ልጅ ቢኒ በኢትዮጵያ ላይ ያልተጠበቀ ታሪክ ሰራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1,4 тис.

  • @ትግስትነኝጎደሬዋ
    @ትግስትነኝጎደሬዋ 5 років тому +275

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ዋውውው ቢኒ አገሩን ወዳጅ ነው እፍፍፍ እኔ የምር አገሬ ናፍቆኛል😥 ማነው እደኔ አገሩን የናፈቀው በላይክ አሳዮኝ👍?

  • @iamanethiopian3949
    @iamanethiopian3949 5 років тому

    ቢኒየ ፍፁም በእግዚአብሔር ስም እወድሃለሁ❤
    ምርጥ የተዋህዶ 💒ልጅ እንቁ ኢትዮጵያዊይ💚💛❤🇨🇬✔እመቤቴ ባለህበት ትጠብቅህ ቢኒየ ከእግዚአብሔር በታች እራስህን ጠብቅ ወድማለም♥!

  • @somia5231
    @somia5231 5 років тому +309

    ልጂ ቢኒን የምትወዱ ላይክ

    • @Aftakintubehabesha
      @Aftakintubehabesha 5 років тому +1

      በስምህ ልጠራ ፍቅሬ Somia ወደ ቻናሌ ብቅ ይበሉልኝ♥

    • @adcotech6381
      @adcotech6381 5 років тому +1

      ዋዉዉዉዉዉቢኒየኔወድሜ አዉነት በጣም ደስይላል

    • @adcotech6381
      @adcotech6381 5 років тому

      ቢኒ ቢኒ ቆጁ

    • @Lena-bw6ml
      @Lena-bw6ml 5 років тому

      አዲስነኝ፣አስተናግዱኝዉዶቸ

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      @@adcotech6381 demergn wude

  • @rebuniyahweh8116
    @rebuniyahweh8116 5 років тому

    ተባረክ ጸጋው ይብዛልህ ቢናዬ,,,ምርጡ ኦርቶዶክሳዊ ወንድሜ,,,በነገር ሁሉ የረዳህና የሚረዳህ ኣምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን,,,,በርታልን
    ኣክባሪዋ ኢትዮጵያዊ እህትህ ጸጋ ነኝ::

  • @tsehayabegaz9443
    @tsehayabegaz9443 5 років тому +538

    ወይኔ ልጅነቴ ትዝ አለኝ ማን ነዉ በገጠር ልጅነቱ እሚኮራ????

    • @etazertesfyetazer7154
      @etazertesfyetazer7154 5 років тому

      Tsehay Abegaz hi

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 років тому

      ጸሃይ ሳብስክራይብ አርግኝ👩‍❤️‍💋‍👩

    • @tsehayabegaz9443
      @tsehayabegaz9443 5 років тому +1

      @@aselefechhabtamutube እሽ

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 років тому

      @@tsehayabegaz9443 Amesegnalew👩‍❤️‍💋‍👩👏

    • @sen2067
      @sen2067 5 років тому +2

      @@tsehayabegaz9443 እኔም አለሁ ማር በጣም ነው ትዝታ አለብኝ ኡፍፍፍፍፍ ❤❤❤❤❤

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei 5 років тому

    🥰🥰🥰🥰🥰ወይኔ ቢንዬ እንዴት እንደሚያምር ወይኔ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ኢትዮጵያና ህዝቦችዋን ይባረክ 🙏🙏🙏ቢኒ መልካም ሰው በርታልን ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልን 🙏🙏🙏

  • @merymmohammed3073
    @merymmohammed3073 5 років тому +257

    ከ 20 ቀን ቡሀላ አገሬ መግባት አስቢያለሁ በሰላም እዛ ያድርሰኝ እና

  • @msfatema5467
    @msfatema5467 5 років тому

    ምርጥ ሀበሻዊ እነዚህ ዘረኞች ከናተ አይተው እማይማሩ ደነዞች እስኪ እህት ወድሞቼ በአላህ ዘረኞችን ብሎክ አድርጔቸው አትከታተሏቸው ልክ እደኔ ኮሜንት ላይክ ሸር ስታደርጉላቸው ይብስባቸዋል

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 років тому +39

    ልጅ ቢኒ💚💛❤👈 uffffffff ደሰ ሰሉ ከምንም ነፃ የሆነ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እናመሰግናለን

    • @rhffhd4803
      @rhffhd4803 5 років тому

      ታድለህ ብሃገር ምትኮራ ሌላ ገጠር ተወልዶ አድጎ እኔ የከተማ ልጅ ነኝ ብሎ ይዋሻል አንተ በጣም ምኮራልህ እንቁየ የኦርተደክስ ልጅ ውድድድድ ነው ማርግህ

    • @elfneshmhari5449
      @elfneshmhari5449 5 років тому +1

      Wowwww des syil 💚💛❤👍👍👍

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 5 років тому

    ዋውውው ቢንዬ እናመሰግናለን
    እንቁ የተዋህዶ ልጅ ባላህበት ሰላምህ ብዝዝት ይበል ቢንዬ በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድድድድድ
    የእኛማ ቢንዬ የእኛ ቅልስልስ የሀይላንድ ውሃ ነው የማይደፈርስ በጣም ተመችቶኛል!!!

