መሰዊያው መፍረስ አለበት! | ከጥልቁ የነበሩት ይናገራሉ | አየኸኝ ብሎ አጓራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • መሰዊያው መፍረስ አለበት! | ከጥልቁ የነበሩት ይናገራሉ | አየኸኝ ብሎ አጓራ

КОМЕНТАРІ • 100

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Місяць тому +34

    እዉነት ነዉ አባታችን እኔ እንዲህ ያደርገኝ ነበር ገጠር ሳስተምር ምንም ጊዜ የምናሳልፍበት ነገር ስለሌለ በቡና እንደበር ነበር ማፍላት የምፈልገዉ እንደዛ በኮተታኮተት ታጅቤ ነበር ለካ አጅሬዉ ነዉ ለነገሩ ያኔ መንፈሱን በገሀድ በ እባብ እየተመሰለ ያሰረፈራራኝ ነበር ቦታዉን ጥየ ወጣሁ ለበጎ ሆነልኝ እዚህ መጣሁ መምህር ግርማ ህይወቴን ቀየሩልኝ ጠላቴን ሳላዉቀዉ አምልኮቱን ፈፅሜ ነበር ማለት ነዉ እኔ ሳፈላ ያን አስቤ አልነበረም። አያችሁ እግዚአብሔርን ብቻ ማወቅ ከጥፋት አያድንም ሰይጣንና ሴራዉን ማወቅም አለብን። በዘር ይኖራል ያሉት ልክ ነዉ ፈረንጆቹ በስልጣኔ የደበቁት ሰይጣን የጥንት የግሪክ አማልክት ናቸዉ። ለምሳሌ God of wisdom ማን ነዉ? አቴና አፖሎ ዚዮስ አይደሉምን ? ዛሬም በ እዉቀት በጥበብ ሰበብ የመጣዉ እነሱ አማልክቶች ናቸዉ። አይተናል በ ኦሎምፒክ ሲጀመርም ኦሎምፒክ የሚለዉ ቃልም የአማልክቶቹ ስም ነዉ።

  • @Zelalem2376
    @Zelalem2376 Місяць тому +27

    ዛሬ ይህን ያሰማኝ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @benafkottilahun6713
    @benafkottilahun6713 Місяць тому +30

    የኪዳነ ምህረት ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Місяць тому +10

    ቃህወትን። ያስማልን አባታች ወርቅ አፈራሁ ወንደሜ በረታልን❤❤❤ እንኴን ለፏለሰታ ፆመ። በስላም አደረሰችሁ❤

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Місяць тому +13

    ትክክል . መምህር ሁሉም የታገሉት ጭቆናን ለማስቀረት ነው ግን ዙሮው እነሱ ደም አፍሳሽ ይሆናሉ ::---ደም የምያፈስ መሰውያ በኢየሱስ ክርስቶስ የፈራረሰ ይሁን 🙏🏿አሜን 🙏🏿

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ Місяць тому +9

    እድሜ,ጤና,ይስጣችሁ,ለሁላቸሁ,ሀገራችንን,ሰላሟን,ያብዛልን

  • @tigiyared4637
    @tigiyared4637 8 днів тому +2

    ቅዱስ ገብርኤል ይጠበቅህ ያበርታ ወንድማችን ወርቃፈራው🙏💞

    • @inpskhalifa701
      @inpskhalifa701 5 днів тому

      ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ

  • @yohannesbekele1265
    @yohannesbekele1265 Місяць тому +11

    ግለጠው የክፉን አሰራር መሰዊያው ይፍረስ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም ስልጣን

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 Місяць тому +14

    የፈጣሪ ታላቅነት በተረጋጋ አንደበት በታላቅ ግርማ ሞገስ መመስከር እንዴት ደስ ይላል ፖሮግራሙን ውበት ደፋችውበት

  • @saragebre4221
    @saragebre4221 Місяць тому +7

    እናመሰግናለን ቀጣዩን እንጠብቃለን!

