Ethio ፦ በዲሽታ ጊና የተወደደው አቡሽ እና የአስጌ... 😭መጥፎ ገጠመኝ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @AbyssinianTube
    @AbyssinianTube 3 роки тому +130

    ደቡቦች ልዪ ናቸው የዋህና ቅን ህዝብ
    እወዳችዋለሁ 💕

  • @tarikugatiso8622
    @tarikugatiso8622 3 роки тому +31

    አስጌ አቡሽን ከጎዳና መንገድ እንዳወጣከው አንተንም እግዛብሔር ከዘፈን መንገድ ለይቶ ወደ እራሱ መንገድ እንድትዘምርለት ያውጣህ ይታደግህ ተባረክ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 3 роки тому +122

    ይህ ልጂ በዉነነት በደብ ቢረዳ እሩቅ ሚደርስ ልጂ ነዉ ኡፍፍፍ እናት ከለለች ልጆች ይሄ ነዉ መጨረሻቸዉ ልንረዳዉ ግድ ይላል🙏

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +1

      እኔሥ ያመኛል እናት ሢነሣ

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 3 роки тому +1

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @sosi5461
      @sosi5461 3 роки тому +1

      እዉነት ነዉ

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 роки тому +2

      እውነት ነው😓😢

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 3 роки тому

      ፐሰላም ሠላም እሕቶቸ እንዛመድ#ሠብስክራይብ በሉኝ አይከፈልበትም🇪🇹🇸🇦❤

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 роки тому +72

    ወይኔ አሰጌ በጣም ጎበዝ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zenebeeshetu3564
    @zenebeeshetu3564 3 роки тому +74

    በዚ ህይወት ውሰጥ መሰቀሉን አንገቱላይ አድርጎ በንጹ ህሌና በደሰታ የሚያመሰገን ነወ ሰዉ ማለት ይሄ ነው

    • @tediyoutube4261
      @tediyoutube4261 3 роки тому

      ua-cam.com/users/shorts56pe1g5Zp0w?feature=share

  • @meseretabebe7203
    @meseretabebe7203 3 роки тому +181

    አስጌ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ የሙዚቃ ፍቅር ስላለው በዛም እንዲቀጥል እርዳው እራሱንም ይቀይራል እባክህን ዝም አትበለው

  • @asgegnewashko
    @asgegnewashko  3 роки тому +368

    ልወስደውና ላሳድገው ፍላጎት ነበረኝ ሞክሬያለሁም : ነገር ግን እንቅፋት የሆነኝ : ልጅ ወስዶ ለማሳደግ የተቀመጠው የህግ አሰራር ፕሮሰስ : የቤተሰብ ፈቃድና የልጁ የግል ባህርይ::

    • @mistresayed1843
      @mistresayed1843 3 роки тому +32

      አስጌ የኔ ጌታ በናትክ ደጋግመክ ሞክር እባክህ. ለሱሱ ደሞ የእርቅ መአዶች ያግዙክ እባክህ ወንድሜ ሞክር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይብዛ ማማዬ ቆንጆ ትደግልክ fb ፎቶ ስትለቅ አይቻት ነው. እንወድካለን. ደሞ ፆም ሊፈታ ነው. አስጎምጀን. አሉክ. እሱን እያየው የቤቴ ምግብ አስጠላኝ. ተባረክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ.

    • @betelhemabuti1578
      @betelhemabuti1578 3 роки тому +7

      Asga በጣም ነዉ ማደንቅክ ተባረክ

    • @mulukenlanka8266
      @mulukenlanka8266 3 роки тому +20

      እነዛ ችግሮቹን አሸንፈህ ካላሳደከው በጣም ነዉ የሚያሳዝነው ። የባህሪይ ችግር ደግሞ የተወሰነ ጊዜ ማገገሚያ ላይ ብታቆይ ይመለሳል ።

    • @ሃናኒቦናኒ
      @ሃናኒቦናኒ 3 роки тому +9

      ራሱን ሆኖ የሚኖር ሰው እንዴት ደስ ይላል መሰለህ ❤❤❤

    • @aregashayiza8802
      @aregashayiza8802 3 роки тому +2

      asge fetary yibarklign ebakih timrt bet lemasgebat mokir egnam enagzalen ke areka neign