  • @ሉሉነኝ-ኘ2ኀ
    @ሉሉነኝ-ኘ2ኀ 5 років тому +124

    ወይኔ ቢኒሻ ትዝታ ቀስቀስክ እስኪ ማነው እደኔ ስደት ምርር ያለው

  • @berhanenigusie8563
    @berhanenigusie8563 5 років тому +9

    በጣም ያሞራል ቢኒ ውቢቷ ሀገሬ ኢትዮጵያዊ ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹 እናመሰግናለን ከልብ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏

  • @ፅናት-ጨ7ዠ
    @ፅናት-ጨ7ዠ 5 років тому +33

    ቢኒዬ የኔ ቅን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ሰላምህ ይብዛልኝ በጣም ነው የምወድህ አንተ ማለት ለብዙ ሰው አርአያ ማሳያ ነህ😘🙏🙏🙏

  • @የደብረገነትየኪዳነምህረት

    በጣም ነው ደስሚለው ተወዳጆች እንኳን ለዩሀንስ መጥመቅ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ ሀገራችን ገብተን ለመጐብኘት ያብቃን እኛም💚💛💜💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @HayatHayat-ih2ov
    @HayatHayat-ih2ov 5 років тому +161

    ቢዬ አስለቀስከኝ በዋሽትህ ላክ ግጩኝ እደኔ ትዝታ ያለበት

    • @zeadenshe3054
      @zeadenshe3054 5 років тому

      Biny. Tadlhe Egzbhere. Ytbkhe

    • @tigtasfaetasfae3287
      @tigtasfaetasfae3287 5 років тому

      Bieny egzabhire edmey ena tina yestah 👍💚💛❤

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      @@zeadenshe3054 konjo ney bate

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      @@tigtasfaetasfae3287 tgye konjo ney bate eshi

  • @እምየኢትዮጵያM
    @እምየኢትዮጵያM 5 років тому

    ያምራል ያምራል ብንየ ቀጥልበት በቤተ ክትስትያን የምታደትገው በጣም አኩሪ ነው ካንተ ብዙ እንጠብቅስለን እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @ሰላምአበበ-ቈ4አ
    @ሰላምአበበ-ቈ4አ 5 років тому +20

    ልጅ ቢኒ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ቢኒን የሚወድ ላይክ

  • @mahinahi3885
    @mahinahi3885 5 років тому +16

    ቢኒ ሀገራችን እኮ ምንም አልጎደላትም ፍቅር የፖለቲካ ህዝብን ለማተራመስ ፍቅራችንን አዛቡት እንጂ ማስተዋሉን ያድለን ሀገራችን የገባውን እርኩስ መንፈስ ፈጣሪ ያባርልን ተከባብሮ ተዋዶ ተሳስቦ የምንኖርበትን ጊዜ ያምጣልን ፍቅር አንድነቱን ያድለን

  • @አማኑኤልአምላካችንየድንግ

    ወይኔ ወድሜ ቢኒ እንደት እንደምወድህ በአምላኬ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመንህ ሁሉ ከነ ቤተሰባችህ የተባረከ ይሁን ዘርህ ይባረክ
    ቆንጆ የተዋሕዶ ልጅ❤❤❤❤❤⛪🙏

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-ሐ3ቘ

    ወይኔ ትዝታ ላሞቹን ሳይ አልቅሽ ልሞት ነው ላሞቸ ናፈቁኝ ማነው የገጠር ልጅ ላም ሲነዳ የነበረው

  • @HA-nc7dq
    @HA-nc7dq 5 років тому +7

    ልጅ ቢኒን የሚውድ ላይክ
    ቢኒ የእግዚአብሔርን ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @አመተገብርኤል
    @አመተገብርኤል 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምኽ
    በክርስቶስ ይብዛልን ቢኒ
    በጣም ያምራል ግን ሆቴሉ በቀን ያን ሁሉ ውድ ነው
    😍😍😍😘😘😘😘 ማርያምን በጣም ደስስስ ይላል
    በጣም እናመሰግንአለን ቢኒ የኛ ቅልስልስ😀😀

