ጎዳና የወጣችው ድምፃዊት | EBS ላይ የተሰራው ስህተት ብዙ ነገር አሳጣኝ | ያለችበት አሳዛኝ ሁኔታ | በከተማችን ሃብታሞች የሚደፈሩት ወንድ የጎዳና ህፃናት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 387

  • @Hana-tx2wi
    @Hana-tx2wi 7 місяців тому +18

    አይዞሽ መዳንያለም ይርዳሽ

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 7 місяців тому +22

    የልጆችሽ አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ ይሄ ቀን ያልፋል በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 7 місяців тому +112

    ጠንካራ ነሽ ጎበዝ ነሽ ቤተክርስቲያን ልጆችሽን ይዘሽ ሂጂ ፀልዪ ዘፈኑን ወደ መዝሙር ቀይሪው እግዚአብሔር ልጆችሽን እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድግልሽ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 7 місяців тому +4

      እረ አይባልም ተረጅም ብትሆን እኮ መብቱዋን መደፍጠጥ አይስፈልግም የፈልገቺውን መሆን የምትፈልገውን መሆን አልባት

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 7 місяців тому +2

      ​@@asterweldegibrial1625ewnetane zefaje menegesete semayate ayawwreseme be betkersetiyanchene mezemure taweta zefene anefelegeme eja orthodoxesoche anfelegeme

    • @Tejetu-n2u
      @Tejetu-n2u 7 місяців тому +2

      ዘፍናም ቢሆን ልጆቿንም ታሳድግ እናንተ በሞቀ ቤት ተቀምጣችው አትፍረዱ

    • @DerejeDejene-rq6ch
      @DerejeDejene-rq6ch 3 місяці тому

      በጣም ብዙ ነገሮችን አሳልፈሻል ከፊትሽ መልካም ነገር ይጠብችሻል በኔ በኩል ስሜቷን ማከላከል ተገቢ አይደለም እኔ ዜማና ግጥም ላዘጋጂላት እቺላለሁ ቅንብርም ጋደኞቼን አስተባብራለሁ ኮንታክት አርገኝ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 7 місяців тому +62

    አንዴ እንደምንም አንድ ሰው ከረዳቸው ቀጣይ ህይወታቸው የዛ ሰው ግዴታ ይመስላቸዎል ። ጠላት ሁላ ያረጓቸዎል። ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ ነው እኮ ነገሩ። Thank You EBS

  • @romangina5121
    @romangina5121 7 місяців тому +27

    ይሄንን ሁሉ ችግር አልፈሸ ልጆችሸን በጥርሰሸ ነክሰሸ እያሳደግሸነው እባክሸ መዝሙር አውጥተሸ ፈጣሪ ይሄንን ሁሉ ላሳለፈሸበት ፈጣሪን አመሰግኛ በመዝሙርርር ፈጣሪን አመሰገኛኛኛኛ😢😢

  • @abay1992-o5f
    @abay1992-o5f 7 місяців тому +218

    EBS አዲስ ምዕራፍ ፕሮግራሙን ቆም ብሎ ማየት ያለበት ይመስለኛል፡፡ በጣም ትዕብት የተሞላበት ቃለ መጠይቅ ነው የሰማሁት፡፡ EBS የነገርሽያችውን ስም ጠሩሽ እንጂ አዲስ ሥም አላወጡልሽም፡፡ የ6ወር ከከፈሉልሽ፤ሠርተሸ እንዲትለወጭ ማሽን ከገዙልሽ እንደገና ደግሞ መጥተው ከአከራይሽ ጋር ስለ መብራት አገልግሎት ይደረደሩልሽ? ሰው ግን ገበታ ስሉት ለምን አመድ እንደምል አይገበኝም፡፡
    አንተ ቃለ መጠይቅ አድረግውም ለሽቀላ ነው እንጂ ለልጅቱ ምንም እንደማትጠቅም ልነግርህ እወደላሁ፡፡
    EBS did best thing for her. Why she is looking always for spoon feeding.