  • @tigisthaile7685
    @tigisthaile7685 3 роки тому +2

    ተባረክ አስጌ መልካም ሰዉ ነህ እግዚያብሄር አምላክ ቀሪ ዘመንክን በሞገስ በበረከት በደስታ ያኑርክ አከብርካለዉ

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ወይ እኔ አስጌ ከጌታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ነው የተማርከው ዝቅ ብለህ ጫማውን አለበስከው እግዚአብሔር ያክብርህ መልካም ሰው ነህ ልጅህን ይባርክልህ ቤተውብህን ሰላም ጤና ይስጥልህ ዝናትህን እርጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ተባርክ ልጁ ጥበብ ጠርታዋለች እርዱት ሀገር ተርካቢ ነው

  • @aragawkassa820
    @aragawkassa820 3 роки тому +13

    ስንት መልካም ሰው ባለበት ሀገራችን ትንሽ ቆሻሻ ሰውች ሀገራችን ሊያፈርሱ ይሞክራሉ መልካምነት ኢትዮፒያዊነት ነው !💚💛❤️

  • @መልካምመሆንለራስ
    @መልካምመሆንለራስ 3 роки тому +61

    አስጌ አንድ ነገር ልንገርህ አቶ ከበደ ሚካኤል በመፃፍቸው ''ወርቅን አትጥላ ነገር ግን ከወርቅ በላይ መልካምን ነገር አድረገህ አውነተኛውን መንገድ ያዝ'' እናም አስጌ እስከቻልከው ከልብህ ተጓዝ እግዚአብሔርም ይረዳሃል ።መልካም ሥራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 3 роки тому +2

    አስጌ ተባረክ ከቻልክ አንተ ጋር ብታደርገው ትንሽ ወንድም ይሆንሀል ይሄን ልጅ ሰው ብታደርገው ሀገርህንም እንዳገዝክ ነው የሚቆጠረው ዘመንህ ይባረክ

  • @Mwa584
    @Mwa584 3 роки тому +4

    አሰጌ እግዚአብሔር ጨምሮ ይሰጦህ መልካም ሰው ነህ እንዳተ አይነቱን ያብዛልን እነዳተ አይነት ሰው ነው መሪ የሚአሰፈልጋት ለኢትዮጵያ 👍👍👍👍😘😘😘💚💛❤

  • @ጠበቃ
    @ጠበቃ 3 роки тому +2

    አስጌ በጣም ነው ምወድህ።ይበልጥ ደሞ አሁን በጣም አከበርኩህ እያለቀስኩ ነው የፃፍኩት ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ።ቢቻልህ ከዚያ አውጥተህ አንተ ጋር አኑረው።በጣም አስደሰትከኝ ተባረክ

  • @Abitube140
    @Abitube140 3 роки тому +23

    ሰላም አስጌ በጣም ነዉ የማደንቅህ። እግዚአብሔር ይስጥህ ላደረክለት ነገር ግን በዚህ ብቻ ባታቆም ለዘላቂ መፍትሔ ብትሰጠዉ መልካም ነው እላለሁ።

  • @bekaabebi8780
    @bekaabebi8780 3 роки тому

    ኢትዮጵያዊነት እንዴት ያኮራል?????! አገሬ በእንደዚ አይነት ቸር እንጂ በባለጌ አትገለጽም! ተባረክ ወንድሜ
    የዘራከውን 1ቀን ታጭዳለህ እመነኝ።
    ውድድድድድድድ.............

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 3 роки тому +4

    አስጋ ተባረክ መልካምነት ለራስ ነው
    መልካም ስራ ሁለም የህልና ሰላም ይሰጥሐል በምድር ምናደርጋቸው መልካም ሥራዎች ዙሉ በሰማይ በት ዋጋ ሆኖ ይከፈላሉ ሠላምይ ይብዛልክ በወጣ ይተካልይ የድንግል ልጅ

  • @geteneshanbese2050
    @geteneshanbese2050 3 роки тому +2

    ተባረክ ጌታ ይባርክህ ሰውነት ማለት ይሄ እንተ ያደረከው ነው አስጌ!! ጌታ አብዝቶ ይስጥህ ከጤና ጋር ቤተሰብህንም ይባርክ !!!