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Місяць тому +9

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @kwkw2678
      @kwkw2678 Місяць тому +1

      እግዚያቤሔር ይጠብቀነል

    • @rahelyirgu3612
      @rahelyirgu3612 Місяць тому +1

      Amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @marysam9193
    @marysam9193 15 днів тому +2

    በርታልን ሊቁና ትሁቱ ወርቅ አፈራሁ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ትዉልዱን ለማዳን ለምትከፋለዉ ዋጋ በምን ቃል እንደምናመሰግንህ ቃላት ያጥረናል ኢትዮጲያ ዋጋህን ትክፈልህ ሌላ ምን እንለለን !!!

  • @tadaseeth1
    @tadaseeth1 5 днів тому

    ወርቅ አፈራሁ እንደዚህ አይነት ልምድ ያላቸውን ሰዎች አቅርበህ ልምዳቸውን ማካፋላቸው እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡እንግዳህ የተናገሩት ሁሉ ትክክል ነው ፡፡ አሁንም ህዝቡን ማዳን የሚቻለው በዚህ መልክ ነው፡፡እግዚአብሔር ይስጥልን ፡፡ በርታ በርታ በርታ

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017 Місяць тому +6

    ድንቅ አነጋገሪ❤❤❤

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Місяць тому +27

    ወይኔ ግን ቅዱስ ገብርኤል የሚገርም መልአክ ነዉ። 🤔👏👏👏👏👏👏ብዙ ምስክርነት ሰማሁ ከጥንቁልና ከድብትርና ከምንፍቅና ብዙ ልጆቹን አምጥቷል። የቅዱስ ገብርኤል ልጆች ተመልሰዉ ይመጣሉ አንጠልጥሎ ያመጣቸዋል። ሲገርም እዉነትም በ እባቡና በጊንጡ ላይ የተሾመ ነዉ ክብር ይገባዋል። በመምህር ተስፋየ በቅርብ የለቀቀዉ ፈተና ገጠመኝ 142 ከአዉሊያ ዛር ከማምለክ የመለሰዉ ቅዱስ ገብርኤል ነዉ። ልጁ ቅዱስ ገብርኤልን ይወደዋል። ለመመለስም አንዲት ደግ ሴት እንደ ዮስቲና ያለች እሱን እንደ ቆብርያኖስ የነበረዉን መለሰች በዚህ ዉስጥ የመልአኩ እገዛ አለ።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 26 днів тому +1

      @@senaitnegash-h5c ሁሉም አባት መንፈሳዊ አይደለም እህታለም ከፍሪያቸዉ ካለየሽ ሰዉየዉ በአዉደ ነገስት የሚያምን በዛር ምሪት የሚያምኑ ደብተራ ናቸዉ ብዙ ጊዜ አዉደ ነገስቱን እየተከተሉ ሞራ እየገለጡ ይህ ቀን ክፍልሽ ነዉ ይህ ቀን እጣ ክፍልሽ አይደለም የሚሉት እነሱ ናቸዉ በሙሉ የዞድያክ አስትሮኖሚ መፅሀፍቶቹን ብታነቢ እንዲህ ይልሻል። ይህ ትክክል አይደለም በመድሀኒዓለም ስራ የሚገባዉ ነገንስ ማወቅ የሚችለዉ ማን ነዉ ከባለቤቱና ባለቤቱ ፀጋ ከሰጣቸዉ መንፈሳዊነት ከሚታይባቸዉ በቀር እነሱ እንኳ ቢሆኑ እንደ ዮናስ አይነት አላላክ ነዉ የሚላኩት ንስሀ ካልገባችሁ ይህ ቅጣት ይመጣል ይላሉ እንጅ እንደ ጠንቋይ በደፈናዉ መጋቢት ጥሩ አይደለም አይሉም።