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 7 місяців тому +7

      የእኛ ሰው ችግር እራሳችን እናጠፋና እራሳችን አጠፉ እንላለን

    • @merkelleunity1933
      @merkelleunity1933 7 місяців тому +12

      ልመናኮ ሱስ የሚሆንባቸው ብዙ አሉ ተመላላሽ ሰው ቤት መስራት ለሴት አልታዘዝም ካሉ ወንደላጤ ቤት ያም ካልሆነ ካፌ መስተንግዶ እረ ብቻ የተለያየ ስራ አለ በዛው በላስቲክ ቤት በርላይ ወይራስ ብትሸጥ ግን ይችኛዋስ 3ልጅ አላት ያልወለዱም በየመንገዱ እየቆሙ ዳቦ ግዛልኝ ይሉሃል መሸት ሲል ደሞ ሃንግ ይሰራሉ አይለወጡም ገና አልቀዘቀዙም

    • @TaylAtfra
      @TaylAtfra 7 місяців тому +1

      ere yemininaverewun enastewul

    • @fikermuluneh8886
      @fikermuluneh8886 7 місяців тому +5

      Ende!!! Min aynet gud new gin echi lij EBS metfo aderegebgn alech? Mokerech keserech aleke!!! Echi lij enat batihon noro lerasua atansim neber gin lijoch aluat min tihun? Menager eko gideta aydelem yemastewal chigir kale zimim yichalal

    • @ditaasmera8816
      @ditaasmera8816 7 місяців тому

      አሽቃባጭ 🐕🐕🐕

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 7 місяців тому +35

    በጣም ጠንካራ እናት ነሽ ።ተስፋ አለመቁረጥሽ ለብዙ እናቶች ያጠነክራል።በርቺ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 7 місяців тому +160

    ሙዚቃው ምን ይሰራል በገንዘብ ተረድተሽ ልጆችሽን ብታሳድጌ ዘፈን ነገ ልጆችሽ ወደ ዳኬራ ይሄዳሉ መመለስ አትችይም ጠንካራ ሰው ነሽ በረቺ ልጆችሽን ወደቤትክርስትያን ወሰደሽ ይማሩ ፈጣሪ በነሱ ይክስሻል

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 7 місяців тому +13

      ገንዘብ እሚረዳት ካገኘች በጣም ጀግናናት!!! እባኮትን ያስተውሉ ልጆችዋን ለድርጅት ላለመስጠት ጥርስዋን ነክሳ ነው እዚህ ያደረሰቻቸው በጣም ድንቅ ልጅ ነች!!!

    • @BekuBekelu-il2ee
      @BekuBekelu-il2ee 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hopeliveshere1121
      @hopeliveshere1121 5 місяців тому

      Eyeye sidela new

    • @raheltadesse9808
      @raheltadesse9808 4 місяці тому +2

      ዘፈን መጨረሻው ምንም አያምርም ግን ይመስለኛል እኛ ሰዎች ለጊዜው ይሉና ለመውጣት ይቸገራሉ ምክንያቱም የክርስትና እውቀት እና ፈሪሃ እግዚአብሔር የለም እንጂ ብዙ የስራ እድል መፍጠር ይቻል ነበር ብቻ ልቦና ይስጠን

    • @nardoszrguytube9112
      @nardoszrguytube9112 4 місяці тому +2

      ትክክል❤ ሀሳብሽን እደግፋለሁ ገንዘቡ ከተገኘ ሌላ ብዙ ነገር መስራት ይባላል ከዘፈን ሹፍርና ይሻላል

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 7 місяців тому +32

    ቲክቶክ ከፍተሽ ዘፈንሽን አቅርቢ።
    ዮቱብ ከፍተሽ የህይወት ልምድሽን በአጫጭሩ አቅርቢ። ምናልባት ጥሩ ደረጃ ያደርስሽ ይሆናል።
    👈👈👈👈👈👈👈👈

    • @liasol8518
      @liasol8518 5 місяців тому

      Why don't you show her how to open tiktok and youtue?

  • @tessg9437
    @tessg9437 7 місяців тому +5

    ከትዕግስት ፍንታውን ድምፅ ጋር ይቀራረባል👍👍

  • @sabaantewan9975
    @sabaantewan9975 5 місяців тому +4

    ወደእግዚአብሔር ቅረቢ በዚ ድምፅ ዘምሪ የኔ ውድ ዘፈን መጨረሻው ሲኦል ነው በርቺ አይዞሽ የኔ እናት

  • @misrakbezabh5103
    @misrakbezabh5103 7 місяців тому +20

    አረ በናታችሁ ሙያው ያላችሁ ሰዎች እርዱአት እና ሙዚቃውን ትስራ ጎበዝ ድምጻዊ ነች ባለሙያዎች አግዙአት አይዞሽ በርቺ

  • @RahmaRahma-bt1rb
    @RahmaRahma-bt1rb 7 місяців тому +5

    በርች አላህ አላማሽን ያሳካልሽ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ ጀግና እናት ነሽ

