3 ኛው የ DNA ውጤት ፓስተር ቸሬ ኪያን ተባበራት ምስ.ኪን እናት ነች ከጎኗ እንቁም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 274

  • @MeskeremKifle-s7z
    @MeskeremKifle-s7z 21 годину тому +1

    እኔ በጣም ነው ያሣዘነችኝ እግዚያብሂር ይርዳሽኪያዬ

  • @SameraRose
    @SameraRose 8 днів тому +50

    አባታቸሁ ማነሁ ሲላት ዮናስ እዴ እዚጋ እዴት እነግርአለሁ ብላው የምን እውነት ነው ያላት

    • @Mimimimi0201
      @Mimimimi0201 8 днів тому +4

      ዮኒ በቃ የኔ ነው እዲል ፈልጋ ነው😂😂😂😂አረ ባካቹ ምን አይነት ጫት ቅማና ጠጥታ ነው አብሯት ሲተኛ የነበረው ዮኒን የመሰላት ፎ አሰራሩ ተመሳስሎባት ይሆን እንዴ😂😂😂😂

    • @abcdabcd5059
      @abcdabcd5059 7 днів тому

      Tekekelegna el

    • @yxgygfg1095
      @yxgygfg1095 7 днів тому +2

      አረ ኦንደዘ ኣደለም ያለችው የሱ ባዮሆኑ የመመርያ ውጤት የሱ ኣደለም ስባል ወደዛኛው እሄድ ነበር ነው ያለች

    • @መና
      @መና 7 днів тому +3

      እባካችሁ ነግ በኔ ነው። እነደዚህ የምትሉ ሁሉ እራሳችሁከሀጥያት ነፃ ናችሁ። በሰው አትግብ ይፈረድባችኃል።

    • @ebebayuh8411
      @ebebayuh8411 7 днів тому +1

      yes

  • @adanechhaile8958
    @adanechhaile8958 7 днів тому +15

    የኔ እናት ምን አልባት አባት ባይሆን የኢትዮጵያ አፍ የምትችይው አይመስለኝም ጌታ እየሱስ ብቻ ይቅደምሽ ምንም አልልም ለአንቺ እኔ ጨነቀኝ መቼም ሁላችንም አጥያት ሰርተናል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሎናል ኪያ ስለዚህ ከወዲሁ እራስሽን አዘጋጂ

    • @Aynalem-m2p
      @Aynalem-m2p 7 днів тому

      ልጅ ምናልባት ሀክቤት ተቀይሯባት እዳይሆን እሷም አብሯ ልጅ ብመርመሩ

    • @DesuTareke
      @DesuTareke 6 днів тому +1

      Ewunet new

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  3 дні тому

      ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @AjaybaBedru
    @AjaybaBedru 6 днів тому +12

    ኧረ ነገሩ ያሣፍራል ሲመስለኝ ውጤቱ ምንም ሚቀየር ነገር ያለ አይመሥለኝም ኪያ በቃ አባታቸውን ግልፅ አውጪና በህግም እንዲረዳሽ ያረጉልሻል ዮኒን ተይው በቃ ካመንሽ አገባሻለው ውሎሻል እና ነገሩን አታጣሚ

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @LilyAhmed-e9o
    @LilyAhmed-e9o 4 дні тому +4

    ምን ያርግ ልጁ በግድ አባት ይሁን😮

  • @Richokidus
    @Richokidus 8 днів тому +9

    Pastor Chere did the right thing. He is a wonderful person who always seeks the truth. I stand by Pastor Chere.

    • @EskedarMulaw-u2n
      @EskedarMulaw-u2n 7 днів тому

      Eyoha min atefa they have to find another investigations

    • @Richokidus
      @Richokidus 7 днів тому

      I have nothing against eyoha media, but Pastor Chere is a hero, so he deserves praise, that's what I said

