በድብቅ የተቀረፀው ቪድዮ ያመጣው መዘዝ!!! ''ያሬድ ነጉ ቤቴን ልልቀቅልህ ብሎኛል!!'' | Yared Negu | Isaias (Henok Fekadu)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +517

    የጎዳንን ልጂ አንስቶ አምኖ ቁልፍ
    የሚሰጥ ምርጥ ሰዉ ያሬዶ
    ።።።።።

  • @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ

    የያሬድ እምነት በጣም ገረመኝ ቁልፍ አስረክቦ እስከመሄድ የደረሰ ጀግና ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋

    • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
      @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 3 роки тому

      ነገረኛ ይበልህ ጥጋበኛ ማን አንተን ያያል እንዳይረዳው ሰርተህ ብላ ለማኝ

    • @bindidubai345
      @bindidubai345 3 роки тому

      @@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 743

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +248

    ያሬዶ ትልቅ ሰዉ አዛኝ ልቡና ያለህ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦቦ 😍😍👌👌👌

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      ሰወዲሺ ደምሪኘ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      @@jemutube2689 እሺ ነይ እንደመር አንችም ደምሪኘ እኔቆየሁከደመርኩሺማማ

    • @nahomgergis
      @nahomgergis 3 роки тому

      ወደ ኤርትራ ሳዋ ወስደህ በደንቢ መግረፍ ነው እሄ ልጂ የምን ማስትሺ ሺጋራ ነው ወደ ኢሰያስ አፎርቂ ወስደህ መግረፍ ነው

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому +1

      @@tamuyoutube3110 እሺ ማማ ደመርኩሽ

  • @emiyeethiopia7130
    @emiyeethiopia7130 3 роки тому +428

    በስመአብ ከመቼው አደገ በጣም ፈጠነብኝ እድገቱ በጣም ጎሮምሳ ሆና እድገቱ በጣም ፈጠነብኝ ድምፅ ሁሉ ግሮና በጣም እግዚአብሔር መጨረሻክን ያሳምረው ፈጣሪ ማነው እንደኔ እድገቱ ፍጥነቱ ያሰገረማችሁ እሰኪ 👍

    • @linahabshawit1144
      @linahabshawit1144 3 роки тому +17

      እኔ ሆ እኛ አርጅተናል ማለት ነው ጩጬ ነበር እኮ

    • @amri_selam_tesefayfkr6102
      @amri_selam_tesefayfkr6102 3 роки тому +2

      Betam wellahi

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому +2

      ያገሬልጆች ስሞትላችሁበቅንነት ሰብስክራይብአርጉኘ

    • @ማሪያምአማላጅናት-መ4ተ
      @ማሪያምአማላጅናት-መ4ተ 3 роки тому +5

      ይሄ ልጅ ግን ባለፈው ጎዳናለይ ሲዘፍን የነበረው ወድሙ የሞተበት ልጅ ነው ውይሰ ላላ ነው

    • @bituu3637
      @bituu3637 3 роки тому +2

      በጣምምም

  • @mengistutilahun8359
    @mengistutilahun8359 3 роки тому +315

    ያሬድ ነጉ በጣም ጥሩ ሰው።እግዚአብሔር ይስጥህ አከበርንህ በእዎነት

  • @soligodislove4285
    @soligodislove4285 3 роки тому +22

    ደስ ሲል አደገ ፀበል በደምብ ታጠብ የያዘህ ይለቅሀል ያሬድ ግን ትልቅ ሰው ተባረክ

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 3 роки тому +305

    ማንም ያሬዱ ያደረገው የሰራ ሰው የለም ግን ብዙ ሰው ያሬዱ አይመቸኝም የሚለው በተለይ የአዲሰ አበባ ልጁ ሆነህ ያሬዱ ካልተመቸህ ሰገጤ ነህ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому +2

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋

    • @musiclayerix8629
      @musiclayerix8629 3 роки тому +1

      Demtsu aynefam new yetbalew

    • @mihretenyew2598
      @mihretenyew2598 3 роки тому

      100%

    • @በርሀመሰለ
      @በርሀመሰለ 3 роки тому

      ትክክል

    • @saratemere2319
      @saratemere2319 3 роки тому

      ትክክል

  • @ane7485
    @ane7485 3 роки тому

    በጣም አዋቂነት ነው ይቅርታ ማልትህ። መሳሳትህ ምንም በመሬት ላይ የማይፈጸም ነገር አይደልም። ጌታ ይቅር ይበልህ የኔ ወንድም። ጌታ ይርዳህ። አይዞህ ከዛ መጥፎ ልምድ ራቅ አንጂ ከጌታ የበልጠው ታገኛለህ። አይዞን።

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 3 роки тому +213

    ያሬድ ሲበዛ ጥሩ ሰው ነው! ማነው ለጎዳና ልጂ የቤቱን ቁልፍ አምኖ የሚሰጥ! አንተ ከሱስ ውጣና ከዚህ በኃላ አዲስ ሰው ሁን መውጣት ትችላለህ በቃ ጏደኞችህን አታግኛቸው::

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 3 роки тому +4

      ትክክል

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 3 роки тому +4

      የጎዳና ሰው ታማኝ አይደለም ያለው ማነው

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 роки тому +4

      @@mr.supernatural396 ሃሃሃ አንተ ብትሆን ግን በፈጣሪ አምነህ ሰጥተህ ትሄዳለህ???

