Yes!!!!!!!! We are Evergreen Amhara beautiful People We Are One yes we are One yes and we are One nobody come between us between us 1 Amara 1 people🕯🕯🙏🍃🇲🇱🕊 God bless the Amhara people beloved and other all people that we love them we are the same people we not evil cut neck tore them out from their home children old young anyway God👁 he will pay you. u will get the price one way z other Amhara means good💖and think twice🤔 we not animal 🇲🇱🍃🕊🌼🌻🦁🌼🌻🧚♂️🌻🦁🌼🌻 That's !!!are !!!awe !!!are
Yes like you im realy pround of ethiopian diverdity . Im gonder by my father and Gojam by my morher but i lesten all éthiopians musique in différents language even if i dont understand i loooove i feel honneured, pround. We juste need to love respect and United to be a grand and powerful country ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
ነፍጠኛ ይለኛል የሰደበኝ መሥሎት
ሥድብና ሙግሰና መለየት ተሥኖት
አወ ነፍጠኛ ነኝ ቅብርር ያልኩ አማራ
ጎንበሥ ቀና ሳልል የኖርኩኝ ሥኮራ
አንድ ቀን ሳትሥጋ በነፍጤ አሥክብሬህ
ዛሬ ግን ሰደብከኝ ባለ ጊዜ ሆነህ
አወ የማልፈራ የማልኮራ ነፍጠኛ ነኝ
💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
ነፍጠኛ ነኝ የነፍጠኛ ልጅ 💚💛❤️ ትክክል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️
አወ ንፍጠኛ አማራነኝ በማንነቴ የምኮራ የማልሸማቀቅ አልሀምዱሊላሂ
አወ ነፍጠኛ ነኝ የፋኖች ዘር
👍👍👍👌👌👌😍😍😍
@@kedusemikael6713 አሜን
አማራ ከድሮ ጀምሮ ደሙን ብቻ ሳይሆን ዘፈኑም ስለ ኢትዮጵያ ነው፡
Gora bel konjo
Johny 97 ትክክክክ የአማራን ስስማአማራን ሳይ ነው ኢትዮጵያ እንዳለች የማውቀው ስንደቅ አለማውም ሁሉም 😭😭😭😭😭😭 ብቻ አንድ ያድርገን ፈጣሪ
Johny 97 btekkl ehta
ትክክል ማሬ
Ewnet enem eyalku neber tkikl
ብታምኑም ባታምኑም ከተፈጠርኩበት ጊዜ ጀምሮ በአማራነቴ በጣም ነው የምኮራው ዛሬ ደግሞ ይሄን ሙዚቃ ስሰማው ሞቼ ድጋሚ ድጋሚ አማራ ሆኜ እንደተፈጠርኩኝ ነው የተሰማኝ በቃ ምንም ቃላት የለኝም
ጎጃም
ወሎ
ጎንደር
ሸዋ
አንድ አማራ አበቃ💚💛❤️
❤❤❤
👎🏻
azmari
Sara Sara አዎ ነኝ ታነቂ በቅናት😆😝
እኔም አማራ በመሆኔ ምን ግዜም ደስስስስተኛ ነኝ
በደንብ ነው ብስህትን የገለጽከው ወንድማችን ሀገራችንን ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንዳንተ ያለውን ጀግና ነው የአብይ ሰራዊት የሚያንገላታ እምቢ እውነትም እምቢ በል ይህን ልጅ አለማድነቅ አይቻልም ይህችን ኮሜንት የምታንቡ ሰላም ያድርግልን ሀገራችን#ጎጃም ወሉ ሸዋ እምቢ አለ ህዲልኝ እሩዋ ዋው ደጋግሜ ብሰማው የማይሰለች ምርጥ ልብን የሚነካ ሙዚቃ
አማራየ ሁሌም ንገስልን💚💛❤
አማራ ሙስሊም ክርሥቲያኑ አንድ ነን!!!!!
