ከወንድ ጋር ግንኙነት ባደርግ እሞታለሁ! | ለ20 አመታት ሞትን በመፍራት የተኖረ ከባድ ህይወት // @erq-maed-TV

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 86

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  День тому +6

    - የማይደገም እድል ከቴምር ሪልስቴት
    - ከ 20 ካሬ ጀምሮ ስቱዲዮና ባለ 4 መኝታ
    - በሚፈልጉት ካሬ አማራጭ
    - የባንክ ብድር ያገኛሉ
    ለበለጠ መረጃ Phone No. 0951 59 59 50
    ለ20 አመታት ሞትን በመፍራት የተኖረ ህይወት።
    ከወንድ ጋር ግንኙነት ብታደርጊ ትሞቻለሽ ባል አታገቢም ልጅ አትወልጂም ተባልኩ!
    የልጄ አባት ወንድ ልጅ ከወለድኩ ይጣላኛል። አባት የልጁን ሞት እስካሁን አያውቅም!
    የገዛ ልጇን ከሆስፒታል የሰረቀች እናት።
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ 1000461998201 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወርቅነሽ ሀይሌ።

    • @አሜን-መ3ዘ
      @አሜን-መ3ዘ День тому +1

      ይቅርታ አሰልቺ ነው ማስታዎቂያ ብዛት በየደቂቃው አስተያዬት ታሪኩ አሳዝኖኝ ማዳመጥ አልቻልንም 😢😢😢

    • @ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ
      @ፍቅርኢየሱስነው-ተ4መ 2 години тому

      ይሄ ታሪክ ብዙ ጥያቄ አለው የሴት ልጇ ሞት መች ሞተች የት ተቀበረች በሴትየዋ ሰፈር መኖሪያ አካባቢ ያሉ ሰዎች መጠየቅ ያለባቸው ይመስለኛል አሟሟቷ እውነት ነው? ያውቃሉ? ጊዜና ወቅቱን አጣርቶ መጠየቅ አለበት

  • @gestewondim
    @gestewondim 4 години тому +2

    እንዳልክዬ አንተ እኮ በጣም ትለያለህ የእኔ አንደኛ

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ День тому +3

    ያላየነው እጂ ያልሰማነው የለም አለ ዘላለም ለካእውነቱነው ያሳለፍሽው ነገር ይከብዳል ግን ወይጉድ አባት እና እናት ልጅሞቶሻል ልካስሽ ይቅርታ አለኝና ድጋሚ ተገናኘን አለች ግን ምንጉድነው ምንሰማው ወይ የሴትልጅ ፈተናግን አዪ አላህዬ ከፈተና አንተጠብቀኝ ያረቢ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 21 годину тому +1

    እግዚአብሔር የቀረውን ልጅሽን ይባርክልሽ የአባትዮውን እንደልጅሽ ነገር ቆፍረሽ ቅበሪው የስነ ልቦና ሐኪሙ ነገር በርቱ

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 20 годин тому +2

    እንዳልክ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ አንተን ያብዛልን እንደአንተ ያሉን ቅን ልብ ያላቸው ሰዎች ለነዚህ አይነት ሚስኪን ሴቶች ጠበቃ መከታ ትሆናችላችሁ።

  • @alemhaile625
    @alemhaile625 День тому +2

    ኡፍ አይ የሴት ልጅ ፈተና 😢😢😢

  • @azmaraaazmara545
    @azmaraaazmara545 День тому +1

    ኡፍፍፍ😭😢ምን ጉድ ነዉ የኔ እናት ኣይዞሽ እመቤተ ትርዳሽ

  • @Hanan-kn6dn
    @Hanan-kn6dn День тому +1

    አይ አይ ዘገነነኝኝ የልጅነት ሂይወቷ አይዞሽ እናቴ😢😢😢

  • @Maryam-ms4ut
    @Maryam-ms4ut День тому +4

    እንዳልክ ተከታተልላት ልጅታ ላትሞት ትችላለች የልጅታን ፎቶ በሶሻል ሚዲያ ሼር አርጉ

  • @amefke2069
    @amefke2069 22 години тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት አይዞሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ያልፋል

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 20 годин тому +1

    አላህ ይረዳሸ ማማየ ቁጥሯዋን ሰጡኝ እሰቲ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa День тому +2

