Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ወታደሮች ነበርን ለኢትዮጵያ ! / 'የወገን ጦር' መፅሐፍ ጸሐፊ ሺህ አለቃ ማሞ ለማ በቅዳሜ ከሰዓት /

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @mebratmamo2364
    @mebratmamo2364 3 роки тому +2

    Well done Shaleka we proud of you. It's Good effort that you travel to Ethiopia and have interview about The past Ethiopian soldiers which paid their life for the unity of Ethiopia and your Book.

  • @ismaelhabib7035
    @ismaelhabib7035 Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ በግሌ ከዚህ መፅሀፍ እጅግ ብዙ ነገር እንድማር እና እንዳውቅ አድርጎኛል

  • @j7corr152
    @j7corr152 3 роки тому +3

    እውነቶትን ነው ። አባቴም እግሩን እጁን ያጣው ለኢትዮጽያ ነው ። አሁላን ላይ ማንም ለሃጫም ተነስቶ አፎን ይከፍታል የደርግ ወታደር እያለ እኔ ግን የደርግ ወታደር ልጅ በመሆኔ ኩራት ይስማኛል ምክንያቱም አባቴ የሚያስተምረኝ ኢትዮጽያ ኢትዮጽያ ብሎ ነው።
    i love Ethiopia .!!!!

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 роки тому +1

    መፅሀፉ የት ነው ሚገኘው አባቴ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት እምዬ ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ በይልኝ በክፉ የሚያይሽ ድፍት ይበል

    • @mestishamesti4814
      @mestishamesti4814 3 роки тому

      መጽሐፉ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ “ጃፋር” መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ይሀኛል። በውጪ ሃገር ለሚኖሩ ደግሞ መጽሐፉ በAMAZON ላይ YEWEGEN TOR BOOK በሚል መፈለጊያ ሊገኝ ይችላል።

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 роки тому +1

    Big Respect Shaleka Mamo Lema

  • @hanaaraya7524
    @hanaaraya7524 3 роки тому

    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም! እናመሰግናለን

  • @MegaGobeze
    @MegaGobeze 3 роки тому +1

    I have read yewgen tore books by Shaleka Mamo .This book gave me a great understanding about our soldiers undisputed sacrifice gave for our freedom and still giving their own life to keep us safe from outside or inside enemies.We Ethiopian let’s give our soldiers a great respect and pay them reasonable salary and pension. I also like to mention Shaleka Mamo have a great potential to share his military life and experience , I am not an expert but since I know him I personally see his potential to contribute in his fields professionally.

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 роки тому +1

    👆👆👆እናመሠግናለን ሺህ አለቃ ማሞ ለማ 🔴 ❗️

  • @selamnkulu5349
    @selamnkulu5349 2 роки тому

    Sewyew betam wushetam new bmnm nege r ke haq gar yelem

  • @user-cy3gm9jb6m
    @user-cy3gm9jb6m 3 роки тому

    Enmasgenalen

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 3 роки тому

    ወታደሮችን ለኢትዮጲያ። ወይኔ ትልቅ መታደል ነው ይሄንን ማንብ። የወታደር ለጅ መሆኔ ያኮራኛል። መፀሐፉ የት ነው የሚገኘው።

    • @mestishamesti4814
      @mestishamesti4814 3 роки тому

      መጽሐፉ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ “ጃፋር” መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ይሀኛል። በውጪ ሃገር ለሚኖሩ ደግሞ መጽሐፉ በAMAZON ላይ YEWEGEN TOR BOOK በሚል መፈለጊያ ሊገኝ ይችላል።

  • @medhanemesmer7103
    @medhanemesmer7103 3 роки тому

    እነዚ የደርግ ትርፍራፍ ብዙ ተዋሽተው፡ወስላታ ትውልድ ኣፈሩ።

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 роки тому

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ...
    .,

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 роки тому +1

    መጽሐፍ የት ይገኛል??

    • @mestishamesti4814
      @mestishamesti4814 3 роки тому

      መጽሐፉ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ “ጃፋር” መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ይሀኛል። በውጪ ሃገር ለሚኖሩ ደግሞ መጽሐፉ በAMAZON ላይ YEWEGEN TOR BOOK በሚል መፈለጊያ ሊገኝ ይችላል።

  • @henoktv1595
    @henoktv1595 3 роки тому +1

    Telat eyalk ante Ema unet endematnager ewuk new , egna new yashenefnew degmo yilal, tarik be terakiw sibal eko endezi new , ke afabet wigia eko beka ye derg mewdekiya seat new yemaytawekew enji endemishenef tawkewal, enie gin eza hido lemin ayzegibum adishirum

  • @user-zc4cl2ep9m
    @user-zc4cl2ep9m Рік тому +1

    Wshet weyane bemassawa torney altesatefem slezih uwnet innegager

    • @alemsegedfasil530
      @alemsegedfasil530 Рік тому

      ሁለት ብርጌድ የወያኔ ጦር ተሳትፏል

  • @tibebugashaw1475
    @tibebugashaw1475 Рік тому

    ye key shibir wudiket woys ye key kokobi zemecha wudiket malatishi naw gazetegna

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 роки тому

    የት ነው የሚገኘው መጽሐፍ

    • @mestishamesti4814
      @mestishamesti4814 3 роки тому

      መጽሐፉ በኢትዮጵያ አዲስ አበባ “ጃፋር” መጽሐፍ መደብሮች ውስጥ ይሀኛል። በውጪ ሃገር ለሚኖሩ ደግሞ መጽሐፉ በAMAZON ላይ YEWEGEN TOR BOOK በሚል መፈለጊያ ሊገኝ ይችላል።

