Seifu on EBS: የያሬድ አሳዳጊ እናት በሰይፉ በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 797

  • @kalyehabeshalij8139
    @kalyehabeshalij8139 7 років тому +462

    ታድለክ ያሬዶ ግልጽነትክ አራዳነትክ የዋህነትክ ሰዉ አክባሪነትክ ....... ፈጣሪ ለእናትክን እድሜና ጤና ይስጥልክ የሰዉ መዉደድን አሁንም ጨምሮ ይስጥክ ዉድድ የኔ ቆንጆ ማራኪየ😘😘😘😍😍😍
    ሰይፉ የኔ ማኛ ወሳኝ ሰዉ እናመሰግናለን💓💓💓💘

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 років тому +1

      Kal Tsega
      አሜን አሜን አሜን

    • @grmawitgizcaew4214
      @grmawitgizcaew4214 7 років тому +2

      Kal Tsega የኔ አስተዋይ የኔ ቅመም😍😍💔💔

    • @makdesasf2641
      @makdesasf2641 7 років тому +5

      ያሬድዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክ።ሰይፉዬ አንተም እረጅም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር ትህዳርህ ይባረክ ልጆች ይደጉል።አለባቸው ተካን ተክተሀል።

    • @mekit.mariam3198
      @mekit.mariam3198 7 років тому +4

      ታድለክ,ግልጽነትክ አራዳነትክ የዋህነትክ, አክባሪነትክ ,ለእናትክ,ይስጥልክ, ይስጥክ betam new emyastelagne yihe amargna wtf is the "ክ"

    • @mabinaha7933
      @mabinaha7933 7 років тому +1

      Mekdes Teklemariam m

  • @abe5012
    @abe5012 7 років тому +19

    ያሬዶ በጣም አደነኩህ። እናቱን የሚወድ ልጅ ሳይ ደስ ይለኛል። እድሜና ጤና ይስጣች ለሁሉም እናቶች

  • @KuwaitKuwait-pk8ov
    @KuwaitKuwait-pk8ov 7 років тому +33

    በጣም ጀግና እናት ናት የሚገርም ነው ግን ሳትወልድ የወለደች ናት አደራዋን ተወጥታ ለዚህ ማብቃት ከባድ ናት ከእናት እናት ናት ያሬድ ግን የተቸገረችለት እናት ማክበርህ አደንቃለሁ መልካም እናት ስለሆነች አንተ ን የስጣት ድንቅ ሴት ናት ዋውውውውውው

  • @fuzeyafuzeya4521
    @fuzeyafuzeya4521 7 років тому +10

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ከናትህ አይለይህ እድሜያቸውን እረጅም ያርግልህ

  • @ልዪኢትዮጵያ
    @ልዪኢትዮጵያ 4 роки тому +4

    ደሰ ሲሎ የእናት እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን በርታልን ያሬድዬ ❤❤🙏🙏

  • @መወፌቆሞች
    @መወፌቆሞች 7 років тому +11

    በጣም ነው የማደንቅህ ያሪዶ ።ድህነት እኔም ከእኔ ቤተሰቦቼ ቀምሻታለሁ እናም ዛሬ ያሁሉ አልፎ ሳይው ደስ ይለኛል በአለፈው ታሪኬ መቼም አላፍርም እኔም ።ያሪዶ ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ።ያሪዶ ትልቅ ደረጃ ድረስ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ዜድወሎየዋከመርሳ
    @ዜድወሎየዋከመርሳ 7 років тому +13

    ያሬዶ በጣም ምርጥ ሰው ለሁሉም ተስፋ እና ትግስት ስጭ ናችሁ ከችግር በኃላ ምቾት አለ በማነቱ የሚኮራ ምርጥ ሀበሻ አተን አየሁ እዳተ አይነቱን ያብዛልን በርታ አላህ ያግዝህ

