ልጅ ሽመልስ: አማራ ተባለ ነፍጠኛ በታሪኩ ለማንም ተንበርክኮ አያውቅም! Dr Dagnachew Assefa Open letter to Shimelis Abdisa.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @የዝናአባይየማርያምልጅ

    በትክክል አወ አማራ አንብሳ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን💪💪💪💪

  • @tsigegashe6334
    @tsigegashe6334 5 років тому +7

    ዶ/ዶኛቸው እናመሰግናለን ሁላችንም በየቤቱ የተቃጠልንበት ነገር ስላገኝልን ጤናና እድሜ ይሰጦት።

  • @abrhamtheethiopia
    @abrhamtheethiopia 4 роки тому +3

    ለፍልስፍና መምህሩ ዶክተር ዳኛቸው ምስጋናዬ ከፍ ብሎ ይድረስህ፡ ጥሩ ደብዳቤ ነው፡

  • @blanealemu1781
    @blanealemu1781 5 років тому +49

    ዶ/ዳኛቸው ስለ ይቅርታዎት አናመሰግናለን

  • @godblessethiopia4524
    @godblessethiopia4524 4 роки тому

    ወያነ በርግዶ ነው ሁሉንም ያንበረከከው አማራ ሆነ ማንንም ይሁን እንጂ በጋራ ታግለን ጥለናል እና የተማረው ክፍል ያስተውል

  • @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ
    @እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ 5 років тому +1

    የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም ትል ነበር አያቴ አማራ ለራሱ ታሪክ አለ አማራወች ሁሌም ኩሩ ነን ዘራችን ነዉ ።

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 4 роки тому +2

    አማራ ብሔር አያውቅም ፍቅርን እጂ ትክክል አማራራራራ ለጠላቱ ተበርክኮ አያውቅም 💚💛❤😍አንዱ የእናቱ ልጅ አማራዬ ነፍጠኛ ለዘላለም ይኑር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😘😘😘😘😍😍

  • @Be-ed5hh
    @Be-ed5hh 5 років тому +12

    ህይ ፈረስ ፊት አማራ አማራ ሁን በቃ እራስህንሁን አንድ ሁኑ እራስህን ተከላከል አማራ ማነንም. ወፍ ዘራሽ ባቀረሽ ቀረሽቶ ይቀራል. ድል 💚💛❤👍

  • @woinabebaabebe6855
    @woinabebaabebe6855 4 роки тому +2

    ዶክተር ዳኛቸው የተከበሩ ሰው ናቸው አንተ እያልክ ባትጠራቸው ደስ ይለናል ስታከብር ትከበራለህ ወንድሜ።

  • @abateasres9597
    @abateasres9597 5 років тому +2

    እናመሰግናለን ደ/ር ዳኛቸው ።

  • @tsigeredaetuneshi5497
    @tsigeredaetuneshi5497 5 років тому +62

    ምንም አለ ምን እኛ ኩሩ ነን ነፍጠኛ ማለት የነገሥታት ዘር ማለት ነበር ከሰጡን አናፍርም ለፍጠኛ ኢቶጲያ ትቅደም እንጂ ብሔር ይቅደም አላልም አንልም 💪💪💪?

    • @meseretm5015
      @meseretm5015 5 років тому +1

      አገርና ብሄር እኳን መለየት ያቃታቸው እትዬጲያ ትቅደም እትዬጲያ ለዘላለም ትኑር

    • @godblessethiopia4524
      @godblessethiopia4524 4 роки тому

      ነፍጠኛ ማለት ኋላቀር፣ፀረ ዴሞክራሲ፣ በዕውቀትና በስልጣኔ ሳይሆን ሰዎችን በነፍጥ በመደምሰስ አስጨንቆ ጨዋውን እየዘረፈ ያዋረደ ማለት ነው ንግስናውን በዚህ መንገድ ሊያገኝ ይችላል እንጂ ንጉስ ማለት አይደለም።

  • @fantanishwale5310
    @fantanishwale5310 4 роки тому +3

    ነፋጠኛው አማራ ልቦ አንበሳ ነው ካልነኩት አይነካም ከያዘ አይለቅም ካላወቁ ይወቁ

  • @winhabesh2990
    @winhabesh2990 5 років тому +50

    ከዝንብ ማር አንጠብቅም ድሮም። ግን በጣም አንቂ ንግግር ነው ይህን ባይል ክፋቱን አናውቅም ነበር።
    ግን ያማል ህዝቤ በግዜ ካልነቃህ እንደገና ስትረገጥ ትኖራለህ።