አይ ኢትዮጵያ ልጆችስ አሉሽ : የአማራ እናት መንታ መንታ ትውለድ እንዲህ በሃገሩ የማይደራደር ጀግና ስለምትወልድ 💚💛❤️
👍👍👍 👍👍👍‼️‼️‼️
ምርጥ
ውይይይይ
አሜን💚💛❤
wowiow
avo ymechachu
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ እኔ ራሱ ከሰማሁት በሁዋላ በልመና ነው ደሜ ቀዝቀዝ ያልው ግን የሸገር ልጅ ነኝ
Hahahha 😍😍😍😍😍😍😍
ሀሀሀሀሀ😍😍
Kkkkkkkk enam
Hahahahaaa
HAHAHAHAHA. Temechehegn me too. Yazzzzzzzzz Engidihhhhhhhhhhh
አማራ አንዲት ኢትዮጵያን ነውና የሚለው ... ለዘላለም ይኑር... ውይይይይ ስታምሩ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
ይሄ ልጅ ስራዎች ሁሉ በጣም ይመቻኛል ልጅ ጎበዝ የካሳ ዘር እምዬ ምኒሊክ ዘር የበለይ ዘለቀ ዘር ባትሆኑ ይቆጨኝ ነበር💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትክበር🇨🇬❤🇪🇷
ግን አሁን አማራ ማንነታችንን እየተዳፈሩን ነው
Ereee ye agerie bandira men ametawe ezi eraaaaaaa
@@ameera7136 ማንም አይደፍርም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ዛሬ ላይ አፉን ቢከፈት መስሚቺን ጥጥ ነው አማራነት ይለመልማል ኢትዮጵያዊነት ይለመልማል💚💛❤
የንጉስ ሚካኤል የእቴጌ መነን ወሎስ
@@የበረሀሰንደል እቴጌ መነን አንረሣም የሀይለ ሥላሤ ሚሥት
አማራነኝ በቃ አማራ አማራ ብቻ ያሳምነው ልጅ አማራ አማራ አማረ አማራ አማራ
እብን መዳኛችን
ፍኖ መከታችን
አስራት ልሳናችን
አማራ ከፍይላል ብችል ደግሜ ደጋግሜ ላይክ ባደረኩክ ስወድህ በርታ ብዙ እንጠብቃልን እድህ አይነትነው የምንፈልገው
C
አቦ ተመችታችሁኛል!! ከ1 ጊዜ በላይ like ቢቻል በደንብ እለቅባችሁ ነበር! 👏👏👏👏
🙏😘
Me too
እስኪ እዲያ በል የኛጀግኖች ስታምሩ
Mee too
me too
ደቡብ ነኝ ያዉም ዎላይታ አማራን ሳያዉ እትዮጵያዊኔት ይሰማል
💚💛❤
Jj
💚💛❤️
ማር ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
ኢትዮጲያዊ ሀበሻዊ አማራ ወሎ ነኝ አልሀምዱሊላህ
ወሎ
ጎንደር
ሸዋ
ጎጃም 💚💛❤👌😍😍😍😍
ግርማ ሞገሴነሽ ክብሬነሽእናቴ ወደ አቦል ይምጡልኝ
@Mulualem Bihon ok sub adrgekalew bro gora bel antem
ኣማራ የእስራኤል ዘር ።
@@דוויתביינסאי ኤጭእስራኤልምድናቸው እኛጥቁርነን በጥቁርእነትህኩራ
@@መሀመድየወረባቦልጅ በጣም አማራነኝ ግን የስራኤልደምየለብኝም ይሁዳ
ፊልም የሆነ ዘፈን ነው የአመቱ ምርጥ ስራ ነው ማንም መነካት አይፈልግም የሚጠቅመን ተከባብሮና ተዋዶ መኖር ነው❤️
በትክክል ይመቻቸው
Good job
ጎንደር ምን አለ?👉እምብኝ
ወሎ ምን አለ?👉ወግድ
ሼዋ ምን አለ?👉ሂድልኝ
ጎጃም ምን አለ?👉ዋ! ክላልኝ
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️
Zinegnaw Yeshambel እንደመር ወደ ቻናሌ
💚💛❤
አሚን
Amen amen amen
💚💛❤
የኢትዮጵያ ዝና ሲሞገስ ማነው እደኔ ደስስስ የሚለው በላይክ አሳዩኝ
ወይኔ እንዴት ይነዝራ በስመሀብ በእውነት ይህ ልጅ ስወደው ጥሎብኝ 💚💛❤️አማራዬ ዘርክ እንደምድር አሸዋ ብዝዝዝዝትትትትት ይበል ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️🇲🇱
አሜን 😍😍
እኔስ አልፈራም ድንግልን ይዤ አሜን 😍
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🌹🌹🌹🌹💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹
ከሴተኛ አዳሪነት ዉጪ መጀመሪያ አማራዬ ከማለትሽ በፊት
@@danelastp3130 ሴትኛ አዳሪነትን እሚያውቀው ባለቤቱ ሴሰኛ 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ዋው በጣም አሪፍ ስራ
ጎንደር, ጎጃም, ወሎ ,ሙሉ ሸዋ, አንድ አማራ!!