  • @mediamatters8441
    @mediamatters8441 3 роки тому +9

    ደቡብ ለዘላለም ይኑር! ሁሌም ቢሆን ደስተኛ ናችው፡፡ ከሌላው ያነሰ ድህነት የላቸውም ኝ ሁሌ ደስተኝ! አቦ ኑሩልን!

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 роки тому

    አንጄታ አስጌ፡፡ ይህ ጅማሬ ነው ገና ብዙ እንጠብቃለን ስምን ዝናን ተጠቅሞ ለበጎ ስራ ማዋል መታደል ነው ተባረክ

  • @እፁብድንቅየማርያምልጅ

    አስጌ የእድሜ ዘመንህ ይለምልም የኔ ደግ😭😭😭😭😭😭😭ኡፍ አስለቀስከኝ ቅን ልብ ለዘለአለም ይኑር አስጊቾ❤😭❤❤❤❤

  • @evueugevueugexhshe7168
    @evueugevueugexhshe7168 3 роки тому

    ተባረክ ከታናናሾች ለአንዱ ያደረጋችሁትን ለኔ እንዳደረጋችሁት እቆጥረዋለሁ ይላል ቃሉ

  • @נחמהזגיי
    @נחמהזגיי 3 роки тому +34

    አሰጌ ፍጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ አደራ እዳልከው እደወድሙ ሒወቱን እዳያጣ ❤🙏

  • @AnelleTube
    @AnelleTube 3 роки тому

    ኣስጌ እግዚኣብሄር 1000 ጊዜ እጥፍ ክብር ይስጥህ ። እንደዚ በርከክ ብለህ የህጻኑን ቀን እንዳሳመርከ ያማረ ሂወት ይስጥህ እድሜህ ይባረክ ስትደሰት ኑር። እየሰጠህ ኑር ። ተባረክ።

  • @ዲያስፖራ
    @ዲያስፖራ 3 роки тому +6

    ለኛ ለመላው ኢትዮጵያ እንዳድረከልን ነው የሚቆጠረው አግዜር ኣብዝቶ ይባርክህ ምን እንላለን የናተን ደግነት ኣይቶ ኣማላክ ይታረቀን !!

  • @showethio7583
    @showethio7583 3 роки тому +1

    አስጌ በዚህ ህጻን አማካኝነት ስላወኩክ ደስ ብሎኛል በጣም ጥሩ ሰው ነክ ።በጣም።

  • @Bisha504
    @Bisha504 3 роки тому +20

    I'm from Eritrea. appuricate u Asgie God give u happiness & long life ❤❤❤

  • @ፍቅርአያረጂምT
    @ፍቅርአያረጂምT 3 роки тому +2

    አሰጌ የፈገግታ ንጉስ አንተ መልካም ሰው መሆን ፈግግታህ ላይ ይታያል አላህ ይዘንልህ እኔ ከምር ሙዚቃ ብዙም አድቂ አይደለሁም ሙዚቃ ውስጥ ሆኖ እንዳንተ አይነት ሰደቃ ፊት ያለው ሰው ማየት እንዴት ያስደስታል ሁሌም እንደመስጠት የሚያስደስት ነገር የለም አላህ ይውደድህ ከምንም ባላይ ለኔ ቤጤ ማዘን መርዳት ደስ ይላል።

  • @romanmekonnen8872
    @romanmekonnen8872 3 роки тому +5

    የደሃ አደግ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ።አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ።

  • @መሳቅነዉአመሌ-ኰ9ሰ
    @መሳቅነዉአመሌ-ኰ9ሰ 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር። ለኔም እንዲ የተቸገሩ ምረዳበትን ሀይል ያድለኝ ላንተም እድሜና ጤና ይስጥ

  • @lulemb
    @lulemb 3 роки тому +8

    አስጌ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጨምሮ ይክፈልህ ልጁን ግን ከመውሰድህ በፊት ህክምና ያስፈልገዋል ከጎዳና ወስዶ ማሳደግ ከባድ ነው ብዙ ሱስ ስለሚኖርባቸው አንተን ግን እግዚአብሔር ይባርክህ አስጌ🙏