    • @ወሎአምባሠል
      @ወሎአምባሠል 5 років тому +1

      ትክክል

    • @zenebeberehe5626
      @zenebeberehe5626 5 років тому +1

      የሚገርም.ነፈጠኛ.ማለት.ሁሉየኣማራ.ህዝብ.ብቻ.ነው.አንዴ.ሽመልስ.ኣብሳ.ያሉት.ሀሳብ.እኮ.በዘመነ.መሳፍንትና.ሀፄዎች..የነበር.ስርዓት.ነው።
      ኣልነበርም.እያሉ.ነው.እንዴ?ነፋጠኛ.
      ማለት.በዋነኝነት.የኣማራ.ገዥመደብ.
      ..ቢሆን.ከሁሉም.ቢሒር.ነበር.እኮ..
      ምንማለት.ነው...ከጩቁኑ.ኣማራ.ማጣላት.ታስቦ.ከሆነ.የለም..የለም..
      ኣይሳካም......

    • @lizalidavis7492
      @lizalidavis7492 5 років тому

      @@zenebeberehe5626 I am not amarah gin shimelis is so emotional person. Yeaf welemta bekibe aytashim he did wrong he should come out to ask apologize. Tirb dingay new

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 4 роки тому

      ሠለም

  • @ሰላምናአንድነትለኢትዬጵያ

    ዶ/ር ዳኛቻው አስተዋይ በመሆንሆት ከልብ እናመሰግናለን

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 5 років тому

    ዶክተር እናመሰግናለን ።

  • @TigesMeron
    @TigesMeron 5 років тому +6

    አማራ ጀግና ነዉ

  • @oromiyaoromiyatiyaaharamet8236
    @oromiyaoromiyatiyaaharamet8236 5 років тому

    shimelis abadisaa 👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @hannahanna2880
      @hannahanna2880 5 років тому

      😁😁😁😋😋😂😋😂😋😲🤓

  • @haimanotaasmare5815
    @haimanotaasmare5815 5 років тому

    "የኢትዮጲያን ምርጥ ጭንቅላት ኢሀፓ በላው፤ የቀረው ምርጥ ጭንቅላት ኢሰፓ ሆነ፤ በጣም ምርጡ ጭንቅላት ይህንን ማዕበል አየና ገለልተኛ ሆኖ ዳር ቆሞ ማየት ጀመረ፤ ስለዚህ የተረፍነው እኛ ግብስብሶቹ ገባን፤ ስለዚህ የኢትዮጲያ ህዝብና የፖለቲከኞቹ ስነ ልቦና አይመጣጠንም …….. ሀገር/ሀገራችን የምትጠፋው ከመጥፎዎች እኩይ ድርጊት ይልቅ በመልካሞች ዝምታ ነው፡፡” መምህር ታዬ ቦጋለ

  • @MimiMimi-on6xu
    @MimiMimi-on6xu 5 років тому +31

    እሄ ልጥ መሃይም አወ አማራ ነፍጠኛ ነው ነፍጥ ማለት ምን ማለት እንደሆነ የማያቅ ድንጋይ

  • @danielterefe1492
    @danielterefe1492 5 років тому

    በነፍጠኝነታችን እንኮራለን !!!!!! ነገርግን የኢትዮጵያን ዳርድበር እና በቀደም በመላምት ለኣትሌቶች በፌክ መዳልያ ላይ ስለህ ስሸልም የነበረውን የውሽት ካርታ በኢትዮጵያ ውስጥ የኔነው ብላቹ አንተና የየመኑ ሰይጣን ጀግናው ታሪክኛው የ ነፍጠኛው ልጆች ኣስከብረው ለዛሬ ሳቤቓት የት ነበራቹህ ።!!!!!!! መች ተዋግተ አሽንፈህ ሰብርህ ገብተህ ነው ሰብረናል እያልክ ባዶቀረርቶ የምትነፋው ለዛም ባዶ ፉከራህ ትልቁ ድጋፍህ የሆነልህ ነፍጠኛ መሆኑኑን እንዴት ትረሱታላቹ ታጥቦ ጭቃ ።