Batseb argegn konjo
አማራዎች ፍቅር ናችው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችው
ታገስ አሜን በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ዉዴ
ዘፈን ብሎ ዝም !! አንደኛ ። ድንገት መጣ ና ታሪክ የሌለው ..... 💚💛ቀይ ውስጤ ነው
እስኪ ኢትዩጰያ ሰላም ይሁን የምትሉ
እስኪ አማራን የሜወድ
Waw
Amen yargln
@Mulualem Bihon tt
ወንድም አማቾች ነቸው እንዴ
አማራ ♥እውስጤ ናችሁ የኔ♥ ሚስክኖቺ♥
በርቱ ባሁን ሰአት የኔ ማር የኔ ስኳር የሜል ዘፈን ሳይሆን እንደዚ በአገር ፍቅር የሚነድ ዘፈን ነው ሚያስፈልገው 😘😘😘😘😘😘😘
ማን ነው ቅርርቶ ሲሰማ ውስጡ የሚረበሸው😭
እኔም..በታም ይስማኝል
እኔ ጥሎብኝስወድ
እኔ
Uu lylyytyljo!
መረበሽ ሳይሆን ጀግንነት ነው የሚሰማኝ ትትትትትትትት
ሃገር በቋንቋ የከፋፈል ያ ደመኛዬ
በአጭር ተቀጨ ብዙም አልቆዬ
ኢትዮጵያዊነት ከቋንቋ በላይ ነው ።
ዋው እምየ ሚኒክ ልጆች የአማራ አበሳ ሀሪፋ ስራ ነው ውይ አማራ በየዘፈኑ ውስጥ የኢትዮጵያ አለች አቦ ይመቻቺሁ አኮራችሁን
እምቢኝ እምቢኝ እምቢኝ
እረ አንተዬ እረ አንተዬ
አቤት ደስ ሲል ይነሽጣል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም !!!
አማራነት እኮ ሱስ ነዉ
ዉበት ነዉዉዉዉ
ፍቅር ነዉ ገና ትለመለምላች አማራየየ💚💛❤
Denaz Ethiopiawenat new susi medera zerega
ኮኪ ወሎየዋ የመርሳዋ ቀበጥ Dunai amen
Zeregna
Yes!!!!!!!! We are Evergreen Amhara beautiful People We Are One yes we are One yes and we are One nobody come between us between us 1 Amara 1 people🕯🕯🙏🍃🇲🇱🕊
God bless the Amhara people beloved and other all people that we love them we are the same people we not evil cut neck tore them out from their home children old young anyway God👁 he will pay you. u will get the price one way z other Amhara means good💖and think twice🤔 we not animal 🇲🇱🍃🕊🌼🌻🦁🌼🌻🧚♂️🌻🦁🌼🌻
That's !!!are !!!awe !!!are
@@lovethree6526 አይዞንንን አማራወች ፍቅርርር ይጨምርልንን አድንሁንንንን ዬቀረናልልልልልል አድነት
እንኳንም ኢትዮጵያዊ ሆንኩኝ ሲቀጥል ነፍጠኛነኝ 💚💛❤
😍❤
ይመችሽ🤙
enem
@@ethiolove5970 ስፕ እድእእአአኢኢኡኡን
❤❤❤
አቦ ቤተ አማራወች የት ናችሁ እረ ወደየት ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አለንንንንንን ፈጣሪ ዘራችንንን ያብዛለን
Alen ema amaray zerachihu yibiza
አለንንን
አለን ነፍጠኞች
አለን
ፍቅር እየሰጠ አገር የሰራ
እምየ አዛኙ የአንኮበር አውራ
"እምብኝ አለ"
አማራነት ፍቅር!❤
በትክክል አማራ ወደፊት
❤❤❤❤❤❤✌✌✌
😍😍😍😍💪💪💚💛❤
Tekikiel
💚❤💛🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍❤💛💛💛❤❤❤💛❤❤
ይህ ነው ዘፈን ማለት የሳሮንን ቂጥ ከማስተዋወቅ ሀገርህን ማስተዋዉቅ ይበልጥል የኔ ገራገሮች በርቱልኝ ።
ክክክክ በትክክል😂😂😂😂
Anchi slalelesh nwa kenatagna kotet
@@bekget5978 kkkkkkkkkk abaye mnsha new eni bezch lqen aladergewm kemr
ሳሮንም ከዚህ ህዝብ ነው የተፈጠረችው ok
😁😁😁😁😁😁
Beautiful music. I love your sounds , rhythms and dance. From Trinidad and Tobago 🇹🇹
ነፍጠኛ ይለኛል የሰደበኝ መስሎት
ስድብና ሙግሳን መለየት ተስኖት
አዎ ነፍጠኛ ነኝ ቅብርር ያልኩ አማራ
ጎንበስ ቀና እያልኩ የኖርኩኝ ስሰራ!!!!