  • @selamdesu3462
    @selamdesu3462 7 місяців тому +61

    አሁን ትልቅ ሰው ሆነሻል ጤና አለሽ መስተንግዶ እንካን ሰርተሽ ከላስኪት ቤት ወጥተሽ መኖር ትችያለሽ ብዬ አስባለሁ ከልመና ከጎዳና አስተሳሰብ ውጪ በቀረው ጌታ ይረዳሻል ።ከባዱ ግዜ አልፎአል ጠንከር በይ የኔ ካንቺ የሚለየው ጎዳና ባለመውጣቴ ብቻ ነው ከሚዲያ ራቂ አይኖችሽን ከሰው ላይ አንሺ እና ባምላክሽ ላይ አድርጊ ተጎድተሽም ቢሆን ልጆችሽ ካንቺ የተሻለ ህይወት እንዲኖሩ አድርጊ እግዚአብሄር አምላክ በጤና ይባርክሽ

    • @MezgebuFeyera
      @MezgebuFeyera 7 місяців тому +5

      እኔ እምልሽ ዝም ብሎ መፍረድ አይከብድም ግን? በአሁኑ ወቅት የቤት ኪራይ ስንት ነው? መሥተንግዶ ተሰርቶ ይሄን ሁሉ ቤተሰብ የሚያስጠልል ቤት መከራየት ይቻላል?..... እንደው መብላት መጠጣቱ እንኳን ቢቀር !!! "አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል" አሉ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 7 місяців тому +1

      እንደሱ አይበሉ እኛ ሀገር አስተናጋጅነት ሄል ነው!! እኔ በጣም ነው እማደንቃት እስቲ የዘፈን ግጥምዋን ይስሙ ህይወትዋን ነው እምታንፀባርቀው!! በታም ትልቅ ትልቅ ሰው ናት!!

    • @selamdesu3462
      @selamdesu3462 7 місяців тому +4

      @@MezgebuFeyera ስድቡን ምን አመጣው አቶ መዝገቡ የቤት ኪራይ እኮ አንፃራዊ ነው እሳ የምትኖርበት ሰፈር ለግዜው በአነስተኛ ዋጋ ታገኛለች ብዬ አስባለው እሷ ሚዲያ ላይ ስለወጣች እንጂ አብዛኛው ሰው በተመሳሳይ ችግር እውስ እንደሚያልፍ የታወቀ ነው

    • @fikermuluneh8886
      @fikermuluneh8886 7 місяців тому

      ​@@selamdesu3462 edilun silalagegne new wede midea yemaywetaw esua gin edilun kagegnech bititekembet min ale? Fetari bemin menged ke afer endemianesa anawkm yetegegnewn edil metekemu tikikilegna wusane new

    • @yourdiyourdi5754
      @yourdiyourdi5754 7 місяців тому

      ሶስት ልጅ የት ጥለሽ ነው መስተንግዶ ምትሰሪው ደግሞስ የመስተንግዶ ደመወዝ ከመቼ ወዲህ ነው ለአራት ሰው ሙሉ ሂወት ሚመራው ቀልደኛ ነሽ

  • @iloveyoumakdigoodluck478
    @iloveyoumakdigoodluck478 6 місяців тому +3

    ጠንካራ ጎበዝና የሴት ጀግና ነሽ አላህ የወደፊት ህይወትሽን ያሳምርልሽ። በልጆችሽ አላህ ይካስሽ። ድምፅሽም ወፍ ከሰማይ ያወርዳል። የተቃጠለዉን ዘመንሽን አላህ ይካስሽ። የድካምሽን ፍሬ ቁጭ ብለሽ ከእነልጆችሽ ተካሽ ❤❤❤❤❤

    • @wollokocha
      @wollokocha 6 місяців тому

      አላህን ለካደች ካፊርዱአው የባስ ትጃጃል ነውን😅

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 7 місяців тому +57

    እሷ EBS ላይ የተሠራው ሥህተት ብዙ ነገር አሣጣኝ አላለችም። የስሟ ሁለት መሆን ነው የገለፀችው

    • @hermelam.tefera4103
      @hermelam.tefera4103 7 місяців тому +13

      ልክ ብለሻል እሷ ያላለችውን ነው አርዕስት አርጎ ያወጣው እነዚህ ዩቲበር ነን ባዬች መቼ ነው ማህበረሸባዊ ስነ ምግባር የሚለምዱት?

