Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቢኒዬ ከልብ እናመሰግናለኝ ሳላስበው አስለቀስከኝ ክላሲካኩ ከታሪኩ ጋር ከልብ አዳራሽ ሰርጎ ነው የሚገባ ይልመድብክ ቢኒዬ
በጣም ያሳዝናል
AmenAmen
Betma libe yemneka getm new binye ewnet new sew be hiyewot eyal mardadet new enji kalfe buhal metetat tirgum yelewm!!! enmesgnlen binye malkm sew
Bini leb yemeneka tarik new betam yasazenal salasebew aselekesekegn ewnet yamal
ቢኒየ። ከክላኪሱ ና ታሪኩ በጣም ልብ ይነካል እፍፍፍ ኣየ ሞት በሚመጣ ኣመት። ትመለሳለች የማይባል እፍፍፍፍ ቢኒየ መልካም። ኣቤት። የስደት ንሮም ናፍቆትም ምክንያት ኣገኘ። እፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል
ክላሲኩ፣😭😭😭😭 ናፍቆትን ይቀሰቅሳል. ኡፍፍፍ መጨረሻው ያምራል. ሚስትን ያገኘ በረከትን አገኘ አይደል የሚለው ቃሉ. ሚስት ለባሏ የእናቱ ምትክ ናት እግዚአብሔር ልባም ሴት ያድርገን 😍😍😚ቀጥልበት ቢኒ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በትክክል ልጅ ቢኑ ዉሀ ከተደፋ በሀላ እንደ ማይመላስ ማንኛውም ነገር ካለፈ በኋላ ከመፀፀት አስቀድሞ መከባከብ አቦ ኑርልን በብዙ ተባረክ
መማር የቻለ አጋጣሚ ነገሮች ሁሉ አስተማሪ ናቸዉ ጥሩ መልዕክት ነው እናመሠግናለን ወንድማችን
ቢኒየ በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ። ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡንና ፀጋውን ያብዛልህ
*ዉይ ለገባዉ በጣም ትልቅ መልእክት አለዉ እናመሠግናለን ወድማችን ቢኒ ክላሲካሉ ደግሞ ልብ ይነካል*
ወድሜበጣምልብየሜነካነውአናመሠግናለን
Subscribe argagne entebaberi
ሁሌም እኮ ካለፈ ነው የምንባንነው ይሄ ሰው ግን እግዚአብሄር ደርሶለታል ደራሲው ከብዙ ሰዎች ልምድን በማሰባሰብ የፃፈው ይመስላል ተባረክ ልጅ ቢኒ
🙌 ህይወት ሰልፏ ሲበረታ ዝም እንበል። ድል ነሽ አባት አለንና። ቀን እላያችን ላይ ሲጨልም ዝም እንበል። ቀን ሆኖ ወደታሪካችን የሚመጣ ጌታ አለን። ሁሉ የተዘበራረቀ ሲመስለን ዝም እንበል እግዚአብሄር ሊያስተካክል የሚፈልገው ነገር አለ ማለት ነው። ወዳጅ ወዳጅ መሆን ሲያቅተው ዝም እንበል። ትክክለኛውን ወዳጅ እያጠራልን ነውና። መልካም ማድረጋችን ዋጋ ቢስ ሲሆን የካሳ ዘመን አለ። መንገዶች ሁሉ የተዘጉ ሲመስሉ ዝም እንበል። የተከፈቱ ደጆች ከበውን እናያለን። ዝም ባልንበት ጉዳይ ሁሉ እግዚአብሄር ሲናገር አይተናል። ጠላቶችን ያንቀጠቀጠ ስሙ የጠላትን ምሽግ ያፈርሳል። እኛ ዝም ስንል እግዚአብሄር ዝም አይልም። ለሱ ነግረን ዝም እንበል። እግዚአብሄርን ዝመትልኝ ብሎ ዝም ብሎ ማዳኑን ማየት ነው። እርሱ በኛ ጉዳይ ዝም አይልም። አምላኩን የሚታመን ሰው በደረቅ ስፍራም ያብባል። ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን። አሜን።
ቃለሂውት ያስማልን እህት አመሰግናለሁ ፅሕፍሽን አንብበ ተፅናናሁኝ
ቃለ ህይወት ያሰማል ውዴ ፀጋውን ያብዛልሽ
ኡኡኡኡፍፍፍ የልቤን ነው የነገርሽኝ በዚህ ሁሉ ውስጥ ትግስትን ያድለን አሜን💚💛❤😍
በጣም የኔ ውድ ለሁላችንም ትእግስት ይስጠን በተለይ ስደት ላይ ያለን ሰዎች ትግስታችንን ስደት ቀምቶናል
ስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ።ለኔ ደሞ ሳብስክራይብ ኣርጉኝ"መልካም ማረግ መልካም ነው"።
በውነት በጣም የሚያስተምር ታሪክነው እደምንማር እበት ተስፋ አለኝ እህት ወንድሞቸ እዲሁምወንድማችን ከልብ እናመሰግን አለን ሰላምህ ይብዛልን
በጣምም እናመሰግናለን ቢኒዬ የኛ ነገር ካለፈ ሆነ ፀፀታችን እህህህ የአለማት ፈጣሪ የሆነው ጌታችን ማስተዋሉን ይስጠን
🤔🤔🤔🤔 betam yemiasazin tareka new lij bin gobez berta
ቢኒ በእዚህ አጋጣሚ እንኳን አደረሰክ እኔ ከማንም በላይ የምወደው ልጅ ነበር ግን እሱ ብዙ ፈተና ብዙ ስቃይ ደርሶበት እኔ ነበርኩ ከጎኑ እሱ ግን ያን ብዙ ነገር አርጌለት ግን እልፈልግሽም አለኝ ምን እደምልክ አላቅም ከስው እራሱ ብዙ ብር ተበድሮ ነበር ከፊልኩለት ታም አስታመምኩት ፀበል አመላለስኩት ማርያም እንጦጦ
ሰዎች ስንባል ሁሉም ነገር ካለፈ በኃላ ነው የሚገባን። አንድ የሚባል አባባል አለ በእጅ ያለ ውርቅ ከመዳብ ይቆጥራል ካለፈ በኃላ ከምንፀፀት። ነገሮችን ቆም ብለን ማስብ። ቢኒ እናመስግነልን የድንግል ማርያም አማላጅነት እ/ር ቸርነት ካንተ ጋር ይሁን!!!!!!
