በ "DNA" ዉጤቱ ጉድ ሆንኩ // ለ "DNA" ዉጤቱ ስህተት ተጠያቂዉ ማን ነዉ? // ጠይቁልኝ? // @erq-maed-TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 100

  • @betyTegegn
    @betyTegegn 2 дні тому +1

    አይዞህ ወንድሜ እንኳንም ወደ ሚዲያ መጣህ አሁን መፍትሄ ታገኛለህ ከእግዚአብሔር በታች እንዳልክየ ይረዳሀል፡፡

  • @yifat-o4w
    @yifat-o4w 7 днів тому +7

    BRAVO እንዳልክ ! ዛሬ ልጁን ብዙ ግዜ ሳታቋርጥ ሐሳቡን እንዲገልጽ አድርገሀል።

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 7 днів тому +8

    ፈጣሪ፡ይርዳህ ወንድሜ ከሁም በላይ የእጂህ፡መቆረጥነው፡ያሳዘነኝ፡ሙሉ፡ጤና፡ካለ፡ሰርተህ፡ትኖራለህ፡እሱ፡አባት፡መሆን፡ማይፈልግ፡ከሆነ፡ከአባትም በላይ አባት አለህ እግዚአብሔር፡አይጣልህ

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 днів тому +20

    የኔ ጌታ አይ ሰዉ እግዛብሄር እኮ ለዚህ ነዉ ሰዉን በመፋጠሬ ተጸጸትኩ ያለዉ ከሰራተኛ ስለወለደዉ አባትነቱን ካደ ህምምም የኔ ጌታ አይዞህ ፈጣሪ ስለሁሉም ነገር ምክንያት አለዉ!!!!

  • @yemisida
    @yemisida 8 днів тому +6

    ወረቀትህን ያዝ ወንድሜ አጥብቀህ ኮፒውን ተጠቀም ለማጣራት።

  • @ሁሉንእንደግዜው
    @ሁሉንእንደግዜው 8 днів тому +6

    አይዞህ ወንድም አለም እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @alemhailehaile8871
    @alemhailehaile8871 8 днів тому +6

    አይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ያሠብከውን ሁሉ ይፈጽምልህ ሁሉን ለአምላክ ንገረው ሀቅህን ደምህን እንዲያወጣልህ አውቆ የተኛ ቢቀሠቅሡት አይሠማ ትል ነበር አያቴ አባትህ ልቦናው እያወቀ የካደው😢😢

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 7 днів тому +2

    ወንድሜ አይዞህ የኢትዮጵያ ህዝብ ክፉ እንዳለ ሁሉ ብዙ ደግ አለ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 8 днів тому +8

    ወንድማችን እንዳልክ የወንድምህ ጤና እንዴት ነዉ? የእግዚአብሔር እጅ ከእናንተ ጋ ይሁን

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 днів тому +8

    እንዳልካችን እንኳን ደህና መጣህ !!
    ወገኔ ሃገሬ እኮ ታማለች በጸና እዉነት ወደ መቃብር እየወረደች ነዉ ህሊና የሚባል ነገርም በጥቅማጥቅም እየተቸረቸረ ነዉ እኔ በበኩሌ ምንም ነገር እዉነት ነዉ ብየ አምኘ አላቅም ከምናየዉ ከምንሰማዉ ሁሉ !!

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 7 днів тому +1

      ትክክል,ገልፀሽዋል

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 7 днів тому

      እንዳልክ ምን ማድረግ ይችላል? ነፃ ውይይት ስዩም ጋ ማቅረብ ይሻላል

  • @hiruttesfaye8578
    @hiruttesfaye8578 8 днів тому +16

    እዳልክ ዮኒ እንዴት ነው እባክህ አሳወቀን በፀሎት አየተማፀንኩንወ በደሰታ እደማመጣ ተሰፋ አለኝ ዮኒ የእግዚአብሔር አጅ ይዳብሰክ🎉🎉🎉🎉

