104ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የአባቱን አንካሴ ወደመስቀል መቋሚያ የለወጠ ጎበዝ( በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024
  • 104ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg የአባቱን አንካሴ ወደመስቀል መቋሚያ የለወጠ ጎበዝ( በመ/ር ተስፋዬ አበራ)

КОМЕНТАРІ • 266

  • @temesgenalemu3111
    @temesgenalemu3111 2 роки тому +1

    አሜን መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 3 роки тому +49

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተንም አመሰግናለሁ በአንተ ትምህርት ህይወቴ ተለውጧል ስጋዎ ደሙን ወደመቀበል እየሄድኩኝ ነው

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 3 роки тому

      አይሰጡነም የትሂደን እንቀበል እባካችሁ ካልሞለከሳችሁ አይሰጥም እያሉ ነው

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 3 роки тому

      @@racheltakala7118 ስላልተለመደ ነዉ ወይም በስሕተት ይሆናል እንጂ ከንስሀ አባቶችሽ ተነጋገሩበት በገጠር አካባቢ የት/ት ማነስ ይኖራል የተማራችሁትን ንገሯቸዉ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 3 роки тому +1

      በጣም ደስ አለኝ ገጠመኝ መከታተል የጀመሩት ቅርብ ጊዜ ነው ባየውም እንዳላየው በጣም ያስጠላኝ ነበር በትንሽ ጊዜ ውስጥ በሚገርም ሁኔታ እራሲን እየመረመርኩ ነው ማለት ምን ያህል እርኩስ መንፈስ የሰደድ እሳ እንደሆነ እና የሰው ፍጡር ጭራቅ መሆኑን ተረዳሁ በመተት ከምሰካየዋ አንዳ ነኝ እግዚአብሔር የማቶስ እድሚይን ያድላችሁ መምህራንን በሙሉ እድሉን ካገኘሁ በግል በስልክ ባናግሮት ደስ ይለኛል ብቻ እመብርሀን ትፍቀድ

    • @user-Bezu
      @user-Bezu 3 роки тому +1

      @@racheltakala7118
      ኧረ መቀበል ይቻላል ምናልባት ገጠር አካባቢ ሕፃን ልጅ ብቻ ነው የሚቀበለው ይላሉ ግን አንድ ሰው በንስሐ ታጥቦ ቅኖናውን ጨርሶ ንስሐ አባቱን አናግሮ መቁረብ ይቻላል

    • @hulubersuhone1356
      @hulubersuhone1356 3 роки тому

      @@user-Bezuድንግል ከሆኑ ንስሀ ገብተዉ መቁረብ ሲያገቡም የሚቆርብ ሰዉ ከሆነ መልካም ካልሆነም ሌላ ግዜ አብረዉ መቁረብ ይችላሉ፣ድንግል ያልሆኑ፣ የወለዱ፣ትዳር የፈቱ፣ ግን ንስሀ እንዳለሆኖ ወይ ቆርቦ እስከሞት ብቻህን መታመን ፣ወይም እየቆረበ ቆይቶ ማግባት ከፈለገ የሚያገባዉ የሚቆርብ ሰዉ መሆን አለበት! መምህራኖችን እንዳስተማሩን

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ጀግና ነህ ላንተ የሰማ የድንግል ማርያም ልጅ ለኝም ይስማን መምህራችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤️

  • @welelabirku6612
    @welelabirku6612 3 роки тому +36

    "መጨረሻችንን ያሳምርልን"ማለት ይህ ነዉ ወይ መታደል!!!
    ወንድማችን ያንተን ፀሎት የሰማ አምላክ የኛንም የልብ መሻት ይስማን የክብሩንም ወራሾች ያድርገን።