  • @ክበርተመስገንባይሌ
    @ክበርተመስገንባይሌ 5 років тому

    thank you doctor

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 5 років тому +1

    ዶክተር ዳኛቸው የኢትዮጵያ ምርጥ ጀግና ነው

  • @tigistdejene5067
    @tigistdejene5067 5 років тому +7

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳኛቸው

    • @fatamafatama9513
      @fatamafatama9513 5 років тому +1

      ይህ የገማ ጋላ ነው ይህን ሲነገር አለምን የተቆጣጠር መስሎ ነው የታየው አይቱ አያውቅ ጋላ

  • @igo1071
    @igo1071 5 років тому +4

    ትክክል ለማንም ተንበርክኮ አያውቅም አማራ ኩሩ ነውምን ይኩን ኩሩም በመሆኑ ለድህነት አይፈታም 💚💛❤️🙏🏼ጾሙን ያድራል እንጂ ስርቆ አይበላም 🙏🏼

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 5 років тому

    የልባቸውን እየተናገሩ ምንም ይቅርታ የለም ምን እንደሆኑ ታውቀዋል በኢትዮጵያ አንድነት የምታምኑ እና አማራዎች ንቁ "ይች ባቄላ ካደርች አትቆረጠምም" ይላል የሀገሬ ሰው እንደ ሽመልስ አይነቱ ኢትዮጵያን አይወክልም የኣዲስ አበባ ህዝብ እና የኢትዮጵያ ህዝብ ከአሁኑ ታገሉ በአገራችሁ ላይ ችላ አትበሉ 😡

  • @senayetedema5412
    @senayetedema5412 5 років тому

    Thank u shemles abdesa ketganebet selanekahen ulu lebego newe bezyawem beglete alamacheun selasaweken yena doma.

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 5 років тому

    ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ አለ የሀገሬ ነፍጠኛ ሲተርት አማራም ነፍጠኛም ተዋህዶ ኦርቶዶክስም ኢትዮጵያ አንድ ናቸው አንዱን ከአንዱ መለየት አይቻልምምምምም ይሰማል መንጋወችች እርርርር ድብንንንንን እርርርር ድብንንንን በሉ።

  • @godethiopia1113
    @godethiopia1113 4 роки тому

    Tankyou gasedahes yemhor dr dahew tarecien yamakew kabeto erebesen amarea. Mekemeh atan

  • @shelemeabiyou6877
    @shelemeabiyou6877 5 років тому

    ወዳጄ ተሳስተሃል። 1ኛ) ነፍጠኞች እና ስርዓታቸው በህዝቦች ትግል ተሸንፈው ለዘላለሙ አሸልበዋል። ስልዚህ
    'ለዘላለም ይኑሩ' የሚለው ምኞትህ ያው ምኞት ብቻ ነው።2ኛ) ነፍጠኝነትን እንደ በጎ ነገር ባትሰብኩ ይሻላችኋል።
    ጦሱ ቅድሚያ ለናንተው ክልል ነው። በነፈጠኝነት መንፈስ ሰክሮ ሲጋልብ የነበረው አስምነው ጽጌ ምን አይነት
    ቀውስ በናንተው ላይ እንዳደረሰ አትዘንጉ። ነፍጠኝነትን በሌሎች ክልል revive የማድረግ እድል ዜሮ ነው።
    በንናንተ ክልል ያለውን ለጋ ብሄረተኘት ግን የነፍጠኝነት ተስፋን አጭሮ አላስፈላጊ armed race ፈጥሮ
    ብክልላችሁ ካሉ ህዝቦች ጋር ደም አፋሰሰ፤ ብሎም አመራሮቻችሁን አጫረሰ። ስለዚህ ስህተታችሁን ከመድገም ይልቅ
    ብትማሩበት እና ብታርሙ ይበጃል።

  • @elisaazu565
    @elisaazu565 5 років тому +20

    የትልንትናዋ ቀን ለብዙ አምሐራዎች አይን ከፍቷል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Samuel-sk2rp
    @Samuel-sk2rp 5 років тому +13

