ቬሮኒካ አዳነ እና አፍቃሪዋ ብሩክ ተገናኙ | Seifu on EBS | Veronica adane | biruk

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 591

  • @yenetube2337
    @yenetube2337  4 місяці тому +11

    ua-cam.com/video/3YhvTF3BNEY/v-deo.html
    ቅንጡ የዳናይት መክብብ አሯሯር

  • @Simon-wj8lm
    @Simon-wj8lm 9 місяців тому +3

    በጣም ደስ የሚል ምስራች ነው። እኔ ኢርትራዊ ንሽ፡ በጣም ኣደንቅሽ ነበር። ኣላገባም የሚል ቃል ስሰማ ድንሽ የነበረኝ ኣድናቆት ቀነሰ፡፡ ኣሁን ግን ደስ ብሎኛል። ብዙ ተባዙ ብሎ ሃላፊነት የተስጠን ኣገልጋዮች ነን።

  • @tubeethiopia1531
    @tubeethiopia1531 2 роки тому +35

    ፍቅር አይን ዬለውም የሚባለው እውነት ነው

  • @abenezerasfaw9410
    @abenezerasfaw9410 6 місяців тому +4

    ምን ማለት ነው ለአዝማሪ ይህን ያህል ማካበድ ለሠው ክብር ስጡ አፍቃሪው ግን ያሳዝናል ምን ነካው ቢጤውን ቢፈልግ❤❤❤

  • @ebrahimahmed3840
    @ebrahimahmed3840 2 роки тому +15

    ትልቅ መድረክ ላይ እንዲህ የማይረባ ነገር ማቅረብ ተመልካችንም መናቅ ነው።

    • @SahluSahlsha
      @SahluSahlsha 9 місяців тому

      አሁን የሰይፉ ሾው ነው ትልቅ ሾው ?

    • @EkramAli-l8b
      @EkramAli-l8b 3 місяці тому

      Ede mn cheger alew hasabun new yegelesew

  • @MekbibNetsanet
    @MekbibNetsanet 3 місяці тому +2

    Veronica Adam ጥሩ እና ተወዳጅ አርቲት❤😅❤😮

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 роки тому +133

    አቤት ቅንብር😂😂😂

  • @abt1292
    @abt1292 2 роки тому +138

    ስለ ቅንብሩ ሌላ ቀን እናወራለን😂😂
    ሰይፉ ግን በልጁ ሞራል ላይ ተጫወትክበት የሆንክ ብሽቅ ነገር ነህ😢

  • @elsaezewali3426
    @elsaezewali3426 2 роки тому +9

    ካቀናበራችሁ አይቀር ሰላም ሲባባሉ ማሳየት ነበር 😂😂😂😂

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 роки тому +7

    እንደት ነው የሚያደርግህ አለ ሰይፉ ያንቀጠቅጠኛል እንድልህ ነው የፈለከው😂😂😂

  • @Boye_1
    @Boye_1 2 місяці тому +2

    ግልፀኛነቱዋን አላለም 😂😂😂😂

  • @biruktawitabebe1608
    @biruktawitabebe1608 2 роки тому +6

    እኛ ምን አገባን አግቢም አታግቢም🤣🤣

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 2 роки тому +135

    አጠገብ የሌለችውን ቬሮኒካ ከምታፈቅር አጠገብ ያለችውን ወለቱ ብታፈቅር ይሻልሃል ወንድም !!