    የአንዳንድ ሴቶች ህይወት ግን😭😭😭😭😭😭

  • @taezazwoldu5302
    @taezazwoldu5302 День тому +1

    አይዞሽ እህት ምን ያህል ወንዶች ኩፍዎች ናቸው ይሀን ያህል ሚክዱ። እባካችሁ ሴቶቹም አቅማቸው ቢወልዱ ካልሆነ ቤተሰብ መምሪያ ቢመከሩ። ልጆች አሳዳጊ አጥተው ሲንከራተቱ ባሉ ሲሸሽ። የናት መከራ በዚህ አስቸጋሪ ዘመን ምን ያህል ሚያሳስብ ነው።

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc 15 годин тому

    😢😢😢😢😢😢😢አይ ይቻለም ላዱ ፊሽታ ፊስታ ስታደርግ አንዱ ስቃይና መከራ ይደራርብበታል አይ ይቻለም ማጋደልዋ 😢😢😢😢አሁን ይቺእናት ምምን ቃል ያፅናናታል ከልጅነት እስከ እዉቀብ ስቃይ 😢😢😢😢😢አይ እናት የልግዋእስከሂወት መስዋእት እየከፈለች ለልጅዋትኖራለች

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 День тому +1

    አይዞሸ አግዚያብሔር ያፅናሸ

  • @rahwagere4062
    @rahwagere4062 13 годин тому

    እዋይ ኣምላኽ ኣቦይ 😢😢😢😢

  • @fetiyafetiya3654
    @fetiyafetiya3654 День тому +1

    እንዳልክ ሰላምህ ይብዛ

  • @fetiyafetiya3654
    @fetiyafetiya3654 День тому +3

    ሳሚ በናትህ የእንዳልክ ወንድም እንዴት ሆነ አዲስነገር ካለ አቅርብልን

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ День тому

    አቤት አምላኬ በየቀኑ የምንሰማው 😢

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m День тому

    ችግር አይኑ ይፍሰስ አይዞሽ የኔ እናት ኡፍፍፍፍ ስታሳዝን

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 20 годин тому

    ፣እንዳልክ ያሳክልህ ፈጣሪ

  • @jamalsaeed7538
    @jamalsaeed7538 День тому

    አላህ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 День тому

    ኡፈፈፈ አይዞሸ የኔ ናት😢😢😢😢😢😢

  • @tgay5642
    @tgay5642 День тому

    ያረብ ከልጂ ሞት ከባል ሞት አተ ጠብቀን ኡኡኡኢ

  • @TigistMuleta-e4c
    @TigistMuleta-e4c День тому +1

    እንዴት ነው የምንረዳት ?

  • @zahramohamed-ok4oo
    @zahramohamed-ok4oo День тому

    አይ እናት የኛ መከራ ብዛቱ

  • @zahramohamed-ok4oo
    @zahramohamed-ok4oo День тому +1

    አረ ተው ሶፍት አስቀምጡ በአላህ እደት ስው በልብሱ ይጠርጋል ንፍጡን

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 21 годину тому +1

    ኧረ እንዳልክ ሶፍት ይኑራችው በልብሷ እየተናፈጠች አይከብድም አይ የሴት ልጅ መከራ መቼ ይሆን ማብቅያው

  • @marthaSiyoum
    @marthaSiyoum День тому

    ወንዶች መካድ ያንሳቸዋል። በወንድ የተጎዳ ስንት ሴት አለ ።

  • @Ferah-w8b
    @Ferah-w8b День тому +4

    ኡፍፍ ስታሳዝን የሴት መከራ መቼ ነው የሚያልቀው የመዳም ቅሞሞች እስኪ ደምሩኝ አድስ ከፍቼ መቼም ለኛ ለመዳም ቅመሞች እሚደምረን የለም እስበሳችን እንደማመር እስኪ የበይ ተመልካች ከምንሆን እስበሳችን እንተዳደግ 🎉🎉🎉🎉

  • @masssei
    @masssei 18 годин тому +1

    ላትሞትም ትችላለች እዳትቀማት ፈርታይሆናል

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 20 годин тому

    በነደዚህ የዋህ ሰዎች ሴት ነው አለም የምትኖረው።

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 22 години тому +1

    ልጅቷ አልሞተችም እሬሳዋን ካላየች

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 День тому +1

    ልጅቷ ግን የምተች አይመስለኝም እሰኪ ለማጣራት ምክር አንዳልክዬ?