ማን ያስተውል እውነት ለሁላችንም መልካም መልእክት ነው
ሠለም ልጅ ቢን እህህህ በስደት ለይ ይህ ተጨምሮ አለመልቀስ ይከብዳል 😢😢😢 እናመሰግናለን በርታ የተዋህዶ አንበሰ ኑርልን ወንድማችን 💚💛❤
😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍ የምድራዊይሂወት በጣምከባድናት ትዝታወችንሁሉ ካስታወስናቸው የሆድእመምናቸው ትዝታማለት ባይንየማይታይየአምሮስቀቀንነውአቤቱጌታሆይ አለምየፈተናቦታናትና በከቱ እዳጠፋ አተጠብቀን አቤቱበመንግስትህአስበን ወደቅዱስፍቃድህመገድምራንለሁላችንም ማስተዋልን ስጠን 🙏
*ላለማልቀስ ስደት እምባዮን አድርቆታል ከየት አምጥቼ አለቅሳለው*
Wallo app Kkkkk አንተ እያለህ ሰው እንዴት ያልቅስ
አይዞህ 😅😅😅 ወይ ጉድ አንተ የምገርም ሰው ነህ
Tekikile nehe sedet enba yaderkale ewnte new
wallo app kkkkkkkk good neh anta lji
wallpየኔ ታግሶ ታግሶታ ግሶ አደ ቀን መቆማያ የለውም ዝም ብሎ ከአይመጣም ግን በስደት አለቀስክ አይዞህ እሸ
በርታ ውድ ወንድማችን ደስ በሚል ጣዕም ባለው አንደበት ነው ያነበብከው እናመሰግናለን።
ለወንዶች መልካም መልህክት ነው:: ብዙ ወንዶች የሴትን ክብር ከምንም ቦታ አይሰጡትም… እናመሰግናለን ወንድማችን
አንተልጅእግዚሐብሔርይባርከህስወድህ
@@madabnguse5931 ❤❤❤❤👏👏👏👍
በጣም ልብ ይነካል በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል አደል የሚባለው እኛም አንድን ሰው ስናጣው ብቻ ነው ጥቅምና ጉዳቱ የሚገባን ቢኒዬ ጥሩ መልእክት አለው ከልብ እናመሠግናለን
ቢኒ ሳላስበዉ አስለቀስከኝ አደራህን ፈጣሪዬ እናቴን ሳታመልጠን ዉለታዋን ለመክፈል እድሜ ልኬን እንዳገለግላት አንተ እርዳኝ
ወንድሜ ቢኔ እግዚሀብሔር ይባርክህ የምትለቃቸው ነገሮች በጣም ተወዳጆች ናቸው እንደዚህ አይነት በብዛት ልቀቅልን ባለህበት እግዚሀብሔር ይጠብቅህ
ቢንየ የኔ መልካም ገና ሳትጀምረው ነው የሚያስለቅሰው ደሞ ክላስቲሉ በጣም ያስለቅሳል ። ከልጄ ከቤተሰቦቼ ከባሌ በስደት ምክንያት እያለቀስኩ እኖራለው 😭😭😭😭 መጨረሻችንን ያሳምርልንእህት ወንድሞቼ ይሀ መልእክት ለወንዶች ብቻ አይደለም ለሴትም ነው። በስደት ላላቹ እህት ወንድሞቼ አይዛቹ አይክፋቹ አሁን በርትታቹ ከሰራቹ ነገ ባለ ትዳር የልጆች እናት አባት ትሆናላቹ ያሰባቹ ይሙላ
Amen tebarekilgn
ቢኒ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚያብሄር እድሜ ዘመንህ ይጠብቅ
ዋውው ቢኒ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
በጣም ልብ ይሰብራል ስንት የበደልናቸውን ይቅር ሳንላቸው ይቅር ሳይሉን ልባቸውን አቁስለን አቁስለውን ተለይተውናል በጣም አስተማሪ ነው ወንድማችን ከልብ እናመሰግናል ለምታቀርብልን ትምህርት ።
ውዱ ፍቅረኛዬ አንድ ቀን አንተም እንደምትፀፀት ተስፋ አደርጋለሁ የምጨቀጨቅህም ለምን እንደ ሆነ ላንተ የከፈልኩት ምፅዋትም ላንተ የሆንኩልህ ሁሉ አንድ ቀን እንደሚገባህ ተስፋ አደርጋለሁ ያኔ ግን አታገኘኝም ህይወቴን ግን አላሳልፍም መጨረሻህን ማየት ፈልጋለሁ
ayzoshe mare endzi nachew ena ersuu tektyalew
Ayezosh egezibehar yeferidale yename tarike ande ayente new hulum lebego new
Ayzosh ehte eneam endanchi negn
@ኤፌ.4፥5 ይነበብ የወሎ ልጂ እመቤቴ የነገርኩሺን አደራሺን እሺ እህቴ ቢመለስም ያለ ምክንያት የሄደ ያላ ምክንያት አልመልስም ለምክርሽ አመሰግናለሁ
@@melatmelat3129 እሺ ዉዴ ፈጣሪ ያለልን ይሆናል
ልብ የሚነካ ታሪክ ትልቅ መላእክት ነው አመሰግናለሁ
ቢኒ የእውነት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርታ የኛ ጎበዝ
በጣም አመስግናለሁ ልዩ
አስተማራ. ነው👍👍
እናመሰግናለን ልጂ ቢኒ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሳይፈጠር በፊት ማስተዋልን ይስጠን አሜን
ዎው፣ወንድሜ፣ጌታይባርክ፣የኔ፣ታርክነው፣በእውነት፣ስለእውነት፣አሁን፣ስርቀው፣ነው፣ያወቀው፣ይገርማል፣እግዚአብሔር፣በአንድም፣በሌላም፣ይናገራል፣ይገርማል፣እሬሊ፣የኔ፣ታሪክ፣ነውአሁንምግን፣እስከህይወቴፍፃሜ፣ወድድድአረገዋለው፣ምንአልባትስርቀው፣ይገባውይሆን፣ብዬነውልጁን፣ጥይለት፣የወጣሁት፣ምንም፣ቢሆንግን፣ህያው፣እግዚአብሔር፣ምስክሬነው፣ከሱሌላ፣አልፈልግም፣አልፈግም፣ምክንያቱም፣ከሁለት፣ዓይኖቼ፣አንደኛውእሱነው፣በአንድአይንጥርት፣አርጎማየትአይቻልምና፣እድሜና፣ጤናጌታይስጠው፣ክፉአይንካብኝ፣ቢኒ፣ባናናበጣምነውምወድህ፣ከምንም፣በላይ፣ትህትናክ፣ዎው፣ያብዛል፣ይጨምርልአሜን