    ዶክተር ዳኛቸው እናመሰግናለን
    ተገቢ ትቸት ነው
    አቶ ሺመልስ ደካማ ነው የጃዋር ተላላኪ ነው
    የአማራና የኦሮሞ ህዝብ በግንባር ቀደምትነት መሰዋእትነት የከፈሉበት ሰልጣን ላይ ተቀምጠህ ነፍጠኛ ብለህ ተሣደብክ
    አዲስ አበባ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነው
    የኦሮሞ ብቻ ነው ካልክ ፀረህገመንግሥት ንግግር ነው በህግ ያስጠይቃል

  • @birukyirgu834
    @birukyirgu834 5 років тому

    ሀገራችን በነዚህ ዠልጦች መውደቇ !!!©©©©©

  • @pinashalom9644
    @pinashalom9644 5 років тому

    Proud to be Amhara nafetegna

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 4 роки тому

    ዋው ትልቅ ዜና ነው አሁንም አይንበረከክም

  • @tesfayworku9235
    @tesfayworku9235 4 роки тому

    እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @ageraragas7976
    @ageraragas7976 5 років тому +16

    ነፍጠኛ አጥቱን ከስክሶ ደሙን አፍስሶ ባቆየልን አገር አይ ግዜ

  • @ganetbaqallaa8514
    @ganetbaqallaa8514 5 років тому

    Yee OROMOO mina gabachuu shimiye jagana barta❤❤❤💪💪

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 років тому

    ከተማረ ማሀይም ጥሩ ነገር መጠበቅ ካካ ነው ።
    እኛ ኩሩ ነፍጠኛ ነን በኢትዮጵያችን እማንደረደር።

  • @rahelalula7377
    @rahelalula7377 5 років тому

    ሰበርናቸው ነው ያልከው ኡኡቴ መሰበርህን በማመንህ ደስ ብሎኛል

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 5 років тому +8

    ካለው ስልጣን ላይ ባስቸኩዋይ መነሳት ነው ያለበት... ጭንቅላት ቢኖረው በገዛ ፈቃዱ ስልጣን መልቀቅ ነበረበት፡፡

  • @blessedvirginrajibvr6278
    @blessedvirginrajibvr6278 5 років тому +1

    Shimelis is our Hero!

  • @salaambikila8711
    @salaambikila8711 5 років тому

    ያሣዝናል

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 5 років тому

    D/r dagnachew enamesegenalen endenanete ayenet telek sewochen egziabeher yabezalen

  • @bontuushewa1075
    @bontuushewa1075 5 років тому

    good jom shimalis

  • @tsehaybeyene790
    @tsehaybeyene790 5 років тому +4

    ሁሉም የራሳቸው ማንነት የሌላቸው ቢኖራቸውም ህሊናቸው በዘረኝነት የጨቀየ ነው።

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    Betami jili new sasitela Asimesayi Ashikabachi new ehe shimelisi tebiyew denezi dokoro

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 3 місяці тому

    አሳማው ሽመልስ አድሳባን አጠነባሀት

  • @EsubalewGashew
    @EsubalewGashew 10 місяців тому

    ሽመልስነወነፍጥኛ።ነፍጠኛስአማር

  • @ሴትሞልቶሴትያጣሁ
    @ሴትሞልቶሴትያጣሁ 5 років тому +2

    ደ/ ር ዳኛቸው እናመሰግናለን
    ሽመልስ እኛን ቢሰድበንም ጠቅሞናል የነሱ ዘረኝነት ከጠቀመም ከጎዳም እናየዋለን ዳራዳ ዘረኛ ሀገር እንዳፈረሰ ነው የማምነው አህያ ዘረኛ

  • @dagnewkebede140
    @dagnewkebede140 5 років тому

    የባንዳ ልጆችና የተማሩ ደናኩርት የኦሮሞ አክራሬዎች ያስተማሩትን ሽመልስ እንደ ፓሮት ደገመዉ ይህ እኛ ኢትዮጵያውያንን አይለያንም። ዛሬም ነገም እኛ አንድ ነን ኢትዮጵያኖችን በአምላኳና በተባበሩት የልጆቾ ክንድ ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 5 років тому +2

    ወይ ምድረ ዛፍ አምላኪ ድሮስ ከነፍጠኛ ጋር ማን ይወዳደራል ያውም ኢትዮጲያዊ: በጣም ይገርማል

  • @TT-bz8ld
    @TT-bz8ld 5 років тому +15

    ሽመልስ በአስቸኳይ ከስራው መልቀቅ አለበት!!!!