    • @nigatgaramo9041
      @nigatgaramo9041 2 роки тому

      👍👍👍❤💚💛🌿🇧🇴🍀🌺🌼👧

    • @nigatgaramo9041
      @nigatgaramo9041 2 роки тому

      👍👍👍👍👍❤❤❤❤👍👍👍

    • @nigatgaramo9041
      @nigatgaramo9041 2 роки тому

      አሜንአሜንአሜንአሜን

    • @chfucuuccyyc2338
      @chfucuuccyyc2338 2 роки тому

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የሁላችነንም መጨረሻ ያስምርልን እውነት ደስ ይላን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን አሜን

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ

    እግዚአብሔር ይመስገን የሁላችን መጨረሻ እግዚአብሔር ያሳምርልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ❤💞💞💞💞

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    መምህር በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
    እሚሳነው ነገር የለ ሁሉን ይቀይራል የኛንም ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    #የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው ፤_*

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 3 роки тому +14

    መምህራችን ሁሉም ገጠመኞችህ እንደኔ ከሆነ ሁሉም ያስፈልገናል የሌለንበት የመናፍስት እስራትና ኮተት ህይወት የለም ብቻ እግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን አሜን(፫)

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 3 роки тому +15

    ማርያም ማለት መርታ የምታስገባ መንግስተ ሰማያት አንድም የጣፈጠች የዚህ አለም ማር ናት አንድም የጣፈጠች ፍሬ ናት የገነት
    አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @asnakuzewde9260
    @asnakuzewde9260 3 роки тому +14

    ዋናው የሠው ልጂ፣መጨረሻው ሲያምር፣ነው ና፣መጨረሻችን ፣ያሣምረውአሜን፫

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣መምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ባሉበት፣ቦታ፣ትጠብቅልን፣እኛንም፣አይነ፣ልቦናችንን፣ያብራልን፣አሜን

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
    ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ትዕግስትወለተመድህን

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን ሰላም በክርስቶስ ይብዛልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎትን ዘመንክን ይባርክልን በእድሜ በጤና ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ አማኑኤል አባቴ ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ጎበዝ ብርቱ ነህ ፍፃሜህን ያሳምርልን ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ እኔም ሀገር ገብቼ ለቅዱስ ስጋው ለክቡር ደሙ እንዲያበቃኝ
    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን

  • @h6ey335
    @h6ey335 3 роки тому +1

    የድንግል ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ከዝህ የመንፈስ እስራት #ይፍታን በውነት 🙏 መምህራችን በእውነት ሺ አመት ኑርልን ባንተ ትምህርት ቡዙ ነገር ለማወቅ ቻልን ምንምኳ ደጁ ብናፍቀን እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ፍቅር በሁሉ ቦታ እዳለ ሁል ግዜ እኛጋ እዳለ ተረዳን ፀጋውን ያብዛልክ ውድ መምህራችን🙏

  • @ውለተሚካኤል
    @ውለተሚካኤል 3 роки тому +2

    ወንድማችን የንተ ፆሎት የስማ አምላክ የእኛም ፆሎታችን ይስማን አሜን ሁላቹሁ
    ወለት ሚካኤል
    ወለት ሥላስ
    ወልደ ሃና እያላቹሁ በፆሎታቹ አስብን የእግዚአብሔር በተስቤች ለሁላቹሁ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ

    እግዚአብሔር ይመሰገ አሜን አሜን አሜን እንኳን ደና መጣህ ተስፋ ስላሴ እመቤቴ ትጠብቅህ 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልንአሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ6ሸ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን አሁን እኔ በጣም ችግሩውስጥ ነኝ እኔ አሁን አረብ አገር ነበርያለሁት ተመጣሁ 2 አመቴ ነው ግንምንም ለውጥ የለም ያንተን ትምህርት መከታተል ጀምሮ በጣም ጪንቀት ውስጥ ነኝ እና ደሞ እቤታችንውስጥ አዳልሞት እና ጠቋር የሚባል ያመለካል ቤተሰቦች እንዳለ ህመምተኛ ናችው ያንተን ትምህርት ስለክላቸው አዳምጡት ብየ ስላችው አሁን አች ከዚህ ሄድሽና እንዲህ እምትይን😭😭 ያሉኝል ኧረ መፈሱ ነው እንድህ የሜያጋችሁ ስላችው ምንም ጭርሽ ሊሰሞኝ አልቻሉም ከዚህ በሱ ነበር የሃድሽው አሁን ከዳሽው ነው የሚልኝ😭😭 እና ምን እደማረክ አላውቅም ቤተሰቦቼ እችግሩውስጥ ነው ያሉት እኔ ደሞ የምሰራባት ሴትዮ በፊት በጣም ጡሩ ሴትዮ ነበረች ያንተን ትህርት መከታተል ከጀማርኩ ጀምሮ በጣም ተለወጠችብኝ እንቅልፍ የለኝም ብሬን እንኳን አትሰጠኝም መምህር በፆሎትህ አስበኝ በጣም ችግሩውስጥ ነው ያለሁት አምሳለ ማርያም ነኝ😭😭

