አክሊል vs ኤፍርኤም ባለጊዜ በቅዱስ ቁርባን ጉዳይ, የመናፍቃን ምንፍቅና የታየበት ውይይት, Apostolic Answers, ሐዋርያዊ መልሶች, Mezmur

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • Mezmur Yared Apostolic Answers Zed Tiktak, Ephrem Balegizie, ተመስገን የጌታ ልጅ
    Mezmur Yared Apostolic Answers Zed Tiktak, Ephrem Balegizie, ተመስገን የጌታ ልጅ
    Mezmur Yared Apostolic Answers Zed Tiktak, Ephrem Balegizie, ተመስገን የጌታ ልጅ

КОМЕНТАРІ • 55

  • @solomonhailu8924
    @solomonhailu8924 3 місяці тому +14

    አክሊል ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @solomonhailu8924
    @solomonhailu8924 3 місяці тому +11

    ስሙኝ አትበል ኤፍሬም ምንፍቅናህን

  • @user-lf4xf7fk4p
    @user-lf4xf7fk4p 3 місяці тому +7

    አዪ!!!ፕሮዎች የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል ማጣመም ብቻ ይቅር ይበልህ ኤፍሬም የምትባለው። አኬ ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 місяці тому +6

    Matthew 26 አማ - ማቴዎስ
    28: ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው።

  • @solomonhailu8924
    @solomonhailu8924 3 місяці тому +19

    የእምነት ጉድለት😂😂😂 መናፍቃን እግዚአብሔር ይርዳቹ

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 3 місяці тому +5

    አክሊለ እባክህን ጠማማ ልብ ሰላላቸው ያደክሙሃል እግዚአብሔር ይጠብቃችው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉

  • @bebebi09876
    @bebebi09876 2 місяці тому

    Wow EFI what a revelation and wisdom , that is a pure gospel for those who has open hearts . GOD Bless You Brother EFI ,

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 26 днів тому

    አክዪ እኛ እንፈልግሀለን ወንድሜ እነሱ የጀራ ጉዳይ ሆኖባቸው ነው ሚያደርቁህ ወንድሜ ቃለህይወት የሰማልን እኛም ሰመረተን ፍሬ እንድናፈራ ያድርገን 🙏🏻

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 3 місяці тому +7

    አረ አኬ አናመስገናለን ድንቅ ነዉ በሚገባ ሁሉንም በሚረዳዉ ትክክል ምልስ ነዉ ኤፍሬም ዝምብሎ አይሰማም ከአፈ ስተት ስፍልግ ብቻ ምንም ሳያስረዳን ይገርማል የቀርዋል ብዙ።

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 3 місяці тому +2

    የመናፍቃኑ መረዳት ግን በእጅጉ ግግግርርርምምም ይላል!!

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i 3 місяці тому +5

    ግን ምንፍቅና እንደዚህ ከእውቀት ነፃ ያረጋል እንዴ ወይ ጉድ እየነገረው መልሶ መላሶ ይጠይቃል ውይይ ወንድሞች ከነዚህ ጋር ማማር ጉንጭ ማልፋት ነው ፅናቱን ይስጣችሁ ቃለሒወት ያሰማል

  • @zemlakemulat-vm5yx
    @zemlakemulat-vm5yx 3 місяці тому +6

    በቀጥታ የለበሰውን ሥጋ በቁሙ የሚበላ መሰላቸው እንዴ ስርአቱን ለሐዋርያት ለማሳየት እኮ ነው።

    • @bebebi09876
      @bebebi09876 2 місяці тому

      Eko Dekam hone eko ..leka Bible Egzihaber amlak new legnam beralen milew leza new

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse 3 місяці тому +1

    ኤፍሬም ! ባድፋፋኸው የክርስቶስ ደም ወደ ውስጥህ አልቅስ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 місяці тому +1

    በጣም ነዉ የሚያሰጠላኝ ይህ ሰወች

  • @MeselechgetachewMesu
    @MeselechgetachewMesu 3 місяці тому +3

    አኬ አንቀጠቀካቸዉ ምን ዋጋ አለው አይማሩ

  • @andinatworku78
    @andinatworku78 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ❤❤❤❤

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 26 днів тому

    የሚገርመውና የሚያሳዝነው የብዞች ነብስ ይዞ ጨለማ መግባቱ ነው አኤፍሬም ተው ተመለስ።

  • @user-lk9qd3yp5c
    @user-lk9qd3yp5c 2 місяці тому

    አኬ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @solomonhailu8924
    @solomonhailu8924 3 місяці тому +3

    ወይኔ አኬ ሙለታን አዝረከረከው

  • @aynalem2449
    @aynalem2449 3 місяці тому +2

    አኬ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @eyobdgeb711
    @eyobdgeb711 3 місяці тому