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 5 років тому

    ምን ያመጣሉ ጠባቦች እኛ አማራዎች ማን አይ ጠይ ጥለንም

  • @keriyakasim6967
    @keriyakasim6967 5 років тому

    Ere shime ko afe kurit yibel enkuwan negerkew yene jegna ye amboo lij ❤️💚❤️💋💋💋💋💋💋

  • @ademseyd7080
    @ademseyd7080 5 років тому

    አሳምነው የኛ አባት ገብቶት ነበር ሁሉ ነገር በሉት ምን ይደረግ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 4 роки тому

    ባለጌዜ ነው እንዴት ይቅርታ ይጠይቃል ሺመልስ ራሱን የሰቀለ ነው

  • @abebehailutaya2712
    @abebehailutaya2712 5 років тому +3

    ታሪክ አለ 1519በግ/መሀመድ ከ1540ጀምሮ ለ300ዓመት ኦሮሞ፡በወረራ ይገዛን ነበረ ለዚህ ምስክር ፕ/መስፍን ወ/ማርያም ናቸው ደነዝ አማራ ኦሮሞን ጦርነት ገጥሞት ፡አያውቅም፡ ፡ታሪክ እናብብ፡፡

  • @ethiopiamamaye5591
    @ethiopiamamaye5591 4 роки тому

    እኔ ነፍጠኛ ነኝ ኢትዩጵያ ትቅደም

  • @ፀሀይነኝቤተሰብአፍቃሪ

    ይህ ከብት ድሮም
    ከብት ምንም አይጠበቅም
    አወ እኛ አማራውያን ነፍጠኛ ነን
    አባቶቻችን አጥንታወን ከስክስው ነው ኢትዮጵያ ያቆዩልን

  • @saronfikir5962
    @saronfikir5962 5 років тому +13

    ኢትዮ ኢንፎ ሚድያ አብዝቶ የመብርሀልጂ አማኑኤል ይባርካችሀ

  • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ

    ወቸው ጉድ ሙሀሳ ሃሃሃ

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 5 років тому

    በስልጣን ላይ ያሉ ጋላዎች በአፋቸው መብላት ሲገባቸው ባፋቸው ማራት ልምዳቸው ነው ጠቅላዩንም ጨምሮ ስለዚህ እንዲህ አይነቱ አተላ ይቅርታ ጠየቀ አልጠየቀ ብዙም አያሳስበውም አማራን አማራ በጣም እጅግ በጣም ትልቅ ቦታ የሚገኝ ምሁር ነው ከትንሺ እስከትልቅ

  • @selamebeyene6217
    @selamebeyene6217 5 років тому

    አረ ንቃ አማራ እስከ መቼ ዝምታው ይብቃ

  • @aminatmuhammad4448
    @aminatmuhammad4448 5 років тому +2

    ወይ ግዜ እደስስት የሚገለባቤጡ ፖለቲከኞች በዙኮ ለየዋሁ ህዝባችን በጧት ማንነታቸውን ማወቁ ጡረነው

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 років тому +4

    አይ ኢትዮጵያ አገሬ እግዚአብሔር ያስብሽ
    ከፋፍለው ጨርሱሽ

  • @webfikeryoutube692
    @webfikeryoutube692 5 років тому

    እንየ ግን ሳየው ሰውም አይመስለኝም
    የእውነት
    ቀባጣሪ ነው

  • @AddisReview
    @AddisReview 5 років тому

    ለነገሩ ሁሌ ንግግር ሲያደርግ አይገባኝም ንግግር ሚችል አይመስለኝም የአማራ ህዝብና የኦሮሞ ህዝብ ሊለያይ እይችልም በደም የተዋኅደ ነው ፖለቲከኞቹ ገደል ይግቡ እኛ እንዳንለያይ አደራ

