Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፈለገ አትናቲዎስ ጭቅጭቅን ትተህ የልጁን ኢንቴንሽን ብትረዳው ጥሩ ነበር .....ልጁ የሚለው በብሉይማ ዳዊትም ብዙ ሚስት ተሰቶታል ስለዚ በብሉይ ለሰው ተሰገደ የሚለውም ተሽሯል እያለ ነው .....እና ያለጭቅጭቅ ራእይ 6:9 አታሳየውም ...ከእግርህ በታች እንዲሰግዱ አረጋቸዋለው የሚለውን?!
አያፍርም አፉን ሞልቶ የቆሸሸውን ኢሉሚናቲ ነኝ ሲል ቱ
የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 39 እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ፡- አይሁድ ነን ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።
ፈለገ አትናቲዎስ ጭቅጭቅን ትተህ የልጁን ኢንቴንሽን ብትረዳው ጥሩ ነበር .....ልጁ የሚለው በብሉይማ ዳዊትም ብዙ ሚስት ተሰቶታል ስለዚ በብሉይ ለሰው ተሰገደ የሚለውም ተሽሯል እያለ ነው .....እና ያለጭቅጭቅ ራእይ 6:9 አታሳየውም ...ከእግርህ በታች እንዲሰግዱ አረጋቸዋለው የሚለውን?!
አያፍርም አፉን ሞልቶ የቆሸሸውን ኢሉሚናቲ ነኝ ሲል ቱ
የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 3
9 እነሆ፥ አይሁድ ሳይሆኑ፡- አይሁድ ነን ከሚሉ ነገር ግን ከሚዋሹ ከሰይጣን ማኅበር አንዳንዶችን እሰጥሃለሁ እነሆ፥ መጥተው በእግሮችህ ፊት ይሰግዱ ዘንድ እኔም እንደ ወደድሁህ ያውቁ ዘንድ አደርጋቸዋለሁ።