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 роки тому +6

    እኔን በጣም የሚገርመኝ የሰይፋ ንገር ነው። እንትን ከምንም ከተራ ሰውነት አንስታ ለዚህ ላበቃችህ ለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብልህ ቴሌቪዢን ጣቢያ ብዙ መስራት ሲገባህ የምታቀርባቸው አብዛኛው ፕሮግራም እጅግ ማፈሪያና ከባህላችን ውጭ የሆነ ነገር ነው። ኧረ ቆም ብለህ አስብ እንተም በስተርጅና ልጆች ወልደሀልና ልጆችህ ምን እያዩ እንደሚያድጉ አስተውለህ ተጓዝ። ለሰው መፍትሄና አስተማሪ ነገር እንጅ ሰውን እያጃጃልክ ህመምተኛ ማድረግ እጅግ አጸያፊ ግብር ነው። ልዑል እግዚአብሔር የለቀቃችሁትን ሁሉ ልቦናና ማስተዋል ይስጣችሁ።

  • @ቲጅሀበሻዊት
    @ቲጅሀበሻዊት 2 роки тому +1

    አቀናባሪውን አለማድነቅ አይቻልም ክክክክክክክ ሰይፍሻ ደግሞ በሰው ሞራል ላይ አትረማመድ

  • @የፍቅርሰው-ጸ4ቐ
    @የፍቅርሰው-ጸ4ቐ 2 роки тому +7

    አቀናባሪው ነፍሱ አይማርም!😜😋👌

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 6 місяців тому

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😅😮😢

  • @BELAYWOLDE-j5s
    @BELAYWOLDE-j5s 2 місяці тому

    አቤት ካቀናበሩ አይቀር እንዳንተ ነው👍👍👍

  • @DrMohammedalafiya
    @DrMohammedalafiya 10 місяців тому +1

    እንዴት ነው የሚያረግህ ኧረ ሙድ መያዝ 😂😂😂😂😂

  • @yisiaktadese7543
    @yisiaktadese7543 2 роки тому +2

    እንደዝ ደንግጨም አላቅም ቱ 😂😂😂😂

  • @get_foolish2
    @get_foolish2 6 місяців тому

    Nice edit u should keep up 1.5m views wow

  • @YferalAtnafu
    @YferalAtnafu 2 місяці тому

    ገንዘብ ስታገኝ ማን ይጠላታል እኔም በጣም ነው የም....😂

  • @desalegnbocka5890
    @desalegnbocka5890 2 роки тому +8

    You are professional. I like the way you convince your audience beleive the embelem is true.

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 9 місяців тому

    እንዲህ አይነት ልኃጫም ወንድ😂😂😂ሰይፉ ይመችህ😅😅😅

  • @MastewalHilina
    @MastewalHilina 25 днів тому +1

    ሠይፉሻ እረ ባክህ ዝነኝነት በምድር ላይ እንጅ በሠማይቤት

  • @dembobademboba6924
    @dembobademboba6924 6 місяців тому +1

    😂 sefiysha please introduce me also one artist, I love her. 😅😅 I will tell you her name....beske.......

  • @emailemu4381
    @emailemu4381 2 роки тому +1

    በጣም ደሰ ይላል

  • @habeshashare8295
    @habeshashare8295 Рік тому +11

    Sefu ህዝቡ ያዘነው ባንተ ነው። በልጁ መሳቅና ማሳለቅ እግዚአብሔር የማይውደው ስራ ነው።

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Рік тому +1

    ሰላም ሰላማችሁን ያብዛላችሁ በሁኑአአት መልካም ፈቅርመኖር መታደል ነው አላህ ይጨምርላችሁ

  • @birukterefe5950
    @birukterefe5950 2 роки тому +2

    ማርያምን ቅንብራችሁ እንዴት እንደተመቼኝ😂😂

  • @yarinlevi7205
    @yarinlevi7205 2 роки тому +3

    እኔ ደሞ የዉነት መሥሎ አቀናብረዉ ምሥኪን ተጫወቱበት 😳

  • @sisaydemese3881
    @sisaydemese3881 2 роки тому +17

    ምናለ ግዜውን ከምታባክኑት የታሰረ የተቸገረ ብጠይቁበት!!