  • @DesmeronMulugeta
    @DesmeronMulugeta 26 днів тому

    የኔ እናት በጣም ጨዋ ናት ኡፋ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @እያነብእስክስታእያነብእስ

    ስው ምን ይመስላል ኑሮውን EBS ላይ አንቺም ልጆችሽም በጣም ታምራላችሁ ❤ ፈጣሪ ይርዳሽ የተሻለ ህይወት ይገባችሆን የኔ ቆንጆ ሁሉም ያልፋል በርቺ ጠንካራ እናት ነሽ ክብር ይገባሻል❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 7 місяців тому +35

    ዘፈኑንተይና:ፈጣሪንአመስግኚ:እሱን የያዘ:አይፈራምና:እህቴ:እግዛብሔር:ይርዳሽ

    • @merongirma5925
      @merongirma5925 7 місяців тому +1

      Awo esun yeyaze ayaferm gen esty mawerat meferd sayhon yesuan nuro nuru ena mokeru, esty yenanten nuro keyeruat ena mechalachehunm emenetachehunm eney mefred kelal new😏😏😏

  • @MyPhone-b5d
    @MyPhone-b5d 7 місяців тому +21

    ናይት ክለብ ትላለህ እፈርበት እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ ።ወደ መልከም መንገድ ምራት እባክህ

  • @SmilingLargeTree-vu4ru
    @SmilingLargeTree-vu4ru 7 місяців тому +7

    አይዞሽ በርቺ የነገን አይታወቅም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @Akielsa
    @Akielsa 7 місяців тому +66

    ስታሳዝን😢 ተው በፈጣሪ ኮመንት የምታረጉ ሰዎች የሰው ሞራል ጠብቁ አትውቀሷት እባካችሁ ዝም ብለን እንርዳት በቃ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 7 місяців тому +7

      በትክክል የኔ አንደበት ርቱእ በጣም እምትደነቅ ናት ለኔ እኛ መቼም አቤት ለእኔ በጣም እምትድነቅ ናት እንርዳት!!

    • @susuguragawa1424
      @susuguragawa1424 7 місяців тому +8

      ትክክል ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ወላሂ

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt 7 місяців тому

      ድርየነት አልወጣላትም የበላችበትን ወጪት ሰባሪ ሰው ተመላላሽ ሰራተኝ ልብስ የሚያጥብለት ያጣል ሰርታ አትበላም ይቺን መርዳት

    • @BrktiGebre-up6tb
      @BrktiGebre-up6tb 6 місяців тому +2

      ​@@MesiMesi-jy2rt enatnet mn malet endehone btawkiy atwekshatm neber eskiy asibi w htan lj yza endyet tsra

    • @Liya-h8o
      @Liya-h8o 6 місяців тому +2

      አባካቹ ኮመንት ምትጽፉ ሰዎች ኩፉ ነገር ባትጽፉ ጥሩ ነበር። አስዋን ፈልጋ ኣይደለችም ከቻላቹ ናግዛት ኣለበለዚያ ተዋት።

  • @YesufEilham
    @YesufEilham 7 місяців тому +2

    ጀግና እናት ነሽ ጎበዝ ሙዚቀኛም ጭምር በርቺ ተስፋ እንዳትቆርጪ እግዚያብሄር አዎቂ ነው ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይዞሽ

  • @Kk_7751
    @Kk_7751 29 днів тому

    እግዝአይብር ይርዳሽ ህልም ያልፋን

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 7 місяців тому +8

    እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው

  • @MelonaDinku
    @MelonaDinku 6 місяців тому +1

    ማርያምን ጎበዝ ነሽ ጠንክሪ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤

  • @AaAs-z6l
    @AaAs-z6l Місяць тому

    ሸማ ወንድሜ በጣም ጎቦዝ አበርታት

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 7 місяців тому +7

    በጣም ጠንካራ ጎበዝ ቆንጆ ልጆችዋን ለሽያጭ ሳታቀርብ አቅፋ አሳደገች አንዳንዶች ፉልሽነሶች ልጄን ማሳደግ ስላልቻልኩ ለድርጅት ሰጠሁ እያለች ከአንዱ ወንድ ወደአንዱ እምትዘል ስንትዋ ናት!! ይህች ጠንካራ ጎበዝ ልጆችዋን እያሳደገች!!! እርድዋት እርድዋት እርድዋት ጠንካራ የኔ ቆንጆ ከጎዳና ከወለድሻቸው እባክሽ HIV ተመርመሪ!! ቤት ስጥዋት እባካችሁ!!!