❤❤❤❤❤❤❤❤
@@አላህከሪም-ጨ6ጸ .
😍😍😍😘😘😘
አወ ነፍጠኛ ነኝ💪💪💪
እኛ ነፍጠኛ አንልም ቆማጣ ነዉ የምንለዉ
ጎንደረ. ሸዋ. ጎጃም. ወሎ. ነፈጠኛ. አማራ. ዘራችሁይብዛልኝ
Aminn💘💘💘
ወሎ ሸዋ ራያ የናንተ ሆኖ አያቅ
@Redu Mohamed engdi simi ene shewa negn rayam welom ye gna nw awekn eko hulu kegna man endehone
@Redu Mohamed bete israelis ayshalm 😁
amennn lehulachenm
አቦ ተመቹኝ. እኮ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬ኢትዮጲያ ኩራቴ ዘላለም ኑሪልኝ.
እቺ ናት ሀገሬ!!! አልሰጥም እምብኝ 🇪🇹🇪🇹💚💛❤
ይህን ደራሲና ግጥም የፃፈውን ሳላደንቀው አላልፋም ምርጥ ስራ ነው
ዋው በጣም ደስ የሚል እና ወኔ ቀስቃሽ ነው አመራ ለዘላለም ይኑር
Their way of acting so AMAZING I ❤ it
ሙዚቃው ቅንብሩም አመታቱም አሪፍ ነው
tekekeL
amsginalew ygitimu derassi ene negn
የልጅ አዋቂዎች ምን እንደምላችሁ አላቅም አማራነት ጥበብ ነው ሰላማችሁ ይብዛ 😍😍😍😍
💚💛❤ስታምሩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪💪💪💪💪
💚💛❤ጎጃም
💚💛❤ወሎ
💚💛❤ጎደር
💚💛❤ሸዋ
💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
💚💛❤
👊👊👊👊👊👊👈
ኤርትራ ከ ሽዋ ምን ኣላት ኣንተ ዘረና የደርግ ልጅ።
@@መዓትወረመኽሰብዓለም 👎👎👎
@@መዓትወረመኽሰብዓለም ጥብ አጋሜ ተርወይ
@@መዓትወረመኽሰብዓለም ደደብ አጋሜ
በአሁኑ አስተዳደር የመናገር የመጻፍ የመዝፈን ...ወዘተ የዲሞክራሲ መብት አለ ብለን እናምናለን ደግሞም አለ። እነዚህ ወጣቶች ታሌንት አላቸው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው። የፈለጉትን ሰው ቢያነሱ ቢጥሉ መታሰር የለባቸውም። ሙዚቃቸውን አዳምጫለሁ እንኳን ሊያስወቅሳቸው የሚያስመሰግናቸው ነውና። ይፈቱ ብዬ አንድ ድምጼን እሰጣለሁ።!!!!