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 роки тому +63

    በዚህ ዘመን... ያውም በዚህ ግዜ
    መወደድ... ፅጋ ነው
    ከላይ ከፈጣሪ ነው🙏🙏🙏
    2. አይነት የፍቅር አይነቶች
    1 .. የግኑኝነት ፍቅር
    ሁለተኛ.. የስው መሆን ፍቅር ::
    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @mesfinbonger4308
      @mesfinbonger4308 2 роки тому +6

      Hey it's not real but he mixed different videos so its FAKE.

    • @SamriWub
      @SamriWub Рік тому

      😢😮​@@mesfinbonger4308

  • @albert9289
    @albert9289 2 роки тому +1

    Dear Beruke.. emma.. u r lovely! Ewenete aneten kagegnech edelegna nate. Tebezabatalehe!

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 Рік тому +1

    ጥሩ ቅንብር ነው😂😂😂

  • @lastversion250
    @lastversion250 5 місяців тому

    እኔን ሰላም ሚያፈቅረኝ የለም ወ😂😂😂😂😂😂

  • @ErahmatAwoke
    @ErahmatAwoke 4 місяці тому

    እራስህን፣ሳይ፣ይበርድህ፣ይመስለኛል🎉🎉😂😂😂😂

  • @frehiwot8811
    @frehiwot8811 2 роки тому +23

    በጣም ብልግና ነውእንደዚህ አይነት ቅንብር

  • @solomonmegeresa8385
    @solomonmegeresa8385 2 місяці тому

    EYESUSE geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be eyesuse emenu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom

  • @hannagola4795
    @hannagola4795 2 роки тому +13

    አፈር ብሉ እውነት መስሎኝ መክፈቴ 😁😁አይይይይ ጊዜ 🙏🙏🙏

    • @neza1152
      @neza1152 Рік тому

      እና አውነት አደለምዴ እያየናቸው

  • @veracity8968
    @veracity8968 7 днів тому

    ስንት ሰው በሚያልቅበት ግዜ ስንቱ ቤቱ ፈርሶ እንዲህ ዓይነት ጥንብአንሳ ፕሮግርም ማቅረብ ሃገራችንን የወደቀችበት ን ጉድ ዘመን ያመላክታል ! ሰይፉ ምንው እንደው ህዝባችንን የሚረዳ ነገር ብትሰራ ምን ዓይነት ድንቁርና ነው ግን ???? Who cares who loves this women ?!

  • @IYOBMoha
    @IYOBMoha Місяць тому

    sefu big sheeeem.

  • @HagerTigray
    @HagerTigray 9 місяців тому +1

    ያንጨረጭረኛል እኝኝ ያሰብለኛል ያንቀጠቅጠኛል ብርድ

  • @ら尺ŁF尺
    @ら尺ŁF尺 2 роки тому +1

    Waw ɆĐł₮ł₦₲ first nw ymechhhh 👊👊👊👊👊

  • @dagimjo3213
    @dagimjo3213 2 роки тому

    ሰይፋ ሁለቱን ሲጠይቅ ሸሚዝና ከረባት የሚቀያይረውስ ነገር

  • @gashawgobezu
    @gashawgobezu 5 місяців тому

    Edezih maregh seyfu
    It’s not fair for Veronica
    In the public eyes
    If she react badly
    But she is well understood

  • @KIBROM33
    @KIBROM33 6 місяців тому

    ሳሚው 😂እንኳን

  • @TameBeke
    @TameBeke 3 місяці тому

    ይመቻቹ
    ደሰበሎኝአለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f 6 місяців тому

    Love true ❤️💙❣️💙❣️

  • @SamuelAbnew-l5j
    @SamuelAbnew-l5j 2 місяці тому

    ሰይፉ አይወድም ቬሮኒካን ሲያፈቅሩበት

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 4 місяці тому

    አቀናብራችሁ ማለት ነው?

  • @AlAl-jr9xh
    @AlAl-jr9xh 7 місяців тому

    🎉🎉🎉❤❤ደምሪኝ

  • @samuealyohans5289
    @samuealyohans5289 2 роки тому +4

    የማን ነህ ቀሽም እራሴን አጠፋለሁ ትላለህ she is show girl she gone make you crazy look around you can find better one don't loss your confidence ok you are good looking guy Chin up body

    • @veracity8968
      @veracity8968 7 днів тому

      Seifu the illiterate brought it as a program so tragic where our country level is !