  • @Jambari-c2p
    @Jambari-c2p 6 місяців тому +1

    እኳንእሣ ጎዳናየምትኖረው ሥቶቻችን ነን ያልታረሥነው አላህየወደደውይሻላል ሠውከወደደው

  • @NatnaelMesfn
    @NatnaelMesfn Місяць тому

    አይዞኝ እማ በዚህ አጋጣሚ ከሶጋር ተመሳሳይ ታሪክላይ ያለች ስላለች ደዉሉላት

  • @21MarYam
    @21MarYam 7 місяців тому +5

    አይዞሽ እህቴ በርቺ እውነት ጠንካራ ነሽ

  • @shawiecj17
    @shawiecj17 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔርን በሚወዱና በሚታዘዙ ሰዎች እንድትከበቢ እግዚአብሄርን እለምንልሻለሁ እግዚአብሄር እንዳንች ያሉትን ይወዳል በርቺ ብዙ ተስፍዎች አሉሽ አሁንም አልረፈደም እንወድሻለን ጤናና በረከት ላንችና ለልጆችሽ ሁሌም ይሁን

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 3 місяці тому +1

    አየህ ልጅቱዋ ጠንካራ ናት ግን የትኞው ሃኪም ነው መታረስ አለባቸው ? የሚለው በውጩ አለም ወልደህ መታረስ የሚባል ነገር የለም ያአገራችን አንደባህልም ነው።

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 7 місяців тому +9

    ebs ላይ አይቼሽ ነበር ነገር ግን ሁሉም አይሳካለትም አይዞሽ የሰው ልጅ ብዙ ውጣ ውረድ አለበት ebsን አትውቀሻቸው አሁን ደግሞ አንተ ደግሞ አሰባሰብላት ጎበዝ እረዳሻለሁ ስላልክ ሳላመሰግንህ አላልፍም

    • @michgebrmichgebr2135
      @michgebrmichgebr2135 6 місяців тому

      Ebs ለአለም አስተዋውቆሻል መውቀስ አይገባም አመስግኝ: ግን ሆኖም እድልሽ ነውእና በርቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @Mahi-AG27
    @Mahi-AG27 7 місяців тому +3

    ሀራም ዘምሪ እስቲ እናቴ ፈጣሪሽን አመሥግኚ እሱ ቸር ነው በዝማሬም ገቢ ታገኛለሽ ድምፅሽ ደሞ አንደኛ የኔ ትሁት❤

  • @hdhdhwhehhehs5302
    @hdhdhwhehhehs5302 7 місяців тому +7

    እህትዬ አይዞሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ እመቤቴ ትረዳሻለች

  • @Abeba-j7j
    @Abeba-j7j 5 місяців тому +2

    ኣይዞሽ በርቺ ትልቅ ደረጃ ትደረሺያለሽ በተሰፋ መታገል ኣለብሽ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 7 місяців тому +1

    ይገርማል እኔም እግዚአብሔርን አማርራለው 😢

  • @senaitkifle-jf3cd
    @senaitkifle-jf3cd 7 місяців тому +5

    እህት አለም ጥሩ ድምፅ አለሽ አስትያየት ልመጥ ነው ላስፍቅድሽና እንደስምውሽ ክርቲያን ሆነሻል እግዚአብሔርን አመስግኝበት እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾💒

  • @sintayewwoldu117
    @sintayewwoldu117 3 місяці тому

    ሸማ ቲቪ እግዚሀብሄር ይስጣቹሁ በርቱልን

  • @rahel6046
    @rahel6046 7 місяців тому +5

    ናይት ክለቦችኳ ቢያሰሩዋት በድምፁዋ እግዚሐብሔር ይርዳሽ

    • @ሰላምYOUTUBE-v3v
      @ሰላምYOUTUBE-v3v 6 місяців тому +1

      ትክክል ምክር አይደለም ወደ አምላክሽ ሂጂ እንጂ ወደ ዝሙት ቦታ ሂጂ አይባልም :: ድምፃ ቆንጆ ነው ከምትዝፈን ብትዘምር ይሻላል

  • @RozaAsefaw
    @RozaAsefaw 6 місяців тому +3

    ዘፈን ምን ያረግልሻል እህቴ እባክሽ መዝሙር ዘምሪ ከአባቶችና ከቤተክርስቲያን ሊቃውንቶች ጋር አውሪ ሁሉም ይቀየራል

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 7 місяців тому

    ጠንካራና እጅግ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ በጣም ከባድ ነው ያለፍሽበት መንፐድ የእውነት ከባድ ነው ❤ድምጽሽ በጣም ያምራል ዘምሪበት ከሙዚቃው የበለጠ ተወዳጅነትን ታገኛለሽ እግዚአብሄር እሱ በፈቀደ ይርዳሽ ልጆችሽ አድገው ለቁም ነገር እንዲበቁልሽ አንቺም እርፍ የምትይበትን ታገኚ ዘንድ ምኞቴ ነው❤❤❤