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 26 днів тому +1

      @@senaitnegash-h5c ግን የኔ እህት የነ መምህር ግርማ ትምህርት የሚጠቅመዉ እዚህ ጋር ነዉ ጠቋር የሚባል መንፈሳዊ አስመሳይ ዛር ሰይጣን አለ ጌታን በገዳመ ቆሮንጦስ የፈተነዉ ደፋር መንፈስ ነዉ ብዙ ጊዜ ገዳማዉያንን ካህናት አገልጋዮችን ያስታል ደፋር ነዉ አስመሳይ ነዉ ካልነቃሽበት ይሸዉዳል። እኒህ ሰዉ መጋቢት ጥሩ አይደለም ብለዉ ካሟረቱብሽ የጠቋርን መንፈስ በፍርሀት ወደ አንች እንዲገባ ካደረጉ ስራቸዉን ከሰሩ በኃላ እንዳትጠረጥሪ ለቅዱስ ገብርኤል ተሳይ አሉ አይሽ አስመሳይነቱን መንፈሱ አንዳንድ ጠንቋዮች ላይ አድሮ የቅዱስ ገብርኤል ፀበል እጣ ክፍልሽ ነዉ እያለ ያጭበረብራል ሰዉ ሲያወዛግብ አዉደ ነገስቱ ደብተራዎቹ የሚቆጣጠራቸዉ ጠቋር ነዉ። በዛ ላይ የመንፈሱ ባህሪ ፍርሀት መልቀቅ ይወዳል። እኔ ድሮ የአስትሮኖሚ አዉደ ነገስት መፅሀፍ ማንበብ እወድ ነበር አሳድጄ ነበረ መፅሀፉን የምገዛዉ እከተለዉም ነበር እና ኮከብሽ ይሄ ነዉ በዚህ ወር ይህ ይገጥምሻል በዚህ ቀን እያለ ዛሩ እኛን ባሳደገበት ባህሪ እየተነበየ እዉነት እየመሰለኝ አሳምኖኝ ፍርሀት ያድርብኝ ነበር ተፅዕኖ አለዉ። አሁን እድሜ ለመምህር ግርማ ነቃሁበት ጠቅልየ መፅሀፍቶቹን አቃጠልኩ። ደግሞ በዚህ ጉዳይ እንዳልነቃ ቤ/ን የደገፈችዉ አስመስለዉ ያሳሳቱኝ እነ መጋቢ ሮዳስ ናቸዉ ብዙ ሰዉ እያሳቱ ነዉ ኤሪስ አንድሮሜዳ እያሉ የግሪክ አማልክት ስም እየጠሩ ህዝብ እያሳቱ ነዉ። የጥንት የግሪክ አማልክት ብለሽ ገቢ እስኪ ስማቸዉን ታገኝዋለሽ ከወገብ በላይ ታቦት ከወገብ በታች ጣኦት እያስመለኩ እያሳቱ ነዉ ያላነበበ ያልነቃ በዚህ ዘመን ሰዉ ያመነ ጉም የዘገነ

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 Місяць тому +8

    እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤

  • @tzm6910
    @tzm6910 Місяць тому +19

    እውነት ነው ። በባሕል በትርክት እየተለማመድን የሰራነው መሰዊያ መፍረስ አለበት ።

  • @DerejeEmrakel
    @DerejeEmrakel 25 днів тому +3

    እውነት ነው የጥንት ጠላታችን የዲያብሎስ ስራ መሰዊያ ከቅድስት ሐገራችን ከኢትዮጵ እንዲሁም ከአለማችን ላይ ይፍረስ።

  • @user-rj5si8qz5m
    @user-rj5si8qz5m Місяць тому +4

    I totally agree with him answered my questions about what is going on with our country God bless all

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 6 днів тому +1

    Geta Eyesus Kirstos Yadenal, Hulachuum Nu Wede Geta Eyesus Kirstos, Lela Adaj Yelem, Eyesus Yisebek❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Місяць тому +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይባረክህ
    ሁሉም ቤት አለ እግዚአብሔር ያፍርስው በኃይሉ ይሄ ልክ ይሁና ነገር ነው

  • @user-ip3iv4jd3z
    @user-ip3iv4jd3z Місяць тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እሽ እናዳምጣለን እሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShalomA38
    @ShalomA38 22 дні тому +1