  • @sefefechbitew9382
    @sefefechbitew9382 7 днів тому +8

    ምናልባት ሆስፒታል ልጆቹ ተቀይረው ይሆናል ኪያም ከልጆቹ ጋር የእናትነት ዲኤኔ ይሰራላት እባካሁ

    • @HanaTaye-vd6dl
      @HanaTaye-vd6dl 7 днів тому

      ይሄም የኔ ሀሳብ ነው እናት እና ልጆቹ ዲኔኤ ይሠራ

    • @Amenadmasu22
      @Amenadmasu22 6 днів тому +1

      እሷበወለደች እለት መንታ የወለደ የለም ተብሏል

    • @marysnite2894
      @marysnite2894 2 дні тому

      Yesaw lij akefa yena naw bela endaihon

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 7 днів тому +6

    ለልጆቹ ሲባል እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 8 днів тому +6

    እሰይ እልልልል በትክክል ኪያዬ አይዞሽ

  • @ademkediradem2290
    @ademkediradem2290 8 днів тому +11

    ዘመናዊ ህክምና ውጤት ዘርፈ ብዙ ነው እናም ሁሉ አማራጭ ቢሞከር መልካም ነው አድማጩም ሆነ ህዝቡ ከዝህ ጉዳይ ብዙ ይማራል ልጆቹ አባታቸውን ዛሬም ወደፊት የማወቅ መብታቸው ይጠበቅ አደራ ደስ ብሎኛል

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 8 днів тому +9

    ፖስቸር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም በፀጉር ወይም በደም ይመርመር

  • @DRBRIHANU
    @DRBRIHANU 8 днів тому +9

    ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው

  • @nassernasserjemal8094
    @nassernasserjemal8094 7 днів тому +9

    እንደ እኔ ሀሳብ ብዙ አልኮል ከወሰደ ከአፉ የሚወሰደው ህዋስ በአልኬል ሊቃጠሉ ይችላሉ ደሙም በአልኮል ብዛት ያሳስባል ስለዚህ በትክክለኛው የወንድ ዘር ወይም ይቅርታና (ስፐርሙ) ቢመረመር ይሻላል ምክንያቱም ይህ ጉዳይ ወይም DNA የብዙ ህዝብ መተማመኛ ነው

    • @user-bv5ez2qo4f
      @user-bv5ez2qo4f 7 днів тому

      እያ እኮ ተጨንቀናል ሁሉም ፈጣሪ ያቃል የሷም ፊልም ከሆነ ገዘብ ገዘብ ምትለዉ ነገር ብታቆም ጥሩ ነበር የልጆቹ አባት ፍለጋ ሳይሆን ለገዘብ ከሆነ ሚዲያዉን ምትጠቀሚበት ከሆነ በጣም ነዉ ምናዝነዉ

  • @AminatUmer-y6w
    @AminatUmer-y6w 8 днів тому +19

    እኔግን ሣሥበው እውነት ባትይዝ እዚህ ዲረሥ የምትሄዲ አይመሥለኚም ወላሁ አላም

    • @ssaa5342
      @ssaa5342 7 днів тому

      እኔምስውየውንብዙአላምንኩትም

    • @meskisaron4583
      @meskisaron4583 7 днів тому

      ማታፍሩ ጉዶች የልጆቾ አባት ቁጭ ብሎ እያዳመጣቹ ነዉ

  • @eiduseidu8404
    @eiduseidu8404 8 днів тому +6

    እግዚአብሔር እውነትን ያሳውቀን

  • @kassagkiristos1057
    @kassagkiristos1057 7 днів тому +6

    ዮናስን በጣም አደንቀዋሎህ :: ሁለት ጊዜ ኣባት እንዳልሆነ በሕዝብ ፊት ማረጋገጫ አግኝቶ አሁን አለሁ ለ3ኛ ጌዜም እተባበራለሁኝ ልጆቹንም ኣግዛሎህ እረዳሎህ የሚል ሙሉ ሰው ሆኖ አግኝቸዋሎህ:: ይህ ደግሞ ጠያቂውን ጨምር ሌሎቻችን ለማድረግ የሚከብደን ነገር ነው በጀግንነት እየተጋፈጠው ያለው::
    እናትየዋ ታሳዝናለች በተለይ በስነ ልቦና መታገዝ አለባት:: እስዋም ግን በውስጥዋ የያዘችውን ምስጢር ለልጆችዋና ለራስዋ ጤንነት ስትል መናገር አለባት::