ምርጥ የባህርዳር ፍርጦች ወንድማማቾች አሪፍ ነው በርቱልን 👏👏💝
ማሂ ማሂዬ ወደ አቦልም ብቅ በይ
@@Aftakintubehabesha ገጨውህ
@@ማሂ-ቨ6ጀ አቦ ይመቻቹህ ወገኖቸ ሠላማቹህ ብዝት ይበልላቹህ
በቃ ነፍጠኛ ኩሩ አማራ ነኝ💖💖💖💖💖💖
❤❤❤❤❤❤
አማራዎች ፍቅር ናችሁ ፣ፈጣሪ ይባርካችሁ
ዉበት ፧ 100%
ድምጽ ፧ 100%
ክሊፕ ፧ 100%
በቃ የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዳግም ያብባል ኢትዩጽያዉነት
@@madinamadina953 አገቢኝ
እሜንን❤❤
በስመአብ ነዘረኝ ይህ ልጅ ሲያምር🌹💚💛❤አማራ 💚💛❤አማራ 💚💛❤አማራ💚💛❤ አማራ 💚💛❤አማራ 💚💛❤አማራ🌹💚💛❤ ፈጣሪ ሰላሙን ለአማራ ብሎም ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣልን🌹🌹🙏🙏🌹🌹👏👏
አረ በማርያም ስታምሩ ኢትዮጵያዬዬ ለዘላለም ኑሪልኝኝኝኝኝኝኝ 💚💛❤
ጎንደር ሽዋ ጎጃም ወሎ አንድ አማራ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@
እፍፍ ኢቶጺያ ለዛላለም ትኑር በቃ ይትግሬ ልጅ ነኝ
እና ትግሬ ሁሉ ክፉ ነው ማን አለ ? መለስ ዘረኛ ሁኖ በዘር አባልቶን እንጅ ባለሰልጣኖች በደሃው አማራ ትግሬ ኦሮሞ ጉራጌ ወላይታ እያሉ አበሉን እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ነው ።
አይዞን ፖለቲካ ሰላም ነሳን እኮ
@@lahelenamanore9362 tebedi ahya meles mn aregachu rasachu seltan flega hager eyebetenachu yalachu yedro srat nafakiwoch
MUSKETEERS
@@titi-wi6fe
Excellent
I love Amhara from Eritrea
ኑሪልን ማማዬ 😘🙏
❤❤❤❤
❤❤❤❤ 🙏
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ዋዉ የሆነ እንደፊልም እሚመስፅ ነገር ነአው በጣም ያምራል በርኑልኝ በቃ ኢትዮን ለአማራ ተዋት በቃ አማራ ዉስጤነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
እጅግ ያስደሰታችሁኝ የክሊፑ አንድም ቦታ ላይ ጠመንጃ አለመያዛችሁ እንዲ ነው ፍቅርን መስበክ ሰላማችሁ ይብዛ ያገሬ ልጆች!!!!!
ኧረ ኧረ ኧሯ ኧሯሯሯ......!! ምን ልበላችሁ ወይ ኧረ ምናባቴ ልሁን??? ኧሯ ኧሯ ኧሯ .......!! የኔ ጀግኖች ኑሩልኝ ወድሞቼ!
Proud to be ethiopian🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 love this song 😍
We all same let's stand together against racism..
Warm love from Sudan 🇸🇩🇪🇹
You are right bro😍😍😍😍
We love you too our sudanis peoples
@@smithboy490 Thank you bro
@@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ Thank you ⚘
Sudan,Somalia,Djbouti,Ertrea=are part of Ancient Ethiopia so we r one people.
እማራ ሙስሊም ክሪስቲያኑ አንድ ነን እማራ ሁሌም ንገስልን
ዘመናይ ክብሪቷ 😂እሱ ተረት ነው ሙስሊም መቼም እኩል ሆኖ አያውቅም አሁን ግን ወደዱም ጠሉም እኩል እንሆናለን እየተቃጠሉም ቢሆን ይቻሉት😂😂ሙስሊም ሊመራን አይችልም እያሉነው ጎንደርና ጎጃም 😂
@@zemassefa1397 ሽንፍላ
@@zemassefa1397 mnalsh Komche komata gedel gebu enante tawot amlaki shentam ensesa hula
Just muslim
Yeni konjo of cores
ዘፈን ብዙም አልወዲም መስማት ዪህንግን 5 ሰማሁት በጣም ያምራል አዲሁን አማራወገኔ ትልቅ መልክት አለው
😍😍😍😍😍😍
በጣምእህት
ያምራል በጣም
ምርጦቸ ክፉ አይካችው💚💛❤👍💪
ነበረው ምን ዋጋለው
As an half tigre & half Oromo this song make me happy and proud to have this kind of tradition & flag and too be called ETHIOPIAN✊🏾✊🏾✊🏾
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕🙏🏿
I dont believe u, u dont sound like u r proud of it
Yes like you im realy pround of ethiopian diverdity . Im gonder by my father and Gojam by my morher but i lesten all éthiopians musique in différents language even if i dont understand i loooove i feel honneured, pround.