  • @elfneshmulugeta5367
    @elfneshmulugeta5367 5 років тому

    ልክ ነው ይቅርታ ይጠይቅ

  • @misertilahun9650
    @misertilahun9650 5 років тому +1

    ተታዲያ ምን ቾግር አለው ሰው አይቀመስ ደሞ ሰውዬ አትበል ክብር ይኑርህ

  • @malmal5918
    @malmal5918 5 років тому +1

    ክብር የሊለህ አድሮ ጥጃ ያከበረህን ማክበር ትልቅነት ነው ወራዳ

    • @maliyaaliya6968
      @maliyaaliya6968 5 років тому

      Shimee konjo kenaa siwolin jiraa sanyi ofii

  • @sm4670
    @sm4670 5 років тому +5

    ልብ በል የ ኢትዬጵያ ህዝብ ይህ የነ ኣብይም ኣቓም ነው እንዳንሞኝ

  • @tebeyeanderes6580
    @tebeyeanderes6580 5 років тому +2

    ሽመልስ ነፍጠኛ ቡለህ አማራን ማንጓጠጥህ ታሳዝናለህ አንተ የነጀዋር ተላላኪ መሆንህን አረጋገጥክ እኔ የምለው በቃ ኦሮሞ ዘረኛ ቡቻ ነው አንድ ምራቁን የዋጠ ትልቅ ሰው የላቸውም

  • @አበቅየለሽኢትዬጽያለዘለአ

    እነዚህ በመገረዝና በመኮላሸት መሀል ያለውን ልዬነት ማወቅ የተሳናቸው ገልቱዎች

    • @seedforafarmer4126
      @seedforafarmer4126 5 років тому

      Jerryy Salem 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘 ገደልሽኝ እኮ በሳቅ ይመችሽ ያራዳ ልጅ

  • @alshamsi4738
    @alshamsi4738 5 років тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዩ ኢንፎኔት ይመቻችሁ እስኪ እደኔ ላይክ ግጩት

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 5 років тому

    ዶክተርዬ ምን ማድረግና ማንን ማመን እንዳለብን አናውቅም ሁሉም አምኗቸው ነበር እነርሱ ናቸው ሳይታመኑ የቀሩት አፈርኩባችሁ በሁላችሁም

  • @tadesemeseret6464
    @tadesemeseret6464 5 років тому

    ሽመልስ ከስራው ይባረር

  • @hammyyemariam7570
    @hammyyemariam7570 5 років тому +3

    They have complexes any ways no matter what I have oromo from my family but they have manners and discipline also we proud of Ethiopia .
    They should fire him

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 5 років тому +6

    ሰውዬ አይባልም እኝህን የሚያህሉ በእድሜም በእውቀትም ይበልጡሀል ስለዚህ በክብር ጥራቸው!Info

    • @mnet1514
      @mnet1514 5 років тому

      Absolutely! I was disgusted to hear it. I continued on just to hear Dr. Dagnachew's letter.

  • @netsanetfantahun4731
    @netsanetfantahun4731 5 років тому +17

    በጣም ይደብራል የዘቀጠ ጭንቅላት ይዞ ከዘመን ዘመን መሸጋገር

  • @tebeyeanderes6580
    @tebeyeanderes6580 5 років тому

    ዉነትም ልጅ ሽመልስ

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 4 роки тому

    ሽመልስ እደጂጀሮ ድዱን መበልሰሱን አላቆም ብሏል የበታችነት ስሜት አሰቃየዉ

  • @ሞህፍህንንግህጅፍህን
    @ሞህፍህንንግህጅፍህን 5 років тому +1

    በትክክልልልልልልልልልልልል

  • @woinshetdemisse5893
    @woinshetdemisse5893 5 років тому

    አቶ ዳኛቸው እናመስግናለን። ይህ ገመድ አፍ አንድ ሆነን መኖሩ ይሻለናል እንጂ ሌላው ልፍለፋህ የትም አያደርስህም

  • @alemaywld6120
    @alemaywld6120 5 років тому +11

    ኢትዮጵያዬ በማይሆን ሰው እጅ ወድቃለች። ልናላቅቃት ግድ ይለናል

    • @dawitbek3414
      @dawitbek3414 5 років тому +1

      You are wrong friend... Ethiopia is in the right direction...except ende shemeles aynet zeregna ena akrari behertegna sewoch wede huwala eyegotetuat nw enji