  • @HabtamuMretu
    @HabtamuMretu 5 днів тому

    ምድንነው የግል ህይወት ማቅረብ

  • @KidaneMared
    @KidaneMared 5 місяців тому

    ሰይፋ ላንተ ፕሮግራም ያለህን ክብርና የሚከታተሉ አፍቃሪዎችህ ን ማክበር ዉል ይኖረዋል ብዬ አልገምትም ዛሬ ጠዋት እጅግ ያዘንኩበት ጨካኝ ለልጆቹ የማይራራ ግን ለሌላ ሰዎች እንደሚኖር ሲቃዥ ያየሁት በሙያዊ ገፅ ባህሪው ጥበቃ ሆኖ የሚሰራው ዕከ ጭንቅላቱና አስተሳሰቡ እንደዛ ሆኖ ማግኘቴ እንዲህ ዓይነት ነው እንዴ እንድል አርጓኛል መፋታት መጨቃጨቅ መካሰስ ይኖራል ግን ልጆችን ከአንድ ወደ ሶስት ስናሳድግ ወይም ስንደርስ እውነት በሰዓቱ በአንድ ይበቃኛል ብሎ አይርቅም ነበር እንደ ሸኮራ አገዳ መጥቷት ሶስት መድረሱ የፈረንሳይ ችስታነቱን ረስቶ ጓዳናውን ዕረስቶ ዛሬ ከልጆቹ እናት ጋር ፍ/ቤት ደረጃ መድረስ ተገቢ ነው ከነሱ አልፎ ለሱዋስ ለልጆቿ ማሳደጊያ የምትሆን ስራ ቢከፍትላት እጅግ ጨካኝ ነው ምን ተመጫለሽ ማለት አይምሮውን ገንዘብ ደፍኖበት እንጂ በውሸት የፈጣሪውን ስም አስር ጊዜ እየጠራ የሚዋሸው እራቫ ፍሩ ፎሮፎር ሆኖበት ንሮ ያካል አንድ ሙስሊም ወንድም አሳክሜ እያለ በቀረበበት ኢንተርቪው ይናገራል እኔም የተዋህዶ ልጅ ነኝ ተፋትቻለሁ ከተለያዪ ሴቶች ወልጃለሁ ግን ሰንበትን ፈጣሪ ቤት ደርሼ ልጆች የሚዝናኑበት ቦታ አንድ አይቀራቸውም እናአንድ ሰው አሳክሞ ያቅራራል ቢንያም መቆዶንያ እንኳ አንድ ቀን ብሎ አያውቅም ሰይፋ ገንዘብ ለቤተክርስቲያን ዕርዳታ ወዘተ እያሉ እንደ እነ እከ ያሉ ቄሶችና የቤተክህነት ሃላፊዎች ፈጣሪ እንዲህ ይላቸዋል ቄስ የሚያስተምረውን እንጂ የሚሰራውን አትይ ነው በመስማቴ አዘንኩ አንተ ብዙ ህዝብ የሚያውቅህ ሰው በመሆንህ ለዚህ አይነት ለወረደ ሰው ሽምግልና በሰርጉ ሳይሆን የልጆቹን ሁኔታ ለማመቻቸትና ዕውነታውን ብታውቅ ትልቅ ስራ ነበር አሁንም ጊዜ አለህ ፕሮግራምህን የልጆች የቧልትና የወሬ አታርገው ከገባህ ጠ/ሚሩ ነገሮሃልና ቀይረው የሚያስተምር የሚያስደንቅ የማይታወቅ የ።ለየ ነገር አቅርብበት እባክህ

  • @MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL
    @MARANATHA_MEZEMUR_CHANNEL 6 місяців тому

    ከንቱ ፍጡር ነዉ ሲጃጃል እዩት😭😂

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 6 місяців тому +1

    Seyefu ayemetenhem belela melku na.