    አዳም አባታችን በለስ በልቶ በመብል ዘላለማዊ ጉስቁልና እንደመጣበት ከክርስቶስ ስጋና ደም የህይወት በለስ ውጪ መደን የለም። በትንሳኤ ይዘነው የምንነሳው ያ ኢመዋቲ ስጋ በምንበላው እና በምንጠጣው በሊቀካህኑ ክርስቶስ ባራኪነት በካህናቶቻችን አቅራቢነት ፍፁም ስጋ አና ፍፁም ደም ፅኑዕ ይሆናል። ሀሌ ሉያ ኢየሱስ የብላቴናዋ ልጅ የጌቶች ጌታ ነው

  • @user-ho4qw2st4r
    @user-ho4qw2st4r 3 місяці тому +1

    አኬ 👑🥰

  • @frehiwotasnake1546
    @frehiwotasnake1546 3 місяці тому +2

    የሰዉ ልጅ ከተጋረደበት ምን ይደረጋል

  • @solomonhailu8924
    @solomonhailu8924 3 місяці тому +4

    አይ ኤፍሬም ድንብርብሩ ወጣ

  • @user-ct2wi9wo3j
    @user-ct2wi9wo3j 2 місяці тому

    Wow efi 1g

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 місяці тому

    መናፈቅነታቸው የሀይማኖታቸው መሠረት ስለሆነ ይቀጥላሉ ሳይገባችው ዉስጡ የነበሩ ያምናሉ ይወጣሉ

  • @wintahaile4530
    @wintahaile4530 2 місяці тому

    Epherem Kalun endatameme megagna enkuwan sewn endezi ayatamemem.... egezio

  • @frehiwotasnake1546
    @frehiwotasnake1546 3 місяці тому

    Weye hale luya!

  • @kanubara-zg5fb
    @kanubara-zg5fb 3 місяці тому +4

    እንደኤፍሬም መሐይም የለም

  • @user-pz1ww3um1c
    @user-pz1ww3um1c 3 місяці тому

    ሀሌ ሉያ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ትርጉሙ ጠይቀው አኬ

  • @BettyGeorge-ud8zu
    @BettyGeorge-ud8zu 3 місяці тому +2

    Ye ortodox enkuwoch zerurarchw enzh menafekanoch meder achberbary gera gebetoachw gera yagabalu

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 місяці тому

    መጸሐፈ መቃቢያን ላይ እግዚአብሔር ከሰይጣን ጋር በተነጋገረበት ክፍል ላይ ሰይጣን ቃልህን ለሚያጣምሙ በገሀነብ እሳት አቃጥለዉ ብሎ በጠየቀው መሠረት በገሀነበ እሳት አቃጥላችኃለው ብሎ እንደመሠለት ይታወቃል። ስለሆነም መጸሐፍ ቅዱስ ማመን ቃልን እያጣመሙ ማመን አያድንም ኦርቶዶክሶች ለስጋዊ ምችት ብቻ የሚያበረተታ ትርጉም ተጠንቀቁ። ጴንጤዎችም በማስተዋል ተመለሱ።

  • @fituneyirdaw1795
    @fituneyirdaw1795 2 місяці тому

    Eyesus krestos erasu endih ylall “Ewnet ewnet elachwalhu kenezh kehesanat endeandu kalhonachu mengeste semayat atwerseum ylale

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 місяці тому

    አኬ በናትህ ከመናፍቃን ጋር አትዳረቅ ሰለማይገባቸው

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤Akewa ❤❤ inmsegnaln ❤❤❤❤❤ ihn gurNa awrdkln,😃😃😃

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 3 місяці тому

    ይቦጭቅህ እና እየሱስ ሥጋውን ያሳየህ ተወወወወወወወየመይገባህ ደነቆሮ

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl 3 місяці тому +2

    ኤፍሬም ..ኢንግሊዝ ስላለህ ኢንግሊዘኛ ትችላለ ማለት ነው በቃ??🤣 አባቴ ትላንት ሄደህ አዋቂነኝ ብለሽ አልጎረርሽም??😂 እንከዋን እሱን ቀርቶ አማርኛውንም በቅጡ በፈታ🙃🙃

  • @zebratube7
    @zebratube7 3 місяці тому +3

    ጴንጤማለት ግን እፍርታም ነው።ኤፍሬም እፍርታም።

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 2 місяці тому

    ምን አይነት ደረቅ ነው ኤፍሬም የሚባለው

  • @dagnachewgirma2905
    @dagnachewgirma2905 2 місяці тому

    ለመታሰቢያዬ አድርጉ እና መታሰቢያዬ ነው ልዩነት አለው ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉ አለ እንጂ መታሰቢያዬ ነው አላለም