    • @betimariedi4377
      @betimariedi4377 7 днів тому

      Denk comment thank u ❤❤❤

    • @PACETOALLWORLDTHANKGOD
      @PACETOALLWORLDTHANKGOD 6 днів тому

      ሁለተኛው ኢንተርቪ ብትሰሚው ኣሪፍ ነው የአበሻ ወድ ጥሩ ነገር አይገኝም

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @NetsebrakMelese
    @NetsebrakMelese 8 днів тому +6

    ለምንድነው ከፀጉሩ የማይወሰደው ለምንድነው ደሙ አይመረም የልጆቹና የሱዳኖቹም መመርመር ይችላሉ ብቻ አይደለም ከልጆቹ ጸጉርና የሱ ጸጉር አንድ ላይ ሄዶ አይመረመርም

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 7 днів тому +3

    መልካም ነገር እንጠብቃለን ቸሬ ግን ተባረክ

    • @HHa-q9m
      @HHa-q9m 4 дні тому

      እየሱስ ብሎ አያውቅም የምን ተባረክ ነው ሸረኛ ነው

  • @drgashu
    @drgashu 8 днів тому +7

    ኪያዬ አይዞሽ ከጎንሽ ነን

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 7 днів тому +8

    ይቺ ሴትዮ በድጋሚ መዋረድ ፈልጋለች ዮናስ አባቱ ማነው ሲላት እዚህ አልናገርም በግላችን አላለችውም ነበር አለምሰገድም እሺ እዛ በውስጥ ጨርሱ አለ ታዲያ ለምንድነኽ እንደገና መመርመር አስፈለገ

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 7 днів тому

      Ezhi alnagerm yalchu eko yedegem wey le 3gagezhi setebzl gazitgawen lalemaskeyem yemeslgal enji azemamyawa yetaweke new do ateferdu eskemechereshaw mayetu yawatzln leljochum bione energaga

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 7 днів тому +1

      @tonyhobeika4835 እኔንጃ ሌላ ነገር እንዳይጨማመርባት ነው ልጆቹ የራሷ ናቸው ህክምና ቸቋሙ በፍፁም ያን ቀን መንታ የወለደ የለም ብሏል ታዲያ ምንድነው ጉዱ

  • @Maret-f6w
    @Maret-f6w 7 днів тому +6

    እውነት አቺጋርና ፈጣሪ ጋር ነው ያለው ግን ይጨንቃል ፈጣሪ ይርዳሽ😢😢😢

  • @MandenateEjigu
    @MandenateEjigu 6 днів тому

    Demo siyameruuu ko and ayenet nachew lijochu yene konjowoch yene fikroch fetariii ke abatem belay new esu ekef degef adergo yasadegache❤❤❤❤

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 2 дні тому

    እኔግን ይችልጅ ካፈርኩ አይመልሰኝ ከሆነ እጃ ውጤቱ አሁንም አባትነቱን ካላሳየ መቀበል ይከብዳታል እዴትስ ከህዝቡ እዴት ትስማማለች ፈጣሪየ እኔ ለሶ ፈራው ክፉነገር የሰይጣን ጆሮ አይስማጅ ቀጣይው ያስፈራል እጃብቻ

  • @NejatNeju-h5y
    @NejatNeju-h5y 6 днів тому +1

    ቸሬ ተባረክ

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @luckyismydog100
    @luckyismydog100 7 днів тому +2

    አይዞሽ don’t give up

  • @EskedarMulaw-u2n
    @EskedarMulaw-u2n 7 днів тому +2

    I agree on another investigations with his family mameber

  • @MedinaAhmad-o8z
    @MedinaAhmad-o8z 6 днів тому

    ደስ ይላል የእህትዮዋ ምላስ ከባድነው አላህ ሀቅ ያውጣላት

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @zeynebaali8292
    @zeynebaali8292 8 днів тому +8

    Why not they do DNA test 100 times, the result will be the same. Wasting time ____________

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq 8 днів тому

      exactly, in US DNA is done through cheek swab, people are so anti science. Maybe they will say holy water menamen. aye denqoro hizb!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 8 днів тому

      True❤❤❤

    • @YergaAlem
      @YergaAlem 8 днів тому

      ለናቴ ሰጥቼ እሰራለሁ ሰምቼም ነበር ። እንደ መጀመሪያ ልጇን አባት አላሳወቀች ። ለእናትዋ ወርውራ ወንድ ሰትተዋወቅ አልወለድኩም ብላ ትክዳለች ። ይች ሰገጤ ። አሰጠላችን

    • @NetsanetDarihun
      @NetsanetDarihun 8 днів тому

      Yes

    • @shkorinaBowey
      @shkorinaBowey 7 днів тому

      @@YergaAlemahune sele alefew hiwetwa minagebash?? Teyakew abatenet new simple!!!