    • @yemisida
      @yemisida 8 днів тому

      ምን ለወሬ አስቸኮለሽ እራሱ ሲነግርሽ ጠብቂ አትቸኩይ አበሻ መቼም ለወሬ መቸኮሉ

    • @godislove-en8hr
      @godislove-en8hr 6 днів тому

      Ayizoki.😢😢😢

  • @FitsumEqubay
    @FitsumEqubay 8 днів тому +8

    ፎርጅድ ሊሠራ ይችላልምክንያቱም የኮፊድ ግዜ ኮፊድ ያለበት የለዉም ብለው ይሠሩ ነበር

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ

    በጣም,ያሳዝናል,ፈጣሪ,ጤናህ,ይመለስ

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 8 днів тому +6

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ

  • @woubemekuria4425
    @woubemekuria4425 3 дні тому +1

    እንዳልክዬ አደራ የዚህን ልጅ ጉዳይ በጣም አሳዛኝ ነው ጉዳዩም በግፍ የተሰራ ነው 😭😭😭😭

  • @nardostekle8705
    @nardostekle8705 8 днів тому +3

    ሲያሳዝን

  • @AsmaaNuruu
    @AsmaaNuruu 6 днів тому +2

    .አይዞህወድሜሁሉምያልፋል😢😢

  • @mahi3934
    @mahi3934 5 днів тому +1

    ይሄ ልጅ በደረሰበት ነገር በጣም አዝነናል የሰፈራችን ልጅ ነበር ስሙ ያኔ መሰረት ይባል ነበር ጋሽ ሙሉጌታ የሚባሉ ሰው ጋ ሲሰራ ነው ማውቀው በመሃል ከቤት ተባረረ የተባረረበት ምክንያት ሰፈር ሲወራ የነበረውን እዚህ ጋ መግለፅ ቢከብደኝም ግን ባለው ምክንያት አይደለም የማታም ይማር ነበር እዛ እየኖረ ሲቀጥል እጄ ወደ ካንሰር ስለተቀየረ ውጪ እንድታከም ተውስኗል ብሎ በመኪና ባነር ለጥፈው ገንዘብ ሲሰበሰብለት ነበር ነገሩ ውስብስብ ነው እንዳልክ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 8 днів тому +33

    እስኪ፣ልስማ፣እንዳልክ፣ወንድሜ፣ወንድምህ፣እንዴትነው፣ዱአ፣እያደረኩነው፣በዴስታ፣ተመለሱ🎉

    • @Vcinlv23
      @Vcinlv23 8 днів тому +4

      🙏🙏🙏❤❤❤

    • @HmH-ll7io
      @HmH-ll7io 7 днів тому +4

      እንዳልክ እዴት ነህ ወንድምህ እዴት ነዉ በደስታ ተመለሱ

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 7 днів тому +2

    ዉጤቱ ከድርጅቱ የመጣ ቢሆንምእኳን ትክክለኛ ዉጤት ነዉ ማለት አይቻልም። የሌላ ሰው ናሙና ልከው ሊሆንየችላል።

  • @meditube1065
    @meditube1065 8 днів тому +6

    አሏህ ይርዳህ 😢😢14940 ብር ለእጅ ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 5 днів тому +2

    እንዳልክ ግን በሰላም ነው?ሁሌም እንግዳ ስታቀርብ 60% በላይ አንተ ነህ የምታወራው፤ እንግዶች በግልጽ እያወሩ እያሉ ደጋግመህ ጉዳዩን ግልጽ አርግልኝ ትላለህ

  • @Zety-476
    @Zety-476 7 днів тому +6

    አባትዬውን ተውት እጁን ያስቆረጠው ድርጅት 14 ሺ ብር ???? ፈጣሪን አትፈሩም ??? ግፍ የግፍ ግፍ ፤ ዳኛ የለም ? ለዚህ ምስኪን ጠበቃ የሚቆም የለም?

  • @DirreGirma
    @DirreGirma 8 днів тому +2

    ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ😔

  • @fikirsisay
    @fikirsisay 7 днів тому +2

    ICL አይሳሳትም አትበል, እኔ ላይ የሰሩት ስተት አለ!!!

