Ethiopia - ጠቅላዩ ስለትግራይ ዝምታቸውን ሰበሩ፣ ኢትዮጵያ ከሩሲያ አደገኛ ስምምነት፣ ከባድ ውሳኔ ተላለፈ፣ ትራምፕ በደቡብ አፍሪካ ዛቱ፣ የአላሙዲው ሰው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 92

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 5 днів тому +26

    FANO for Ethiopian freedom 💯

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 5 днів тому +1

    ተመስገን ምስራቅ መታሠር አይገባትም አገር ወዳድ ምግባረ መልካም ናት

  • @ShanbelBelete-hx5ub
    @ShanbelBelete-hx5ub 5 днів тому +13

    ፋኖ ያሸንፉን💪💪💪💪💪💪💪

  • @DevDev-l7s
    @DevDev-l7s 5 днів тому +7

    ሠላም ለሃገራችን ይሁን ጥላቻ መጥፎ ነው

  • @TiruyeMekonnen
    @TiruyeMekonnen 5 днів тому +9

    እስኪ ትግሬን ይንካና ይየው! አሁን የአማራ ፋኖና ልዩሃይል የለም😉 ድል ለአማራ ፋኖ💪

    • @WodosanJemal
      @WodosanJemal 5 днів тому +6

      ፋንዶ ፋንዶ የሰፈር ወጠጤ😂😂😂

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 5 днів тому +2

      ፉኖ ቅራቅንቦ የመንደር ዱርዬ ስብስብ !!!!

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe 5 днів тому

      Mehaym segete

  • @SeidGerfa-j1l
    @SeidGerfa-j1l 5 днів тому +5

    ድምፅህ ይናፍቀኛል ❤❤❤

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 5 днів тому +2

    ከ80% በላይ ከጥንት ጀምሮ በጦርነት በየግዜው ለምያፈርሱ ለትግራይ እና ለአማራ ክልሎች የኢትዮጵያ መንግስታት በልመና እንዲሰማሩ አርገዋል ለአሜሪካ Taxes አንከፍልም Usaid ብዛገ ጦርነት አቁመን ሥራ ላይ እንሰማለን በቂ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Amhara251
    @Amhara251 5 днів тому +3

    ድልለፋኖ

  • @TejeneGeta
    @TejeneGeta 5 днів тому +2

    ትግራይ ን ማታለል አይቻልም

  • @BaahirYaasin-q6l
    @BaahirYaasin-q6l 5 днів тому

    Welcome

  • @yohannessbosco8839
    @yohannessbosco8839 5 днів тому

    አማራጭ የገበያ መንገድ ማፈላለግ በዚ ጊዜ ወሳኝ ነው።

  • @MotumaGuma
    @MotumaGuma 5 днів тому +2

    የአሜሪካ አካሄድ የታወቀ ነው ደርግንም የተከፈለብትንየጦር መሳሪያ አልሰጥም ብላ መንግስቱ ወደ ሩስያ ዞሮ ነበር::
    አላማው ግልፅ ነው የመንግስትን ጭፍጨፋ ስለሚፈልጉት እኛ አያገባንም ለማለት ነው ከህዝባቸውም ጫጫታ ስለሚረዳቸው::
    መንግስቱ ሚሽኑን ሲጨርስ ወደ ዚምባብዌ በሰላም እንዲወጣ አደረጉት ያሁኑኑንም ካታር::

  • @SemereZeccarias
    @SemereZeccarias 5 днів тому +3

    Ethiopia without USAID what will happen?

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 5 днів тому +2

    ውድ አዘጋጆች የህዝብ ልጅ ቢያንስ መተንፈሻ በሆነነው የግጥም ዝግጅትዋ ልትመሰገን የሚገባ እህት ናት ሰለዚች እህት የእናንተና መሰል የሶሻል ሚዲያ እና ታዳሚዎች ጩኸት እህታችን ወደ ቤትዎ ትገባ ዘንድ ዋጋ ለከፈላችሂ አመሰግናለሁ ውድ አዘጋጅ በቅርብ ቀናት ላጣነው ወጣት ዶር እሰቲ ያቅማችሂ አይለየው

  • @habtamukassahun8543
    @habtamukassahun8543 5 днів тому

    የሚገርም አቀራረብ!