  • @ሀገሬነሽሀብቴሀገሬነሽሀብ

    መረዳዳት መልካም ነው እ/ር ይመስገን ይሄ ልጅ ብዙ የሚረዳው ሰው አግኝቷል ሰው ስላወቀው ይታይልኝ ይሰማልኝ እረዳው ማለት ሳይሆን ሌላ ብዙ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው አሉ ብዙ ት/ቤት መዎል ሲገባቸው የትም የሚውሉ አሉ ይታይልን ሳትሉ ፈጣሪ በሚወደው መንገድ መርዳት ነው

  • @mekdiworku4868
    @mekdiworku4868 3 роки тому +5

    አስጊ የኔ መልካም የኔ የዋህ ወንድም ፈጣሬ ጨምሮ ጨምሮ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @reyi9449
    @reyi9449 3 роки тому

    አስጌ ፈጣሪ ይጨምርልህ በጣም ደስ እያለኝ ተከታተልኩህ ከምንም በላይ ጀዛህን ፈጣሪ ይክፈልህ ዋው በጣም ደስ ይላል ሰው ለመርዳት ሰው ብቻ መሆን በቂነው ሁሌም ሰላምህ ይብዛ

  • @coolnassa1420
    @coolnassa1420 3 роки тому +3

    You are so kind እግዚያብሄር ይስጥህ ወንድሜ ..from Australia..Sydney,

  • @hayatomar9335
    @hayatomar9335 3 роки тому

    አስጌ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
    በኡነት ልቤን በጣም ነው የረበሸው
    አቡሸዋ ፈጣሪ ካንተጋ ይሁን።

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen8558 3 роки тому +11

    አስጌ እሄንን ልጅ በሕገዊ መንገድ ወስደህ ለሌሎችም ምሳሌ ትሆናሌ #አስጌ_ማኛው

  • @logictube2227
    @logictube2227 3 роки тому +1

    አስጌ አመሰግናለሁ መልካም ስራ ነው የሰረሀው!!! ይህ ልጅ ትልቅ ቦታ እንድደርስ ሁሉም ሰው ሊረደው ይገበል።

  • @NejatWorebabo
    @NejatWorebabo 3 роки тому +6

    ወይ አቡሽዬ ቆንጆ ልጅ ማነው እንደ እኔ የሚወደው

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 роки тому +2

    በእየሱሰም እድመህ ጌታ ያራዝምልህ አሰግዬ የእየሱሰ ምሳለ

  • @astertekele9900
    @astertekele9900 3 роки тому +95

    እባክህን አስጌ እንደምንም ብለህ እርዳው በደንብ እኛም አለን እናግዝሀለን🤕🤕😭

    • @danieladdise4272
      @danieladdise4272 3 роки тому +1

      Thank you asaged 9

    • @nebilabeauty
      @nebilabeauty 3 роки тому

      እንዴማመሪ

    • @abebe7532
      @abebe7532 3 роки тому

      Aster,, esun yemeselu
      Melyon lijoch meda wedkewal, erjyachew estui ???
      Sew seyzew yamrachuhal libel ???

  • @udgegd613
    @udgegd613 3 роки тому

    አስግዬ ያገሬ ጀግና ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር። ጨምሮ ይስጥክ

  • @nanishow-6604
    @nanishow-6604 3 роки тому +45

    የልጁ ባህሪን እኮ ልክ እንደ ህመም አስበውና በስነ ልቦና ባለሙያ ታግዞ ካለበት ሁኔታ ሊወጣ ይችላል በዚህ ሠአት በጎዳና ላይ ሆኖ ስንት ሚያጦዝ ነገር ይወስዳል ለዛም አትፍረድበት …………ቤተሠብ ካለው ደሞ ወስጄ ላሳድግ ሚል ሲገኝ ሚከላከሉ ከሆነ ራሳቸው ሠብስበው አያሳድጉም😠እንቅፋት ለምን ይሆናሉ? ከህግ አንፃር ደግሞ በትክክለኛ የሀገር ውስጥ ጉዲፈቻ ተፈራርመህ ለመውሠድ ሞክር ሁሉንም አስቀድመህ ማየትህ እና መጠየቅህ ጥሩ ነው ያሬዶ ወስዶት እንደነበረው ልጅ እንዳያደርግህ ማለቴ ነው የጎዳና ልጅ ወስዶ ለማሳደግ በጣም ትእግስት ይጠይቃል

