የአሜሪካ እስር ቆይታዬ ይሄን ይመስላል ውይ አይጣልባችሁ ከዚህስ ይሰውራችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 611

  • @ብስራትየጊወርጊስልጅA
    @ብስራትየጊወርጊስልጅA 6 років тому +8

    ቢንየ ምርጥ ሰው እመቤቴ ፀጋውን ጨምራ ታብዛልክ የኔወንድም ምርጥ ልጅነክ በጣም ከነቤተሰብክ ሙሉጤና ይስጣችሁ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 2 роки тому

    እንኳን በሠላም መጣህ ቢንዬ በአለህበት እመቤቴ ትጠብቅህ ጥሩ መልካም ልጅ ነህ

  • @ማአሪፋእድርስ
    @ማአሪፋእድርስ 6 років тому

    ደስ ይላል።በስደት።ላይ ይከብዳል ከባድ ገጠመኝ።ነው እኔ የፓሊስ መኪና ሲጮህ ስሰማ ጆሮን።ነው ግጥም።አድርጌ የምይዘው አይዛህ።ለበጎ ነው ሁሉም።ነገር

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ሠ3ቘ

    ህይወት ብዙ ነገር ታስተምራለች ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፉፃሜህን ያሳምርልህ ቢኒ

  • @asnomereasnoo8859
    @asnomereasnoo8859 6 років тому +2

    ስላምህ ይብዛ ቢኒየ መጭርሻ ያስምርልህ ሉኡል እግዚአብሔር መፍተን ያለነው
    እመቤት ትጠብቅህ

  • @emamah4239
    @emamah4239 Рік тому

    ሠላሥ ጤና ይሥጥልኝ ቢንየ ሥላየሁሕ በጠቅላላ ም ደሥ ብሎኛል።

  • @bettyhabeshatube1572
    @bettyhabeshatube1572 6 років тому

    ዋው ቢኒ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ነው የምፈልገው በውበት ላይ ያለኝን ነገር ለውድ እህቶቼ ማካፈል እፈልጋለሁ ምንምን እንደሚዬስፈልግ ብትተባበረኝ ምንም አይዲያው የለኝም።ይቅርታ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 5 років тому +1

    ክብር ይግባዉ የድንግል ማርያም ልጅ የሚሳነዉ ነገር የለም !
    በብዙ ፈተና ሚያሳልፈን ሊያስተምረን እጂ ለክፉ አሳልፎ አይሰጠንም ቢኒዬ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @አለምወለተእየሱስ
    @አለምወለተእየሱስ 6 років тому +5

    ተመስገን ነው ቢኒዬ ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому

    እንኩአንም እግዚአብሄር ረዳህ ልጅ ቢኒ🙏🏽

  • @ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ
    @ፍሬየማርያምልጅ-ነ5ኰ 6 років тому

    አሜን አሜን አሜን ቢኒ እንኳ በሰላም ውጣ አዳዴ ያጋጥማል ስህተትም ያስተምራል

  • @egziabherfikrnew594
    @egziabherfikrnew594 6 років тому

    ቢንየ መልካም ሠው ሠላምህ ይብዛልን ወንድማችን

  • @saramulugeta7527
    @saramulugeta7527 6 років тому

    ሊነጋ ሲል ይጨልማል ቢንዬ ስለሁሉም ነገር ይክብር ይመስገን ፈተና ለበጎ ነው የድንግል ማሪያም ልጅ ይጠብቅህ ልጅ ቢኒ!!!!!!!

  • @monno-eq2mj
    @monno-eq2mj 6 років тому +2

    How did you get to register the car?

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 6 років тому

    አዝናለሁ ቢኒ… እንኳን እግዚአብሔር አስፈታህ፤ ቸር ይግጠምህ!

  • @webshettaddse3443
    @webshettaddse3443 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ቢኒ ውይ ሚስኪን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን

  • @መንፈሳዊስምእህተማርያምመ

    እንኳን ሰላም መጣህ ወድሜ ቢኒ

  • @ወለተእየሱስየድንግልልጂ

    ቢኒየ ሳልፍ ያምራል እግዚአቢሔር መጫረሻህን ያሳምርልህ

  • @tsehayberhe1327
    @tsehayberhe1327 6 років тому

    ልጅ ቢኒ አምላክን የያዘ አያፍርም ሀይማኖትህን ያፅናልህ ተባረክ ገጠመኝህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን እኔም እንዳንተ መንጃ ፍቃድ ሳይኖረኝ በችግር ምክንያት እነዳ ነበር አምላክ ለማንም የሰው ፊት አያሳይ የሰው ፊት እሳት ነው ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!