  • @meseretgetachew9061
    @meseretgetachew9061 7 місяців тому

    አግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @yewerkwuhafikadu1451
    @yewerkwuhafikadu1451 7 місяців тому +44

    ይች ልጅ ጎይተር አላት ትታከም ባካችሁ

    • @emayehiwote3581
      @emayehiwote3581 7 місяців тому +1

      እኔም እያየሁት ነበር ብትታየው ጥሩ ነው

    • @meazakebede925
      @meazakebede925 7 місяців тому

      Gobez enam ayechawalew

    • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
      @ከራድዮን-ጨ5ጨ 7 місяців тому

      ጉይተር ማለት እንቅርት

    • @eteneshtesfatsion5879
      @eteneshtesfatsion5879 7 місяців тому +1

      You are right she need to get help

    • @messymessy6911
      @messymessy6911 7 місяців тому +1

      ትክክል እኔም እያየሁት ነበር ዋናው ጤናዋ ነው ታሳዝናለች ለልጆቿ መኖር አለባትፈጣሪ ይርዳት

  • @bikiladinegde2029
    @bikiladinegde2029 7 місяців тому +4

    ፈጣሪ ይርደሽ

  • @febengosaye1020
    @febengosaye1020 7 місяців тому +6

    ሰው እኮ ብታዝለው እግሬ ተንጠለጠለ ብሎ ይከሳል Ebs የ1 አመት ከከፈለ ስራ ማስጀመሪያ ከረዳ የስሟ 2 መሆኑ የEbs ጥፋት አደለም የራሷ ስተት እንጂ ኮሜንት የምትፅፉ ግን🙄

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 7 місяців тому +17

    ታዋቂ ሲጀመር አስመሳይ ናቸው ለካሜራ ነው ሆይ ሆይ የሚሉት

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 Місяць тому

    ያሳዝናል ያ ሀናን ያለርህራሄ ከሌሎች ጋር ደፍሮ ለሞት ያበቃ አረመኔ አይደለም በነጻ መለቀቅ በህይወት መኖሩም ያንገበግባል፡ አይ የኢትዮጵያ ህግ!! አንቺ ግን ጎበዝ ነሽ፡ አይዞሽ እኔም ያለችኝን በአቅሜ ረድቻለሁ፡ በተረፈ ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳሽ!

  • @CongoMeda
    @CongoMeda 3 місяці тому

    ገንዘብም መርዳት ከፈለጋጁ መርዳት ነዉ ቀኝ እጅህ ሲስጥ ግራ እጅህ አይይ ይላል ቃሉ እና ዝም ብላቹ እርዷት አንቺ ደሞ ፈጣሪ ረድቶሸ የተመኘሸዉ ቦታ ላይ እንድደርሺ አላህ ይረዳሸ ልጆችሸን ይባርክልሸ ።

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 7 місяців тому +15

    እናኢቤኤሶች:ምንያርጉሽ:በመታወቂያ:ስምሺን:ማስተካከልነበረብሺ:እነሱማ:የስቱንእባ:እያበሱነው

  • @jsghjdhjsjjj7683
    @jsghjdhjsjjj7683 3 місяці тому

    እግዝያቤር፣ይርዳሽ

  • @tsigetg7429
    @tsigetg7429 5 місяців тому

    እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ እህት ሁሉም ያልፍል አይዞሽ ❤❤❤❤

  • @BealyAlemu
    @BealyAlemu 6 місяців тому

    አይዞሽ ጠካራነሽ በርች ተስፋ እንዳትቆርጭ

  • @fetikedir
    @fetikedir 7 місяців тому +3

    የሰው ልጅ እንዳንቺ ነን የረዳንን የወለደን ይመስለናል መነሻ የሚሆንሽ ነገር ከተሰጠሽ መቆሙም መውደቁም ያንቺ ጥንካሬ ውጤት ነው የሰው ስም አታጥፊ ነገ ሊረዳሽ የተዘጋጀ ታርቂዋለሽ

  • @wondwsengirma2699
    @wondwsengirma2699 7 місяців тому +1

    እውነተኛ አፅናኝ እግዚአብሔር ነው

  • @UnitedUnited-x9m
    @UnitedUnited-x9m 2 місяці тому

    አይዞሽ ያልፋል ለበጎነዉ

  • @tessg9437
    @tessg9437 7 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 7 місяців тому +3