Abduall Alshemili yafekr amelik enda sakeliw sarye endagni sareto yebirekichu
Enamesegnalen wendm betam yasaznal egzabhare hoy hulun yenastewlbet lbona sten
ቢኒየቆንጆ በጣምአስታማሪእና ጠቃሚምክርስለምታደርጋቸውነገሮችሁሉ ውለታከፋዩእግዚአብሔርነው ውለታህንይመልስልህ
እናመሰግናለን ቢኒ በጣም አስተማሪ ነው።
አዲስ ዩቲዩበር ነኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ subscribe በማድረግ አበረታቱኝ ምርጥ ምርጥ ቪዲዮዎችንም አግኙ።
ልጅ ቢኒዬ በጣም አመሰግናለሁ በህይወት አረሳዉም 😢😢😢በጣም ልብ የሚነካ ቃላት ነው ኧግዚአብሔር በአላህበት ይጠብቅህ
ቢኒ በጣም ምርጥ ትረካ ነች ወደጀዋለሁ በርታ
እናመስግናለን ወንድሜ በርታልኝ
በጣም እናመስግንናለን ወንድማችን ኡፍ ልቤን ሰበረው 💔💔💔💔🙇🙇🙇
እናት ሁሌም ትኑር°አንድ እናት ወደ አንድ የሞባይል መጠገኛ ሱቅ ሄዱና°እናት:- "ስልኬ ተበላሽቷል ስራልኝ" ብለው ለጠጋኙ ሰጡት ።°ጠጋኙ:- ስልኩን አገላብጦ ከፈተሸው በሗላ "እማ' ስልክዎ ምንም አልሆነም ይሰራል" አላቸው።°እናት፡- አይናቸው እንባ አቀረረና ስልኩ ካልተበላሸ "ልጆቼ የማይደውሉልኝለምንድን ነው " አሉ በደከመ ድምፅ።😢😢😢°እድለኛ ሆነን ወላጆቻችን በህይወት ካሉ እንከባከባቸው ፤ ከተመቻቹ ፎቶየን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ህይዎትን የሚያጣፍጡ ምክሮችና ቁም ነገሮች ተቀምመው ቀርበዋልሰላም ይብዛላቹየቢኒ ቤተሰቦች የኔንም ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉኝ ጥሩ ጥሩ ነገሮች ቀርበዋል
እሺ መጣውልሽ አሁን ግን
ዋዉ እናመሰግናለን ቢኒ ትልቅ ት/ት ነው
በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ግጥም ቢኒ እናመሠግናለን በርታ ጎበዝ
Bini 2 አስለቀስከኝ 1ኛ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ስትርቅ ባዶነት ይሰማሀል 2ኛ ይሄ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው
Enem batam new yilksekugn 😭😭😭
እናመሰግናለን ወንድማችን በእውነት ታጋሽ ልብ ይስጥን ቀጥልበት
ለገባዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም ኣስተማሪ ታሪክ ነዉ ቢን ልብ ያለዉ ልብ ይበል ብትዳር ህይወት ዉስጥ ለሁለቱም ትልቅ ትምህርት ነዉ ሰምተን የምናስተዉልበት ልቦና ይስጠን መረዳዳት መፍቃቀር መተሳሰብን ይስጠን ከልብ እና መስግናለን ቢኒ
ተናነቀኝ እንባዬ ቢኒዬ እናመሰግናለን:: ወንዶችኮ በጃቸውን የያዙትን ትተው ውጪ ነው የሚመለከቱት ልቤ ስብር ነው ያለብኝ ድጋሜ የሚጠገን አይመስለኝ ባሁኑ ግዜ ያላፈቀረ ሰው በጣም እድለኛ ነው 😭😭😭
የኔ እህት አይዞሽ አንዱ ልብሽን ቢሰብርሽም አንዱ ይጠግንሽ ዘንድ እግዚአብሔር ያንቺ የሆነውን ያመጣዋል አይዞሽ
እኔ ማርያምን እወዳታለሁ ጌታይ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ ይቅር በለኝ አይዞሽ እህት እኔ መቸም አላፈቅርም ብቸኝነቴን በጣም ነው የምወደው ።
ሰላም ላንተ ይሁን ቢን እናመሰግናለን
በእውነት እኔ ጋር ያለው ነገር ነው በጣም ጥሩ መልእክት ነው
እፍፍፍፍፍ 😢😢ቢኒዬ ቃል አጠረኝ
😭😭 እጅግ በጣም ልብ የሚነካ እና አስታመር የሆነ ታሪክ ነው bin 🙏
ብርቅዬ ሁለተኛ ላላስቀይምሽ በቢኒ ፊት ቃል ገባሁ😂😂😂😂😂😂
hahahaha
ቅቅቅቅቅ
ተባለ እንዴ ክክክክ
ቅቅቅቅቅቅቅቅ
@@ፀሀዬዩቱዩብ 😂😂😂😂😃
ዋዉ ቢኒ በጣም ልብ የመነጨ ምክር ነዉ እናመሠግናለን ፀጋወን ያብዛልሕ ወንድማችን በርታ ድንግ ትጠብክቅ።
Biniye keleb Amesagenalawu tebarak
ኡፍፍፍ. ቢኒግን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ያደለክ. በእምነትህ ኩሩ. በራስመተማመንህ. ወዘተ. የዛሬው ትረካህ ደሞ. ሆደንበላኝ. ሆደባሻ ስለነበርኩ. እዳታለቅሱብትለንም. ነገርግን. ሳላስበው አስለቀሰኝ. መልእክትህ.
Great video as always!
