ከምንዛሬ ማሻሻያ በኋላ የሪል እስቴት ዋጋ ምን ይመስላል? //Ethio Business//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024
  • የሪል እስቴት ሴክተር በተለይም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲመራ ውሳኔ ካስተላለፈ በኋላ በርካታ ቢዝነሶች የገበያ ለውጥ አሳይተዋል፤ከእነዚህ ውስጥም የቤት ገበያ ተጠቃሽ ነው፤ ከውሳኔው በኋላ በሪል እስቴት ገበያ ላይ ምን አዲስ የዋጋና የፍላጎት ልዩነቶች ታዩ እንዲሁም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ የሪል እስቴት ሴክተርን በተመለከተ ከባለሙያ ጋር ቆይታ ተደርጎበታል ፡፡
    In this episode, we delve into recent changes in Ethiopia's real estate sector following the National Bank of Ethiopia's new foreign exchange management decision. We explore how this policy shift has impacted prices and demand in the market. Plus, we feature an expert interview providing insights into the overall state of real estate in Ethiopia. Tune in for a comprehensive look at these developments!
    ኢትዮ ቢዝነስ አጫጭርና ወቅታዊ የቢዝነስ መረጃዎች እንዲሁም አዋጭነት ያላቸው የንግድና ኢንቨስትመንት ሀሳቦች ለተመልካቾች ይቀርቡበታል፡፡ ከዜና ባሻገር ማብራሪያ የሚያስፈልጋቸው የኢኮኖሚ ጉዳዮች በባለሙያ ትንታኔ ይሰጥባቸዋል፡፡በተለይም በቅርቡ ስለሚጀምረው የካፒታል ገበያ ላይ ሰዎች ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስቶክ ማርኬት መረጃዎች ለተመልካቾች በስፋት ይቀርባሉ፡፡ከዚህም ባለፈ ኢትዮጵያዊ አምራቾች እንዲበረታቱና ዜጎች የሀገር ውስጥ ምርትን እንዲጠቀሙ ስለኢትዮጵያ ምርቶች ዘገባ ይቀርብበታል፡፡ፕሮግራሙ በየሣምንቱ ሐሙስ ማታ 2፡30 እስከ 3፡00 ይቀርባል፡፡
    "Ethio Business" is a weekly program airing on Thursday evenings from 8:30 to 9:00 p.m., dedicated to providing viewers with concise and current business updates and practical business and investment ideas. The show delves into economic issues, particularly focusing on the upcoming capital market, with expert analysis to aid understanding. Stock market updates are a key feature to make financial information accessible. Additionally, the program highlights Ethiopian products to support local producers and encourage citizens to embrace domestic goods.
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #ethio_business
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

КОМЕНТАРІ • 12

  • @paulosetarkegne3962
    @paulosetarkegne3962 2 місяці тому +6

    ሁሉ ነገር መጠን አለው አየር ላይ ያስባሉ አየር ላይ ይገምታሉ አየር ላይ ይቀራሉ ይህን ያልኩት ስግብግብ ሀገርን እና ህዝቡ የሚገኘውን ገቢ ያላገናዘቡ አየር ላይ ለመኖር ትንሽ ካሬ ምንያህል ወጭ ኖሮት ነው አሰራ ምናምን ሚሊየን የሚጠሩት ብቻ ሀገሩ ላይ እና ያሉ ነገሮች የማይመሳሰሉ በመሆናቸው በጭራሽ ነገሮችም የሚሳለጡ አይሆንም።

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 місяці тому +1

    በቂ ቤት የሚኖረው የተሰራው ቶሎ ተሽጦ ሌላ ተሰርቶ ገበይይ ላይ ሲቀርብ ነው::ዋጋው ዝም ብሎ ልቅ ነው::የተከመረ ሚልዬን ብር መጥራት የሰሩትን ቤት ታቅፎ መክረምን ይወልዳል::አጋጣሚ እየተጠበቀ ማግበስበስ ነጋዴ አያስብልም::ቶሎ ቶሎ ማፈራረቅ ነው ወደ እውነተኛውዋጋ አውርደው::ዛሬ ገዥ ሞኝ አይደለም::በማስታወቂያ ጋጋታ ዘው የሚል ዛሬ ላይ አይታሰብም::

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 2 місяці тому +2

    "Sellers" should be ashamed of not respecting ETB, when Ethiopia is respected almost unbelievably by every process globally.

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 2 місяці тому

    The main problem of this sector is the price of the house.

  • @Toronto6
    @Toronto6 2 місяці тому +2

    የ 4 ሚሊዬን ብር ቤት 12 ሚሊዬን እሚሸጥበት አገር Ethiopia ብቻ 🤣

  • @Ethi912
    @Ethi912 2 місяці тому +2

    ቁጥት አይቁም ቤቱ ምንም አይምር ዋጋ ቆላለው ማን ይገዛል ቆጭ ቡለው ጥፍራቸውን ይበላሉ ሌባ ብቻ

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 2 місяці тому +1

    የማዳም ቅመም ነኝ ትንሽ ብር አለኝ ቤታችሁን ሰለምወደው አግዙኝና ልግዛ ebs ተባበሩኝ

    • @hahu636
      @hahu636 2 місяці тому +2

      ስቱዲዮውን ነው 😅