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 років тому +146

    ልጅ ቢ ኒ እንኳን በስላም መጣህ
    እንደ ኔ ልጅ ቢ ኒ ን የሚወድ በሰብስክራይብ ያሳየኝ

    • @ነኝየናቱዋቀበጥሰላምለሀገ
      @ነኝየናቱዋቀበጥሰላምለሀገ 5 років тому

      ሰላም ቢኒ እናመሰግናለን ድንግል ማሪያም ካንተ ጋር ትሁን መልካም ሰው

    • @ssooooss8907
      @ssooooss8907 5 років тому

      ወድማችን በጣም ደስ ይላል ጉብኝትህ

    • @ssooooss8907
      @ssooooss8907 5 років тому

      እርኝነትም ያምርብሀል ዋሽትም ይልጅነት ትዝታህን ያስታውሳል

    • @ssooooss8907
      @ssooooss8907 5 років тому

      እውነት ብለሀል አዝማሪው

    • @ethio7495
      @ethio7495 5 років тому

      Zomi ቤተሰብ አርጌሻለሁ
      ኣንችም ኣርጊኝ
      በፍቅር እንደግ እሺ
      Mule app

  • @genatgenat9946
    @genatgenat9946 5 років тому

    ወይኔ ትዝታያ ህያ ዋሽንይ (ዕንደር ፈፃ ሻምባቆ ይባላ ብትግርኛ ) ብዙ ትዝታ አለብኝ አባቴ እንዲህ ሲስማ ያሌለ ስሜት ውስጥ ይገባል እና እኔ በጣም ትዝታ ቀስቅስክብኝ ቢኒ ጅግና የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር እድሜን ጤና ይስጥህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን ።ይቅንይለና አምላኬ ኢትዮጵያ ሃገርና ሰላም ገበርልና ኦርቶዶክስ ትዋህዶ ለዘላአለም ትንበር አሜን ዘረኝነት ይውደም ሓድነት ሰላም ፍቅር ይንግስ አሜንንንንን

  • @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m
    @WelkaitTegede-kd1lq1yo5m 5 років тому +23

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ፣ መድሀኒአለም በዘር ከመጠላለፍ ያውጣን ።

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ2ነ

    በእውነት ቢንየ በጣም የማደንቅህ ልጅ ነህ ቃላት ያጥረኛል ብቻ እመብርሀን ባለህበት ከክፉ ነገር ትጠብቅህ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልን

  • @አርሴማነኝየእመቤቴወዳጅ

    ልጅ ቢኒ መልካም ሰው ሰላምህን ያብዛልህ .. እኔ ደህና እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ .ወገኖቼ በያላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛላችሁ ሃገራችንንም ሰላም ያድርግልን ....

  • @wubalem5081
    @wubalem5081 5 років тому

    ያምራል ቢንዬ እናመሰግናለን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልንምድነው ግን እጃችሁ ላይ ያለው ኪስ ነገር 🙄ክክክክክ አዝማሪ ህ ተመችቶኛል ከልብ

  • @hawltabey928
    @hawltabey928 5 років тому +4

    ባለ ውለታየ
    ባለ ውለታየ
    አለልኝ ጌታየ
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ጠብቃት
    ተዋህዶ ሃይማኖቴን ጠብቃት

  • @amineamde9539
    @amineamde9539 5 років тому

    በጣም ያምራል ኢትዮጵያ ወርቅ የሆነች ሀገር የኢትዮጵያ ልጅ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት አንድነትን ያምጣልን

  • @martatube73
    @martatube73 5 років тому +18

    በስመአብ የካሜራጥራት ዋዉ ነው ቢኒሻ👍ጥራቱ እንደኔ የተመቸው ላይክክ👍

  • @asegedechbekele8456
    @asegedechbekele8456 5 років тому

    እረ ቢኒዬ የስውን ትዝታ አትቀስቅስ በጥም ያምራል ቢኒዬ መዝሙሩም ዋሽንቱም ታንርላችሁ ቢኒ እንድአዝማሪም አረጋችሁ እይ ሀገሬ ውበትሽ ይመችህ ቢኒ እኛንም በስላም ለሀገራችን ያብቃን በደንብ ዘና በሉ በሀገራችሁ ይን ክስ ቢኒ።

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 5 років тому +20

    የፍቅር እናተ የሰላም
    የፍቅር እናተ የሰላም
    ይናፍቀኛል ስምሺን ሳልጠራዉ ስቀር ማርያም !!!!!!!
    ሊጅ ቢንያም በጣም አናመሰግናለን !!!!!!!!