    • @meanker5885
      @meanker5885 3 роки тому

      Bareche tsaleye batasabocheshen eze oneshe yekabadale sere yasdese mache yesamlu eshe belo setge mastajale nwu enge setyeshe laye hono kefu yemewone ka batasabocheshe yemlke manfase lewone yechelale anche tabkara mawone alabeshe enda etachen leyu gatamagne 31 laye yalchu

    • @rahelmulunehrahel847
      @rahelmulunehrahel847 3 роки тому

      እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
      አትፍሪ በርቺ አንቺ ስለካድሽው እነሱ ደሞ ስለሚያመልኩት አንቺን ተስፍ ማሳጣት ፈልጎ ነው በደንብ ስገጂ አይዞሽ

  • @hannakonjo3951
    @hannakonjo3951 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን አሜን አሜን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር የስጋ ደሙን ይብቃን የስደት መልስ ያቀን ናፈቀኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @saraT22
    @saraT22 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታተከፈት
    @ኤፍታተከፈት 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ተስፋ ስላሴና ቤተሰቡን እግዚአብሔር ይጠብቅ

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ባንተ ትምህርት በጣም ነው የተቀየርኩ እግዚአብሔር እድማና ጤና ይስጥልን ፀጋ ያብዛልህ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 3 роки тому +1

    Egzabaher yestalen mamher tesfay amen amen amen.

  • @ሊሊየድንግልማርያምል-ጀ4ጠ

    ኣሜን ፫ቃልሂወት ያሰማልኝ መምህራችን አድሜና ጤና ይሰጠልኝ ፈጣሪ ደሰ የሚል ትምህርት ነው ተመሰገን ኣምላክ

  • @asnakuzewde9260
    @asnakuzewde9260 3 роки тому +8

    ይሄ ነን መዝሙር ሥሠማ፣እባይተናነቀኛል፣በእውነት እመቤቴ ትጠብቅህ፣መምህር ፣እድለኛ፣ነህ በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ፣ቃለህይወትእና፣ዝማሬ መላእክት ያሠማልንአሜን፫

  • @አዚከውቢቷባህርዳር

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን መምህራችን ።እግዚአብሔር ነው የሰጠን አንተን ለዚህ ዘመን ሰው!!

  • @ወንቅሺት
    @ወንቅሺት 3 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅል አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ሁላችንም ይጠብቀን ወንድማችን በረከቱ ይደረብን እፀብ ድንቅ ነው ለእግዚአብሔር የሚሰናው ነገር የለም እኛ ከበረታን በጸሎት የመጨረሻችን ያሰምረልን የሞቱትን ነብሰ ይማር

  • @ሰምሽይጣፍጣንእናቴማርያም

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሄውትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ቸሩ አባታችን እግዝአብሔር አምላክ

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን፣ አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣መምህህር፣🙏🙏🙏

  • @ሀናቅዱስሚካኤልአባቴ

    አሜን አሜን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @aynabebazenaw7580
    @aynabebazenaw7580 3 роки тому +1