  • @amsalezewde6665
    @amsalezewde6665 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል አርባ ምንጮች ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እናንተ ጋር ነው በርቱ አስጌ ምርጡ

  • @abezashshenkut3390
    @abezashshenkut3390 3 роки тому +4

    ለመልካሞች ዋጋደቸው በሰማይነው እግዚያብሔር የሰማይ መንገድህን ያሳምርልህ

    ምድርም የላብህን የድካምህን ውጤትህ
    በሪከትን ያድልህ እግዚያበ
    ሔር በወጣ ይተካልህ አብዝቶ ይባርክህ

  • @fggt4756
    @fggt4756 3 роки тому +1

    😥 የኔ ምስኪን ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን
    አሰጌ እግዚአብሔር እድሜና ጤናንና ያድልህ

  • @khadejatasfaa6433
    @khadejatasfaa6433 3 роки тому +9

    የኔአባት አላህ ያሳድግህ አስጌ አድናቂህነኝ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ

  • @semselamu2531
    @semselamu2531 2 роки тому +1

    እንደዚህ አይነት ልጆችን በማሰባችሁ እራሱ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጋችዋል እግ/ር ያክብርልን

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 3 роки тому +4

    እንዲህ ከነምናምኑ እጥብጥብ አርጋቹ ንፅህ በንፅህ እዳረጋቹ ከዚህ በላይ ጌታ ንፅህ ልብ ሰታቹ ለብዙዎች። በረከት ያርጋቹ ዋናው ለስውልጅ ልብ ነውና

  • @cheramlakgizaw3135
    @cheramlakgizaw3135 3 роки тому

    ዋው በጣም ደሥ የሚል ሥራ አው አሥጌ ምሣሌነት ደሥ ይላል

  • @hirutberhanu4484
    @hirutberhanu4484 3 роки тому +11

    አስጌ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ልጅን እንደምንም በለ በታመጣው ትልቅ ቦታ ይደርሳል እባክህ አንተም በልጆችህ ታገኝዎለ

  • @kidistsamuel2287
    @kidistsamuel2287 3 роки тому

    አሰጌ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ስትሰጥ ይሰጥሀል መልካም ነገር አድርገሀል ተባረክ ግን እንዲሁ ከተዋቹት ተመልሶ ያው ነው የሚሆነው የችግሩን መሰረት ካልቆረጣቹን አንዲትን ነብስ መታደግ ከቻልክ ከልጅ ይበልጥ አንተ ደስተኛ ትሆናለህ እባካቹ አትተዉት

  • @ሳርየዉይኗልጅ
    @ሳርየዉይኗልጅ 3 роки тому +5

    ይገርማል ጎንበስ ብሎ ሱሪዉን ልያስተካክልለት ስል ተዉ አንተ እኮ ከኔ ታላቅ ነህ አለዉ አስገን የምገርም ትህትና ነዉ እ/ር ለትልቅ ፀጋ ያብቃህ

  • @meyoutube3668
    @meyoutube3668 3 роки тому

    ተባረክ የድግል ልጅ በወጣ ይተካ እናመሠግናለን ከጥልበት መልካም ስራህን

  • @ethioseny6939
    @ethioseny6939 3 роки тому +10

    የኔ ማርርርር ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ለህፃናቱ ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን!ኢትዮጵያችን የውበት ሀገር አስጌ እና አቡሽ ስታምሩ!