  • @fasikasrat8216
    @fasikasrat8216 6 років тому

    😀😀😀😀😀ወይ ቢኒ ቼቤ ቀምሰሓላ ።አረሌላም ገጠመኝ ካለክ ሹክ በለና 😀😀😜

  • @manishkazu9614
    @manishkazu9614 2 роки тому

    Meskin yen wedim azoki fexana lebegonewu 😰😍😍😍

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 6 років тому

    ኤንካን በሰላም ወጣ ቢኔየ ኤንጂ ኤመሪካ ኤሱሪ ቤት ከባዲ ኖው

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 6 років тому

    እኳን እግዚአብሔር እረዳህ ቢኒዬ

  • @አበባሙሉ
    @አበባሙሉ 6 років тому

    እንኳንተረፍክወንድምየ።እስርቤትሳበሠብስ፡እግዚአብሄርይመስገን

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 2 роки тому

    እንካን በሰላም ፈቱህ 👍👍👍

  • @fanosasafa5062
    @fanosasafa5062 6 років тому

    በጣም ጥሩ ነው የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @ElizabethLiz-gk4jm
    @ElizabethLiz-gk4jm 6 років тому

    እንዴት ደፈርክ ህጉን እያወክ መጀመርያ ቢኒ ።እንዳልከን ኢንፎርሜሽን።አለክ ስለህጉ? ..... ግን በጣም ያስደነግጣል የደረሰብክ ያውም ግራጅዌሽን ቀንክ ላይ

  • @SalamSalam-kv9qk
    @SalamSalam-kv9qk 6 років тому

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ እኔም ደርሶብኛል ቤኒ አንዳይነት ነው የኔና ያንተ ካካካካካካ

  • @helenalemu7069
    @helenalemu7069 6 років тому

    ደስ ይላል ቢኒየ ትምርት አለው

  • @ማንስእንደእናቴ
    @ማንስእንደእናቴ 6 років тому +2

    ቢኒየ እግዝያቤሄር ይባርክህ ገጠመኝህ ተመችቶኛል በጣም
    ምን ይህ ብቻ በምትለቅልን የሰብከት ትምህርት በሀይማኖቴ እንዳምን እንዳልወላወል አድርገኸኛል ቢኒየ እድሜ እና ጤና ሰላም ፍቅር ያድልህ ፈጣሪ

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 6 років тому +8

    በጣም እድለኛ ነህ ወንድሜ ። በህይወቴ እንደ ፓሊስና እስር ቤት የሚያስፈራኝ ነገር የለም ። Thank you for sharing

  • @azmachsileshiyedinglimarya1306
    @azmachsileshiyedinglimarya1306 6 років тому

    ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅ 👍👍👍

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 2 роки тому

    ምን ማለት ነው።ትልቅ ጉዳይ ረሳሁት ስትል አታፍርም?

  • @ቤዛዊትቤዛዊት-ወ1ጐ
    @ቤዛዊትቤዛዊት-ወ1ጐ 2 роки тому

    ቢኒዬ ግን በስላም ነው የጣፍህው እግዚአብሔር ስላም ያረግህ

  • @ሄለን23
    @ሄለን23 6 років тому

    ወይኔ ቢኒየ ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን

  • @mikewondo2728
    @mikewondo2728 6 років тому

    Endet yalemenja fekad mekina shetulih ?

  • @ማርያምከፍጥረታትሁሉትበል

    ሁሉ ነገር አሳልፈው ሲያወሩት ደስ ይላል በወክቱ አስደንጋጭ ቢሆንም ሰላምክ ይብዛ ቢኒ

  • @altu3061
    @altu3061 6 років тому

    ቢኒዬ እንኳን በሰላም ተፈታህ እኔም በ17 ቀን በዱባይ ታስሪያለሁ እግዚአብሔር እንድህ ለመልካም ነው

  • @desu-baaerica4133
    @desu-baaerica4133 6 років тому

    Betam arif mkir Bini, gn gobez neh betam.

  • @abayneshayisa7165
    @abayneshayisa7165 6 років тому

    Kirstayani adelkim inde indeti tasfa tikortale?