We juste need to love respect and United to be a grand and powerful country
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
Ayal Negus eske 10 kefel Meskiazona neberku 6 kilo
ናፈቐ'ምበር ሕመማይ why you hating bra hahaha
ጎንደር❤
ጎጃም❤
ወሎ❤
ሸዋ❤
አማራ 😘😘😘😘
betam new mtakorut
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💌💌❤❤❤❤ከጎደሬዋ እህት🇨🇬🇨🇬🇨🇬💔🇨🇬💔🇨🇬💔🇨🇬💔🇨🇬💔🇨🇬💌😍
ዋው❤❤
@Médî Hábésháwît ሁሌም አማራየ አማራየ አማራየ 🙏🙏🙏❤❤💔💔🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💌💌💌😍
ብሎም ኢትዮጵያ አማራ ማለት የኢትዮጵያ ፈርጥ
አምላኪ አማራ አድርገህ ስለፈጠረከኝ አመሰግንህአለሁ አማራ ለኢትዮጵያውያይሞትል ❤
ገነት የአሳምነው ልጂ ነኝ እህቴ እግዚአብሔር አማራነሽ ብሎ አፈጠረሽም ሰው በብሔሩ መጥፎም ጥሩም ተብሎ አይፈረጅም ከሁሉም ብሔረሰብ መልካም አለ ከሁሉም ብሔረሰብ ደግሞ እንድሁ ከፈሱ የሚያናጨው አለ ለነሱ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን
ገነት የአሳምነው ልጂ ነኝ @Fesam KOmche .
Wore becha 😁
ዋውእንኳንም አማራ ሆንኩኝ
Hahaha are egzabhier sew adrigo new yefereresh
እሽ
ጎጃም
ወሎ
ጎንደር
ሸዋ💚💛❤
ነፍጠኞች የት አላቹህ
አዎ ነፍጠኛ ነኝ ያውም ጎጃሜ የበላይ ዘር!!!!💚💛❤
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Alen💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
የባህርዳር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያገሬ ልጆች በርቱልኝ 😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አንድ ኢትዮጵያ ትቅደም ለዘላለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እሁሁሁሁሁሁሁ በቃ አማራነት እኮ ደማችን ውስጥ ነው ያለው እንዴት ይነሽጣል አማራነት ማለት ኢትዮጵያዊነት ማለት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር😍😍😍😍😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
የአለም የአፍሪካ ማማዎች ናችሁ በርቱ ወደፊት እምየ የሚሊሊክ ሽንት ይባረክ
ጎደር ምን አለ እቢኝ አለ
ጎጃም ምን አለ ወዳልኝ
ወሎ ምን አለ ዋ ክላልኝ
ሽዋ ምን አለ ሂድልኝ አለ
ምርጥ ስራ ነው ወደፊት ብዙ እንጠብቃለን በርቱልን ውድድድድድድድድድድድድድ መልካም እድል እመኝላችኃለሁ
ኢትዮጵያ ሀገሪ መመኪይ ክብር ማንነቲ ኩራቴ
አማራነት ያብብ❤አማራ መሆን መታደል ነው ኡፍፍፍ😉❤❤❤አሪፍ ስራ ነው !!❤❤
እንደኛ ነው ይሄ ዘፍን ከሚገርም መልእክት ጋር
❤️❤️❤️👍
שלןם
ጎጀም
ወሎ
ጉደር
ሽዋ
💚💛❤👈የጀግና አገር
እዉነት እናዉራ ከተባለ ከጥንትም ጀምሮ አማራ በሀገሩ በሚስቱ እና በማህተቡ ቀልድ አያዉቅም ይህን ለመመስከር የግድ አማራ መሆን አይጠበቅኝም ሰላም ለኢትዮጵያ
ዛሬ በጣም ክፍት ብሎኝ ነበር አማራ ሲነሳ ደስተኛ ሆንኩኝ አማራ ፍቅር እኮ ነዉ በላይ ዘለቀ አብሶ ሲነሳ ደስተኛ ነኝ
King❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 we amhara people from israel proud to be ethiopian amhara💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹 love you amhara gonder gojam wollo shewa❤️
PŹ
Ere tereqaqi, we amhara are from ETHIOPIA 💚💛❤🇪🇹 but we have sabaean & israel ancestors .