    ወንድማችንን የረዳ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል እኛንም ይርዳን ያግዘን መምህር ፀጋው ይብዛልህ መላ ቤተሰብህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ወለተ ስላሴን ብስራተ ገብርኤልን አፀደ ኪሮስን ወልደ ኪሮስን በፀሎትህ አስበን

  • @abi4294
    @abi4294 3 роки тому +1

    ኤፍታህ ተከፈት ብይ ልጀምር እስቲ መምህር ስለሁሉም ነገር እመብርሀና ትጠብቅህ ፀጋውን የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛልህ በጣም ይገርማል እውነት ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሰምረው ቤተሰቦቼ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 3 роки тому

    መምህራችን፣ከመላው፣ቤተሰቦት፣ጋር፣እመቤቴድንግል፣ማርያም፣ትጠብቃቹ፣አሜን

  • @tadele4513
    @tadele4513 3 роки тому +5

    የሚገርም ነው አስተማሪ ታሪክ ነው ይህን ያደረገ ልኡል እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ጸጋውን ያብዛል

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 роки тому

    እግዝአብሔርን ይዙ የአፈረ የለምና እውነት ደስ ይላል እግዝአብሔር ሰሙ ይመስገን ለዘላለም 💚💚💛💛❤❤❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የስው መጨረሻው ሲያምር መልካም ነው ፈተና ቢበዛበትም ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ግን መምህር ድፍረት ካልሆነብኝ ልጁ ብቻውን ነው ወንድሞቹ ሙተዋል ወላጆችም ብቸኝነት ከባድ ነው ከጎኑ ረዳት ያስፈልገዋልና ከገጠመኞቹ ውስጥ ካሉ ሴቶች አጋባው የእግዚአብሔር ፈቃዱ ከሆነ ብቸኛ ስዎች ያሳዝኑኛል በእርግጥ በብዙ ስው ተከቦ መንፈሳዊነት ባዶ ከመሆን ብቸኛ ሁኖ እግዚአብሔርን ማምልክ ይቻላል
    መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእውነት በህይወቴ ዘመን ልዩ መምህር ነህ ረጅም እድሜ ያድልልን
    ዘማሪ
    ስባኪ
    ደራሲ
    ዜማናግጥም
    ትሁትና ሁሉም እውቀት ያለህ ድንቅ መምህር ነህ
    የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ለመጥቀስማ ሁሉም ይጠቅሳል የመናፍስት ውጉያና ስልቱን ማስተማር ግን ከእግዚአብሔር ፀጋ ካልተስጠ አይቻልምና እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ይክፈትልን

  • @weleteslase7657
    @weleteslase7657 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእወነትቃለህይወትያስማልንአሜን

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 3 роки тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @uaesharjah
    @uaesharjah 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወትን ያሰማልን እውነት በማሰተዎል እናዳምጥ እግዜያብሄር ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ አበራ አቤቱው ባላታሪኩው ወንድማቼን ቤቤቱው ያፀናክ ኑርልን

  • @الال-ت7ط2م
    @الال-ت7ط2م 3 роки тому +1

    መምህር እኩዋን ደናመጣህልን. የተዋህዶ እቁ

  • @bayushmtka6259
    @bayushmtka6259 3 роки тому

    ፍቅርተ ማርያምን መንበሪ ማርያምን ክፍለ ማርያምን በፀሎታችሁ አስቡን

  • @መቅደስወለተዮኋንስ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar 3 роки тому +1

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ዘግይቼም ቢሆን አይኔን እንድገልጥ ጠላቴን አውቄ እንድፋለም እነዚህን የመሰሉ የሚያነቁ መምህራኖችን በየጊዜው ስለምትሰጠን ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን 🙏
    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን እኔ ከልጆቼጋ ቢያንስ ሳልፀልይ ውዬ አላድርም ከነቤተሰብህ ተባረክ