  • @LeoThenlino-rc7hg
    @LeoThenlino-rc7hg 10 місяців тому

    ❤️❤️❤️ so cute

  • @MelikaAhemdin
    @MelikaAhemdin 4 місяці тому

    አው በትክክል

  • @greenworld5244
    @greenworld5244 2 місяці тому

    ፍቅር እንዲህ ነው!!!

  • @HabeebHabeeb-j1n
    @HabeebHabeeb-j1n Рік тому +1

    ለበጒ ነው😂

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 7 місяців тому +1

    አወይ መለከፍ!!!

  • @Bekal-s6l
    @Bekal-s6l 11 місяців тому

    ሠይፍሽ እኔም በጣም ምወዳት አርቲስት አለች አርቲስቲ ሶሲ እዎዳታለሁ በናትህ

  • @EyobFentaw-i9g
    @EyobFentaw-i9g 6 місяців тому

    ውይ እማትረባ ነህ ፍቅር ከሙዚቀኛ ከፊልም ሰሪ የለም አባቴ እማማ ኢትዮጵያ እየጋጡ ቅንጡ ነገር ለራሳቸው እሚፈልጉት😂

  • @astair1568
    @astair1568 5 місяців тому

    መንፈስ፣ ነዉ፣ ወዶ፣ አይደለም፣፣ ይፀለይለት፣፣ እሷንም፣ አግኝቶ፣ በመነጋገር፣ መፍታትም፣ ጥሩ፣ ነዉ፣፣ ከመዉደ ዱ፣ behind የዲያብሎስ፣ ጫና፣ ነዉ፣፣ አትፍረዱበት፣፣ ብዙ፣ ሰዉ፣ በአንዲህ፣ አይነት፣ ችግር፣ ሰይጣን፣ ተጠቅሞ፣ እራሳቸዉን፣ እንዲገሉ፣ ይገደዳሉ፣፣

  • @AnwarHussein-d1d
    @AnwarHussein-d1d 3 місяці тому

    Mo salahhhhhhh❤❤❤❤❤

  • @eydeydjy4863
    @eydeydjy4863 2 місяці тому

    እኔንም ጠብቀኝ ሰይፉ አንድ ቀን ስርፕራይዝ አለኝ ለቬሮናካ ላግማሽ የሚል ስርፕራይዝ🤨🤨

  • @AsratWolde-u3i
    @AsratWolde-u3i Рік тому

    ሰፉ ጥሩና አስተማር የሆነውን ስራውን ትቶ ወዴ ማስመሰል ሄዴ ?

  • @tigist3926
    @tigist3926 3 місяці тому +1

    ቬሮኒካ ይሄነን ልጅ ካገባች በህይወቷ ሙሉ ስትጸጸት ትኖራለች

  • @ብቅልጌሾ
    @ብቅልጌሾ Рік тому

    ሰይፍሻ ቬሮኒካን ከኔ ውጭ ማንም አይገባትም !!!