  • @MelatyohannesMaramawit-cr4ol
    @MelatyohannesMaramawit-cr4ol 8 днів тому +2

    Fetari kante gar yehon❤️❤️❤️❤️❤️

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 8 днів тому +2

    Endalkye pls tell us about your little brother still praying God is good all the time 🙏🏻

  • @KokobeTechalu
    @KokobeTechalu 7 днів тому +1

    Endalk mert sew❤❤❤❤❤❤

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 8 днів тому +1

    ወንድሜ አላህ ሀቅህን ያውጣልህ 😢😢😢እዳልክ ወንድምህ እዴት ነው ተሻለው???

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 7 днів тому +1

    እንደልከዬ።ወድምህ።ተሸለው።ዱሀ።እየደረግኩ።ነው❤❤❤

  • @marthaSiyoum
    @marthaSiyoum 7 днів тому +2

    በምድር የምንቀጣው ለዚህ ነው።

  • @fikirsisay
    @fikirsisay 7 днів тому +1

    እንደዚህ አይነቱን ነው መርዳት!!

  • @Serkalemtube
    @Serkalemtube 7 днів тому +1

    አይዞህ

  • @dinkeneshzeleke1257
    @dinkeneshzeleke1257 8 днів тому +1

    Yenenet guday enna ye kibir guday lihon yichilala betam yasazinal liju

  • @kemilaissa3110
    @kemilaissa3110 8 днів тому +6

    USA ጠየክሁ ያለችው ልጅ ዋሽታለች ምክኒያቱም አሜሪካ ሀገር ኢመርጀሲ ኮንታክት ላይ ስማችሁ ካልተቀመጠ ለማንም ዉጤት አይነግሩም በልጅ ላይ አትቀልድበት

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa 8 днів тому +5

    ሳላጣራ አልኮምትም

  • @MimiMimi-bf8ku
    @MimiMimi-bf8ku 7 днів тому

    የምር ያማል እግዚአብሔር እንባህን ያብስልህ

  • @marysam9193
    @marysam9193 8 днів тому +15

    ያዉ አባትየዉ ጉቦ ይሰጣል ያንተ አይደለም ያስብላል ምክንያትም እዉቀትም ቦታዋን ቀይራለች ህሊናም ተሽጣለች !!

  • @marthaSiyoum
    @marthaSiyoum 7 днів тому +2

    ውይ. ገንዘብ. የሚሉት. ነገር ምንድነው?

  • @tsehayfalula4494
    @tsehayfalula4494 7 днів тому +2

    አሜሪካ ላለ ሰው ውክልና መስጠት ትችላለህ ላብ ኮር መረጃ እንዲስጥልህ ( ኢትዮጵያ ባለው አሜሪካን ኤምባሲ በኩል ውክልና ስጥ አሜራካ ላለችው ልጅ )

  • @Fozya-wq6ow
    @Fozya-wq6ow 7 днів тому +2

    ብዙ ይመጣል እን😮ግድህ በኪያ ምክንያት ነዉ😅😅

  • @ItaferDamoz-xx2gr
    @ItaferDamoz-xx2gr 8 днів тому +4

    ወድሜ እባክክ ተዎዎ ይሔ የማይረባ ሰው ነው የጊዛዊ ስሜቱን ብቻ ነው የሚያቀው

    • @azmaraaazmara545
      @azmaraaazmara545 8 днів тому

      የማረባ ሰዉ የሚትለዉ ለማን ነዉ

    • @HanaHana-fp2yy
      @HanaHana-fp2yy 8 днів тому

      መተዉ የለበትም እስከ ጥግ መሄድ አለበት

  • @sintayehugebreselassie2251
    @sintayehugebreselassie2251 8 днів тому +3

    በጣም ያሳዝናል

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk 8 днів тому +7

    ድርጅቱ እስካ ድረስ የመስራት መብት አለህ እኔ እስከማውቀው ድረስ አንድ የፋብሪካ ሰራተኛ በስራላይ እያለ በማሽንም ይሁን በሌላ ነገር አደጋ ከደረሰበት 1ኛ ሙሉ የህክምና ወጪ እና አስፈላጊው የማገገሚያ ቀናት ወራትም ሊሆን ይችላል መስጠት ግዴታው ነው.
    2ኛ ድርጅቱ እስከኖረ ድረስ አዛው የመስራት መብት እና ለሠራተኞች የሚመጣው የደሞዝ ጭማሪም ይሁን እድገት ከሁሉም ሰራተኞች እኩል አንተንም ይመለከትሀል
    3ኛ ድርጅቱ ቢከስር እና ለመዝጋት ቢገደድ እንኳን ለአንተ ኢንሹራንስ ከፍሎ ነው ከአንተ ጋር መለያየት ያለበት ይኼ ነው ትክክለኛው እውነቱ.

