ለዶላር ጭማሪ መፍትሔ የሆነ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት በቅናሽ | ጠቅላላ ዋጋ 6 ሚልየን ብር ብቻ |Apartment price in Addis Ababa |business

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 28

  • @yohanneshailemichael6068
    @yohanneshailemichael6068 2 місяці тому +5

    በዚህ ሚዲያ የሚቀርቡ የገበያ መረጃዎች በተለይም የቤት ሽያጭ መረጃዎች ሐሰት ናቸው ዓላማቸውም ማስታዎቂያ መስራት ነው

  • @zagushaproperty
    @zagushaproperty 2 місяці тому +7

    እግረዎትን ባይሰቅሉ መልካም ነው

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ 2 місяці тому +3

    ሰላም ገበያ ሚድያ ❤❤❤ የቤት ማስታወቅያ ብቀርስ ዉሼት ነዉ እኔ በዝ የቀረቡ በዉስጥ ኣናግርያችዋለዉ

    • @lopesohadiso
      @lopesohadiso 2 місяці тому +1

      እኔ ዱሮ በእዉነቱ ጨላ በጣም ትክክለኛ ሰው መሰሎኛ ሚዲያው በጣም እከታተላለሁ አሁን ግን ለገንዘብ ብሎ ሰዉን ችግር ዉስጥ እያሰገቡ ነው እኔ በእነሱ በኩል አንድ ቤት አልሚ ገብቼ ያዉ አመት ሆነ ቤቱን መሰረት አቁማዋል 60%ከፋያዋላሁ😢😢 አዎ ትክክል ነው ዉሸትነዉ😢😢

  • @heniman2687
    @heniman2687 2 місяці тому +3

    በዶላር አንሸጥም፣ በኢትዪጵያ ብር ነው ለምትለው ነገር፣ ሰውን እንደማታለል ይቆጠራል፣ምክኒያቱም በካሬ 85,000 ብር ከሆነ የዶላሩን ዋጋ already ጨምረሃል፣ እንዱሁም ተወዶሃል፣ በካሬ ከ 85000 ሺ በታች ብዙ ርካሽ አለ average በካሬ 65000. ስለዚህ ዶላር ባትጠቀሙም ከዶላር ምንዛሬው በላይ በብር እያስከፈላችሁ ነው፣ ይሄ ለኔ ለማያውቀው ሰው ሽወዳ ነው ብዬ ነው ምለው፣ እውነቱን ለማወቅ calculateማድረግ ነው።

    • @alulayohannes4519
      @alulayohannes4519 2 місяці тому

      ስትፅፍ በእውቀት እና በመረጃ ላይ የተመሠረተ ቢሆን ጥሩ ነው። አመሠግናለሁ

    • @heniman2687
      @heniman2687 2 місяці тому

      @@alulayohannes4519 ሃሃሃ..በማስረጃ መሆኑንማ አንተው ታውቀዋለህ፣ እውነትን ስለወጣ ተናደድክ? ማጭበርበር ለምደህ ምን ታደርገው፣ ከጥቅም በፊት ለህዝብ ታማኝ መሆን ያስከብራል።

  • @manofzmatch4318
    @manofzmatch4318 2 місяці тому +16

    እባክዎትን እግርዎትን ያውርዱ እና የስነምግባር ሰው( ethical) ይሁኑ።

    • @nana2009able
      @nana2009able 2 місяці тому

      @manofzmatch. Exactly. Very unethical.

    • @AzebTadele
      @AzebTadele 2 місяці тому

      😂😂😂😂😂

    • @tenad7309
      @tenad7309 2 місяці тому

      American style. 🇺🇸😃

    • @ddddddddddsd
      @ddddddddddsd 2 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አነጋገረውም ይስተካከል😂😂😂😂አይለፋደዱ😂😂😂

  • @ninjaice744
    @ninjaice744 2 місяці тому +3

    ኸረ እግርህን አውደው በጣም ሰቀልከው.

  • @kenzaemohamed6857
    @kenzaemohamed6857 2 місяці тому +2

    እውነትም እግሩን አያወርድም እንዴ ሚገርም ነው በዚህ አይነት እሷ በጣም ጨዋ ናት

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 місяці тому

    Thank you

  • @Addistube778
    @Addistube778 2 місяці тому

    So expensive, total cost is 52,000 per care sales 87,500 = your profit= 35,500 per care ! ሆዳሞች

  • @እሙኢማን-ዠ2መ
    @እሙኢማን-ዠ2መ 2 місяці тому

    ገበያ ሚድያ እኔ ገጠር ተወልጄ ገጠር ነዉ ያደኩት ቤተሠቦቼን በቀላሉ ድካምን ለመቀነሥ ያቅሜን ለመተባበር የበቆሎ መፈልፈያ እናንተጋ ይገኛል ወይ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 2 місяці тому +1

    በካሬ እዛ ላይ ቆላችሁት ያተርፋል ትላለህ? Your economist is obviously working for you not the buyer. Thank you I am so not buying

  • @yetnayetmegrssa9870
    @yetnayetmegrssa9870 2 місяці тому

    ጥንቅቅ ብሎ ያለቀ ቤት ታስረክባላቹ ? 100% ከሆነ እባካችሁ ደውሉልኝ ።

  • @ኢትዮጵያዊው
    @ኢትዮጵያዊው 2 місяці тому +3

    ስድ አደግ, ጫማህን ከልጅቷ ላይ አውርድ፣ ጋጠወጥ!!!

  • @SumayaAhmed-bd9zl
    @SumayaAhmed-bd9zl 2 місяці тому

    Teserto yaleke bet 500,000 birr cash asrekibugn ina iye norkubet keriwun ikeflachuhalehu

  • @m1band688
    @m1band688 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Bele12345
    @Bele12345 2 місяці тому +1

    እረ እግርህን አዉርድ ነዉር ነዉ !!!

  • @zulfafetah9461
    @zulfafetah9461 2 місяці тому

    Yeha demo egrun seklo men yemlut new

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 місяці тому +2

    You sitting like this buddy it's not professional come on what's wrong with you.