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 6 днів тому +3

    ተወዳጁ ቸሬ ከገባበት መቋጫ ያገኛል፣ምክር አገልግሎቱ ከፍተኛ ዋጋ አለዉ፣

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 8 днів тому +10

    ስማይ በትወጡ ምድር ብትገቁ ልጆቹ የዮናስ አደሉም

  • @ganri-qq2gp
    @ganri-qq2gp 8 днів тому +2

    If he said his sister low you should not ask DNA doesn’t matter if his biological father not , he can adopt them! We all human !

  • @TigistFita-gp3js
    @TigistFita-gp3js 6 днів тому +1

    በአዉነት አሁን ጥሩ ፖስተር ቸሬ ገባበት በፊትም በእምነት ቦታ መተማመን ነበረባቸዉ አዚህ የነሱንም የኘንም አይምሮ ከመበጥበጥ

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 6 днів тому +4

    ከ3ኛ DNA በፊት ሀኪሞች በዚህ Case ቢወያዩበት? የሌሎችም DNA, ቢጨመር?

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @FantoSalamom
    @FantoSalamom 2 дні тому

    ጉዳዩን ለዱካ ቤተሰብ ጋዜጠኛው ብትሰጡት የልጆቹ አባት ይሄኔ ተገኝቶ ነበር

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 5 днів тому

    አሸአንጠብቃለን

  • @Robe-o9u
    @Robe-o9u 8 днів тому +12

    ድፍረትዋን በጣም አደንቃለሁ እውነተኛነትዋን ግን እጠራጠራለሁ ውጤቱ ሲነገር ፌንት ያረገች ለማስመሰል ሞከረች
    የምታደርገው ሁሉ ዕውነት ባይሆን ይህን ያህል ገፍታ አትሔድም ነበር የሚል ስሜት ለመፍጠር ይመስለኛል ሞራል የሚሰጥዋትም ሰዎች አሉ።
    ሚዲያ ላይ ባትወጭም ልጆችሽን ማሳደግ ትችያለሽ ውጤቱ ግን በማንኛውም ምርመራ አይለወጥም ብዬ አስባለሁ።ጥሩ ጭንቅላት ስላለሽ ወደፊት ትጠቀሚበታለሽ።

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 8 днів тому +1

      አዎ ውጤቱ አይለወጥም

    • @asteramsalu1119
      @asteramsalu1119 7 днів тому

      ​@@meseretdibabe8020እሷ እንደተናገረችው ዮናስን ያገኘችበት ጊዜ ከተለመደው የእርግዝና እንቁላል ማኮረቻ ጊዜ ውጭ ይመስለኛል።

    • @MarthaArgaw
      @MarthaArgaw 7 днів тому

      👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

    • @Amenadmasu22
      @Amenadmasu22 6 днів тому

      ኧረ ይህች ሴት በቲፎዞ የምትንቀሳቀስ ድንቅ ተዋናይት ናት ምናለ ቢበቃት ሁላችንም ሓጢያተኞች ነን በቃ ከሠው ፍርድ እርቃ እራሷን ብትሆን ምንአለበት ለልጆቿ ሳይሆን ለገንዘብ የምትኖር ወመቴ ናት

  • @shkorinaBowey
    @shkorinaBowey 7 днів тому

    We need Legal advice on this matter please 🙏 Thank you

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 7 днів тому +1

    ቆይ ምርመራ ባያርጉ ከእሱ ጋር ግንኝነት ካላት ከእሱ ውጪ ወንደ ካላወቀች ምን አለበት ልጅ ሳይገላቱ ሰውዬ ብያምን ወይም ልጅ በአራት ግዜ ከሀክ ቤት ተቀይሮ እዳይሆን እደ ለልጅትቹ ጥያቄ ያክል እንጂ እኛ እነዝህ ልጅ እርደተ ማሳደግ አያቅተንም

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 7 днів тому +1

    የእነዚህ ልጆች መጨረሻ የናፈቀው ?