  • @leulstegaye9560
    @leulstegaye9560 7 років тому +12

    ሰይፉ አ/ር ረጀም እድሜና ጤና ይስጥህ እንደዚ ኣይነት በጣም ኣስተማሪ የሆነ መልእክት ስላስተላለፍክልን እውነት ነው የምለው ባገርህ መለወጥ ማለት አንድ ያሬድ ነጉ መሆን ነው ያሬድ እ/ር ትልቅ እንጀራ ይስጥህ ኣንተ እውነት በመናገርህ ቡዙ ተምሬ ኣለሁ እናም ቀጥልበት ያሬድየ እ/ር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ሠላምየኤርሚ
    @ሠላምየኤርሚ 7 років тому +96

    ውይ ያሬዶ አደነኩህ ማዘር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣር ይሥጣቹ ለቡዙዎች ትምረት ነው ታምራላቹ

  • @tewabechteklu
    @tewabechteklu 2 місяці тому +2

    ጀግና እናት እድሜና ጤና ይስጦት ያሬድየ የበለጠ ይጨምርልህ

  • @ritaritawowwow3549
    @ritaritawowwow3549 7 років тому +170

    ሰይፉ በጣም የምትገርም ሰው ነክ ለዛላላለም ኑርልኝ

  • @ሰሙቲነኝወለየዋየሀይቅልጅ

    እማማማ እህህህህ እድሜና ጤና ለእናቶቻችን♥

  • @ekramweloyewa8932
    @ekramweloyewa8932 7 років тому +55

    እናት አይደለቺ ማን ሊወዳደራት ያሬዶ አንተም ግዴታህንም ተወጥተሀል ፈጣሪ ካሠብከዉ ያድርስህ ይገባሻል፡፡

  • @betelehemsolomon9259
    @betelehemsolomon9259 7 років тому +6

    YAREDO YENE CHEWWA!!
    I am really impressed by you! WOW! you made me really cry!
    your mother is very lucky to have a very Greatful respectful, thankful, and very wise son like you!!!
    She is the lucky one to have you! i am soo happy for her!
    Yes, we Eritrean love you and your songs!
    May God counties to Bless
    Guide and protect you and your Beautiful and innocent Mother!!!

  • @ወይንሀበሻዊትወይንሀበሻዊ

    ያሬድዬ ግልፀኝነትህ በጣም ተመቸኸኝ ሰላምህን ያብዛው ሰው ሁሉ እንዳተ ቢሆን ምንኛ መታደል ነበር ። ያሳደጉህንም እናት ልፋታቸውን ድካማቸውን ሳትረሳ ድህነትን ተዋግተህ እዚህ ደረጃ በመድረስህ ብቻ ብዙ ሰው ካንተ ጥሩ አርአያ (ድህነት)በመስራት ከራስህም አልፈህ ተርፈህም ለሌላ ሰው መጥቀም እንደሚቻል አስተምረሀል ተስፋ ያለመቆረጥ ብቻ ወሳኝነት ነው በጣም አደንቀሀለሁ
    እስከ እናትህ እና ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ።በርታልን???!!

  • @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ

    ታድለው እማማየ እኔም ፈጣሪ ይርዳኝ ለእናቴ የደስታ ምንጭ ያርገኝ

  • @netsielie8836
    @netsielie8836 7 років тому +1

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥል አስለቀሰከኝ እናቴ ነፍስሽን በገነት ያኑረው አቤት ግልጽነት ማንነትን አለመርሳት በጣም ብዙ አተርቲስቶች ከዚህ መማር አለባቸው ሰው የተጻፈለትን ነው የሚኖረው አለ እውነት ነው ምረጥ አባባል ቃል የለኝም አምላክ ያሰብከውንያሳካልህ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @እናትየማርያምነኝ
    @እናትየማርያምነኝ 7 років тому +1

    ያሬዶ ምርጥ ልጅ በማንነቱ የማያፍር ልጅ አተን አየሁ ተባረክ ማዘርም ለአድ አድ መጥፎ ሰዎች ምሳሌ ነዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት

  • @ትግስትየድንግልማርያምልጅ

    እናት ስትደሰት ማየት እንደት ደስ ይላል ረጅም እድሜ ና ጤና ለእናቶቻችን

  • @SetognBirhan
    @SetognBirhan 2 місяці тому +2

    ያሬዶ በጣም ትልቅ ሰው ነህ።እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @mielamedia8697
    @mielamedia8697 7 років тому +7