  • @ama7624
    @ama7624 5 років тому

    ልጅ ቢኒ እንዳልውጥክ እግርክ ይንጠለጠልብኛል የድንግል ማርያም ልጅ አማኑሄል ጥሩ ህይወት ልጅ ወልደክ ሳም ምርጥ ኢትዮጵያ ማለት እንደ ቢኒ አብሮ መብላት እንዴት እንደሚጣፍጥ ውድድድድ

  • @ሣሪነኝ-ኸ2ፐ
    @ሣሪነኝ-ኸ2ፐ 5 років тому +16

    ይሄን የመሰለ ሀገር እያለን በሰው ሀገር መከራ እናያለን ሰውም እርስ በርሱ ይብላላሉ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ልጅ ቢኒ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችህ ፍቅር እና ጤናን ይስጥህ

  • @ኢትዮጵያዊነኝኢትዮጵያዊ

    የኔማ ቢኒዬ የሀይላንድ ውሀ ነው የማይደፈርስ ሰብሰብ 👏👏👏👏👏👏👍👍👍❤💪

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 5 років тому +29

    ጥራኝ በዋሽንቱ ጥራኝ በንጉርጉሮ
    የተባለለት አንተው ነህ እንዴ በል
    እውነት በጣም ደስ ይላል ስንት ግዜ ሰማውት የዋሽንቱን ዜማ

    • @Aftakintubehabesha
      @Aftakintubehabesha 5 років тому

      መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ መሲዬ ቤተሰብ እንሁን

    • @መሲየወሎልጅ
      @መሲየወሎልጅ 5 років тому

      @@Aftakintubehabesha ምን አለህ

    • @Aftakintubehabesha
      @Aftakintubehabesha 5 років тому

      መሲ ፍቅር የወሎ ልጅ ሁሉም አለኝ ግቢልኝ አንቺ ብቻ

  • @hirutmola8618
    @hirutmola8618 5 років тому +1

    የተወደዳችሁ የመጥምቁ የቅዱስ ዮሐንስ ወዳጆች እንኳን አደሬሳችሁ ይችን ቀን ያሳየን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን !!!!ቤኒ መልካም ሰው ይመችህ

  • @one-home
    @one-home 5 років тому +40

    አይ ቢኒ የማታሰየን ነገር የለም በጣም ያምርብሃል
    አስቲ ሰብስክራይብ አድርጉኝ አኔም መልሳለሁ
    ኑ አንድ ላይ አንደግ አስቲ በፍቅር ሰብስክራይብ ብቻ አቲዮጵያን

    • @enemartube7107
      @enemartube7107 5 років тому

      Batam naw yametabet subscribe adergahalhu berta

    • @martazahra3563
      @martazahra3563 5 років тому

      ወውውውውው

    • @sebleethiopia8134
      @sebleethiopia8134 5 років тому

      እሽ ነይ

    • @mekdimedia759
      @mekdimedia759 5 років тому

      መጥቻለው አንቺም ነይ ወደኔ አመሰግናለሁ በርቺ

    • @malm7994
      @malm7994 5 років тому

      ወይኔ ቢኒየየ የእኔ ወንድም እኔ ሴት እንደ ሴትነቴ ከብት እረኛ ነበርኩኝ
      በእውነት አሰታወሰከኝ
      ልጅነት ተመልሶ አይመጣም
      በአመዳጅ ወይም በገንዘብ የማይገኝ

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 5 років тому

    የህንን የመሰለ ሀገር እያለን ተቻችን ብንናኖር ምን አለበት ሀገሩ ለሁሉም ይበቃ ነበር ቀና ልብ ቢኖረን ፡ ወይ አለመታደል ወይ በሀገራችን አንስማማ ወይ በሰው ሀገር አንስማማ እናመሰግናለን ቢኒ!!!💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚

  • @የተዋህዶልጅ-ኰ4ኈ
    @የተዋህዶልጅ-ኰ4ኈ 5 років тому +43

    ትዝታየ የገጠር ልጅ ነኝ❤❤

  • @roozkiros6065
    @roozkiros6065 5 років тому

    ቢኒ በጣም ትልቅ ትዝታ ነው ያሳየህኝ ሁሉም ስው እንደ ገጠል ልጅ ቀና አስተሳስብ ቢኖርስ እንዴት ደስ ይላል ፊፃውን ስትሰማ እቤት አይታይህ ሁሉ ነገር የበርሃ ነገር ትዝ አለኝ ወይኔ አገር ሰላምሽ ይብዛ

  • @mamelove1845
    @mamelove1845 5 років тому +4

    ዋው ያምራል ስልክህ ማኛ ነው የስልኩ ስም ማን ይባላል ወይንስ ያወረድከው የቪድወ አፕልኬሽን አለ እንደ እንደዚህ አድርጎ የሚቀርፅ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 5 років тому

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ጎበዝ ነክ ልጅ በኒ ተባረክ
    ወንድሜ Subscribe እፈልጋለው እና ያንተን አልጠራጠርም
    ጋደኞችህንም ባክህ መላ በልልኝ ድ ጀማሪ ነኝ 💞 ፍቅርና ሰላም ለኢትዪኤርትራ እናትና ልጅ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 років тому +10