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @FrehiwotAlem-v3i
    @FrehiwotAlem-v3i 6 днів тому

    ሰው አባቱ አና እናቱን ይተዋል ከሚስቱ ጋር ይተባበራል.አብዛኛው የወንድ ልጅ እህት. ወንድምዋ በገንዘቡ ለልጆችዋ መልካም አጎት እንዲ ሆን እንጂ. የራሱ ልጅ ወልዶ እንዲያ ሳድግ አትፈልግም. ስለዚህ አዝነሽለት ሳይሆን ወራሾች ተወለዱ ብለሽ ፈርተሽ ነው. አንችን እና መሰሎችሽ አክስቶች. የወንድማቸው ለጆች የሚያንገላቱ bewendm ሂወትእየገባችሁ. የወንድማችሁ ተዳር እና ለጆች የምታሰቃዩ ለትቅማቹሁ ስትሉ ተጠንቀቁ እግዚአብሔር አይወድም.

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xo 7 днів тому +1

    ይች ሴትዮ ምኑ ነች ግ? እህት ከሆነች በዚህ ልክ ለምን ትበሳጫለች?ሚስት ነው የምትመስል!

  • @luckyismydog100
    @luckyismydog100 8 днів тому +1

    ልጆቹ በሆስፒታል ስህተትተቀይረው ሊሆን ስለሚችል እናትየውን እና ልጆቹን DNA ቢደረግ ችግሩን ሊያቀል ይችላል

  • @ManahloshGebremariam
    @ManahloshGebremariam 7 днів тому +1

    እህትዬዋ ቅጥፈት አለባት ደግሞም እሷ የወሰደችው ናሙና ምን ያህል አሳማኝ ነው? ሌላው አነጋገትዋ ቅጥፈት አለበት ከአባትይው ጉንጭ ሳይሆን ሌላ ቦታ ደም ተወስዶ መመርመር ቢቻል:: ፖስተር ቸሬ እውነቱን ያወጡታል እርግጥኛ ነኝ ዮናስ ሊመሰገን ይገባዋል እህትየዋ ግን አንድ ተንኮል እንደሰራች ታስታውቃለች:: የህፃናቶች አምላክ ይፍረድ::

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 7 днів тому +1

    ምንም ለውጥ አይመጣም አምኖ እውነትን መቀበል ነው

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @Meklitegirma
    @Meklitegirma 7 днів тому +1

    መዳኒት የወሰደው ወንድምሸ ለምንድነው????????
    አባትነቱ እንዳይታወቅ የሚያደርግ መዳኒት ቢሆንሰ????????

  • @Zeheraafes
    @Zeheraafes 7 днів тому +1

    ፈጣሪ ሆይ ሀቁን ያወጣ 🤔

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @mahmaranata3689
    @mahmaranata3689 7 днів тому

    ኪያ እና ልጆቹ ዲኤንኤ ይመርመሩ

  • @tgashu1307
    @tgashu1307 7 днів тому +1

    ሰምተሃል እናት ዜሮ ፐርሰንት የሆነችው ሊዲያ አንድ አይደለም ሶስት ልጆቿን እኮ ነው በካሜራ ተግዛ እኮ ነው የወለደችው መጨረሻውን 0 ፐርሰንት እናት

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 7 днів тому +1

    shame on her😢😢😢😢😢😢😢

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @HanaTaye-vd6dl
    @HanaTaye-vd6dl 7 днів тому

    ኪያ ከልጆቹ ጋር ዲኤንኤ ይሠራ እባካችሁ

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @tsegayeadera1276
    @tsegayeadera1276 День тому

    እኔ አንድ ሃሳብ አለኝ ምን አልባት የእርሷ ልጆች ለመሆንዋ DNA ብትወስድ ጥሩ ምን አልባት ሆስፒታል ውስጥ በስህተት ከሌላ ልጆች ተቀይሮባት ሊሆን ይችላል ይህቺ እናት እርግጠኝ ሆና ሌላ ወንድ አላውቅም ካለች ይህን ችግር ይፈታል ብዪ ነው::

