ኢቲቪ አመሻሽ ስፖርት…ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • ኢቲቪ አመሻሽ ስፖርት…ነሐሴ 10/2016 ዓ.ም #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral

КОМЕНТАРІ • 101

  • @zewdutechanew5209
    @zewdutechanew5209 25 днів тому +30

    ሁለት ሚሊዮን ብሩ ለ ጀግናው ብ/ጀ ከሳዬ ጨመዳ ለህክምና ወጭ ቢሠጣቸው

    • @yaredo8631
      @yaredo8631 25 днів тому

      Manew Kasaye?

    • @gumentertimant3230
      @gumentertimant3230 25 днів тому +1

      በጣም ልክ ነህ ክበር ወንድሜ
      ካሳየ ጨመዳ ማለት የኢ/ያ የጀርባ ኣጥንት ከሚባሉ ኣንዱ ነው
      ሙሉ ወጭው የኢ/ያ መንግስት ቢሸፍንለት ደስ ይላል ያንሰዋልጅ ኣይበዛበትም

    • @wosenmaru
      @wosenmaru 25 днів тому +1

      ለብ/ጄ ካሳዬ ጨመዳ የህክምና ወጪ ብውል ይመረጣል ።

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 25 днів тому +1

      ትክክለኛ አስትያየት !!😢😢😢😢😢😢😢

  • @tomk5529
    @tomk5529 25 днів тому +19

    ፓሪስ ሰክራችሁ ስታወሩ የነበረውን በድብቅ ተቀርፆ በጋዜጠኛ ስዩም በኩል ሰማነው በጣም አሳፋሪዎች ናችሁ:እኔ እናንተን ብሆን ወር ቤትን ቆልፌ እደበቅ ነበር

  • @AbdiMoh-gd6wf
    @AbdiMoh-gd6wf 25 днів тому +27

    ጠቅላይ ሚኒሥቴር አብይ ዶላር ከውጭ ከሚበደር ለምን ከአሸብር አይበደርም

  • @amanuelyitbarek9732
    @amanuelyitbarek9732 25 днів тому +6

    ያልገባን በዚህ ዘመን ስልጣን አለቅም ማለት ይቻላል አሸብር እንዳሸበረ መኖር ይችላል ማለት ነው?ህዝብንና አገርን የናቀ ገራሚ ነው።

  • @ephremephrem9413
    @ephremephrem9413 25 днів тому +4

    ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ ስለለ ነው እንዲህ የተበሳበሰ ማን ጥፍት ሠርቶ የታሠረ አለ ነገ አምባሳደር ይሆናል ታያላችሁ የጉድ ሀገር ነው ያለን

  • @user-zy5we4by5g
    @user-zy5we4by5g 25 днів тому +7

    እጅግ አሳፋሪ ውርደት በአደባባይ ላይ ተረጋግጦ ፀሐይ ላይ ተሰጥቶዋል አገር ሻጭ የአደባባይ የባንዳና የባዳ ተግባራችሁ በጀግኖች ንፁህ የኢትዮጲያ ልጆች ተጋልጦዋል የህግ የበላይነት ይተግበርባቸው ጉድ ጉድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sinte335
    @sinte335 25 днів тому +7

    እውነትም አሁን ገና ገባኝ ይህንን ሰውዬ የመንግስት ሚዲያዎች በጣም ነው ሚፈሩት ሌላ ቦታ የሰማሁት ሌላ ነው የዛሬውን ኢንተርቪ እዚጋ የሚወራው ሌላ ነው

  • @kassahunmekuria4629
    @kassahunmekuria4629 25 днів тому +4

    If you don't resign, you will be fired!

  • @bezadaniel-o7q
    @bezadaniel-o7q 25 днів тому +1

    ህግ የሌለበት ሃገር
    ንቀት የኢትዮጵያን ህዝብ ነው የናቀው

  • @user-ep4xy4ph2d
    @user-ep4xy4ph2d 25 днів тому +5

    ይሄ ሠዉየ ስሙም መልኩም የእዉነት አሸባሪ ነዉ ይወገድ!!