  • @seidhussein4207
    @seidhussein4207 Рік тому

    😅እር አትደበርበት ስይፋ😅😅

  • @AmdeBrhan-v7w
    @AmdeBrhan-v7w 7 днів тому

    ማሪያምን አትበል

  • @tsegatadele1058
    @tsegatadele1058 Рік тому

    Ere tew seyfu atkeledebet

  • @Esube56tube
    @Esube56tube 2 роки тому +27

    ቀልዱብን በዚህ እድሜያችን

  • @tolosademe5201
    @tolosademe5201 11 місяців тому

    ምኞትህን ፈጣሪ ያሳካልህ

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 роки тому

    ጥሩ ነው ይመስላል አሪፍቅንብር ነው😂

  • @FulldayFulldayThomas
    @FulldayFulldayThomas Рік тому

    😂😂😂😂😂 bashitawoch

  • @ማለትማለት7
    @ማለትማለት7 2 роки тому

    ብር ብር ስበ ይመጣልሽ ገለት ክክክክክክ

  • @Mulukassa-i3l
    @Mulukassa-i3l Місяць тому +1

  • @AnwarHussein-d1d
    @AnwarHussein-d1d 3 місяці тому

    Vip❤❤❤❤❤❤

  • @ምረትአለም
    @ምረትአለም Рік тому +1

    አቤተሸወሬሬሬር

  • @tselatleyew2693
    @tselatleyew2693 6 місяців тому

    Hi Guys seyefusha is intertener new enje endenante tesadaby adelem.

  • @yabtsega4401
    @yabtsega4401 2 роки тому +6

    ክንብሩን በጣም ነው የወደድኩት

  • @mihratutedassa9451
    @mihratutedassa9451 2 роки тому +1

    የአራዳ ልጅ ቅንብሩ ተመችቷል🤣🤣🤣🤣🤣😏😏

  • @BetyHave
    @BetyHave 9 місяців тому

    Hoooooo😂😂😂😂

  • @genettadesse3907
    @genettadesse3907 2 роки тому

    አላማው ግልፅ ነው። የደነዘዘውን ትውልድ አዳክሞ መግደል ነው። ሚዲያዎች በሽታን የማስተላለፍ ተልእኮአቸውን በሚገባ እየተወጡ ነው ። አቤቱ በምህረትህ አንቃን ።

  • @MubareklediMubarek
    @MubareklediMubarek 4 місяці тому

    ወድ ሑን ቆፍጠነ በለ😊

  • @KudusDawit
    @KudusDawit 3 місяці тому

    የዲያብሎስ ባርያ ኣደለችም እንዴ!!!!!
    ምን እያረክ ነው ሰይፉ????

  • @Yabsra-i8u
    @Yabsra-i8u Місяць тому

    Abate
    Yemeche👍

  • @melaku3852
    @melaku3852 2 роки тому

    liju iko minim ayansewum tawaki artist silehonech newu? indene ayigeremeyim

  • @EmandaClarck
    @EmandaClarck 3 місяці тому

    Sefu balage neh beliju moral techewotkebat ante ensisa

  • @BirhanemollaBirhanemolla
    @BirhanemollaBirhanemolla 8 місяців тому +7

    መጋኛ ነው የመታው ይኸ ፍቅር አይደለም ወንድሜ ፀበል ግባበት

  • @EphrataAssefa
    @EphrataAssefa Рік тому

    Seyfu when u will grow?

  • @TameBeke
    @TameBeke 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dejutub813
    @dejutub813 2 роки тому +1

    ሰይፉ እስከ ዛሬ አደናቅህም ነኝ አንተንም ፕሮግራሞችህ ይመቹኛል ነገር ግን ቬሮንካን ወደድኳት ባለው ልጅ ላይ ስታፌዝ ቅር ብሎኛል ባይሆን የልጅ ጉዳይ ጉዳይህ አድርገህ ማቅረብ ስትችል የፌዝ ምልክቶች ይታዩብሃል

  • @TgT-li3hf
    @TgT-li3hf 7 місяців тому

    Varineka yene wed betam new mewdshi

  • @selamtube7565
    @selamtube7565 2 роки тому

    Wow editing saldnk allalfm😂😂

  • @lujainla5311
    @lujainla5311 10 місяців тому

    ሰላም

  • @YotoMoto1
    @YotoMoto1 8 місяців тому

    KINBER YABEDE NEW ACHEBECHEBENAL BRO

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 2 роки тому +2

    የአንገትሽ ክር የት ሔደ ቬሮኒካዬ?

  • @zeusapollo1576
    @zeusapollo1576 2 роки тому

    እኛ የሰው ልጆች እንገርማለን ይሄ ሰው ይወዳታል
    እኔ ይህችን ሴት በጣም ነው የምጠላት በጣመ ታስጠላኛለች