ዉይይይ ቢኒዬ በጣም ምርጥ ትረካ ነች ልብያለዉ ልብ ይበል ቢኒዬ ምርጥ ወንድማችን እናመሰግናለን
በጣም ልብ ይነካል እውነት ኡፍፍፍፍፍፍ
ኡኡ ፍፍፍ ልክ ነው ስቶቻችን ይህን ነገር አድርገን የዘላለም የግ እሳት ሆኖ የቀረበን አለን ትግሱትን ያድለን
ድንጋይ ከተወረወረ በኋላ ቃላትን ከተናገርናቸዉ በኋላ ድርጊታችን ካመለጠን በኋላ ጊዜ ካለፈ በኋላ ዋጋ የለዉም።
ሰላምህ ብዛት ይበል ልጅ ቢኒ በእውነት አጠር ያለች ጥፍት ያለች አንጀት ውስጥ የምትገባ ድንግል ማርያም ባለህበት ትጠብቅህ
ሠላም ለናንተ ይሁን
ዋው ወንድም ቢኒ ከልብ አመሰግናለሁ ከዚህ ብዚ ትምህርት ወስጃለሁ ማንኛዉም ነገር ረጋ ብለን ልናስብና ልናስታውስ ይገባል አንድን ነገር በእጃችን እያለ እንጂ ማመስገን ከእጃችን ካመለጠ በኃላ ትርፉ ፀፀት ነው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
*ምን እደምል አላቅም ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እኔ ግን ፍቅርኛ የለኝም እግዚአብሄር ይመስገን ልዑል እግዚአብሄር በእውነት*
ቢኒ መልካም ሰው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እግዚአብሔር እዉቀቱን ይጨምርልህ በጣም አስተማሪ ነው
እንኳን ይህንን ነገር አግኝቸ ዝም ብሎ እንባየ ይፈሳል😭😭😭 እናመሰግናለን ወንድማችን ቢኒ
ዋ ዋ አይ እእህህህህ ቢኒ ይህን ስሰማ ያስለቅስኛል የማሳዝን ታሪክነው
ከመልካም ሰዉ መልካም ነገር ይፈልቃል ተባርክ በርታ ቢኒያችን ።
ቢኒ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው እናመሰግነናለን አሪፍ ትምህርት ነው።
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በህልሙ የሆነበርታልን ወድማችን ቢኒ
የእውነት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ግን በጣም ትምህርት ነው
ቢኒየ ከማየቴ በፊት ልኮምት እደዚህ አይነት ትረካ እደት እደሚያምርብህ 👍💚💛❤
ዋአዉ በጣም ነዉ ተመስጨ የሰማሁት ልብ ይነካል በሂወት እያለን እንተሳሰብ ቢን እናመሰግናለን
ሰላም ለአንተ ይሁን ቢኒ ወንድማችን ዋው በጣም ደስስስስ የሚል መልክት ነው።አመሰግናለሁ ቢንዬ እወድሀለሁ ወንድሜ
እውነት ከልብ ላዳመጠውና ለተረዳው በጣም ገራሚ መልእክት ነው
እውነት ወንዶዎች የምትወዳችሁን የምትከባከባችሁን አትወዱም ግን አንደ ቀን በሞትም ሆነ በመለየይየት ስትረቅህክ ሁሉ ነገረ ይገባካል ልትመልሳት ዘግይተካል ግን ከሞተች ለዘላለም አሸልባለች እናም ሳታጣት በፈት ተከባከባት ተባረክ ቢኒ መልካም ሰው
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ሳላስብ እንባዬ ከጉንጮቼ ወረዱ በጣም ትልቅ መልህክት ነዉ በድጋሜ በጣም አመሰግናለሁ ቢኒዬ
ዋው ወንድማችን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ዋው ቢኒ የውስጥ ታሪኬን ያነበብክልኝ እስኪ መስለኝ ደጋግሜ አዳመጥኩት በጣም እናመሰግናለን የድንግል ማርያም ልጅ ባለክበት ሰላሙን ታብዛልክ
እውነት ሊብውስጥ የምገባ ትምርት ነው ፈጣር ይባርክህ ወንድማችን ውድ ነህፈጣሬ ኣደራህ 🙏🙏🙏😭😭😭
እግዚአብሔር ይባርክህ ቢኒዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ወንድማችን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ ውይ ስንቶቻችን ሳናስበው ቤተሰቦቻችንን አጣን ብቻ ፈጣሪ ይመስገን
ኦ አምላኬ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ወንድማችን ቢኒ እናመሰግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ በጣም አስተማሪ ታርክ ነው መልካም ሚስት ለባሎ ዘውድ ናት መልካም እንድንሆን እግዚአብሄር ይርዳን !!!፫
የእውነት እንዳንተ አይነት ልጆችን እግዚአብሔር ያብዛልን
ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ቢኒ አመሰግናለሁ ለኔ ትም ነው
ቢኔየ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
ከልብ እናመስግናለን ቢኒየ ድምፅህ ከእርጋታ ጋር ዋውውው ነው በርታልን ወንድም
ስላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን። እግዚአብሔር ይስጥልን ቢኒ በእውነት ልብ ይነካል
በእውነት ውንድም አለም ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
ቢኒየ ልብ የምነካ ታሪክ ነው በጣም አመስግናሎሁ
እፍፍፍፍ በእውነት ልብ ይነካል እግዚአብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እናመስግናለን
በጣም ያሳዝናል ህልም መሆኑ ደስ ይላል እናመሰግናለን ወንድማችን
አቤት ደስ ሲል ግን ኡፍፍፍፍ በህልሙ መሆኑ ....ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ!!! 😭😢😢🙏🙏🙏
ቢኒ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታስተምርብት ጥበብ ያድልህ
እንኳን በህልሙ ሆነ ....በጣም ጨንቆኝ ነበር ቢኒ....thank you
😥😥😥😥😥😥 አይ በስደት ይህ ተጨምሮ ኡፍፍፍ ኧረ ስንት ቁስል አለብንወንድሜ ለሣዑዲ አረበያ ላሉት ወገኖች ድምፅ ሆን
ጥሩ ትምርት ነው እናመስግናለን መልካም ወንድማችን እግዛብሄር ይባርክህ
ለወንዶች ደስ የሚል ምክር ነው በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ቢኒዬ
በጣም እናመሰግን አለን ወንድማችን ልብ ያለው ልብ ይበል ጥሩ አስተማሪ ነው ቀጥልበት ወንድሜ
በእውነት ያሳዝናል አስተማሪ ነዉ ቢኒእየ በርታልን የእኛ ጀግና
በጣም ልብ የሚነካ ነዉ የሚያስተምርም ነዉ እናመሰግናለን
