የማይታዩ ጦርነቶችን እንዴት እናሸንፍ? ከፂሆን, ሰናይት እና አለምሰገድ ጋር | ክፍል 04

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 102

  • @GoodIdeas-jh2ty
    @GoodIdeas-jh2ty 12 днів тому +24

    We are waiting for audio version of your book!!!

  • @MehretAlema
    @MehretAlema 9 днів тому +3

    በእውነት ነው የምላችሁ ከ እ/ር ታገኙታላችሁ በገንዘብ የማይተመን መድሀኒት በጣም እየጠቀመኝ ነው። እድሜ ከ ጤና ተመኘሁ።

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 9 днів тому +4

    Wow በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው ቲጂ በርቺ ለዚ ሀገር 1 ያለን አንቺ ነሽ ከፈጣሪ ቀጥሎ እድሜሽ ይርዘም ...አሜን

  • @mekdieshate6142
    @mekdieshate6142 9 днів тому +3

    እጅግ በጣም አስፈላጊ እና ጠቃሚ መርሀ ግብር ነው። እንደዚህ ታሪካቸውን የሚያካፍሉን ሰዋች ከሞያዊ ትንተና ጋር መስማት የበለጠ ስለሁኔታው እንድንረዳና በዛውም እራሳችን እንድፈትሽ ያረገናል። በተቻለ መጠን ግን አንድ ሰው የጀመረውን ሃሳብ ሳይጨርስ መቆረጡ ተገቢ አይደለም ሊያስተላልፍ የተፈለገው ሀሳብ መቋጫ ሳይኖረው ተቆርጦ ይቀራል። እና ደግሞ አሌክስ በተቻለክ መጠን ጥያቄህን ስታቀርብ አሳጥር።
    አገልግሎታችሁን ማግኘት ለምንፈልግ በተለይ ከሀገር ውጪ ላለን ሰዋች መንገድ ብታዘጋጁልን የሚል አስተያየት መስጠት እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ ።

  • @ZakiyaTemam
    @ZakiyaTemam 9 днів тому +3

    Tg የምር ምርጥ ሴት ነሽ እኔ ከድሮ ጀምሮ ፕሮግራመሽን አደምጥ ነበር ከልጆቼ ጋር ያለኝ ግንኙነት ደስ የሚል ነበር ብዙ ትምህር አግኝቻለው ።
    አመሰግናለው እድሜሽ ይርዘም

  • @yonasdemsie
    @yonasdemsie 6 днів тому +2

    እህታችን ትዕግስት ዋልታ ንጉስ ምርጥ ሴት ነሽ እድሜ ይስጥሽ ::ራሴን እየገመገምኩ እየነቃሁ እገኛለሁ::

  • @GoodIdeas-jh2ty
    @GoodIdeas-jh2ty 12 днів тому +5

    Thanks Tigi, for future we wait for practical ways of trauma healing. God bless you all

  • @Adokulu
    @Adokulu 6 днів тому +1

    Thank you ❤❤❤

  • @kalkidanAlemayehu-n9m
    @kalkidanAlemayehu-n9m День тому

    እመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርልን🙏🙏😘😘😘

  • @FerealemSorensen-lb7oq
    @FerealemSorensen-lb7oq 5 днів тому

    I have been listening videos about psychotherapy group therapy in English, it’s my first time listening to you guys, it’s profound, deep wisdom. I have learned a lot thank you for following your passion.

  • @AbebaMenberu-e8q
    @AbebaMenberu-e8q 12 днів тому +2

    ቲጂየ በጣም ነው የምወድሺ ፈጣሪ እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሺ ስራሺን ፈጣሪ ይባርክልሺ የኔ ባለዉለታ ካች ብዙ ተምሬለሁ አሁንም ሠዉ ለመሆን እየጣሩክነዉ አሌክየ በጣም ነው የምወድህ ሁላቹሁን እናመሠግናለን

  • @FevenWarqe-hv1xi
    @FevenWarqe-hv1xi 12 днів тому +3

    Batam eyatakamkugn naw geta yebarkachu heal eyadaralugn naw❤

  • @lemlemtefera4137
    @lemlemtefera4137 8 днів тому +1

    በጣም ደስ ይላል ዮኒ
    ሃሳብ አስጨርስ ቶሎ ቶሎ ጣልቃ ባትገባ
    አመሰግናለው

    • @keralem
      @keralem 7 днів тому

      ዮኒ ማነው ?

  • @hanamulugeta7849
    @hanamulugeta7849 11 днів тому

    Wow thank you so much enem rase lay geba beye be ametat kefayeye hiwoten eyekagnwet nw thak you so much

  • @asterfitsum4933
    @asterfitsum4933 12 днів тому +1

    God bless abundantly.