    እሕትዪ በጣምጠንካራነሽ ፈጣሪይርዳሽ እባክህካሙዙ እርዳት ❤❤❤አይዞሽ

  • @Hana-ib4in
    @Hana-ib4in 6 місяців тому

    አይዞሽ እሕቴ እግዚአብሄር የሚወደዉን ነዉ የሚፈትን

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 7 місяців тому +4

    ዋዉዉዉ ድምጿ ደስ ሲለ።

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 5 місяців тому

    እግዚያብሔር ይርዳሽ እህቴ

  • @NetanetAbrham
    @NetanetAbrham 5 місяців тому

    አይዞሽ እህት ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በልጆችሽ ትካሻለሽ

  • @ZamzamZamzam-nk9lu
    @ZamzamZamzam-nk9lu 5 місяців тому +1

    አላህየ ከጥመት ጠብቀኝ አንተን ከምክድ ብሞት ይሻለኛል😢😢😢

  • @geteneshshiferaw947
    @geteneshshiferaw947 5 місяців тому

    ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @lemlem2297
    @lemlem2297 7 місяців тому +9

    ባንቺ የተነሳ ሌላውም እንዳይረዳ ነው አለማመስገን ከመጀመሪያው አሁን ይሻላል ማለት ሲገባሽ ባልወጣ ሁይሻላል ማለት ከባድ ነው

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 7 місяців тому

      ድረ እንደዚህች አይነት ጤነኛ እና ጉልበተኛ መርዳት አስፈላጊ አይደለም ።ስራ ፈልገው ብትገባ ይሻል ነበር ። መጀመሪያም ከቤት የጠፋችው ዱሬዬ ሆና ነው ። እሁንም እንደማመስገን ለወቀሳ ተነሳች ።

    • @Sassy387
      @Sassy387 7 місяців тому

      Alameseginim alech ende? Altesakalignim alech enam hunetawin tenagerech. Hulum aysakaletim. Chigir bizu melk alew andande tinish erdata yemaykerfew sir yesedede chigir ale.

  • @ayniworku8510
    @ayniworku8510 7 місяців тому +8

    ይሄም ያልፋል እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ

  • @edelawitnediedelawitnedi
    @edelawitnediedelawitnedi 7 місяців тому +1

    Yene ehit hiwet kirstos enji musical aydelem egzabher amesgignibet zemribet yesu yebeltal ayzosh hulum yalfal ❤

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx 3 місяці тому

    አላህ ያግዝሽ አታልቅሺ የኔ ውድ😢😢😢

  • @JhdhHhdjfni
    @JhdhHhdjfni 5 місяців тому +2

    የኔቆንጀ አሏህ የጣና ሀብተም የደረገሽ አሁንም እድል እያስጣሽ ናውና ወደሀይመኖትሽ ብትመለሽ እውናቴናው የምልሽ ምንም በይኖርሽም ዲናል እስላም ከሁሉም ይበልጥብሽል

  • @tsehayfresenbet5418
    @tsehayfresenbet5418 4 місяці тому

    ጎበዝ ልጅነሽ በርቺ ❤🙏🏽😍

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 7 місяців тому

    ስራ ስለምንጠላ ልመና እንወዳለን እኛ እናሳፍራለን ወጣት ሆነሽ ጤና ሰቶሽ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ😢😢😢

  • @netsanetkifle8161
    @netsanetkifle8161 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ፣አንገቷ ላይ እንቅርት ይመስላል ታከሚ በላት

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 6 місяців тому

    Woww መታገስ ማደግ አለባት 👍🏽💐

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 7 місяців тому +2

    She is so beautiful lady God bless you sister

  • @melesAbebe-r8q
    @melesAbebe-r8q 6 місяців тому

    ብታቄ ፈጣሬ ከረዳን ሁሉም ሰው ወደበተክርሲቴያን ብናዘወትር ዘፈን የተወገዘ ነው

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 7 місяців тому +3

    ጠንካራ እናት ነሽ አይዞሽ ያልፋል

  • @nobelyohanayohananobel
    @nobelyohanayohananobel 6 місяців тому

    Yeni konjo egziyabher be bizu ybarkish Ayzosh Ken yalfal❤❤

  • @AkliluMitiku
    @AkliluMitiku 5 місяців тому

    በርቺ ጎበዝ

  • @ayumedia-2578
    @ayumedia-2578 7 місяців тому +1

    አይዞሽ እህቴ በርቺ ያልፋል❤❤

  • @edendak5588
    @edendak5588 7 місяців тому

    Egzabher yebarkish tiru enat.
    Gobez egzabher yebarkih ❤❤❤❤❤

  • @WinCell-jr4tn
    @WinCell-jr4tn 5 місяців тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይወድሽል እእቴ ለየሱስ ዘምሪ