  • @አኑሮኛልቸርነትህየስደትስ

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን አንተበጣምመልካምሰውነህ በእውነት እኔ ካንተ በእውነት እንኳ። ለድጋየ ለነፍሴ። ብዙ ተምሬለሁ እማምላክ አሁንም ከክፉ ትጠብቅህ ወንድማችን በርታል

  • @በተሰፋሞኖርበተስፋእየዝነ

    ቢንየ በጣም የገርማል የእግዚአብሔር ስራ ማለት ሁሌም ሂወት በኣካል ነው ሚታስተምረን ደስስስ የላል እንካን ያልታሰርክ
    እኔ ያለሁበት አገር ልገባ ታስሬ በ3ተ ቀኔ ተፈታሁ እንዴት እንደተፈታሁ ብነግራቹ እውነት እግዚአብሔር ታላቅ ጉሩም ነው በሂድንበት መፈታትም መፅናናትም የምሰጥ እርሱ ነው ::

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጰ6ዘ

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው እኛም በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን ከኛም በላይ እግዚአብሔር ይውደድህ

  • @terezatereza9471
    @terezatereza9471 6 років тому

    ቆንጆ ትምህርት ነው እንድህ አይነት ችግር ስደርስብን ቶሎ ለቤተሰብ ማስታወቅ ይጠቅማል ብየ አስባለሁ ሰላምክ ብዝት ይበል

  • @ሀይማኖት-ጘ9ቀ
    @ሀይማኖት-ጘ9ቀ 5 років тому

    ዋውው ቢኒ ያለመታሰርክ እድለኛነክ የኔ መልካም ሰው

  • @ስደተኛዋየእናቴናፋቂ-ዠ3ሸ

    😱 እህ እኳንም በሰላም ተለያያችሁ ወዲም ያለነው ያጋጥማል ደስ የማለው አለመታሰርህ

  • @fireayegeta7635
    @fireayegeta7635 6 років тому

    ልጅ ቢኒ እናመሰግናለን ገጠመኝን ስላካፈልክ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው

  • @የእናቴልጅ-ቈ6ነ
    @የእናቴልጅ-ቈ6ነ 6 років тому +2

    አውነት ግብዝ። ነህ ቢኒይ
    አይዞሽ አንተመልካምሰው
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hanimeki8212
    @hanimeki8212 6 років тому

    Bini mareyamen betam meset beya sadamet neber mechareshawen lemawek gen yasetemerale

  • @mimomama1172
    @mimomama1172 6 років тому +1

    ሰላምህ ይብዛ ሁሉን ነገረ ማየት ለሀጎነው ለቀሪው ዘመንክን እግዚሀብሄር ይጠብቅ

  • @ሀብታሙወንድሙ
    @ሀብታሙወንድሙ 2 роки тому

    እንኳን እመበቴ በምልጃዋ ረዳችል ምወድህ ወንድመ💚💛❤💒ተመስገን

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 6 років тому

    ወይ ቢኒየ ስታሳዝን ብቻ ጥሩ ገጠመኝ ነው! ያስተምራል

  • @muluwerkhuawei9429
    @muluwerkhuawei9429 6 років тому

    ውይ.ቢኒሽየ.ስላካፋልከን.እናመሰግናለን. እግዚአብሔር ይጠብቅህ.እስኪአልፍ.ያለፍል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዀ7አ

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወድሜ

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 6 років тому

    ክክክክክክክክ አይ ቢኒ አሳከኝ እንኳን ሰላም ወጣህ እኔ ግን መጨረሻ ላይ ቀልዴን ነው ትላለህ ብዬ ነገር የጠበኩት

  • @shafentube7108
    @shafentube7108 5 років тому

    Lij bini benegerachin lay betam adnakih negn....gn endet wede wch ager hedk yemil tyake alegn?high school eza neberk?

  • @የስደትስንቄድንግልእናቴ

    ቢኒየ ላይክ ማድረግ እሚጠቅም አይመስለኝም ነበር ይጠቅማን ስላልክ ላይክ ላይክ እያረኩልህ ነው እግዚአብሔ ይጠብቅህ

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 5 років тому

    ወንድማችን ልጅ ቢኒ በእውነት ብዙ አስተማሪ ቭድዮዎች እና አዝናኝ እንዲሁም ትምህርት ስጭ በጣም አስተማሪ ናቸው.