  • @seblegetachew2110
    @seblegetachew2110 10 днів тому

    "አናቶቻችን እንኳን አላዩ አላለሁ" Big respect Tigiye!

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 12 днів тому +8

    የእውነት ለካ ጊዜ አንፃራዊ ነው 2 ሰአት ሀያ ደቂቃ ነው የሆነብኝ እናመሠግናለን ❤❤❤

    • @eyadethiopia
      @eyadethiopia 11 днів тому +2

      Ymr seatu 2:00 endenber yasetewalkut, is when I read ur comment

  • @Rediet_E
    @Rediet_E 9 днів тому

    Thankyou so much 🙏

  • @helinamengstu8247
    @helinamengstu8247 5 днів тому +2

    ትዕግስት ትህትናሽ፣ እውቀትሽ፣ ሰርአትሽ የሠው ልክ።❤

  • @senayettekeste7244
    @senayettekeste7244 11 днів тому

    Excellent program!

  • @SemiraGidey
    @SemiraGidey 12 днів тому +1

    The great person ever tg

  • @MeargMezgebe
    @MeargMezgebe 12 днів тому

    Tigiye Ewedshalehu metche Ekifffff baregish desss ylegnal. Demom adergewalehu takmignalesh bekrbu emetalehu erk maed❤❤❤

  • @EmebetKidanemariyam
    @EmebetKidanemariyam 10 днів тому +1

    Really I appreciate the therapy even though I have been in the problem what shall I do

  • @TiruzerTadesse
    @TiruzerTadesse 4 дні тому

    እናመሰግናለን በራሴ የማላስተዉለዉ ግን አንዳንድ ባህሪያት መተዉ እንዳለበት ስላሳያቹን በጣም በጣም አመሰግናለዉ ቲጂ❤❤❤❤❤❤❤

  • @meleseberehannu2861
    @meleseberehannu2861 12 днів тому +2

    Nutrition plays a great role on trauma and anxiety.

    • @Bellabf1
      @Bellabf1 9 днів тому

      Yes it does but when it comes to trauma the nutrition doesn’t play a great role without reaching what’s the cause of the chemical imbalance in our brain … but having a balanced diet does benefit our body and mental health anyways… I read how how our microbiome and gut health and mind have a connection and it’s mind blowing .

  • @selamselam5809
    @selamselam5809 6 днів тому

    ቲጂዬ ከልጅነቴ ጀምረሽ አብረሽኝ ያደግሽ ያህል ይሰማኛል

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 12 днів тому +1

    Tg ሁሌም አክባሪሽ negne

  • @YeabsiraMuluken-me8bm
    @YeabsiraMuluken-me8bm 12 днів тому +1

    ቲጂን ስወዳት❤❤❤❤

  • @mearegsolomon8655
    @mearegsolomon8655 8 днів тому +2

    Ereee please Alemseged expertochun aswerachew

  • @getyeassefa5265
    @getyeassefa5265 12 днів тому

    Well Com Tigye

  • @HimanGebremixheal
    @HimanGebremixheal 12 днів тому

    Ene betam newu ❤❤❤❤

  • @edenbereke7816
    @edenbereke7816 12 днів тому +1

    ❤❤❤❤Beautiful Tigyee❤

  • @yonasdemsie
    @yonasdemsie 6 днів тому

    ሌሎች እህቶቼም ተባረኩ ምርጦቼ

  • @AmeleAbera-ph6ij
    @AmeleAbera-ph6ij 12 днів тому +1

    ሰንዬ አንኩዋን ደህና መጣሽ

  • @haregituyerdaw4976
    @haregituyerdaw4976 11 днів тому +1

    Amazing, podcast!
    I want exactly know how I can get a book in America ( Maryland) please

  • @Medi517
    @Medi517 4 дні тому

    Glad you talk about recognition and validation. Tigi, I work with you for couple of weeks, but I didn't get recognition that is why I stop working with you.

  • @TemimaHusen-e5n
    @TemimaHusen-e5n 10 днів тому +1

    እንዴት ነው እናንተን ማግኘት የምችለው በጣም ታስፈልጉኛላችሁ 🙏

  • @MihiretWondafrash
    @MihiretWondafrash 5 днів тому

    አለም ሰገድ ጥሩ ነው እኮ የምትናገረው ግን ማእዱ ላይ ያሉት ሰዎች ደሞ ሚተነፈሱት መድሀኒት ነው ለዛ ይመስለኛል ስታወራ ረዘመብን ❤

  • @mehhbubashemsu3091
    @mehhbubashemsu3091 11 днів тому +2

    ትግስት ዋልተንጉስ .... ከኔ የበለጠ ሚወድሽ አለይሆን

  • @rahel8512
    @rahel8512 9 днів тому

    Hi TG, I really appreciate your podcast and all the effort you put into it. Just a small comment: I’ve noticed that you nod quite a bit while others are speaking, and it can be a little distracting at times.