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 19 годин тому

    ግን ልጆቹ የሱ ጓደኛ ጌኔ ነው ያላችሁት የሱ ይሆናሉ መግለፅ የፈራችውም ለዛ ይመስለኛል

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 8 днів тому

    please Police investigación yadrg Doktor and sister selk Lewewet

  • @medyia4031
    @medyia4031 7 днів тому +1

    ፓስቸር ቸሬ ስራ አለበት

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 2 дні тому

    Lijochu yesuwa adelam

  • @Aynalem-m2p
    @Aynalem-m2p 7 днів тому

    ወይ አደንዞት በሌላ ወንድ አስደፍሯትም ይሆናል እግዚአብሔር መልስ ለልጅቹ ይስጥ እኔ እህ ቴክኖሎጂ ከመጣ ጀምሮ ጭርሽ ሀጥያት በዛ

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 8 днів тому

    Doktor and family Police investigación yadrg please

  • @selamawitghiwot2745
    @selamawitghiwot2745 5 днів тому

    በርግጠኛነት የሆነ ሰተት አለ እንጂ ያልሆነውን እንዲህ አደባባይ ወታ አትጮኸም ብዙ ግዜ DNA ያረገዘች እናትን እንኳ 0 ያለበትን ታሪክ ሰምተናል ሳይሆን እሰከ 3ኛ አትሄድም ከአንድ አንድ እውነቱን ከወጣ ብላ ነው፣

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 7 днів тому +1

    እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ግን የሚገርም የለም።
    ሁለቴ DNA ይሳሳታል ስትሉ አታፍሩም?
    የእናት ድርቅናም ይገርማል።
    ይህ በUSA ሁሌ ይከሰታል እኔ ከእርሱ ጋር ብቻ የተኛሁት ይሉና አስር ሰው ሲመረመር አባት አይደሉም ይባላሉ።
    እናም በሀገራችንም ተከሰተ።

  • @HshwqiHsuauw
    @HshwqiHsuauw 6 днів тому

    WARGAHULLA

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 8 днів тому

    እኔምጥርጣሬአለኝወዱልጅየዮናስይሆናልሴታፔሬድእየሄደየመጨረሻፈሳሽየወዱንዘርእንዲቆይያረገዋልየናትየዋዘርቀድሞየደረሰከሆነከስባትቀንቦሀላየወድልጅእርግዝናይሆናልአሁንምወዱየዮናስይሆናልትልቅአስተማሪነገርሊፈጠርይችላል

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 8 днів тому

    አሁንም. ለ3ኛ ጊዜ DNA ከመደረጉ በፊት. ብዙ ምርመራና ጥናት ቢደረግ ጥሩ ነው ፍንጭ 1ኛ. የዬናስ ጓደኞች 2ኛ በሆሰፒታሉ ገበተ ወልዳ. እሰከወጣችበት በሆሰፒታሉ. ዙሪያ 3ኛ ኪያ. ራሰዋ ልጆቹ. የእሰዋ. መሆናቸው DNA ሜድረግ. አለባት ከምዛ በጛላ ቢሆን. ጥሩ. ነው

  • @3HTube2-አዳኙ
    @3HTube2-አዳኙ 8 днів тому +1

    አረ ምንጉደ ነው ወገን

  • @haymanotbogale6245
    @haymanotbogale6245 8 днів тому +2

    ኪያ እንዳታስመረምሪ በቃ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 8 днів тому +1

    ሙደረ ዝሙተኝች

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 5 днів тому

    ❤🎉🎉

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 8 днів тому +1

    ይሄነገር ድራማ ነዉ እንደ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 6 днів тому