  • @getwo324
    @getwo324 5 днів тому

    ምንም አይነት ተፅዕኖ አያሳድርም። ኢትዮጵያ መስራት አለባት። ገበሬው ራሱ ማረስ አቁሟል። ሁሉም ነገር ከውጭ የሚገባ ነው ከጠቅላይ ሚኒስትር በስተቀር።

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 5 днів тому +4

    አሜሪካ የእርዳታ ድርጅ እንኳን ዘጉት ለኛ ኤርራኖች አይመለከተንም🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Badema1991
      @Badema1991 5 днів тому

      በትክክል ❤

    • @MichaelAbMr
      @MichaelAbMr 5 днів тому

      ንስኹም እኮ ብጃህራ ካብ አሜሪካ ትቅድሙ እምበር አይትድሕሩን

    • @robelzemen6045
      @robelzemen6045 5 днів тому +2

      ምቀኝነት በዘር ይወረሳል እንዴ

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 5 днів тому +2

      ስለ ኢትዮጵያ ጉዳይ ምን ጥልቅ አደረገህ? ከስደት ህዝብህን አድን፣ ሁለት ወደብ ይዛችሁ ስራ የለም፣ ኑሮ ግራ ገብቷችሁ ወደ ኢትዮጵያ ተሰዳችሁ እየተረዳችሁ ነው😂😂😂 ገጀራ

  • @GirmaGetahun-x9i
    @GirmaGetahun-x9i 5 днів тому +2

    USAID yasasibal

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 5 днів тому

    ጦርነትን እንደ ስልጣን ማራዘሚያ አድርገው የሚጠቀሙበት እና ያለ ጦርነት ውለው ማደር የማይችሉት ጠቅላዩ አሁን ደግሞ ትግራይ ላይ ዳግመኛ ጦራቸውን ለማዝመት እንዲመቻቸው ዛቻ አዘል ልመና አቀረቡ በቀጣይ ደግሞ ነግሪያችሁ ነበር ይላሉ።

  • @DanyHhh
    @DanyHhh 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 5 днів тому +1

    ምስርዬ እንኳን በሰላም ወደ ቤትሽ በሰላም ተመለሽ

  • @Bona-k3u
    @Bona-k3u 5 днів тому

    USAID እኮ በእርዳታ ስም ስለላ ነበር የሚያካሂደው። እናም ትራምፕ ይህን ዘጋው ማለት መረጃውንም አጣ ምርት ነው። ለነገሩ በስሜት እንጅ በመረጃ የሚያምን ሰው ስላልሆነ ደንታ ላይኖረው ይችላል። ግን America will lose in the long-run.

  • @Badema1991
    @Badema1991 5 днів тому +3

    ጥሩ አደረገ ትራንፕ USAID ን በመዝጋቱ ሁሉም የአፍሪካ መንግስታት እርዳታ ከምትጠብቁ ሐገራችሁ ለም መሬት ነው ያለው ተጠቀሙበት። ኤርትራ ከእርዳታና ብድር ነፃ የሆነች ሐገር ናት አይመለከታትም።

    • @MichaelAbMr
      @MichaelAbMr 5 днів тому

      አስተሳሰብህ የሚገርም ነው አገር ለማፍረስ ምን ብድር ያስፈልጋል ?

    • @Badema1991
      @Badema1991 5 днів тому

      @MichaelAbMr ኡነታውን ዋጠው ሐገር በእርዳታ የሚፈርስ ከሆነ🙄 3,000 ዘመን በስንዴ እርዳታ ለም መሬት ተይዞ አሁን እንኳን መነቃት አለበት። በጣም እኮ ያሳፍራል በእርዳታና በብድር ሐገር ሲተዳደር