  • @FennyBruke
    @FennyBruke 9 днів тому

    aleks bezu atwera atkuret atselchn eski endamtachw balmuyawechun

  • @meronabraha5447
    @meronabraha5447 11 днів тому +1

    I need help so how I can reach I live in USA please

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 12 днів тому +2

    የት ላግኝሽ 😢

  • @meronabraha5447
    @meronabraha5447 11 днів тому +1

    How I can reach you

  • @Sofonias-jf5rh
    @Sofonias-jf5rh 9 днів тому

    tlk awareness eyefeterachu new bezi guday pls edatakomu

  • @etsegenetmuhe6109
    @etsegenetmuhe6109 12 днів тому

    ድክም ቢለኝም ቲጂ ሳላይሽ ላድር አልችልም❤

  • @ritakefale8106
    @ritakefale8106 11 днів тому

    Kefel 04 yelal eske 3 yalew yetal? Pls?

  • @buzigemechu2795
    @buzigemechu2795 12 днів тому +2

    Ebakeshe tg selkeshen

  • @n.m-o6l
    @n.m-o6l 11 днів тому +1

    እኔ ከባሌና ከልጄ ሌላ ሌላ ሰው ካገኘሁ ሁለት አመት ሆኖኛል ማንም አይናፍቀኝም ማንንም ማግኘት አልፈልግም አዳዴ በጣም ይደብረኝና በጣም አለቅሳለው

    • @kalkidankibru6506
      @kalkidankibru6506 10 днів тому

      የኔ እህት እይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር ነፃ ያወጣሻል

  • @meherettades5765
    @meherettades5765 12 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @belayTec44
    @belayTec44 12 днів тому

    pls meshafu be pdf yenoral tigiya😮‍💨?

  • @gizeale
    @gizeale 12 днів тому +1

    ወይኔ ይች ልጅ ዳነች እሰይ እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @haditube7721
      @haditube7721 12 днів тому

      ወይት ነው እማውቃት እያልኩ ማናት?

  • @hiwotmulugeta4019
    @hiwotmulugeta4019 5 днів тому

    ቲጂን እንዴት ማግኘት እችላለሁ የትና እንዴት ማግኘት እንደምችል ንገሩኝ፡፡

  • @workneshabeje8600
    @workneshabeje8600 10 днів тому

    መፃፍ መግዛት እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @eyadethiopia
    @eyadethiopia 11 днів тому

    Tg kiflager negn, how can I get help?

  • @Jesusismysaviourended
    @Jesusismysaviourended 11 днів тому

    Where can I get your book in US? "Min hognalehu"

  • @haditube7721
    @haditube7721 12 днів тому +1

    ሰላም እደት ነሽ ቲጅ ለምትሰጭን ትምህርት እናመሰግናለን ግን እኔ አችን ለማግኘት ብዙ ሞክሬለሁ ላግኝሽ አልቻልኩም ባአካል እዳልመጣ አረብ አገር ነኝ ስልኩም አይነሳም እዳልክን በቴሌግራም አገናኘኝ ብየው አልመለሰልኝም አች አምታስቀምጭው ስልክ አይነሳም በጣም ላገኝሽ እፈልጋለሁ እስከዛሬ የባከነው ጊዜየ ይበቃል እባክሽን ቲጅ አግዥኝ❤❤❤

    • @samrawittsegaye3081
      @samrawittsegaye3081 12 днів тому

      Betmchim esuan magegnt aychalem alu

    • @SemiraHasen-l5u
      @SemiraHasen-l5u 12 днів тому

      😅😅😅😅😅​@@samrawittsegaye3081

    • @haditube7721
      @haditube7721 12 днів тому

      ​@@samrawittsegaye3081ለምን?