  • @ዉበቴነሽማርያምዋስትናዬ

    ሰላምህ ይብዛ ቢኒዬ እንኳን ደህና ቆየህልን በነገራችላይ ሰሞኑ ዉሃ ጉጭት ማድርግ እየረሳህ ነዉ እዴት ነዉ ሙቀቱ ሄደልህ አንተ ስትጠጣ አይቼ እጠጣ ነበር አንድ ገጠመኝ ነበርኝ ልነግራቹ ብዬ ትዉኩት ዛሬ ይዘኸዉ ብቅ አልክልን ይመችህ መልካም ማድርግ መልካምነት ነዉ እዳይሰርቁብህ እነ እህተ ቢጢዎች

  • @gentgent4327
    @gentgent4327 6 років тому

    የስው አገር ስትኖር እጉን ማወቅ ግዲታ ነው እሽ ቤኔቲ

  • @ማሕተሜነሽድንግልማረያም

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ብዝትት ይብልልን ውድ ወንድማችን ቢኒየ ወይ ታሪክ ሲያልፍ ጥሩ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ግን ድሮም ጀምርህ በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን♥♥♥

  • @eyuflkirhabesh6339
    @eyuflkirhabesh6339 6 років тому +2

    ብኒዬ ገጠመኝህ ይገረማል እውነት ደግም ደስ የሚለው ነገር አለመታስረብ ነው

  • @feefee3959
    @feefee3959 5 років тому

    ደሥ የሚለው ነገር ሁሌም ሥትናገር እንጊልዘኛአትጠቀምም ጎበዝ

  • @alemalem5876
    @alemalem5876 6 років тому

    መስቀልክ ስያምር እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርክ ደስ የምትል ሰው

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 6 років тому

    How did you get the Tag before you have your license?

  • @abbaagadatube9845
    @abbaagadatube9845 5 років тому

    ዋው ቢንዬ የለፋ ትዝታ ነው

  • @ናይማርያምባርያእየናይኣም

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን
    አንተ ቅኑ ስው ነህ እግዚአብሄር ለክፉ አሳልፎ አይሰጥህም
    አሜን አሜን አሜን እናት ሀገራችን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @SalamSalam-kw6mk
    @SalamSalam-kw6mk 6 років тому

    እግዚአብሔር እንኳን አቀለለልህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @atadeatafe264
    @atadeatafe264 2 роки тому

    ሠላም፣ቢንዬ፣ምነዉ፣ጠፋህ

  • @genetgebremariam8999
    @genetgebremariam8999 6 років тому

    You are so nice and honest I never seen hanasha men like you god bless you.

  • @ሚካኤልአማልድኝፍጥኖደራሼ

    እምዬ አይዞህ እግዚአብሔር የያዘ አያፍርም ያምሁሉ ያልፍል በእግዚአብሔር ሀይል
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @fikirnegniyemaryamlji3818
    @fikirnegniyemaryamlji3818 6 років тому +1

    ቢኒሻ አላየሁትም ልኮምት ብየ እንጅ በኃላ እሰማዋለሁ

  • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ

    ቢንየ የኔ መልካም በመጀመርያ አመሰግንለዉ ለምትሰጥን ትምህርት ካሁን ቀደም ጥያቂ ጠዪቂህ አላቅም ስለዚ ለጥያቂየ መልስ እደምትሰጠኝ ተስፋ አለኝ ትግርኛ or ኦሮሞኛ የሚያስተምር አፕ ካለህ ለምሳሊ ትግርኛን ባማርኛ የሚቶርጎም እባክህን

  • @helenhelen5506
    @helenhelen5506 6 років тому

    ምስኩን እንኾን በሰላም ሁሉ ነገር ተፈፀመልክ ወንድማችን ልጅ ቢኒ እናመሰግናለን !!!!!!

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ቢኔ መልካም ሰው እንኳንም አልታሰርክ ውይ ገጠበኝ እወዳለሁ ስለማያልቁ ያተ ገጠመኞች ቀጣዩን እጠብቃለሁ

  • @mqw544
    @mqw544 2 роки тому

    አልሀምዲሊላ ደስ ይላል አርእስቱን ሳይ ደንግጨነበር

  • @addisiemekuria4658
    @addisiemekuria4658 6 років тому

    አይዞህ ሁሉን ነግር ማየት ለበጎነው ቀራው ዘመንህን እግዚ አብሄር ይባርክልህ

  • @ገነትቦጋለነኝንፁህኢትዮጵ

    ክክክክክ ነገር ሁሉ ሲልፍ ፈግግ ያረጋል ግን ቢኒ ኢትዮጵያ ቤሆን ማንም ከአድ ውር በሁላ አያስታውሱም ነብር እኮንም አልታሰርክ ውድሜ