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 25 днів тому +3

    አይ ደራርቱ እየሳቀች አትሌቶቻችንን ማስለቀሷ አንሶ በአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዉስጥ የሰራችዉን ሴራ በስዩም ተሾመ በኩል ሰማን ያሳዝናል ፊት ተሰጣትና ያለኔ ማንም የለም አለች

  • @user-io3tb5dw9h
    @user-io3tb5dw9h 25 днів тому +4

    ሰካራም ጉዳቹ ተሰማ ይቺ ጉማጉም ደራርቱ

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 25 днів тому +3

    ወራዶች የሃገርን ክብር የት ያቁና እነ አሸብር ማናባህ ስለሆንክ ነው ስልጣን የማትለቀው????
    ያዘንኩት በደራርቱ ነው

  • @User7707-g7d
    @User7707-g7d 25 днів тому

    EBC አመሻሽ ዛሬ ደስ አሰኝቶኛል በወቅታዊ የሀገር ጉዳይ ላይ ማተኮሩ ጥሩ ነው። የአቶ አሸብር ወ/ጊዮርጊስን ሥልጣን አልለቅም የማለት ድርቅናም ሰማነው።
    ሀገርንና ወገንን የሚያከብሩ እንደ ክቡር የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ያሉ የእኔ ሥልጣን ቀርቶ ሠላም ይስፈን የሚሉ ናቸው። ስፖርትን በዘርፉ ዕውቀትና ክህሎት እንዲሁም የሀገር እና የወገን ፍቅር ያለው ይምራ ሲባል ምነው ከፋቸው? እሳቸው ግፋ ቢል ዳር ቆሞ ከመመልከት ያለፈ ተሳትፎ የላቸውም። ኪነት ቡድን ቢሆን እንኳ በ1970ዎቹ ወጣቶችን ያስጨፍሩ ስለነበር በአማተርነት ሊያዙ ይችሉ ነበር ፤ ይኸ ግን ስፖርት ነው እንዲያውም ከአንድ የስልጠና ማዕከል በስፖርት የተነሳ አቋርጠው ውደ ሚኒልክ ሆስፒታል ፋርማሲ ት/ቤት ገብተው በዲፕሎማ ተመርቀው ነው ሰሜን ወሎ ወልዲያ የተመደቡት (ከወያኔዎች ጋር ትውውቃቸው የተጀመረው ያኔ ነበር)።
    "አንቱ የተከበሩ አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ከታላቋ ራሽያ ያመጡት ዶክትሬት በጤና ጥበቃ አቻ ምዘና የተሰጠው ከሆነ ለምን የጥርስ ሀኪሞች ማህበርን በዕድሜ ልክ ፕሬዝዳንትነት አይመሩም? የፋማሲ ዲፕሎማዎም ስላለ ወደ ጤናዎ ይመለሱ። ፖለቲካውንም ስፖርቱንም አያውኩ" ብላችሁ መልዕክት አስተላልፉልኝ አደራ ኢቢሲዎች
    ከታዛቢ

  • @yimerendris9349
    @yimerendris9349 25 днів тому +7

    የጥርሰ ሀኪሙ አሸብር ጥርስ ሀገሬ ኢትዮጵያን እንደነከሳት እስከ መቸ?

  • @user-bl9bd3cu9p
    @user-bl9bd3cu9p 25 днів тому

    በኢትየጵያ ተስፋ ቆርጫለሁ

  • @SRTeta1
    @SRTeta1 25 днів тому +2

    Dear EBC,If the Agenda is preparation for LA.Please note that the Olympics is not only about athletics. Please try to cover other sports such as volleyball, archery, water polo, long jump,high jump,Javellin,handball, etc. To get more medals and to appear better.Since by recent definition olympic is about appearance, think of it.