    እኔም ኤሬትራዊት ነኝ ግን የያሬድ ነጉ ዘፈን በጣም የምወደው ሕጂ ከኣሞ ታሪኹን ብፍላይ ከኣ ኣተዓባብዩኡ ከይረሰዑ ኣብ ደገ ዝሃድር ቆልዓ ከዕብዮን ካኣልዮን ብምውሳዱ ናይ ባሓቂ ዓቢ ሰብ እዩ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ኣምላኽ ሓሳብ ልብኻ የስምረልካ የሬድ ነጉ ምርጥ ሰው ነህ

  • @henokt3206
    @henokt3206 7 років тому +9

    He is really a wise person. Wish you all the best Yardo long life to your sweet mom and your new friend Eseyas too !

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 7 років тому +2

    አቦ ተባረክ ተባረክ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልክ ለእምዬ እድሜ ይስጣቸው ይባረኩ እንዳንተ አይነትን ጠንካራ ልጅ ስለሰጣቸው

  • @addistaye9127
    @addistaye9127 7 років тому +5

    ሴፍዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር መዳኒአለም ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @mahiyoni4962
    @mahiyoni4962 7 років тому +1

    በእውነት ያሬድ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን በጣ ደስ የሚል ስራ ነው እናትህንም አንተንም ረጅም እድሜና ጤና ያጣችሁ

  • @መሲአዘዞ
    @መሲአዘዞ 7 років тому +8

    ያሪድየ ድንግል ማሪያም እቅፍ ድግፍ ታድርግህ መልካም ሰው ነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AbdlaArgaw-rj6iq
    @AbdlaArgaw-rj6iq 2 місяці тому +1

    ምን አይነት ደስ የሚሉና ትልቅ እናት ናቸው

  • @ሀገሬሀገሬ-ፐ3ዐ
    @ሀገሬሀገሬ-ፐ3ዐ 7 років тому +9

    የኔ እናት እንዴት ደስስስስ ይላሉ ኡኡኡፍ ፈገግታዎት ሁሌም ደስስተኛ ያርግዎት ጠንካራ እናት ያሬዶዶዶ አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስክ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርልዩ

    እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ ትልቅ ቦታ ያድርስክ። ምርጥ ያራዳልጅነክ ያሬዶ

  • @መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ፐ6ቨ

    እውነት አልቻልኩም አስለቀሳችሁኝ። እናቴ ነብስሽን። በገነት ያኑርልኝ

  • @ኡራኤልአንተታውቃለህ
    @ኡራኤልአንተታውቃለህ 7 років тому +3

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ ማለት ይሄ ነው ከጎዳና አንስቶ የማረዳ ተባረክ

  • @Eyob797
    @Eyob797 7 років тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያሬድ ትልቅ ሰው ነህ። እግዚአብሔር ለእናትህ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቸው።

  • @kidistsisay4405
    @kidistsisay4405 7 років тому +17

    በእውነት ልቤን ነው የነካው ያሬድዬ ማርርር ፈጣሪ እናትህን ያቆይልክ

  • @ferihaferiha3967
    @ferihaferiha3967 7 років тому +3

    ደስ ስትሉ ያሬዶ ይመችክ በችግር ያደገ ልጅ ጠንካራ ነው በህይወት ዘመንክ ስኬታማነትን እመኝልካለሁ በርታ

  • @nattyfetene
    @nattyfetene 3 місяці тому +2

    ጀግና እናት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ።

  • @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ
    @ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ 5 років тому +2

    ያርዶ ዋውው በጣም ድስ የሚሉ እናት አለህ እድሜ እና ጤና ይስጥልክ የኔ መልካም ሰይፉሻ የኔ አንደኛ ስወድክ

  • @hayattekle1274
    @hayattekle1274 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይቆያልህ ያሬድ በጣም ጥሩ ሰው ነህ