በጣም አስተማሪ መልእክት ነው አናመሰግናለኝ
እረ ኡኡ አልቻልኩም ክላስካሉ የበለጠ ያስለቅሳል ቢኒ የፍቅር ስው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
በጣም ደስ ይላል ያስተምራል ልጅ ቢን እግዚአብሔር የተባረከ እንዳተ የተቀደሰ ትዳር ይስጥህ ነገሩ ዘንድሮ ሀገር ቤት መሄድ አብዝተሀል አለምህን ያሰማን እንጠብቃለን የሰርግህን ደብዳቤ
በነበር ሳይሆን በሂወት እያለን በተግባር እንድናደርግ እንድንረዳ አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን አንዳንደ ያልሆኑ ነገሮች ያስተምሩናል ተምሬበት አለሁ ለወደፊቱ
እሚገርም ነው ይህን ታሪክ ሰሰማ እውነት ነው እምላቹህ የኔ ታሪክ ጋ በጣም ተመሳሳይ ነው ሰሰማው ከልቤ አለቀሰኩ እኔም ባለቤቴን እጅግ በጣም እወደው ነበር በጣም አሰብለታለሁ ያለሱ እምኖረ አይመሰለኝም እሱ ግን ለኔ ያለው አመለካከት በጣም የወረደ ነው ምንም ቢለኝ ዝም እለዋለሁ መጨረሻ ባሰብኝ ተለይቸህ ከምኖር እራሴን ባጠፋ ይሻለኝል ብየ መርዝ ገዝቸ ጠጣሁ ግን ሰው ያለ ቀኑ አይሞትም በእግዚአብሔር ቸርነት ህወቴ ተረፈ ከዚያም ተለያየን ሀሎንም ትቸው ቤተሰብ ቻው ሳልል ተደብቄ ሰደት ወጣሁ እድሌ ሆነና አባቴን አያቴን አጣሁ ዘላለም የማለገኝቸውን እሆሆሆ ህወት እንቆቅልሺ ሆነችብኝ
ቢኒዬ ከልብ እናመሰግናለኝ ሳላስበው አስለቀስከኝ ክላሲካኩ ከታሪኩ ጋር ከልብ አዳራሽ ሰርጎ ነው የሚገባ ይልመድብክ ቢኒዬ
በጣም ያሳዝናል
AmenAmen
Betma libe yemneka getm new binye ewnet new sew be hiyewot eyal mardadet new enji kalfe buhal metetat tirgum yelewm!!! enmesgnlen binye malkm sew
Bini leb yemeneka tarik new betam yasazenal salasebew aselekesekegn ewnet yamal
ቢኒየ። ከክላኪሱ ና ታሪኩ በጣም ልብ ይነካል እፍፍፍ ኣየ ሞት በሚመጣ ኣመት። ትመለሳለች የማይባል እፍፍፍፍ ቢኒየ መልካም። ኣቤት። የስደት ንሮም ናፍቆትም ምክንያት ኣገኘ። እፍፍፍ በጣም ልብ ይነካል
ክላሲኩ፣😭😭😭😭 ናፍቆትን ይቀሰቅሳል. ኡፍፍፍ መጨረሻው ያምራል. ሚስትን ያገኘ በረከትን አገኘ አይደል የሚለው ቃሉ. ሚስት ለባሏ የእናቱ ምትክ ናት እግዚአብሔር ልባም ሴት ያድርገን 😍😍😚
ቀጥልበት ቢኒ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በትክክል ልጅ ቢኑ ዉሀ ከተደፋ በሀላ እንደ ማይመላስ ማንኛውም ነገር ካለፈ በኋላ ከመፀፀት አስቀድሞ መከባከብ አቦ ኑርልን በብዙ ተባረክ
መማር የቻለ አጋጣሚ ነገሮች ሁሉ አስተማሪ ናቸዉ ጥሩ መልዕክት ነው እናመሠግናለን ወንድማችን
ቢኒየ በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል መልእክት ነው ። ልዑል እግዚአብሔር ጥበቡንና ፀጋውን ያብዛልህ
*ዉይ ለገባዉ በጣም ትልቅ መልእክት አለዉ እናመሠግናለን ወድማችን ቢኒ ክላሲካሉ ደግሞ ልብ ይነካል*
ወድሜበጣምልብየሜነካነውአናመሠግናለን
Subscribe argagne entebaberi
ሁሌም እኮ ካለፈ ነው የምንባንነው ይሄ ሰው ግን እግዚአብሄር ደርሶለታል ደራሲው ከብዙ ሰዎች ልምድን በማሰባሰብ የፃፈው ይመስላል ተባረክ ልጅ ቢኒ
🙌 ህይወት ሰልፏ ሲበረታ ዝም እንበል። ድል ነሽ አባት አለንና። ቀን እላያችን ላይ ሲጨልም ዝም እንበል። ቀን ሆኖ ወደታሪካችን የሚመጣ ጌታ አለን። ሁሉ የተዘበራረቀ ሲመስለን ዝም እንበል እግዚአብሄር ሊያስተካክል የሚፈልገው ነገር አለ ማለት ነው። ወዳጅ ወዳጅ መሆን ሲያቅተው ዝም እንበል። ትክክለኛውን ወዳጅ እያጠራልን ነውና። መልካም ማድረጋችን ዋጋ ቢስ ሲሆን የካሳ ዘመን አለ። መንገዶች ሁሉ የተዘጉ ሲመስሉ ዝም እንበል። የተከፈቱ ደጆች ከበውን እናያለን። ዝም ባልንበት ጉዳይ ሁሉ እግዚአብሄር ሲናገር አይተናል። ጠላቶችን ያንቀጠቀጠ ስሙ የጠላትን ምሽግ ያፈርሳል። እኛ ዝም ስንል እግዚአብሄር ዝም አይልም። ለሱ ነግረን ዝም እንበል። እግዚአብሄርን ዝመትልኝ ብሎ ዝም ብሎ ማዳኑን ማየት ነው። እርሱ በኛ ጉዳይ ዝም አይልም። አምላኩን የሚታመን ሰው በደረቅ ስፍራም ያብባል። ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን። አሜን።
ቃለሂውት ያስማልን እህት አመሰግናለሁ ፅሕፍሽን አንብበ ተፅናናሁኝ
ቃለ ህይወት ያሰማል ውዴ ፀጋውን ያብዛልሽ
ኡኡኡኡፍፍፍ የልቤን ነው የነገርሽኝ በዚህ ሁሉ ውስጥ ትግስትን ያድለን አሜን💚💛❤😍
በጣም የኔ ውድ ለሁላችንም ትእግስት ይስጠን በተለይ ስደት ላይ ያለን ሰዎች ትግስታችንን ስደት ቀምቶናል
ስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሄር ይጠብቃቹ።ለኔ ደሞ ሳብስክራይብ ኣርጉኝ"መልካም ማረግ መልካም ነው"።
በውነት በጣም የሚያስተምር ታሪክነው እደምንማር እበት ተስፋ አለኝ እህት ወንድሞቸ እዲሁምወንድማችን ከልብ እናመሰግን አለን ሰላምህ ይብዛልን
በጣምም እናመሰግናለን ቢኒዬ የኛ ነገር ካለፈ ሆነ ፀፀታችን እህህህ የአለማት ፈጣሪ የሆነው ጌታችን ማስተዋሉን ይስጠን
🤔🤔🤔🤔 betam yemiasazin tareka new lij bin gobez berta
ቢኒ በእዚህ አጋጣሚ እንኳን አደረሰክ እኔ ከማንም በላይ የምወደው ልጅ ነበር ግን እሱ ብዙ ፈተና ብዙ ስቃይ ደርሶበት እኔ ነበርኩ ከጎኑ እሱ ግን ያን ብዙ ነገር አርጌለት ግን እልፈልግሽም አለኝ ምን እደምልክ አላቅም ከስው እራሱ ብዙ ብር ተበድሮ ነበር ከፊልኩለት ታም አስታመምኩት ፀበል አመላለስኩት ማርያም እንጦጦ
ሰዎች ስንባል ሁሉም ነገር ካለፈ በኃላ ነው የሚገባን። አንድ የሚባል አባባል አለ በእጅ ያለ ውርቅ ከመዳብ ይቆጥራል ካለፈ በኃላ ከምንፀፀት። ነገሮችን ቆም ብለን ማስብ። ቢኒ እናመስግነልን የድንግል ማርያም አማላጅነት እ/ር ቸርነት ካንተ ጋር ይሁን!!!!!!