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 6 днів тому

      ጠበቃ ይዞ መስሪያ ቤቱን መክሰስ አለበት

  • @ZahraZzzz-f3m
    @ZahraZzzz-f3m 7 днів тому

    አይዞህ😢😢😢😢

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 8 днів тому

    Endalk please erdawu eza yemitakew sew kaleh wukelena yistewuna beza meseret yirdawu

  • @madinashaker4471
    @madinashaker4471 7 днів тому

    አይዞኝ😢😢😢ወንድህ።ልጅ።አይጠ😢😢

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 7 днів тому

    ተመስገን ለካስ የባሰም አለ😢

  • @HuIuAdiss
    @HuIuAdiss 7 днів тому

    በጣም ያሳዝናል ወይ ኢትዮጰያ ምን ጉድ ነው

  • @user-haki52E
    @user-haki52E 8 днів тому +4

    You don’t need a father. He is not good enough for you.

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 8 днів тому +1

    Lenezima ayamenum police hedo enesu E-mail endeyareguna endeteyikulet mareg nw enji Ethiopiama man yamnal? B tam yasazinal 😭😭😭

  • @SaraTade-gn6ww
    @SaraTade-gn6ww 8 днів тому +3

    አቶ ሙሉጌታን እና ጌታቸውን በደብ ነው መቃቸው እሳቸው የአረብ ዲቃላ ነው ሚመስሉት እሱግን የሳቸውን አንድም ነገር የለውም ግን እግዚአብሔር ይርዳክ

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 8 днів тому +3

      ሊሆን ይችላል ግን ሰው ግዴታ አባቱን ይመሥላል ማለት አይደለም ።

    • @SaraTade-gn6ww
      @SaraTade-gn6ww 7 днів тому +1

      @@medinajibreel3556 ሊሆን ይችላል ፈጣሪ እውነቱን ያውጣለት

    • @Ethiolover100
      @Ethiolover100 6 днів тому

      እናቱንስ ታውቂያታለሽ? ልጁ እናቱን ቢመስልስ

    • @mahi3934
      @mahi3934 5 днів тому

      እጄ ወደ ካንሰር ተቀይሯል ውጪ እንድታከም ተወስኗል ብሎ በመኪና ሲለመንለትስ ታስታውሻለሽ

  • @reachos7060
    @reachos7060 8 днів тому +4

    ድጋሜ ይመርመሩ?

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 8 днів тому +1

    እውነቱን መቀበል ችግር ነው ።

  • @MarthaTesefaye-i9q
    @MarthaTesefaye-i9q 8 днів тому +1

    እንዳል ወንድምህ እንዴት ነው

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 7 днів тому +1

    Yene kiyame DNA Nmetarate alebete

  • @mesertalem8272
    @mesertalem8272 8 днів тому +2

    ገንዘብ የማይሰራው የለም

  • @DianMebratu
    @DianMebratu 7 днів тому

    ግን ብዙ ዉሰጥ ውሰጡን ይሰራል ገንዘብ የማይሰራው ነገር የለም

  • @samrikidane1312
    @samrikidane1312 8 днів тому

    Aned geza gen abateh ebakeh leje yelehal ante metsefelegew geza yemetal ayezuh wenedema egzabehar kanete yehun

  • @tigistdesalgn9170
    @tigistdesalgn9170 8 днів тому

    Unless he contact the medical Low organisation. They won't discuss nothing about any medical results ....