    • @babyzhenbongcawel212
      @babyzhenbongcawel212 3 роки тому +2

      በጣምጥሩሰውነውአሉ።የምር።ያክስቴልጅ።እነሱቤትበቤትሰራተኝነትሰርታለይ።ስሙንአስታአጠግብም።ሲበዛጥሩሰውነውአሉ።እናቱምጭምትጥሩናቸውአሉ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому +1

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

  • @emmyemmy6947
    @emmyemmy6947 3 роки тому +67

    አብዬ እውነት ስለተናገርክ ደስ ይላል ያሬዶ ተባረክ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

  • @shikursuleyman7650
    @shikursuleyman7650 3 роки тому +5

    የኔ ቆንጆ አንተ እድለኛ ነህ ያንተን እድል ያላገኙት ብዙ ናቸዉ በሂወትህ 1 ነገር ሁሌም ማስታዋስ ይገባል ሱስ አንተን ሊገዛህ አይገባም ገንዘብክን አዉጠህ የገዛሀዉ ነገር ሊገዛህ አይገባም በጭራሽ ።ያሬዶ እናመሰግናለን

  • @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ

    ያሬድ እግዚአብሔር ያክብርህ ትልቅ ሰው ነህ።

  • @hiwottube675
    @hiwottube675 3 роки тому +3

    አብዛሀኛው የጎዳና ልጆች በችግር ብቻ ሳይሆን ቤተሰብ በሚያመልኩት የዛር መንፈስ ኮተቱ እያበጣበጠም ጭምር ነው አቤት ስንቱ ፍቅር የነበረ ቤተሰብ አሁን መግባባት አቅቷቸው በያቦታው ተበታትነው የህይወት ትርጉሙ ጥፍቶባቸው የደመንፍስ ንሮ የምንኖር ስንቶቻችን ነን እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 роки тому +34

    የኔ ወድም ስት ግዜ ሊረዳህ አተ ግን መልሰህ ወደሱሱ ነዉ ምትሮጠዉ ቢያስ ሊረዳህ የመጣዉን ሰዉ ባተም በኩል መጣር አለብህ አሁንም ቢሆን ተስፋ አትቁረጥ በርታ
    ያሬዶ የኔ የዋህ ስወድህ ተባረክ ወድሜ 😘❤

    • @mr.supernatural396
      @mr.supernatural396 3 роки тому

      ኮመንት አርገሽ ሞተሻል

    • @gebrielafessahaye7136
      @gebrielafessahaye7136 3 роки тому +1

      Esayas adege degmo yebesele anegageru aywashm

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому +1

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🇪🇹💋

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      @@mr.supernatural396 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

    • @emuzab4781
      @emuzab4781 3 роки тому

      @@mr.supernatural396 ምንድነው ስህተቷ አንተ ብትሆን ለአንዴም አታረገውም።

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ

    ያሬድ ምርጥ ልጅ ነው እምነት አለው

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому +1

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

    • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
      @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 3 роки тому

      @@jemutube2689 እሺ ጣጣ የለውም ጎበዝ በርቺ

  • @fathimam4212
    @fathimam4212 3 роки тому

    ያሬዶ በጣም መልካም ሰው ነው ቁልፍ እየሰጠህ እደፈለክ እያረገልህ ከዳህው ሲጀመር ማንም አስገድዶህ አደለም ስሙን ያጠፋህው ምክንያቱም አግተውህ አስረውህ እያሰቃዩ አደለም ከጠላቶቹ ጋር ተባብረህ ነው ስሙን ያጠፋህው

  • @lominaye-2251
    @lominaye-2251 3 роки тому +44

    ሀቢቢ አነ አሳዘንከኝ ልጅነትህን በንደዚህ አይነት ድብልቅልቅ ሂወት ማሳለፍህ ከባድ ነው ፈጣሪ ከዚህ ሱስ ይገላግልክ የኔ አባት በሀይማኖትህ ፀልይበት

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋

    • @lominaye-2251
      @lominaye-2251 3 роки тому

      @@jemutube2689 እሽ እማ በርች አይልሻለሁ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 3 роки тому +9

    ወይ ጉድ በጣም ይገርማል ኢሳያስ የሚባለው ልጅ ነው እንደዚ ያደገው በጣም ይገርማል ያሪድ በእውነት ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤናውን ይስጠው ማነው በአሁን ሰአት እንኩ ቁልፍ የሚል ሰው እኔ ልሂድ በጣም ልበ ቅን ሰው ነው አንተንም ፈጣሪ ከማስቲሽ እና ከሱስ ይገላግልህ ወንድማችን በጣም መመስገን ያለበት ቅን ሰው ነው ያሪድ

  • @elroe.2172
    @elroe.2172 3 роки тому +92

    ያሬድ እጅግ በጣም ቅን ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 роки тому +34

    ሰው ሆኖ የማያጠፍ የለምና ዋናው ከስህተትህ መማር ነው አይዞኝ ልቦና ይስጥህ ጥሩ ቦታ ደርሰሕ ለማየት ያብቃን ።በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን።በርታ መቅረብሕ ጥንካራነትህን ያሳያል።

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 3 роки тому +61

    ወይ ጉድ ይሄ ልጅ አደገ ማሻ አላህ ያሬድ ምርጥ ልጅ ነህ👍

    • @sosi9036
      @sosi9036 3 роки тому

      እንዴ አልገረመሽም በየሱስ ስም ፈጣሪ ቸር ነዉ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      @@sosi9036 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