  • @habtubee
    @habtubee 25 днів тому +3

    የጋዜጠኞቹ መሽለጥለጥ የሱ ንቀት ድፍረት OMG

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 25 днів тому +7

    No more Ashebir

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 25 днів тому +1

    Asheber. Need to resign immediately that's what I was expecting from the snooze clean the whole house started all over that's what majority Ethiopians want to see it's obvious by keeping this Olympic president nothing will change he need to resign immediately

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 25 днів тому

    ዛሬ የማንንም ጥንብ አንሳ ወንበዴ አሸብርን ንግግር ሙሉውን አቀረባችሁ ሌላ ግዜ ግን አንድም የሀገርን ጉዳይ ስታቀርቡ አላየንም አሸባሪው አሸብርን የኢትዮጵያ አምላክ ነቅሎ ከሀገራችን ያውጣልን

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 25 днів тому +1

    ASHEBERE PAY FOR THIS DRAMA ASHEBERE AND DERARETU PLEASE RESIGNE NO MORE ABUSING THE ATLANTICS. ASHEBAREY.

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 25 днів тому +2

    Thank you Dr .Ashabir , i believe that you did your best...... long life.....

  • @eliaskiflemariam8422
    @eliaskiflemariam8422 25 днів тому +1

    በጩኸትና በደቦ ማጥቃት ተገቢ አይደለም። ጋዜጠኞች ኦሎምፒክ ኮሚቴውን የሚያስወቅስ ነጥብ ማንሳት አልቻላችሁም። አሉባልታ ብቻ ነው የቀረበው። ኮሚቴውን ማውረድ ያለበት የመረጣቸው ጉባኤ ነው።

  • @MamusheGelaye
    @MamusheGelaye 25 днів тому +1

    Ashebre metasere alebte

  • @user-wl3lj9xf5x
    @user-wl3lj9xf5x 25 днів тому +1

    እኛ ምን አገባን ስለመፀሐፉ ወይም ስለ ችንቾጌ ሳቅተው የተኛገረውን እኛ የምን ፈልገው ወርቅ እና ወርቅ ብቻ ነው በቃ

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 25 днів тому

    ባካችው ይኤን ዶር ተብዬ የማይረባ ሰውዬ ማየት ይዘገነያል ምንአለ ስራውን በክብር ቢለቅ፣አብይ ነቃ በል ባክእ የአገራችንን ክብር መልስልን።

  • @EliyasFayisa
    @EliyasFayisa 25 днів тому

    እንዴት ናት ሰላም ናችሁ አለን የእግዚአብሄር ይመስገን ይጋዜጠኛ ጥያቄ በጣም ለእኔ የማይረባ ጥያቄ ነው አሁን እውነቱ እውነቱን ነገር ከተባለ ያ ይሄ ትክክለኛ ያ አሁን በውስጣቸው ያለው ነገር ለምንድነው ግልጽ የማታደርጉት እናንተ ጋዜጠኞች ለምንድን ነው ሚደብቁ አትደብቁ አውጡ