    ምድረ ሸሌ ተንጫጫችሁ የዲኤኔ ዉጤት እዉነቱን ቢነግራችሁም አታምኑም ስራችሁ እዉነት የለዉምና ትንጫጫችሁ😮😮😮

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 5 днів тому

    እኔ እንደምመስለን ሰክራ ከሌላ ሰዉ ወሲብ አርጋ ነዉ
    ብቻ ዮናስ እግዜር ይርዳዉ የራሱ ልጅ ወልዶ አቅፎ ያሳየን ።

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 6 днів тому +3

    አቤት አቤት እህት ተብዬዋ ግን በጣም ነገርኛ ትመስላለች ወሬ አበዛች

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 7 днів тому

    ልጆቹ ግን እሱ ነዉ ሚመስሉት በፈጣሪ

  • @konjittadesse2126
    @konjittadesse2126 8 днів тому

    ቤተሰብ አያገባውም😂😂 ዝምድናው እኮ ከቤተሰብ ጋር ነው ነገ ጠዋት

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 6 днів тому

    Eyoha ላይ ከ DNA ውጤት በህዋላ የቀረበች ግዜ ጋዜጠኛ ተብየው የልጆችሽን አባት ታውቂያለሽ ማነው ሲላት እዚህ ሚዲያ ላይ አይወራም የመጣሁት የልጆቼ አባት መሆኑንና አለመሆኑን ለማወቅ አንጂ ለሌላ ታሪኩ አልመጣሁም ብላ ተናገራለች በራሷ አንደበት ስለዚህ ታውቃለች ልጆቹ የሱ አንዳልሆኑ ግን ወደሚዲያ ደግማ ስትመጣ ሌላ አጀንዳ ይዛ መሆን አለበት የመጣችው!

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @ዲበኩሉትግራይሚድያ

    ታድያ ዲኤንኤን አይደሉም ቢሊ ዮናስ ምንም ጥፋት የለበትም 😂😂 ምን አድርግ ነው የምትሉት

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 8 днів тому +1

    4 weeks phone yawerut Police and sister yetra

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 8 днів тому +1

    DNA Doktor and family Police investigación yadrg medra leba

  • @HelenTesfay-ng2zc
    @HelenTesfay-ng2zc 6 днів тому

    ebakih paster chere yichn misikin agizat

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @martasebery
    @martasebery 4 дні тому

    Sira miftate eithopa yilwen limne yitratrlew please hige yilalbit higre yimtreb seite seira yilalbte higre

  • @merontekelu2146
    @merontekelu2146 8 днів тому

    4 weeks Doktor and sister Police atartu ferd yest

  • @NatiTesfaye-x4p
    @NatiTesfaye-x4p 7 днів тому

    በግድ የሱነው አረ እፈሩ እሷ አነጋገሯ ያስታውቃል

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @connyghebremichael7241
    @connyghebremichael7241 8 днів тому

    Ewntun Egzbher yewkew legohu gen yonassen yemslalu getaway yerdahehu

  • @ENEMLEWEGENE
    @ENEMLEWEGENE 8 днів тому

    እኔም ከኪያ ጎን ነኝ

    • @James-oj8kq
      @James-oj8kq 8 днів тому

      ere teye, signed up for her to raise the children since he isn’t the father even if they do this 100 times!

    • @filoadam97
      @filoadam97 8 днів тому

      አብረህ ተኝተሃል።

  • @Kebelekuli-er5ir
    @Kebelekuli-er5ir 6 днів тому

    ምን?

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @MekonenKidanemariam
    @MekonenKidanemariam 8 днів тому

    Game over no More drama 🎃🎃🎃

  • @EkramEkram-l3b
    @EkramEkram-l3b День тому

    😮

  • @UaeKgo
    @UaeKgo 2 дні тому

    ስራፋት ከሀኪም በላይነዉ እሱ አጭበርባሬ ስራፋት ምድር ጅላፎ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 8 днів тому

    ዮናሰ ልጅች አደሉም 10 ብታሰመረምሩ

  • @MikialeHailu-l8p
    @MikialeHailu-l8p 8 днів тому

    የሆነ ስህተት ኣለ ስትወልድ እንጂ 3 ግዜ ኣትዋሽም

    • @nigussieta1847
      @nigussieta1847 7 днів тому

      ለምን አትዋሽም መቶ ጊዜም ብትዋሽ DNA አይዋሽም፡ እፍረት ሆኖባት እንጂ ልቧ ያዉቃል። እንደ እናተ አይነት በቅንነት እሱ በሆነ እያለ የሚሰጠዉ አስተያየት ግራ እየገባት ከሆነ ብላ ነዉ።

  • @genetfasil
    @genetfasil 8 днів тому

    በምድር ሳይሆን ሌላ ናሙና ቢወሰድ

  • @tinsaebelete958
    @tinsaebelete958 6 днів тому

    ቢቀርስ አንዴ??