  • @aswmekonen3859
    @aswmekonen3859 22 години тому +1

    አተ ሰውዬ ሶፍት አዘጋጅ አቃጥለህ ገደልከን እኮ😢

  • @masssei
    @masssei 18 годин тому

    መኖታንና አለመሞቷን አጣሪ እደት አሣማኝነገር ሣታቂ ዝም ትያለሽ ጉድ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 20 годин тому +1

    አላህ በሂወት ያገናኝሸ ውሸት ይሆን

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 День тому

    አህቴ አንቺ ስንልቦናሽ ላይ አትውልጀም የሚል ሥላድገ ውልጄ አያለሁ በሚል አልህ ነበር ክማይሆን ስው ፍቅር ያዝሽ ይምጅምርአያው ለጅሽን ውልድሽ ሳይጥይቅሽ ሳይንክባክብሽ ሲቀር ያንቺ አንዳልሆነ አውቅሽ መወስን ነበረብሽ የሆነው ሆኖ ውንዱ ልጅሽ ያድጋል ለስው አትስጭው ቆሎም ብልትሽ አሳድጌው አይዞሽ ያልፋል አንቺም በርች አባትየውን አርሽው አንቺ ስትበርች ምን አግኝታ ነው ብሎ ይጥይቃል አትደውይ 😡

  • @BertoCan-w7j
    @BertoCan-w7j День тому

    😢😢😢

  • @teyebaaderejee
    @teyebaaderejee День тому

    ከባድ ነው😥💔

  • @TolashiAddunya
    @TolashiAddunya День тому

    Ufff yene enat ayzoshe😢

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 20 годин тому

    ልጇን እንድታሳድግ የኢትዮጵያ ህዝብ ረድቷት ልጇን እራሷ ጋር፣ታሳድግ።

  • @MagdesBuzayu
    @MagdesBuzayu День тому +1

    አይ ሴቶች ራሱ ችህግራቹ አትረዱም በጉዋደኛነት በዉጭ 3ጊዜ መዉለድ 🤣🤣🤣 ደፋር አንዴ ነው ስሰት አንዱ ተዎልዶ ማይሆን ከሆን ከሱጋር መከተል አያስፈሉግም እየተጠራተራችሁ ዎንድን አትከታተሉ ልጆችሁም አይሰቃዩ ኢንጂ

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ

    እንዳልክ ህፃኗ የሞተች አይመስለኝም ያሳዳጊዋን ጐረቤቶች በደንብ ከነሱ መረጃ አጣሩ

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 День тому

    ዉይፈጣሪ😢😢

  • @Mte-k2m
    @Mte-k2m День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsaberhe3671
    @elsaberhe3671 День тому

    እሚገርም ነዉ ኣንዳንድ ሴቶች ባሎቻቸዉ ( ጓዶኞቻቸዉ ) በልጅ ልዩዙዋቸዉ ይከራከራሉ ንአና ንቺ ደሞ የተለየ ነዉ ገርሞኛል 🥴

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 20 годин тому +1

    የልጅቱን ፎቶ ለጥፎት ውሸት ሊሆን ይችላል

  • @MaskdaKaei
    @MaskdaKaei 18 годин тому

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @AyeshaAyesha-w5f
    @AyeshaAyesha-w5f День тому +4

    ውሸት ቢሆንስ አውቃ ሙተች ብላት ቢሆንስ?😢

    • @amelworkdesta4601
      @amelworkdesta4601 День тому +2

      አሳማኝ አይድልም

    • @AyeshaAyesha-w5f
      @AyeshaAyesha-w5f День тому +3

      @amelworkdesta4601 አው ስላሳደገቻት ትወስድብኛለች በሚል ፍርሀት ሞታለች ብላት ሊሆን ይችላል

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 День тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AmazIng-ym8sc
    @AmazIng-ym8sc День тому

    እንዳልክ አትጨናነቅ ዝብለህ በሰው ታሪክ አትታመም አንዳድ ሰዎች እደስሳ በደመነፍስ ነው የሚኖሩት

    • @MSisayBelay2706
      @MSisayBelay2706 23 години тому +1

      አይባልም ሰዉ ወዶ እንደ እንስሳ አይኖርም የምንፅፈውን ብናውቅ ጥሩ ነዉ ልቦና ይስጠን

  • @TumsM
    @TumsM День тому

    እንዳልክ ይሄ ምንያስተምራል ብለህ ነው ያቀረብከው አላፊነት እማይሰማቸው ወልደው የሚያሰቃዩ ናቸው በጣም ያጥወለውላል ይሄንን መስማት

