የጁመአ ኹጥባ በሺህ ካሚል ሸምሱ #

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 11

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Рік тому

    አላህ።።እድሜ።።ይጨምርልልልልልልልል።።ያርብ

  • @jemaneshendris578
    @jemaneshendris578 3 роки тому +1

    አሚንአሚንአሚን

  • @zotube8851
    @zotube8851 3 роки тому +1

    ሰላም ዉድ የሀገሬ ልጄ ሰላምና ጤና ና እድገትን እመኛልሁ በርቱልኝ ተያይዘን እናድጋለን

  • @syutb9663
    @syutb9663 3 роки тому +1

    አሰለሙአለይኩም ወርህምመቱላሂ ወበረካትሁሰላም እዝክህ ቤት ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ
    ኢስላም ሰላም አላህ እውቀትን ይስጠን ባወቅነው ይምስራ ያድርገን መልካም ነገርን ሁሉ ያግራልን አሏሁመሶሊ አላ ነብይና ሙሃመድ

    • @wollomedia2127
      @wollomedia2127  3 роки тому

      ወአሊይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አሚን ማማየ ስለላሁ አሊይሂ ወሰለም

  • @hawitube.1234
    @hawitube.1234 3 роки тому +1

    #ሙራቀበቱላህ!
    🍃የአላህ ፍራቻ "ተቅዋ" ን ለመላበስ እና ኢማንን ለማበልፀግ ከሚያግዙ ብዙ ነገሮች መካከል የአላህን ተቆጣጣሪነት ማሰብ እና ለምንሰራው ስራ ሁሉ አላህ እንደሚያየን ማሰብ "ሙራቀበቱላህ" በብዙ ኡለማዎች በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳል።
    🍃 አላህ ተመልካች መሆኑን በማስታወስ አላህን በራሳችን ላይ ተቆጣጣሪ ማድረግ ስንል፤ ስራን መገምገም፣ በግልፅም ይሁን በድብቅ የምንሰራዉን ሁሉ አላህ እንደሚያውቅ ማስተዋል ማለት ነው።
    አላህ ከፍጥረታቱ ጋር ነው፤ ለእርሱ የታዘዙትን እና እርሱን ብቻ የተገዙትን በእርዳታው ከነሱ ጋር ነው። የካዱትም ቢሆን በአላህ ቁጥጥር ውስጥ ናቸው።
    🍃አላህን ባናየው እንኳ እርሱ ያየናልና ስናመልከው እንደምናየው አድርገን መሆን አለበት። ኢህሳን የምንለው የመልካም ስራ እርከን ይህ ነው። ከአላህ እይታና ቁጥጥር መራቅ አንችልም።
    ስለዚህም፤ ለምንናገረውና ለምንሰራው ሁሉ አላህን እንፍራ! መልካም ስራን ስንፈፅምም ፍፁም ለአላህ ብቻ ይሁን።
    በተለይ ከሰዎች እይታ በራቅንበት ወቅት አላህን በኛ ላይ ተቆጣጣሪ ማድረግ ተቅዋን በእጅጉ ከሚያበለፅጉ ነገሮች አንዱ ነው።
    يقول الأندلسي وهو يوصي ابنه:
    وإذا خلوت بريبة في ظلمة
    والنفس داعية إلى الطغيان
    فاستحيي من نظر الإله وقل لها
    إن الذي خلق الظلام يراني
    🌿በጌታህ ታገዝ... አትሳነፍ!! 🌿
    🔗 #ከአቡሁረይራ በተዘገበ ሀዲስ ነብያችን ﷺ እንዲህ ብለዋል፤
    عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ : ”...احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ وَاسْتَعِنْ بِاللهِ وَلَا تَعْجَزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَرٌّ فَلَا تَقُلْ لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَذَا وَكَذَا قُلْ قَدَّرَ اللهُ وَمَا شَاءَ اللهُ فَعَلَ، فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ“ رَوَاهُ مُسْلِم
    ٌ
    «በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ፤ በአላህ ታገዝ፤ አትሰላች፤ መጥፎ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ፤ ‘ይህን ነገር እንዲህ ወይም እንዲያ ባደርገው ኖሮ…’ አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ፤ አላህ የፈለገውን ይሰራል’ በል። ‘እንዲህ ቢሆን ኖሮ’ የሚለው ንግግር ለሰይጣን ስራ በር ይከፍታል»

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 Рік тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SeYa13579
    @SeYa13579 3 роки тому +1

    አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም በአለም ላይ ያላችሁ የአገሬ ልጆች ተመኘሁ የታሰሩት የሚፈቱበት የተጨነቁት ነጃ የሚወጡበት የተራቡት የሚጠግቡበት ሰላም ያጡ ሰላም የሚያገኙበት በመካከላችን ፍቅርና መተዛዘን ያለበትን ቀን አላህ ያቅርብልን
    ፕሮፋይሉን በመንካት ቤተሰብ ሁኑኝ የተለያዪ እንግዶችና ልዩ ልዩ መረጃዎች ይቀርቡበታል አመሰግናለሁ

    • @wollomedia2127
      @wollomedia2127  3 роки тому

      ወአሊይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ሰያ አሚን አሚን ያረብ አላህፈረጃዉን ቅረብ ያድረግልን☝☝☝