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 5 днів тому +1

    ለሀገራችን የሚጠቅም ስምምነት ነው። ምኑ ነው አደገኛነቱ? የአሜሪካ አጨብጫቢ ካልሆልንክ። አገሮች ዶላርን ትተው በራሳቸው ገንዘብ መገበያዬት ከጀመሩ ቆይተዋል። የኢትዮጵያና የሩስያ አዲስ አይደለም። ስምምነቱ የኢትዮጵያን የዶላር ፍላጎት ስለሚቀንስ በውጭ ምንዛሬ ገባያው ላይ መልካም ሚና ይኖረዋል። ትራምፕ የሚፎክረው መቶ ፐርሰንት ታሪፍ እጥላለሁ ነው።የኢትዮጵያን ቡና በአሜሪካ ገበያ ዋጋ እንዲጨምር ሊያደርገው ይችል ይሆናል። ግን የኢትዮጵያን ቡና እንደማጣፈጫ እንደቅመም በትንሹ ጣል ስለሚያደርጉት የዋገው ጭማሬ በአንድ ስኒ ላይ በጣም ትንሽ ነው የሚሆነው

  • @ShimelisAlemayehu-k5q
    @ShimelisAlemayehu-k5q 5 днів тому

    100% tax ለ ኢትዮጵያ ምኑዋ ነው?. So... If and if usaid stop any aid stop forethiopia,

  • @getachewzeleke3199
    @getachewzeleke3199 4 дні тому

    Who is Trumph to dectate in SA. This is an other way of colony.

  • @GirmatibabuMatafarya
    @GirmatibabuMatafarya День тому

    Pleystor

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 5 днів тому +1

    አሜሪካ USAD መዝጋቱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው !!!

  • @AstawsewTarekegn
    @AstawsewTarekegn 5 днів тому +2

    Peace for ethiopia

  • @naliru6096
    @naliru6096 5 днів тому +4

    usaid ተዘጋ ማለት ለኢትዮጵያ እንጂ ለኤርትራ ምናችን ኣይደለም 😂😂😂😂 እኛ በራሳችን እንጂ በእርዳታ ኣንኖርም እንደናንተ 😂😂😂

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 5 днів тому +4

      😂😂😂😂😂😂 ለዚህ ነዋ ሀገር አለኝ ብለህ ሳትጨርስ ወደ ኢትዮጵያ ዘር ማንዘርህን ይዘህ ከተማችንን የምታጣብበው😂😂😂 ጉረኛ። ባዶ ቂጥ፣ ሀገርህን አልማ በመጀመሪያ??? ራስህን ቻል፣ በባህርና በበረሃ እየተሰደዳችሁ አትለቁ??? ቅንቅናም😂😂😂

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 5 днів тому

      ​@@goodnews2392እናተ የለ እርዳታ እና ብድር ልመና መተንፈስ ትችላላችሁ የሰራተኛ ደሞዝ መክፈል አልቻልክም

    • @mayetmelkam9235
      @mayetmelkam9235 5 днів тому

      ወንድሜ እንዳንተ አፌን መክፈት አልፈልግም ነበር ግን ምርጫህ ከሆነ እስከዶቃ ማሰሪያህ እነግርሃለሁ።የሆነች አጋጣሚ ስትፈጠርላችሁ ዘር ማንዘራችሁ ተጠራርጎ ኢትዮጲያ የገባው መቼም ጽድቅ ፍለጋ አይደለም ችጋርና ችግርን ሽሽት እንጂ።

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 5 днів тому +1

    USAID ውስጥ የሚሰሩ ጉረኛ ሰራተኞች ውሃ በላቸው በለኛ???😂😂😂😂 እንግዲህ ምን እንደሚሰሩና ምን ሊውጣቸው እንደሆነ ልናይ ነዋ??? አቤት ጉራ፣ አቤት ኩራት እንዴት ያንጠባርራቸው እንደነበር ሳስበው ይገርመኛል በሉ ቻሉት በልልኝ። ግዜ ለኩሉ.....😂😂😂

    • @EE-em8gg
      @EE-em8gg 5 днів тому

      what about all the poor people who receive aid from USAID bro?this is much more than your personal greivance against USAID staff man.