ማን ያስተውል እውነት ለሁላችንም መልካም መልእክት ነው
ሠለም ልጅ ቢን እህህህ በስደት ለይ ይህ ተጨምሮ አለመልቀስ ይከብዳል 😢😢😢 እናመሰግናለን በርታ የተዋህዶ አንበሰ ኑርልን ወንድማችን 💚💛❤
😭😭😭😭😭😭😭😭ኡፍፍፍፍፍፍፍ የምድራዊይሂወት በጣምከባድናት ትዝታወችንሁሉ ካስታወስናቸው የሆድእመምናቸው ትዝታማለት ባይንየማይታይየአምሮስቀቀንነው
አቤቱጌታሆይ አለምየፈተናቦታናትና በከቱ እዳጠፋ አተጠብቀን አቤቱበመንግስትህአስበን ወደቅዱስፍቃድህመገድምራን
ለሁላችንም ማስተዋልን ስጠን 🙏
*ላለማልቀስ ስደት እምባዮን አድርቆታል ከየት አምጥቼ አለቅሳለው*
Wallo app Kkkkk አንተ እያለህ ሰው እንዴት ያልቅስ
አይዞህ 😅😅😅 ወይ ጉድ አንተ የምገርም ሰው ነህ
Tekikile nehe sedet enba yaderkale ewnte new
wallo app kkkkkkkk good neh anta lji
wallpየኔ ታግሶ ታግሶታ ግሶ አደ ቀን መቆማያ የለውም ዝም ብሎ ከአይመጣም ግን በስደት አለቀስክ አይዞህ እሸ
በርታ ውድ ወንድማችን ደስ በሚል ጣዕም ባለው አንደበት ነው ያነበብከው እናመሰግናለን።
ለወንዶች መልካም መልህክት ነው:: ብዙ ወንዶች የሴትን ክብር ከምንም ቦታ አይሰጡትም… እናመሰግናለን ወንድማችን
አንተልጅእግዚሐብሔርይባርከህስወድህ
@@madabnguse5931 ❤❤❤❤👏👏👏👍
በጣም ልብ ይነካል በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል አደል የሚባለው እኛም አንድን ሰው ስናጣው ብቻ ነው ጥቅምና ጉዳቱ የሚገባን ቢኒዬ ጥሩ መልእክት አለው ከልብ እናመሠግናለን
ቢኒ ሳላስበዉ አስለቀስከኝ አደራህን ፈጣሪዬ እናቴን ሳታመልጠን ዉለታዋን ለመክፈል እድሜ ልኬን እንዳገለግላት አንተ እርዳኝ
ወንድሜ ቢኔ እግዚሀብሔር ይባርክህ የምትለቃቸው ነገሮች በጣም ተወዳጆች ናቸው እንደዚህ አይነት በብዛት ልቀቅልን ባለህበት እግዚሀብሔር ይጠብቅህ
ቢንየ የኔ መልካም ገና ሳትጀምረው ነው የሚያስለቅሰው ደሞ ክላስቲሉ በጣም ያስለቅሳል ። ከልጄ ከቤተሰቦቼ ከባሌ በስደት ምክንያት እያለቀስኩ እኖራለው 😭😭😭😭 መጨረሻችንን ያሳምርልን
እህት ወንድሞቼ ይሀ መልእክት ለወንዶች ብቻ አይደለም ለሴትም ነው። በስደት ላላቹ እህት ወንድሞቼ አይዛቹ አይክፋቹ አሁን በርትታቹ ከሰራቹ ነገ ባለ ትዳር የልጆች እናት አባት ትሆናላቹ ያሰባቹ ይሙላ
Amen tebarekilgn
ቢኒ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚያብሄር እድሜ ዘመንህ ይጠብቅ
ዋውው ቢኒ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
በጣም ልብ ይሰብራል ስንት የበደልናቸውን ይቅር ሳንላቸው ይቅር ሳይሉን ልባቸውን አቁስለን አቁስለውን ተለይተውናል በጣም አስተማሪ ነው ወንድማችን ከልብ እናመሰግናል ለምታቀርብልን ትምህርት ።
ውዱ ፍቅረኛዬ አንድ ቀን አንተም እንደምትፀፀት ተስፋ አደርጋለሁ የምጨቀጨቅህም ለምን እንደ ሆነ ላንተ የከፈልኩት ምፅዋትም ላንተ የሆንኩልህ ሁሉ አንድ ቀን እንደሚገባህ ተስፋ አደርጋለሁ ያኔ ግን አታገኘኝም ህይወቴን ግን አላሳልፍም መጨረሻህን ማየት ፈልጋለሁ
ayzoshe mare endzi nachew ena ersuu tektyalew
Ayezosh egezibehar yeferidale yename tarike ande ayente new hulum lebego new
Ayzosh ehte eneam endanchi negn
@ኤፌ.4፥5 ይነበብ የወሎ ልጂ እመቤቴ የነገርኩሺን አደራሺን እሺ እህቴ ቢመለስም ያለ ምክንያት የሄደ ያላ ምክንያት አልመልስም ለምክርሽ አመሰግናለሁ
@@melatmelat3129 እሺ ዉዴ ፈጣሪ ያለልን ይሆናል
ልብ የሚነካ ታሪክ ትልቅ መላእክት ነው አመሰግናለሁ
ቢኒ የእውነት በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን በርታ የኛ ጎበዝ
በጣም አመስግናለሁ ልዩ
አስተማራ. ነው👍👍
እናመሰግናለን ልጂ ቢኒ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሳይፈጠር በፊት ማስተዋልን ይስጠን አሜን