  • @ኢትዮጵያየ-ዐ4ጸ
    @ኢትዮጵያየ-ዐ4ጸ 3 роки тому

    አስጌ ሲጀመር አድናቂህ ነኝ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ሲቀጥል በጣም ደግ ልጅ ነህ እኔም ከጎንህ ነኝ እርዳዉ

  • @saladinmusa7616
    @saladinmusa7616 3 роки тому +8

    Thank you very much you have done great job good bless you and bless Ethiopian and Ethiopia love from Sudan

  • @almaza4965
    @almaza4965 3 роки тому +1

    አስጌ እግዚአብሔር ይስጥህ አንተ ነህ ታለንቱን ያወክለት ዉስጡ ጥበብ አለ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ነዉ. መግባት ያለበ በምትችለው አቅም አግዘው እኔ በጣም ነዉ ያለቀስኩ ሳየው ትልቅ ተሰጦ አለው

  • @ayeleleka4976
    @ayeleleka4976 3 роки тому +4

    this vocalist is true and humble man ! he is really original . keep up on exploring Asgie!

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 3 роки тому +2

    ፈጣሪ ከዚህ ከገባበት ሱስ ያዉጣልን
    ወንድማችንፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ ልፍትክን ቆጥሮ ጥሩ ልጅ ያርግክ

  • @tesfayeadmasu4601
    @tesfayeadmasu4601 3 роки тому +3

    አስጌ እ/ር እንደዚህ ኑሮህን ያቃናልህ፡፤

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 роки тому

    አስጌ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በእዉነት በጣም ነዉ የተደሰትኩት ያደረክለትን ነገር አይቼ
    ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
    ከቻልክ አሁንም ቢሆን እርዳዉ ወይም ህዝቡ
    እሚረዳበትን ነገር አመቻችለት

  • @shelohama9612
    @shelohama9612 3 роки тому +3

    Asge is definitely born to sing & cool hearted south boy. Appreciations, bro.

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ

    የኔ አፈሪያት እፍ ይሄልጅ አጀቴን ሲበላዉ ህይወትህ በመልካም ተቀይሮ እግዚአብሔር አምላክ ያሳየኝ አሰጌ ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያልብስህ የሰማይ ስንቅም ይሆንሃል

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 3 роки тому +3

    ፍቅር የሆነ ታዳጊ ነው በሩን እያንኩዋካ ነው ይከፈትለታል ህይወቱ ተልውጦ ማየት ነው ምኞቴ ::💞👍👍👍👍👍👍
    አይምሮው ግጥም እና ሪትም የመያዝ ከፍተኛ ተስጥኦ አለው
    ከአምላክ የተስጠው ሁሉም ስው
    ሊኖረው አይችልም::

  • @tamratworkalemahu6189
    @tamratworkalemahu6189 3 роки тому

    አስጌ እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርክህ።መንገድህ ሁሉ የተሳካ ይሁን።

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 3 роки тому +3

    😭የኔ ጌታ 😭እንደዚህ ሆነህ እየኖርክ ማእተብህን አስረህ ! በምቾት ውስጥ ለምንኖር ሰዎች ትምህርት ነው😭እኔ አፈር ልብላልህ ከነ ወንድምህ አንጀቴን በላኽኝ 🙏በድህነት ውስጥ ያመንከው እግዚአብሄር አምላክ ሰው ያድርግህ🙏ከሱስ ውስጥ ያውጣህ የኔ ከርታታ ኡፍፍፍፍ😭

  • @ayyh9256
    @ayyh9256 3 роки тому +1

    Ur good musician man love you from Somalia especially mugadishu.help ur poor people in every were in this world if better

  • @mimitesfaye1951
    @mimitesfaye1951 3 роки тому +21

    አስጌ አከበርኩ ዓይኖቼ በእንባ ተሞልተው ነው ይሄንን ቪድዮ አያቼ የጨረስኩት የአቡሽ የወደፊት ህይወት ሳስብ ደሞ ያስጨንቃል ፈጣሪ ይጨምርበት

  • @konjitabera3520
    @konjitabera3520 3 роки тому +1

    የኔ መልካም ወንድሜ ፈጣሪይስጥክ እመቤቴ ማርያም ትባርክ ያስብከዉን ያሳካልክ የኔ ጌታ ልጅ በጣም ደስ አለዉ ይህን ደስታ ስታየዉ የተሰማክን ደስታ አንተዉ ታዉቃለህ ዉድ የሀገሬ ልጅች ሁላችንም ቅን እንሁን እንዋደድ ለዚህቺ ጥለናት ለምንሄድ ከንተ አለም አንጣላ ፈጣሪ ለሁላችንም መልካም ልብ ያድለን አሜን