    • @እኔነኝለኔአለኩሉሃል
      @እኔነኝለኔአለኩሉሃል 3 роки тому

      @@sosi9036 እኔ ገረሚ ቀረሁ አፌን ከፈቸ

    • @سينياثيوبيا
      @سينياثيوبيا 6 місяців тому

      በጣም ገሩመኝ እኔም

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 3 роки тому +5

    በእውነት ይህን ልጅን እድገቱን በጣም ይገርመኛል ከመች ነው ጎሮምሳ የሆነው?🤔 ከፍጣር በታች በያርድ ምክንያት ነው እድሜና ጠና ይስጠው ለያርድ ከጎዳና አንስቶ ለዚህ አበቃ 😍

  • @martaabay8278
    @martaabay8278 3 роки тому +86

    ስምን መለዓክ ያወጣል የሚባለ ነገር እውነት ነው
    ያሬድ ማለት ልዬ ውብ የሆኑ ዜማ ያላቸው በገና እንዝራ መሰንቆ ማለት ነው
    💜

    • @tamuyoutube3110
      @tamuyoutube3110 3 роки тому

      ማማየ ሰብስክራይብአርጉኘ

    • @ash4805
      @ash4805 3 роки тому +1

      Bedoshal enddy ??

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      @@ash4805 ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

  • @djyoniitube1177
    @djyoniitube1177 3 роки тому +7

    ጥፋትን አምኖ ካሳለፉት ስህተት ተምሮ ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነገር ነው ያሬዶም ይቅርታህን እንደሚቀበል አምናለሁ ምክንያቱም እሱ መልካም ሰው ነው

  • @sharjah1291
    @sharjah1291 3 роки тому +7

    በፍይል ዝመን በግ መሆን በጣም ይግርማል ያሬድ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታለኝ በቤቱ ያፅናህ እሺ ከስው ጡሩ አተጥብቅ ከፈጥር ታግኝዋልህ

  • @selamtebeka2617
    @selamtebeka2617 3 роки тому

    ወድም ከዚህ ሱስ ይገላግልህ ያሬድን ሳላደንቅ አላልፉም ማነው አምኖ ቁልፉ ሰቶ የሚሄድ ሙሉ እምነት አለው እግዛብሄር ይጠብቅህ

  • @lidacall5379
    @lidacall5379 3 роки тому +41

    ጎረመስክ ግን ያሬድን የመሠለ ወንድም አጣክ ምናለ ታዛዡ ሆነክ ብትኖር ያንተን ኢወት ቀምሶት ስላየው አንተንም ለመለወጥ ነበር አሳቡ ፈጣሪ ልቦና ሰቶክ እራስህን መለወጥ አለብክ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

  • @netsigbremaryame8079
    @netsigbremaryame8079 3 роки тому +10

    ኢሱ ያሬዶ የገባው ነው ጥሩ ቅን ልብ አለው ከማንም ጋር ብሰራ ደስ ይለዋል ዋናው መለወጥክ ነው ሚፈልገው ካሰሩክ ስራ ያሬዶ የትነክ አንተ መልካም ሰው

  • @hanayifterelu6856
    @hanayifterelu6856 3 роки тому +46

    Chances is ones my dear u blow out ur blessings so if u really regret and apologize God is in control pray 🙏🇪🇷

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 3 роки тому +5

      አንድ ብቻ አይደለም ብዙ ነው እድል :: ግን ጊዜው ሳያልቅ ይጠቀምበት::

    • @nanunanunaye5200
      @nanunanunaye5200 3 роки тому

      @@addisababanazareth1525 manew endeza yalesh. eiedil tedgmo aymetam atsasati .

  • @ሀዪነኝጢባራሟ
    @ሀዪነኝጢባራሟ 3 роки тому

    የዚህ ልጂ አስተዳደግ በጣም ይገርማል ወድሞቸ ባለፈው አገሬ ስገባ ትልቅ ሁነዋል ምነየ እደሚያድጉ ይገርማል ያረዶ ግን በጣም የዋህ ሰውነው ማነው ባሁን ዘመን የቤት ቁልፈየሚሰጥ ብርም አይሰጡም ያሪዶ ይቅርታ አድርግለትሲያሳዝን ሰው አሳስቶትነው የኛሰው ምቀኛነው እናቱን ለመርዳት ይፈልጋል

  • @hannahailu2268
    @hannahailu2268 3 роки тому +3

    Wow you grow up yared negu he is a great person to put you in his house and with trust I hope you don't forget about him no matter what at least he open his house with good heart God bless him

  • @jojolove791
    @jojolove791 3 роки тому +2

    ያሬድ በጣም መልካም ሰው ነው የስራ ሰው ነው ግን ምንም ቢያደርግ ሰሙ በጥሩ አይነሳም ደመ መራራ ነው ጠላት አታሳጣኝ የሚባል ፀሎት አለ ያሬዶ አክባሪህ ነኝ በብዙ ተባረክ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 роки тому +58

    ያሬድ ነጉ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @selinaadoins3487
    @selinaadoins3487 3 роки тому