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @assa3100
    @assa3100 7 днів тому

    Lelas yetashege posta seteshachew bihon? Min mereja alen? Geta hulun yawukal. Bechelema yeteserawun wede birhan yawetawal geta

  • @ElsaFisseha-ww5kb
    @ElsaFisseha-ww5kb 7 днів тому

    Weyyy......gud men malet yechalal🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @HelenTesfay-ng2zc
    @HelenTesfay-ng2zc 6 днів тому

    Koy ere yich ehit tebyewa wendmuwa mewuld endemayichil
    tawukalech ?

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን

  • @mlesaednatakle
    @mlesaednatakle 8 днів тому

    ዋው ይከ ነገር መጨረሻ ያለው አይመስለንም እንበል 3ምርመራ ውጤቱ እውነት ከሆነ 2በዜሮ 1ባባትነት ከወጣ ሁሉም የሚስጠራጥር ይሆናል ስለዚህ 4ምርመራ የናት እና የልጆች መሆን አለበት ከነገራችን የልጆች እና የናት ብርመራ እንዲሆን አልፈለገችም የወናስ ቢቀር ይሻላል ነው ያለች ለምን ይከ እንደረበሻት አልገባኝም

    • @alemtsehayteffera4017
      @alemtsehayteffera4017 8 днів тому +1

      እንደ እናት ጡቶችዋን አጥብታ አቅፋ ለዚህ አድርሳ ለምን አይደብራትም ይህን የሚያውቀው ወላድ የሆነ ብቻ ነው ፈራጆች ባንሆን ጥሩ ነው

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 8 днів тому

    Good luck lehulum ye hetsanat amlak ewnet yeglet hulum mediawem betesebm welajochem Ato yonasem yemidenek new eskemcheresha yadregew teret sayresa hulunm egzer ewenetn aweteto argageto heiwetachewn endimeru yadrgeln sew hono yemaybedl enchet hono yemayseber yelem yelu yele behonm bayhonm lala wetet simeta besela befeker be wetetu ewnet metweku le lejochu sibal slehone bedesta tekblachehu beselam asalfu nege lejoch siyadgu liyayut yemichel selhone

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 8 днів тому +3

    እንዴ ምነው አረእውነቱን ተናገሪኪያየ ህዝቡንምአንችንሽግራአታጋቢ

  • @marysnite2894
    @marysnite2894 2 дні тому

    Bakish atachebarberi ke guwadegnaw weldesh naw eniblaw belachu naw

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 8 днів тому +7

    የማትረባ ፡ ልጆቹን ፡ ፡ መነገጃ ፡ አደረገቻቸው ፡ ማፈሪያ ፡

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 8 днів тому +3

      በልጅ መነገድ ተያይዘውታል ።እንደ ዋንትያ። ።ብሩን ከወሰደች በህዋላ ያወራችው ሁሉ ውሽት ሆነ ።ተደፍራ አይደለም ።ባሌ ሾፌር ነበር በጣም እንዋደዳለን ችግር ነው ያለያየን አለች ። ።የፌቨን እናትም በጣም ብዙ ገንዘብ አገኝች። ቤት ተስጣት ።የሰውየውን ፍርድ 25 አመት አንሷል ብላ ስንጮህ ከርመን አሁን ሁሉንም ትታ ቁጭ አለች ወሬዋም የለ ።

    • @Slam-r8l
      @Slam-r8l 8 днів тому +1

      እውነትሽ እኮነው😢😢😢😢

    • @AberashNegussieMengesha
      @AberashNegussieMengesha 7 днів тому

      Ay abesha lemefired anidegna nachu kechalachu Zim belu atichekulu yegid asteyayet mesitet suite eki achihim beteley setoch

  • @ዲበኩሉትግራይሚድያ

    የዮናስ መሆናቸው የዲኤንኤን ውጤት 0 ነው ካለ ምን፡ማለት ነው 😂😂

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 7 днів тому

    Abatachew manew silateko esun ahun ezihga menager asfelagi adelem belalechko

    • @Ewnettube123
      @Ewnettube123  5 днів тому

      ለሀሳብ አስተያየትዎ እናመሰግናለን