  • @wsazswzss5892
    @wsazswzss5892 3 роки тому +3

    አስጌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ክፉ አይንካ❤❤

  • @smohammed7586
    @smohammed7586 3 роки тому

    አቦ ይመችህ አሲጌ ያራዳ ልጅ ሁሌም እሱ ባለፈበት ችግር ሌላው እንዲያልፍ አይፈልግም አንተም እሱን ነው ያሳየኸን ክበር ተከበር.... ጥበብ ሳትጠራቸው ድንኳን ሰብረው መጥተው ሜዲያውን ለሚያጨናንቁት ምድረ ኩታራም ትልቅ ትምህርት ነህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ

  • @tamatube7374
    @tamatube7374 3 роки тому +3

    አስጌ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ አላህ ይስጥህ😍😍😍

  • @SaraSara-rb9ky
    @SaraSara-rb9ky 3 роки тому +1

    ድህነት ክፉ ኑው በእውነት አስጌ በምችለው ሁሉ እርዳው ይሄን ችሎታ ይዞ እዲሁ ሜዳ ላይ እዳይቀር ነገ ሰው ሁኖ ላንተም ስም ነው ለሱም ከዚህ ሂወት ወቶ ተመስገን ይበል

  • @cubadebesai1356
    @cubadebesai1356 3 роки тому +10

    What you did for this child is really touching. Remember, helping someone is a great responsibility. It's not a one day work. Keep in touch with him until he is old enough to support himself. You gave him the figure of an older brother and a father. If you stay away from him, you will break him. God be with you and this wonderful child.

  • @Ab-et5il
    @Ab-et5il 3 роки тому

    አበጀህ የሀቢቢ አላህ ያቁምህ ደግ ቸጎዳና አስተህ አለበስከዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ የርከዉ

  • @alemmahari9970
    @alemmahari9970 3 роки тому +3

    God bless you all,,, thank you for helping the young boy 👦 👶 🙏 💙 ❤ ♥ 👦 we are praying for you all

  • @مصطفىعمر-ث7ط
    @مصطفىعمر-ث7ط 3 роки тому

    ይህ ልጅ ስወደው የኔ ፈቅር እድግ በል አስጌ እናመስግናለን እኝን እንዳስደስትክ ፈጣሬ ደስታውን ይጨምርልህ

  • @AbuuTek
    @AbuuTek 3 роки тому +10

    በትክክል ባህሪው ሊያስቸግር ይችላል ግን ጣት ገማ ተብሎ አይቆረጥም ገና ህጻን ስለሆነ መስመር ማሰያዝ ይቻላል ጊዜ ቢፈጅም ተስፋ አትቁረጥ አሰግዚአብሔር ይጨመርበት አስጌ አደራክን።

  • @zerithuntesfaye8829
    @zerithuntesfaye8829 3 роки тому

    ወንድሜ እግዚአብሔር ፀጋ ያልብስክ መልካም ነገር ማድረግ በረከት ነዉ በርታ

  • @fatumaf3278
    @fatumaf3278 3 роки тому +3

    በውነት ፈጣሪ ካተ ይሁን በጣም ደስ አለኝ ድርጊትህ

  • @charlesabdi
    @charlesabdi 3 роки тому +2

    I'm very glad to help this young man and best singer and imitator .thank you asge from Djibouti

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +10

    The brotherly bonding between you two is so heart warming. God bless you for reaching out to this amazing little boy. He is so bright, loving and full of affection. You will be such a wonderful big brother and a great loving father figure Asge. God bless and hope for the best😍🙏🏽🙏🏽

    • @tediyoutube4261
      @tediyoutube4261 3 роки тому

      ua-cam.com/users/shorts56pe1g5Zp0w?feature=share

  • @bahailunadew2401
    @bahailunadew2401 3 роки тому

    ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው አስጌ እናመሰግናለን በርታ ።

  • @biniyambcc
    @biniyambcc 3 роки тому +5

    ይሄ ህፃን የሚረዳው ቢያገኝ ትልቅ የጥበብ ሰው ይሆናል አስጌ እግዜር ይባርክህ ጨምሮ ይስጥህ ! ፆም ሊፈታ ነው ያቺ ቁርጥ ትጋብዘኛለህ!