  • @elsa3589
    @elsa3589 7 днів тому

    እኛ ሀገር ግን በቃ እየባሰበት መጣ ሰዉ ህሊና አጣ ፣

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 8 днів тому +2

    Weyi gud ye kiyam endezi hono nw

  • @AnshaHasen-m1t
    @AnshaHasen-m1t 8 днів тому +4

    እንዳልክ ወንድማችን ዮኒ እንዴት ነው

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 7 днів тому

    Tayiea dendeane yemeselale

  • @alembelda8414
    @alembelda8414 8 днів тому +4

    ተመስገን፡ ዛሬስ ፡አንደኛ ፡ኦንኩ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 8 днів тому +1

      እኔነኝ፣አደኛ፣😅😅😅

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u 8 днів тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @elsabetgetu9995
    @elsabetgetu9995 8 днів тому +1

    ሰላም እኔ ለስራ ፈልጌአችሁ ነበር አድራሻችሁን ማግኘት አልቻልኩም እባካቸሁ contact ልታደርጉኝ ትችላላችሁ🙏 አመሰግናለሁ

    • @nardosbekele3026
      @nardosbekele3026 7 днів тому

      ኸረ ባክህ የትኛዉ ካንፓኒ ባለቤት ትሆን? ምን አይነት ስራ ይህን የምታስቀጥረዉ ድንጋይ ማሞቅ ይሆናል

  • @ter2065
    @ter2065 8 днів тому +3

    እስኪ ላዳምጥ አየ DNA አሁንስ ጉድ እየመጣ ነዉ በየገጠሩ ተገባማ ይሄ ወሬ ጉድ ፈላ ይዝቡ ሁላ የኔ አይደለም ነዉ የሚሉት ግማሹ መልክ እኔን አይመስልም ግማሹ አይታዘዘኝም እያሉ ህዝቤ የዋሁ ገበሬ እግዳ ተቀባይ አደራ ይሄ ነገር እዳይሰማ የDNA ነገር ገጠር እዳይሠማ

    • @SemraAhmed-d5g
      @SemraAhmed-d5g 8 днів тому +1

      ሁሉም ጥርጣሬ ዉስጥ ገባ ድሮ ድሮ እናት እዉነት አባት እምነት ይባል ነበር

  • @yemanegebre4868
    @yemanegebre4868 7 днів тому

    ትንሽ ከበድ ይላል ጉዳዩ ግን ሂድበት

  • @BelayneshShiferaw-t7l
    @BelayneshShiferaw-t7l 8 днів тому

    እዳልክወንድምክተሻለውስልክሕንባገኝ

  • @AishsHayat
    @AishsHayat 8 днів тому +1

    😢😢😢😢😢

  • @AaAa-lm1ui
    @AaAa-lm1ui 7 днів тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @monkeyd3700
    @monkeyd3700 7 днів тому

    ሁለት ነገር 1 የፋብሪካዉና የፋርድ ቤት በሙስና ነገር ማድበስ በስ አይቻለዉ በሌላ አገር ቢሆን ሚሊየነር ይሆን ነበር በዚ አደጋ 2 ዘ90 በመቶ ሄዳ ጠይቃ እኛ አልሰራንም ካሉአት አምናቸዋለዉ ጋዜጠኛዉ ለምንድነው ሄደ አጠይቃቸዉም የምትለዉ ሌባን ባለፈዉ ሳምንት ገንዘብ ሰርቀህኛል አንደማለት ነዉ

  • @MaskdaKaei
    @MaskdaKaei 7 днів тому

    😢😢😢😢😮😮😮

  • @kalisto-l8w
    @kalisto-l8w 6 днів тому +1

    ጋዜጠኛው ከICL ጋር ስለምትሰራ ብቻ ይሄን ያህል ማሽቃበጥ አይጠበቅብህም።እንደ ሀገር ምን ያህል እንዘቀጥን የተረዳህም አልመሰለኝም።ወጣቱ ግን የመጨረሻዋን የእውነት ጫፍ ላይ ለመድረስየምትጒዘውን መንገድ እ/ር ይርዳህ።ICL እውነት አጭበርብረህ ከሆነ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ፈጣሪ ይፈርድባችኌል

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 6 днів тому

    ይሄማ የታዬ ደንደአ ልጅ ነው

  • @hadguzemariam36
    @hadguzemariam36 8 днів тому

    😢😢😢😢14940