    እኔ እኮ በምክንያት ነው ምወድህ ያያ የኔ ሰው ቤብዬ ማነው የቤቱን ቁልፍ ሰቶ አትሂዱ እዚህ ኑሩ የሚል በብዙ መንገድ ስለ ያሬድ መልካምነት ባወራ ደስ ባለኝ ግን የትኛው ቃል ይሆን ያንተን እርድና ፍቅር ከመልካምነት ጋር አስተሳስረህ የምታሳይ በተግባር አንተ ብቻ ያራዳ ጥግ ያሬድዬ የኔ ሰው ኢሱ አንተም አጥፍተሃል ግን የልጅነት እድሜህን በደዚህ አይነት ምስቅልቅል ባለ መልኩ ማሳለፍህ ያሳዝናል ግን ደግሞ ገና ልጅ ነህ ብዙ ነገር መስራት ትችላለህ ከቻልክ ወደ ትምህርት አተኩር ጎን ለጎን ፍላጎትህንም የምትሰራበት ጊዜ እዲገጥምህ ምኞቴ ነው ስህተትህ ከረፈደ ቢገባህም ልጅነት በሚለው ይያዛል አታስብ ቤብ ያራዳዎች ጥግ ያሬድ ነጉ ይቅርታ እደሚያደርግልህ እርግጠኛ ነኝ የኔ መልካም ሰው ያያ❤️❤️❤️😘😘😘🤗🤗🤗

  • @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ
    @እኔያባቴልጅ-አ8ሠ 3 роки тому +3

    እ ምነየ አደገ ሡባሀን አሏህ 😍😍ያሪዶ ምርጥ ሠዉ አሏህ ይጠብቅህ

  • @eyreusalemabraham7324
    @eyreusalemabraham7324 3 роки тому

    ያሬዶ ግን በጣም የምገርም ሰዉ ነህ በጣም ነዉ ምወድህ ግን እንደዚህ ትግስተኛ እና ለሰዉ አዛኝ አትመስለኝም።ሰዉን ግን ሳያዉቁት መገመት መጨረሻዉ አንገት ያስደፋል። ያሬዶ በዉነት በጣም ገራሚ ሰዉ ነህ።ፈጣሪ ይርዳክ። እኔም የጉዳና ልጆችን መርዳት ነዉ ምፈልጉ ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ ወገኖቼ።

  • @hope1919.
    @hope1919. 3 роки тому +24

    አሁን አድገሃል እራስን ቻል ስራ ተለወጥ በ እርግጥ ለያሬድ ይሄ አይገባውም ነበር ግን ያሬድ መልካም ሰው ነው እግዚአብሔርም በሁሉም ነገር ይርዳው

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በጠም እኛ ሰዎች ስንባል ያሰለፍነውን እንረሳለን

  • @mesgamesgamesgamesga1844
    @mesgamesgamesgamesga1844 3 роки тому

    ያሬዶ ይሄን ኮሜንት እንደምታነበብ እርግጠኛ ነኝ ያሬዶ የሰው ልጅ ሆኖ የማይሳሳት የለም ይቅርታ አድርግለት በጣም ድንቅ ተስጦ ያለሁ ልጅ ነው ኢሶ ፈጣሪ ወደ ድሮ ስራቹህ ይመልሳቹህ ሌላ ምንም አልል ፈጣሪ ይርዳክ

  • @ክሩቤልሡራፌል
    @ክሩቤልሡራፌል 3 роки тому +15

    ያሬድ የእግዚአብሔር ሠው ነው

  • @ghhghh17
    @ghhghh17 3 роки тому +1

    ያሬዶን የመሰለ ምርጥ ሰው አጣክ አሁን አስብ እራስክን ለመቀየር አስብ አልወለደክም እኮ ያሳለፈውን እዳደግመው ብሎ ነው እጂ ፈጣሪ ይጠብቀው ያሬዶ

  • @lovealwayslovealways9761
    @lovealwayslovealways9761 3 роки тому +47

    ያሬድ አከበርኩህ እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому +1

      እንደመር በቅንነት

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 роки тому

    ታዳጊ ሄኖክ ፍቃዱ... ጥሩ ታለንት
    አለህ ተጠቀምበት... ሲሆን... በ ጭሳጭስ ከምትጦዝ... በ ቀለም
    ጡዝ ስልህ በሚሳቡው ቀለም
    ሳይሆን ቡብእሩ ቀለም... ጎን ለ ጎን
    አርቱንም ... ማስኬድ.. ያሬድ ነጉ
    እግዚአብሔር ይባርከው... ል ጎዳና
    ልጆች ቅን ልቦና አለው.... እግዚአብሔር ይባርከው... አንተ ስው
    ብዙ ተስፋዎች አሉህ... በ ጭሳጭስ
    እትጭስ.... ተስፋህን ኡታጭልመው
    ግድ የለህም.... ታለንትህን ተጠቀምበት..... አይ መሬት ያለ ስው
    ሲያልፍ እንዳይቆጭህ.... ባን🙏🙏🙏❤️❤️❤️.... ማስቲሹ ደሞ... ለሳንባህ
    በጣም አደገኛ ነው.. አረ የሱስ ደህና
    ነገር የለውም እግዚአብሔር... ማስታወልን ይስጥህ.... ለ ቤተስቦችህም እዘንላችው.... እባክህ
    ተመለስ.... ተስፋህ ይታየኛል እባክህ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @linahabshawit1144
    @linahabshawit1144 3 роки тому +7

    ኡፍ ያሬዳ የኔ መልካም😢😍ያኔ ልጅ ነበር አሁን አድግዋል ሁሉም ነገር ተቀይርዋል አንድ እድል ሰቶት እንደ ድሮው ቢረዳው መልካም ነበር።እድገቱ ደሞ ሲገርም

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋ስወድሽ

  • @alexender5983
    @alexender5983 2 роки тому

    የሚገርም ታሪክ ነው ትንሽ ግዚ ግን ፀበል ብትቆይ። ጥሩ እንዳልከውም በስራ ብትወጠር ጥሩ ነው የምትረሳበትን መስመር ውስጥ ግባ ዋናው እግዚአብሄር ይርዳህ