  • @doctordaniel4662
    @doctordaniel4662 3 місяці тому

    ኤፍሬም እንደዛሬም አልጨነቀው😂😂😂
    ሰአቱ ሲያልቅ ደስታው😂😂

  • @tigisttulu6862
    @tigisttulu6862 3 місяці тому

    Aih Ephrem ymtbal gurNa Ake sawdlew bilah kzsh tgceh🙆🙆😃😃😃

  • @Adane-zl4qb
    @Adane-zl4qb 2 місяці тому

    ኤፍሬም አለማወቅ ሀጥያት አይደለም ተረጋግተ ተማር

  • @DanielGirma-sy7ex
    @DanielGirma-sy7ex 3 місяці тому

    ጆሮ ክፈቱ አፉን ብቻ ከፍቶ😅😅😅😅😅

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 3 місяці тому +3

    አኬ ከሚመጥነው ሰው ጋር ለምን እንደማይከራከር ነው ግራ የሚገባኝ አሁን ኤፍሬም ዝም ብሎ ኮፍያውን ቢያጥብ አይሻለውም ? ለመታሰቢያዬ አድርጉት ማለት ሥጋውና ደሙ አይደለም የሚል ትርጉም በምን ሎጂክ ነው ሃሌ ሉያ ወዘተ እያለ የሚቀሽበው ? የጌታን መከራና ስቃይ ቀራንዮን ሳታስብ ወደ መቃብር ወርዶ መነሳቱን ሳታስተውል ዝም ብለህ ኅብስቱን እንደምግብ ልትበላ ወይኑን ለስካር እንደተዘጋጀ ወይንጠጅ ልትጠጣ ታስባለህ አንተ ከንቱ ሰው?

  • @ermiasaberra8150
    @ermiasaberra8150 2 місяці тому

    ለማንም ሳናዳላ ስንሰማ ይህ ክርክርም ሆነ አከራካሪው ወግኗል ለአክሊል ግሩፕ ተደልቷል አክሊል ሲፈልግ ሰአት ይጨመርለት ይላል ያዛል ለነኤፍሬም ግሩፕ ግን በተወሰነ ሰአት ብቻ ማለትም መናገር ሚፈልጉት ሰፊ ማብራሪያ እያለ አጭር ሀሳብ ብቻ ይናገራሉ በዛላይ አክሊል ተጠይቅህ በመጠየቅ ለምን ታደናግራለህ መመለስ ብቻ እንጂ ማደናገሪያ ጥያቄ አለመጠየቅ አዋቂነትን ያሳያል አሊያም በማደናገር በማጥመድ ተከራካሪን ማሳፈር በመፅሀፍቅዱስ ትምህርት ላይ አይመጥንም ጉዳዩ መንፈሳዊ ስለሆነ ሌላው ይሄ በገዢ ፓርቲ ሚዞር የፓርላማ ውይይት ይመስላል አወያዩም ሆነ ሰአት ሚይዘው ሰው ባላንስ ያድርግ አንዱ ዲቤቴር አይዘዝ በዚህ ክርክር አክሊል የፓርላማው መሪ ወይ ፕሬዝዳንቱ ይመስላል

  • @Adane-zl4qb
    @Adane-zl4qb 2 місяці тому

    ኤፍሬም ለምን አይቀርብህም

  • @MelatYebarkot
    @MelatYebarkot 2 місяці тому

    ይሄ ኤፍሬም ባለ ጊዜ የሚሉት ሰውዬ በጣም ከመፍራቱ የተነሳ የሃይማኖቱን ችግር ለመሸፈን ብሎ ትላልቅ ውሸቶችን ይዋሻል ውውውውው ደሞ ሃሌሉያ ይላል ግራ ሲጋባ 🤣 አክዬ ምርጤ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ሺ ለጠላቱ

  • @yergeduwmaryam
    @yergeduwmaryam 22 дні тому

    😂😂😂😂

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 3 місяці тому

    ኤፍሬም የሚባል ሽልጥልጥ "እኔን ብቻ ስማኝ የምኖረው እንግሊዝ ነው። ነው ያለው አይ አእምሮ አይ ወንጌል አማኝ አይ ምጽዳቆሽ።

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 3 місяці тому +1

    አረ በናትን ኤፍሬም የሚባል የተመታ ሲያስጠላ አኬ አንተን ለማሳሳት ለመማር አይደለም ግግም ያለ ገገማ ኤፍሬም

  • @zemlakemulat-vm5yx
    @zemlakemulat-vm5yx 3 місяці тому +2

    አቤት ትምህርት ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ እያለ የታጣመመ ትምህርት ኤርምያስ እጅግ ስተሀል አይሁድን መስሏል ማመን ብቻ የሚዳን መስሎሐል።

  • @AbenezerTemesgen-kg3qv
    @AbenezerTemesgen-kg3qv 3 місяці тому

    ኤፍሬም 7ቱንም ስብስብ አስተማራቸው