፤፤ሠሠሠ
thank you
So much
I am Amhara
I am 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopians
Dfgghjjjjjjjjjhhg
💚💛❤
ፍቅር እየሰጠ ሀገር የሰራ
እምዬ አዛኙ የጥቁሮች አውራ
ይወዳል እንጂ መች ይሸነፋል
የናቱን ጠላት ሺ ባንዳ ጥሏል
በልስማኝማ ስማ👉 ልንገርህ
የሰራችውን ቆራጥዋ 👉እናትህ
ጦር ሰባቂ ናት የእምዬ ሚስቱ
የጠይሙ ወርቅ👉 እቴጌ ጣይቱ !!! 💚💛❤
እልልልል ሀገሬ ድመቂ ወገኖቼ በኮመንት ላይክ አድምቁት 💚💛❤
ሸዋዎች የት ናችው የእምዬ ምኒሊክ ልጆች ባጣም ያምራል❤️
Alinni nurulinyi
አለን
goggewoch yet alu ዋዋዋዋዋ
እንሆኝ
ሚኒሊክን አታንሽ እነጋሎች ሳያዩት ይሮጣሉኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂
አቤት ዉበት ምርጥ የሀገሬ ልጆች ስታምሩ ምርጦች
የአመቱ 2012
ምርጥ ዜማ ይህ ነው አሸናፊ ሙዚቃ የእናት ሀገር የፍቅር
💚💛❤️
ግጥም ምርጥ💚
ሙዚቃው ምርጥ💛
ፉከራ ምርጥ❤️
ሽለላ ምርጥ 💚
ዜማ ምርጥ 💛
እጅግ ድንቅ ❤️
ሁሌም አሽናፊ ኢትዮጵያውያነት ነው ማንነታችን 💚💛❤️👍🏽
av
😦👍
አማራኮ ፍቅር ነው እስኪ ውሎየወች ላይክ ግጩኝ
በጣም ማር
አቦ ድምፅ በጣም በጣም ስታምሩ ሀገሬን ለሰዉ መቸም አልሰጥ አደኛ እስኪ ወዝወዝ ወሎ ወግድ ሰላማችሁ ይብዛ👏👏👍👍👍
Being Amhara is my biggest flex💚💛❤
😂😭😂😭😂😭💀💀 Me Too
ዘፈን ብሎ ዝምምምምምምም💚💛❤️
Atigermim
አማራ እንካን ሲፎክር ሲያለቅሱ ያምራል 💚❤💛
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉራ ብቻ
Boqboqa gurra bicha
@@romadimered3771 ታይዋለሽ ከትንሽ በሃላ ጉራ መሆኑን
@@muslimah3926 አፍሽን ዝጊ ግም እንታወቃለን በተግባርም እዳች አይነት አይደለም ስም እሚያወጣልን
@@hawawollyehawa5263 ደብረጺሆን ምን አለ ?
ፎቶ መነሳት ይችላሉ አለ ። የኔ ነው ካለግን እዋይ በለው
አለ ። አትገረሚው ወይ ?
ዋው ምርጥ ስራ ነው 💚💛❤✊
selam Darwish ብቅ ይበሉ ወደ አቦል ቻናላችን ♥
አማራ አማራ አማራ ታሪክ ጥበብ ባህል ጀግንነት ጥንካሬ አትንኩኝ ባይነት እና ኢትዮጵያዊነት የተጎናፀፈው የአፄዎቹ የነዚያ ዘር ያባቶቹ ልጅ ፈጣሬ ዘራቹህ ይብዛልኝ💚💛💓💪💪💪💪💪
አማራነት ይለመልማል❤🇲🇱ነፍጠኛ ዘሩ ይብዛ🇲🇱❤አማራዬ❤🇲🇱💪
አሚን
አሜን
አማራነት ኩራት ነው እቢኝ💚💛❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Shintam kizenam ahya Amhara the game is over!
ቆማጣ እስቲ የቱ ጋር እንዳላቹ ኢትዬጵያ ዉስጥ አሳይኝ
@@danelastp3130 kelalegne ante
አማራ ኩራት ነዉ 🇪🇹እድመችሁን እሺ አመት ያርዝመዉ ወንድሞቼ በጣም ደስ ሚል ስራ ነዉ የሰራችሁ👍👍
proud Amharas' heroes! we stand together to defeat our enemy. EMBI BEL
Say Ethiopia. Be balanced. Leave your tribe based heroism and saying Amhara is better than others without the true knowledge of Ethiopianism.