  • @masreshaenyew8183
    @masreshaenyew8183 7 років тому +2

    አረ እግዚያብሔር ያስጥህ ያሬድየ በጣም ደስ ያለኝ እናቴን እንደዚህ ማስደሰት በጣም ደስ ያለሰል የሰው ልጅ ከትንሽ ተነስቶ ወቀስ እያለ ሲያድግ ጥሩ ነው ለእግዚያብሔር ምን ያሳነዋል አያዞህ በርታ ወድሜ

  • @BellaBella-ll9tu
    @BellaBella-ll9tu 7 років тому +7

    የወሌዬ አፍ ሲጣፍጡ እማማ እግዚሐብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎት ያሬዶ ዋው ጓበዝ ልጅ እብዝቶ ይስጥክ አቦ❤️

    • @halemaawel5994
      @halemaawel5994 5 років тому

      ዝም ብላቹ አትሰይሙ ያሬድ እንደሆነ እናቱ ጎጃም ናቸው አባቱ ጉራጌ ናቸው ወለየዎች አትበጥረቁ

  • @Sindhmaasaah
    @Sindhmaasaah 5 років тому +1

    በጣም ያስዴስታልም ያስለቅሳልም ብቻ በጣም ምርጥ ቤተሰብናችሁ አላህይጨምርላችሁ እንዴናተያሉትን ያብዛልን

  • @solllomontessema4391
    @solllomontessema4391 7 років тому +7

    bro u are the best I love your mother and you are real u don't hide nothing it will teach the ather artist They try to hide how they grow up we love you respect you for that bro thank you you share that

  • @ማህሌትየተዋህዶልጅ-ጰ5ኸ

    ያሬዶ በእውነት በ እውነት እጅግ ግሩም ነክ አባ እግዚአብሔር አሁንም ትልቅ ያርግህ ጀግና ብዬህ አለሁ ደግሞ ፍጹም በ ሆነው በክርስቶስ ፍቅር እውድህ አለሁ ♣♥♦♣♣♥♣♦

  • @sami-eq5jk
    @sami-eq5jk 7 років тому

    ያሬዶ በእውነት እድሜህን ያቆይልን ለህዝባችን መተዛዘን መፈቃቀርን መረዳዳትን ታላቅ ባህላችንን እንዳይረሳ አድርገሃል
    ሌሎችም ያንተን የሚከተሉ ሌሎችን ለመርዳት የሚነሳሱ እንዳሉ ተስፋ አለኝ
    ህፃኑም ታላቅ ቦታ ዴርሶ እንየው

  • @mitiketesfaye1757
    @mitiketesfaye1757 2 місяці тому

    ዋው ያሬዶ በጣም ደሰ ይላል እናት አክባሪነትህ እማማም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 4 роки тому +1

    ዋው ትላንትናህን አለመርሳትህ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እርሶም እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @hff3528
    @hff3528 7 років тому +8

    ያሬድዬ እግዚአብሄር ይርዳህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እናታችን ረዝም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእግዛብ

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍያረዱየ፡እግዚአብሔርጨምሮጨማምሮ፡ይስጥህ፡ዉሥጤነህ፡የኔአበሣ
    እድሜእና፡ለእናቶቻችን እማማየ፡የእናቶችን፡ደሥታ፡ማየት፡በጣምያሥደሥተኛን
    አሜንአሜንአሜን
    ቀሪዘመናቹህንእግዚአብሔር፡ይባርክልኝ፡አሜን አሜንአሜንአሜን 💝💝💝💝💝💝💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💜💜💜💜💔💔💔💔💔💔💔💔💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍እድሜይስጥልኝ፡ከጤናጋርአሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ2ቨ

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስይላል

  • @መቅደስግርማ-መ7በ
    @መቅደስግርማ-መ7በ 7 років тому +8

    ኡፍ ያሬድዬ ምንልበልክ እድሜ ይስጥልክ ምንእንደምል አላቅም ተባረክ

  • @حسينالعبار-ل6ض
    @حسينالعبار-ل6ض 7 років тому +9

    ውይይ ያሬዶ ማኛ እኮ ነህ እውነት አድናቂህም ነኝ ለግልፀኝነትህ እባክህ ፈርምልኝ.. ማሚዬ ውድድድ ረጅም እድሜና ጤና እስጥልኝ እናት ሁሉ ጊዜ ደስታ አይለኛት ውድድ እስከ ጥግ.....