  • @azanawayalew9762
    @azanawayalew9762 3 роки тому

    አሰጌ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ አተን አየሁ ውድድድድደ

  • @merryaddis5568
    @merryaddis5568 3 роки тому +3

    Look bezi situation hono mahtebu angetu lay ale yene geta fetari yrdah asge klbu sew nh 👍👏👏👏👏

  • @mercato967
    @mercato967 2 роки тому

    እናንተንም እግዚአብሄር ይባርካችሁ።አስጌን ደግሞ ምን እንደምለው አላውቅም።ብቻ ሁሌም ስኬት ከእርሱ ጋር ትሁን ።ፊቱን ወደ እግዚአብሄር አድርጎ እግዚአብሄርን በዝማሬ እንዲያገለግል እመኛለሁ።

  • @abebeminilik7119
    @abebeminilik7119 3 роки тому +3

    Asge you are so unique! May God bless you Bro!!!

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +2

    ዉይ ስወደዉ እኮ ፈጣሪ ሁሉን ነገር አስተካክሎ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርስህ ተስፋ አለኝ

  • @abderazakadem5603
    @abderazakadem5603 3 роки тому +3

    አስጌ ትልቅ ሰው ፈጣሪ ያክቢሪክ በጣም ነው አከበርኩክ እንባዬ ነው የመጠው

  • @ShimelisAbateOfficial
    @ShimelisAbateOfficial 3 роки тому +2

    መልካም ተግባር ሀሉን የሚያስተምር ተባረክ።

  • @salameselemetube6689
    @salameselemetube6689 3 роки тому +3

    በዚህ ምድር ከእግዚአብሔር በታች እናት ክፉ አይካት እናት ሁሉን ሰብሳቢ ነች ማን እንደ እናት አንዳንድ ወንዶች ልጅ መውለድ ብቻ ሳይሆን ማሳደግም ልመዱ

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 3 роки тому

    አሰጌ በጣም የምወዴው ሳው እግዚአብሔር ይባረክ

  • @esateesate2555
    @esateesate2555 3 роки тому +4

    የኔጌታ ባንገትህ ያለው ማህተብህ ህይወትን ይቀይረው

  • @birhanumolloro3458
    @birhanumolloro3458 3 роки тому +1

    Zemenihi yibarek ant sew beiwnet geta mezgibolihal zerihi qexilbet melkamun merxehalina ayiwesedibikm zerhi yibeqlali zemenihi yibarek liben new yenekang

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 3 роки тому +5

    Wow Asge, you are so wonderful what you did for this little boy.
    The little boy is so loveble, confident and funny. God bless you both

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 3 роки тому +1

    አስዬ እባክህ በርታ ና አማርኛ እንዳይጠፋ ከደቡብ አድርግ ኡማርኛንን ለ አማራ ብቻ ሰጥተው ኦሮሞዋች : እንዳንግባባ ሊያደርጉ ነው አሁን አማርኛ ባይኖር ማን በምን እንግባባለን 30 አመት የተረገመ ግዜ : ደቡብ አማርኛን እንዳት ለቁ ጉራጌዋች አንለቅም : I love አማርኛ መግባቢ ነው

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 роки тому +8

    ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ አስጌ ምርጥ ሰው 👍👍😍😍😍😍

    • @yonasmehari9090
      @yonasmehari9090 3 роки тому +1

      ፈጣሪ ያወጣህበይ ጨምሮ ይስጥህ
      የሄ ብቻ አደለም ልጁ የተፈጥሮ የአርት እውቀት ያለው ነው ካንተ ጋራ ብታሰራው ደስ ይላል

  • @sharonnovem8574
    @sharonnovem8574 3 роки тому +1

    አሥጌ ምርጥ ኢትዮጸየጲያዊ ወንዲማችን አቦ ሠላም ጤና .....ይወፍቅህ ኑርልን