    ትልቅ መረዳት ነው : ቃለ ሕይወት ያሰማህ

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 26 днів тому +1

    የነቁ አባት 👍👍👍

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 Місяць тому +5

    እባካቹ ጠንቋዮች ፀበል ስለሚያዙት ነገር በሰፊው አስረዱን ያደረጋችሁት ውይይት አጭር ነው ተጋባዡ በፍጥነት የመናገር እና የማስረዳት ችሎታ ስላለው ነው እንጂ በጣም አጭር ነው።

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 Місяць тому +1

      ክፍል ሁለት ይቀጥላል

    • @user-bt7kz9gx8f
      @user-bt7kz9gx8f 23 дні тому +1

      ጠንቋዮችም/መናፍስትም የፀበልን አዳኝነት ጠንቀቀው ያውቃሉ ። የጠንቋይችም/መናፍስት ያደረባቸውም የሚያውቁትን ተናግረው እነሱ ጋ የሚሄዱትን ሰዎች ማስደመምና አዋቂነታቸውን ማሳየት ነው ።
      ****ሰይጣን እያባበለ በቁጥጥሩ ስር እስኪያውል ድረስ ጥቃቅን እውነቶችን ይናገራል

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Місяць тому +3

    መላክ መንከራት። ግርማ ዉንደሙ። 45 A. የወር አበባ የሞያ ልጀ። እዩት እደሜ። ለአባታችን ሀሉንም አወቀንል ተመስግን። ❤❤❤

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 5 днів тому

    እውነት ሳያዉቁት በቤታቸው የተሳሉ የጻድቅ ይባላሉ እጣን የሚጨስላቸው ሻማ መታሰብያ ተብለው የሚበራላቸው ዳቦ የሚቆረስላቸው እነዚ መሰውያዋች ካልፈረሱ አገራችን አትድንም ጌዲዮን እነዚህን ነገር አስወግዳ ነው

  • @tarikalemdaniel1835
    @tarikalemdaniel1835 19 днів тому +1

    እውነተኛ የሆነ ግንዛቤ የሚሠጥ ሠው መቅረቡ ያስመሠግንሀል። ወርቅ አፈራሁ ከልቤ ስለምከታተልህ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ። የዛሬው እንግዳህንም አመስግንልኝ።

  • @alem7474
    @alem7474 Місяць тому +2

    ጥሩ አስተማሪ ነው፣

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 Місяць тому +3

    ቁጥ 3ያቀጥልልል ጥሩ ነው

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Місяць тому +3

    እወነት ወደፈጣር መመለስብቻ ነው

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 Місяць тому +3

    እውነትነው ወደፈጣሪመመለስብቻ ነው❤❤❤

  • @henokhailu3095
    @henokhailu3095 Місяць тому +1

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ ጥሩ ኘሮግራም ነው ያዘጋጀኸው ፈጣሪ ማስተዋሉን ያድለን

  • @diagoyehayies6108
    @diagoyehayies6108 7 днів тому

    እውነት ነው በሃገርም በአህጉር እና በዓለም ሁሉ የሚፈሰዉ ክቡር የሆነዉ የሰዉ ልጅ ደም የሰጣኑን አሰራር እስካልነቃንበት ድረስ ነፃነትን የማያውቅ ነፃ አውጪ ሆነን መቀጠላችን ያሳዝናል ያማል..........

  • @user-if8jx4bt2z
    @user-if8jx4bt2z 10 днів тому

    የጥንቁናው ሰፈር።

  • @bizubizu379
    @bizubizu379 Місяць тому

    Thank you and bless you.