  • @hayatv46
    @hayatv46 25 днів тому +1

    አቅራቢዎቹ አድስ ናቸው መሰል ዝምብለው ጥልቅ ጥልቅ ይላሉ እኛ እምፈልገው ያን ደደብ አሸብርን መስማት

  • @hannanahmed88
    @hannanahmed88 25 днів тому +4

    ስላም ኢትዮጵያን በሆዳሞች እጀ ወድቃለች ይህን ስል ጀግናውን መሬ ዶከተር አብይን አይጨምርም እነኝህን ጉዶች ነው የምገልፀውወድቃለች በማን በነዜህ አሽብርና ደራርቱ የኢትዮጵያን አትሊቶች ብር ውስኪና የቤተስብ ማዝናኛ ቫኪሽን ነው የኢድበት ይህም ቁልጭ ብሎ እውነቱ በፓሬስ የነበረው በውስኪ እየተራጬ በአንድ ሬስቶራንት ውስጥ የሜገልፅ የድምፅ ቅጂ ወጥቶዋል አሽብር ተብዬው የኔን ስልጣን እወስዳለሁ ያለ ከአንበሳ መንጋጋ ሥጋን ማውጣት ነው ሲል ሌላዋ ደግሞ ደራርቱዋ ግዜው የእስናይፕር ነው እሱ አዲሳበባ ስልፍ ለማዘጋጀት ቤራራጥም የስማው የለም ገዛአኝን ማለት ነው ስለዜህ ግንባሩን በስናይፕር ማስመታት ነው እያለች ሲቀጥል ጀዋር መሐመድ ሳይቀር የአትሌቶቹ እንዳይኤድ ከኢትዮጵያ ሲከለከሉ በነሱ ባጀ እየተደላቀቁ ይህ ሁሉ የአሽብርና የደራርቱ ሴራ ነው አትሌቶቻቸንም አንገት እንዲደፍ ዋ ትተነፍሱና ዋጋችሁን ታገኛላችሁ እየተባሉ ባጠቃላይ አዋርደውታል የኢትዮጵይን ባንድራ እነኝህን ፍርድ እንጠብቃለን አንስማችውም የመዝናኛና የገንዘብ መብተኛ ነው ያደረጉት ለውስኪው ብቻ በዛን ለት የተከፈለው ገንዘብ 18.ሺህ ዴላር ነው እረ እፈሩ እረ እፈሩ

  • @yslxxctentacion
    @yslxxctentacion 25 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Miriamismybestie4ever
    @Miriamismybestie4ever 25 днів тому +1

    Shame on you let them resigns once and for all even he doesn't have disrespect Ethiopian people he is sick

  • @tezeuugemini9458
    @tezeuugemini9458 24 дні тому

    ፍትህ ባህርዳር ላይ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ህፃን ✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊
    justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice justice

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 25 днів тому

    Etv-እናንተ በ4 አመት አንዴ የቀድሞ ስፓርተኞችን ብታቀርቡስ

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 25 днів тому

    ይለያል ዘንድሮ ዶክተር አሸብርና ግብረአበሮቹ በኢትዮጵያ አትሌት ላይ በፈፀሙት ከፍተኛ ወንጀል ተጠያቂ ካልሆነ ሀገራችን በምን ዓይነተ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ የሚያሳይና የሚረጋግጥ ነው።ይህንን በሂደት የምናየው ነው።

  • @AdisuMengestie
    @AdisuMengestie 25 днів тому

    Dr ashu yetenagerewon new yedegemew eko , keza yelek hegun ena memeriyawon abrarto sewoyew kalew antsare lek new adelem milewon endinegren neber menfelegew

  • @FasiltadesseFasiltadesse
    @FasiltadesseFasiltadesse 25 днів тому

    ህግን ተገን ያደረገ ህሊናና ሞራል የሚባል ነገር የሌለው አደገኛ ሰው ከሚዲያ በማያመልጠው ስረው እደምናየው ከሆነ በሌላ ስራው ይሄ ሰውዬ ምን እየሰራ ይሆን ?

  • @user-er4be5mm8y
    @user-er4be5mm8y 25 днів тому

    Ehee sewye kebad new

  • @abuwube2995
    @abuwube2995 25 днів тому +1

    Great Dr. Asheber, u did it!!!

  • @lolololl7692
    @lolololl7692 25 днів тому

    አሸብር የኛ ጥያቄ ስልጣንህ ልቀቅ ኢትዮጵያን አታዋርዱ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ 👈 ከአንበሳ አፍ ስጋ ማን ያወጣል ብለህ በህዝብ ላይ የምትሳለቀው አንፈልግህም ልቁልን 🙏

  • @user-bq3il6vb4v
    @user-bq3il6vb4v 25 днів тому

    አቶ አሸብር ከሀግ በላይ ነው ወይ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 25 днів тому +3

    ሀይሌ ገብረስላሴና ገዛኸኝ መምራት ይችላሉ ብቃት ቅንነት አላቸዉ

  • @bezadaniel-o7q
    @bezadaniel-o7q 25 днів тому

    መንግሥት ቢንር ኣሸብር ይታሰር ነበር

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 25 днів тому

    ይኤ አሸብር ተብዬ እኔን ሊያስተምረይ ይፈልጋል ነውረያ ፣ባክእ መሰረተ ትምእርትቤት ብትገባ ትሩ ነው።

  • @TeshagerEyassu
    @TeshagerEyassu 25 днів тому

    At this point Dr. Asheber deserves credit,. Not only is he Bulletproof,. he is now firing back.. With the help of English premier league, he is going to continue his reign.. Wow, But we need another press conference infront of all major Sport Journalists to be broadcasted live,.