  • @zedzed8080
    @zedzed8080 3 роки тому +106

    የምር አደገ ደሞ በጣም ቆንጆ ሆነ ሳድግ

  • @መርየም-ወ5ቸ
    @መርየም-ወ5ቸ 3 роки тому

    ያሬድ ምርጥልጅ ነው ከዛ መጥፎቦታ አንሥቶህ ለዚ ደረዴ ያደሰሠህ እሱነው አሁን ይሄ መጥፎ ሱሥህን ካልተውክ መቼም አትለወጥም ሦለዚህ የማይጠቅምህን ሱስ ትተህ እራሥህን ለውጥ ያሬድ ባንተ ደክሟል ሁላችንም እናቃለን

  • @onelove3258
    @onelove3258 3 роки тому +3

    ጥጋበኛ አርፈክ እናትክ ጋር ገብተክ ኑር ስንት እናትና አባት ሳይኖራቸው ጎዳና የወጡ አሉ እንደንግግር የተረዳሁት ጥጋብክ ነው ጎልቶ የታየኝ ያሬዶ አክባሪክ ነኝ

  • @dooitfoutr2510
    @dooitfoutr2510 3 роки тому +2

    ያሬዶ ልዩ ሰው ነው አሁንም ወዴ እቅፉ ብትገበ ነው ምሻልህ ማንም እንዴ እሱ አይሆንልህም 🙏

  • @yemarkosanbesa3413
    @yemarkosanbesa3413 3 роки тому +41

    ያሬድ በጣም መልካም ሰው ነው።

  • @helomtesfay2423
    @helomtesfay2423 3 роки тому +2

    እውነት ነው ትንሽ ነህ በዕድሜህ ግን ብዙ chance አግኝታሀል ማንም ያላገኘውን በቻልከው አቅም ለመጠቀም ሞክር
    ጌታ ይርዳህ ::

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 роки тому +34

    no one should judge you Have difficulty to stay sober only god will help you. Aspirit that is holding you back you a serious prayer. It least you are honest.

  • @AdaneTesfaye-y8w
    @AdaneTesfaye-y8w 6 місяців тому +1

    ያሬድ በጣም ከምልህ በላይ እድለኘ ነህ ።

  • @sasorik8800
    @sasorik8800 3 роки тому +9

    Wowwww yared is amazing man.. he doesn’t deserve that.. he’s unique

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      እንደመር በቅንነት

  • @hiwitube8378
    @hiwitube8378 3 роки тому

    ያሬዶ ምርጥ ሰው ነው በእውነት አንተም ጥፋትህን አውቀህ ይቅርታ መጠየቅህ ጥሩ ነው ያሬዶም ይቅርታውን ተቀበለው ይቅር የሚል ልብ ያለው ሰው የተባረከ ነው እና ይቅር ተባባሉ አንተም ሱስህን በተቻለክ አቅም ለመተው ወስን ፀበል ለረጅም ጊዜ ተቀመጥ እግዚአብሔር መልካም ነው ያስተውሃል

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 3 роки тому +18

    ያሬደ ግን በጣም ጥሩ ስውነው

    • @bezafekadu9439
      @bezafekadu9439 3 роки тому

      Ye ewent betam

    • @Gebu7Inda
      @Gebu7Inda 5 місяців тому

      ያሬድ እግዚአብሔር በዕድሜ እና በጤና ይባርክህ መልካምነት ይከፍላልእንጂ አያስከፍልም !@@bezafekadu9439

  • @fikirtewoldemariam8092
    @fikirtewoldemariam8092 3 роки тому +1

    ያሬድ እግዛብሄር ላደረከው መልካም ነገር እግዛብሄር ይክፈልህ::የሰጠህው እድል ህይወቱን ለውጦ ጥሩ ዜጋ ሊያረገው የሚችል ነው::

  • @ማሚ-ጠ9ሠ
    @ማሚ-ጠ9ሠ 3 роки тому +7

    አሁን አድገሀል ትልቅ ሰው ነህ ከሰው አጠብቅ ወድ ስራ ሊስጥሮም ቢሆን ሰረተህ ተለወጥ ከሰው አጠብቅ ያረድ ጎበዝ ብዙ ዋጋ ከፈለልሀል

  • @መሲየዳንቴልስራYouTube
    @መሲየዳንቴልስራYouTube 3 роки тому +2

    ደስ ሲል ይሄ ልጅ አደገ በጣም ደስ ይላል ውይ ያሬድ ነጉ ጥሩ ነው ማለት ነው

  • @tube-sz4dy
    @tube-sz4dy 3 роки тому +3

    አይኔ እያየ አደክ ሰደት መቆየቴን ባንተ ለውጥ ነው የተረዳሁት ወይኔ ጊዜ

  • @daliaradwans1001
    @daliaradwans1001 3 роки тому +1

    በጣም ይገርማል የዚህ ልጂ እደገት ያሬ በጣም መልካም ስውነህ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    አንተ አደግህ በጣም ቆንጆ ልጅ ሆነሀል ኢሳያስ

  • @amantesfay981
    @amantesfay981 3 роки тому

    ያሬዶ ኣንተ ባደክበት መንገድ ተረድተህ ይህንን ልጅ ደግሞ ከወላጅም በላይ መሆንህ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይጨምርልህ

  • @ቃልየ-ፈ7ኘ
    @ቃልየ-ፈ7ኘ 3 роки тому +8

    እደ ያሬድ ያሉትን መልካም ሰወች እግዚአብሔር ያብዛልን ከስህተትህ መማር ነው ለወደፊት መጠንቀቅ ሱስህን ደግሞ ካንተ አስወግድ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

  • @giuseppediclemente1845
    @giuseppediclemente1845 2 роки тому

    GRANDIOSO ISAIAS !!!🙏✌💖💝💞💕❤🧡💛💚💙💜🤎🖤🤍💯

  • @أحلامالكلامالكراهية

    ወደህ አይደለም ፀበል ግባ እመቤቴ ትምርሀለቺ እንካን ማስትሺ አይደለም ነቀርሳንና ማርትን ሳይቀር ፈጣር ድራሻባቱን ያጠፋዋል እግዚአብሔር ቤት ሙጥኚ በል ወንድሜ እስ ነው እና የማይተወን የማይረሳን የማይሰለቸን ፈጣሪ ብቻ ነው

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay 5 місяців тому

    አንተ አይደብርህም አፍህን ሞልተህ ታወራለህ እራስህን ለውጥ አጠገብህ የሚረዳህ ሰው አግኝተህ ጥረህ በራስህ ቁም ጓደኛ ምረጥ ህፃን አደለህም ነገ ይቆጭሀል ያሬዶ ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ይክፈልህ

  • @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ
    @ኢትዮጵያ-ሰ2ከ 3 роки тому +3

    ዎይኔ ትልቅ ልጅ ሆኖ ቆንጆ ልጅ ሆኖ ምናምን 😳 ፈጣሪ ያሰብከውን ያድርግልህ ጎበዝ ነህ አስተስይሰብ አነጋገር የግል ነው 🧡ያሬዶ ነጉ ምርጥ ሰው ❤️

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 5 місяців тому

    ያሬዳ ንፁ ልብ እና መልካም ሰው ነው ፈጣሪ እድሜ ዪስጥክ ያሬዶ

  • @abdrhmanmeki8271
    @abdrhmanmeki8271 3 роки тому +7

    ያሬድ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነዉ ነገር ግን አንተ ልትረዳዉ አልቻልክም በርግጥ ያንተም ትልቅ እገዛ ተፈልጋለህ ያሬድ ላአንተ ዋጋ ቢከፍል ባይ ነኝ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      እንደመር በቅንነት

  • @solami4708
    @solami4708 3 роки тому

    ያሬዶ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ማድረግ ጥቅሙ ለራስ እንደሆነ እየኖርከው አሳየኸን። ወንድሜ አይዞህ በእግዚአብሔር እምነቱ ይኑርህ ፅሎት አድርግ ውሎህን ቀይር ለጓደኞችህም ቢሆን ያንተ መለወጥ ለነሱም አርአያ ስለሆን ከሱስ ወተህ መስመር እስክትይዝ ባታገኛቸው መልካም ነው ባይ ነኝ

  • @ናትናኤል-አ4ቐ
    @ናትናኤል-አ4ቐ 3 роки тому +134

    ወይ ጉድ አደገ ይሄ ልጅ ሲገርም

    • @nadiaharb2412
      @nadiaharb2412 3 роки тому +5

      በጣም እኔም ገርሞኛል

    • @serajesus3983
      @serajesus3983 3 роки тому +3

      Enem germognal mota Aletebelam 😭Abet sedat Arejan eko egna

    • @ethioman3815
      @ethioman3815 3 роки тому +2

      እኔ እራሡ ገርመኝ ደሞ አመር

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 3 роки тому +4

      @@serajesus3983 እኮ ውዴ እኔም አረብ ሀገር አረጀው ብዬ ደነገጥኩ ኡፍፍፍፍ

    • @samrawitgmeskel132
      @samrawitgmeskel132 3 роки тому +3

      እሱ መሄድ ያለበት መልካም ወጣት መሄድ ነው የእ/ር ቃልና መማር አመበት ባዛ ውስጥ ነው ለውጥ ያለው

  • @tigistihagos7500
    @tigistihagos7500 3 роки тому

    አቤት የእኛ ህዝብ ባለፈውም እሱ ያለውን ሰምታችሁ ያሬድን በጣምም ስትሰድቡት ነበር አሁን ደግሞ ትባርኩታላችሁ ይገርማል በአንድ አፍ 2 ምላስ ምፅ እኔ ግን ከመጀመርያው ያሬድን አድንቄዋለሁ ምክንያቱም የእኔ አባት አንድ ግዜ በጣም የሚያምር ቆንጆ ልጅ ከጎዳና ላይ ይዞ መጣ ደስ እንዲለው ከእኛ በላይ ነበር የሚደረግለት ግን አንድ ቀን እኛ ተኝተን በሩን ክፍት ትቶ ጠፍ 3_4 ግዜ ተፈልጎ መጣ ግን በቃ ምንም መረጋጋት አልቻለም በጣም ነበር የምንወደው ግን እርሱ ከፍቅር ይልቅ ሱስ በለጠበት ና ተለያየን!