    እንዴት ደስ ይላል ሀገራችን እኮ እንቁ ነች በጣም ታምራለች ፈጣሪ ይባርክህ ቢኒ
    ቦታው ደስስስስ ሲል በጣም አመሠግናለሁ ቦታውን አገሬን ስላስጎበኘኸኝ

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 років тому

      ሰላም የሀገረ ልጆች ሳብስክራይብ አርጉኝ አድስ ዮቱበር ነኝ 😍❤👏

  • @yeshyworkethio5739
    @yeshyworkethio5739 5 років тому

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ቢኒየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ስወድህ ፍልም ከማየት ያነተ ቪደኦ ልዩ ነው 100%ቶሎ ቶሎ ና ግን አትቆይብን

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 5 років тому +7

    አንድ ሰው ቢጣራ አይሰማም ቀኑ ሁላቹ አንድ ጊዜ ቢኒዬ ቢናዬ በሉየኛማ ቢኒዬየኛ ቅልስልስ የሃይላንድ ውሃ ነው የማይደፈርስ የኛማ ቢኒዬ እንኳን ላመነው ለተማመነው አይፈርስም ቢኒዬ የፋሲል ግብ ነው የማይፈርሰው💚💛♥

  • @yordanoslove4937
    @yordanoslove4937 5 років тому

    ቢኒዬ የኔ ውድ ውንደም ከምንም በላይ ለአንት የሚሆን ቃል የለኝም እውነተኛ ኢትዮጵያዊ አንት ነህ አገር ውዳድ ሁሎን ልዳድ እግዚአብሔር እሰከመጨርሻው በዚህ ያፀናህ ቀጠልበት ይህን ባህሪህን ብዙውችን ትምህርት ሁነሀችዋል የኔ ቀን ውንደሜ እመቤቴ ተጠብቅህ ውድድድድ😍😘😘 የተዋህዶ ልጀ

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 5 років тому +27

    በዛው ወንቅሸት ህድ በረከት ተቀበል ከምድራዋ ገነት ወንቅሸት ቤኒዬዬዬዬ እወድሀለው ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @yerosethiopia4190
      @yerosethiopia4190 5 років тому +3

      እዉነትክነዉ ወንድሜዋ ስለወንቅሸት ሲነሳ ዉስጤ በደስታ ትሞላለች ወንቅሸት ምድራዊገነት

    • @yyyuuu9073
      @yyyuuu9073 5 років тому

      ከባህር ዳር ምን ያህል እርቀት አለው ውዶቼ ወይም ካአዲስ አበባ ስለማላውቅ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ኢትዮጵያ ስገባ ለመሄድ እፈልጋለሁ ግን አላቀውም

  • @የዴግልልጂአናቴንነፍቂነኛ

    እዉነት ቢኒየ እንኳን የህርክ የኛ መልካም ማነው አሁን ማንይምት በዘር እየተቧካ ባህዳር የሚሄደው እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ እዲሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ኈ

    ቢኒዬ የኔ ምርጥ ሰው ሁሉ እዳተ ብሆን የት በደረሰ

  • @ፀደዋየቦረናልጅ
    @ፀደዋየቦረናልጅ 5 років тому +1

    የኔ የኢትዮጵያዊ ምነው እንዳንተ ሀገራችን ብንወድ ቢንየ ወንድሜ

  • @nuhaminethiopa1590
    @nuhaminethiopa1590 5 років тому +3

    ዋው ቢኒየ ሰላምክ ብዝት ይበል መልካም ሰው ምናለ ሁሉም እዳተ ሀገር ወዳድ ቢሆን ኖሮ የት በደረስን ነበር 😍😍

  • @ሰብለወንጌልየድንግልማርያ

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቢኒዬ አንተን አለ መውደድ አይቻልም እኛም በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን እናመሰግናለን ዋሽንት በጣም ነው የምወደው አስለቀስኸኝ

  • @tigsitengeda3975
    @tigsitengeda3975 5 років тому +6

    እረ ቢኒ ዛሬሰ አሰለቀሰከኝ
    በሰደት ሆኜ አገሬን አሰታወሰከኝ
    ዱሮ የዛሬን አያርገዉና ገጠር
    እዲህ ነበር ዋሸንት እምንነፋዉ
    እናመሰግናለን
    ቢኒሻ ሠላምህ ይብዛ ቢኒዬ

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 років тому

      Tgye konjo ayezosh eshi batseb argegn

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 5 років тому

    እውነት ወንድሜ ቃላት ያጥረኛል ስላንተ ብቻ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ !እኛም እንወድህ አለን ወንድማችን እውነት ሀገራችን እኮ የታደለች ባለ ፀጋ ነች ፈጣሪ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም ያውርድልን !!