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 29 днів тому +2

    የእርግማንልጆችአትበሉእኛበክርስቶስልጅነትንያገኘንእርግማናችንተሰርዞልናልበክርስቶስቤዛችንከባርነትከእርግማንወተናል

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj 29 днів тому

    እባክህ በፈጠረህ አምላክ ከነረ ሰው በታች ከመተ ሰው ደግሞ በታች ነው ያለህኝ እርግጠኛ ነኝ ከውስጤን እርግጠኛ ነኝ የሚ ጫውትህመፍትሔ አገኛሎህሀሎ ምስኮል አድርግልኝ አደራ አደራ አደራ በፈጣሪስም❤

  • @danielalebachewmolla8395
    @danielalebachewmolla8395 Місяць тому +1

    I cant wait parte 2

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 Місяць тому +2

    ክፍል 2 እንጠብቃለን

  • @Daname573
    @Daname573 28 днів тому

    I respect this medya

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Місяць тому

    Tikikle new 👍👍👍👍👍👍

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v Місяць тому +3

    እኔ የመምህሩውን መጨረሽ መዬት ፋለኩት ለምን ከለቹ ቡዙ ጌዜ በዝ ውስጥ ያለፉት ሰዎች በመጨረሽ መናፍቅ ስለ ምያረግ አጂሬው ጌታን አግንቼ ነዉ ይለሉ የትኛው ጌታ እንደሆነ በናውቅም በዝ ያጨበርብረሉ መምህሩም መናፍቅ ሆኑ ወይስ በምን ወጡ ጥያቄ ነዉ ሀይማኖት ሰይቀይ ከወጣ አወጠጣቾውን ምን ይመስላል የምናያው ነዉ ወገኔ ንቀ ልብ ያሌ ልብ በል

    • @nehemiah5860
      @nehemiah5860 23 дні тому +1

      😂😂😂😂 ጴንጤ ሲኮን ብቻ እኮ ነው ልዩነት የሚኖረው አንተ መናፍቅ የምትለው እውነተኞ የእግዚአብሔር ቃል የሚያስተምሩ የሰው ልጅ ቀጥተኞ የእግዚአብሔር ሀሳብን መረዳት የሚችልበት የመንፈስቅድስ ስራ የሚገለጥበት ሴጣንን ስራው የሚፈርስበት ቦታ ነው አንተም ና ወንድሜ🙏 ነጭ ነጠላ መልበስ፣ማን ያፈለቀው እንደሆነ የማይታወቅ ፀበል ለፀበል ከመንከራተት፣የነጭ አማልክትን ሰብስቦ ከመስገድ እረፍት የሚገኝበት እውነተኞን የእግዚአብሔር መንገድ ና ተማር።

    • @user-is6oe6wv4v
      @user-is6oe6wv4v 23 дні тому

      @@nehemiah5860 ታበለ እንዴ ሀቁ የስንዴ እምነት እንደ ሆነ ነዉ ያምናውቀው ለማ ለማያቀቹ ንገሩት ንገሩባይ መናፍቅ ማለት ግማሽ ማለት ነዉ ግማሽ አይዴለቹምንዴ በእርደታ ሰበብ ሀገራችንን እንደ ጉንደን የወራራ ዝብ መሳይ እምነት ለእርደታ መቶ እምነት ሆነብን በውቀት ሳይሆን በስሜት የምጎዙበት ነዉ በልቶ መታኛት የፋለገው የምሰበሰብበት ስብስብ ነዉ እና ሆደምላኩ ያሉበትና ወዛታ

  • @RakelKenede
    @RakelKenede 10 днів тому

    Abete abete tbareke

  • @user-xn1yl5iu7b
    @user-xn1yl5iu7b 24 дні тому +1

    የናንተ በየጠንቋይ ቤቱ መልከስከስ ነው ትውልዱን ዋጋ እያስከፈለው ያለው

    • @user-bt7kz9gx8f
      @user-bt7kz9gx8f 23 дні тому +1

      የእናንተ ???? የመናፍቃን ሀሳዊ መሲሆች ሰይጣናዊነት 👹ማለትዎት ነው እደል

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Місяць тому +3

    አየህ ጠቋር ነበር ማለት ነዉ ይሄ አጭበርባሪ መንፈሳዊ የሚያጫዉተዉ ጠቋር ነዉ ያዉ በገዳመ ቆሮንጦስ ከጌታ ጋር ተገዳድሮ የለ ደፋር ነዉ ጠቋር እሱ ነዉ ፀበል ተጠመቁ የሚለዉ በፀበል ሳይቀር በደብተራዎች ቻል ተብሎ ይላክ የለ። በጣም ደፋር ነዉ