    • @abetumaren4576
      @abetumaren4576 5 років тому

      Zarem tesafa atkortum,nege Abiyim weto seranilachew enzi neftegnoch agagilen sebken sil endihu enchohalen benesu yezorebet politica! Lema new yalkebatetew, shimelis,weyis addissu arega, hulum ayitenal semitenal hod yamawin bikil yawetawal ayidel teretu

    • @dawitbek3414
      @dawitbek3414 5 років тому

      @@abetumaren4576 bro we all know ODPs are a bunch of dirty racist politicians and we are confusing them with Abiy and Lema who are blessed and pure unlike shemeles and his co's

  • @ሁለምለበጎነው2ሁሉምለበጎ

    ሰላም ነው ወንድም ገና ለገና ስልጣን ያዝነ ብለው አቅራሩ ለሁሉም መፍቲየው። ሰላም ነው አርፈው ቢቀመጡ ጥሩነው የደደብ አስተሣሠብ ነው የሚስቡት ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495 4 роки тому

    ዶ/ር ዳኛቸው እርስዎ ምንም ጥፋት የለበዎትም ምክነያቱም እርስዎ ሲያውቁት ጥሩ ሰው ነበር አሁን ደግሞ የዘሬን ብለቅ ያንዘርዝረኝ ተብሎ የለም ወደዚያው ሄደ ምናልባት ስልጣን ወይም ገንዘብ አታሎት ይሆናል ህሊናው ይዉቀሰው ሌላ ምን ይባላል።

  • @mmmn2374
    @mmmn2374 5 років тому

    Good shimee

  • @astertegaye1245
    @astertegaye1245 5 років тому

    ሽመልስተብዬውቂጣበቀደደውአፍክ
    ስትቀደድአማራዎችንአነቃከንእግዚያብሄር
    ይመስገንኦሮሞገባያእኻላይበዝግታአውርተው
    አይግባቡምካልጮሁአይሆላቸውምስለዚ
    ተልባቢጫጫባድሙቀጫነውእናነገሩ
    አማራዎችእጅለእጅእንያያዝአማራነትኩራትነው

  • @egzberkersogareyhone
    @egzberkersogareyhone 5 років тому

    ደሮም ያልቀሰለ አነኩን ሀገር ሊመራ ክልል ሊመራ ቤተሰብን መምራት አይችልም በመጀመሪያ ከአፎ የሚወጣወሰን አንኩን የመሠያሰብ አንዴት ነው አነዚህ ኢትዮጵዊንን አንድ የሚደረጉት
    ዘረኛ ሁሊም አየሳካለትም አየቁየም ይሂ ጨብጨባ ሰንቱን አሰፈንደቀ ሰው በጨበጨበ ቁጥር የሚናገሩትን አያውቁትም ዘሠሬ አንዴ መወጣጠር ሰው በየችል እግዛብሔር የሰራቸሁን የሰጣቸሁል

  • @kedirtube2158
    @kedirtube2158 5 років тому +8

    ሽመልስ የሚባል ወደል አህያ

  • @سبحاناللهوالحامدالله

    የሱን ይቅርታ አንፈልግም ሽመልስ አብድሳ የጀዎር አሽከር ቂጡይነፋ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 5 років тому

    ፓስታ በእንቁላል ከመመገብ ያዳነው ነፍጠኛ ነው የሄኔ ስማችን ሁሉ መጨረሻው O O የበዛበት ነበር ሰምታችኋል የእ ልጅ

  • @teftec461
    @teftec461 5 років тому +7

    ይሄ ከብት ማን እንኳን ውንበር ላይ እንዳስቀመጠህ ያልገባህ መሀይም " በትርክት " የምታለቅስ ኣልቃሻ !!!!!

  • @abbazegerdim7039
    @abbazegerdim7039 5 років тому +1

    ማንም በተለይም ንፍጥንና ነፍጥን መለየት ከማይችሉ 📌እንደሽመልሥ አብዲሣ አይነቱ pagan, ወራሪ ጭቃ ራሥ ጋላ📌 የኦሮሞ የአይሢሥ recruited terrorists📌 ወይም ባንዳዎች የኢትዮጵያን የበኩር ልጅና የኢትዮጵያን ዋልታና ማገር የሆነውን የአማራን ህዝብ ልታጠፉ እንደማትቸሉ📌አላርፍ ካላችሁ እራሣችሁ እንደምትጠፉ📌 ልናሥገነዝባችሁ እንወዳለን
    አብይ 📌 ሽመልሥና ታከለ እጅግ አደገኞችና ፀረ ኢትዮጵያ መሆናችሁን ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን ሠንደቅ 📌አላማ እዳይዙ በአዋጅ ከልክላችሁ የ ፋሺሥት ጀርመንን እና የኦነግን ሠንደቅ አላማን ተክታችሁ መሥቀላችሁ📌 ፀረ ኢትዮጵያ መሇናችሁን አረጋግጣችሀሗል

