መዝሙር ያሬድ ኤፍሬም ባለጊዜውን አፉን አዘጋው, በምስጢረ ቁርባን ዙሪያ የተካሄደ ድንቅ ውይይት, Mezmur Yared, Ephrem Balegize

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 чер 2024
  • ምስጢረ ቁርባን ወይም የጌታ እራት, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ vs ኤፍርኤም ባለጊዜ, Mezmur Yared vs Ephrem Balegizie
    ምስጢረ ቁርባን ወይም የጌታ እራት, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ vs ኤፍርኤም ባለጊዜ, Mezmur Yared vs Ephrem Balegizie
    ምስጢረ ቁርባን ወይም የጌታ እራት, ዲያቆን መዝሙር ያሬድ vs ኤፍርኤም ባለጊዜ, Mezmur Yared vs Ephrem Balegizie

КОМЕНТАРІ • 34

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 20 днів тому +2

    ድያቆንየ እንዳንተ ያብዛልን የተዋህዶ ልጅ ተባረክ🇪🇷 ኤፍሬም በጣም አይን አውጣ ነህ አይ ፔንጠ

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 Місяць тому +3

    ኤፍሬም በጣም ሽክ ብለሃል እግዚአብሔር አይነ ልቦናህን ያብራልህ

  • @masr5355
    @masr5355 Місяць тому +5

    ኤፍሬም የሚሉት ሰው ግን ሁሌ መጨመቅ አይሰለቸውም?
    ያሬድ እግዚአብሄር አሁንም ጸጋውን ያብዛልህ

  • @tihuneassefa4638
    @tihuneassefa4638 Місяць тому +2

    የተዋህዶ ልጆችን ከቲክቶክ ያመጣልን አምላክ ይመስገን

  • @saronmulg1253
    @saronmulg1253 Місяць тому +2

    ስጋዪን የበላ።ደሜንም የሚጠጣ የዘሌላም ህይወት አለው የተባለውስ😮

  • @TesfayeNega-bu4hz
    @TesfayeNega-bu4hz Місяць тому +1

    ኤፍዬ ተባረክ መዝሙሬ ስርአትህ ደስ ይላል ከኦርዶክስ ቤት ተወያዮች ተባረክ

  • @yaredakalukassa1559
    @yaredakalukassa1559 Місяць тому +6

    ጴንጤ የካደው ቅዱሳንን ሳይሆን ጌታን ነው

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 Місяць тому +8

    መዝሙር ያሬድ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ እኛ ክርስቲያኖች እየተጠቀምን ነው እየተማርን ነው በርታልን የጠፉትንም መድኃኔዓለም ወደ እውነት ይመልስልን። 🤲

  • @addisnet21
    @addisnet21 Місяць тому +2

    🟢ዝንብ እና ጵንጤ እንዲሁም ማሀይም ደፈር ናችው ኤፍሬም እኮ ኢትዮጵያውያ ውስጥ ስልስላሴ እውቀት እኔ ፊት የሚቆም የለም ያለ ሰው ነው::

  • @bettykassa5515
    @bettykassa5515 Місяць тому

    Eerrrrrrr Af yeresehen haseb medigem atechelm lemedinew errga beleh erasehen semawu wedem betam asazekegn

  • @FT-Telecom-Expert
    @FT-Telecom-Expert Місяць тому +4

    ኤፍሬም እባክህ ለመማር ለመረዳት ተዘጋጅ ምንም አትችልም። ብቻ እግዚአብሔር ይርዳህ!

  • @Berhanuhaymano
    @Berhanuhaymano Місяць тому +2

    ግን ለምንደነው ከዎርደ ሰው ጋር ምታዎያዩት መምህረ ይቂርታ ግን ኤፍረም በጣም ስራት የጎደለ ሰው ነው

  • @muluagebremeskel2774
    @muluagebremeskel2774 Місяць тому

    እግዚኣቢሀር ይርዳ መዳን በኪርስቶስ በማመን ነዉ

  • @BelayZemed
    @BelayZemed 24 дні тому

    🙏🙏👏👏👏👏

  • @user-cj7zp1bt6i
    @user-cj7zp1bt6i 24 дні тому +1

    መናፍቃን በማስተዋል ተማሩ ሳር ከመብላት ውጡ በርግጥ ተዋህዶ መሆን መመረጥ ነው

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 Місяць тому +1

    ኤፍሬም ግን ገና ብዙ ይቀረዋል

  • @kebebushanga5512
    @kebebushanga5512 Місяць тому +1

    ስጋዬ ምሳሌ ነወ አላለም

  • @melesednna1132
    @melesednna1132 Місяць тому +1

    መናፍቅን ድቁርና ለመወቅ ኤፍሬምን መዳመጥ በቅ ነው

  • @MollaKelemu
    @MollaKelemu 21 день тому +1

    እም የኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @FitsumGebreslassie-dw3qw
    @FitsumGebreslassie-dw3qw Місяць тому

    Ye mentebatebe geze neber ayeee efi legeta tewshaleh

  • @bettykassa5515
    @bettykassa5515 Місяць тому

    Yerasehen asetemero erasu bedeb masetemar alechalkim lebonehen yeberaleh Af

  • @selamawitgebregiorgis4901
    @selamawitgebregiorgis4901 Місяць тому

    Eferem be gimit new yemiyaweraw

  • @Adane-zl4qb
    @Adane-zl4qb Місяць тому +1

    ኤፉ ምንም የማስረዳት አትችልም አዝናለው ለተከታዮች

  • @fikreya
    @fikreya Місяць тому

    efa blessed

  • @user-gi3vz5id4p
    @user-gi3vz5id4p Місяць тому

    በፊቱ በመልኩ በገፅታው ካፈረ ሀይማኖተኛ አይደለም።

  • @mogesberhe7433
    @mogesberhe7433 Місяць тому +6

    የቡዙዎቹ የፕሮቲስታንቶች የሚገርመኝ አካሔዳቸው ለማምታታት የማይገናኝ ጥቅስ እያነሱ የሚሄዱበት መንገድ ነው።

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy Місяць тому +2

    ማፍረስ የሚለውን ቃል ብትተዉትና አረዳድ ብትሉ ? ማፍረሻ ትክክለኛ ቃል አይመስለኝም ለእግዛብሔር ቃል ???

  • @Adane-zl4qb
    @Adane-zl4qb Місяць тому +1

    አትችልም
    9:32

  • @mussiemussie7597
    @mussiemussie7597 Місяць тому

    ይሄ መናፍቅ ዝም ብሎ ነው ሳክስ የሚነፋው አልሞት ባይ ተጋዳይ ደረቅ የሆነ ልጅ

  • @user-ix9kh7ek7m
    @user-ix9kh7ek7m День тому

    ኤፊ አቦ ስትመች እንዲህ ነው ሙድ ትይዛለህ አይደል? አታስት ምናምን ትላለህ እንዴ? እረ አንተ አታጭበርብር!!!

  • @user-ix9kh7ek7m
    @user-ix9kh7ek7m День тому

    ለ ኤፍሬም ጓደኞቹ ሊገቡ ያልፈለጉት በ ኤፍሬምና ባስተምሮቱ ስላላመኑበት አይመስላችሁም?

  • @Adane-zl4qb
    @Adane-zl4qb Місяць тому

    ሞቀህ ከረባቱን አውልቀው

  • @chombechombe8423
    @chombechombe8423 Місяць тому

    ውሸት ቅጥፈት