  • @binyamm8209
    @binyamm8209 8 днів тому

    አቦ የተጠየቀውን አይመልስም

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase7698 Місяць тому

    That’s way sedibi ena wesheti beamenubeti Seytani yemitekimi,baligebachewmi yetekemali 🎉Sedebu begra yemikomi menfise mesareya new malate an arrow 🏹 🏹 bemenfesi kudusi kaliteshefenm yegudanali 🎉kale gudani lelakelini sew yegudewali 🎉🎉Life is spiritual ❤Yehe alem bemenfesi new yemigazew 🎉

  • @berutasfea161
    @berutasfea161 26 днів тому

    በጣም በጥሩ በሚገባ ነው የገለጡት አገራችንን ዛሪ ላይ ለዝህ ሁሉ ወጥቅት ችግር ያመጣው ይህ ነው

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Місяць тому +4

    አይ ወርቅየ የዋሁ ወንድሜ ለምን ሄድክ ወደህ ወደ መናፍስቱ አለም አልክ😂😂😂 ሲጀመር እኮ ገብቷል መንፈሱ እናቱ በልጅነት ስትወስደዉ ወዳ ፈቅዳ ስለሆነ መለከፍ አለ እኮ ወንድሜ ከዛ በኃላ የመንፈሱ ምሪት ነዉ የሚሆነዉ ያ በልጅነት የገባዉ። ያዉ በተአምር ሊመልሳት ቅዱስ ገብርኤል አሳይቷት ነበር ልጁ ስለሆነ

  • @zergibachewtaye7917
    @zergibachewtaye7917 25 днів тому

    ወርቅአፈራሁ እንዲህ አይነት ታሪኮችን እየሰማህ እንዴት እንቅልፍ ወሰደህ??

  • @fitsumtesfaye5914
    @fitsumtesfaye5914 Місяць тому

    🙏🙏🙏

  • @user-wc3ws9gj9p
    @user-wc3ws9gj9p Місяць тому

    ❤❤❤😢✝️✝️✝️

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 Місяць тому

    ተጠመቅ ያለው ማኖ ሲያስነካዉ

  • @derejebizualem2112
    @derejebizualem2112 Місяць тому

    ከልቤ ከማደምጣቸው ሰው አንዱ😍

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 11 днів тому

    ወርቅአፈራሁ የማከብርህ ሰው ነኝ ።የጥንቆላ ከዛር ብቻ ሆነ ስራህ

  • @NigatuTadesse-21
    @NigatuTadesse-21 Місяць тому

    My father said it was true❤

  • @NigatuTadesse-21
    @NigatuTadesse-21 Місяць тому

    My father said it was true

  • @memebh5054
    @memebh5054 Місяць тому

    Bacharntu.yemrin

  • @addisabebayehu6963
    @addisabebayehu6963 26 днів тому

    መጽሀፉ የት ነው የሚገኘው?

    • @heavenlyknowledge9504
      @heavenlyknowledge9504 25 днів тому

      ክፍል ሁለትን አድምጥ እዚያ ላይ ታገኘዋለህ

  • @hannagetaw1186
    @hannagetaw1186 Місяць тому

    like and share enadrg ብዙዎች ጋር እናዳርስ

  • @TeteH-fo5wj
    @TeteH-fo5wj 29 днів тому

    ብመጀመርያ ሰላም ጤና እመኝልሀሎኝ በመቀጠል እኔከመናፍስት አለም በጣም የተጎድሁትነውከዝህ በፊትምንም አይነት የዝህ ሴራ አላቅምን ክገደማ 30አመት ከባቢ በአንት ምድያ ብዙ ነገር ተምራሎህ ይቅጥላልpag 2

  • @melkamukassie3248
    @melkamukassie3248 17 днів тому

    መሰዊያው እኮ አብይ እራሲ ነው።

  • @hageremedia4219
    @hageremedia4219 Місяць тому

    Where do we get the book Werkeaferahu?