    • @ሐናሐና-ቘ3ከ
      @ሐናሐና-ቘ3ከ День тому +2

      ምን ማለት ነው ? ያስተምራልም የሚችልም ያግዛታል

    • @user-he8ni7pm8b
      @user-he8ni7pm8b День тому +1

      እውነት​@@ሐናሐና-ቘ3ከ

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Годину тому

    Ere endalk atasicheresatem alasora alekat tinsh techekulaleh, gize sinoreh interviewun temeleket

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u День тому +1

    አናንተ አዚህ ኣለም ያልተሰማ ብዙ ጉድ ኣለ ውይ መከራ በግዛበር ፊት ቀላል ነው ኣይዞሽ ጸልይ😢😢😢

  • @AberAber-c6e
    @AberAber-c6e Годину тому

    Bemeberate Adega moteche yetebalewe lijone Erasawene bayeno Ayeteche weye gazategnawe sewe Tekoleganewe legudefacha debeko setewe Enedayehone Adera laneta Techalehu mamene mayete newe

  • @umabdellahumabdellah8705
    @umabdellahumabdellah8705 День тому

    ኦኡፍ አንዳልክ ልብህን ባያምህ ነው ሚገርመኝ

  • @fiteleshito5729
    @fiteleshito5729 День тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @selam-xi9nb
    @selam-xi9nb День тому +1

    ውሸት ነው አልሞተችም

  • @HinduAbdulkadir
    @HinduAbdulkadir День тому

    Ante,Sami,keyreya,sew,neh,alha,yrdah

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ День тому

    ያንች እናት ብዙ ደራርባ በመውለዱአ ባለባት ጫና ወርውራ ለከፍተኛ ችግር አጋለጠችሽ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንችም ወልደሽ ልጅሽ እየተሰቃየ ነው ። ልጆች ባልፈለጉት ነገር ሲሰቃዬ ፣ሲራቡ ፣ሲጠሙ ማየት እንዴት ልብን ይነካል 😢😢
    ይህ የሚሆነው በማህበረሰቡ ጫና ነው የግዴታ ሴት አግባታ መውለድ አለባት ይባላል።
    ምግባትም መውለድም የአለም ፍፃሜ አይደለም ። አቅማችን ካልፈቀደ ባናገባ ባንወልድስ ?
    እህቴ በጣም የዋህ ነሽ ገና ከጅምሩ ሰውየው የማይሆንሽ ነበርኮ አርግዘሽ " 1ከ 6ወር መውለዴን አያውቅም " ያልሽበት ነገር ገርሞኛል ታድያ ድጋሚ አምነሽው መሄድሽ ያሳዝናል ።
    ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አንችም በርታ በይ ህይወት ተራራ ናት ውጣ ውረድ ይበዛል ።ግን በአስተሳሰብሽ ጠንካራ ሁኝ ።ሰውየውም ከባድ በደል እንደፈፀመብሽ መረዳት አለብሽ ካለዛ ድጋሚ ከቀረብሽውም ታምኝዋለሽ ።
    እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያድርግልሽ መፅናናትን ይስጥሽ ።በአለው ልጅሽ ለመደሰት ያብቃሽ 👏💐
    እንዳልክ እናመሰግናለን በርታልን 🌿

  • @asterbeshah579
    @asterbeshah579 19 годин тому

    I have been listening and watching so many shows and 99% of the problems have been caused by the individuals. It is like self intoxication. Very irresponsible choices. When you don’t have no income of supporting yourself and you choose to bring off spring. I would like to have your insight that who will raise the children. The audience?

  • @marysam9193
    @marysam9193 День тому

    ፈዛዛ ነገር ነሽ አየሄድሽ አታያትም ነበር አንከፋ ኤድያ

  • @MezgebuKasahun
    @MezgebuKasahun День тому

    በጣም ዉሸት

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 20 годин тому +1

    የልጅቱን ፎቶ ለጥፎት ውሸት ሊሆን ይችላል