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 5 років тому

    የነፍጠኛ ልጅ ነኝ ነፍጠኛ....የአማራ ልጅ ነኝ አማራ....አዎ አማራ ነኝ ነፍጠኛ....ምን አባክ ታመጣለህ? ጋላ እና አጋሜ ቆሻሻዎች....በአማራ ላይ ትልቅቅቅቅ ቅናት አለባችሁ. አማራነት ይለምልም.

  • @hussiendullacha2895
    @hussiendullacha2895 5 років тому +2

    ነፍጠኛን ከአዲስ አበባና ከአማራ ጋር ምን አገናኘው? አሁንም ነፍጠኛ ቦታ አይኖረውም።

  • @ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ
    @ኢትዩጲያዬኢትዩጲያዬ 5 років тому +2

    ሽመልስ የበግ ጭንቅላት እንጂ የሰው ጭንቅላት አሊያዘም ይሄ ደደብ መሀይም

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 5 років тому +3

    ከክብት ምን ይጥብቃል አወ ነፋጥኛያ ነኝ ግን በዝርኝነት ሳይውን በኢትዩጵዊነት የማልድራድር ነፋጥኛያ ነኝ

  • @gd6egf957
    @gd6egf957 5 років тому +7

    ድሮሥ ከዝብ ማር አይጠበቅ

  • @abz8493
    @abz8493 5 років тому

    ኢትዮጵያዊነትን፣ ኢትዮጵያን ማሳሳት
    ★★★★★★★★★★★
    ኃዲስ ቅኔ ሲቀኝ፣ ህሊና ስትገጥም
    እፀገነት ስትከትብ፣ እሸቱ ሲጎሽም
    ቴዲ ሲያበረታ፣ ተሜ ሲያመለክት
    ምህረት ሲያስተምር፣ ዳንዔል ሲሞግት
    በድሉ ሲያስረዳ፣ ታየ ሲዎተውት
    ስለ ህዝቦች ሰላም፣ ስለ ኢትዮጵያዊነት
    የተቋጨው ስንኝ፣ የተፃፈው ተውኔት
    እኔን ለመንፈቅ ነው፣ ግብሬን ለማጠልሸት
    ክብሬን ለማንኳሰስ፣ ስሜቴን ለመንካት
    በሚሉ ዕቡ ቃሎች፣ ጋሻ አጃግሬ ማፍራት
    ቃላት ሰነጣጥቀው፣ አቧራ ማስነሳት
    በጎጥ ጌሾ ሰክረው፣ በዕራይ አለመፅናት
    ነፃነትን ሰብከው፣ ነፃነትን መንሳት
    ፔጥሮስን ማቄም፣ ሰማህታትን መርሳት
    ሰንደቅ አለማክበር፣ ኢትዮጵያን ማሳሳት
    ትውለድ ተስፋ ሚነጥቅ፣ የፖለተካ ስልት
    አቋቐም የጠፋው፣ እሳቤና ርዕዮት
    በቅየ መልፈስፈስ፣ ታድመው ከአለማት
    የሙህር እቡይ መሆን፣ በልፅገው በእውቀት
    በስብዕና መክሳት፣ ለቡጢ መጋበዝ፣ ጠረሜዛ መምትት
    በብሄር ጅምናዚየም፣ አክሮባት መስራት
    ዘንድሮ በገፍ ነው፣ አብሲት ሆኖ መፍላት
    አርሰው ያልወቁተን፣ ያልፈጩትን ማቡካት
    የአስተዋይ እይታን፣ በራስ ልክ መለካት
    ሃቅ ሃቁ ሲዘገብ ፣ መናጥ በፍርሃት
    ያልነበር ተርከው፣ የአዞ እንባ ማንባት።