    • @agagaagag2148
      @agagaagag2148 7 років тому

      ወይኔ ያረድ እግዜብሄር ከፍ ከፍ ይርግህ

    • @بنت-ق5ص
      @بنت-ق5ص 6 років тому

      ❤️💜❤️💜💜❤️💜💜❤️💜❤️💕💕💕💕💕💕💕የናትዉለታከባድነዉ

  • @genetgenet7625
    @genetgenet7625 7 років тому +5

    ያሬዶ ምርጥ ሰው ሰላም ብዝት ይበል ጌታን ግልጵነትህ ደስ ሲልህ።

  • @ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ
    @ሪችሀበሻዊት-ኈ3ሰ 7 років тому +1

    ጌታን የያሬድ ግልፅነት ከማንም የበለጠ ነው
    የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @nardibiruk4352
    @nardibiruk4352 7 років тому +5

    የኔ ቆንጆ ታውቃለህ የበለጠ ወደድኩህ

  • @kindieaynalem
    @kindieaynalem 6 років тому +1

    የእዉነት ያሬድ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ዉለታዉን ይመልስልህ እናከብርሀለን እናትህመ ደስ ይላሉ የሆናችሁ ደጎች ናችሁ

  • @hfjdhfhddu762
    @hfjdhfhddu762 5 років тому

    የኔ ወድም ያሬድ በጣም እወድሀለሁ አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ሙዚቃ አልወድም ያተን ሙዚቃ ማለፍ አልችልም ሣላይ ጠክር ወድሜ ያሬድ ፈጣሪ ይባርክህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን ሥደት በቃ ይበለን

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg3316 7 років тому +45

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑሩልንንንን

    • @iisyani1934
      @iisyani1934 7 років тому

      Ssdf Dfgg ebs

    • @extrakw5825
      @extrakw5825 7 років тому +2

      💝💝💝💝💝👌👌👌👌👌👌

  • @የአማኑኤልልጅነኝ-ነ8ከ

    በጣም አስገራሚ ነው የእውነት በጣም ደስስስ ይላል ያሬድ ነጉ ደግግግ ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘርህን ያብዛው

  • @ልዩወረቅልዩወረቅ
    @ልዩወረቅልዩወረቅ 5 років тому +1

    ውይይት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እናትህን ይጠብቅልህ

  • @musicismalife2610
    @musicismalife2610 7 років тому +8

    መልካም እናት ነቸዉ እድሜ ከጤና ጋር🙏♥

  • @rimphonetastic7954
    @rimphonetastic7954 6 років тому +2

    ኡፍይ ያሬድ ለናቱ ያለው ፍቅር አላህ ያብዛልክ እድሜ ና ጤና ለወላጆችክ

  • @toot3518
    @toot3518 7 років тому +7

    ትዝይለኛል 20002ላይ ያሬድ በጣም ታሞ ያለቀሱት ለቅሶ መቼም አረሳውም ምርጥ እናት

  • @xtraxtra1135
    @xtraxtra1135 7 років тому +9

    ያሬድዬ ጥሎብኝ ስወድክ የኔ ፀባዬ ሰናይ እድሜና ጤና ይስጥልክ 😘😘😘😘

  • @Dj-Luda
    @Dj-Luda 7 років тому +2

    ከዚህ በላይ ከፍ ያርግህ ወንድማችን ያሬድ/እናትህንም ረጅም እድሜ ይስጥልህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому

    ደስ ሲሉ ያሬዶ ለእናቲክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @mssumi5642
    @mssumi5642 6 років тому

    መሻ አላህ ያሬድ የእውነት ምርጥ ሰው ፈጣሪ የመረጠህ ሚስኪንን የምትረዳ በጣም የዋህ እነትክ ያለፈ ህይወትክን የማትረሳ እንዳንተ ያለ ፈጣሪ ያብዛልን

  • @usermm3885
    @usermm3885 7 років тому +1

    ዋውውውውው ምርጥእና ኖት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @helinaasf730
    @helinaasf730 7 років тому +1