ዎው፣ወንድሜ፣ጌታይባርክ፣የኔ፣ታርክነው፣በእውነት፣ስለእውነት፣አሁን፣ስርቀው፣ነው፣ያወቀው፣ይገርማል፣እግዚአብሔር፣በአንድም፣በሌላም፣ይናገራል፣ይገርማል፣እሬሊ፣የኔ፣ታሪክ፣ነውአሁንምግን፣እስከህይወቴፍፃሜ፣ወድድድአረገዋለው፣ምንአልባትስርቀው፣ይገባውይሆን፣ብዬነውልጁን፣ጥይለት፣የወጣሁት፣ምንም፣ቢሆንግን፣ህያው፣እግዚአብሔር፣ምስክሬነው፣ከሱሌላ፣አልፈልግም፣አልፈግም፣ምክንያቱም፣ከሁለት፣ዓይኖቼ፣አንደኛውእሱነው፣በአንድአይንጥርት፣አርጎማየትአይቻልምና፣እድሜና፣ጤናጌታይስጠው፣ክፉአይንካብኝ፣ቢኒ፣ባናናበጣምነውምወድህ፣ከምንም፣በላይ፣ትህትናክ፣ዎው፣ያብዛል፣ይጨምርልአሜን
Abduall Alshemili yafekr amelik enda sakeliw sarye endagni sareto yebirekichu
Enamesegnalen wendm betam yasaznal egzabhare hoy hulun yenastewlbet lbona sten
ቢኒየቆንጆ በጣምአስታማሪእና ጠቃሚምክርስለምታደርጋቸውነገሮችሁሉ ውለታከፋዩእግዚአብሔርነው ውለታህንይመልስልህ
እናመሰግናለን ቢኒ በጣም አስተማሪ ነው።
አዲስ ዩቲዩበር ነኝ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ subscribe በማድረግ አበረታቱኝ ምርጥ ምርጥ ቪዲዮዎችንም አግኙ።
ልጅ ቢኒዬ በጣም አመሰግናለሁ በህይወት አረሳዉም 😢😢😢በጣም ልብ የሚነካ ቃላት ነው ኧግዚአብሔር በአላህበት ይጠብቅህ
ቢኒ በጣም ምርጥ ትረካ ነች ወደጀዋለሁ በርታ
እናመስግናለን ወንድሜ በርታልኝ
በጣም እናመስግንናለን ወንድማችን ኡፍ ልቤን ሰበረው 💔💔💔💔🙇🙇🙇
እናት ሁሌም ትኑር
°አንድ እናት ወደ አንድ የሞባይል መጠገኛ ሱቅ ሄዱና
°
እናት:- "ስልኬ ተበላሽቷል ስራልኝ" ብለው ለጠጋኙ ሰጡት ።
°
ጠጋኙ:- ስልኩን አገላብጦ ከፈተሸው በሗላ "እማ' ስልክዎ ምንም አልሆነም ይሰራል" አላቸው።
°
እናት፡- አይናቸው እንባ አቀረረና ስልኩ ካልተበላሸ "ልጆቼ የማይደውሉልኝ
ለምንድን ነው " አሉ በደከመ ድምፅ።😢😢😢
°
እድለኛ ሆነን ወላጆቻችን በህይወት ካሉ እንከባከባቸው ፤
ከተመቻቹ ፎቶየን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ህይዎትን የሚያጣፍጡ ምክሮችና ቁም ነገሮች ተቀምመው ቀርበዋል
ሰላም ይብዛላቹ
የቢኒ ቤተሰቦች የኔንም ቻናል ሰብስክራይብ አድርጉኝ ጥሩ ጥሩ ነገሮች ቀርበዋል
እሺ መጣውልሽ አሁን ግን
ዋዉ እናመሰግናለን ቢኒ ትልቅ ት/ት ነው
በጣም ደሥ የሚል አሥተማሪ ግጥም ቢኒ እናመሠግናለን በርታ ጎበዝ
Bini 2 አስለቀስከኝ 1ኛ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ስትርቅ ባዶነት ይሰማሀል 2ኛ ይሄ በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው
Enem batam new yilksekugn 😭😭😭
እናመሰግናለን ወንድማችን በእውነት ታጋሽ ልብ ይስጥን
ቀጥልበት
ለገባዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም ኣስተማሪ ታሪክ ነዉ ቢን ልብ ያለዉ ልብ ይበል ብትዳር ህይወት ዉስጥ ለሁለቱም ትልቅ ትምህርት ነዉ ሰምተን የምናስተዉልበት ልቦና ይስጠን መረዳዳት መፍቃቀር መተሳሰብን ይስጠን ከልብ እና መስግናለን ቢኒ
ተናነቀኝ እንባዬ ቢኒዬ እናመሰግናለን:: ወንዶችኮ በጃቸውን የያዙትን ትተው ውጪ ነው የሚመለከቱት ልቤ ስብር ነው ያለብኝ ድጋሜ የሚጠገን አይመስለኝ ባሁኑ ግዜ ያላፈቀረ ሰው በጣም እድለኛ ነው 😭😭😭
የኔ እህት አይዞሽ አንዱ ልብሽን ቢሰብርሽም አንዱ ይጠግንሽ ዘንድ እግዚአብሔር ያንቺ የሆነውን ያመጣዋል አይዞሽ
እኔ ማርያምን እወዳታለሁ ጌታይ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ ይቅር በለኝ አይዞሽ እህት እኔ መቸም አላፈቅርም ብቸኝነቴን በጣም ነው የምወደው ።
ሰላም ላንተ ይሁን ቢን እናመሰግናለን
በእውነት እኔ ጋር ያለው ነገር ነው በጣም ጥሩ መልእክት ነው
እፍፍፍፍፍ 😢😢ቢኒዬ ቃል አጠረኝ
😭😭 እጅግ በጣም ልብ የሚነካ እና አስታመር የሆነ ታሪክ ነው bin 🙏
ብርቅዬ ሁለተኛ ላላስቀይምሽ በቢኒ ፊት ቃል ገባሁ😂😂😂😂😂😂
hahahaha
ቅቅቅቅቅ
ተባለ እንዴ ክክክክ
ቅቅቅቅቅቅቅቅ
@@ፀሀዬዩቱዩብ 😂😂😂😂😃
ዋዉ ቢኒ በጣም ልብ የመነጨ ምክር ነዉ እናመሠግናለን ፀጋወን ያብዛልሕ ወንድማችን በርታ ድንግ ትጠብክቅ።
Biniye keleb Amesagenalawu tebarak
ኡፍፍፍ. ቢኒግን እግዚአብሔር አምላክ ሁሉን ያደለክ. በእምነትህ ኩሩ. በራስመተማመንህ. ወዘተ. የዛሬው ትረካህ ደሞ. ሆደንበላኝ. ሆደባሻ ስለነበርኩ. እዳታለቅሱብትለንም. ነገርግን. ሳላስበው አስለቀሰኝ. መልእክትህ.