  • @tgalmey8713
    @tgalmey8713 5 років тому +11

    በጣም ነው ማከብርህም ማዴቅህም ሰላምህን ያብዛልህ

  • @merrymerry4957
    @merrymerry4957 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒዮ።እስይ ውይ ዋሽንቱ ደስ ሲል።
    በእግዚአብሔር ቢኒየ ተጠንቀቅ ግዜው አውሬው በዝቶበታል አብዝተህ ፀብ ወንድሜ።
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @etebegnikoshashaalegni4623
    @etebegnikoshashaalegni4623 5 років тому +5

    _አፍፍፍ አንተ ልጅ ብንዬ ሃገር እንድናፍቅ አደረክኝ አምላኬ ሆይ ሃገራችን ሰላም አድርግልናን እኛ ስደተኞችም በሰላም ወደ ቅድስት ሃገራችን ያድርሰን አሜን_

  • @genettube527
    @genettube527 5 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ኑሮ

  • @የተዋህዶልጅ-ኰ4ኈ
    @የተዋህዶልጅ-ኰ4ኈ 5 років тому +36

    ወንቅ እሽት ገዳም ለምን አክድ ብትሄድ ደስ ባለን

  • @agerriedesalegn638
    @agerriedesalegn638 5 років тому

    በጣም ያምራል ጉብኛትህ እግዜብሄር ብሄድበት ሁሉ ይከተልህ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ፀ7የ

    ውይ ወንድማችን ሰላምህ ብዝት ትርፍርፍ ይበል

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 5 років тому

    Wow Beniye Tadleh betam yamiral Desyilal Egziabhere Yitebkh Dingle Mariam enate kante atley bro🙏⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️

  • @hanihaymi6274
    @hanihaymi6274 5 років тому +21

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመጥምቁ ዩሀንስ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ ከአጎቴ ሚስት ወንድም ልጅ ፍቅር ይንዘኝ ይቻላል እንዴ ? ፕሊስ ንገሩኝ

    • @ሠዉነኝአየሠዉ
      @ሠዉነኝአየሠዉ 5 років тому +1

      አባቶችን ጠይቂ ዝምድና ከሌላችሁ የሚቻል ይመሥለኛል

    • @safiyasafiya9987
      @safiyasafiya9987 5 років тому +1

      ትግር የለውም ላቺ ምንሽም አይደለም

    • @asnakechtilahun7460
      @asnakechtilahun7460 5 років тому +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን
      እህቴ መጀመሪያ የምታማክሪዉን ሰዉ ለይ
      እግዚአብሔርን የሚፈራ ሃቀኛ የሆነ የኃይማኖት
      አባቶችንና ቤተሰብን ጠይቂ እንደኔ ሃሳብ ግን
      በክርስትና እምነት አይፈቀድም::

    • @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ
      @የድግልማርያምልጁነኝዘድእ 5 років тому +1

      አባቶች ጠይቄ ቁጥር አለሺ ወይስ

    • @aliaazzam30
      @aliaazzam30 5 років тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን ችግር የለውም ያጎትሽ ሚስት ወንድም ልጅ ከሆነ ዝምድና የለዉም ግን ቤተሰብ ጠይቂ

  • @ኤልዳናንጉስ
    @ኤልዳናንጉስ 5 років тому

    ዋው ደስ ሲል ቢኒዬ ባለህበት የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ

  • @wubalemgashaw76
    @wubalemgashaw76 5 років тому +4

    አይይይይይ ሀገሬ ውብ እኮነሽ አምላክ ፍቅርሽን ይመልስልሽ ፈጣሪ ከፈቀደ በቅርብ ቀን አይሻለው ሁሌም ለምለም ሁኝ ለምለሚቷ ሀገሬ ድግል ሆይ ሀገሬን አደራ

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 5 років тому

    ዋውው ቢኒዬ ታድለህ ዋሽንት ትችላለህ ዋሽንት በጣም እወዳለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ቅን ልጅ ነህ እኛም እንወድሀለንባህርዳር ምርጥ አገር ነች እንዴት እንደምወዳት ባላውቃትም ውብ ነች ከስደት መልስ እኛንም ለመጎብኘት ያብቃን

  • @ngsha
    @ngsha 5 років тому +4

    You took me the memory lane... reminded me, my past life. You're close by, give a shout out to my mother, Bini!