ቁጣው በርትቶ ነፍጥ ያነሳ እለት ዳግም ያብባል ኢትዮጵያዊነት !!! ስወዳችሁ 💕💕💕
ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነው❤️🤝❤️
የሚስማማ👍
ዎደስሊ
ደስ ሲሉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
Ethopea my sister land🌏 🙏❤👏❤, l love you from Sudan🇸🇩
we love you to
thank you we Love you to
@La La ለምን
@@rakrakrak7367 me oo
@La La hahahaha😂😂😂😂
ወይኔ አተልጂ ስወድህ ❤❤❤❤❤❤
ጎጃም ❤❤❤❤❤❤
ጎደር ❤❤❤❤❤❤❤
ወሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሸዋ አድነን ደሞቸ ❤❤❤❤❤❤
አማራ የተጠላው ኢትዩጵያ ስላለ ነው። ምን ይደረግ እንግዲህ አስተዳደግ ነው። ኢትዩጵያዊ ተብሎ እንጂ አማራ ተብሎ አላደገ።
Betam
❤️❤️
ዘረኛ ሁላ ደነዝ
I agree bro.. Amhara Yelemlem
Well said! That is how I grow up. Unconditional love for Ethiopian.
በርቱ ምርጥ ወንድሞቼ ጥሩ ነው ያለፈን ማስታወስ ክፋት ባይኖረውም ከለፈ ታሪክ የሜመጣው ላይ እንበርታ ሁላችንም በየፊናችን በርትተን ለግራችን ለተችገሩ ወገኖቻችን እንድረስ እርስ በራሳችን አንጨካከን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አማራዎች ስወደችሁኮ❤
Egam wuddd
እኛም እንወድሻለን ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ማማ
ስልጤ Tube 😘😘
ስልጤ Tube እኛም እንወድሻለን የኔ ቆንጆ
እኛም እንወድሻለን
One love from Eritrea 🇪🇹🇪🇷
🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇷
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@ንፁህዘርበቀለ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Gohaf Hamasyen
we love you too.
አሪፍ ስራ ነው ወኔ ለሌለው ወኔ ይሰጣል
❥ጎንደር
❥ወሎ
❥ጎጃም
❥ሸዋ
በጥቅሉ አማራ ነን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ♥
ውብ የሃገሪልጆች ሥታምሩ ሁሊም ደሥታችሁን ያሣየን ያብባል ገና
Yeah!!!!!!💚💛♥️
Great
Please Subscribe me
ua-cam.com/video/6IsN_yAQaKc/v-deo.html
ጌትነትና በቃሉ ሀሪፍ ስራ ነው ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ
እንደኔ እሄንን ሙዚቃ የተመቸው እስቲ ላይክ
ውድ የአማራው ዘር ለዘላለም በኩራት ይኑር ። ጠላታችን ከእምድረ ገጽ ይወገድ። እብሪት የነፋው ድንጋይ እራስ።
በጣም አሪፍ ስራ ነው ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘለላም ትኑር💚💛❤️
❤️አቤት ውበት እጅግ ታምራላችሁ የሀገሬ ልጆች ባህልን የሀገር ፍቅርን እራስን መሆን ያለውን ውበት አሳያችሁን❤️
ታግሼ ስኖር ተው አትነካካኝ፣የእናቴ ሞት ነው ደም የሚያቃባኝ!!
freedom writers በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@@kidu715 ከዚህ በሓላ ቤተሰብ ከአማራ ህዝብ ጋር ብቻ ነው።
አማራ ወይም ሞት !!
አማራ ውስጤም መኖርያም ሀገሬም ክብሬም ናት ግን በሀይማኖት ጣልቃ የሚገቡት ያናዱናል ለዚያነው አለበዚያ አማራ ፍቅርነው ምችት ይበለንንን ጥላታቸውይቀጠስ ዘርኛ አንወድድድም
እስከዛሬ ላገሬ ትልቅ ክብር አለኝ የዛሬው ግን ወረረኝ ኧረ ሀገሬ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ጀግናው የአማራ ዘር ደሥ ሥትሉ million likes deserves yu guys❤❤❤
Manew tarik yelelew?