    • @SRTeta1
      @SRTeta1 25 днів тому

      Wagner of Ethiopia

  • @abdulazizahmed954
    @abdulazizahmed954 25 днів тому

    Ehe lemashebar new enjoy le prisdent baki aydelm

  • @ERMIYAS-cc7we
    @ERMIYAS-cc7we 25 днів тому +1

    ይሄ አሸብር ተብየው ማሸበሩን ካላቆመ መደምሰስ እልብት ደሞ ኮራ ብሎ ምንም እንዳላጠፋ ሰው መልሱ 🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 25 днів тому

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 25 днів тому

    አሸብር መቼ ነው
    ስልጣኑን የሚለቀው

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv 25 днів тому

    ያላ አድራሻ ጥያቄ አታቅርቡ አትሌት መረጣ ላይ የለበትም ተውቱ አሸብር

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 25 днів тому

    ኢትዮጵያዬ አልቅሺ በነአሸብር እየተቀበርሽ ነው

  • @alemayehukejela5379
    @alemayehukejela5379 25 днів тому

    ወይ ይሄ ሰው !!! ዛሬን ከትላንትና ጋር ያወዳድራል እንዴ????????

  • @ymkbe5952
    @ymkbe5952 25 днів тому

    Dr አሸብርን አለቀም ካለ በጥይት ማላቀቅ ነው።

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 25 днів тому

    የእኔ አስተያየት በስፓርት መሸነፍ እና መሸነፍ ያለ ነው፣አሳፍሪ እና ኮራብትድ ኦሎምፕክ ኮሚቴ ስለሆነ ዶር አብይ አስተዳደር ታክስ ከፉይ ገንዘብ ደሞዝ መክፈል አይገባውም።

  • @ማርታግርማ-ጨ7ደ
    @ማርታግርማ-ጨ7ደ 25 днів тому

    አሸብርን እና ደራርቱን በሰሩት ስራ ገና ሳያቸው ደሜ ይፈላል. ሆዳሞች

  • @alemayehukejela5379
    @alemayehukejela5379 25 днів тому

    እውነት ይኸ ሰውዬ የቀለም ትምህርት ተምረዋል ??????

  • @zubeirjegna3141
    @zubeirjegna3141 25 днів тому

    ዶክተር አሸብር ህዝብን ንቋል ሊጠየቅ ይገባል

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 25 днів тому

    ለዶር አሸብር ፦
    የሚላው ይህንን ብቻ ነው ።
    😂 ምን ችግር አለው በክብር ማልቀቅ ከልፋለገ በውርደት ማሰናበት ይቻለል ።
    እንካንስ ይህንን ቆሮቆንዳ ራስ በሀገር እና በክብራችን የመጠውን አውሬ በብዙ መንገድ ማሰናበት እጅግ ቃለል ነው ።
    ሌላይኛው ወ ያ ኔ መሆን ፈልጎ ይሆናል ።
    እስክ ገበው እናሸዋለን ፦ ቡ ሺ ቲ ፦ በለው ።

  • @getnetworku5775
    @getnetworku5775 25 днів тому

    ይህ ሠው ውጤቱን ጠልተውት ሳይሆን በዓለም አትሌትክስ መንደር የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ ከፍ ብሎ ሲውለበለብ ማየት ያማቸዋል የሚሠሩትም ኢትዮጵያን ከሚጠሉ ፖለቲከኞች ስለሆነ ነው ተልኮው ስፖርት ሳይሆን ፖለቲካዊ በመሆኑ ነው