  • @demismuktar
    @demismuktar 5 днів тому +1

    የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም እናም ብድሩን ማይመልስ ወንድ ልጅ አይወለድ ይባል የለም ስለዚህ ሕውአት ብድሩን የሚመልስበት ጊዜ አሁን ነው ያለበለዚያ የእነ ስዩም መስፍን እና አባይ ፀሃይዬ ደም ይፋረዳችዃል የአብይ የሞኝ ማጃጃል መስማት የለም። ፋኖ እና ሕውአት ቢጣመሩ በወራቶች ውስጥ አዲስ አበባ መግባት ይችላሉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለሕውአት፣ ድል ለኢትዮጵያ ፋኖ በደቡብ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤

  • @ትልቅ-Mission
    @ትልቅ-Mission 5 днів тому +1

    Fano የምትሉ እየገባችሁ ደምሩኝ ❤

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 5 днів тому

    ምኑ ነው አደገኛነቱ?

  • @GirmaGetahun-x9i
    @GirmaGetahun-x9i 5 днів тому

    የ ትራንፕ ዒብዴት ዓሳሰበኝ

    • @mehariasmerom2814
      @mehariasmerom2814 5 днів тому

      እንኳን ተመረጠ ብላቹ ስታሽቋልጡ አልነበር እንዴ ኤርትራ ን ሊቀጣላችሁ

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 5 днів тому

    አስመሳይ በለው

  • @AliyuHussein-ot5ks
    @AliyuHussein-ot5ks 5 днів тому

    dhimma tigray osoo qabeenyi biyyatti fi ydaa itti kenamuu batee gariidha tigray turii dhiyyadhuu cituun hin oltuu

  • @DanoFikadu
    @DanoFikadu 5 днів тому

    BAZE Alem And Trump Ye Tegebe sew Yellem

  • @yilmagebremariam9790
    @yilmagebremariam9790 5 днів тому

    Remove Mr. Debretsion and Tigrians should elect their leader. Debretsion should not be allowed at all.

  • @AntenehHailu-s2t
    @AntenehHailu-s2t 5 днів тому

    ሰበ ከንቱ
    ……………
    ቄጠማው ጠውልጎ፣
    ሙጃው በዝቶ በሀገር ግሽበት የማይፈራ፣
    በአውሎው፣ በወጀቡ፣
    ትውልድ ስጋት ገብቶት፣ ምድሪቱም ተማራ፣
    ጊዜው ባነገሰው ፣
    በዘረኛው መንፈስ ፣ በተመጻዳቂው
    መፈናቀል ሰፍቷል፤
    መተራመስ ደርቷል ፤ በስለት ነቅናቂው።
    እህ…
    ጎበዝ ምን ልበልህ ?
    አብሽር ላሽር መላ
    ከጥልቅ ሐቅ ሳልርቅ፣ ሳልቀልድ በእውነቱ፣
    አምነን ታምነን እንሙት
    ሀራም ቁርስ አንቁረስ ከአነ ሰበ ከንቱ።
    … ቀጥሉበት
    በሙባ…