  • @rozaaraga796
    @rozaaraga796 5 років тому

    እደው ቢኒዬ እግዚአብሔር አምላክ የምትወዳትን ዬምትወድህን ፈረሀ እግዚአብሔር ያላትን እውነተኛ አፍቃሪ በፍቅር እጅ በገዘብ የማትመራውን ግራጎንህን እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም ⛪⛪⛪💚💛❤

  • @fikadefenetfikadefenet4106
    @fikadefenetfikadefenet4106 5 років тому +17

    ወይኔ ቢንዬ በጣም ደስላል ግን ጥስ አባይ ደርሰክ ወንቂሸት ቂዱስ ገብርኤል ጋዳምን ሳታዮ እንዳት መለስ ቢንዬ በጣም የምጋርም ገዳም ነው እግዚአብሔር ይምራ ::

  • @haregalem4355
    @haregalem4355 5 років тому

    ዋዉ ያምራል እንደዛሬዉ ሳይሆን ስደቱ ሰይበዛ ወንድሞቸ መስከርምና ጥቅምት ዋሽት ይጫወቱ ነበር እና ትዝታየን ነዉ የቀሰቀስህብኝ

  • @መሰረትበየነ
    @መሰረትበየነ 5 років тому +6

    ቢኒዬ " አንተ እኮ በቃ ልዩ ልጅ ነክ " ስወድህ ጥግ ድረስ ነው

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 5 років тому

    አማራ የፋቅር ሀገር ነው ቢኒ ዘና ፈታ በል መልካም ማድርግ በሰማይ ደመወዝ ሁኖ ይከፈለናል ትክክል

  • @smrahgazi2851
    @smrahgazi2851 5 років тому +4

    በንየ እንካን በሰላሞ መጣህ ወይ ትዚታ ኣልቻልኩም እኔስ

    • @Aftakintubehabesha
      @Aftakintubehabesha 5 років тому +1

      smra hgazi ሳምራ እንደመር በዩቲዩብ

  • @ኢትዮጵያ-መ6ቀ
    @ኢትዮጵያ-መ6ቀ 5 років тому +1

    ልጅ ቢኒ ታድለህ በጣም ልዩ ነው ተመስጨ ነው ያየሁት አይ እማማ ኢትዮጵያ ፍቅር አጣን እንጂ በተፈጥሮ ውብ ሀገር ነበረች 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @እናቴሂወቴ-ከ4ፈ
      @እናቴሂወቴ-ከ4ፈ 5 років тому

      ጆቦየ ኮመት ስትስጥ ግን የስድብ መንፈስህ ይጠፋን ሃሃ በነገራችን ላይ ሳቅህ ውስጤ ነው

  • @Tsila_show
    @Tsila_show 5 років тому +42

    ስለ ድንግል ማርያም ስለ አላህ ብላቹ ሰብስክራይብ አርጉኝ

    • @መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
      @መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ 5 років тому +3

      ወይ ድንግል ማርያምን የስብስክራይብ መለመኛ በእናቴ ሰለመጣክብኝ ስለ ድንግል ማርያም ስል እሺ ብያለሁ

    • @blenbalager
      @blenbalager 5 років тому +1

      እንደማመርተደምሬለሁ

    • @Tsila_show
      @Tsila_show 5 років тому

      @@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ እሺ soli 😍😍

    • @Tsila_show
      @Tsila_show 5 років тому +1

      @@blenbalager tedemralew

    • @Tsila_show
      @Tsila_show 5 років тому

      @@Tirsit19 amesegnalew almiye

  • @meseretmekonene5071
    @meseretmekonene5071 5 років тому

    ወንድማችን በድሜ ዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አይአገሪ እናቴ እውድሻለሁ ⛪😢😢🇪🇹🇪🇹

  • @tsedaledamtsew4180
    @tsedaledamtsew4180 5 років тому +14

    ቢኒ ሀገርህ ኑር አትሰደድ ደግሞ አግባ
    ባክህ ባክህ ባክህ
    ወንድ ልጂ ቆረጠ ሁን
    ደግሞ ባህር ዳር ከሆንክ በተሰብ ሰላም በልልኝ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому

    ቢኒዬ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ዋሽት ስሰማ ማቀስነው ሽለላና ዋሽት ያስለቅስኛል ቢን ምርጥ ስው ስወድህ ፍጣሪ ይጠብቅህ እዴት ያምራል

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 5 років тому +16

    ሁሉም ሠብሥክራብ ለማኝ ሆነ ዛሬማ ጭራሽ በፈጣሪ ማለት ተጀመረ ኮሜት እንዳላነብ አሥመረራችሁኝ ሁሉም ሠብሥክራብ አድርገን በምን ሠአታችን እንማራለን🙆🙆🙆🙆🙆😜

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 років тому +1

      Kidistye Subscribe Argu😍👭

    • @hanahana1960
      @hanahana1960 5 років тому +3

      እኔ ጥሎብኝ ኮሜንት. መበብ ወዳለው. ልክ. መፀፋ 😅😅

    • @aselefechhabtamutube
      @aselefechhabtamutube 5 років тому +2

      @@hanahana1960 እኔም😎😍

    • @betitube12
      @betitube12 5 років тому +2

      ክክክክክ ቀላል ቋቅ አሉን አሪፍ ነገር ካቀርቡ ስብስክራይብ ብቻ ሳይሆን ሽርር እናደርጋለን

    • @businechbusinech495
      @businechbusinech495 5 років тому +1

      Kkkkkiiii asakishigi wude

  • @sebleseble5930
    @sebleseble5930 5 років тому

    ልጂ ቢኒ እንደዛሬ ስቄ አላውቅ ለማንኛውም በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚያቢሆር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁም ቤተሰቦቸ እናተንም እዚግያቢሆር እቅፍ ዲግፍ አዲርጎ ላገራችን ያብቃን