  • @DjdbDjdb-t7d
    @DjdbDjdb-t7d 25 днів тому

    erso arjito yelamnde lemn tureta aywotum

  • @EliyasFayisa
    @EliyasFayisa 25 днів тому

    ውሸት ነው ውሸት ነው ውሸት ነው ውሸት ነው አሁንም ማስተካከል ያለበት ነገር ማስተካከል አለበት ደግሞ እነኛ አሁን እንደ መላጣ ዘርግቶ እዚህ ጋር ሌላ ነገር ያወራል ውሸት ነው ያ እውነት ለምን አሁንም ባይወጣም እውነቱን አውጡ እናንተ ጋዜጠኞች እባካችሁ ኢትዮጵያ ሰላም እንዲሆን ኢትዮጵያ ሁሌ በአንድ ረከፍኝ ከሆነ

  • @user-jn5qu3qx9l
    @user-jn5qu3qx9l 25 днів тому

    Footballn tiche lawx yelm alk, lawxma al 2 lafrica cup alfach Ethiopia ka 33 amet bohal lalemm laxiqit nwu yeqarchiw ant gadbis ashabari. Damo Ka Hiele anat wurad

  • @MuhabaHussn-zd3lg
    @MuhabaHussn-zd3lg 25 днів тому

    እራሱ ቢሊልኝ መቆያ የሚባለው ሰው ሲጀመር ማን ነው የቴክኒክ ኮሚቴ ያደረገው የፅሕፈት ቤት ሀላፊ ነበር ከየት መቶ ነው የቴክኒክ ሀላፊ የሆነው ደራርቱ ስለምትወደው ነው አይሉም

  • @darmodalacha394
    @darmodalacha394 25 днів тому

    ሥልጣን ፈለጊ አንተ ፈለክ አልፈለግ ጋፍትሮ መጣል ብቻ ነው አንተን

  • @LeykunTadese
    @LeykunTadese 25 днів тому

    ይሄ ሰውዬ ግን ዶክተር ነው ለነገሩ እነ እገሌ እራሱ................

  • @abbechuyamyhero7507
    @abbechuyamyhero7507 25 днів тому

    አይ ይልቀቁ ሌቦች ዘር ማንዘትህን አግበስብሰህ ወስደህ የወጣውን ወጪ መመለስ አለባቸው አሸብር ተብዬው ደረቅ ፈጣጣ

  • @snw8160
    @snw8160 25 днів тому

    አሸብርን የሾመው አካል ማን ነው ? መጠየቅ ያለበት ያ አካል እንጂ የተመቻቸ ቦታ ያለሙያው ብር ማፈስ ለምዶ ቀጭ ያለሰው በራሱ ፈቃድ ይለቃል ብሎ መሰብ ሞኝነት ነው

  • @abebawsimeneh7392
    @abebawsimeneh7392 25 днів тому

    እረ አሽብር ይፍሩ

  • @muzemilnuri4539
    @muzemilnuri4539 25 днів тому

    You. Are. Crazy how. You. Say. Im. Not. Resiging

  • @rozirozi1335
    @rozirozi1335 25 днів тому

    Seyewu dami fela ashabir yemibeli awire🤮🤮

  • @SikoSalo-dy6ol
    @SikoSalo-dy6ol 25 днів тому

    ምንአለይህንንሸኢባሰውየካይናችንላይብታጠፊልንይህንንሆዳም

  • @hayatv46
    @hayatv46 25 днів тому +2

    መንግስት የለም እሚባለው ግን እውነት ሳይሆን አይቀርም !
    እንደት እንዚህን ድልብ ገገማ ሰብስቦ እስር ቤት አያስገባም?