  • @gcbhfvju8378
    @gcbhfvju8378 3 роки тому +12

    ያሬድየ መልካም ሶው እድሜና ጤና ይስጥህ ማሬ

  • @monettube5624
    @monettube5624 3 роки тому

    የእውነት ያሬድ እንደዚህ አይነት ሰው አልመሰለኝም በጣም ጥሩ ሰው ነው ለካ

  • @erinabella5455
    @erinabella5455 3 роки тому +7

    እንደዚህ ወርቅ የሆነ እድል ሲያጋጥመን በቸለልትነት በቀላሉ ልናጣው እንችላለን : ይሄ ለሁላችን ትምህርት ነው::

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 3 роки тому

    አንተ የማትረባ ነህ ያሬድ እንደ አባት እንደ ወንድም የሰበሰበህን ያላመሰገንክ ባለጌ ልጅ ነህ ያሬድ በጣም አስተዋይ ትልቅ ሰው ነው።።አንተን የሚወስዱህ ያሬድን በደለኝ ያልክ ለማንም አትሆን።።በጣም በጣም ባለጌ ነህ ደግሞ አታፍርም መልሶ እንዲያስገባህ የምታስብ

  • @nanamoon2774
    @nanamoon2774 3 роки тому +27

    ያሬድ መልካም ሰው ነው እውነት

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋ስወድሽ

  • @tegestbelehu4966
    @tegestbelehu4966 3 роки тому

    Yaredye hulem endemeleh ye Ethiopia jegna ante teru sew neh 👍 yesew lej yesasatal ketefatum yemaral ebakeh yekerta adergelet 🙏 antem tebarekaleh ende hulgezewem🙏

  • @fafelove8893
    @fafelove8893 3 роки тому

    ያሬዶ በጣም ጥሩ ሰው ነው
    እደድል ሆኖግን ብዘሰው ይጠላዋል
    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 3 роки тому +52

    ያሬድየ❤ የ ጎዳና ተዳድሬን ሰው ማሳደግ ይከብዳል ቡዙ ሱስ ስለሚኖርባቸው በቃ አድገሀል ሰርተህ ብላ እስካሁን ከይሬድጋር ሁነህ ብትማር ሄወትህ ይቀየር ነበር አሁን ሰው ላንተ ብር ልረዳ ነው ስንት እሚረዳ አለ ቀን ስራ ስራ ዱርየ

    • @Eminetn
      @Eminetn 3 роки тому +4

      ትክክል በቃ ብር እርዱን ልመና ፋሺን አደረጉት

    • @mazamaza1967
      @mazamaza1967 3 роки тому +12

      Alem mulualem# ምናለበት ከመሳደብ መልካም ብንናገር አለመርዳት መብትሽ/ ህ ነው ስድቡን ምን አመጣው እሱ ባደባባይ ይቅርታ ጠየቀ ቀሪውን ለያሬድ እንተውለት ደሞ የፈጠረው ጌታ አለ ምን ይታወቃል ለሁሉም ቀን አለው አለመርዳት ይቻላል ክፉ ከመናገር

    • @alemmulualem3037
      @alemmulualem3037 3 роки тому +1

      @@mazamaza1967 ዱርየ ነው አሁንም እራሱም ያለው ነገር ነው

    • @alemmulualem3037
      @alemmulualem3037 3 роки тому +1

      @@Eminetn በጣም የራሱን እድልአበላሸ

    • @baryawbaryaw1390
      @baryawbaryaw1390 3 роки тому +5

      ክፍት ነገር ነሽ ቦርቃቃ ስለራስሽ እወቂ

  • @victoria-i6m7f
    @victoria-i6m7f 3 роки тому

    ስለ ጥፋትህ ወጥተህ መናገርህ እና ይቅር ማለትክን ወድጀልሀለው ወጣት ትልቅ ስው ነህ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ስራህን ስራ የማንንም እርዳታ ሳትጠብቅ

  • @uuu6182
    @uuu6182 3 роки тому +5

    የኔ ምስኪን ያሬድ ነጉ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብህ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🇪🇹💋

  • @tamertube4877
    @tamertube4877 3 роки тому +1

    ደግ ልብ አለው ያሬድ ይመልሰዋል
    አላህ ነፍስ ያሳውቅህ ከሱስህም ያላቅህ

  • @lijmenaluworekneh7244
    @lijmenaluworekneh7244 3 роки тому +35

    I have a question for this boy,as I heard him from his interview and if he has good family means በቅብጠት እንጅ ቸግሮኝ አይደለም ከቤት የወጣሁት ነው ያለው ስለዚህ ለምን ወደ ያሬድ እርዳታ መመለስ አስፈለገው and brother why he needs yared’s help?
    አባቴ ትንሽ ትቢት ብጤ ነገር ተስምቶሻል ስለዚ ሀብታም ቤተሰብ ካለህ ወደቤትህ መመለሱ ይሻልሀል ያሬድ ሌሎችን እናት አባት የሌላቸውን ቢርዳ ይሻለዋል:: ይሄ የኔ አስተያይት ነው

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 3 роки тому +1

      Tikikele 👍 👍 enam hasabehen egarlhue

    • @Kiyakoo-xd2ho
      @Kiyakoo-xd2ho 3 роки тому +1

      ትክክል

    • @gabriellanegussie4435
      @gabriellanegussie4435 3 роки тому +1

      Very true

    • @tigrayfirst5399
      @tigrayfirst5399 3 роки тому +13

      ሀብታም ናቸው አላለም
      ሙተውብኝ ወይም አባረውኝ አይደለም ለማለት ነው ።አሉ ግን ዝቅተኛ ኑሮ ኗሪ ይሆናሉ ።ሀብታም ቢሆኑ ወንድሙ ፓርኪንግ አይሠራም ።ሌላኛው ወንድሙም ከፈረንጅ ጋር አይኖርም ነበር ።ከእጅ ወደ አፍ የሆነ ኑሮ እሚኖር ቤተሠብ ግን አለው