  • @kelemuakale996
    @kelemuakale996 6 років тому

    አለ መታሰርህ አሪፍ ነው ቢኒ ለሌላ ጊዜ ፖሊስ ከያዘህ ለእኔ ንገርኝ እዛው አሚሪካ ፖሊስ ጣብያ እረዳት ሰራተኛ ነኝ

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 6 років тому +59

    ቢኒሾ ወንድማችን ስወድህ በተለይ በሀይማኖቴ አጠነከርከኝ ወድሜ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤😙😙

    • @cvvhhg420
      @cvvhhg420 6 років тому

      እመብርሃን ያይኔ ብርሃን 1234 አሚን

    • @samyy3559
      @samyy3559 6 років тому

      all is a fake first of all police never tell inside your home you will back in 2 hours then outside handicaff

    • @ajmanajman9346
      @ajmanajman9346 5 років тому +1

      ሐይማኖቱን የሚወድ ሰው ደስ ይለኛል

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 6 років тому +3

    You are amazing person I love to listen to you, thank you 🙏!!

  • @tigisgbieayhun4878
    @tigisgbieayhun4878 6 років тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አለመታሰርህ ደስ ይላል ቢኒ

  • @ተዋህዶእምነቴ-ጸ4ዠ
    @ተዋህዶእምነቴ-ጸ4ዠ 6 років тому +19

    የኔ ቆጆ እንኳን ያልታሰርህ ያተ መኖር ለብዞቻችን ጥቅም ሆኖናል የተዋህዶ እቁ እከ መጨረሻው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @werkeneshararso781
    @werkeneshararso781 2 роки тому

    እረ ልጅ ቢኒ የት ገባክ እዉነት የት ገባክ የምጠይቀዉ ሰዉ አጣዉ

  • @bogaabogaa7620
    @bogaabogaa7620 6 років тому

    የኔ ጀግና ስወድህ ቢኒዬ ለበጎ ነው

  • @superchargers6073
    @superchargers6073 6 років тому

    አብሽር ያገር ልጂ መፈተን ያለ ነው

  • @ወይንሀረግየማርያምልጂማን

    ቢኒሻእግዚአብሔርይጠብቅህመልካምሰዉ

  • @selamyedengllge2336
    @selamyedengllge2336 6 років тому

    ሰላምህ ይብዛ ብኒዬ ውድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @leenaleena9381
    @leenaleena9381 5 років тому

    ውይ ስደት ላይ እስር ቤት ከባድ ነው ውይይይ ጀግና ነክ ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክክ ሁሉም ሰው ብዙ ያወራል ግን ፈጣረ ጥሎ አይጥልም እመቤቴ ሁሊም ከፈትክ ትቅደም

  • @ኢትዮጵያዊትየሀሠንልጅ

    አይቢኒየ፡በአጭሩአሰናብተውሀል፡ጥሩነው

  • @touch3490
    @touch3490 6 років тому

    ቢኒዬ የሰው ልጅ ቅን ልብ ያለው ከፈተና ሁሉ ያልፋል የተዋሕዶ ፍሬ ኑርልን

  • @hawawawa8359
    @hawawawa8359 6 років тому

    ህይወትፈተናናት አይዞህለትምህርትህ እናመሠግናል ልጅቢኒ

  • @ማሂዘአማሀራሣይንት
    @ማሂዘአማሀራሣይንት 6 років тому

    ቢኒ መልካም ሠው እንኳን ነሠላም መጣክ

  • @ethmy779
    @ethmy779 6 років тому

    እንኳን በሰላም ተመለስህ ግን ጉራው በዛ

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 роки тому

    ቢኒዬ ከወር በላይሆነህ ከጠፋህ በሰላምህነዉ

  • @abebechayalew1439
    @abebechayalew1439 6 років тому

    ቢኒ ወድማችን ሠላምህ ይብዛልን ግን አስደነገጥከኝ ስሠማዉ ግን ያለፈ ገጠመኝ ነዉ

  • @ስራኝእንደገናልኑርካ-ከ5ኀ

    ክክክክ አይ ቢኒ የዋህ ልከተላችሁ አለ ክክክክ የድግል ልጅ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው

  • @messitube1299
    @messitube1299 6 років тому

    ተመስጬ ነው ያዳመጥኩህ እኔ እዝሁ 6 ግዜ እስር ቤት ገብቻለሁ

  • @emuyeemuye9017
    @emuyeemuye9017 6 років тому

    ቢንዪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @bezawitnega6025
    @bezawitnega6025 6 років тому

    Bini betam dasi telegnalki egiziabeher yixabiqiki 🌷🌷🌷🌷gilixi neki