  • @ወለተሰንበት-ጸ1መ
    @ወለተሰንበት-ጸ1መ 3 роки тому

    ተመስገን ለዚህ ላደረሰን ይሄን የመሰለ ትምህርት እድሰማ ለፈቀደልኝአምላኬ ምስጋና ይድረሰው መምህርየ እድሜህን ያርዝመሙ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    ቃለህይዎት ያሰማልን መምህራችን እግዚአህቤርይጠብቅህ

  • @tizitadozale9547
    @tizitadozale9547 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን💒💒💞💞💒💒🙏🙏

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 3 роки тому +2

    መምህር ቅል ወይም ባላ የሚይዙ ሰዎች ስትል ወደኋላ ወሰድከኝ አዳምጬ እመለሳለሁ like 👍👍👍👍👍👍 ቤተሰቦቼ

  • @mahiletbekele295
    @mahiletbekele295 2 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
    እኛንም በእምነታችን ያፅናን

  • @መሲየማርያምልጂ
    @መሲየማርያምልጂ 3 роки тому

    እግዚአቤሔር ይመስገን መምህር ቃለ
    ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማይ ያውርስልን

  • @belaynesh1211
    @belaynesh1211 3 роки тому

    መጨረሻችን ያሳምርልን ማለት ይህ ነው እግዚአብሔር ይመሰግን🤲🤲🙏🙏

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 3 роки тому

    መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፅጋውን እድሜ ጤንነቱን አብዝቶ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ በጣም የሚገርም ነው እንዲህም አለ ለካ ልምታሳውቀን ሁሉ ዋጋህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ያኑርልን::

  • @samrakasew3457
    @samrakasew3457 3 роки тому

    ምነው ለአገሬ አብቅቶኝ ንስሐ ገብቸ ስጋና ደሙን ለመቀበል እንደት እንደ ናፈቀኝ ወለተ ማርያም በጸሎት አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @addisheruy4333
    @addisheruy4333 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ

  • @michaelmogesmichaelmogs4330
    @michaelmogesmichaelmogs4330 3 роки тому +1

    አሜን መምህር እናመስግናለን

  • @ychhnc8319
    @ychhnc8319 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @meseretgude1739
    @meseretgude1739 2 роки тому

    መሚሩ ቀሊዮትን የሰምሊኒ ምንጉሱቲ ሰምይተን ይሰምሉን አሜን አሜን አሜን

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 3 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @tube564
    @tube564 3 роки тому

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 роки тому

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ አሜን 🙏

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሞቱት ነፍሳቸውን ይማርልን
    መጨርሻችን እግዚአብሔር ያሳምርልን
    መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 роки тому

    በእውነት ይገርማል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የልጁ ፅናት እምነት ይገርማል ለኛም እምነት ይጨምርልን

  • @ዮርዳኖስገብረትንሣኤ

    ኤፍታህ ተከፈት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድማችን መምህራችን እድሜያቸው ያርዝምልኝ አሜን ይቅር ይበለን ይማረን መጨረሻው ያሳምርልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወንቅሺት
    @ወንቅሺት 3 роки тому

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @የማርያምኔኝየማርያምልጅ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክ

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን እመቤታችን ገኮንህ አትለይ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏💒💒💒

  • @asefumesele5875
    @asefumesele5875 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ🕊🕊🕊 በእውነት የሰማንውን በልባችንም ይፃፍልን ። እግዚአብሔር ድንቅ ነገር አደረገ ወንድማችን የረዳው የእየሱስ ክርስትስ ይክብር ይመስገን እስከመጨረሻው በቤቱ ያፅናው አሜን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏💐🕊💐🕊💐👏👏👏👏💐🕊💐🕊👏👏👏👏💐🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 роки тому

    በእውነት በጣም የምያስተምር ነው ወድማችን የቤተሰብህን ነፍስ ይማር አንተም በርታ

  • @seniyousf1990
    @seniyousf1990 2 роки тому

    ወለት አማኑኤል በፀሎት አስብኝ!!!!