    • @alemfiker720
      @alemfiker720 3 роки тому +1

      Agree👍🏼

  • @رقيهابراهيم-ن2ك
    @رقيهابراهيم-ن2ك 3 роки тому +1

    መወለድ ቋንቋ ነው ከምር ያሬድ አላህ ይስጥህ የሰውልጅ ያጠፋል አይዞህ።።

  • @meazaseyfu580
    @meazaseyfu580 3 роки тому +4

    ጥፋት ማመን ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ህይወትህ ያሣምርልህ

  • @Medhanit-f2p
    @Medhanit-f2p Рік тому

    ያሬድየ እግዚሀርይስጥህእዉነት ታማኝ ነህ ፈጣሪይጠብቅህ

  • @እኔውነኝ-ኈ2ሠ
    @እኔውነኝ-ኈ2ሠ 3 роки тому +9

    ያሬዶ ምርጥ ሰው ነው አንተም ተቀይረሀል በርታ

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 3 роки тому

    አይለፍልክ ያለክ እኝክ ሚስኪን ያሬዶ ምርጥ ልጂ ነው ያሬዶ ላንተ ምንም ቢደርጉልህ አትለወጥም ለያሬድ ነጉ ያልሆንክ እስካሁን የት በደርስክ የፈሰሰ ውሃ አይታፈስም የማይገኝ እድል ነበር ያገኝከው የነበርው

  • @MuhammadUmar-tg6yn
    @MuhammadUmar-tg6yn 3 роки тому +13

    ሊሰትሮ ሰራ እሰካሆን ያጋጠሞህን ጥሩ ድሎቺ አልተጠቀም ክባቸውም ልጂነቱም ሰለነበርህ ነወ ያኔ አሁን ጎርምሰሀል አይዞህ

  • @danieterob4324
    @danieterob4324 3 роки тому +1

    "ዋዉዉዉ ይህ ልጅ እኮ ትንሽ በነበር👁"ያሬድ "መልክ መልካም ሰዉ ይህ ሁለ "ከፈጣሪ ጋር የያሬድ ነጋ ላፍታ ነው ❤️✅✅"

  • @elenikagnew8473
    @elenikagnew8473 3 роки тому +24

    አተ እዚጋ መቅረብ ያለብህ እኮ ከማንኛውም ሱስ ነፃ ሆነክ ነው አተ ከሱስ ነፃ ሳቶን አሁንም ችግሬ ማስትሽ ነው ትላለህ እና ምን ተለውጠክነው ይቅርታ ቢያረግልኝ የምትለው መጀመርያ ነፃ አርግ እራስህን ሰርተህ ብላ ካተ የባሰ በህመም የሚሰቃይ አለ

    • @tamertube4877
      @tamertube4877 3 роки тому +1

      ከሱስ ለመውጣት ሰው ያስፈልጋል ትሪት የሚያደርገው ብቻውን ሲሆን ከችሩም ከጭንቀቱም አንፃር ወደዚያው ነው የሚገፋፋው ሰው ያጠፋል
      እንዴት ነው የምታስቡት በረቢ

  • @ኪያኪያ-ኀ4ጠ
    @ኪያኪያ-ኀ4ጠ 3 роки тому +1

    ያሬድ ምርጥሰውነህ በእውነት እባክህን አሁንም አንድ እድልሥጠው😍😢

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 3 роки тому +8

    ያሬድ ምርጥ ሰው ነህ በእውነት

    • @jemutube2689
      @jemutube2689 3 роки тому

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውዴ እህት ቤተሰብ እንሁን በቅንነት የተለያዩ ምግቦች አዘጋጃለሁ አበረታቱኝ 🌹🌹🌹🇪🇹💋በቅንነት

  • @ናርዶስአየለ
    @ናርዶስአየለ 3 роки тому

    አይ የሰው ልጅ ያሬዶ አይዞህ በዚሂ ልጅ ስንት ነገር አይተሀል ስደቡን ምኑን እንኳን ሀቅሀሰ ወጣ ያሬዶ አሁንም እየረዳህ ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 3 роки тому +15

    ጎረመሰ እኔ ግን ምመኝልህ ገራጅ ረዳት ሆነህ ከዛ ሞያ ብትለምድ እና ጠንክሮ ቢሰራ።ትምርቱን እንኳን ተወዉ እንኳን አንተ ዲግሪ የያዙትም ስራ አተው ቁጭ ብለዋል

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 3 роки тому +1

    አይዞህ ወንድሜ እግዚያብሔር ይረዳሃል ማሰትሹን ለመተው ፀሎት አድርግ ከተውክ ማንም ይረዳሃል አንተ ብቻ እራስህን ለውጥ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 3 роки тому +3

    አላህ ይርዳህ ወንድሜ ያሬድ ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ አላህ ይጭምርልህ የኔ መልካም ሰው

  • @birukgashu5938
    @birukgashu5938 3 роки тому

    የእዉነት ያሪዶ ብዙ ዉለታ ዉሎልሀል በጣም ግን እሱ እንዳሰበዉ አልሆንህለትም ፀበል ግን ያስፈልግሀል።

  • @Asia-gi9mg
    @Asia-gi9mg 3 роки тому +8

    አደገ ደሰ ያላል ያሬድ ይሔንን ሰታይ መቼም ይቅርታ ታደርግለታለሕ ብዬአሰባለሁ