  • @mkbevm4446
    @mkbevm4446 3 роки тому

    Hello journalist mehone betam felgalrw plz tell me how,100%mesrat endemchinl akalew,esti mn marege endalebgn ngerugn,any1 evaluate maderg miyfele kla alew inbox me,plzzzz+program memerat echilalaew

  • @hibasaeed6069
    @hibasaeed6069 3 роки тому

    Ene neye andeya

  • @medhanemesmer7103
    @medhanemesmer7103 3 роки тому

    ደሞ "የእርስ በእርስ ጦርነት ነበር!"ትላለህ ደደብ የድንጋይ ራስ!

  • @zewdugedamu
    @zewdugedamu 3 роки тому

    አዘጋጇ - የእግርሽ አድናቂነኝ እግርሸ (ባትሽ) እጅግ የምወድልሽ መሆኑን ስገልጽልሽ በታላቅ አክብሮት ነው። ከይቅርታ ጋር።

  • @user-qq6vu9zo9j
    @user-qq6vu9zo9j 3 роки тому +2

    አየ እሄ አሽቃባጭ ግማታም ጊዜው አሁን ነው አንበሳ ሆኖ መታየት በማለት ሸሺቶ ይኖርበት ከነበረው እንግሊዝ አገር የውሸት ታሪክ መጽሀፍ አጽፎ እራሱ እንደጻፈ ይዞ መጣ
    እናንተም ጋዜጠኞቹ ውነተኛውን በኤርትራ የተደረገውን የጦርነት ታሪክ ምንያህል አስከፊ እንደነበር ህዝባችን እንዲያውቀው በአፍአበትና በምጽዋ በነበረው ጦርነት በሻብያ ተማርከው የነበሩ የጦር መሪ ጀነራሎች አዲስ አበባ ስለሚገኙ አፈላልጋቹ ብታቀርቡ ጥሩ ነው።
    ማንም እየተነሳ የውሸት ታሪክ ቢጽፍ ለአገር አይጠቅምም
    ተሸንፈናል ተሸንፈናል አብቅትዋል የናቴ ቀሚስ አደናቅፎኝ ነው ምክንያት አያስፈልግም ።

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 3 роки тому +1

    Dergoch terfew endezih mawrat jemeru edme le eprdf London churchsiyateramsu yenrberu G7 enkwan dena gebu kkkkkk

    • @davehm1825
      @davehm1825 3 роки тому

      ጁንታ! አርፈህ ቆላ ተምቤን የሞቱ ጁንታ አጎቶችህን ቅበር!

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 3 роки тому +1

      @@davehm1825 enesu agerachew lay new zimba alhhedu kkk

    • @davehm1825
      @davehm1825 3 роки тому +1

      @@woldemariambekele4085 - በመጀመርያ እኛ አንሸነፍም ፒፒፒፒ ስትሉ አልነበር አሁን ቂጥ ቂጣችሁን ዘንጥሎ ሲጥላችሁ እኛ ዚምባብዌ አልሄድንም ምናምን አያልክ ወሬህን ትቀዳልህ! ወሬኛ! ዋናው ቁምነገር ላትነሱ ተደምስሳችኇል!!!! ከቻልክ ሄደህ ቅበር ሌቦች ዘመዶችህን አለያ ዲሲ ተንደባለል!!!!🤣🤣🤣

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 3 роки тому +1

      @@davehm1825 ahuns teshenefu ende? Kotet

  • @robeldereje1613
    @robeldereje1613 3 роки тому

    አንተነክ የውሸት ታሪክ እያወራክ ያለከው ኤርትራ በዛ ኢሉምናቲ ንጉሳቹ ተቀላቀለች ሃገራችንን ነጻ ለማውጣት እንዴት ሁኖነው እርስበር ጦርነት የምትለው እርስርስ የሚባለው አሁን ከትግራይ ጋር ያለው ነው ። እኔ የሚገርመኝ ለምንድነው በግድ የናንተ እንድንሆን የፈለጋችሁት ደም መጣጮች ግን ስለኤርትራ መቸይሆን ማውራት የምታቆሙት እኛ ግን አንድም ቀን ትዝ ብላችሁን አታውቁም ፍቅር በግድ ማለት እንደዚ ነው

  • @zeru_fsha
    @zeru_fsha 3 роки тому

    There is nothing true from what you say. You are on mass media tell the people the truth. The truth is there was no TPLF soldier helps for Eritrean liberation especially in the war of Masawa in 1990. Don't show partiality as an author you have to tell the readers the truth. Why you don't explain about the help of eritrean fighters forTOLF in the liberation of ADI's Ababa .

    • @jared5958
      @jared5958 3 роки тому

      He did not say anything about Messewa. He said Tplf support Eplf on Nakfa war which is true.