    ያሬዶ ቃላት የለኝም ለሁሉም እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ምርጥ ሰው ነህ ከዚህም በላይ ይጨምርልህ

  • @mimiethgiegzaberyebarkh1972
    @mimiethgiegzaberyebarkh1972 7 років тому

    በእውነት ይህ ልጅ ሲጨፍር ያየሁት ቀን አስለህሶኝ አሳዝኖኝ ነበር
    ያሬድ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @feqrefeqret3561
    @feqrefeqret3561 5 років тому +1

    ኡፍ ለካ ሁሉም ሲያልፍ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Aby-vm1gc
    @Aby-vm1gc 7 років тому

    WoW mashallah selem tena raxim edme sitamru Ewunet Enbaye alkom alegn!!! Seifiye tnx!!

  • @ሱሱያባቷልጅ-ጠ3ኘ
    @ሱሱያባቷልጅ-ጠ3ኘ 7 років тому +1

    ሰይፍሻኛዬ ምርጥ ሰው አሁን ገና ያራዳ ልጅ አቀረብክልን ግልፅ ሀገር ወዳድ ያሬዶ የሰው ፍቅር አብዝቶ ይስጥክ እንወድካለን እናከብርካለን ገና ከዚህ የበለጥ ታደርጋለህ😘😘😘😘😘😘😚

  • @etiopiaetiopia5523
    @etiopiaetiopia5523 7 років тому +2

    ተባረክ.ያሬዶ.ትሁት.ልጅ.ነክ.አስለቀሰኝ.ንግግርህ.ደስ.ይላል.ታሪክ.ይቀየራል

  • @ekramali9108
    @ekramali9108 7 років тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ወድጄካለው አስተዋይ እና ግልፅ ልጅ

  • @NonameNoname-ks4qf
    @NonameNoname-ks4qf 7 років тому +3

    ያሬዶ ስወድክ ግልፅ ነህ ዶሞ
    እግዚአብሔር ጤና እና እረጅም እድሜን ይስጣቸው. እናትህ ለዘላለም ትኑርልህ 💔💖❤

  • @ፍቅርነኝማራኪዬ
    @ፍቅርነኝማራኪዬ 7 років тому +8

    ያሬዶ ምርጥ ስው ለናትክ እድሜና ጤና ይስጥልክ

  • @mimilahailu5776
    @mimilahailu5776 7 років тому +1

    Yaridyeeeeeeeee love u mnal endante ayinet bal bisetegni

  • @emanfuad6971
    @emanfuad6971 5 років тому

    ታድለክ ያሬዶ ግልጽነትክ አራዳነትክ የዋህነትክ ሰዉ አክባሪነትክ ....... ፈጣሪ ለእናትክን እድሜና ጤና ይስጥልክ የሰዉ መዉደድን አሁንም ጨምሮ ይስጥክ ዉድድ የኔ ቆንጆ

  • @ssdfdfgg3316
    @ssdfdfgg3316 7 років тому +7

    እግዚአብሔር እድሜናጤና ለእናትክም ለአንተም ይስጣችሁ

  • @tsehaymohammed8388
    @tsehaymohammed8388 3 роки тому

    የእኔ እናት ረዝም እድሜና ጤና ይስጠወት ያሬድ ተባረክ

  • @ኦርቶዶክስነውእምነቴኢትዮ

    የእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 7 років тому +1

    ሠይፍየ አመሠግናለሁ የምወደው ልጅ ከነእናቱ ስላቀረብክልኝ እድሜ ይሥጣችሁ

  • @biniamamaniel8354
    @biniamamaniel8354 7 років тому +15

    I'm Eritrea but I love you Ethiopia people yerediye geta kante gar uhun bless you both

  • @embebahagos5675
    @embebahagos5675 6 років тому +4

    I'm from Eritrea, Yared nice one.