  • @Lifestyle-x7j
    @Lifestyle-x7j Місяць тому

    Enen man yawetagnal😢

    • @heavenlyknowledge9504
      @heavenlyknowledge9504 Місяць тому

      የሌላው ሰው ምስክርነት ለእኛ እምነትም ትምህርትም ነው። እግዚአብሔር ያወጣል :: በክፍል ሁለት ላይ የመስካሪው አድራሻ ስላለ እርሱ እንደወጣ ለአንቺም ምክርም እገዛም ይሰጥሻል።

  • @user-jt3kn2ib9y
    @user-jt3kn2ib9y Місяць тому

    በ 19 83 _ እስከ 216_ 34 ዓመት ነዉ

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 27 днів тому

    ለመናፍስቱ ዓለም አጋልጠው የሰጡን በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ጥበበ ሰለሞን ተብለው የሚሰጡ ትምህርቶች ናቸው

    • @user-bt7kz9gx8f
      @user-bt7kz9gx8f 23 дні тому +1

      እባካችሁ በጣም ቁንፅል የሆነ እውቀት ይዛችሁ ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እና መርሕዋ ለማስተማርና ለመዝለፍ/ ስም ለማጥፋት አትሞክሩ ።።።።

  • @user-rn5hi8qn4h
    @user-rn5hi8qn4h 9 днів тому

    8:55 ኣንድ፡እ/ር፡ኣለ፤በሰውና፡በእ/ር፡መሀል፡ሆኖ፡እያስታረቀ፡ያለ፡፩፡ነው፡እርሱም፡ሰው፡የሆነው፡ኢየሱስ፡ነው።
    ሌላ፡በመሃል፡የሚቆም፡ማንም፡የለም።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 28 днів тому

    ተሳስተሀል !!! መንግስት ነው በኢትዮጵያ የሴጣን አምልኮ በህግ ክልክል ነው ብሎ ማወጅ ያለበት እንጂ ተዋህዶ አይደልችም እሷ ስራዋ ማስተማር ነው አምኖ የተወ ይተው

  • @user-if8jx4bt2z
    @user-if8jx4bt2z 10 днів тому

    ሰው ስለሰይጣን ብቻ እያወራ እንዴት ኑሮውን ያደርጋል ? ወርቅአፈራሁ ምን ጉድ ነህ ?

  • @Merameron
    @Merameron 25 днів тому +2

    የዚህ ፕሮግራም አቅራቢና ተጋባዥ እየሱስን ስም መጥራት አይሆንላችም።መዳን በማንም የለም ሞቶ በተነሳው በጌታ በኢየሱስ ስም ብቻ ነው።

    • @user-wr4xq4vp7s
      @user-wr4xq4vp7s 22 дні тому

      ህዝቤ ሆይ ንቃ እውነት ነው መዳን እዬሱስ የግል አዳኝ አድርጎ መቀበል ብቻ ነው።
      እኔ ለ27 አመታት በአውሊያ መናፍስት ስር በፍርሀትና በመንቀጥቀጥ አሳልፌያለሁ አሁን ግን ክርክቶስ በሰራው ስራ በማመን ነፃ ወጥቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏

    • @melkamukassie3248
      @melkamukassie3248 17 днів тому

      ክላ ወዲያ የወተት ዝንብ።

  • @binyamm8209
    @binyamm8209 8 днів тому

    ምን አይነት እንቅልፋም ጋዜጠኛ ነህ ያልተጠየቀውን ሲዘባርቅ ዝም ብሎ የሚሰማው

  • @gheberemskelbereket1368
    @gheberemskelbereket1368 27 днів тому

    አንተ የሰይጣን ሰራተኛ መልእክተኛ

  • @kidistabraham8059
    @kidistabraham8059 Місяць тому

    Who is መሰዊይዉ? So who are you saying has to be destroyed say it openly

  • @NigatuTadesse-21
    @NigatuTadesse-21 Місяць тому

    My father said it was true