  • @LiktarikHabesha21
    @LiktarikHabesha21 5 років тому +5

    Congra Pm d/r abiy ሁሉም ይቅር 🇪🇹ኢትዮጵያዬ🇪🇹በአለም ስሟ ይወሳል አሁን ክብር ለፈጣሪ🙏 ለዚህ ምርጥ ዜናማ ምርጦቼ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በቅንነት በናታቹ🤝🇪🇹🇪🇷

  • @etheethe4338
    @etheethe4338 5 років тому

    Wandime egzabeher yibarkihe batam yasdesital bineye yene malkam sawu endet nek salm new tamachitohale👍💯🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ZomaTube
    @ZomaTube 5 років тому +5

    ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልጅ ቢንዬ ዋሽንቱ ሆድ ያስብሳል በስደት ላይ እንዳልም ሆድ ብሶኛል 😭😭

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 5 років тому

    ዋው ልጅ ቢኒ ተመቸኸኝ በእውነት ምናልባት እንዳንተ ሁሉም አስተዋይ ዎጣት ቢሆን

  • @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ

    ክልሉ መንግስት ቢኖረው ጢስ አባይ ስር ከተማ መሆን ነበረበት መስመርኳ አይይ

  • @amineamde9539
    @amineamde9539 5 років тому

    ቢንዬ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @lidacall4552
    @lidacall4552 5 років тому +8

    ዞር ዞር በል ወደ ሰሜን ሸዋ ደብረ ሊባኖስም ጎራ በል ቅርብ ነው ከአዲስ አበባ
    በረከት ታገኛለህ ለእኛም ታካፍለናለህ

    • @arosaarosa2091
      @arosaarosa2091 5 років тому

      ወይ ቢኒ የምትግርም። ልጅ ነህ

    • @oneloveeter7449
      @oneloveeter7449 5 років тому

      እውነት ነው ሰሜን ሽዋ ብዙ ገዳማት አሉ ግን ብዙ ሰው አያውቃቸውም

  • @oneethiopiaonelove4175
    @oneethiopiaonelove4175 5 років тому +1

    በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 років тому +3

    ቢንያም አደራ ወንቅሸት ገብሬል ሳትህዲ እዳትመለስ እሽ አደራ አደራ አደራ ቅረብ ነዉ እሽ

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 років тому

    *ገጠር ውስጤ ነው ሁሉ ነገራቸው ደስ ይላል ዋው ይመችህ ቢኒ እናመሰግናለን*

  • @እኔስማረያምንእወዳታለሁጎ

    በእውነት በጣም ደስስስስ ይላል ቢንዬ ከልብ እናመሰግናለን የኛ ቅን

  • @እኔስኦርቶዶክስተዋህ-ሐ3ዸ

    ዋዉ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን በሀገራችን ይህን የመሰለ የተፈጥሮ ታሪክ ስላለን ኮራሁኝ እናመሰግናለን ቢንዬ💚💛❤

  • @almasss8478
    @almasss8478 5 років тому

    ብኒ የእውነት እንዴት ደስ የሚል ፀገነው የተሰጥክ እግዚአብሔር ይጥጠብቅ ወንድማችን እኛም እንወድሀለን

  • @ፋሲካመንግሰቱ
    @ፋሲካመንግሰቱ 5 років тому

    በጣም ደሰአለኝ ይመችህ ውንድሜ እናመሰግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @himahima872
    @himahima872 5 років тому

    ቢኒ የሰዉን ትዝታ ትቀስቅሳለህ።ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ

  • @adanawube9065
    @adanawube9065 5 років тому

    አግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉን አኩል አይተህ የምታደርግ አድምና ጤና ysth

  • @sara-kr3qu
    @sara-kr3qu 5 років тому

    ሌላም ነገር እንደምታሳየን አልጠራጠርም እግዚአብሔር ይክብርልን ቢኒየ በጣም ይምራል ላገራችን ሰላምኑ ይውርድልን

  • @መኳንንትመንበር
    @መኳንንትመንበር 5 років тому

    ወይ ቢኒ ትዝታ ቀሰቀስክብኝ ሰላምህ ይብዛ ቢኒ እመቤቴ ትጠብቃችሁ አገሬ አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዝቦችሽ ሰላም ወተው ይግቡ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