  • @ፅጌማሪያምየድግልልጅየድን

    በውነት አልቻልኩም እንባዬ አልቆረጥ አለ እግዚያብህር ቀሪ ዘመንክን ይባርከው

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ

    *እዉነት እኔ እደዚህ ሳይ ብዙ ሰዉ መርዳት ይቻላል መዉለድ መጣል አይደለም ቁም ነገሩ እናቴ ሺ አመት ኑሩ እግዚአብሄር ያኑርህ ያሬድየ አንተም ትሁት ነህ በጣም ክብር ለትሁት እናቶች ይሁን በጣም አስለቀሰኝ እግዚአብሄር ባርኮት ነዉ ስፈጥረዉ ብዙ በችግር ያደጉ ስንት የጠፉ አሉ ያሬድየ እግዚአብሄር ያገር ጠቃሚ ያድርግህ እናትህን ሺ አመት ያኑራት ወይኔ*

  • @gemz3359
    @gemz3359 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን ምን ይሳነዋል እምላክ የሁላችንም ታሪክ ይቀይርልን

  • @መቅዲሾዉ
    @መቅዲሾዉ 7 років тому +1

    ማታ እንቅልፍ አጥቼ ሥጠብቅ
    ዛሬ ለቀቃችሁት
    ያሬዶ ሠላምህ ይብዛ
    ለናትህ እድሜ ከጤና ይሥጤቸዉ

  • @jamalsaied268
    @jamalsaied268 4 роки тому

    ያሬድ በጣም ደህና ሰውነህ በጣም ነው ደስ የምትለው አሁንም መውደደህን ይጨምርልህ

  • @እንደማርማላታስትጥም
    @እንደማርማላታስትጥም 7 років тому +2

    ኡፍ መቼም አዳሜ ይረሱታል መሰረታቸውን ተባረክ ያሬዶ

  • @zeyinsesebe3363
    @zeyinsesebe3363 7 років тому +9

    አክስቴ ሸዋየ ተመስገን ስለ አየሁሽ በጣም ደስተኛ ነኝ ያሬድ ደግሞ በጣም ደስ በሎኛል ስለአየሇችሁ

  • @hegeriselameshiyibeza4500
    @hegeriselameshiyibeza4500 5 років тому

    ወይኔ ደስ ሲሉ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን

  • @munalove6154
    @munalove6154 6 років тому

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ በበለጠም ነገር ያድርሣቹ ከታገሡ ሁሉም ያልፋል ማለት እንዲ ነው

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 роки тому

    እረጂም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ለአባቶቻችን የኔም እናት በብዙ ችግር ውስጥ ሆና ነው ያለፈችው አሁን ግን አልሀምዱሊላ በስደት መጥቼ ከፈጣሪ በታች ህይወቷን ለወጥሁኝ አባቴም የፈለገኝን ነገር አሟልቶ እደ እናት ሆኖ ነው ያሳደገኝ ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alam5901
    @alam5901 5 років тому

    እህ ያሬድዬ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጣቹህ ያሬድ ያሰብከውን ያሳካልህ የድግል ልጅ

  • @senayithauilu3841
    @senayithauilu3841 7 років тому

    ፈጣሪ አሁንም በላይ በላይ ይጨምርልህ ደግም እናትህ ተጫዋች አዝናኝ ነች እድሜና ጤና ለእናትህ ተመኘሁልክ

  • @mazatedese4506
    @mazatedese4506 4 роки тому

    እንደዚህ የሉ እነቶቸ የበዛልን
    ያሬድ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንክነ ይባርክልን

  • @kasutube8310
    @kasutube8310 7 років тому +6

    ጋይስ ካላስቸገርኳቹሁ ይህ ፊልም ተለቋል ንገሩኝ እስኪ በናታቹሁ
    የኔ መልካም ሰው እንዴት እደምወድክ 😘😘😍😍 ጤና ከእድሜ ጋር ይስጣቹሁ

  • @itech6939
    @itech6939 5 років тому +4

    የደስታ ምንጭ እናት ናት እናት ለዘላለም ትኑር እኔ ምኑርው ለእናቴ ነው

  • @mazagella766
    @mazagella766 7 років тому +13

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያሬድ መልካም ሰው

  • @samrwtehtio7185
    @samrwtehtio7185 7 років тому +3

    ምናባቴ ላድርግህ የኔ ጌታ እውነት አስለቀስከኝ ፈጣሪ ከዚም በላይ አድገህ ለማየት ያብቃን