  • @selamjejo2271
    @selamjejo2271 3 роки тому +2

    መምሕራችን ቃለሕይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹሕን ይባርክልን ፀጋውን ያብዛላቹሕ

  • @demekutilahun1060
    @demekutilahun1060 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋው ን ያብዛልህ

  • @gufhf9839
    @gufhf9839 2 роки тому

    መምህር ቃልሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅህ እኛምን ሰሚ ጀሮአስተዋይልቡናንያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @m.g5295
    @m.g5295 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @fgradesfgrades5092
    @fgradesfgrades5092 3 роки тому

    እር ላይክ 👍👍👍👍👍ሽር አድርጋቹህ አዳምጡ እቁ መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን🙏🙏🙏

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 3 роки тому

    መምህር በድሜ በፀጋ ኑርልን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 роки тому

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @victoriaemmanuel5492
    @victoriaemmanuel5492 3 роки тому

    Amen memher tesfaye abera 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 3 роки тому +1

    አሜን። መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
    @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ 3 роки тому

    በጣም ደስ የምል ነገር ነዉ ፈጣሪ ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 роки тому

    መመጥነዉ ወድማችን በረከትክ ይደርብን💚💛❤️አሜን እኛም በርትተን ቤተሰቦቻችን እድንለዉጥ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
    @ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 3 роки тому

    በመምህር እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረንጂ እኛ ተጠንቅቀን መዳን ከባድ ነው እኛ ባተ አወቅን ይህንን የማያውቁ ስንቶች አሉ

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 3 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !

  • @መሲተዋህዶ
    @መሲተዋህዶ 3 роки тому +1

    እኛ ከተጋን ከእግዚአብሔር ጋር ከሆንን ሰፍጣን እንደዚህ ይጋለጣል ያፍራል ፈጣሪ የመስገነ ይሆን ሁላችንም መጠንቀቅ ይኖርብናል እናስወጣለን ብለን ሌላ ነገር እንዳይጨመርብን

  • @አብነትወለተሚካኤል

    ሰለ መይነገር ሰጦታወ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @maryshara4466
    @maryshara4466 3 роки тому +1

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን መምህራችን ድግል ከሙሉ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ምልጂዋ ለህዝበ ክራሲቲያን ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @hewtetefera4960
    @hewtetefera4960 3 роки тому

    Amen Amen Amen

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ

    አሜን ቃላ ህይወትየሠማልን መምህረችን

  • @ውለተሚካኤል
    @ውለተሚካኤል 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛ መምህር ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    በጣም ይገርማን እፁብ ድንቅ ልጅ ነው በጣም ጎበዝ
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን
    መዝሙሩ ግን በሁለት አይነት ተሰርቶ ነው

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 3 роки тому

    እኳን ለቁም ነገር በቁልህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    በእውነት እጂግ በጣም የሚገርም ነው የሚያሳዝንም ነው በእውነት የሞቱት ሰዎች በጣም ነው የሚያሳዝኑት ባለታሪካችን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ አሁንም አብዝቶ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ሀይልን ይስጥህ ሁሉን የማያስችል የሞቱትን ሰወች ነፍሳቸውን ይማርልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑርልን

  • @rotes3106
    @rotes3106 3 роки тому

    ባለ ታሪካችን ልጁ: እየጸለየና እየሰገደ ትንሽ ቆይቶ በዝሙት መውደቁ ያመሳስለናል። በዝሙት እንደምሸነፍ ባውቅ እንኳን መቁረብና መስገድ ፈጽሜ ኣላቋረጥኩም ምክንያቱ ንስሃ ስለምግባ ኣስቀድሜ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +3

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እንኩዋን መጨረሻቸውን አሳመረው
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @addaagsa6706
    @addaagsa6706 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገነ መ ምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን

  • @አለምየተዋህዶልጅ
    @አለምየተዋህዶልጅ 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ላንተ አስተምራ አንደበት ለእኛም አስተዋይ ስሚ ልቧን ይደልን አሜን ፫

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 3 роки тому

    ዝማሬመልእክትያሰማልን