  • @birkneshbirke8939
    @birkneshbirke8939 2 місяці тому

    ዋዉ 1 ኛ ነች እረ ለፈጣሪ ብላችሁ ተባበሯት ሙዚቃ ስሩላት

  • @DawitDisassa
    @DawitDisassa 7 місяців тому +10

    ለካሙዙ ወላይትኛ ብትዘፍኝለት ስልክ ያነሳልሽ ነበር። የመጨረሻ ፋራ ገምጭ ነገር ነው የፀጉር አራዳ የመጬ ያምቡሌ ነገር ነው።

  • @FatimaFatima-qy3if
    @FatimaFatima-qy3if 6 місяців тому +5

    ወደአላህ ተመለሺ እናት

  • @Elamine2013
    @Elamine2013 7 місяців тому +2

    በዚህ ጉዳይ ላይ የ EBS TV ጥፋት ምንድነው? አንቺ የነገርሻቸውን ስም ነው የተጠቀሙት ቤቱን ፈልገሽ ያገኘሽው ራስሽ እነሱን በማመስገን ብትጀምሪ መልካም ነበር ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳሽ!!

  • @shutup239o
    @shutup239o 4 місяці тому

    የኔ እሕት አይዞሽ

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 6 місяців тому

    የመጀመሪያ ልጅሽን ስትወልጂ ያየሽውስቃይ ያሳዝናል ልጆችሽ እንኳን ጤነኛ ሆኑልሽ ግን አሁንም እራስሽን ጠብቂ እባክሽ እንዳትወልጂ ልጆችሽን ከጎዳና ጠብቂ

  • @ellenigirma9421
    @ellenigirma9421 7 місяців тому

    Please don’t forget about EBS. I wish you the best of luck and hope you find a good life

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 6 місяців тому

    አንገቷ ደሞ ችግር አለ ወደ ህክምና ብትሄድ ጥሩ ይመስለኛል የመጀመርያ እርዳታ ለጤንነቷ ቢቀድም
    ቢደረግ ጥሩ ይመስለኛል እንደ ሰው አስቤ ነው መረዳቷ አይቀርም እባክህ እንተባበር ።

  • @MenurTekaFeleke-gr2vh
    @MenurTekaFeleke-gr2vh 7 місяців тому +1

    I wish you a good luck

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 7 місяців тому +2

    መጠሊያ እንድሰጣት ብተሰሩላት መልካም ነበር

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 7 місяців тому +1

    አይዞሽ ሁሉም ያልፍል

  • @hermelam.tefera4103
    @hermelam.tefera4103 7 місяців тому +8

    Video እንዲታይልህ የሰጠኸው አርዕስት እንደሚያስከስስህ ማን በነጠረህ? EBS ስህተት አልሰራም መረዳት ያለባትን ረድቷል የስሟ 2 መሆን ነው ችግሩን የፈጠረው

  • @RihanaMohammed-e5d
    @RihanaMohammed-e5d 7 місяців тому +3

    ኢቢኤስ ምን አደረገሽ አንቺ ነሽ ትክክለኛ የዶክመትሽን ስም ትተሽ ተሳስተሽ ስህተት የፈጠርሽው
    አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ይምራን

    • @ekramweleyuwa1207
      @ekramweleyuwa1207 6 місяців тому

      እኮ የሰፈር ስሜ በእምነት የመታወቂያ ስሜ ፋጡማ ብላ አትናገርም ነበር እዴ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 7 місяців тому +3

    ፈጣሪ፡ይርዳሺ እህቴ

  • @monaalmona1194
    @monaalmona1194 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤በርቺ

  • @EteneshGuta
    @EteneshGuta 6 місяців тому

    Ayzosh egziybhar yrdash

  • @Shalom285
    @Shalom285 6 місяців тому +2

    EBS መውቀስ ለምን አስፈለገሽ መንገድ ካስያዙሽ ሰርቶ መኖር ያንቺ ፉንታ ነው እንዳንቺ ያልተረዱ ኑሮን ለማሸንፍ የሚታገሉ ብዙ አሉ እናቱ

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 7 місяців тому +3

    ወንድሜ ወደ ሙዚቃ አትምራት ዘፈን ሀጢያት ነው: እህቴ መዝሙር በመዘመር ወደ አምላክሽ ተመለሽ ይሄ ድምፅሽ እግዚአብሔርን ቢያመሰግን ትልቅ ነገር ነው:: መንገድሽም ኑሮሽም የተቃና ይሆናል::