Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 19

  • @shemistube
    @shemistube Рік тому

    አሪፍጥያቄናመልስነበር ወዲም ስላም እደትናችሁ የተከበራችሁ ውዲ ቤተስቦች ባላችሁበት ስላማችሁ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ መልካም ግዜነበር

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ አላህ የሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ለዴቱም ለወዱም አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @zuzutube8614
    @zuzutube8614 Рік тому

    አስላምአለይኩም ወበርካትሁ እንኳን ስላም መጣህ ውንድሜ ማሻአላህ
    ሀሪፊቆይታነበር

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 Рік тому +1

    Asalamaleykum woramatulahi wobarakatu selam lezibet yihun selam fiqiir adinetin lageraacin yabzalin maash allaah benikalay magbat min yibalal betam kebad new allaah yixebiiqeen

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ተባረከላህ ጀዛካላሁኸር ወድማችን ዴስ እሚል ጥያቄና መልስ ነው አላህ እውቀቱን ይስጠን ያረብ ሰላም ፍቅር እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያ ይሁን

  • @temrali
    @temrali Рік тому

    አሰላሙአሀኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን በሰላም መጣህ ማሻአላህ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነዉ

  • @AwelTube
    @AwelTube Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን አወል እንኮን ደህና መጣህ ሠላምህ ይብዛ ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @zer7muss
    @zer7muss Рік тому

    👍👍👍👍

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Рік тому

    አስለም አለይከም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህልን እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እህቴ በረች ማሻ አላህ ጀዘኩምለህ ከይረን 👍🏼❤️❤️❤️❤️

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 Рік тому

    አሠላሙአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አወል ወድሜ እኳን ደና መጣህ ሠላምህ ይብዛልኝ ማሽአሏ አሪፍነው በሰማንው ተጠቃሚወች ያድርገን በርታ ወድሜ👍

  • @muradtube1237
    @muradtube1237 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራሀህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአሓህ ማሽአላል ወንድማችን በርታ አሊህ የግዝህ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @muktarTube112
    @muktarTube112 Рік тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድም እንኳን ሰላም መጣህ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ ቀጥይበት አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርግልን ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛ ሁሴን አላህ ይጨምርልህ ወዶችዬ ተው ካልሆነችላችሁ በሰላም ልቀቁ

  • @AMINA_ALI
    @AMINA_ALI Рік тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @bebeayutubi053
    @bebeayutubi053 Рік тому

    ሰላም እንዴን አላችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት የፈጣሪ ሰላምታ ይድረሳችሁ

  • @fantayedawd
    @fantayedawd Рік тому

    ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁብት ሰላማችሁ ይብዛልኝ ውዶ እህቴዋ ውድ በጣም አመሰግናለሁ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @rabeyatube1882
    @rabeyatube1882 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ስላም ወደ ሀገሬ ልጆች በሙሉ በያላችሁበት አላቸው እናንተ ዓይን ያላችሁ እዩ በጣም ደስ የምን እንተነበረ የተለ ብናመሠግን ቀዴ ለወደፊት በዚህ መልኩ በቀላሉ

  • @fafatube4567
    @fafatube4567 Рік тому

    አሰላሙአለይኩምወራህ መቱላሂወረካትሁሀገሬልጀሰላምያድርጉ

  • @zeyinb902
    @zeyinb902 Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካህቱ ሰላምለሀገራችን ሰላም ለኢትዮልጆች