Great video as always!
ዉይይይ ቢኒዬ በጣም ምርጥ ትረካ ነች ልብያለዉ ልብ ይበል ቢኒዬ ምርጥ ወንድማችን እናመሰግናለን
በጣም ልብ ይነካል እውነት ኡፍፍፍፍፍፍ
ኡኡ ፍፍፍ ልክ ነው ስቶቻችን ይህን ነገር አድርገን የዘላለም የግ እሳት ሆኖ የቀረበን አለን ትግሱትን ያድለን
ድንጋይ ከተወረወረ በኋላ
ቃላትን ከተናገርናቸዉ በኋላ
ድርጊታችን ካመለጠን በኋላ
ጊዜ ካለፈ በኋላ
ዋጋ የለዉም።
ሰላምህ ብዛት ይበል ልጅ ቢኒ በእውነት አጠር ያለች ጥፍት ያለች አንጀት ውስጥ የምትገባ ድንግል ማርያም ባለህበት ትጠብቅህ
ሠላም ለናንተ ይሁን
ዋው ወንድም ቢኒ ከልብ አመሰግናለሁ ከዚህ ብዚ ትምህርት ወስጃለሁ ማንኛዉም ነገር ረጋ ብለን ልናስብና ልናስታውስ ይገባል አንድን ነገር በእጃችን እያለ እንጂ ማመስገን ከእጃችን ካመለጠ በኃላ ትርፉ ፀፀት ነው
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
*ምን እደምል አላቅም ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እኔ ግን ፍቅርኛ የለኝም እግዚአብሄር ይመስገን ልዑል እግዚአብሄር በእውነት*
ቢኒ መልካም ሰው ድንግል ማርያም ትጠብቅህ እግዚአብሔር እዉቀቱን ይጨምርልህ በጣም አስተማሪ ነው
እንኳን ይህንን ነገር አግኝቸ ዝም ብሎ እንባየ ይፈሳል😭😭😭 እናመሰግናለን ወንድማችን ቢኒ
ዋ ዋ አይ እእህህህህ ቢኒ ይህን ስሰማ ያስለቅስኛል የማሳዝን ታሪክነው
ከመልካም ሰዉ መልካም ነገር ይፈልቃል ተባርክ በርታ ቢኒያችን ።
ቢኒ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው እናመሰግነናለን አሪፍ ትምህርት ነው።
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በህልሙ የሆነ
በርታልን ወድማችን ቢኒ
የእውነት ልብ የሚነካ ታሪክ ነው ግን በጣም ትምህርት ነው
ቢኒየ ከማየቴ በፊት ልኮምት እደዚህ አይነት ትረካ እደት እደሚያምርብህ 👍💚💛❤
ዋአዉ በጣም ነዉ ተመስጨ የሰማሁት ልብ ይነካል በሂወት እያለን እንተሳሰብ ቢን እናመሰግናለን
ሰላም ለአንተ ይሁን ቢኒ ወንድማችን ዋው በጣም ደስስስስ የሚል መልክት ነው።
አመሰግናለሁ ቢንዬ እወድሀለሁ ወንድሜ
እውነት ከልብ ላዳመጠውና ለተረዳው በጣም ገራሚ መልእክት ነው
እውነት ወንዶዎች የምትወዳችሁን የምትከባከባችሁን አትወዱም ግን አንደ ቀን በሞትም ሆነ በመለየይየት ስትረቅህክ ሁሉ ነገረ ይገባካል ልትመልሳት ዘግይተካል ግን ከሞተች ለዘላለም አሸልባለች እናም ሳታጣት በፈት ተከባከባት ተባረክ ቢኒ መልካም ሰው
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ሳላስብ እንባዬ ከጉንጮቼ ወረዱ በጣም ትልቅ መልህክት ነዉ በድጋሜ በጣም አመሰግናለሁ ቢኒዬ
ዋው ወንድማችን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
ዋው ቢኒ የውስጥ ታሪኬን ያነበብክልኝ እስኪ መስለኝ ደጋግሜ አዳመጥኩት በጣም እናመሰግናለን የድንግል ማርያም ልጅ ባለክበት ሰላሙን ታብዛልክ
እውነት ሊብውስጥ የምገባ ትምርት ነው ፈጣር ይባርክህ ወንድማችን ውድ ነህፈጣሬ ኣደራህ 🙏🙏🙏😭😭😭
እግዚአብሔር ይባርክህ ቢኒዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ወንድማችን እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛልህ ውይ ስንቶቻችን ሳናስበው ቤተሰቦቻችንን አጣን ብቻ ፈጣሪ ይመስገን
ኦ አምላኬ እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ወንድማችን ቢኒ እናመሰግናለን ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ በጣም አስተማሪ ታርክ ነው መልካም ሚስት ለባሎ ዘውድ ናት መልካም እንድንሆን እግዚአብሄር ይርዳን !!!፫
የእውነት እንዳንተ አይነት ልጆችን እግዚአብሔር ያብዛልን
ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ቢኒ አመሰግናለሁ ለኔ ትም ነው
ቢኔየ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
ከልብ እናመስግናለን ቢኒየ ድምፅህ ከእርጋታ ጋር ዋውውው ነው በርታልን ወንድም
ስላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን። እግዚአብሔር ይስጥልን ቢኒ በእውነት ልብ ይነካል
በእውነት ውንድም አለም ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
ቢኒየ ልብ የምነካ ታሪክ ነው በጣም አመስግናሎሁ
እፍፍፍፍ በእውነት ልብ ይነካል እግዚአብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እናመስግናለን
በጣም ያሳዝናል ህልም መሆኑ ደስ ይላል እናመሰግናለን ወንድማችን
አቤት ደስ ሲል ግን ኡፍፍፍፍ በህልሙ መሆኑ ....
ተባረክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛልህ!!! 😭😢😢🙏🙏🙏
ቢኒ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ የምታስተምርብት ጥበብ ያድልህ
እንኳን በህልሙ ሆነ ....በጣም ጨንቆኝ ነበር ቢኒ....thank you
😥😥😥😥😥😥 አይ በስደት ይህ ተጨምሮ ኡፍፍፍ ኧረ ስንት ቁስል አለብን
ወንድሜ ለሣዑዲ አረበያ ላሉት ወገኖች ድምፅ ሆን