@tsegenetyemariyamlji2070 በቅንነት እነደማመር እህቴ
@@TubeTube-vf4yb አብሽር ማማየ
ሁሉምነገርፖራክነው. አንሸወድም😆😆😆
ልጂቱ አብዳለች አልተረዳናትም እንጂ ቀውሳለች አማኑኤል ውሰዷት
ቅቅቅቅቅቅ ውነትነው ሴቶች አበዱ
ፅጌ ና ፀጋ (ተልከሰከሰች) የሚያመሳስላቸው ነገር አለ ልበል
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላቹክ ታረቁ
እህቴ የኔ ቅን ስብሥክራይብ አድርጌኝ
Tsige Maryamn betam eyastelabsh nw Dani yelelebet chanalu mnm des Aylm Haylye ayzoh bezim endezaw 😭😭😭
ፅጌ በጣም ትልቅ ስህተት ሰርተሻል ይቅር ተባብላችሁ በአንድ እንደማያችሁ ተስፋ አለኝ🙏
እህቴ የኔ ቅን ደምሪኛ
ሀይልዬ ተዋቸው በቃ ለየላቸው አሁንማ 😲😲😲
ሁላቹሁም ፀበል ግቡ ተጠመቁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹሁ
አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ያልፋል ፅጌ ተረጋጊ😔😔😔😔
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።
።
የት ነው
ቤዚ እና የ ዳኒ ጓደኛ በጣም ያሳዝናሉ ሲጀመር ለቤዚ መዋሸት አልነበረብሽም ሲቀጥል ስም መቀየርሽ ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው ፈጣሪ በፍቅር ይመልሳቹ
አትቀልቀይ ሰከን በይ እህቴ ሰሙን ወደ ባታወ መልሽግን ደግሞ አሁንም ፐራክ ነወ እኛን ለማሳመን እጂ
ሃይልዬም ችግር አለብህ ምን አገባህ በሁለቶች ገብተህ የመጵታጋግል ተረጋጋ እንጅ በተረፈ ዳኒና ፅጌ ትልቅ ሽማግሌ ገብቶ ያስታርቃቸው ፅጌ ለጓደኞችሽ ክብር ይኑርሽ ሃቁን እየተናገርሽ ነው ቢዲዮ ማሰራት አለብሽ በተረፈ ወይ የራስሽ ቻናል ክፈቺና ተረጋግተሽ ከዚህም ከዚያም ሳትጣይ ትሰሪያለሽ አይዞሽ አትከፊ የጋራ የሆነ ቻናል ያቀያይማል የራስሽን አሳድጊ ዳኒየንም ታረቂ በሁለት ቻናል መስራት ትችያለሽ
እህቴ ካንች አላቅም የሰው ልጅ ግን ውስጥሽን አያይም ድርግትሽን እንጂ ደሞ አንች ያለሱ እሱደሞ ያላንቺ ምንም አደላችሁም ምን አለ መሰለሽ ብዝሰወች አብረው ከባዶ ይጀምሩና ፍሬያቸው ሲወጣ ትንሽ ነገር ሲመጣ ወደውሳኔ ይሄዳሉ ከዛም የለፉበትን ፍሬ በትነው እንደገና አባዶ ይጀምራሉ ብዝህሰው አጋጥሞኛል ማረግ ያለብሽ ከተፈጠረው ነገር ሁሉ እሱ እንደምበልጥ አሳይው ሁሉም ይቀራል ደሞ እህቴ ይበልጥ ከሱጋር የሚያጣላሽ አይምሮሽ ነው አይምሮ ጥቅምን አና ውሳኔን ያስቀድማል ማሰብ ያለብሽ በልብሽ ነው ልብ ትግስትን እና ፍቅርን ያስቀ ድማል ስለዝ እህቴ ምርጫው ያንች ነው
እስቲ ዳኒ የናፈቀው👍👈
Anchi fara
ፅግዬ ግን ልክ አይደለሽም ጭራሽ የቻናላችሁ ስም እስከ መቀየር🙆
አንቺም ያለእሱ እሱም ያለአንቺ አያምርባችሁም!እውነት በጣም አዝኛለው 😭😭😭😭😭😭
Wude demring
Minim bifeter ዳኒ ና ጥጌ አንድ ሁናችሁ ካላየሁ በታምር ተለያይታችሁ ማየት አልፈልግም