    • @haditube7721
      @haditube7721 12 днів тому

      ​@@samrawittsegaye3081እደት እደማገኛት ካወክሽ ንገሪኝ

    • @samrawittsegaye3081
      @samrawittsegaye3081 12 днів тому

      @@haditube7721 I think she is busy. Lela balmuya nw misetush. Enem felgiat aychalem alu

  • @getachewzerihun5214
    @getachewzerihun5214 5 днів тому

    በሌላ ሰዉ ቦታ ሆኖ ማሰብም ያስፈልጋል

  • @getachewzerihun5214
    @getachewzerihun5214 5 днів тому

    የሚያስቅ ጉዳይ ግን አይደለም

  • @adanechadmassu8505
    @adanechadmassu8505 12 днів тому

    👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @HelenSeifu-r9n
    @HelenSeifu-r9n 12 днів тому

    ቲጂ አንቺን ማግኘት እዉነቴን ነው ምንም ጥሩ ላይ አይደለሁም እባክሽን ምን ላድርግ

  • @eftutesfaye328
    @eftutesfaye328 10 днів тому

    Tg or senaytn endet maggnet yichalal please

  • @sahadhaKonjo-g5f
    @sahadhaKonjo-g5f 9 днів тому

    በጥም ትልቅ ትምህረት ነው ሰፈልግው ነበረ በዚህ ቀጥሉ

  • @MeronMamo-p6f
    @MeronMamo-p6f 3 дні тому

    Sile aymiro himem gena bizum meserat alebet

  • @helenocubay8154
    @helenocubay8154 10 днів тому

    Tigiye kefeyachu sent new ezaw officachu akebabi negn benetsas yesetal way erdatashen felege neber

  • @Eden-z9p
    @Eden-z9p 12 днів тому

    How can I find your address?

  • @bibiabraham3507
    @bibiabraham3507 11 днів тому

    Please Kiya come to therapy 🙏

  • @zinetmohamed9651
    @zinetmohamed9651 12 днів тому

    tiji enate ebakshi aggnin ebakshi ebakshi

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 11 днів тому

    ፂሆን ብላችሁ የጻፋችሁት? ጽዮን ለማለት ነው?🤔

  • @rahmanuredinrahmanuredin7122
    @rahmanuredinrahmanuredin7122 11 днів тому

    Tg betaam bzu kanchi enitebekalen berchilen

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 12 днів тому +5

    ፂሆን አይባልም _ ጽዮን ነው
    አለምሰገድ አይባለም _ ዓለምሰገድ ነው ትክክለኛ አጻጻፉ

  • @henokeSiyume
    @henokeSiyume 12 днів тому +1

    tege setwera ebakeke tolo tolo atakoretate

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee 12 днів тому

    በጣም አሪ ነው ግን ባታረዝሙት part part አርጉልን

    • @desstadessta
      @desstadessta 12 днів тому +6

      አንቺ እያረፍሽ ለምን አታይዉም? እየተመለሽ ካቆምሽበት መቀጠል ነዉ።

    • @teyebaaderejee
      @teyebaaderejee 12 днів тому

      @desstadessta ishi😘

    • @Hdnsosjsjxj
      @Hdnsosjsjxj 11 днів тому

      ​@@teyebaaderejeeውደቸ ሳውድ ስራ ፈልጉልኝ እስኪ ጠለብ

  • @Aberit
    @Aberit 12 днів тому

    አሜሪካን ሀገር ለማማከር ብቻ በስአት$250 ገመባች????

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 4 дні тому

    ለማንም መፍቴ ሰጥተዉ አያዉቁም ዝም ብለዉ ገዘብ ማስከፈል ሚዲያ ላይ ወተዉ እንደሚረዱ መፍቴ እንዳደረጉ በሰዉ ላይ ማስታወቂያ ይሰራሉ ቢሮ ከፍተዉ የሰዉ ብር መብላት ነዉ ቢሮአቸዉ ስኬድ የዉሸት ብር መብላት ብቻ ደም ያንሳቸዋል ክፍያ ትላለህ እንዴ ፌክ ናቸዉ ማንም መፍቴ አይሰጥም ገንዘብ ብቻ መበላት ነዉ

  • @mulushi9642
    @mulushi9642 11 днів тому

    ከይቅርታ ጋር አለምሰገድ እባክህ ጥያቄህን አሳጥረው አታንዛዛ

  • @habeshaking6048
    @habeshaking6048 12 днів тому

    pls send for me tg address i want a clas with tg

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 12 днів тому +3

    ሳቃችሁ ሲበዛ የሆነ ኢንጆይመንት የምታወሩ ይመስላል አትሳቁ አደለም ግን አይብዛ እርግጥ ነው የሚያሳዝን ነገር ሲያልፍ ያስቃል ይባላል

  • @megbaruliyew2277
    @megbaruliyew2277 12 днів тому

    The first one

  • @mtmt3352
    @mtmt3352 12 днів тому

    Ara subscriber argue

  • @vgfgccf9519
    @vgfgccf9519 12 днів тому

    ❤❤❤❤