  • @saved1580
    @saved1580 5 днів тому

    ሉቃስ 8
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴⁰ ኢየሱስም በተመለሰ ጊዜ ሁሉ ይጠብቁት ነበርና ሕዝቡ ተቀበሉት።
    ⁴¹ እነሆም፥ ኢያኢሮስ የሚባል ሰው መጣ፥ እርሱም የምኵራብ አለቃ ነበረ በኢየሱስም እግር ላይ ወድቆ ወደ ቤቱ እንዲገባ ለመነው፤
    ⁴² አሥራ ሁለት ዓመት የሆናት አንዲት ሴት ልጅ ነበረችውና፤ እርስዋም ለሞት ቀርባ ነበረች። ሲሄድም ሕዝቡ ያጨናንቁት ነበር።
    ⁴³ ከአሥራ ሁለት ዓመትም ጀምሮ ደም የሚፈሳት ሴት ነበረች፥ ትዳርዋንም ሁሉ ለባለመድኃኒቶች ከስራ ማንም ሊፈውሳት አልተቻለውም።
    ⁴⁴ በኋላውም ቀርባ የልብሱን ጫፍ ዳሰሰች፥ የደምዋም ፈሳሽ በዚያን ጊዜ ቆመ።
    ⁴⁵ ኢየሱስም፦ የዳሰሰኝ ማን ነው? አለ። ሁሉም በካዱ ጊዜ፥ ጴጥሮስና ከእርሱ ጋር የነበሩት፦ አቤቱ፥ ሕዝቡ ያጫንቁሃልና ያጋፉህማል፤ የዳሰሰኝ ማን ነው ትላለህን? አሉ።
    ⁴⁶ ኢየሱስ ግን፦ አንድ ሰው ዳስሶኛል፥ ኃይል ከእኔ እንደ ወጣ እኔ አውቃለሁና አለ።
    ⁴⁷ ሴቲቱም እንዳልተሰወረች ባየች ጊዜ እየተንቀጠቀጠች መጥታ በፊቱ ተደፋች፥ በምን ምክንያትም እንደ ዳሰሰችው ፈጥናም እንደ ተፈወሰች በሕዝቡ ሁሉ ፊት አወራች።
    ⁴⁸ እርሱም፦ ልጄ ሆይ፥ እምነትሽ አድኖሻል፤ በሰላም ሂጂ አላት።
    ⁴⁹ እርሱም ገና ሲናገር አንድ ሰው ከምኵራብ አለቃው ቤት መጥቶ፦ ልጅህ ሞታለች፤ እንግዲህ መምህሩን አታድክም አለ።
    ⁵⁰ ኢየሱስ ግን ሰምቶ፦ አትፍራ፤ እመን ብቻ ትድንማለች ብሎ መለሰለት።
    ⁵¹ ወደ ቤትም ሲገባ ከጴጥሮስና ከያዕቆብ ከዮሐንስም ከብላቴናይቱም አባትና እናት በቀር ማንም ከእርሱ ጋር ይገባ ዘንድ አልፈቀደም።
    ⁵² ሁሉም እያለቀሱላት ዋይ ዋይ ይሉ ነበር። እርሱ ግን፦ አታልቅሱ፤ ተኝታለች እንጂ አልሞተችም አለ።
    ⁵³ እንደ ሞተችም አውቀው በጣም ሳቁበት።
    ⁵⁴ እርሱ ግን እጅዋን ይዞ፦ አንቺ ብላቴና፥ ተነሺ ብሎ ጮኸ።
    ⁵⁵ ነፍስዋም ተመለሰች፥ ፈጥናም ቆመች፥ የምትበላውንም እንዲሰጡአት አዘዘ።
    ⁵⁶ ወላጆችዋም ተገረሙ፤ እርሱ ግን የሆነውን ለማንም እንዳይነግሩ አዘዛቸው።

  • @EsubalewYigzaw-v9w
    @EsubalewYigzaw-v9w 5 днів тому

    እንኳንም ተዘጋ ምንም ጥቅም የለውም

  • @PeaCe-e1e
    @PeaCe-e1e 5 днів тому

    Bricks forever,down us dollar

  • @ራያራዩማ-ቘ2ተ
    @ራያራዩማ-ቘ2ተ 5 днів тому

    ሀየ

  • @KgjghChhjj
    @KgjghChhjj 5 днів тому

    ፑቲን💪

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 5 днів тому

    ይሄ ነው ለውጥ

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 5 днів тому

    Henok layer why do you West your time for nonsense hope? Ethiopia 🇪🇹 = Yugoslavia.

  • @ZekariasSolomon-m3b
    @ZekariasSolomon-m3b 5 днів тому +1

    የትግራይ ዋና የቀውስ ደራሲና ዳይረክተር የሆነው አቢይ አኅመድ ዝምታውን ሰበረ ? 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 5 днів тому +1

      የቀውስ ደራሲ ያደረጉት የትግራይን ጉዳይ ትተው 27 ዓመታት ሸዋ መሽገው የነበሩ ሰዎች ናቸው

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b 5 днів тому

    🔻ትግራይን ገንጥሉ
    አማራም ምን ትጠብቃለህ ህዝብህን እየጨረሰ ነው ነጻ አገር አማራ ብለህ ታገል የምን መደንዘዝ ነው❗️

  • @TemesgenBazore
    @TemesgenBazore 5 днів тому

    Abet

  • @كرمسيلاوي
    @كرمسيلاوي День тому +1

    ፋኖያሽንፉል🥰🥰🥰🥰🥰ድልአማራ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