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 24 дні тому

    አሸብር አሸባሪዉ በቅርቡ ይገደላል

  • @habetamubond8813
    @habetamubond8813 25 днів тому

    እብሪተኛ ሰው !!!!
    የኦሎፒክ መርህን ለኢትዮጵያ ህዝብ ዛሬ በዚህ መልክ ባዝረከረኩት አመራር ለምን ?
    የሚል ጥያቄ ሲያነሳ ፍልስፍናው ሥር ሊጠለሉ ሲጥሩ ያሣፍራል ፣
    ስለኢትዮጵያ ኦለፒክ ታሪክ የማያወቁ ከሆነ ከባዶ እግር የጀመረው አሸናፊነታችን የተጓዘበትን መስመር መለሥ ብለው ይመርምሩ ፣
    ሪዮና ጃፓን አያሉ ድርቅናዎን ይበልጥ አያግዝፉት ከእውነትና ከህዝብ ጋር በዚህ ደረጃ ማናለብኝነት ማሣየት ለአውቀት እጥረት የተጋለጠ ሠው መገለጫ እንጂ
    ከስሙ ቀድሞ የእውቀቱ ደረጃ ለተለጠፈለት ሠው አይከብድም ????

  • @user-ho6rn3cl4b
    @user-ho6rn3cl4b 25 днів тому

    Memerat alchalem so resign madereg alebek nikel shemagele botawu be balemuya memerat ale et

  • @user-fy6bg8hc8d
    @user-fy6bg8hc8d 25 днів тому +2

    እነ ነውር ጌጡ ጭራሽ ቁጭ ብሎ መግለጫ ይሰጣሉ በህግ አምላክ ይህንን ሰው ማየት አፈልግም በቃ ለሱ ቂሊንጦ ነው በቃ ኑሮን ያስወደዱት እየ ሰውየ ነው

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 25 днів тому

    ይህ ሸርሙጣ የሆነ ሰውዬ ሀገርንም ህዝብንም የናቀ ነው ደንቆሮ ነው NO More Ashbre

  • @aliasmohammed3048
    @aliasmohammed3048 25 днів тому

    OMG etv needs to fire everyone. You guys are the worst news anchor.

  • @Sarahblessed-bk4hy
    @Sarahblessed-bk4hy 25 днів тому +2

    Bravo D.r Asheber 👏👏👏👏

  • @tigibiz9774
    @tigibiz9774 25 днів тому

    Get him fired and get a new face

  • @kumsakanae8982
    @kumsakanae8982 25 днів тому

    EBC እናንተም አሸብር ናችሁ ሌቦች ጊዘ ይፋረደቸዋል::

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 25 днів тому

    🎉 ደራርቱ ቱሉ ፦
    አቅለዋን ማሳት ከጀመረች እኮ ሰናበብተሌች ፦
    ሀ ፦ ከበቡሽን ለማጠየቅ እስር ቤት ና አበባ የዛ ቤቱ የሄደች ግዜ አስታውሉ ።
    ለ ፦ በአትሌቶቻችን አሰበ ስለ ትግራይ ጽንፋኞች ውይ ውይ ስትል ና ታዋረው የነበራውን ከዘነገችሁ እራሰችሁን ጠርጥሩ ፦
    ሐ ፦ ደረርቱ ማሽተት ከጀመረች ውለ አድራሌች !
    😅 ምን ይደራግ ያለ ዕውቀት ና ደረጀዋ የያዘችው ቦታ ትልቅ ሆና ማስሎዋታል ።
    😂 አይ ደረርቱ ቱሉ
    😅 ለጤናዋም አይደለም ስትስካካ የኖራችው !
    😢 ዕንቁሏሏ በይማክን ኖሮ የመሀይም በቃል ነውራኛ ነው ።
    🎉 ተዋውቀናል ቀድሞኑን ፦
    😂 የልቡን አይቶ እግር ናሳው ይበል የለም አዝናለሁ ።

  • @sam19004
    @sam19004 25 днів тому

    ይሄ ደደብ እኮ ልጁን ቀጥሮ የካደ ውሻ የውሻ ልጅ ነው!

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv 25 днів тому

    ያላ አድራሻ ጥያቄ አታቅርቡ አትሌት መረጣ ላይ የለበትም ተውቱ አሸብር

  • @Mahiaki-tp3sv
    @Mahiaki-tp3sv 25 днів тому

    ያላ አድራሻ ጥያቄ አታቅርቡ አትሌት መረጣ ላይ የለበትም ተውቱ አሸብር